ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ር/መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ ክፍል 2

  Рет қаралды 234,378

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 824
@Wedi.keshi9293
@Wedi.keshi9293 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ በጣም ድራማቲክ ተጫዋች ምሁር እና ቅን ሰው ነው
@meazamesele5733
@meazamesele5733 Жыл бұрын
ጌች ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ በርታ ማንም ምንም ይበል አንተ ብቻ በርታ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤👍👍
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
ጠሚውን የትምህርት ማስረጃዎችን በተመለከተ የተናገርካቸውን አሁን ንገረን።
@gugsaghiwot4665
@gugsaghiwot4665 Жыл бұрын
ጥሩ ቃለምልልስ ነው በህዝቦች መካከል መተማመን የሚፈጥር፣ የሰላም ጉዞውን ከፍ የሚያደርግ፣ የጦርነት ስጋትን የሚቀንስ ፤ አንተም ስሜነህ ሀላፊነት የሚሰማህ recognition ማግኘት የሚገባህ ጋዜጠኛ ነህ።።።።
@adaneyemame931
@adaneyemame931 Жыл бұрын
ጌቾ በጣም ትገርማለሕ ያን ሁሉ ሰዉ አስገድለክ አንተ ቃለ መጠይቅ ስትደረግ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነዉ።
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 Жыл бұрын
በተረፈችህ ጊዜ መልካም ስራ ስራ
@goly9965
@goly9965 Жыл бұрын
አሁን እኮ አንተ መቀመጫህን የሽበተ የጌቿ አባት ሽማግሌ ትሆናለህ? እግዚአብሄር ካንተና ጌቾ ቀድሞ ማን እንደሚወስድ አይታወቅም እድሜ ስጭና ከልካይ ይመስል የቀረህን ግዜ ትላለህ? የቀረችው ግዜ አንተ ላታያትም እኮ ትችላለህ::
@josjos5185
@josjos5185 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው በተረፈችህ ጊዜ እነማዲንጎ አቅራርተው በጊዜ ሄደዋል እውነተኛ ሰው ይቆያል
@FantuFuji-um2ph
@FantuFuji-um2ph Жыл бұрын
ያልከውን ለመፈጸም እግዚአብሄር ይርዳህ :: እዉነት ነው ሰላም ከሰፈነ ከድህነት እንወጣለን ::
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ጌቾ😅አራዳ እኮ ነሽ ይመችሽ
@assefakassiealemu
@assefakassiealemu 2 ай бұрын
አራድነት ሳይሆን ሳይንስ ነው
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
ዞሮ ዞሮ ለእናተ ስልጣን የደሀ ልጂ አለቀ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ነው የሚባለው
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
ለደጉ የትግራይ ህዝብ ከንግዲህ ጦርነት ይብቃው አሳርፉት! * ዘመኑ 1983 ደርግ ሲወድቅና እኔ የነበርኩበት በኤርትራ የነበረው ሰራዊት ሲበተን እኔ እድሜዬ በሃያ ዎቹ መጀመሪያ የነበረ ወጣት ወታደር ነበርኩ በወቅቱ አብዛኛው የሰራዊቱ አባላት ወደ ሱዳን እና ጎንደር ሲወጣ የተወሰንን በመንገድ አለመመቸት ምክንያት ወደ ትግራይ መግባት ግድ ሆኖብን ነበር በወቅቱ ሻአብያና ወያኔ አንድ ስለነበሩ ሽሽታችን ከእሳት ወደ ረመጥ እንደ መግባት ያክል እየተሰማን ነበር ሆኖም መገንጠልን ከሚያቀነቅኑት ይልቅ በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚያምኑት ወያያኔ እጃችንን ሰጥተን ቢገድሉንም እንሙት ብለን መረብ ወንዘን ተሻግረን ገባን ሆኖም በህዝቡ የተደረገለን አቀባበል ሲወራ ከነበረው እና ከገመትነውም ከፈራነውም ውጪ በጣም የተለየ ነበር ሩህሩን እና ደጉን የትግራይ ህዝብ ያኔ ነው ያየሁትም ያወቅኩትም ( በመርከብ ወደ ኤርትራ ገብቼ ከአምስት አመት በላይ በኤርትራ በረሃ ሳሳለፍ የትግሬን ምድር አላውቀውም ነበር!) አካባቢው በጦርነት እጅግ የተጎዳ ና ህዝቡ በጣም የተጎሳቆለ ቢሆንም ውሃ እየሰጠ ካለው እያካፈለ አይዟችሁ እያለ ተቀበለን እናቶች በርህራሄ ደረታቸውን እየደቁ አለቀሱ ወጣቶች የደከመውን ደገፉ ሴት ወንድ ሳይሉ እምናርፍበትን ቦታ አዘጋጁለን ለቀናት እስክ ናገግም በፍቅር አስተናገዱን ከዛም መንገድ መሩን በዚህም የድንበር ከተማዋ ከራማ ጀመሮ እስከመቀሌ በእግር ስንጓዝ የተደረገልንን ሳስብ ሁሌ በትግራይ ህዝብ እገረማለሁ ያላቸውን ያካፈሉንን በለስ እየቆረጡ ያበሉንን ጠላ የጋበዙንን በኡቅሮ ምግብ አብልተው አጠጥተው አጉላላ ድረስ በመኪና የሸኙንን እንዲሁም በአጉላላ አንድ ቤተሰብ አባትእና እናት እንደልጆቻችው አይተው አዝነው እያለቀሱ ሳይጸየፉን ያስተናገዱን መኝታ ያዘጋጁልን እንዴት ይረሳል?ስንቱን ልዘርዝር?በትግራይ ህዝብ ድጋፍ ሰራዊቱ በተበተነ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ እኔ እና ጓደኞቼ አዲስ አበባ እደገባን ስናገር እታመን ይሆን? በወቅቱ የተረዳሁት ይህ ህዝብ ዋናው ኢትዮጵያዊ መሆኑን ብቻ ሳይሆን እውነተኛው ሰው ዘር መሆኑን ነው!ጨዋና የተከበረ ህዝብ ነው ለዚህ ህዝብ ፈጽሞ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር የያኔውስ እሺ ከጭቆና ለመላቀቅ የተደረገ ትግል ብለን እንውሰደው የአሁኑን እልቂት መከራ ምን እንበለው በናንተ በፖለቲከኞች እልህ የመጣ መከራ አይደል? እባካችሁ ከንግዲህ የትግራይ ፖለቲከኞች በአጉል ጀብደኝነት ይህን ህዝብ ወደ ጦርነት ከመገፋት ይልቅ ከጦርነት አሳርፉት እና ወደ ጀመረው ልማት ምሩት እንደሚባለው ህዝቡ ለጦርነት የተፈጠረ አይደለም !ሰላም እና እረፍት ፈላጊ ሰው አክባሪ ሰው ወዳጅ ተካፍሎና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ ነው!ጦረኛ ያልሆነ ጥሩ መሪ ቢያገኝ ሰርቶ የሚበለጽግ ለሌሎች አርአያ የሚሆን ታላቅ ታሪክ ያለው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው ! *ታላቁ የትግራይ ህዝብ ሆይ የደረሰብህን መከራ ስሰማ እና ባልረባ ነገር በጦርነት ስትናጥ እና ልጆችህ በየበረሃው ሲረግፉ ስመለከት እንዲሁም በጨካኙ በሻቢያ የበቀል በትር መመታትህን ሳውቅ በጣም አዝኛለሁ በእውነት ከልቤ አንብቻለሁ!ለወደፊቱ መልካም እንዲሆን እና እኔንም አምላኬ ውለታህን ሳልከፍል እንዳይወስደኝ እጸልያለሁ! አክባሪህ እኔ የቀድሞው ወታደር ነኝ!
@getahunasnakew6202
@getahunasnakew6202 Жыл бұрын
መኖር ደግ ነው፤ይህንም አዬን፤የማዝነው በፖለቲከኞች ምክንያት በስሜት ተነድቶ ያለቀው ህዝብ ነው። ወገኔ ከዚህ ውድቀት እንማር።
@nowarpeace2488
@nowarpeace2488 Жыл бұрын
አንተን ነው የማትማር እና እማትቀየር። ፅፈህ ሙተህ ነዉ? በመርዝ የተለወሰ አስተያየትህ እዛው ቤትህ።
@muluberehe8805
@muluberehe8805 Жыл бұрын
I think it’s obvious trust comes slowly, it takes time so don’t rush him please . Reconciliation is 1st and trust develops through time
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
@@nowarpeace2488 wuy gud min atafa ka tifat inimar malatu naw yasikotak
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
በጣም ልክነህ ብሮ 😢
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
አሁንም መች አረፍ!
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ተመልከቱ ኢትዮጵያዊ ያን ሆይ ንቁ አርፋችሁ ለህዝባችን ለሀገራችን ሰላምን እንስበክ ፖለቲከኞችን ክፈት አንከተል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️
@MusaDander-nn2zp
@MusaDander-nn2zp Жыл бұрын
ስሜነህካንተ ቢማሩእነዚህሶሻልሚዲያሲይጣናዊተግባርች ያጠብክጥርጣሪእንዲፋቅመልፋትህየትላንትጌቾየዛሬውጌቾአይደለም።
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
ይሄ አማራ ጠል ጪሳም ጋዜጠኛ ዛሬ ጭራሽ ለጌታቸው ቃላት ሲመርጥለት አይገርማችሁም ይሄኔ ከአንድ አማራ ጋር ቢሆን ቃለ ምልልሱ ሲሳደብ ይውል ነበር
@eyasuhajaymisghina1665
@eyasuhajaymisghina1665 Жыл бұрын
ጅብ እምሂድ ስትለው እንብላ እንብላ ብትለውም እንብላ ነው መልሱ ፡ አንተ የትግራይ ህዝብ መሪም ተወካይም ለመሆን ጽድቅ፡ የኤርትራ መንግስትን ሰድበህ ህብን ሰድቤ አላውቅም ትላለህ የኤርትራ መንግስትም የኤርትራ ህዝብ ታማኝ ተወካይ መሪም እንደሆነ አላውቅክም?
@abrhamtesfay2172
@abrhamtesfay2172 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ወንድም ነው ያልከው ታስቃላቹ ተጋሩ ውሻ ሁላ
@lij4584
@lij4584 Жыл бұрын
የሞተው ተጎዳ 🖤
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
😢እ
@handuababeker8346
@handuababeker8346 Жыл бұрын
የሞተውማ ሞተ ልጇን ያጣች እናት 😢
@peledosantos
@peledosantos Жыл бұрын
ከልባችሁ ሰላም የምትፈልጉ ከሆነ እናተም ትጥቅ ፍቱ የአማራም የኦሮሞም ታጣቂ ትጥቅ ይፍታ ሰላም ይውረድ ስራችንን እንስራ እንደግ እንልማ። የሰው እልቂት ስደት መስማት አንገሽግሾናል።
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አይ ጌች ምላሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንወርዳለን ያልከውን ኡንተርቪው ምናልባት 100 ግዜ በላይ አይተነዋል አትካድ!!!ላለፉት 40 አመት ወያኔ አንድም ነገር ለትግራይ አላደረገለትም‼ ይባስ ብላችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ በመዝረፍ ጠግባችሁ ደሀውን ትግራይን በአማራው በአፋር በኤርትራን ህዝብ ላይ ያደረሳችሁት ግፍ እግዚአብሔር ይቁጠረው በሰማይም ትጠየቃላችሁ‼ ውይይይይይ ህዝብ ላይ ያወረዳችሁት በደል ‼‼‼ Mama Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
የፈረደበት የኢትዬጵያ ህዝብ በናንተ ቆሻሻ አይምሮ የስልጣን ጥም ስንቱ ህይወቱን መስዋት አደረገ አንተም ሆንክ ወጠጤዉ አብይ ኦቨን ዉስጥ ጨምሮ ስጋችሁ እንደ ከሰል ሲሆን ብናይ ደስ ይለኝ ነበር ግን ፍርድ ከየት ተገኝታ እናት አህ ብላ አምጣ የወለደቻቸዉን እናንቸ እንደ ማገዶ አደረጋችኻቸዉ ፍርዱን ስጠን
@ras2472
@ras2472 Жыл бұрын
wushetam
@abdbula5288
@abdbula5288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ በሰላም ለመነጋገር ስላበቃኸን ክብር ይሁንልህ። እንደ ሃገር አሁን ከልብ የሆነ ንግግርና ይቅርታ ለሁላችንም ያስፈልገናል። ፍትህ የሚረጋገጠው ሰላሙን ስናጸናው ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@abreham2010
@abreham2010 Жыл бұрын
ሁሌም ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው ትላለህ። እርስዎ የጥላቻ ንግግር መሪ አባል ነዎት። እዚህ ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረስን አይገባኝም። ጌቾ ጨካኝ ነው። መቼም ማንም ሊያምንህ አይችልም።
@yohannesbegizew2766
@yohannesbegizew2766 Жыл бұрын
ቀሽም ጋዜጠኛ መጠየቅ የነበረብህ በህዝቦች መካከል አለመግባባት የተፈጸመው ስርአታዊ በሆነው ህገመንግስት እንጅ በሌላ ምክንያት አይደለም። ስታወራ እውነታውን በመጠየቅ ነው
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 Жыл бұрын
ጌች ስትናደድና ስትጠጣ ደህና ስትሆን የምትናገረው ይለያያል ::
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
የትዕቢት መጨረሻ ማስተማሪያ ቢኖር ወያኔ ነዉ።
@antenehdagnaw6068
@antenehdagnaw6068 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ ለትግራይ ቲቪ አዘጋጅቶ ሰጠው ጥያቄ ነው የሚመስለው፡፡ አስቀያሚ ነበር
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
አሁንምአህያዋንእደፈታውአይነትፖለቲካቆሞሰላምእንዲሰፍንለትግራይእመኛለውበኢሀዲግግዜሰውሲቃጠልካላየንጉርጋድበደኖሲገባአይተናልኦነግበአድለሊተረሽኖድሬደዋላይአይተናልመጨረሻውፌደራላይምታክሄደሰምተናልአዳችንምዳርእስከዳርካልተውንቁስልየሌለበትየለምእረፉ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
የትግራንህዝብያከበርውሌላውንአላከበረምያብይመግስትገራሚመግስትነውአመለካከቱየረቀቀቢናገርቢያስተምርቢመክርቢያስለምንአሰማስንለውበጁላይየወደቀውንቁልፍሀላፊነቱንመግስትተወታልአይጸጽተውምለምአህያዋንፈቶየለቀቀውንአጥቂሙህርመግስትመፈጠሩንአውቆለወደፊቱምበጠበቅአለብንለህዝቡየበደልከውንክፈለውጌቾ
@selemongetachew1966
@selemongetachew1966 Жыл бұрын
ሞቱን ተመኝቸለት ነበረ እንኴን አልሞተ በሠራው እርኩስ ሥራ እስከ እለተ ሞቱ የአእምሮ ፀፀቱ አመንምነው ይገለዋል።በማይሆን ቆሻሻ ፖለቲካ ህይወታቸውን አካላቸውን ያጡት እጅግ ያሣዝናሉ ለወደፊቱም እንደዝህ አይነቱ እንዳይደገም ዋስትናችን ምንድነው?በእውነት ማንም ይሁን ማን የህግ ተጠያቅነት በጣም በጣም እንድመጣ በተስፋ እንጠብቃለን።ኢትዮጵያ ለዘላለም በህቦቹዋ እኩልነት እና ፍቅር ትኑር
@josjos5185
@josjos5185 Жыл бұрын
አንተ ቀድመህ ትምታለህ በመንጋ መጥላት በመንጋ መውደድ ሾርት ሚሞሪ
@abdayuabaygm2394
@abdayuabaygm2394 6 ай бұрын
ምስኪን !!!
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw Жыл бұрын
በቁመናህ የሢኦል እሳት ይብላህ
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Жыл бұрын
አሁን እኛ ከዚህ ምን ተማርን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ሰላም ለምድራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አባቡ
@አባቡ 11 ай бұрын
የስንት ኢትዮጵያውያን ደም አንተና ጓደኞችህ እጅ ላይ አለ...! ሁላችሁም ፍትህ ፊት ቀርባችሁ መቀጣት አለባችሁ!!! አሁንም ትዋሻለህ፣ እንዴት ምንም አላጠፋሁም ትላለህ?! ባንተ ውሸት አይደለም ወይ ያ ሁሉ ወጣት የተገደለው! ያ ሁሉ ንብረት የወደመው! አማራ፣ አፋር፣ ትግሬ ፍዳውን ያየው! እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ!
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
የአማራ የትግራይ ህዝብ ሰላም የሚያገኝበት ቀን እፎይ የሚልበት ቀን ናፈቀኝ
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn Жыл бұрын
I pray Oromo PP politicians also come to their senses and stop the hate and killings on Amharas.
@redsea6398
@redsea6398 Жыл бұрын
Amara invaded and robbed everything in Tigray, destroyed and robbed schools, hospitals civilian vehicles, rapped civilians how you still think you are the victims is inhumanity , wake up
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
They won’t, the only thing that unites the Oromo people is their deep hatred for the Amhara people, culture and History. All Oromo parties OLA, PP and OFC agree on this ideology.
@286solomon
@286solomon Жыл бұрын
ጊቾ እንደሰው ማሰብ ጀመረ መስለኝ እኔ እኔጃ ጆሮየን ተጠራጠርኩት ይህ ቃል ከሱ አንደበት ነው የወጣው አይ ጊዜ ደጉ
@ወውውው
@ወውውው Жыл бұрын
ዛሬአልጠጣሁኖነው
@mesfinw3100
@mesfinw3100 Жыл бұрын
አሁንም እብሪትህ አልወረደልህም?
@BirhanNegash-b6q
@BirhanNegash-b6q Жыл бұрын
ራስ መተማመን እውነት ካለው ሰው ጋር እና ከጀግና ይገኛል
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 Жыл бұрын
ማንም አማራ ያንተን ቂም አይረሳም።
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 Жыл бұрын
አየ ደኖቆሮ ጋዜጠኛ አሁን ገታቸው ረዳ ነው ለሰው የሚያስበው ማፈርያ በደም የጨቀየ ጌታቸው ረዳ አለማፈሩ ይገርማል
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي Жыл бұрын
ያለምመርዛማአተነህደጀብደሮቆሠምተንሀልአትዋሽ።አሁንሥመቸአረፍክ።ግንትግሬብሥልይመሠለኝነበር።አሁንደሞያንጉድእሠሥተተውጦር👇👇👇
@Cooking335
@Cooking335 Жыл бұрын
ስንቱን ኣሳርደህ ስንቱን ኣስደፍረህ ያንተስ ፍርድህ ምን ይሆን????!!!!!
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Жыл бұрын
Koshasha 800,000 chersachu ahunim blame taregaleh. Wushetamoch. Tegaru are great people.
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
ፍርዱ እማ እናንተ ደፋሪዎችና ገዳዮችን እግዚአብሔር በሰፈራችሁበት ቁና ይሰፍርባችሁ ዘንድ መጠበቅ ነው ።ምድረ ጉዴላ ።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
​@@tsehayberhe1063 አንት ቱሃናም ስለ ኤረትራ አፍህን ለጉመህ ስለ ትግራይ ስታወራ ምን ያህል ወራዳ መሆንህን ማወቅ ይቻላል።
@lhaile1499
@lhaile1499 Жыл бұрын
እንደ አገኘሁ ተሻገር ወገኑ ታርዶ ኻባ እንደሚያለብሰ አይደለም ጁንታታ ጀግና የበሻሻው አመድ አመዱን ያበነነ ጀግናው 🎉ጌችች 🎉የህዝብ ልጅ
@lhaile1499
@lhaile1499 Жыл бұрын
@@jonathansemere7697 ኽኽኽኽ የእበት ትል ነህ ጀግናው ጁንታ ብት ነኻ ዋዋዋ ጁንታ ባለ ሱሬሬሬሬ
@allisgoodtome9135
@allisgoodtome9135 Жыл бұрын
This is just a waste of TIME - ye bezwoch Ethiopians demm be ejehh ale I pray God will pay you back in due time
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
ዉሸታም ኢትዮዽያን ለማፍረስ ሲኦል እንገባለን ብለሀል ቪዲዮዉን ስላስነሳችሁት ነዉ😂😂😂
@eyoabnegassi4626
@eyoabnegassi4626 Жыл бұрын
Videow ale eko hedo mayet nw
@girmagebereslassie1740
@girmagebereslassie1740 Жыл бұрын
መከራው በማንና በምን ምክንያት ትግራይ ላይ ደረሰ? ህወሓት ያረደው ሰራዊት ፣በአማራና አፋር ህዝብ ላይ ያደረሰው ወረራና የፈፀመው ውድመትና ዝርፊያ ለምን በጋዜጠኛው አልተጠየቀም ???? አሁንም የመፀፀትና ይቅርታ የመጠየቅ ፍላጎት የለውም !!
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
ሰይጣን ይቅርታ ይጠይቃል ወይ ???
@sarafoon762
@sarafoon762 Жыл бұрын
መረዝ ስትረጭ የነበረከው እረኩስ መጨረሻቹሁ አይመረ
@ወራቤ
@ወራቤ 4 ай бұрын
ጌች❤
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Жыл бұрын
የሚሸጠው ዜና ላይ ተባብረን ቁልፍ::
@abdumohammed174
@abdumohammed174 Жыл бұрын
እኔ የአንተን ኢንተርቪው ሁሌም ሙሉውን ነበር የማዳምጠው በጣም ትመቸኛለህ። ለማንኛውም ጌቾ አድናቂህ ነኝ
@wowo9142
@wowo9142 Жыл бұрын
ፕሬዚደንት ጌታቸው፡ ጦርነቱ ለምን ጀመራችሁ???????
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Жыл бұрын
Abiyin teyikew he started it
@mega8101
@mega8101 Жыл бұрын
ምናለ ተው ስትባሉ ብትሰሙ ኖሮ ይሄ ሁሉ ፀፀት አይኖርም ነበር... አሁንም ድክ ድክ የምትሉ ሌሎች ትምክህተኛ እና ትቢተኛ ብሄርተኛ ጎረምሶች ከዚህ ተማሩ...እግዚያብሄር ትእቢትን ይፀየፋል!!!
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ለውጥ ከአቶ ጌታቸው ማየት በእውነቱ ደስ ይላል።ጋዜጠኛውም በደምብ ነው ፍሬያማ ጥያቅዎችን ያነሳህለት።ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከግዮን ኢትዮጵያ።
@samiosman4215
@samiosman4215 Жыл бұрын
ሰላም ለመላው ኢትዬጵያ 🇪🇹🇪🇹
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz Жыл бұрын
ጥሩ ነው መፀፀትህ ግን እራስህ ሃላፊነት ውስድ
@solomonweldegebrial
@solomonweldegebrial Жыл бұрын
ተፀፅቶ ሳይሆን ህዝቡን ለማዳን ሲል ነው። ብልህ አካሄድ።መፀፀት ካለበት ጨፍጫፊው አብይ ነው። መፀፀት ያለበት ማን ነው?
@behaveman5754
@behaveman5754 Жыл бұрын
What fuck do you mean?
@ethiopia9281
@ethiopia9281 Жыл бұрын
Yihe Banda Endet Yitamenal???
@ንዕወት
@ንዕወት Жыл бұрын
የድንቁርና ጥግ እንደዚ ነው መፀፀቱ ህዝቡን በንደናንተ አውሬ በመጨፍጨፉ እና እናንተ የተጣመማቹ ስለሆናቹ በቀጥተኛ የተናገረውን ወሬ እያዞራቹ ችግር ስለፈጠራቹ ትክክለኛ ጭንቅላት ስለሌላቹ በተናገረው ነገር ቃሉን መምረጥ ነበረብኝ ነው ያለው ። ምን ጉድ ናቹ
@ንዕወት
@ንዕወት Жыл бұрын
​@@ethiopia9281ባንዳማ እናንተ ናቹ ከጣሊያን ጀምሮ ሀገር ምትሸጡ ምን ጉድ ናቹ ሻዕቢያን አስገብታቹ ኢትዮጵያዊ ነን ብለው ስን መስውአት የከፈሉትን ምታስጨፈጭፍ ካሀዲ ሁላ።
@TibebMediaEthiopia
@TibebMediaEthiopia Жыл бұрын
ብዙነገር አልፏል ብዙነገር አተናል ይህን በይቅርታ መሻገር ብቸኛው መፍትሔ ነው ፍትህ ይስፈን ከተባለ መጠፋፋት ነው ትርፉ ያሳለፍነውን መከራ ለመበቀል ወደ ሗለ ከተመለስን ድጋሚ ብዙ ነገር እናጣለን ። ሚዲያ በተባለው በሙያዊ ስነምግባር የሚሰራ ሚዲያ መደገፍ የጦርነት ነጋዴዎችን ከገበያው ያስወጣል ። እኛም ከመገናኛ ብዙሃን ፍቃድ ወስደን በስነምግባር እየሰራን ነው ። ሁላችንም ለኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ እንበርታ ።
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Жыл бұрын
አወናብደው ከወንድሞቻችን አባሉን እንጂ 100 ሺህ ጊዜ አናንተ ትሻላላችሁ ቢያንስ በይፋ ባለፋት ንግግሮችህ ጥፋትህን እንኳን ማመን ትልቅነት ነው። እንደውም ያኔ በእልህ ሰአት እንኳን ስትናገር እንደውሸት ያየነው ነገር አሁን መልሰን ስንሰማው እውነታም እንደነበረ ብዙ ሰው ተረድቷል። በፓለቲካ አካሄድም የተሻለ እሳቤ እንደነበራችሁ አሁን ተረድተናል ።በሰላም ስራው ቀጥሉበት ከመንግስት ብቻ ሳይሆን ህዝብ ለህዝብም ስሩ እንጂ እናንተ ነገ የፌደራል ስልጣን ብትይዙ እንኳን ሰላም ካመጣችሁና የህዝቡን ኑሮ የሚያሻሽል እሳቤ እስካለ ድረስ ህዝብ እንደሚቀበላችሁ አምናለሁ። በርቱ ፈጣሪ ይርዳን
@naliru6096
@naliru6096 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ኣንደበቱ ተቀየረ ወይ ጉድ ኢሳያስ ቂመኛ !!! ተጋሩ ጀኖሳይድ ብለው ኝንንንን የሚሉት ስለ ኣማራ ክልል ያደረጉት ስለ ኣፋር የፈጇቸው ህጻናት ስለ ማይ ካድራ ስለ ተካደው ሰሜን እዝ መረሳት ኣይችልም ታሪክ ነውና እንደነሱ ድራማ ታሪክ ሆኖ ኣያውቅም ። ኣሁን መከላከያ ውስጥ በ ፈደራል ወታደር ቢሆኑ ማንም የሚያምናቸው ኣይኖርም በፍጹም
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ብለሀል በሬ ዉሸታም ኢትዮጲያን ለማፍረስ ሲኡልም ቢሆን እገባለን ብለሀል የአማራ ሊሂቅን እናጠፋለን ብለሀል
@meharigoitom4495
@meharigoitom4495 Жыл бұрын
እንታይ ጎቦጎቦ ትብል ናይ ሰሜን እዚ ሰራዊት ብቃጻ ሃሪምኩም ኩናት ዝወላዕኩም:ኣስመራን ባህርዳርን ጎንደርን ዝደብደብኩም ህዝቢ ትግራይ መዓት ወሪድዎ እወ ብመን ብሰንኩኩም:ሓታታይ ግን ዜሮ ነዚ ክትሓትት ኢልካ ትከይድ :ገበነኛታት መሊስካ ናብ ስልጣን ምምጻእ ድክመት መርሒነት ኣቢ እዩ:
@TadeleBerhe-t3m
@TadeleBerhe-t3m 2 ай бұрын
ሳኒታይዘር ከ ምርጡ ጋዜጤኛ ይመቻቹ።
@احمداحمد-م6ل7ط
@احمداحمد-م6ل7ط Жыл бұрын
ሀቢቢ ጌቾ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም እገባለሁ ነው ያሉት ዘመዴ።
@addis1395
@addis1395 Жыл бұрын
አሁንስ ምን ይታመናል
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 Жыл бұрын
Ai poletikegna shermuta,yeTigray hizb endisekay enante asitedadary bandawoch endimerut sifekid wede esat neditachu ascheresachihut. Ethioian lemafires siol dires ehedalehu bilehal.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ጦሪነት ክፉ ነው እኔ የአጎቴን ልጅ አጥቻለሁኝ ስላም ለአገራችን ይሁን ከስላም ብዙ ነገር ይገኛል እግዚአብሔር አምላክ ስላሙኑ ይስጣን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@noh1274
@noh1274 Жыл бұрын
ዛፍ ተከለ ዜና ሊሆን አይችልም ይደብራል...ebc ሰማችሁ 😂😂😂😂
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Жыл бұрын
ጌታቸውን ጨዋ ያደረገው የኢትዮጵያ ዱላ ነው። አብይንም ጨዋ የሚያደርገው የአማራ ዱላ ነው።
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ ፣ የትግራይ ሕዝብ በሌላ ክልል የሚኖረው ፣ስራተኛ ታታሪ የሆነው ፣ በህወህት ምክናይት ብዙ ግፍ አይቷል ይለናል ይሄ መርጦ አልቃሽ ባንዳ፣ የአማራ ሕዝብ ላለፉት 30 አመት በላይ እናተ በነዛችሁት ሴራ እና መርዝ ፣አሁን ድረስ እየተገደለ አይደል እንዴ ?ቆሻሾች ጊዜ ይለያል ፣ጌታቸውንማ በቁሙ በህይወቱ ቆዳውን ካልገፈፍን ሰው አትበሉን ።
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Gecho akeberehalew,,, ye tigren hezeb askeberehal. 💪💪💪💪💪
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
በደንብ አስቀብሯል 😆😆
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Жыл бұрын
ወ.ዘ.ተርፈ አይባልም ። የንግግር ቃል አይደለም ። የጽሁፍ እንጂ ። ከአንድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የማይጠበቅ ትልቅ ስህተት ነው ። እባክህ ወደፊት አትድገመው ።
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ሀቅ ነው ለመጨፍጨፍ ስለተፈለገ ጨፈጨፉት የትግራይህዝብ ተኅፍድቷል
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
አይ ጌቾ ሲጠጣና ሳይጠጣ በጣም ይለያል አረቄ ግን ባለጌ ነሽ።
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
እስቲ የኢትዮጵያን ህዝብ ካሱት በድላቹታል
@senayitkebede4905
@senayitkebede4905 Жыл бұрын
😂😂😂
@wowo9142
@wowo9142 Жыл бұрын
ሰዎች ለጥፋታቸው ሃላፊነት መውሰድ ኣለባቸው!
@MohmmaedAhmed-m6u
@MohmmaedAhmed-m6u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtukin9389
@habtukin9389 Жыл бұрын
ጌቾ በትግራይ ቅኝት የተቃኜ ታልድ ኢትዮጵያ ስትለው ሰፍቶ አይወልቅበትመ ወይ
@habtukin9389
@habtukin9389 Жыл бұрын
ጌቾ በቅኝት የተቃኜ ታልድ ኢትዮጵያ ስትለው አይሰፋበትም ትግራይ ወይ
@AbyeAsfaw
@AbyeAsfaw 2 ай бұрын
ስለአብይ የተናገርከው ትክክል ነበር አሁን ደግም ቂጡን ካልላስኩ እያልክ ነው
@HadraBet
@HadraBet Жыл бұрын
ካንሰር እመም ለምትሰቃየው እህታችን ዱባይ ላይ እንድረስላት በበሽታው ልትሞት ነው ጡቷን የምታስ ቆርጥበት እና ታክማ የምትድነው ሁለት መቶሽ ድርሀም ተጠይቃለች እንተባበራት አንዳችን ለአንዳችን መዳን ሰበብ እንሁን kzbin.infoJMyLT9HCHWQ?feature=share
@giraffe.21
@giraffe.21 2 ай бұрын
ትግሬ ካሁን በኋላ ከአማራ ጋር ያለው ጉዳይ ጨርሷል፣ አይናቸው ማየት አንፈልግም፣😡😡😡😡🖕🖕🖕
@Aweshu751
@Aweshu751 Жыл бұрын
ጌታቸውን ልትጠላው ትችል ይሆናል አለማድነቅ ግን የሚቻል አይመስለኝም ጌች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለትግራይም ለኢትዮጵያም ብዙ ትሰራለህ
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
This all about dirty politics & position👹👹👹ሰሜን እዝን ያስጨፈጨፈ እና ጦርነት ያስጀመረ ሰውዬ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሎ አይኑን አፍጥቶ ከች አለ።
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
ጌቾ የፈለገ ቢሆን አንተ ትሻለኛለህ ከመሰሪዎቹ 67ዎች ትሻላለህ
@abhj7032
@abhj7032 Жыл бұрын
አይ ጌቾ ቃልሺን አትጠፊ አቅል ህተመመስክ😅😅😅
@TeameTeka
@TeameTeka 2 ай бұрын
Btaemi yeseletene Amelekaket Yalew meri Ethiopia kaput getachew Reda bcha new..
@BeleteEshete
@BeleteEshete 4 ай бұрын
ለሞቱት መጎዳተቸውን ፈጣሪ ይላቸው እኔግን በከንቱ የሞቱ ይመሥለኛል ወይ? ፖለቲካ
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 Жыл бұрын
የትግራይ ወታደር አይደለም እንዴ በሲኖ ትራክ የነዱባቸው
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn Жыл бұрын
I see remorse in his talk. Amhara and Tigray people deserve peaceful coexistence.
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
Tigrawoch Enatachew Tebeda !
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn Жыл бұрын
@DM X Tigray people love Amharas; I have seen it first hand during my work assignments several years ago;the politics is what got us here. What is best for the next generation is peace and coexistence with the same people we share thousands of years of history.
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
@@Freedom-jb6pn Which Tigray People are you talking about? They killed Amhara in North Gonder and took Wolkayit by force , they killed Amhara in Raya and took that by force too! for the last 27 years when TPLF going around bad-mouthing Amhara , and spreading lies and took part in displacing Amhara from all over Ethiopia, I did not see one Tigray coming out and saying it is wrong. Which Tigray people are you talking about ? About a year ago when they came to Wollo, they came in hundredth Thusnedth to loot Wollo and that was not jut Tigray fighters, that was the People of Tigray and came to Wollo and looted everything and took it back to Tigray. Which Tigray Poeple are you talking about? The people of Tigray hate Amhara so bad ,they need to steal our land and portray us as a bad Ethnic for the rest of the country. Listen , I don't care what anybody say but one thing I know for sure is the People of Tigray are an arch-enemy of Amhara , We just realized it but they have been the cancer to our Ethnic ..so they can go to hell for all we care , politics or no politics , they are the enemy of Amhara people .
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
​@@dmx3674 የአንተን እናት በአህያ ጀላ ላስበዳት አንት ቆማጣ የቅንቅናም ዘር ገና ከነ ቁምጥናህ መቀመቅ ትወርዳለህ የአህያ ዘር።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
​@@Freedom-jb6pn አማራ ምኑ ነው የሚወደደው???? ቁምጥናው ቅጥፈቱ ዘራፊነቱ ሽፍትነቱ የቱ ነው አማራ እንዲወደድ የሚያደርገው??? ከተቻለ ከአማራ የጸዳችን ትግራይ እንመሰርታለን ።ካልሆነ እንደ ዳይኖሰር ቢጠፉ ምርጫዬ ነው ።አማራ ቆማጣ የቆምጬ ልቅላቂዎች ።
@justinbenatomg4449
@justinbenatomg4449 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እንደዚ ቂጥ ላሽ አይመስለኝም ነበረ። ጌቾን ሊያነፃ የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው።
@yilmatadesse6486
@yilmatadesse6486 Жыл бұрын
ጌች እንኳን ለዚህ አደረሰህ ያለፉት ጊዜያትን የጦርነቱን ማለቴ ነው በሁሉም አቅጣጫ አሳዘኝ በዙ የዚህች ሀገር የወደፊት ተስፋዎች የተበሉበት በመሆኑ አሳዛኝ ጊዜ ነበር አሁንም ለቀሪው ትውልድ የመወትሆነንን ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ትውልድን በመካስ ስራ ላይ በመተባበር እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ ግን ቃለመጠይቅቁ ላይ ፈታ አላሉም ጓድ ጌች
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
አሁን እውነት እውነቷን ንገረን።አገኘሁ ፣ደመቀና ልሎች አሽባቃጭ ኢሊቶች ብለሃል።
@matewosdagebo6998
@matewosdagebo6998 Жыл бұрын
ከእንግዲህ ወዲያ የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ለሞት ሲገብር አይኖርምና የፖለቲካ ቁማርተኞች ጨዋታ መረዳት አለበት ባይ ነኝ ::
@tarik3153
@tarik3153 Ай бұрын
አይ ስሜነህ ሁሌ የህወሓት ሰዎችን ስትጠይቅ ራስህ ህወሓት መሆንህ ያሳብቅብሀል
@akeabebe2578
@akeabebe2578 Жыл бұрын
ጩህቴን ሊቀሙኝ መጣ በዋልታ በግብር ከፋይ መንገድ ዱርዬ ሁሉ ተጠራራ ለውጥማ አለ ።
@F.mebratu
@F.mebratu Жыл бұрын
As Welqaite Amhara, I will never trust Tigrayin people. We the people of Welqait know Tegaru very well than any other Ethiopian does. Therefore, my fellow Amhara people never trust Tigrayin
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Жыл бұрын
ክፍታፎች! ሰዉ ትመስላለህ አሁን እንደዚህ ስታወራ።
@songohan7170
@songohan7170 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ ያልከውን ብለ ይቅርታ ማለት ሲገባ መልስ ልብ ታደርቃለህ መልስ ታስተባብላለህ ሌሏች ላይ ጣትህን ትቀስራለህ:: ቢያጥቡት ቢያጥቡት መቼም አይጠራም ::
@meme-pf1xf
@meme-pf1xf Жыл бұрын
Why would he say sorry, for what for the thing he didn't say. Last word is said for.....
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
ስሜነህ መልሶቹ በሙሉ አይመጥንህም በዚ ለሚነዳዉ ህዝብ አዘንኩለት 😂😂😂 አብይን ማርኬዉ ወይ ማርኮኝ አላለም የ6 አመት ህጻን ልጅ መሰለኝ 😂😆😆😆😆
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
አማራው ህዝብ ላየ የምናወራርድው ሂሳብ አለን ያሉትን ሀሳባቸውን ቀይረዋል ወይ ብለህ በትጠይቅልን ጥሩ ነበር
@rodaskasagala-qb7ti
@rodaskasagala-qb7ti Жыл бұрын
እኔ ጥላቻ አልዘራም ።ግን ቀማኛ አለ ወራሪ ሃይል አለ ።እሱም የአማራ ወራሪ ሃይል ይባላል። ፍቅረ ሰሊጥ ይባላል። ነገ ቢሸፍቱ ቀጣይ አዳማ ቀጣይ ወለጋ።
@IdrisHasen-uk1mn
@IdrisHasen-uk1mn Жыл бұрын
የገሌ ዝንጀሮ ሲሄድ አጎንብሶ ሲመለስ ቀጥ ይላል የልቡን አድርሶ
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 Жыл бұрын
አቶ ጌታቸው ጤፍ ማምረት የተለመደ ተግባር ስለሆነ ዜና አይሆንም ጤፍ ማቃጠል ግን ያልተለመደ ተግባር ስለሆነ ዜና አይሆንም ይልቅ ህገመንግስቱን ቀይረው የቸርነቶን ስራ ይስሩልን።
@Addisforkids.yelijochchannel
@Addisforkids.yelijochchannel Жыл бұрын
ጥሩ ጋዜጠኛ ነክ ብዬ አስብ ነበር ዋልታ ቴቪ በደንብ ቀይረውካል
ህብር ለሁለንተናዊ ብልፅግና
1:35
ETH10 1N51DER
Рет қаралды 115
Faces Of Africa - Meles Zenawi: The man who gave back "Promo"
0:51
Faces of Africa
Рет қаралды 15 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН