ከታገሱ ሁሉ ይቻላል !

  Рет қаралды 23,776

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 104
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
እና መሰግናለን ዳኒየ የዛሬው ለየት ያለ ነው አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን እኛንም በሰማነው እምንተገብር ያርገን ያረብ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ትምህርትህ ጥፍጥ ያለ ነው ። ልጠይቅህ ምሰራው አረቡ ምድር ላይ ነው 4አመት ሆነኝ ሰዎችም የቅርብ ጒደኛቸ ትግስተኛ ነት ይሉኛል እኔ ሽን ለራሴ ትግስተኛ ሳልሆን ግዴለሺ ነኝ እላለሁ ለምን አልሺ ካልከኝ በስራም ቦታ ሆነ በግብ ከማገኛቸው ሰዎች ነቀፍ ቁጣ ሌላ ነገር ሲያጋጥመኝ ማስበው ነገ ይሄ ቦታ የኔ አይደለም ጥየው እሄዳለሁ እያልኩ ምንም ነገር ወደ ውስጤ አላስገባም አልነደድም ከጠፍሁ ይቅርታ ለማለት ፈጥነለሁ እራሴን በፀፀት መጉዳት ፍፁም አልፈልግም እነ መምህር እኔ ትግስተኛ ነኝ ወይስ ግዴለሺ ልዩነቱን ነግረህኝ ማዳብረውን ማውጣት ያለብኝንም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ብዙ ተምርያለሁ ግን ብዙዙ መማር አለብኝ ምርጥ ሴት ጀግነ መሆን ፈልጋለሁ ሰው ቤት ብሰራም ውስጤ ጠንካራነ ጒበዝ ነኝ ።
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 3 жыл бұрын
Waw batam gobez barchi
@baseapptube
@baseapptube 3 жыл бұрын
አቦ ይመቺሽ
@baseapptube
@baseapptube 3 жыл бұрын
doctor braa!!!..ትመቺኛለሽ ሁሌም
@samiman2739
@samiman2739 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠህ ወንድም i love you esti endena yemiwodewe like gechu
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠህ ወንድም አላህ ሆይ ትዕግስት ስብርን ስጠኝ ሁሌም ያረብ እናመስግናለን🙏🙏
@abrenendeg
@abrenendeg 3 жыл бұрын
ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ለናንተ ይሁን፡፡ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች በኔ ቻናል ታገኛላችሁ የ መንጃ ፍቃድ እና COC ጥያቄዎችም አሉ ኑ አብረን እንደግ
@mulukenbeyene2744
@mulukenbeyene2744 3 жыл бұрын
i am subscriber of your channel(ABREN ENDEG) but first like/comment this channel. Don't be greedy!!! Be Gentlemen.
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 3 жыл бұрын
እሺ
@abrenendeg
@abrenendeg 3 жыл бұрын
@@mulukenbeyene2744 Thanks!
@abrenendeg
@abrenendeg 3 жыл бұрын
@@mulukenbeyene2744 This channel have change ma life . I am one of the top follower of this channel. I always like there video. But Please do not hurry to insult me.
@ነኘየኡሚናፍቂ
@ነኘየኡሚናፍቂ 3 жыл бұрын
ኢማሙሻፊኢ እዲህ ይላሉ እውቀትን ለማግኘት አመት መታገሥ ያቃተው ሠው እዲሜ ልኩን በዲቁርና ይኖራል ይላሉ አላህ ትግሥት ይሥጠን
@huseniyahassen4244
@huseniyahassen4244 3 жыл бұрын
አቦ እናንተ ሰውች የምትሰሩት ቪዉ በሙሉ ለኔ ብቻ እየመሰለኝ ነው በተለይ ቴሌግራም ላይ የማየው ማታ የቀኑን ጠዋት አዋዋሌን እየመሰለ ብቻ ሳይሆን ነው ዪመቻቹ( እበጥ) አመሰግናለሁ
@ethioliverpool4
@ethioliverpool4 3 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል የኢትዮጵያ ጦርነትስ 😏😏😏
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
THANK you Brother for good advies 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ሐረገወይንሁለተሰንበት
@ሐረገወይንሁለተሰንበት 3 жыл бұрын
እናመስገናለን ወንድማችን ግን እኔከብዶኛል? እስከመቸ ?ልታከስ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 2 жыл бұрын
እኔም አደዛው ድክም አለኝ እስከመቼ
@agaas6547
@agaas6547 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት 😀😀😀👌👌👌👌👍👍👍👍👌👌
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ የምል ነገር አግቸበታለዉ 👍👍👍
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
በተለይ አረብ ሀገር ያለን በጣም ይሄ ትምህርት ያስፈልገናል የማዳም ቅመሞች ተከታተሉት ብዙ እንጠቀማለን።ተባረክ ወንድማችን።
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 жыл бұрын
ትእግስት ወሳኝ ነው ወድሜ በእኔ ሂወት ሰርቶ አይቻለሁ ከራሴ እና ከአምላክ ጋር ታረቄ አሁን ስኪታማ ሁኛለሁ ያልከው ሁሉ ከሂወት ተከስቶብኝ ታግየ አምላክ እረድቶኛል እናመሠግናለን ወድማችን
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ት/ት እናመሠግንለን ወድማችንን🥰🥰🥰🙏
@gemechuamanu7858
@gemechuamanu7858 3 жыл бұрын
You guys are amazing.
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 жыл бұрын
የመርካቶ ነጋዴ በሚለው ትምህርትህ ከእንቅልፌ እንድነቃ ያደረገችኝ ባለውለታዬ ነች። መጨረሻዬ እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ አውቃለሁ ለእግዚአብሔር ነግሬዋለሁ ይረዳኛል ወሳኝ እና ቆራጥ ሆኘ ተነስቻለሁ ላንተም ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያድልህ ኑርልን ዳንዬ love you
@taborsound7309
@taborsound7309 3 жыл бұрын
i love inspire etiopia if you like like ok
@bamilakeabebe3361
@bamilakeabebe3361 3 жыл бұрын
ዳኒ ወዴት እያወራን ነዉ? የሚል መፅሀፍ አለ እሱን አንብበዉ ትማርበታለህ ተባረኩ
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
የኔ ቅመሞች አመሰግናለሁ ተባርክ ወንድም ሰላምቹ ይብዛ
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው አሁን በፈተና ውስጥ ነው ያለሁት እና ሁልግዜ አምላኬ ሆይ ትግእስቱን ስጠኝ እያልኩ ነው እና ተመስጬ ነው የሰማሁት
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር አባታችን የምፈልገውን የሚሰጠን እኛ በምን ፈልግበት መንገድ ሳይሆን እርሱ በሚሰራበት መንገድ ነው
@aynalemyoutube6131
@aynalemyoutube6131 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው thank you
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት 3 жыл бұрын
እናመሥግናለን ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
ትክክለኛ አነጋገር ነው ይመቸኛል ❤❤
@yason8490
@yason8490 3 жыл бұрын
አረ 5፡23 ፈጣሪ ኣትበል ፈጣሪ ስጦታ በፈተና ጠቅልሎ ኣይሰጥም፡( ትገርማለህ መጻፍ ቅዱስ እንደዛ ኣይልም ሰይጣን ነው ፈተና ሚፈትን።
@netuhaba7898
@netuhaba7898 3 жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ከጭንቀት በኋላ እፎይታ አለ በእደ ኡስሪ ዩስራ ይላል ቁርአን ላይ ሲናገር
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ስለትህግስት አሪፍ መልዕክት ነው👌👌👌👌👌👏👏👏👏
@leuysisiy7823
@leuysisiy7823 Жыл бұрын
እኔ ትግስት የለኝም አምላኬ ትግስቱን አድለን😢😢
@fanaabc8569
@fanaabc8569 Жыл бұрын
እናመስግናለን 🙏 ውዲማችን ትባርክ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ምክር ነው የዛሬ ደግሞ ተባረክ
@binov664
@binov664 Жыл бұрын
ትዕግሥት ልክ እንደ ፍርሃት ይቆጠራል
@drtame7530
@drtame7530 3 жыл бұрын
Konjo habetsm Asetewaye sebena yalat set magbat Agebalewu,
@ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ
@ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@saraaa1697
@saraaa1697 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ መረጃ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
Alhmadullih Evertng Ya Rabbi Give Sabery Ya Rabbi jzaka Allah Berathars
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 3 жыл бұрын
ህልምዪለዉ ሠዉ ታግሽነዉ ጀግናወች
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Tebareku 💕💕🇧🇻
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 2 жыл бұрын
እውነት ነው ትዕግስት የህይወት ቁልፍ ነው
@nathanizm1637
@nathanizm1637 3 жыл бұрын
Enamesegnalen Bateseboch
@מלכהגויאדה
@מלכהגויאדה 2 жыл бұрын
እውነት ነው እናመስግን አለን
@asyaasya4325
@asyaasya4325 2 жыл бұрын
በርታ ወዲማቺን 🌹🌹🌹
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Amennñnnnnnnnnñnnnnnñnnn Thank yoy
@amaamm5745
@amaamm5745 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ትክክል አስታወይ
@adanealemayehu5903
@adanealemayehu5903 3 жыл бұрын
Kelibe betaaam ameseginahalew Dani Asfelagiw sat lay tiru hasab aginchebetalew
@adanealemayehu5903
@adanealemayehu5903 3 жыл бұрын
Kelibe betaaam ameseginahalew Dani Asfelagiw sat lay tiru hasab aginchebetalew
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ 3 жыл бұрын
ሚገርም ትምህርት ነበር!
@uae8112
@uae8112 3 жыл бұрын
እና እናመሰግናለን
@emanuelsuleiman8184
@emanuelsuleiman8184 2 жыл бұрын
Thank you very much
@mimitzahtah3622
@mimitzahtah3622 2 жыл бұрын
Tikikikl
@asyaasya4325
@asyaasya4325 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😍
@mahletmitku4500
@mahletmitku4500 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ❤⛪❤⛪❤⛪❤⛪
@ArabuuUsmaan
@ArabuuUsmaan 3 ай бұрын
Teru temart
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን ወንድሞቼ ብዙ ነገሮችን እያሳወቃችሁን ነው !!!
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
በጠም ነው የምድዉ ጥሩ ትምህርት ነው tank you bor
@firdewsmelesew5858
@firdewsmelesew5858 3 жыл бұрын
እናንተን ስላወኩ ግማሹ ጭንቀቴተወገደ
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ 🙏🙏🙏😍💐
@alhamdulilhalhamdulilh305
@alhamdulilhalhamdulilh305 3 жыл бұрын
you guys very good
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 3 жыл бұрын
👍👍👍
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Betam betam teru temarta new ❤ bertu bezu nagerochana behiwote wesata temarbatalhu agenchebatalhu
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 3 жыл бұрын
ትልቅ ምክር ነው ዋውውውው
@mamushifikadu6661
@mamushifikadu6661 2 жыл бұрын
Thank you
@mimitzahtah3622
@mimitzahtah3622 2 жыл бұрын
Yene wude . Thank you
@sarasesay2707
@sarasesay2707 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@kayiradinshifa8353
@kayiradinshifa8353 3 жыл бұрын
Good
@masiyeygetaliji6461
@masiyeygetaliji6461 Жыл бұрын
tebarekh
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሰካሁን የተ ነበርኩ
@mismodina9682
@mismodina9682 3 жыл бұрын
በጣምጥሩ ትምህርትነውበርታወንድማችን
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
👍👍👍 በርቱ ምርጦች ደስ የሚል ትምህርት ነው የሚስጡት
@selamyirga8304
@selamyirga8304 3 жыл бұрын
እባክ ወድሜ እርዳ ማዉራት አልፈልግ ግን ሰዎች ፊት በጣም አወራለሁ እባክ መልስልኝ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ 3 жыл бұрын
እኔስ ብትሉ ማውራት አልፈልግም ምን ላድርግ
@ሀዊግርማ
@ሀዊግርማ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@eyrseckso4218
@eyrseckso4218 3 жыл бұрын
Slmi lnte ywnii wndme amsgnlo tbrki
@almealme6531
@almealme6531 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ
@wazircell8467
@wazircell8467 3 жыл бұрын
Wowowow Thanks Brother
@Tነኝወሎየዋ-f6n
@Tነኝወሎየዋ-f6n 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ ሰው
@senaytmrhawi8375
@senaytmrhawi8375 3 жыл бұрын
Wawww betam teru mekir🙏👍😍
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ምክር ነው
@bilalahmed8361
@bilalahmed8361 3 жыл бұрын
Haq new baba
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 3 жыл бұрын
Ayegermehim ene alawkewm chebude dandy. 😄
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
😂😂😂 ጨቡደ ድሮ ሕፃን እያለው ነበረ ይህን ስም እማቀው
@helengdefewu2282
@helengdefewu2282 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fikehope2148
@fikehope2148 3 жыл бұрын
Thank you bra dani
@wabibiru3251
@wabibiru3251 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@asmeyetetulij738
@asmeyetetulij738 3 жыл бұрын
አቦ አባቴ ተባረክ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
Welcome bro
@rosemesele5312
@rosemesele5312 3 жыл бұрын
Thank u bro
@lwamyemane6923
@lwamyemane6923 3 жыл бұрын
betam arif nw ketlubet
@bintahmed319
@bintahmed319 3 жыл бұрын
May Allah increase you in knowledge
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
Thanks so much 🙏💓
@jidaray8869
@jidaray8869 3 жыл бұрын
Enamsegenalen wedemachen ejeg tekmogal
@nbiyattadel384
@nbiyattadel384 3 жыл бұрын
ትደጋግማለክ ምናውቀውን ነገር ባትደግምልን ጥሩ ነው🙄🙄
@amanuelfisseha6407
@amanuelfisseha6407 3 жыл бұрын
Thank you
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ትልቅ የማሰብ ጥበብ !
13:35
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 26 М.
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
كيفية بناء الانضباط الذاتي - ماركوس أوريليوس
30:18
رواقية للحياة
Рет қаралды 236 М.
5 Life Changing Speeches You Need To Hear TODAY (2021)
35:32
Fearless Soul
Рет қаралды 5 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН