ከትካዜ ወደ ደስታ | የበአል ስጦታ | ፈገግታቸው እና ደስታቸው ይጋባል 🥰 | ባለአደራው | baladeraw | 🥰

  Рет қаралды 39,475

ባለአደራው / baladeraw

ባለአደራው / baladeraw

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘር ማንዘርህን ይባርከው ተባረክ
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 8 ай бұрын
ይህን ደስታ ለዘላለም በልጆቹ ልብ ተቀርጾ ይኖራል።በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስ ይበላችሁ።
@SolomonTefera-w3x
@SolomonTefera-w3x 6 ай бұрын
ዘር ሳይለይ የሚደረገው ዕርዳታ በጣም ደስ ይላል፣በርቱ።
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 7 ай бұрын
ወይኔ ፈግታቸው እንዴት ደስ እደሚሉ❤ ለሰጭዎች ቸሩ መድኃኔዓለም የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ወንድማችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የ ሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ
@abebaasayehen2023
@abebaasayehen2023 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾
@sablasabla7069
@sablasabla7069 10 ай бұрын
ይሄን ቤተሰብ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😢😢አተም ተባረክ ከናትየው ጀምሮ እስከልጆቹ ያለው ፈገግታ እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 9 ай бұрын
ፈገክታቸው ደስ ሲሉ ሁሉም ውብ ቆጆወች ናቸው አላህ የተሻለ ኑሮ ይስጣችሁ
@RomaisaIbrahim
@RomaisaIbrahim 10 ай бұрын
ሀይቃ ይሄንን ወገናችንን እዴት ብየ እማመሰግነው አላውቅም ቃሎች ያጥሩኛል አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 10 ай бұрын
የኔ እናት ፈገግታዋ ደግሞ ደስ ሲል አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ
@LunahirutZe
@LunahirutZe 10 ай бұрын
እጃችሁ ሙሉ ይሁን ፣ ሰጥታችሁ አትጥገቡ፣ የረገጣችሁት መሬት ይባረክላችሁ፣ ያያችሁትን ሁሉ ውረሱ። ከዚህም በላይ ይገባችኋል ተባረኩ!!
@helayetata5637
@helayetata5637 10 ай бұрын
ባላደራዉ ትክክል የእግዜር ሰዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 ай бұрын
ወይ መታደልየነዚን ሰወች ደስታ ማየት ዳላስ ቴክሳስ በተለያየ ቦታ ያላቹ ኢትዮጵያውያኖች ጤናውን ይስጣቸየ ሌላ ቃል ጸለኝም
@Alem-p3b
@Alem-p3b 10 ай бұрын
ውይይይ በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹ ያምራሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
የዚህን ቤት ፈገግታ ያመጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@nahoomabebe6308
@nahoomabebe6308 7 ай бұрын
X,
@zshzanTila
@zshzanTila 8 ай бұрын
I love the mother's mannerisms
@ViolaMezghebe
@ViolaMezghebe 7 ай бұрын
Am Eritrean when I see the beautiful people OF ETHIOPIAN as one felt crying death to the evil weyane who divided this beautiful people, God bless u my brother we need ur number to send money, I remember in school all my teachers were Oromos, God fearing ,the amharas God fearing ,in general all ETHIOPIAN lovely,except the AGAME EVIL WHO CREATED DIVISION BETWEEN ETHIOPIANS , AM SO HAPPY WHEN I SEE THESE BEAUTIFUL SMILING CHILDREN OH GOD WE PRAY TO BRING PEACE AND LOVE TO ETHIOPIANS
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 9 ай бұрын
የሚሰጡ፡እጅቾ፡የተባረኩ፡፡ናቸው፡፡መሰጠት፡መመረጥነው
@protruckerplus7249
@protruckerplus7249 10 ай бұрын
Those kids happiness is priceless , I’m sure this family they will have a great holiday by your visit. God bless you and them .
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 9 ай бұрын
ማሽአላህ አብሽሩ ነገ ሌላቀነው እነዚህ ልእልት የመሰሉ ልጆች ነገ ለናታቸው አረፈ ጧራናቸው እማ የሰጣችሁ ያለታሰበ ደስታ በቤታችሁ ይሙላ😢
@fawziafaz8970
@fawziafaz8970 10 ай бұрын
የምንወድህ አንተ መልካም እግዚአብሔር ያስደስትህ የሰጡም እግዚአብሔር ይባርካቸው አንተ ትሁት ብርክ በልልን ❤❤
@SolomonTefera-w3x
@SolomonTefera-w3x 6 ай бұрын
አብዝቶ ሰጭውንም ተቀባዩንም ፈጣሪ ይበርካቸው፣ እግዚአብሔርም ይራራላችሁ፣
@YiteMan-pp8ef
@YiteMan-pp8ef 10 ай бұрын
የእውነት ለናተም ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሁም ከውጭም ለምትደግፋቸው ከልብ ነው ምንወዳቹ ethiopia ፈጣሪ ይባርካት
@RRuth8852
@RRuth8852 8 ай бұрын
Egzhabhir yebarkeh ❤❤❤
@احمدمحمد-ل8م2ط
@احمدمحمد-ل8م2ط 9 ай бұрын
ልጆቹ ሲያማምሩ❤❤❤
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 16 күн бұрын
ድስ ሲሉ ቆንጄ ቆንጆ ናቸው ደሞ አለህ ሂወታችሁን ይቀይርላችሁ ❤
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
@አስያአህመድ-ፀ7ለ 9 ай бұрын
ማሻላህ ልጆቹ ሣምሩ አላህ ያሣድግልሽ
@user-k710
@user-k710 10 ай бұрын
ልጆቹ እንዴት ደስ እዳላቸው
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
@መዲናሠይዲአልብኮዊ 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 9 ай бұрын
የኔ እናት❤
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 9 ай бұрын
እናት እኮ እናት ናት
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 10 ай бұрын
እፍፍፍ ተባርክ ወንድሜ❤❤❤❤
@YdbYdbYdbYdb
@YdbYdbYdbYdb 9 ай бұрын
ጎበዝ በርታ እንግዘሀለን እሽ።
@mekonnenkebede1934
@mekonnenkebede1934 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 10 ай бұрын
ያረቢ አላሕ ይሥጥቅ
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 9 ай бұрын
እንድህ ተቸግረውኳን ፈገግታቸው ሲያስቀና
@LubabaMamo
@LubabaMamo 2 ай бұрын
አላህ ይስጥህ ወገናችን የድሀ አባት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 ай бұрын
እማይይይይዬ:ፈገግታቸውብቻ:በቂነው❤❤❤
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 10 ай бұрын
አላህ እርዝቃችሁን ያብዛው
@SururkedirHassen
@SururkedirHassen 10 ай бұрын
ደጋግሜ አየሁት😢😢😢😢
@zaynabhajiumer3620
@zaynabhajiumer3620 9 ай бұрын
Yet allu Ebs TV? Iza laakua?!❤😢😢😢
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 10 ай бұрын
የኔ እናት
@meremanasir4147
@meremanasir4147 10 ай бұрын
ባላደራዉ በናትህ ዬት አካባቢ ናቸዉ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ እናት😢
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 9 ай бұрын
ሚስኪን እናት
@BiniDebretsion
@BiniDebretsion 3 ай бұрын
በጣም ጀሰ ብሎኛል
@cequa4067
@cequa4067 9 ай бұрын
አላህ ያክብር❤❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 10 ай бұрын
በዘር የተነሳ ጦርነት ምንም ማያውቁት ምስኪኖች ተሰቃዮ😢😢😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 9 ай бұрын
Ye enatii harmee koo Waggaa1000 jiradhuu❤❤❤😢
@kenubicha2640
@kenubicha2640 9 ай бұрын
😮አሜን
@lidacall6991
@lidacall6991 10 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 ай бұрын
😢አቤት ፈገግታ ማጣት ክፉ
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 9 ай бұрын
❤❤❤ውይእንዴት ደስአላቸው
@EmedetEbensw
@EmedetEbensw 10 ай бұрын
ላተካባሲያንስህነው❤❤❤🎉
@WayenishetSabaqa
@WayenishetSabaqa 10 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Dont-k3j
@Dont-k3j 9 ай бұрын
አይ የኢትዮ መንግስት ባለ ሀብቶች እነዚህ ህፃናት በሽራ ቤት ሲኖሩ አይናቸው እያየ ዝም ማለታቸው ምን ያክል ዶማ አሳማ ናቸው የምር
@khyoutube924
@khyoutube924 9 ай бұрын
edimh erizm ybeli abo yemisetum ybaregu
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 ай бұрын
እናት ምንም ባይኖራትም ለልጆችዋ ደስታ ሙላት በትበላ ትጠግባለህ እናት ከለች ደስተኛ ነህ እናት ካለህ ጎዶሎህ አይሰማህም ሙሉ እንደሆንክ ይሰማል አንዲት ጉርሻ ታጠግብሀለች ፈገግታዋ መዳበስዋ እጇ መዳነት ነዉ ከአምላክ በታች የእዉነት ፍቅር የምትሰጥ እናት ብቻ ናት ወይ እምዬ ምናለበት እንደጡትሽ ሁለት ብትሆኚ
@sabberhan3177
@sabberhan3177 10 ай бұрын
Egazybehir ❤Abouiztoi Yesithehi
@AbrhameAb-j7u
@AbrhameAb-j7u 9 ай бұрын
Yebarkh
@nanati1
@nanati1 9 ай бұрын
selam endate nake ባለአደራው / baladeraw ! .hiwot ebalalhu ka Nazerth(Adama). ye hone teyake letayekek nebar. anta ye mete serachawu sera ye berakate sera nw wondema ename yanetane iyenate berakat ende sera erdagne .ante ewunate ye taberake nake fetare tsagawun yabezalek. endate serawu megemare enda mechel becha negaregn ye barakatunem takafaye adergagne. amsagenlhu🙏🙏
@negestnegest8146
@negestnegest8146 7 ай бұрын
እርቤቱ ምን እየተናገርከን ነው? ስንቶቻችን በሞቀቤት ተኝተን የጎደለብን ብለን እምንበሳጭበት ነገር ብዛቱ። እነኝህ ልጆችና እናታቸው እንዴት ያምራሉ? ፊታቸው ሲያበራ፣ የፈገግታቸው ብዛት በድሎት ከሚኖረው በበለጠ ነው። መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ እርደራ ሰው ይህንን ቪዲዮ አይቶ እንዳይዘርፋቸው ስንት ጨካኝ አለ።
@ibragimabubakar5512
@ibragimabubakar5512 9 ай бұрын
🤲🤲❤👍👍❤🎉
@gennetg6685
@gennetg6685 7 ай бұрын
Tabarki.wondeme
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Desse Yasngachu!!!
@jamilajamali5615
@jamilajamali5615 10 ай бұрын
Yenenat allahi yasadigilacew lijocacewin matat kebado baladeraw min libelih wedime allahi irejim idime yisitih norilin yene asitawashi
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 9 ай бұрын
እግዚሐብሔርይስጠቹ❤❤
@htmebamena5477
@htmebamena5477 7 ай бұрын
Elshaday ? 😢menew ? Sem tefa
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 9 ай бұрын
ሰው ማንእዳማራ አይሽው ዘር አይመርጥ ብሄር እዲህያለሰውነው ሀገርም መምራት ያለበት ሰው በመሆኑነው የሰውን ልጅ እሚያከብሩት
@tezi7282
@tezi7282 10 ай бұрын
አቤት እናቴ እነዚህን የመሳስሉ ልጆች ይዞ መንገድ ላይ መውደቅ ይሄ ዘር የሚባል በሽታ ስንቱን ጎዳና ላይ ጣለ አይ መንግስት ተብዬ ስንቱን ድሀ አስለቀስክ ስንቱን ቤት ዘጋህ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።😢😢😢
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 9 ай бұрын
ምነው ተረኛ እያላችሁ ሌት ተቀን እየረገማችኋቸው አይደል?
@cequa4067
@cequa4067 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AllemAkel
@AllemAkel 8 ай бұрын
Melekame. Beale. 🥰❤️🌈🌞🌄🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@marykam
@marykam 10 ай бұрын
Hunetem zerhe yibarek❤
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkachu
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 ай бұрын
ስልካቸው ቢኖር ጥሩ ነበር
@sefihunsamuel-p5d
@sefihunsamuel-p5d 10 ай бұрын
fetari yelibihin meshat ayito yistik kezi belay min yibalal
@ኣነእየ-ቐ5ኰ
@ኣነእየ-ቐ5ኰ 8 ай бұрын
thank u
@meazafkire701
@meazafkire701 10 ай бұрын
Wuy des silu tebareku,
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 10 ай бұрын
Egziabher ystachihu
@jamilajamali5615
@jamilajamali5615 10 ай бұрын
Sebisikirayib 1 bica hunebign min larigih
@ericarbonnier7695
@ericarbonnier7695 17 күн бұрын
Baladeraw lemne fitachewn ateshfem le adega eyagaltekachew New
@NawaMawa-ix8to
@NawaMawa-ix8to 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 10 ай бұрын
Thank you
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 10 ай бұрын
Tebarek ❤❤
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 10 ай бұрын
dess sil 😁
@elamyosef243
@elamyosef243 10 ай бұрын
ድሆችን ያሰባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ አትረፍርፎ ይስጣችሁ !
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 4 ай бұрын
❤❤❤😢
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf 4 ай бұрын
አማረኛ እሞክራለሁ ግን ኦረሞ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው
@sabberhan3177
@sabberhan3177 10 ай бұрын
Pls Telpon Filgeilyen
@hassanadam3007
@hassanadam3007 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@t.g4082
@t.g4082 10 ай бұрын
🙏💔
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💎💎💎🙏
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 10 ай бұрын
😭😭😭😭
@ViolaMezghebe
@ViolaMezghebe 7 ай бұрын
We hate to those who trade with the name oromos
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 8 ай бұрын
እነዚህ አሁን ኦረሟ ናቸው በመጠለያ የሚጨህው አማራ ተፈናቀለ ተረኛ መርገም የጠገበ ትውልድ ምህረት ያድርግ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 7 ай бұрын
የተፈናቀለውማ አማራ ነው። ደብረብርሃን ስለተቀመጡ እንጂ አዲስ አበባማ ቢመጡ ምን ያህል በዚህ መንግስት ግፍ ግፍ በአማራ ላይ እየተፈፀመ እንዳለ ታዩ ነበር።👺👺👺
@EyobBirhanu-z6k
@EyobBirhanu-z6k 10 ай бұрын
🙏
@فردوسآدم-خ2ح
@فردوسآدم-خ2ح 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 ай бұрын
😢😢😢😢
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 15 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 128 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
መነገድ ላይ
3:56
OKTUBE
Рет қаралды 2,8 М.
ወደር የሌለው ደስታ | Incomparable joy | ባለአደራው | baladeraw |
6:28
ባለአደራው / baladeraw
Рет қаралды 22 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН