ክትፎ ለምኔ የሚያስብል የጎመን በድንች ጥብስ አሰራር /Gomen bednch aserar /Etihopian food recipe.

  Рет қаралды 1,530

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@romanethiopia
@romanethiopia 2 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ የኔ ውድ ቪዲዮ ስትለቂ የደረሰኝ አይደለም በሰርች ነው ያገኘሁሽ 🤔ዋው የምወደው ምግብ ነው የሰራሽልኝ የኔ ባለሞያ ለመቼ ሀገር ገብቼ ጎበመን በልቼ 😋👌#ሼር
@مريمعليك
@مريمعليك Ай бұрын
ማሻ አላህ ስያምር እጅሽ ይባራክ ያሁለቱን ጥቅም በአንዴ መግኛት በጠም አሪፍ ነዉ
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ዋው የእውነት የሚያምር ጎን አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽኔ❤🙏
@woynitube315
@woynitube315 2 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የመዝዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚገርም የጎመን አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው አገር ገባሽ 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 ай бұрын
የመንዝዬ የእኔ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም ያምራል ጎበዝ በርች እማ🎉
@seblekitchen
@seblekitchen 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝየ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጎመን አሰራር እጂሽ ይባረክ👌👌👌👍
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ Ай бұрын
ዋው የመዝዬ ጌበዝ ጌመን አምሮኛል
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 ай бұрын
Yemenziye endit neshilgn ewnetshin betam yemitafit mirt gomen be dinchi new yeserashi egish ybarek ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 ай бұрын
ሰላም የመንዝዪ ዋው ነው አሠራረሽ ላይ ነው ❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው አገርሽ ገብርሽ ይሄንን የገበሬ ጎመን አግኝተሽ መታደል ነው ንፁህ አርጋኒክ እንዴት ያምራል አንቺም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሀገር ገባሽ እሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የጎመን በድንች አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ትኩስ የተቆረጠ ጎመን ነው በርቺ ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የማስጎመጅ ጎመን ነው የሰራሽልን ግን አማረኝ አችና የማቃጥል ነገር መቼ ተለያይታችሁ እና 😂😂😂እናመሰግናለን በልአፈያ ውዴ ብይልን ❤❤❤
@EkrameDess
@EkrameDess 2 ай бұрын
ሠላምሠላም የመዝየእደትነሺእኳንሠላምመጣሺዉደ ሠላምፍቅርለሀገራቺንማሻላህ
@fekermedia870
@fekermedia870 2 ай бұрын
ዋው የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ነው እኔ በጣም እወዳለሁ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ባለሞያ ጎበዝ በርቺ
@kunFeyekunTube2
@kunFeyekunTube2 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም የመዝየ እደት ነሽ እህት አለሜ ዋዉ የኔ ባለሞያ ትስለም እዲሽ ዉዷ🎉🎉🎉
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
የመዝዬ እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋውውውው ሢያምር የሀገር ቤት ጎመን እኮ በጣም ልዩነው እጅሽ ይባረክ እደዚ እየሠራሽ ቶሎ ቶሎ ቪዶ ልቀቁ❤❤❤❤
@DvbFgj-k3w
@DvbFgj-k3w 2 ай бұрын
መሸአላሕ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 2 ай бұрын
Ymnaz ynea wdy Good job kerp up🌼❤❤❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንዴት ነሽ ጠፋሽ በስላም ነው ውድ በሳምት አንድ ለመልቀቅ ሞክሪ እማ ❤❤
@zeyada12
@zeyada12 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴትነሸ እህት ማሻአላ ስያምር ጎበኑ ስት ገዛሹ😅
@frkinfo
@frkinfo 2 ай бұрын
Delicious 😋 yummy yummy 😋😋😊
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ ዉድ የመንዝዬ እህቴ እደትነሽልኝ ❤የኔ ባለሞያ ምርጥ የጎመን በድንች አሰራርነወ ያሳየሽን የተባረከ ይሁን❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የመንዝዬ ያሚ
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የመዝዬዬዬዬ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 11 күн бұрын
እህቴ በርች እማየ
@genetchannel30
@genetchannel30 2 ай бұрын
😮😮😮yummy yemenziye 😮😮
@medlna4465
@medlna4465 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُبِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا أَعْلَمُ አላህ ሆይ እያወቅኩ በአንተ ላይ ከማሻረክ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ሳላውቅ ለምፈፅመው የሽርክ ተግባር ምህረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡ አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ወአን አዕለሙ፣ ወአስተግፊሩከ ሊማላ አዕለሙ
@አባይስደተኛዋ
@አባይስደተኛዋ 22 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ግን የት ነሽ ጠፋሽ 😢
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
የመንዝዬ ጎመኑ የመነዝ ነው
@emebet2513
@emebet2513 3 күн бұрын
ባለሞያ ነሽ ጎበዝ ❤የመንዝ ወርቅ ሞላሌ ነሽ?
@foziyaomer9254
@foziyaomer9254 22 күн бұрын
Erguz negn amareg sayew man yisraw 😮
@ZkzZkz-j6e
@ZkzZkz-j6e Ай бұрын
የትነዉእሜገኘዉንገሩኝ
@مريمعليك
@مريمعليك Ай бұрын
ሱፍራሽ ያምራል ፎቶዉን ፖስቺዉ ያት ነዉ ያሚገኛዉ አድራሸዉን ንገሪኝ
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
የመነረዝየ ሰላምሽ ይበረዘሰልኝ እረ የት ጠፋሽ ሀገር ገባሽ አንዴ አሪፍ ውሁድ❤🎉❤
@Selamawit
@Selamawit 2 ай бұрын
ወይኔ ጎመን የመንዝዬ ከየት ነው ያገኘሺው በእውነት አስጎመጀሽኝ ልጄ ላይ ሽታ ቢወጣ ባንቺ ነው😂😂😂😂😂 እሺ እንዴት ነሽልኝ ግን ጥቁር ጎመን እኮ ጣእሙ ራሱ ለየት ያለ ነው የምር ጥብሱ አገር እያለሁ ነበር እምበላው በስደትስ አግቼው አላውቅም ያምራል ውዴ ጎበዝ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
የመንዝዬ ጠፍተሻል
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 69 М.
ቀላል የሰላጣ አሰራር ከነ ድሬስንጉ ( አቦካድ ሶሥ ጋር ) Selad recipe with avocado dressing
12:20
የገብስ  ድፎ ዳቦ😋/ Ethiopian culture food/  berley bread/
8:56
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 109 М.
Он хотел защитить свой бункер 👮‍♂️🚘🌾
0:19
Gelik Shorts | Лучшие Авто Видео из России
Рет қаралды 3,8 МЛН