ከተወዳጁ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳዉድ ጋር የእዉነት ሀሰት ፕሮግራም

  Рет қаралды 13,927

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

Пікірлер: 605
@amberstarshs7140
@amberstarshs7140 5 жыл бұрын
የአል ኢስላህ ኑር ተማሪ ነኝ ኡስታዜን በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው የአል ኢስላህ ሱመዮች ላይክ ግጩኝ😍
@toibanurye8835
@toibanurye8835 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ቢንትሀምዛ
@ቢንትሀምዛ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@keyirushafo6708
@keyirushafo6708 5 жыл бұрын
ጀዘኪ አለህ አለህ ይጠቢቀቹ ኡስተዜ
@ኡሙሶብሪና
@ኡሙሶብሪና 5 жыл бұрын
እኔም የኡስታዝ ሙሀመድ ተማሪ ነኝ አልሀምድሊላህ ደስ የሚል ነው ሀቀኛ
@medinagvsk1098
@medinagvsk1098 5 жыл бұрын
ገጨሁሽ ላይክ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ዉድ የዶክተር ዘይኔ ቱዩብ አባሎቻችን ይህ የኡስታዝ ሙሀመድ ዳዉድ ቆንጆ ቆይታ ነዉ አድምጡት እና አንችዉ ነሽ ኢንሻ አሏህ ከአስር እስከ መግሪብ ባለዉ ጊዜ ይደርሳችሇል
@tube8142
@tube8142 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፊኩም ኢንሻአላህ
@tokkumatube9582
@tokkumatube9582 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@ሷሊሀ-ከ4ሠ
@ሷሊሀ-ከ4ሠ 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ከይረን
@Mነኝየእናቴ
@Mነኝየእናቴ 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽመሥሎኝ ፈጥነቴ ማሻ አላህ ኡስታሳችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Mነኝየእናቴ
@Mነኝየእናቴ 5 жыл бұрын
ወአለኩም እሰለማ ወራህመቱላህ
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የኡስታዝና የአል ኢስላህ አድናቂ ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ኡስታዝ ጀዛከላህ
@eliligrl9009
@eliligrl9009 5 жыл бұрын
Group wist nesh bota felgeng esk temrt new?
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
እኔ አላምንም ኡስታዝ መሀመድ ደውድ የኛ ምርጥ እድሜዎን ያርዝምልን ።ዶ/ር ትልቅ ሠው አመጣሀልን
@eve.5192
@eve.5192 5 жыл бұрын
መጣም
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 5 жыл бұрын
ሀቂቃን አልኢሥላህ ኑርን ት/ቤት ኡሥታዜን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ለኡሥታዞቻችን እኛንም በምንማረው እምንጠቀም ያድርገን አሚን
@naema1294
@naema1294 5 жыл бұрын
በጣምደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ
@betalewi8896
@betalewi8896 5 жыл бұрын
አላህ ኡስታዙና መልካም ስራህ ወዶ የቀበልህ እኔስ እልህምዲሊላሂ ሶሻል ሚዲያ አልጠቀምም
@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም
@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ሙሀመድ ዳዉድ የሙስሊሞች ኮኮብ የአል ኢስላህ ኑር አለኝታ ዉድ ኡስታዜ ለናንት ቃላት የለኝም ብቻ አላህ የጠብቅልን ያራቢ,የአል ኢስላህ ኑር ተማሪ በምሆነ አልሀምዱሊላህ።
@ነኢማወሎየዋ-ዐ2ሐ
@ነኢማወሎየዋ-ዐ2ሐ 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 5 жыл бұрын
ያእህቲ ምንድነው የሚያስተምሯችሁ እኔንም እንድታቀላቅሉኝ እምትማሩትን ንገሩኝ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 5 жыл бұрын
@Nasriya Bnet Temam አበዬን ናፈቂ A እሽ እኔም ልቀላቀላችሁ እህት ተባበሪኝ ፍቃደኛ ተሆንሽ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ ወይም እኔ አስቀምጥልሻለሁ ብቻ ተባበሪኝ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
በናት እኔንም አስገቡኝ በአላህ
@seada1203
@seada1203 5 жыл бұрын
@Nasriya Bnet Temam አበዬን ናፈቂ A እህት የጋብቻ ኮርሶ መግባት እፊልጋለሁ አስገቢኛ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 5 жыл бұрын
የጀግናው ኡስታዝ ሙሀመድ ተማሪ ስለሆኩ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላ. አላህ ይጠብቀወት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እውነት ሀሰቱን እኔም መልሸዋለሁ. ትንታኔ አልሰጠሁም
@ሀሊነኝእሙአማር
@ሀሊነኝእሙአማር 5 жыл бұрын
አል ኢስላህ ኑር ለዘላለም ትኑርልን ለአል ኢስላህ ልዩ ብታ ነው ያለን አልሀምዱሊላህ አል ኢስላህ ግሩፕ ገብቶ ያልተቀየረ የለም ኡስታዛችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@gsdvbddb648
@gsdvbddb648 5 жыл бұрын
አሰለማልኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህቴ እሰኪ አል ኢስላህ ገሩፕ አሰገብኝ 0598112094
@ሀሊነኝእሙአማር
@ሀሊነኝእሙአማር 5 жыл бұрын
@@gsdvbddb648 እሽ
@Zulaeykah
@Zulaeykah 5 жыл бұрын
እረ እኔም አስግቢኝ
@Zulaeykah
@Zulaeykah 5 жыл бұрын
00971509419517
@ggggg1109
@ggggg1109 5 жыл бұрын
እኔን፡አስገብኝ
@አላህየእወድህአለሁዜድነኝ
@አላህየእወድህአለሁዜድነኝ 5 жыл бұрын
የኛ ውድ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን አል ኢስላህ ኑር በሂወት እስካለሁ ሁሌም ባንች ልኑር ምርጥ መድረሳየ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይረን ውዱን ኡስታዛችንን ስለጋበዝክልን በጣም ደስ ብሎኛል ኡስታዙና አሏህ ይጠብቀዎት ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ፊዱኒያ ወል አኼራ
@hayathayat9366
@hayathayat9366 5 жыл бұрын
አባታችን ኑሮ
@ኡሙሳሊሀስደተኝዋ
@ኡሙሳሊሀስደተኝዋ 5 жыл бұрын
የኢቅራ ተማሪነኝ ወላህ ኡዝታዝን በጣምነዉ የማከብረዉም የምወደዉም አላህ ረጂም እዲሜ እና ጣናይስጣችዉ የሳቸዉምትምህት እከታተል አለሁ ማለት በተገኝዉ አጋጣሚ
@user4003
@user4003 5 жыл бұрын
እዳትናገሪ😁 እቅራና አሊስላህ ዉስጤ ናቸዉ ❤
@hikma3304
@hikma3304 5 жыл бұрын
As wr wb ኡስታዝ እድሜህን የምገልፅበት ቃላትብያጥርኛል የህይውቴ የተቀየውር በኡስታዝ ነው አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ዶ/ር ዘይኔ አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርላችሁ ዶክተር እስኪ በነካ እጅህ የሁርለአይን ኡስታዝን አቡ ጁወሪያ ጀማል መሀመድን ጋር ብትወያይ ደስ ይለኛል ዉዉዉድድድነው የማደርጋችሁ
@ኡሙሳሊሀስደተኝዋ
@ኡሙሳሊሀስደተኝዋ 5 жыл бұрын
የኢቅራም ኡስታዝ አንዲቀን እደምትጋብዛች ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ
@kinathan2959
@kinathan2959 5 жыл бұрын
ማሻአለህ ኡስታዛችን ከያትብቅ አሉ ጃዘኩምለህኻይር አለህባሳማነዉ ምንጣቃምያርገን ዶክታር ዛኔ ባርታእንዲህ ያኢስለም ኮኮቦችንጋብዝልን።
@ሙባርክነኝየስልጤልጅ
@ሙባርክነኝየስልጤልጅ 5 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዙና ወላሂ ኡስታዙና ሙሀመድ ዳውድ ከልቤ ነው ምወዳችሁ ያኢላሂ ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልንኝ አል እስላህ ኑር ለዘላለም ትኑር
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዜ በጣም ነው የምወደወት አላህ እድሜና ኢማን ይሥጥልን ጀዛኩም አላህ
@bdin3259
@bdin3259 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የአልኢስላህ ተማሪነኝ ኡስታዝአላህይጠብቅህ ሙሀመድ ዳውድ የአልኢስላህኑር መምህር
@alainalain1619
@alainalain1619 5 жыл бұрын
ኡስታዜ መሀመድ ዳውድ አሏህ ይጥብቅልኝ በአሁኑ ሰአት የያዙትን ፕሮጀክት አሏህ ከጠበቁት በላይ አድርጎ ያሳካሎት እኛ የእርሶ ተማሪዎች ደስታዎት ደስታችን ሀዘኖት ሀዘናችን ነው ባለን አቅም በሙሉ ከጎኖት ነን በርቱልን ሙሉ አፍያ ረጅም እድሜ ሰፊ ርዝቅ ከተቅዋ ከየቂን ከሰብር ከኢማን ጋር ከነመላ ተማሪዎት ቤተሰቦት ከወዳጆቾት ጋራ እመኝሎታለሁ የኛ ጀግና ኑሩልን በጣም ነው ምንወዶት ምናከብሮት ክፉዎትን መስማት አንሻም ደስታዎትን ስኬታማነታችሁ ኢንሻአሏህ አላህ ይጠብቆት ዶ/ዘይኔም አሏህ ይጠብቅልን
@ኡሙሙአዝ-ቸ3ቘ
@ኡሙሙአዝ-ቸ3ቘ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውድ የአል ኢስላህ ኡስታዛችን አላህ ባሉበት ይጠብቅልን ከክፋት ነገሮች ሀሉ አል ኢስላህን አብዝቼ የምወዳት ተማሪ ነኝ
@faezaahmed3043
@faezaahmed3043 5 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ኡስታዙና እናመሰግናለን ዶክተር ዘይኔ ሀቂቃ ኡስታዛችን መግለፅ ቃል ያጥረኛል ኡስታዛችን አላህ ሱብሃነ ወተኣላህ የማስተማር ጥበብን የቸረው ፤ ለማንም አሉባልታ እጅ የማይሰጥ ፤ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል,,, ድንቅ ኡስታዛችን ነው አላህ ይጠብቀው ።
@rokimohamed8434
@rokimohamed8434 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ላአንቱ ቃል የለኝም እኔ በኡስታዜ ትምርት ተለዉጫለሁ አልሀምዱሊላህ የበለጥ የምለወጥበት ያድርገኝ ለኔም ለእህቶቸም እድሜዉን ከጤና ጋር ያርዝምልን
@fatimasharip5479
@fatimasharip5479 4 жыл бұрын
አልህምዱሊለ የአል እስለህ ተመሪ ነኝ ኡሥተዝ እድሜ እነ ጤነ ይሥጠቹ
@احبكيااللهاحبكياالله-ث1ظ
@احبكيااللهاحبكياالله-ث1ظ 5 жыл бұрын
አል ኢሰላህ ብዙ የተለወጥኩበት ነዉ ኡሰታዛችን አላህ ይጠብቅህ ልዩ ትምህርቶችህን በጣም ነዉ የምወደዉ
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 жыл бұрын
አህለን ዉዱ ኡስታዛቸን የስደት አባታቸን ከጨለማ ወደ ብረሀን መቀየርን ሰበብ የሆኑልኝ ዉዱ ኡስታዛቸን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑረወት እኝም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@selimtube404
@selimtube404 5 жыл бұрын
ከሪ ቢንት አህመድ Amin yareb
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡስታዝን አላህ ይጠብቃችሁ እኔም የአሉስላህ ተማሪ ነኝ አላህሙዱሊላህ ድሜያችሁን እረዥም ያድርግልን ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ ከአሁን ወዲያ በሶሻል ሚዲያ ምንም አልቀባጥርም የኡስታዝን ትምህርት የመጨረሻ ያድርግልኝ
@ህሰቢነሏህወኒዓመልወኪል
@ህሰቢነሏህወኒዓመልወኪል 5 жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ኡሰታዝ ባላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ
@الحمداللهربالعالمين-ف6ع
@الحمداللهربالعالمين-ف6ع 3 жыл бұрын
ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ኡሱታዞች
@maryammohammed5902
@maryammohammed5902 5 жыл бұрын
Masha Allahe Ostaza Jazakallahe hayer. Doktr zane Jazakalahe hayer bazehu katle. Anchewenashen beda nagaroche Atekalakelu mesala Mawelede. 4 Ware. Kazehe nagare takabu barkalahu fikume.
@Sa-nw3vy
@Sa-nw3vy 5 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዛችን አላህዬ ይጠብቅህ አልስላህ እና አቅራዕ በጣም የምወዳቸው መድረሳዬ ናቸው
@አልወሀብ
@አልወሀብ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሃይር የስደትአባቴ ኡስታዝሙሀመድዳውድ ምርጥአባት
@hamidaethiopia7305
@hamidaethiopia7305 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኡስትዝ አላህ እጠብቃቹ አል ኢስላህ ኑር ተማሪነኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስትኛ ነኝ የርሶ ትማሪ በመሆኔ
@ኩንፈየኩንአላህሁንያለዉይ
@ኩንፈየኩንአላህሁንያለዉይ 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሥታዜ ሙሀመድ ዳዉድ የኛ የአል ኢሥላህ ኑር ጀግና የዕዉቀት አባታችን አላህ ይጠብቀዎት ያረብ ደሥ ብሎኛ አላህ በራረርመቱ በዝነቱ ከክፉፉ ነገር ይጠብቅሁ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 5 жыл бұрын
ጀዛኩመአላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ጊዜ አቸን በረካ ያድርግላቹ አላህ ይጠብቃቹ አንደበቶ ጣፍጭ ኡስታዛችን ወንድማችን ዶክተር ዛይኔ እጅግ ባአላህ ስም እናማሰግናለን ምርጥ ወንድማችን ኑርልን
@bettybabaikan36
@bettybabaikan36 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ውድ አባታችን አላህ አደሚ አና ጤና ይስጠህ ጀዛክላህ ኸይር
@jemanshe1319
@jemanshe1319 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀግናው ኡዝታዛችን
@nejatbinthassen7004
@nejatbinthassen7004 5 жыл бұрын
Wa wr Wb jezakumullah kheyren docter zeyne & endhum Austazuna Allah yitebkachihu A.lillah ye Al eslah temari slehonku destegna negn
@ኩንፈየኩንአላህሁንያለዉይ
@ኩንፈየኩንአላህሁንያለዉይ 5 жыл бұрын
አል ኢሥላህ ኑር ወላሂ ይሄ ነዉ ብየ አልገልፀዉም ከልቤ ነዉ የምወዳት ሁሌም በልቤ ትኖራለይ ጋብቻኮርስ ዉሥጤነዉ ብዙ ተማርኩ የተማርኩትንም ኢንሸአላህ አላህየ የምተገብርበትን ያድርገኝ
@seadayimer9270
@seadayimer9270 5 жыл бұрын
አሚን ውዴ እኔንም አስገብኝ
@dubai2289
@dubai2289 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ውዱ ኡስታዝን ለእኛ ሁለየም እንደትጨነክ አላህ እኛንም አላህ ያሳውቀን ያረብ ኡስታዝ አላህ እድሜ ና አፍያ አላህ ይስጥህ يا رب አልሀምድሊላህ የአል ኢስላህ ኑር ተማሪ ነኝ
@Hነኝየሀይቋየኡሚናፋቂቅድ
@Hነኝየሀይቋየኡሚናፋቂቅድ 5 жыл бұрын
አሏህይጠብቅህ ኡስታዜ ሙሀመድ ዳውድ አሏህ ጀዛህን በአዱኒያም በአኬራም ይክፈልህ ያረብ
@habshihabshi8446
@habshihabshi8446 5 жыл бұрын
የአልኢስላህ ተማሪ መሄን መታደል ነው አልሃምዱሊላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Mashallhe jazakalahyer
@ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ
@ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋቹህልን ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@kedijayesufyesuf2446
@kedijayesufyesuf2446 5 жыл бұрын
አህለህ ኡስታዜ የስደት አባቴ ከጨለማ ወደ ብረሀን የመሩኝ ምርጥ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ዶክተር ዘይኔ ኡስታዜን ድምፃቸውን ስሰማ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ እስከዛሬ አላደረኩም ነበር ትልቅ እንግዳ ይዘህልን መጥተሀል ጀዛከላህ ኸይር
@socialstady7014
@socialstady7014 5 жыл бұрын
ኡስታዙና እድሜ እና ጥና ይስልን። ረበና ከ ረጅም እድሜ ጋር የኛ የሴቶች መከታ ሹክረን ለኩም
@cellexpress5675
@cellexpress5675 5 жыл бұрын
እውስታዝ አላህ ይጠብቅህ ውስጤ ነህ
@semira5742
@semira5742 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት ጀዛኩሙላህ ኸይር
@tube-qt5jw
@tube-qt5jw 5 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ትልቅ ትምህርት ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዛችን ዶክተር ዘይኔ ኡስታዛ ችንን ጋብዘህ ስላስተላለፍችሁን ትምህርት ጀዛከሙላህ ኸይረን
@ksaksa9203
@ksaksa9203 5 жыл бұрын
ኡስተዝ እድሜህን የርዝምልን ምርጥ ትምርት ኢየተመርኩበት ነው አል ኢስለህ
@እሙኻሊድነኝየረሱልወዳጅ
@እሙኻሊድነኝየረሱልወዳጅ 5 жыл бұрын
የአል ኢስላህ ተማረ ነኝ አላሀምዱሊላህ ኡስታዜ አላህ ይጥብቅልን ያረብ
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ርድሜችሁን ያርዝመው
@saedatube4711
@saedatube4711 5 жыл бұрын
የአል ኢስላህ ተማሪነኝ ኡስታዝና እረጅም እድሜ ከጤ ና ጋር
@seyya1608
@seyya1608 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አዎ ትክክል ኖት ኡስታዙና ዉጭ ሀገር ስንኖር እና ለገር ስንገበ አህወለችን አንድ አደለም በጣም ድን ለይ ጠንከረ የምንሆነዉ ዉጭ ስኒ ሆንነዉ በተለይ ኒቀብ ለብሰን የሁሉንም ጨነ ችለን ብን ኖሮ እንደ ዉጭ አይሆንም ብቻ አልሀምዱልላህ አብሽሩ እሄቶች በድነቹም ጠንክሩ በየ fb ቁጭ ብለቹ በየኮመንት ግዘቹን አተቀጥሉ በቂ እዉቃት ይኑሩረቹ በመስረጀ ምክነቱም በተሰብንም እንበፍቱ አይሆኑም አህበሼች ስረቸዉን ሰርቶወል ከሀገር ስንወጣ ምንም የመያዉቅ ወንድምሽ ዘሬ አላህ ከአርሽ በለይ አይደለም ሁሉም ቦታ አለሁ ይልሻል ኼይር ስረዎቹም ሐይተበረቱ እቲዮ እንደ እዛ አይሆንም..... እኔ ሀገር የገበሁት 4ኛ ወር ነዉ እንደ ገባሁ አገብቼ ነፍሰ ጡሩ ነኝ አልሀምዱልላህ በትደሬ ደስታኛ ነኝ ደስታዬንም ዘለቅ ደስታ አለህ እድየደርግልኝ በዱዓቹ አትርስኝ እነቴንም አለህ ለሀገረቹ የብቀቹ የለገበቹ ሰልህ በል ይወፍቀቹ እነቴንም ሰለህ የደርጋቹ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ 5 жыл бұрын
የአል ኢስላህ ተማሪ በመሆኔ ከምገልፅው በላይ ደስተኛ ነው አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዙናና አንዲሁም አዘጋጆች በሙሉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@Salsibel
@Salsibel 5 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዜ አሊስላህ ልዮ መድረሳኤ ኡስታዛችን ውዱ አባታችን አላህ እድሜዎት ረዠም ያርግልን እኛም ልጆቾ ምኞቶት ምናሳካ ያርገን አሊስላህ ለመግለፅ ቃል ኤለኝም ብቻ አላህ ያቆይልን ያረብ ወድም አብድል ባስጥ ምንወዳቸው ምንሳሳላቸው ሁሌም ምንናፋቃቸው አባታችን መካሪአችን አጋዣችን ኡስታዙና ስላቀረብክልን ጀዛከላሁ ወኸይረን ወድማችንም የጀመራቹት ኸይር ስራ በጣም ጥሩነው ቀጥሉበት አላህ መልካም ስራቹ ይቀበላቹ
@saniyaaman3771
@saniyaaman3771 5 жыл бұрын
Waleykum Aslam waramatulahi Wobarkatuhu ustaz Allah yitabiqi
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር የረበና ሰላም አይለዮት ለአላህ ስል እወዳቸዎለው የኡስታዝ ተማሪ መሆኔ ለአላህ ምስጋና አቀርባለው
@zebibaseidzebibaseid4376
@zebibaseidzebibaseid4376 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ
@homarharame1133
@homarharame1133 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ሀይረን ዶክተር ዘይኔ በጣም የምወዳዉ ኡስታዝ የስደት አባቴ ነዉ የአል ኢስላህ ተማሪ በመሆኔ ደስተኛ ነኘ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤💕💕💕💕👍👍👍👍
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 5 жыл бұрын
Masha. Allaha Jazkallaha uastazna Allaha admanta Allaha yawfaqh yarb
@sofiya9833
@sofiya9833 5 жыл бұрын
وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته አህለን ኡስታዝ ሙሀመድ ዳውድ የስዴት አባቴ እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ሁሌም እመኝልሀለሁ ኡስታዜ بنت سيد ያሊስላህ ተማሪ ጀዛከላህ ከይር ዶክተር ዘይኔ የታላችሁ ያሊስላህ ተማሪ ሲቀጥል አችው ነሽን ዱቅ አርጉልን
@hayatseid67
@hayatseid67 5 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም..ወራህመቱላሂ..ወበረካትሁ...የአል..ኢስላህ..ኑር..ተማሪነኝ..አልሀምዱሊላህ..የኡስታዝ..ሙሀመድ..ዳዉድ...አላህ..ይጠብቃቺሁ...እርስወን..የምገልፅበት..ቃላት..የለኝም..ከጂህልና..ያላቀቁን..ከሺርክ..ከቢዲአ..ያወጡነ...አላህ...በዱንያ..ምቾትን...በአህየራ..ጀነተል..ፊርድወስን...ይወፍቅልኝ
@endiriis4946
@endiriis4946 5 жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወረካቱ ወንድም ዶ/ር ዘይኔ እኔ አንትን ያወኩህ ከዛሬ አራት አመት አካቢቢ ነዉ ማሻ አላህ ያወኩህም በዲንህ ባለህ ተሳትፎ እና በምታስተላልፋቼው ትምህርት በጣም ነበር የምከታተልህ በአሊፍ ራዲዎም ባጣም እክታተል ነበር ግን ላንት ያለኝ አክብሮት እና ፍቅር በጣም የቀነሰብኝ ነገር አለ መቼም ሰው ነህ እና ሰው ከስህተት አይጠራም እና ሁሉም ይሳሳታል ግን እኔ ባንተ የጠላሁት አንድ ነገር አለ እሱም ከሴት ጋ ባለው አንተ ከሴትጋ ያለህን ግንኙነት ምንም ይሁን ምን እኔ አይመለከተኝም ሁሉም በራሱ ስራ ነዉ የሚጠየቀው ግን እኔ የስከፋኝ ሴትን በሚዲያ ማቅረብ ለምን አስፈለግ ለማስተማር ከሆነ ወንድ ጠፋ እንዴ ነዉ ሴቶች ከወንድ በልጠው ነዉ በጣም ያሳዝናል በስላም ስም እንዲህ አይነት ተግባር ማየት እኔ አላህ ሴቶችን ድምፃቼውም ጪምር ፈተና መሆኑን ሲናገር ስትናገሩ ድምፃቹህን አታለሳልሱ ያለው ለምን ይመስልሃል እንዴትስ ተረዳህው አንተ ሴት በ ቪዲዮ ሆነ በድምፅ በ ሚዲያ ማቅረብ እኔ አስከፊ እና አደገኛ መሆኑን ሁሉም ያቃል ለምን ከዚህ ተግባር መራቅ አቃተን የሚለው ነዉ ቺግሩ እር አላህን ፍሩ ወላሂ ብዬ ልንገርህ የሴት ድምፅ ብዙ መዘዝ እና ፈተና ነዉ ለወንድ ለምሳሌ ኡክት ሙሃመድ እንዲህ ድምፁዋን አሳምራ የምታቀርበው ፕሮግራም በይትኛ ሚዛን ነዉ የሚፈቀደው ለሁላችንም አላህ ማስተዋሉን ይስጠን
@khadijahbintinouri550
@khadijahbintinouri550 5 жыл бұрын
ወልይኩምሠለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ኡስተዙነ አህልን ወሰህልን ዶክቶር ዘይኔ ጄዘኩም አለህ ከይር አለህ ሰምቶ ከምጠቀሙት የርገን የረቢ እነቴንም አለህ ከከይርሥረ ገረ የቆይሊን የኢለሂ
@mobilemakiibentketema5226
@mobilemakiibentketema5226 5 жыл бұрын
ማሻላህ ጀዛካላሀይረን ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እኛም አውቀን ምናሳውቅ ያድርገን ያረብ።
@የውስታዜሙሀመድዳውድተማሪ
@የውስታዜሙሀመድዳውድተማሪ 5 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን ዉስታዜ እና ዶክተርዘይኔ ማሻ አላህ በጣም ደስዪላል የዉስታዜአትያየት አላህ በራህምቱ ዪጠብቃቹው ያረብ ወላህ እኛም እኔምከምንበላይ ነው የምወዳቸው ብቻ አላህ በአካል የምንግኛ ያድርገኝ ሁሊም ምኞቴነው ወላሂ ለእኔ ወስታዝ ብቻ ሳይሁን አባትምጭምር ነው ማነነቲን እንዳቅነው ያረጉኝ ወላሂ ለውስታዜ ሙሀመድ ዴውድ የምለውነገር ያለኝም ማለቲም ቃላት ዪሰኝል ብቻ አላህ በዱኗም በአኻር ያስደስታቸው የውልጊዝም ዱአይነው ወላሂ
@fathimabh8114
@fathimabh8114 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ውዱ ኡስታዙና። የአል ኢስላህ ኑር ጀግና የስደት አባታችን አሏህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያርብ የአል ኢስላህ ኑር ተማር በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
@መእኔእነአንቺዩቱብ
@መእኔእነአንቺዩቱብ 5 жыл бұрын
ማሸአላህ ኡስተዛችን አላህ ይጨምርልክ
@hajiyanegn6114
@hajiyanegn6114 5 жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወመርሀበን ውድ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ውድ መድረሳችንም አል ኢስላህንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ እናንተንም አላህ ኽይር ጀዛቹንይክፈላቹ ያረብብብ
@ዜድቢንትሀሰንየወሎልጅ
@ዜድቢንትሀሰንየወሎልጅ 5 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠበወ የዉቀት አባቴ ቃላት የለኝም የምገልፅበት ሺ አመት ይኑሩልን
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይር
@hawazeki9193
@hawazeki9193 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አሪፍ መልእክት ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዶ/ር ዘይኔ ጀዛከላህ ሁላችሁንም ፊአማኒላህ
@ዜድዜድ-ከ8ጰ
@ዜድዜድ-ከ8ጰ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ
@mrssaira4751
@mrssaira4751 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ኡሰታዝ እድሜዎን ይርዘም
@AA-ub9cg
@AA-ub9cg 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸየር ኡስታዜ እድሁም ደኩተር ዜኔ የፌስቡክ ነገር ሁሉም አስተማሪ ሁኖል ሱባሀን አሏህ በዚሁ ጉዳይ ከወድም ሶብሪጋር እድትወያዩበት ፈልጌ በዋትሳብ ነግሬህቆይ ወድም አብዱልባሲጥ በሰአቱ መጥፎ አስቤቆይ አፉበለኝ እሱም ምድነው እደ እየመረጡነውደ የሰውን ሀሳብ የሚቀበሉት የሚልነበር ከዚህ በፊት በጣም ቆይቶል ስለሽርክ እና ጅኒ ስለያዛቸው ሰወች ጉዳይ ስትወያዩ ሰምቸ አባቴና እናቴ ስለሚያማቸው ካተጋ መፍትሄባገኝ ብየ እያለቀስኩ እሪከርድ አርጌ ሳሰማውኮ መናቀረ የምር ሁልግዜም ያስለቅሰኛል እናም ሁለት ግዜም ሀሳቤን ሳታየው ስቀርና የሌሎች ሲተላለፍ ስሰማ ነው እመረጡነውደ የሚለውን ያሰብኩት ከሸይጦን ነው አፉበለኝ አሁንም ቢሆን ስለ አስተማሪወች በፌስቡክ የገጠመኝ ገጠመኝ ስላለው ሀሳቤን ተቀብለኸኝ ብትወያዩበትና ብንማርበት ደስይለኛል
@mermbntomermermbntomer8045
@mermbntomermermbntomer8045 5 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልኝ ወደ ቀጥተኝዉ ምንገዲ የምሩኝ ኡስታዝ ዉድ የአልስላህ ሱመያዎቺ ዱአ አዲርጉ አላህ እድሜ አና ጤና ይስጠልን ኡስታዛቺንን
@አኢሽቢንትሰኢድ
@አኢሽቢንትሰኢድ 4 жыл бұрын
ጅዛከላህ ኽይር ኡስታዝ
@atikatube5870
@atikatube5870 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አል ኢስላህ ተማሪ ነኝ ሁስታዜ ዉስጤ ናቸዉ አላህ ባሉበት ይጠብቅልን ያረብ Dokter zayine thanks betam
@የድንታማርነኝየአለህቀጥታ
@የድንታማርነኝየአለህቀጥታ 5 жыл бұрын
መሸ አለ ኡስታዜ ጀዘኩም አለሁ ከይር
@halimayebru1347
@halimayebru1347 5 жыл бұрын
Meshalah teberekelah ahlen ustazna edehum deguter zeyna estazachnn selegabezkln jezakelahume heyr estazna mn edemlachhu qalat yatregnal allah balachhubet ytebqachhu
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 5 жыл бұрын
jezaklhu hayiran ustaz baxam xafachi makr naw
@ተምርአሊ-ፀ9ቨ
@ተምርአሊ-ፀ9ቨ 5 жыл бұрын
ኡሥታዜ የልብ አዋቂ እኮ ናቸው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ😍😍🌹
@halimathussen2674
@halimathussen2674 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@AA-ub9cg
@AA-ub9cg 5 жыл бұрын
የአልኢስላህኑር ተማሪነኝ ኡስታዜን በጣምነው የምወዳቸው አሏህ እረዥም እርሜያቸውን ያስረዝምልን መልክታችሁን ሰምቸ አልጨረስኩም ሰምቸ ስጨርስ እመለሳለሁ
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ዋበርካትሆ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡሳታዜችን ሁሌም እንወዶታለን ደአዎቹ ሁላ እኮ እራስን ያስጎበኛል
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ዉዲ የአሄራ መካሪያችን ኡስታዜ መሀመዲ ዳዉዲ ጥሩ ምክርነዉ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን። በኡስታዝመሀመዲ ዳዉዲ ትምህርት አልሀምዱሊሏህብዙነገር አዉቂያለሁ በተለይ በዳሩል አሄራ በሚሠጠዉደርስና ሥለነሚማ በሚመክሩን ነገር በጣምደስተኛነኚ አሏህመልካም ሥራወትን ይቀበላቼዉያረብ!!!
@ዘቢባሽፋአሊ
@ዘቢባሽፋአሊ 5 жыл бұрын
*በጣም አሰፈላጊና ውሳኝ የሆነ ትምህርት ነው ጄዛኩምአላኸይር*
@lubaba5643
@lubaba5643 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ። የአሊስላህተማሪበመሁኔበጣምስተኝ
@rahimarahima8380
@rahimarahima8380 4 жыл бұрын
ዋእሊኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ኡስታዜ እንድሁም ዶክተር ዜይኔ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@ኢስላማውይታሪኩች
@ኢስላማውይታሪኩች 5 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@አላህወኪል-አ2ሠ
@አላህወኪል-አ2ሠ 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@walloobatee9249
@walloobatee9249 5 жыл бұрын
Waaleykumasallaam warahamaatullaahi wabarkaatuhuu Maashaa'allaah Taabarkaallaah jzk
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 жыл бұрын
ድሮ ኡዝታዝ አላህ የሀፍዘውና የኡለማዎች ስጋ ልክ እንደማንኛውም ነሚመ አይደለም የነሱ ሱም ነው ያለን ነበር ኡስታዝ መሀመድ ዳውድ ስያሜ የሚሰጡትን ኢኽዋን ኢያሉ የሚለጥፉትን ምከሩልን የሰዎችን ልብ የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው አብጁዌሪያና ኡስታዝ መሀመድ ዳውድም አሁን ላይ ኢኽዋን ኢኽዋን ኢያላችሁነው ተማሪዎችስ ፌስቡክ ላይ ምንይበሉ ሀቂቃ ልብ ያደማል አላህ ሁላችንንም አፍው ይበለን አፍው በሉኝ
@sabintaislamnew7895
@sabintaislamnew7895 5 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁ ኸይራ
@የአለህበሪየነኝ
@የአለህበሪየነኝ 5 жыл бұрын
ኡስተዜ ጀዘኩመለህ ኸይር ሰለነተ መነገር ቀለት የጥረኘል ወለሂ ኸይር ጀዘችሁን አለህ ይከፈለችሁ ፊዱኒየም ፊል አኼረ በጠም ነው ለአለህ ብዬ የሚወደችሁ በለችሁበት የአለህ ሰለም እን እዝንት አይለየችሁ አለህ ከሁሉም ሸር ነገር ይጠብቀችሁ
@kediyoutube7276
@kediyoutube7276 5 жыл бұрын
ውዱኡስታዝ የአይኔ ማብራት አላህይጠበቃቸሁ
@mfaryamasaly8271
@mfaryamasaly8271 5 жыл бұрын
ጄዘኩሙለ ኸይራን
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ኡሰታዞና ሙሀመድ ዳውድ አላህ ይጠብቀቼሁ አሚንንን የረብብብ አልሀምዱሊላህ ጃዛኩም አላሁ ከይር ኢወላሂ ያአላህ አላህ ቀልብ ይሰጠን የረብ ሡብሀን አላህ ኢወላሂ
ፍቅር X ፓየርድ የለውም (105) ተጀመረ
50:27
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:36
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:56:21