KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መራራ እውነት ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
2:38:04
የ 18 አመቷ ታዳጊ | ሙሉ ክፍል
2:42:32
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
ከተራራው ላይ | ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
Рет қаралды 19,614
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
#chwata & vlog
Күн бұрын
Пікірлер: 103
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አላህ የሚወደውን ይፈትናል የብያቶችን ብናይ ከባድ ፈተና ተፈትነዋል ወድሜ ተመለስ እኔ በ20 አመቴ ሙስሊም ሆኩኚ ተዛበፊት ክርስቲያን ነበርኩ ለኢስላም ያለን ጥላቻ ከባድ ነበር አረብ ሀገር መጥቸ ተች ስልክ ገዝቸ ቁርአን ተፍስር በአማረኛ አገኘሁ ታየው የነዛ የሙስሊሞች ነው አልኩ በመገረም 3ወር እየጣፈጠኚ አነበብኩት ታዛ ክርስቲያን መሆኔ ተበተሰብ የወረደ እጂ ትክክለኛ ሀይማኖት እዳልሆነ ተረዳሁ አሁን ሰለምኩ አልሃምዱሊላህ ግን ብቸኛ ነኚ ዘመዶቸ ስለሰለምኩ አይወዱኚም በቅርቡ በአላህ ፍቃድ እህቴ ሰለመች 😢😢😢😢😢 እኔ እደሰለምኩ አብረን ምግብ አበላም እህትሺ አደለሁም እያለች ታስፈራራኚ ነበር አቋሜን ትታይ ተወችኚ አሁን እሳም ሰለመች አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kamila-gm5nb
10 ай бұрын
ማሻ አላህ አይዙን❤
@saadaabdu-bs6li
5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ❤❤
@JjdfJkdd
5 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@لللاا-غ1ق
4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@Alhamdulillahforeverything-j9b
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ዱንያም አሄራሽም ያሳምርለሽ❤
@sadamohamed4437
Жыл бұрын
እንደ ሙስሊም ያማል😢😢😢 የቲሞች የኛ አደራወች ናቸዉ😢😢😢
@JjMm-ke5yr
Жыл бұрын
አላህ ሂደያየስጥህ ወላሂ በጣም የሰዝነል በጣም አላህ ሰለሚወድህ ነበር የፈተነህ ብቻ አላህ የመልስህ 😭😭😭😭😭😭
@safinamahmod
Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አላው ሕዮት ላዱ ምቾት ላዱ ዳጋት ነው አላህ ማቻራሻችን ያሳምርልን 🤲🤲🤲
@ZeburaMohammed-h1v
11 ай бұрын
አሚን
@SitraSitra-yd6je
Жыл бұрын
ሙስሊም ቢሆን የበለጠ ደስ ይል ነበር 😭😭💔
@Ekram779
2 ай бұрын
በጣም የሚሳስን ታሪክ ነዉ ሱብሀን አላህ ፈተናዉም በጣም ከባድ ነዉ ግን በጣም ቢከብድም በሶብር ቢያሳልፈዉ ኖሮ አላህ ችግሮቹን ሁላ ያሶግድለት ነበር ወላሂ በጣም ትልቅ ትምርት አለዉ አላህ በፈተነን ሠአት ከሡ ከመራይ ይልቅ ወደሱ ብንቀርብ እና የበታቾቻችንን ብናይ ፈተናወች ሁሉ ይቀሉልን ነበር እኛ ግን እንደዚያ አደለንም አላህ ትንሺ ሲፈትነን ከሡ እንርቃለን ከራሴ ጀምሮ 😭😭😭😭😭😭😭
@Samira-g5z4z
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል ያጀመኣ ሁላችንም ከዚህ መማር አለብን በተለይ ድሆችን ተጠግተን የውስጥ ችግርን ማየት መርዳት በቻልነው አቅም ከምንም በላይ ልጆቻችሁን በድን ኮትኩተን ማሳደግ
@Nusreya-j2g
Жыл бұрын
ወላሂ አስተማር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርሰው-የ9ዘ
3 ай бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢የኔም መከራ ድርብርብ አለችብኝ ብቻ አልሀምዱሊልል 😢😢😢😢
@rabiayimam1088
Жыл бұрын
ያአላህ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ሙስሊም ቢሆን ብየ ተመኜሁ😢
@rahamarahama9670
Жыл бұрын
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ ሰላም ነው በርቱ ኢላሂ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን እያየን እየሰማን የማንአልፍ አድርገን የምንችለውን ያህን እንረዳዳ
@YttugfUudfhg
Жыл бұрын
አወ መማር ብንፈልግም ቁርአንና ሀፎችንም ጪምር ያው በብር ነው የሚሉት ያንን መክፈል ያልቻለ ያው ድኑን ሊያውቅ አይችልም ሱብሀን አላህ ሁሉም ሰው ለአላህ ብሎ የሚሰራ የለም ጥቅምንጅ ። አንድን የቁርአን አንቀፅ አውቆ ያሳወቀ ወይም ያስተማረ ምንዳው ከአላህ ነው።
@يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك
Жыл бұрын
አወወላሂ ላአላህብሎየሚሠራየለም ለገዘብጅ
@EkramAyenew-j9c
10 ай бұрын
Allah yerdan inshallah
@Dfy-z8j
2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሀጅርማገኘት አይበልጥም ሡበሀንአሏህ
@RRam-u6n
Ай бұрын
ወላሂ የልቤን ተናገርሽልኝ እኔም ቁራአን መቅራት ፈልጌ ስጠይቃው በብር ነው ሁሉም እኔ ደሞ ሸበካም በራሴነው የምሞላው የኔን አግራጥ ሰወቼ አይገዙልኝም እና ለቁራአን እንደት ልክፈል ወላሂ የተረፈውን ካንዲ ሺብር ተቆራርቶ ስምት መቶ ሰባት ነው የሚተርፈኝ ያንንም ለቤተሰብ ወይ እች ዱኒያ ገንዘብ ብቻ አጂር ፈላጊየለም ያሳዝናል😢
@hjgjg7yhyigc7
Жыл бұрын
ሱበሃን አላህ😢
@HabibiaMahdi
9 ай бұрын
ልቤ ነው የነካው አልቻልኩም አለቀስኩ😢😢😢❤
@Hikk-ds9pc
Жыл бұрын
Subhaln allh yarebii mechrshayen adera😢
@aminat4427
5 ай бұрын
ወላሂ እኔ ቤተሰብ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ የኔም ቢተረክ ከዚህ በላይ ነዉ እኛ ጋር አላህ በእዝነቱ በሞት አለያየንም አለን በህይወት አልሃምዱሊላህ አሁን ሌላ ህይወት ነዉ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ❤❤❤
@TaknyGo-w9d
2 ай бұрын
የአላህ ጀዛካአላህነዉ አላህደግሞ የሚወደዉንነዉየሚፈትነዉ
@fedrhessan
13 күн бұрын
ወላሂ ይሂንታሪክ ለ8ጊዜ ነው የማዳምጠው ለ8 ጊዜአልቅሻለሁ ብዙልናገር ነበር ግንተውኩት በሚገርም ሁኔታ ከታሪኩ በባሰሁኔታ አሁንም ገሀዱ አለምላይ አለ ብቻአላህ መጨርሻየን ያሳምርልኝ😭😭😭😭
@ህልመኛዋየሙአዝእናት
Жыл бұрын
ወይኔ ሰው ታራክ እያዳመጠ እንቅልፍ አልባ ቁጭ ብሎ ያዲራል ወይይይይ ልብ አንጠልጣይ ነው ወሏህ ካላለቀ አልተኛም ብየ እሄው ፈጂር አዘነ
@መልካምነት-ሰ6ዀ
11 ай бұрын
ያችስ ከፋ ከከከለነገሩ እኔም አለሁ ለካ ከከከከ
@NesriyaMohammed-l7k
4 күн бұрын
ስራካጫራስኩ ራሱ አልማውም ግንለስራጡሩኔው
@SaloSiko-r3n
Жыл бұрын
ሡብሀን አሏህ ገራሚ ነው
@FetymiftaFety
6 ай бұрын
መጀመሪያ ቤተሰብ ከሊጅነቱ ዲን ማስተማረ ነበረበት ታሪኩላዪ ስለ አላህን መገዛት አላየዉም አላህን ለምነዉሆነ ተገስተዉት አያዉቁም እነሱም አላህንረሱ ምክኒያቱም አያዉቁም ቤተሰብ አላስተማረም ሲቀጥል የቲሞች አደራ ናቸዉ ወላሂ በጣም ልቤንያነካ ታሪክ አላህ በማንችለዉ አፈትነን አሚን ለሱም ሂዳያዉን ይስጠዉ😢😢😢😢
@SeadaSeada-dd8hj
12 күн бұрын
አሳዛኝ ታሪክ እምባዬን አስጨረሰኝ 😭
@FyfgF-cq1bj
Жыл бұрын
ሡበሀንአላህአይዱኒያለማጠቅምነገርትጉዳናለች
@ummuyahyatube3860
6 ай бұрын
ታሪኩ በጣም ረጅም ነው...ግን ምንም ሳልሰለች በጉጉት ነበር ሁሉንም የሰማሁት😢😢😢😢ከሁሉም በላይ በጣም ልብን የሚሰብረው የኢብራሂም መክፈር ነው😢😢😢አላህ ባለበት ህዳያውን ይስጣቸው ለሱም በሱ ዙርያ ላሉትም🙏🙏🙏 እናም አንዳንድ ሙስሊሞች አላህ ልቦና ይስጠን
@sdxy9197
Жыл бұрын
የናቴን ሞት አሰታወሰኩ ብቻ አልህምድላ አልህምድልላህ ድኣ አድርጉልኛ ሶብሩን እድሰጠኛ
@SofiyaDarfta
Жыл бұрын
አቢሺሪ ሁሉሚ ተጓዢ ነዉ አለሀ ይረሀመት
@ሀላልሚደያ
Жыл бұрын
አብሸሪ ወዴ አላህ ሶበሩን የሰጥሸ እሶነም አላህ ፍረዶሰል ጄንት ይወፈቃት ጀሚዓን
@jemila-xe6gv8se6m
Жыл бұрын
ሰኒ ትረካ ላይ ሰምቼው ነበር ባቺም ላዳምጠው ስለምወድሽ
@Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ
Жыл бұрын
እኔም ሰምቸዋለሁ ግን ድምጿ ስለሚያምረኝ ድጋሜ ልስማው
@Amin_media
Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዶቼ🙏
@jemila-xe6gv8se6m
Жыл бұрын
በርቺ ውዴ
@fatihaali389
5 ай бұрын
የአላህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላወቀም እኛ ሙስሊሞች ምን እይደረገን ነው ለእመንታችን😭😭😭😭😭😭
@فاطيمابينتمحمد
Жыл бұрын
ሡብሀነክ
@YttugfUudfhg
Жыл бұрын
ውይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ
@mahabubaakadiir2105
Жыл бұрын
Subhanallah 😢😢😢💔💔💔
@mdjehen162
Жыл бұрын
እኔግ ለምድነው እም እምወድሽ የኔ ድምፅ መረዋ ውድ ድ ነው እማረግሽ
@zeyinab1234-tr6vm
Жыл бұрын
ያአላህ😢😢💔💔
@አልፈለቅሚድያ
Жыл бұрын
አህሌንንን 🎉🎉🎉 ማሻአሏህ ደስ የሚል አተራረክ 🎉🎉
@HabibaExit
5 ай бұрын
Subhanallah allah wede dinu imalsaw❤❤❤❤
@EkramAyenew-j9c
10 ай бұрын
Wellahi berasi aferekum azenkum bihonm mecheresha lay almeselmu lebi tesebr
@sdxy9197
Жыл бұрын
በጣምነው ያ
@asiyalalawu
Жыл бұрын
Ya Allah machareshayeni adara😢
@አላሁአክበር-ኸ6ለ
11 ай бұрын
ቃል ዬለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadiyoutube1272
Жыл бұрын
Allah yixebiqen keximet ya Rebiii kebad fetena new
@medinaevryalley2246
11 ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@TaknyGo-w9d
2 ай бұрын
ወላሂ ዪህንአዪታቺሁ ወዶቺ ማሰቢዪግዙ
@fathemohmmed
Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ አይ ዱንያ 😢
@hjgjg7yhyigc7
Жыл бұрын
መአካሺ በዛ ሁሉም ነገር በትገሰት እድነአፈ ይዎፈቄን
@fathemohmmed
Жыл бұрын
@@hjgjg7yhyigc7 አሚን ያረብ
@Eiman-bd3nr
11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ እያነባሁ ጨረስኩት
@fatihaali389
5 ай бұрын
የአላህ እኔ በጣም ነወ ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FatimaHussain-nx3ny
4 ай бұрын
ሱበሃን አላህ😢😢😢😢😢😢
@momojon6175
11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያረብ በመፈትነነገርላያ ከእምነት እዳታሰወጣን ከባድነ አላህ ፈተነህ ግን አተ ፈተናዉን አልቻልክም እምነትህን ቀየረክ አላህ ሂድያ ይሰጥህመልሶ ለነገሩ እዉቀቱሰለለለህነዉ እያለዉ ከኢሰላም የሚወጣየለም አልፈርድብህም ሂድያይሰጣችሁ ለሚሰትህም ላተም
@nafesaan7727
Жыл бұрын
Subahan Allah😢😢😢😭😭😭😭😭💔
@momojon6175
11 ай бұрын
ሊላዉ ሳልነገር የማላልፈዉነገር አገራችን ያላ ኢሰላማዉይ እዉቀት ያለገዘብ የማታሰተምሩትነገርሰ የገርማለ ክፈያህን ከአላህ አጠብቁም ከሰዉ ወሰደህ ሚንያህል ሊጠቅማችሁ እቲሳር ብታማር ወድሞንም ለማሰተማር ትጥርነበር ግን ከባድነዉ አላህ የፃፈዉ ነገር ቤሁንም ሰበብ መኑርነበረበት
@مريممريم-ج8ك4ث
10 ай бұрын
ቆይ እኔ ያልገባኝ ጀናዛ የሚያጥበው የሴትን ስት የወንድን ወድ አይደለም እዴ
@Tተስፈኛዋ
5 ай бұрын
አዎ ግን ባልና ሚስት ሲቀሩ ነው
@medinaevryalley2246
11 ай бұрын
ሱበሃንአላህወላሂ
@Zozo-i3x
9 ай бұрын
አረ ያማል 😢😢
@SulafAbdellah
9 ай бұрын
😥😥😥😥 በጣም ያሳዝናል
@SamsungA-ck4xx
Жыл бұрын
አላህ ኢዳያ ይስጥህ ያረቢ😥😥😥
@ConfusedDna-rf4ic
6 ай бұрын
Ya Allah
@FatumaFatuma-yo1cg
Жыл бұрын
ድምፅሽ አቀራረብሽ ጎበዝ
@yirgalemteshome9764
Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ድጋሚ ነው ሰምተነዋል
@Fathima-m3v
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@TamriiyaaMohammed
Жыл бұрын
Allh hidyaa yisxaw
@medinaevryalley2246
11 ай бұрын
አይይይ
@norahmohammad4
Ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@Medi-1H
3 ай бұрын
ሞት ሁሌ አድሰ ነው😭😭😭😭
@seadiyoutube1272
Жыл бұрын
Allah yimeliseh ya rebii betam Asazenegni
@leilayetra4842
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@MedinaSemagn
4 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😢😢😢😢
@ConfusedDna-rf4ic
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
@AishaAisha-kg7xu
Жыл бұрын
😢😢😢
@HadiraNureye
Ай бұрын
በድን ላይ አትቅጠፊ ሴት ጂናዛን ሴት እጂ ወድ ከፍኖም አጥቦም አያቅም ጥንቂቄ አድርጉ😊
@medinaevryalley2246
11 ай бұрын
አይዱንያእደህናት
@EtabuyeBuye
4 ай бұрын
በ ፁሁፍ የት ነው ማገኘው በ አላህ???
@seadaseada714
11 ай бұрын
ከድምጽሽ የቃላት አሰካክሽ እኔ ምልሽ የተጻፈ ነው ምታነቢው ወይስ ከጭንቅላትሽ ነው?
@Nebiha574
Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ😢😢😢
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@masarat-wl4cy
3 ай бұрын
💔💔😭😭😭
@fetiyatemam7644
Жыл бұрын
😭😭😭😭
@alhamdulillah3345
11 ай бұрын
😢😢😢
@EtabuyeBuye
4 ай бұрын
በ ፁሁፍ የት ነው ማገኘው በ አላህ???
@Sdjarsoo
4 ай бұрын
😢😢😢
@SamsungA-ck4xx
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@HikeramAmina
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@betelhemMelkesa
2 ай бұрын
😭😭😭
@norahmohammad4
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
2:38:04
መራራ እውነት ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
2:42:32
የ 18 አመቷ ታዳጊ | ሙሉ ክፍል
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 14 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 524 М.
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 28 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
35:38
የ 18 አመቷ ታዳጊ | ክፍል-4|በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ |#ebs #ethiopia #love_story #film #የፍቅር_ታሪክ
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 1,7 М.
3:43:02
የልብ ነገር || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ታሪክ @Amintube-280
Amin Tube
Рет қаралды 13 М.
1:14:19
ደስታዬ || ሙሉ ክፍል
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 12 М.
13:36
“ክፍተት” - ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ #ትረካ #audiobook #endalegetamultimedia
ከጥቁር ሰማይ ስር (ትረካዎች) ketikur semai sir (tirekawoch)
Рет қаралды 2,3 М.
2:18:52
ሂዳያ || ሙሉ ክፍል || ተራኪ:-ራዚቃ ሙሀመድ || ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
1:43:29
ያበደው ፍቅሬ/ ሙሉ ታሪክ /የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ #lovestory #የፍቅርታሪክ #ታሪክ#amharic #ፍቅር
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
56:24
ተመኒ | ሙሉ ክፍል| ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ |@nejahmedia @ElafTube @ebstvWorldwide #ethiopia @Amin_media
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 15 М.
4:08:15
ንጋት || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣይ ታሪክ @Amintube-280
Amin Tube
Рет қаралды 7 М.
2:04:12
ኢክራም / ሙሉ ክፍል /#lovestory
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
1:03:24
መስዋትነት | ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 524 М.