ከተሰወረ ወጥመድ ያድንሃል ከሚታየው ተጠንቀቅ! (ክፍል 1) pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

  Рет қаралды 41,081

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@publiccell-yt9ii
@publiccell-yt9ii 5 ай бұрын
ዘመን የሚሻገር ልብን የሚያዛርፋ ቃል ተባረክ ፓሰተር
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን❤❤❤
@eskidesal4442
@eskidesal4442 Жыл бұрын
በዚህ ትምህርት አምልጫለሁ በብዙ ተባረክ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁት ግን O my God ለካ በጆሮዬ ሹክ እያለ ተስፋ የሚያስቆርጠኝ እሱ ነበር ነቃሁበት ያለምክንያት እሄንን እንድሰማ የሆንኩት ለካ ጠባቂዬ እየመራኝ ነው፡፡ማንም ሊያየው በማይችል በብዙ ብርሀን ውስጥ የምትኖር እየተለማመጥክ የምታስመልጠኝ አምላኬ እግዚአብሄር በትሁቱ በቅኑ በታዛዡ በቅዱሱ ልጅህ በጌታ በእየሱስ ስም አመሰግንሀለው እወድሀለው አመልክሀለው እገዛልሀለው አንተን ትቼ ወዴት እሄዳለሁ፡፡
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
አይቻለሁ በዘመኔ እግዚአብሔር ሰለኔ ግዴ ሲለው ግሩም አምላክ 🙏🙏🙏🙏ተባረክ ፓስተር እያሱ ስብከቶችህ ፈውስ ናቸው 🙏🙏🙏
@amanuel2087
@amanuel2087 3 жыл бұрын
Egziabher zemenehen yebarek. Egziabher በርግጥ ያስመልጣል እግዚያብሄር ሁሌም ባንተ ስለሚመክረን ስለሚገስጸን እንዲሁም ስለሚያጽናናን እግዚአብሔር ን ስላንተ እናመሰግናለን ተባረክልን 🙏❤
@teshomejobira9586
@teshomejobira9586 2 жыл бұрын
@@amanuel2087 yes he is with me
@teshomejobira9586
@teshomejobira9586 2 жыл бұрын
Tabarek!!
@teshomejobira9586
@teshomejobira9586 2 жыл бұрын
God is Good all the time! Great preaching
@geneteden4343
@geneteden4343 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን ወጥመድ ተሰበረ ከሁሉም ግዛቴ በሙሉ ነፃ ወጣ አሜንንንንን ራአያችን ሰይጣንና ሰዎች ሊገድሉት ልያጠፉት አይችሉም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@marosell2322
@marosell2322 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭📖😭🙏🏻📖😭📖📖😭📖👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🔥🔥👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻
@alemneshbekele9644
@alemneshbekele9644 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።
@phonetastic1510
@phonetastic1510 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 2 жыл бұрын
ፓስተር እያሱ ጌታ ኣብዝቶ ይባርኽህ ጸጋ ያብዛልህ።
@AlemNimani
@AlemNimani 3 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመንህ የተባረጰነ ነዉ
@ኤልሳት
@ኤልሳት 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 3 жыл бұрын
Ameeeeeenn Ameeeenn geta stagawuni yabizali pasetr
@almazgebrenugus2752
@almazgebrenugus2752 2 жыл бұрын
Amen amen egthabher yayael amen yes true eowent
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 Жыл бұрын
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn 🙏🙏🙏🙏 egeziabiher melkam new
@derartutola7404
@derartutola7404 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድምዬ
@teshomejobira9586
@teshomejobira9586 2 жыл бұрын
Powerful preaching God bless you pastor!!
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 Жыл бұрын
ዋዉ ተባረክ
@yared7699
@yared7699 3 жыл бұрын
አሜን ከሰንቱ ወጥመድ እኔና ቤተሰቦችን እንዳሰመለጠን ሰሙ ይባረክ።ተባረክ ፓሰተር
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
Paster gbu thunku🎇🎋🌄🎄
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@yeethiolij
@yeethiolij 2 жыл бұрын
Amazing teaching. Pastor Joshua, May God bless you abundantly!
@Tigiyegeta
@Tigiyegeta 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ልዩ ነው የምትሰጠን ትህምርት
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 4 ай бұрын
Amen Amen God Bless You❤❤❤
@marthaasres5501
@marthaasres5501 2 жыл бұрын
Iam very grateful to get your preaching. be blessed more
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 Жыл бұрын
Amen
@geneteden4343
@geneteden4343 3 ай бұрын
ዝሙት ምን የማይመስለው ትውልድ ነው የተፈጠረው የፈረንጅ ተጠራርገው ከቤተ እግዚአብሔር ወጥተው ቤተክርስቲያን ባዶ ያስቀረ ትምህርት ተወሮ እግዚአብሔር የንስሐ የመመለስ ግዜ ይሁንልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@mihretgita1991
@mihretgita1991 2 жыл бұрын
Amen!!
@meheretaraya7940
@meheretaraya7940 3 жыл бұрын
Amen Tabarake
@lmlm4882
@lmlm4882 3 жыл бұрын
እግዚያብሄርአምላክእናንተን:ስለሠጠንአመሠግነዋለሁተባረክ
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 3 жыл бұрын
እውነት ነው. ክተስውር. ውጥምድ. እግዚእብሄር. ያጥብቅን. እሜን እሜን. ተባርክ. ፓስተር. እያሱ. ዘበንህን. ያባርከው
@ghenettecle8765
@ghenettecle8765 2 жыл бұрын
Tebarek
@eskidesal4442
@eskidesal4442 3 жыл бұрын
ወንድሜ በብዙ ተባረክ መኪና ሲጋጭ እና ገደል ሲገባ ያለው ልዩነት ድንቅ ምሳሌ። ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንድማችን።
@alimesi5639
@alimesi5639 3 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastor geta yebareki tebareki Amen Amen
@woynshettessema792
@woynshettessema792 3 жыл бұрын
ፓሰተር እያሱ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ የሚባርክ ስብከት ጌታ ይጨምርልህ .
@ghirmaygebrelibanos8429
@ghirmaygebrelibanos8429 3 жыл бұрын
Betam tebarieyalo
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ፓስተር ኢያሱ ለበረከት ሁን ለምልምልን
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ፣እወነት ነው ከስንቱ አደጋ አስመለጠን?
@neza8166
@neza8166 3 жыл бұрын
God bless you abudantly
@alyahardubai4610
@alyahardubai4610 3 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah kibr misgana amlikona wudase hulun lemichil amlak le Egzabher le Eregnaye yihun lemlimlign
@hussenabdro8647
@hussenabdro8647 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ለበረከት ሁን አሜን
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 жыл бұрын
GBU more and more
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
TEBAREKILIGN🙌🙌🙌🙌🙏
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 3 жыл бұрын
Egzabiher yetenagerew Bebareschu new kale hiwet yasemalg Abate
@tarikuademise7689
@tarikuademise7689 2 жыл бұрын
Gat yebarke
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnn haleluyaaaa kibr legeta yihun.asimelitognal yene geta🙏🙏🙏 paster tsegawn yabzalik
@fikerm1327
@fikerm1327 3 жыл бұрын
God bless you abundantly pastor 🙏
@almazgebrenugus2752
@almazgebrenugus2752 2 жыл бұрын
Yes tfue eowent
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏yabate beruke leberket hune 🙏🙌wetemede tesebere enem lejoche ameleten hale luya elelelelelelel 🙏♥
@ነብይትአዜብአስማማው
@ነብይትአዜብአስማማው 3 жыл бұрын
ፖስተር ኢያሱ ሰላም ነው ተባረክልኝ ከነቤተሰቦችህ
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 3 жыл бұрын
Pastor Eyasesha you never Fail to bring the word of God to light.continue to serve faithfully🙏🏽🙌🏽💜
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንድሜ።
@ChristianDula-h7w
@ChristianDula-h7w 5 ай бұрын
Amen and Amen ❤😂🎉🎉😢😮 yes yes 😂🎉😢😮
@temesgenhaile5122
@temesgenhaile5122 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እውነት ለእኔ ነዉ ትምህርቶች እግዚአብሔር ይርዳን ብሩክ ሁን ወንድሜ ከመኝታዬ እግዚአብሔር ቃስቅሶኝ ነው ያስተማራኝ
@loveandmercy9931
@loveandmercy9931 3 жыл бұрын
God bless u more Pasterey,,,,,,,,,We love you!!!!
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@maranathajesus9516
@maranathajesus9516 3 жыл бұрын
What a blessing you are!!!. Happy to find your Chanal. Bizalen !!!😍😍
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@menaaweke2749
@menaaweke2749 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በህይወቴ ዘመን የእግዚአብሔርን ጥበቃ አይቻለሁ አሁንም በጥበቃው ውስጥ ነኘ:: ፓስተር እያሱ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ🙏😇
@hiwotawoke2459
@hiwotawoke2459 3 жыл бұрын
Amen zemenh yibarek, Yalefkubet menged new "Gata gen ketilat wetimed adamegb! Eyesus Gata new!!
@solomontto4191
@solomontto4191 3 жыл бұрын
Amen Amen God Bless you
@mihretubeletelena8689
@mihretubeletelena8689 3 жыл бұрын
Amen!!!! God bless you more & more!!!!!
@meski9722
@meski9722 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@meskeremmuka7099
@meskeremmuka7099 3 жыл бұрын
God Bless You!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 жыл бұрын
አሜን ንገረኝ አምላኬ ክፍን እና ደግን የምለይበትፀጋ አብዛልን
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 3 жыл бұрын
Amen Amen! Thank you paster. God bless you 🙏🙏🙏
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 3 жыл бұрын
Amen. Its an affirmation of God's eternal vigilance for His people.
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 3 жыл бұрын
ተባረክ 🙏
@frehiwotayenew2926
@frehiwotayenew2926 3 жыл бұрын
That's true!! God bless you pastor!!
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
God bless you ,pastor Eyasu
@bekaludile1281
@bekaludile1281 3 жыл бұрын
Amazing teaching
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 3 жыл бұрын
Ameeeenn Ameeeeenn
@emuasfaw1269
@emuasfaw1269 3 жыл бұрын
Amazing 👏
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
እረ አሜን
@saratesfaselassie2451
@saratesfaselassie2451 3 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 жыл бұрын
Amen haleluya thankyou Jesus paster geta yibarkih 🙏❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር መልዕክተኛ ሆነህልኛል
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 3 жыл бұрын
አሌሉያ አሜን አሜን
@lovejesus2266
@lovejesus2266 Жыл бұрын
እውነት ነው::እኔ በአይኔ አይቻለህ ስያስመልጠኝ
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 3 жыл бұрын
አሜን
@teshomejobira9586
@teshomejobira9586 2 жыл бұрын
Very important preaching God bless you!!
@Mbyb316
@Mbyb316 3 жыл бұрын
Amen
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 3 жыл бұрын
Pastor Eyasesha you never fail to bring the word of God to light.continue to serve faithful. 🙏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽💜
@iieadugravot9525
@iieadugravot9525 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@emuasfaw1269
@emuasfaw1269 3 жыл бұрын
Amennnn
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
አሜን
@heranesibhatu5739
@heranesibhatu5739 3 жыл бұрын
Amen
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@emuasfaw1269
@emuasfaw1269 3 жыл бұрын
Amennnn
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 116 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 32 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
" ማእበሉ ለጥፋት ሳይሆን ለፍጥነት ነዉ"  ፓስተር እያሱ ተስፋዪ
59:10
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 10 М.
AMMANUEL TV - የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር :: ክፍል 9   With Pastor Eyasu Tesfaye
38:36
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 5 М.
Pastor Demewez Abebe | ፓስተር ደመወዝ አበበ |  Part 1
1:11:49
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 26 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 116 МЛН