ከተራራው ማዶ / አዲስ አጓጊ የፍቅር ትረካ ከድንቅ አቀራረብ ጋር ----- " የመጨረሻው ክፍል "

  Рет қаралды 11,421

Seni Stories

Seni Stories

Жыл бұрын

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
ከተራራው ማዶ የመጨረሻው ክፍል
ፀሃፊ- ፉአድ መና
ተራኪ - የውልሰው ገዝሙ
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
----- • Video
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Пікірлер: 71
@user-xu4yi3ch1n
@user-xu4yi3ch1n Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መፅሃፍ። ኣናብሽ ደግሞ መፅሃፉን ሂወት ሰጥቶታል። ቀጥይበት❤👏🏽👏🏽👏🏽
@MeseretTakele-id5we
@MeseretTakele-id5we 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በሕይወቴ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእናትሽ ሌሎችም ታሪክ አምጭ እንደዚህ መሣጭ
@user-wd1fo3iv4w
@user-wd1fo3iv4w 4 ай бұрын
Woooow betam des yelal geb geb beye nw yesemawet inamsgnalen wedua
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 6 ай бұрын
በጣም ተገርሜለሁ በአተራረክሽ ተባረኪ
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 5 ай бұрын
የምር አሪፍ ነው በርቱ
@yadolij8239
@yadolij8239 2 ай бұрын
Thanks ለደራሲውም ለተራኪዋም!
@efraol450
@efraol450 Ай бұрын
bezu part benorw beye temegnw sele ewnet betam mata mata setegna tereka mesmat ewedalehu beybelt endimechgn adrgeshgnal ke tariku wechi denk akerarb nw geta wedjewalw des yemil tarikm nw temhrtawi belela mesach tarik tebkshalw 🙏✍🤩😘
@MeseretTakele-id5we
@MeseretTakele-id5we 10 ай бұрын
በየሱስ ስም በጣም ነዉ ያለቀስኩት እንደ ቀልድ ነበር የጀመርኩት ታሪኩን ግን በጣም አለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 4 ай бұрын
በጣም ምያዛዝን ታርክ ዳህነት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 4 ай бұрын
Woww ማቻራሻው 👌👌ደስ ይላል እያላቀስኩነው የጫራስኩት እናማስግናለን ድምስጥሽም wow🙏🙏🙏
@user-yf1kz2rt5l
@user-yf1kz2rt5l Ай бұрын
❤❤❤❤❤wawa
@selam1573
@selam1573 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክና ነው
@ZaebaIndris
@ZaebaIndris 5 күн бұрын
የሚገርምነዉ
@richnegn1505
@richnegn1505 Жыл бұрын
ሁሉም ፓርት ባይሆን ግማሹ እኔ ያሳለፍኩት challenge ነው 🥰🙏ገራሚ ነው እናመሰግናለን 🥰🙏❤️
@senistories
@senistories Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን Richዬ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏በሌላ ስራ እጠብቅሻለህ አተራረክ አደኛ ነሽ👸♥
@mheretteka7551
@mheretteka7551 9 ай бұрын
ዋው አሳዛኝ አሳዛኝ ታሪክ ብዙ የሚያስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hawigirma6509
@hawigirma6509 Жыл бұрын
Wowwww eniga mene endame alekem yadagenet tegsnate tamareku enamesaginale❤❤❤❤❤❤❤
@user-Kal21
@user-Kal21 6 ай бұрын
ገራሚ ነው
@wubalem7854
@wubalem7854 Жыл бұрын
እናትን ማጣት ከባድ ነዉ ሁሌም የግር እሳት ሁሌም ማልቀስ 😥😥ሁሌም ባዶነት እማዬ ዛሬም ነይልኝ እጠብክሻለዉ በህልሜ እንዳትቀሪብኝ ታዉቂለሽ እማዬ እስኪ ሚመሽ እንደምቾኩል በሕልሜ ላሽ ነይልኝ እናቴ በሕልሜ የትገናኘን ለታ ልሊቱ ባይነጋ ምኞቴ ነው 😥😥
@tigabuabebewoldegebriel4954
@tigabuabebewoldegebriel4954 Жыл бұрын
Kyťyyyy8y7y8yooyoy87oy7778yoyy877yoy78yy8oy8oyy7y8677yo7ooyy889yoy77yo98yoyooyoyoy7yyo76yoyyyoyy8oy8oyyoyoyyyoy6yooyoy8oy9oy7yooyoyoyoyy779oyoyyyo88yo7yy7y7yy86oyoy7678oy6yyo9yo777yy8yyy9yy79y77y97oyoyoyyooyypoyyyyoyyoy6oy66y6pyoyiyyoyoyoypyoyoyyoyyo969yo87yyy7yoyrprrm4rmnmrommooooooo99997
@ZebibFiker
@ZebibFiker Жыл бұрын
በጣም
@wubalem7854
@wubalem7854 Жыл бұрын
ስጠብቀዉ ነበር የሚያሳዝን ታሪክ ነው እስቲ ልየዉ የመጨራለሻዉን አይይይ የእናትስ ሞት 😥😥
@aelma5578
@aelma5578 10 ай бұрын
በጣም ደሲላል በጣም ከሁሉም ነገረ ግን ፍቅርን ያስተምራል እንደዚህ የሜዋደድ እህትና ወድም አለ ያለ አይመስለኝም ችግር እና ሙት አለ ብየ አምናለው ግን ይህንን ያክል ፈቅር በያንዳንዱ በህቱ የእንባ ዘለላ የሜያለቅስ የለም ማለት የፍለኩት ብዙነው ደግነትን ያስተምሪል አመሰግነለው
@ughv4928
@ughv4928 10 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@user-nb2qy8mc1e
@user-nb2qy8mc1e Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እያሰብኩኝ ነበር የየቲናስ መጨረሻውን ለመስማት😢 😢😢 እናመሰግናለን
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 Жыл бұрын
Oww um the first one today🎉🎉
@melatmengesha5609
@melatmengesha5609 Жыл бұрын
Demeshei gen wow 😍😍
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x Жыл бұрын
Betame enamesgenalen wow 👌👌👌❤️❤️❤️❤️ ena ye entisare adnaki negne &ye mihome😂🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@HaymanotBetelot
@HaymanotBetelot 8 ай бұрын
ዋው ።❤❤
@masrattanku6562
@masrattanku6562 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
🙏❤🎁
@jamila8911
@jamila8911 7 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ😢
@hannagebre7637
@hannagebre7637 Жыл бұрын
Wow 😊
@kedusamhaamha
@kedusamhaamha Жыл бұрын
Waooooooo ❤
@biruketadele
@biruketadele 3 күн бұрын
እንደኔ እህቱ እስልምናዋን አልተወችም እ እሱም ስሙን አልቀየረም ይህም ሚያሳየው የሀይማኖት መበላለጥ አለበት ብዬ አላስብም በጣም ነው የወደድኩት እንደኔ በጣም ተመችቶኛል
@asterast5156
@asterast5156 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሁን ተረጋጋው በጣም አሪ ነበር ቀጥይበት በሌላ መፀሀፍ እንገናኝ
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 11 ай бұрын
This tire story
@hanaasef5841
@hanaasef5841 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@beenapk5056
@beenapk5056 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 8 ай бұрын
እነሱ ውስጥ እኔ ስምጥ ብዬ ጨረስኩት
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 11 ай бұрын
I don’t hate word thank you so much
@tigitigi3412
@tigitigi3412 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ልብ ይነካል አልክሼ ልሞት ኡፍፍፍ😭😭😭
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz Жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ያሳዝናልም አስተማሪም ነዉ ግን ኢስልምና ወይም ሙስሊሞችን የተቻችሁበት መንገድ በጣም የተሳሳተ ነዉ መጀመሪያ አላህ እኛጋ እንድሆን እኛም ከአላህ ጋር ልንሆን የግድ ይለናል ማለትም እኛ ፍጡርራን እስከሆን ድረስ የፈጠረን አላህ ልንገዛ ይገባል ይሄ መልክት እኔ እንደተረዳሁት ሙስሊምን ዝቅ ሌላኛዉን ከፍ አድርጋችሁ ያያችሁበት መስተዋት ነዉ ግን እዉነታዉ ይሄ አይደለም መጀመሪያ ኢስልምና ምን ይላል ምን ያክል ተረድተናል ዉደታዉ አላህን የሆነ ሰዉ የህይወቱ መጨረሻ ድረስ ከአላህ አያፈነግጥም ምንም ጥቅምና ችግር አያሳስበዉም ምክንያቱም ሁሉም በአላህ ዉሳኔ የመፈፀም ስለሆነ እና ይች አለም የማታታልለዉ አኼራዉን ለሚያስብ ሰዉ በዱኒያ ላይ ምንም ችግር ቢበዛ ይታገሳል ለማንኛዉም በቻልነዉ ነገር የተቼገረን መርዳት ማገዝ .... አሪፍ ነገር ነዉና ሁሉም ሰዉ በቻለዉ መጠን ችግርተኞችን መርዳት አለብን ።
@bint.Negash.2000
@bint.Negash.2000 11 ай бұрын
@sadam7999
@sadam7999 11 ай бұрын
አወ ወላህ መርጥ አገላለፅ ❤❤ እስልምና ን እ ደዚህ አይደረግም ❤❤
@user-pr7wj3wy1b
@user-pr7wj3wy1b 10 ай бұрын
Batkikil
@luluneg4022
@luluneg4022 10 ай бұрын
ወለህ እኔም ገርሞኛል ለሪኩን እስካ ማጨረሸው በማከተታሌ ተናደድኩ ኢስልምና እንደዝ አይደለም በፍፁም ስሙ ሙስልም ተበላ እንጂ ስላ እስልምና ምንም ምያቀው ነገር ዬለም ለዝ ተጠያቅው ወለጆቹ ነቸው ትክክላኛ ሙስልም ለሆዱ ብሎ ሀይማኖቱን አይሸጥም
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz 10 ай бұрын
@@luluneg4022 አወ ኢስልምና ምንም ጉድለት የሌለበት ሀይማኖት ነዉ ሰዉ ያጠፋል ይሳሳታል ግን ብዙ ሰዎች ኢስልምናን ለመተቼት ሲሯሯጡ እናየለን ።
@user-hm8rd3uv8y
@user-hm8rd3uv8y 11 ай бұрын
Fer aydlm emnt begnzb aylekam😂😂
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
ለሁሉም እናመሰግናልን ግን ግን ግን ፍቅር ቀለድ አያውቅም ድግሜ ደግሜ ደግሜ በስማው በሰማው አልጠግብ አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፀሃፊውን አመስግኑልኝ❤❤❤❤
@user-bz7ed6ve3y
@user-bz7ed6ve3y Жыл бұрын
@hawlo5163
@hawlo5163 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን እስልምናን ነቀፋቹት ብልግና ነው ፀሀፊው ወይም ፀሀፊዋ ምን ያህል እስላም ጠል መሆኑን ነው ሚያሳየን !!!!!
@almaalma4741
@almaalma4741 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ስጠብቅ ነበር😥😥
@zulfakemaln6191
@zulfakemaln6191 Жыл бұрын
ያረቢ የናቴን ሞት አታሣየኝ አይ ሞት ክብደትክ😭😭😭😭😭😭😭እናሐሠግናለን ውድዋ በጉጉት እጠበኩሽ ነበር ወላሂ በርቺ ድምጽሽ ማሻአላህ👌😍😍
@ZebibFiker
@ZebibFiker Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-pr7wj3wy1b
@user-pr7wj3wy1b 10 ай бұрын
Tariku baxam arif ina astamari lib yaminaka nw nagar gin laa islami yaa saxachutin bota astakakilu tarku layii inasu salat inkuwan aysagdum allha iko baa sinzir taxagugn baa kind qarbachuwalaw bilowali silazi tarku layi yaa tagaltsaw islamin batmalkate sitati nw batrafaw bartu
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት አልመት
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o Жыл бұрын
አረ አታስጠብቁን 🙏🙏
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
ስለትረካው እናመሰግናለን ግን ይሄ ሁሉ እንቧ ዞሬ እስላምንና ሙስሊሞችን ለማሳነስና ዝቅ አድርጎ የሌላውን ከፍ አድርጎ ለማሳየትነው ትገርማላችሁ ሲጀመር ልጁ ከእነ ቤተሰቡ በስም እንጂ የተግባር ሙስሊሞች አልነበሩም ሃብታምም ሆነው አባትም ሆነ እናት ታልቋን ልጂ እንኳን ስለ ሃይማኖቷ ከማስተማር ይልቅ መረን ለቆ የሌላ ሃይማኖት ተከታዬችጋር በርዝደይ ዋይን መጠጥ ወንድጋር ስትላፋ እየዋለች ስትገባ ምንም አይነት የሙስሊም አስተዳደግ አላሳደጓትም ወንዱም ቢሆን አባትየው ታሞ ከመሞቱም በፊት ህፃን አልነበረም ቢያንስ የ14/13 አመትልጂ ነበረ ቡዙነገር ስለሃይማኖቱ አውቆ በሃይማኖቱ ፅኑ ሆኖ ለሌሎችም ማስተማር የሚችልበት እድሜነበር ያሳይሆን በመቅረቱ ችግር ሲደጋገምበትና የሚረዳው ስላጣ ብቻ አላህ ወይም ፈጣሪ ጨካኝና ደንቆሮ የሰው ችግርና ተማፅኖን የማይሰማ የማይረዳ አድርጎ ፈጣሪውን ክዷል ሴቷም ብትሆን ሙስሊሞች ስላልረዷት ኢስላምን የጠላችነው የምትመስለው ድሃ ስለሆኑነው እንጂ አብዱልከሪምና ቤተሰቦቹ ከጎናቸውነበሩ ያላቸውን እያካፈሉ አይዟችሁ እያሏቸውነበር ከስንት ሚልዬን ሙስሊሞች እነሱን ብቻ ቢሆንም ያገኙት በቂ ነበሩ ግንድሃ ስለሆኑ የሃብታሞቹ ማሂና አባቷ በልጦ ታያቸው በገንዘቧ ሃይማኖቱንም ገላውንም ገዛችው አሁንም በገንዘባቸው ሃይል ልቡን ስለገዙት ወደጥልቅ እየተዘፈቀ እንጂ ከወጥመዳቸው ወጥቶ ከድቶ ሊሄድ አይችልም አወ የጠለቀ እውቀትና ትክክለኛ ሙስሊም ቢሆን ኖሮግን ቢራብ ቢጠማ ቢሰቃይም ሞቱን መርጦ ወደ ፈጣሪው ይሄዳል እንጂ በሃይማኖቱ ተደራድሮ ፈጣሪውን ክዶ ለጊዜዊይ የዚች አለም ጥቅምና ለከርሱ ብሎ ሃይማኖቱን በገንዘብ አይሸጥም ነበር ስለዚህ እስልምና ን በሙስሊሞች መለካታችሁን አቁሙ እስኪ ይሄ ታሪክ ምንድነው ሊያስተምረን የሚችለው??? ሙስሊም ሰው መርዳትም መረዳትም አይችልም ጨካኝ ማሃይማን ናቸው የሰው ችግር አይገባቸውም ለተቸገረ አይደርሱም የራሳቸውን ሰው እንኳን አይረዱም ወደ ክህደት ይገፉታል እንጂ አቅፈው ወደራሳቸው ማስጠጋት አይችሉም ለማለትነው በጣም ነው የምታሳዝኑት ኢብራሂምን የመሰሉ ቲንሽ ችግር ሲያጋጥማቸው የሚልፈሰፈሱ ሆዳቸውን ጥቅማቸውን የሚወዱ ስለ ድናቸው በቅጡ ያልተረዱ ማሃይማን የከዱ እንደሆነ ኢስላምና ሙስሊሞች መወቀስ አለባቸው መወገዝ መዋረድ መናቅ ይኑርባቸው ወይስ ምንድንነው? ?? ደግሞ እስልምና እንደ ኢብራሂም ያለ በሺወች ቢከዱ አይጎዳም በሺወችም ወደ ኢስላም ቢመጡም ምንም አይጨምሩም ሁሉም ለራሱ ለዛኛው የዘላዓለሙ ሃገር ለነፍሱ ሲል ወይ ፅድቁን አለያም ኩነኔውን መምረጥ እንድችል ፈጣሪ ነፃ ምርጫ ሰጥቶታል የሚሄድ ጥርግ ይበል የሚመጣም ይመጣል ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥነው በቃ አበቃ።
@sadam7999
@sadam7999 11 ай бұрын
ሣህ
@user-zl2qq1qs7j
@user-zl2qq1qs7j 11 ай бұрын
በትክክል ✅️✅️✅️✅️
@luluneg4022
@luluneg4022 10 ай бұрын
አይናፈም በኢስልምና ለይ ያሰናዘርሽው ቀል ስጀማር ልጁ ስማ ሙስልም እንጂ ሙስልም አይደለም ስቀጥል ተሪክ ስተቀርቢ ስላ ሀይማኖት አትቀለቅይ እስልምና ኡካን ለሙስልም እህት ወንድሞቹ ሌላ ሀይማኖት ለምከተሉት አዘኝ ነው
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 5 ай бұрын
አይይይ አንቺ ማጣተን አለቀመሺዉ የሆናን ሙሰሊም ከረሰቲያን አይለመ ከለለሸ ማነም አየወድሺም ልጂቱም አማረጪ አታ ነዉ ወደሌላ የገባቺዉ በሰዉ ላይ መፈረደ ቀላለ ነዉ መሆን ግን ከባደ ነዉ😢😢
@jibrilkiyar4019
@jibrilkiyar4019 Жыл бұрын
i love to listen all of your story but i cant why don't you have telegram page,
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 22 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
የፍቅር ገድል / አዲስ ትረካ ሙሉ ክፍል
1:50:57
ሰኒ ትረካ SENI Stories
Рет қаралды 6 М.
nafqote  | ናፍቆቴ full part | nafkote
2:41:50
አረንጓዴ ገፆች / Green pages
Рет қаралды 76 М.
ኩሊው//የመጀመሪያ ፍቅር ታሪክ //ልብ የሚነካ ታሪክ ያለው ትረካ
38:07
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН