KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትታኝ ሄደች ምነው አልበረክትልሽ አለኝ 😢 #seadialitube
8:42
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
37:11
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
It works #beatbox #tiktok
00:34
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
ከተለያየን በኋላ ምን ገጠማት? ዘሪቱ ምን ላይ ነች?
Рет қаралды 36,957
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 314
@ጨረቃዋ4212
3 ай бұрын
ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ ከአሏህ በታች ለዘሪቱ መለወጥ የአንች እና የአሊ ውጤት ነው።
@HsN-d2x
2 ай бұрын
❤🎉
@kabadakabada4176
2 ай бұрын
ትክክል 🙏🙏🙏ማሻአላህ 🎉🎉
@samutube8551
3 ай бұрын
በስደት በመዳም ኩሺና የምትሰቃዩ እህቶቸ በሙሉ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠን ✍️❤ ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነው
@ZebaebrahimMesud
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@uaekalba3062
3 ай бұрын
አሚንንንንንንኔሰ
@EtyopiaRak
3 ай бұрын
አሚንንንንን
@ዙዙያባቷንግሥት
3 ай бұрын
አሜን ያረብ😢😢😢
@Mariam-zs4gg
3 ай бұрын
አሚንአላሁማ፡አሚንን
@رحمةحسين-ف7س
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አፍዋን ይመልሥላት ሠርታም የምትቀየር ያርጋት
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@enatager5416
3 ай бұрын
እኔ እንጀምራ እና እንዴ ሰአዲ የሀገርሽ ልጅ ስለሆነ አትበሉ እንጂ በጣም ነው የምወዳቸው ምክንያቱም እራሳቸውን ስለሚጠብቁ ፈጣሪ እናንተንም ልጃችሁንም ቤተሰባችሁንም ባሎቻቸውን በሙሉ ይጠበቅላቸው ሁሌም እወዳችኋለው ሰአዲ
@ዘ-ታቦር
3 ай бұрын
ቢኖረው ራሱን መጠበቅ ማን ይጠላል?
@Biftu_Genema
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ
@HaJc-in1yb
3 ай бұрын
@@ዘ-ታቦርትክክል
@adisfikir3502
3 ай бұрын
@@Biftu_Genemaበባክ እራጂ አጠራቅመው በህዋላ መላክ ይቻላልሰአዲ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰአዲዬ አላህ ይጨምርልሽ መልካምነትሽን ነገ ትልቅ ደረጃላይ ደርሳ ታመሰግንሻለች
@Zehara9
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@EbSShort
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤እዛ ቢጠራቀም ጥሩ ነው ብሩ እውጭ ያድጋል አላህ ኽይር ጀዛሽንይክፈልሽ🎉🎉❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c5o
3 ай бұрын
ሰአድ መልካምነት ለራስነው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ የሁለት አመት ደሞዟን ብታስቀምጥ ወጣ ያለ ቦታ ይገዛላታል በብላክ ማርኬት ተላከች አላህ ያበርታቸው ይረዝቃቸው በስደት ያሉ እህት ወድሞች
@ፋፊመሀመድወሎየዋ
3 ай бұрын
በጣምትክክልሣአዲ
@fafitube6702
3 ай бұрын
ሳአዲየ የኔ መልካም አላህ መልካም ስራሸን ይቀበልሽ እሷንም ሰርታ የምትለውጥ ያድርጋት
@monamona4720
3 ай бұрын
አላህ አፊያ ያረጋት ጀዛካላህ ኸይረ ያለችበትን ሰለነገረሺን ሠአዲ😘😘
@Zehara9
3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@aishasaeed1018
3 ай бұрын
አላህ አሰበችበት ያድርሳት የኔ ውድ አንችንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ውዴ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤
@Zehara9
3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@aishasaeed1018
3 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ
@SaadaAlhosani
3 ай бұрын
ማሸአላህ ሰአዲ አላህ ድግናትሽን አይቀይርብሽ❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@tube463
3 ай бұрын
አንቺ ጥሩ ነሽ❤❤❤
@bezamengesha22
3 ай бұрын
ምርጥ እህት ነሺ ስአድየ❤❤
@halwyaadem852
3 ай бұрын
እኔ የገርመኝኝ በ8ወር 12 ማሻአአላህ ያኔ ዴመወዝ ጨምረዉላት ነወወለ አልገባኝኝም
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
3 ай бұрын
😂😂😂😂 እዚህ አጠራቅማ አጠራቅማ ሀዋላው ቢረክስስ
@AishaTube-jl4sj
3 ай бұрын
ማሻአላህ አንችም ጎበዝ ነሽ
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
@faxeekadir445
3 ай бұрын
As wr wb wel comee my sister Mashaallaah ❤❤
@ሀቢቲዩብ
3 ай бұрын
ሰአዳ ትለያለሽ ዘሪቱ አላህ አፉያሽን ይመልስልሽ
@YayatYayat-dh4nv
3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሥአድ ቅመሞችይ ዱአ አድርጉልኝ በሥደት ተሰቃየሁ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን ያርብ
@zeynebasnake8391
3 ай бұрын
አብሽሪ❤
@ttww9470
3 ай бұрын
አላህ ያሺረሺ
@saudiksa5166
3 ай бұрын
አሏህ አፊየ የርግሺ
@Hyatt-i6x
3 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ❤
@YayatYayat-dh4nv
3 ай бұрын
@@saudiksa5166 አሚን
@Itela70-cr5gh
3 ай бұрын
ሰአዲ እስኪ ህጋዊ ቦታ ኬሜሴ ፈልጊልኝ
@ayshamohamed7756
3 ай бұрын
ይገርማል 😢😢😢😢ዘሪቱ 8 ወር ሆናት ወይ ጊዜ እዴት ነው የሚሮሮጠዉ
@Pnice-uq3gs
3 ай бұрын
ማሻአላህአላህይገዛትእናተምጀዛኩምአላኸይር
@zainabibrahim1712
3 ай бұрын
ማሻአላህ ካይን ያውጣሽ ስኣድ አምሮብሻል
@amuhsniyoutube5769
3 ай бұрын
ሰአዲ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@ማዳምደበረችኝ
3 ай бұрын
ማሻአላህ ፣እኔም እዚህ ከመጣሁ አስር ወሬ ሁለት ሹብር ብቻ ነው የላኩት፣በስሜ አልራጅ ባንክ አካውንት ከፍቸ እዚሁ እያጠራቀምኩ ነው፣ምክንያቱም ኢትዮጵያ ቢላክ ትርፍ ስለሌለው፣ስለዚህ ቅመሞችየ ከቻላችሁ እዚሁ አጠራቅሙ ብራችሁን።
@tube-hl6er
3 ай бұрын
ያንችም ጥረት አለበት ስአዲ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ 😘ሳዉዲ ከሆነች 12,000. በ30. 400መቶ ሺብር ይሆናል
@Zehara9
3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@adisfikir3502
3 ай бұрын
ቸ 30 ገባ
@amynaA-tc6py
3 ай бұрын
@@adisfikir3502 30,30ነው ወቶ33ነው
@amynaA-tc6py
3 ай бұрын
ዱባይ አይደል የመታችው ዳግም 31,50ስለሆነ ይበልጣል እኔ እምለው የኔ አመት ወደሆላ ነው እሚሄደው ይኽን ከሰማሁት ቅርብ መስሎኝ ነበር@@hawahawa7709
@Lguama
3 ай бұрын
ስአድ እና አሊ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ መልካምነት ለራስ ነው
@tamrasaeed
3 ай бұрын
ቁርአን አሥቀሪላት
@semirasemira5861
3 ай бұрын
ጥሩ እኔ 6" አመቴ ማፊ ፋይዳ አሁንስ ደክሞኛል ነይ በቃሽ እሚልኝም የለ 😢😢😢
@ወለየዋH
3 ай бұрын
የናብጤ😢😢😢
@anshawelo6296
3 ай бұрын
እኔም በተለይ አሁንማ እናቴም አስጠላችኝ በጥቅሉ እናት አትጠላም ግን አናዳኛለይ አዝኔባታለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልቤ ተከትክቶን
@anshawelo6296
3 ай бұрын
ለማን እደማወራ ለማን እደምተነፍስ አደናግሮኞን ብቻ ተውት ጤናም አጣሁ እሚረዳኝ አጣሁ በተለይ በናቴ አዝናለሁ አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢 ለልጅ ስል ነው የመኖር ተስፍየ
@የኮሚትታዛቢነኝ
3 ай бұрын
😢
@GggGggg-cg3wd
3 ай бұрын
አይባልም@@anshawelo6296
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
3 ай бұрын
አንቺ ሰአዲ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አወ ልክ ነሽ ነብስ አውቆ መምጣት ሀሪፍ ነው እኛ በጂልነት በግፉ አስለምደን ዛሬም እደዛው ይሉናል
@Zehara9
3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ሠአድ መልካም ጥሩ ሴት ነሽ እሷንም አሏህ ያጠክራት ምንዛሬ ጠምሯን 2500 ሪያል 75 ሽ በኢቶጲያ ነዉ በመድና ሀዋላ
@asqw6481
3 ай бұрын
በስንት ልከሽዉ ነዉ
@የፍቅርአድናቂ
3 ай бұрын
እ8 ወር ሆናትደ ወይኔ ቀኑ ሲኖር 3 ወር የሆናት ነበር የመሠለኝ
@zinetsied5363
3 ай бұрын
ማሻአላሕ ሠአድ
@آمنهآمنه-ش9خ
3 ай бұрын
ማሻአላህ አችም ጎበዝነሺ። ምክርሺ
@Zehara9
3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Vip88-b8s
3 ай бұрын
@@آمنهآمنه-ش9خ ማሻአላህ
@Vip88-b8s
3 ай бұрын
❤
@Kubraa271
3 ай бұрын
Mashallah amiiiiiiiiiiin
@haykelbintmuhamed
3 ай бұрын
😢😢ጉድየጊዜው ነገር ግን 8ወር ሆናት 😮😮አሁንባለፈው ነበረኮ 😂
@KemilaMohammed-c6z
3 ай бұрын
ስአድአንችትለያለሽአላህይጨምርልሽ
@SaraNew-fo6je
3 ай бұрын
ሩጫ መጣው ጥሩ ነው በርቺ በያት
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
@الكنجالكنج-ت1ل
3 ай бұрын
አሁንም አረፈደም ንቂ
@khanhabib1853
3 ай бұрын
እኔምለው ስለሰፊ ረምላጋር ሰታወሪ ሰማሁ አች ሴት አደለሺ ስጀመር ምን አገባሽ ሴትልይ እያለሽ ተፍቅን ሰለምታቁ ብቻ አላህን ፍሪ ኒኪህ መጀመራያ ሰስረነል ብለወ ተናግራል
@AuufYgcc-hk4vw
3 ай бұрын
ማሸአላህ እኮን ደህና ሰውች ገጠሞት አችም ኽይር ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እሶም ጥሩ ደረጃ ላይ እምትደርስ ያርጋት
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@sofyarased
3 ай бұрын
እኔም ሁሌ እሰብኩወት ነበሪ አደረ ምከሪየት
@SabebaAbebas
3 ай бұрын
የኔመልካምሰው
@Fandshaፋንድሻ
3 ай бұрын
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሽ ሳአዲዬ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉🎉
@sameera1128
3 ай бұрын
ዱባይነኝ እደትአካውትማውጣትይቻላል
@ماريماحسن
3 ай бұрын
አቦአቺንምአላህጀዛሺንይክፈልሺ ያቺአሰተዋፃነዉ
@Zehara9
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ShemimaRayan
3 ай бұрын
ደወዙዋ 1000አለሽ ከሄደች 8ወር አልሽ 4000ኬት መቶ ነዉ 12000የሆነዉ ወለድ አለዉ😊
@saadaahmad5973
3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላን
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
3 ай бұрын
ወርቅ ትግዛበት
@ሀረ
3 ай бұрын
አረ
@RahmiYube
3 ай бұрын
የጥላት ምክር ክክክክክክክክክክክክክ እኔ 6 አመቴን ከጨረስኩ አንድ ወር ሆነኝ ወርቅ የሚባል የለኝም ብቻ ቤቴን ልጨርስነው እቃየም እነሰአዲጋ ነው አልሀምዱሊላህ የተወሰነ ብርነው ያለብኝ እና ሰው ምን ይለኛል ለምንድነው የማትገዥው ወርቅ ይኸን ሁሉ አመት ተቀምጠሽነው ጉድኮነው
@BurtokanAbuAli-ne1oj
3 ай бұрын
ምን ይሰራል ወረቅ ጎበዝ ቤት ነዉ መሥራት@@RahmiYube
@seniyasemantube
3 ай бұрын
አህለን ሳዲ ጠፍተሻል ዋለይኩም አሰላም
@ሉባባአዴም
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ስትይ አስተካክሊ
@MehbubaAwol
3 ай бұрын
ማሻላህ
@hayfayoutube7281
3 ай бұрын
ደምሩን አገር ልገባ ነው ውዶቸ አላህ የርፈት እንጀራ ይስጠን❤
@zemzemgashu2989
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጠክራለች
@Zehara9
3 ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@ZabibaHussein-q1r
2 ай бұрын
Mashaalla 🇦🇪
@EMuMlek
3 ай бұрын
ክክክ እማይሆን አታዉሪ ሠአዲ ከኸደች 8ወር ብሩ12ሺ ሪያል እዴትሆነ
@user-hj1ho9rj1s
3 ай бұрын
ክክክክ
@hayatomar8066
3 ай бұрын
ምንደረሰች ብዬኮሜንት ከፌዴራል ለሽነበርሰአዲዬ😢❤
@ማማhus
3 ай бұрын
8ወር ሆናት 😳አላህ ይስጥሽ እህትየ
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ማማhus
3 ай бұрын
@@Zehara9 ደምሩኝእያልሽስትጽፊ ጥሩ አይደለም ቪዲኦ ስሪ ይከተሉሻል
@ktube8920
3 ай бұрын
8ወር ኧረ ቀኑ ሲሮጥ 😢
@ZainabEthopiya-px1eb
3 ай бұрын
በጣም ውላሂ
@Zdweloyewa
3 ай бұрын
ከሄደች 8 ወሯ ነው አልሺ እንደት 12ሺ ሆነ ደመወዝ 1000 ከሆነ
@ቡራቅ-ረ5ጠ
3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ በቅልፍ ልቧነዉ መሠል
@mekamohamed128
3 ай бұрын
ምንአልባት ስጦታ ካለ
@ፍቅር
3 ай бұрын
ደሞዛ1500ሁኖ ማለት ነው የሚያስቡላት
@Zdweloyewa
3 ай бұрын
@@ፍቅር 1000 ነው አለች እኮ ደመወዟ
@aminaadem7381
3 ай бұрын
@@ቡራቅ-ረ5ጠ ይሆናል
@fatimanigus3261
3 ай бұрын
ብርያዙ
@اكرام-ق8س
3 ай бұрын
መሸ አለህ ታበርክለህ
@maqdsmaqds5132
3 ай бұрын
ዋውብድረለን:ከፈጣሪአግኚው
@hayatumer2879
3 ай бұрын
የኔንምእህት እዴዚህ ብለዋታል ግን የቡሀላው ነገርሰ
@Zehara9
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@SabebaAbebas
3 ай бұрын
ምድነው እሱ ነገር
@سعيد-ف9ط2ك
3 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@ሰአዳብንትሁሴን
3 ай бұрын
ሰአዲእደትነሽውዴጠፍተሻል
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@MekiyMuhammed
3 ай бұрын
ሠአዲ ካልሠራችበት ይቆርጥባታል ባንኩ
@fatmaussn
3 ай бұрын
እደት ብርሽን እዛዉ አሥቀምጭብላችሁ ትመክራላችሁ የሆነ ችግር ድገት ቢፈጠርሥ
@jamiendris9454
3 ай бұрын
ከባድ ነው አረብን ማመን
@seda1438
3 ай бұрын
ጂልባብሽ አማረኝ ሰአዲ አድራሻውን
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
3 ай бұрын
እኔ 2004 የወጣሁ ነኝ ካንቺ ጋር
@naemalalanda9638
3 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ዉዶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
@Myወሎ
3 ай бұрын
8ወር ጉድ የወሩ መሮጥ😢😢😢😢😢😢
@foziya9615
3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት ሪያሉ ቢቀመጥ ይሻላታል
@Zehara9
3 ай бұрын
እህትየ ደምሪኝ
@leyilagutego154
3 ай бұрын
አሰለሚ አለይኩም ወረማቱለህ ወበረከአቱ ዉድ ህይቶቾ እስክ እገሩኝ እዝ እየለን አከወንት ማወጠት እንችለሌን ማለቴ እኔ ዱባይነዉ የለሁት ግን እዝእየለሁ አከወንት ማወጠት ይቸለል እስክ ንገሩኝ
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
3 ай бұрын
ኦኬ እዚህ ተሁኖ ባክ መክፍት ይቻላል ማለት ነው በስማችን ነው በሰወቹ ስም አስርዱኝ የገባችሁ
@Faeza852
3 ай бұрын
ግን በሀዋላ ትላክ ዉድ ነዉ
@Zehara9
3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@مدينةعيسى-ص9ظ
3 ай бұрын
እንዴ እንዴት 12ሺ ይሆናል ቋንቋ ካላወቀች 1000 ሪያል አይደልዴ
@nooranoora1830
3 ай бұрын
ጄዛከለህ ከይረን. ውድ እህቴ አንች ጡሩሴት ለማሆንሽነው. ለሰዉ ጡሩ ምሀስባዉ. አማሰግንለን
@MadinaTube-lo4jo
3 ай бұрын
ሰአድዬ አረ ልብስሽ ነዉ የታዬኝ ዛሬ🤔 ግዥና አስቀምጭልኝ
@gjyvng738
3 ай бұрын
ወይኔደሞዝአንድሺ 8ወሯ 8ሺነውሌላውስጦታመሆንአለበት
@RhametAhamed
3 ай бұрын
ዋለይኩም አሠላም😢😢❤❤❤🎉 1:10
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
3 ай бұрын
ተሣሥታነዉ 8 ሺ ነዉ የሚሆነዉ ሣአድ
@SomaliBro-e2h
3 ай бұрын
ማሸአላህ
@aliami3143
3 ай бұрын
ማሻአላህ
@ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
3 ай бұрын
ሥአዲየ እኔ40ሽ እሪያል አጠራቅሜለሁ አሁንብልከዉ ቦታይገዛልኛን ሣኡዲ ያላችሁ ሀዋላንገሩኝ ሥትነዉ በአላህ እዳታልፉኝኝ❤
@alhamdulillahforeverything2285
3 ай бұрын
ከ3 ሳምንት በፊት 32 .25 ልኬአለሁ 2500 ሪያል
@ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
3 ай бұрын
@@alhamdulillahforeverything2285 የትነሽ እማ እኔ ጂዳነኝ
@MdEt-ns3xq
3 ай бұрын
ሪያድ 33.50ነው
@halimaahmed6292
3 ай бұрын
ማሻአላህ
@zinetyoutube5162
3 ай бұрын
ማሻ አላህ በ29 እና በ30 መላክ ትችያለሺ ጅዳ
@የኮሜቶችታዛቢ
3 ай бұрын
በኋላ ሲጠራቀም ይሰጧታል ግን
@ayshamohamed7756
3 ай бұрын
እኔም እሱ ነገር አሳሰበኝ እዳይከዷዷት 😮😮😮😮😮😮
@ktube8920
3 ай бұрын
@@ayshamohamed7756 በስሟ ነው አለችኮ ማውጣት የምትቺለው እሷ ነች አረቦቿ ማስገባት እንጅ አያወጡም ኤቲኤሙ በሷ እጅ ነው
@ٱممعاذ-ذ2ح
3 ай бұрын
8 ወር 😮ምን ጊዜ?
@tsehayfedlu2832
3 ай бұрын
በስምንት ወር 12,000 ሺ አልገባኝም ውሽት
@zenatzenat5559
3 ай бұрын
😢😢እድል ነው መሰል ሰአድየ የኔ እህት የዛሬ ስድስት ወር ሄደች ሳኡድ ግን ደመወዝ አንድ ሽ ነው ዋይፍይ በራሷ በወር መቶ ምናምን እሪያል ነው እምትሞላው ብቻ ኪሳራ ነው በዛላይ ወደ ዱባይ ልካ ነው ወደ ኢትዮ እሚሄደው. ከሳኡድ ዱባይ ስትልከው መቶ ስልሳ ከዛም በላይ ይቆርጣል
@እናትያላህስጣታናት
3 ай бұрын
ለምን ድነው ዱባይ የምትልክው ሆ ከሳውዱ ቀጥታ ኢትዮ አትልክም
@zenatzenat5559
3 ай бұрын
@@እናትያላህስጣታናት የኔ ውድ በባንክ ስታውቂው ምንዛሬው ትንሽ ነው ሀዋላ ደሞ ሰወቿ ክፍ ናቸው እሽ አይሉም በዛ ላይ ገጠር ናት
@እናትያላህስጣታናት
3 ай бұрын
@@zenatzenat5559 ያላህ አብሽር ሳውድ የምታቂው ሰው ይለም እዳ ለምሳሌ የም ጓደኛ ገጠር ነው ምሰራው በይ ወሩ የኔ ሰዎች ጋራ ይሉኩላታል አውጠ ይሰጡኛል እኔ በሃዋላ እልክላት አለው
@hayatumer2879
3 ай бұрын
የኔምእህት እዴዚህነው ሰልክእንኳንየላትም ዋይፈይ አይሞሉላትም. በሳምት1 ግዜበሴትዮዋትገባለችአዋርታኝትወጣለይ ገና2ወራነው ገባድነው
@GffJjj-fb3wk
3 ай бұрын
እኔ ይሄዉ 11 አመቴ ጠለብ ቤት ሁሉን ነገር በራሴ ነዉ የምገዛዉ ዋይፋይም ከልክለዉኝ በራሴ ነዉ የምሞላዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@madinaoumar2170
3 ай бұрын
መሸላለህ
@Yalefale
3 ай бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ ክፍትትትትት ብሎኛል
@amufoziya77
3 ай бұрын
ስላምፍቅርአንደነትለሀገርቸ ስብክራብአደርጉኛበቅንንትውድይሀገርልጅቸ አስድጉኛሁገርልገባነነው ቢቅርብሀገርልገባነው ደከምኛ 🎉🎉🎉🎉🎉
@سميهالشمري-ن3ذ
3 ай бұрын
ሰአዲ ጠፋሽ እሳ
@eexx2236
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@RADUALI-oi9bd
3 ай бұрын
ማሽ አላህ ግን 8 ወሯ ከሆነ እንዴት 12 ሽ ሰራች ስምንት ወሯ ከሆነ ስምንት ሽ ነው የሚሆን ሌላው ከየት መጣ ደመወዟም አንድ ሽ ነው አልሽ ደስ ይላል
@JudyChepkirui-ml7ts
3 ай бұрын
@@RADUALI-oi9bd አረ የኔም ጥያቄ ነዉ?
@zinetyoutube5162
3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ የምር
@zeharahassen7810
3 ай бұрын
ምናውቃለሁ 4 ሺው ከየት መጣ ምናልባት ሰወቿ ጥሩ ከሆኑ ሀድያ እየሰጧት እደሆነ ምናልባት
@ethiolove630
3 ай бұрын
ያዉ ደሞዟ 1500 መሆኑ ነዋ ግን ደግሞ ለአድስ ሰራተኛ እንደዚህ የሚከፈል አይመስለኝም
@RhmhAl
3 ай бұрын
የኔምጥያቄነዉ
@Twhdg-vp4xn
3 ай бұрын
ስለባክ ያለችው የገባችሁ እዚህጰባክ መክፈት ይቻላል የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ እኔም ማውጣት እፈልጋለሁ😪😪
@ktube8920
3 ай бұрын
ኢቃማ ካለሽ ትቺያለሽ ወይም ጠለብ ከሆንሽ ሰዎችሽ ያውጡልሽ ይቻላል
@ሀረ
3 ай бұрын
በ8 ወር 12ሽ😂😂
@MakkahMakkah-f9q
3 ай бұрын
🤣🤣er enm grmugalea
@ayshamohamed7756
3 ай бұрын
የረመዷን ጊፍት ተጨምሮበት ይሆናል ብለን እናስብ በቃ 😂😂😂😂😂
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
3 ай бұрын
@@ayshamohamed7756 ኧረ ቢሆንም 4 ሺ አይሠጡም የኔዋ
8:42
ትታኝ ሄደች ምነው አልበረክትልሽ አለኝ 😢 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 21 М.
37:11
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
DW Amharic
Рет қаралды 90 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
33:22
//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሞልቃቃዋና ነገረኛዋ ተገናኙ 😂🤣/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,1 М.
41:49
ባለቤቷ ስለሁሉም ነገር ምላሽ ሰጠ! ለ11 ዓመት ብዙ ግፍ አድርሳብኛለች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 226 М.
24:57
የመጀመሪያ ልደቴን አከበርኩ! | ልደቴን አከበሩልኝ | my birthday celebration #nahitube #ashutube #gebeyamedia
Ruki Tube ሩቂ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
15:27
Eid Changed My Life Forever
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 50 М.
25:58
የባሏ ሰርግ ላይ ሚዜ ሆና የተጠራችው ወጣት እና የባሏ ቅሌት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 395 М.
10:32
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 24 М.
27:07
በኢትዮጵያ ጉድ ተሰማ |አብይ ሰለ ቁርአን አና ግብፅ ተናገር|ጆሀር ተቆጣ|ebs tv |seid media|minber tv
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 27 М.
16:16
የአወል እህት ሰርግ @zuzufamily2012 @Awel-Seada
Zuzu Family
Рет қаралды 61 М.
1:52:07
ፊትና / ሙሉ ክፍል /#lovestory #የፍቅርታሪክ #amin_media
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
18:42
Anchor Media የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትና የሰሞኑ ወታደራዊ ኦፕሬሽን
Anchor Media
Рет қаралды 67 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН