"ከፍታዬ በአምላኬ ነው" - ዘማሪት መስከረም ወልዴ

  Рет қаралды 6,388,475

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

2 жыл бұрын

​‪@-betaqene4118‬
Meskerem Wolde
#ዘማሪት_መስከረም_ወልዴ
#ከፍታዬ_በአምላኬ_ነው
#ዛሬም_ተስፋዬ_ነህ
#እናቴ_ስለአጽናናሽኝ
Ethiopian Orthodox Tewahido song
#Orthodox_Tewahido
#gebreyohannes_gebretsadik
#meskerem_wolde
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.

Пікірлер: 1 200
@kirubelgirma4519
@kirubelgirma4519
ምንም ቃላት የለኝም ድንቅ መዝሙር ነዉ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@mesrtjorge5826
@mesrtjorge5826
አሜን አግዘኝ አምልኬ ደካማ ልጅህን🙏🙏ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏
@erminadew7087
@erminadew7087
መቼም የማይረሳኝ እግዚአብሔር አለልኝ❤❤❤ክብሬ በእግዚአብሔር ነዉ ።ከፍታዬም በአምላኬ ነዉ ።አይወስድብኝም ሰዉ። ለምን ልታጠብ በንባዬ ሳይረሳኝ ጌታዬ❤❤❤
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia
ይሄንን ዝማሬ ሰምቼዉ ሰምቼዉ አልጠግብ አልኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@almazreta9110
@almazreta9110
መስኪ መዝሙርሽ ሁሉ ለእኔ የዘመርሽልኝ ነዉ የሚመስለኝ መስኪ እረጅ የአገልግሎት ዘመን ከፅናት ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር እኮ ብናጣ ብንከፋ ብንበድልም እንዳላየ እያየ እንደህፃን ልጅ የሚታገሰን ቸር አባት ነዉ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ!!!
@Misneb
@Misneb
እህታችን ለዝማሬሽ ቃል የለኝም፣ ዋሽንት የመጫወተው ወንድም ልብን ሰርስሮ ገብቶ የተለየ ዓለም ውስጥ የሚከት ድምፅ ነው የሚያወጣው። እግዚአብሔር የበዛ ስጦታውን አትረፍርፎ ይስጣችሁ!
@user-hd8op8us5g
@user-hd8op8us5g
አሜን የእግዚአቢሔር ስም ለዘለአለም የተመሰገ ነው 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@abiyotkasanesh5733
@abiyotkasanesh5733 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መዝሙር ተመስገ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህሽ እህቴ
@user-ow8ei2re9p
@user-ow8ei2re9p Жыл бұрын
አሜን[3]ዝማሬ መላይክት ያሰማልንእታቺን
@woinshetlemeta3106
@woinshetlemeta3106 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሸ እህቴ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l 2 жыл бұрын
ልብካ ዘረስርስ መዝሙር ደስ ክብል ተመስገን ኣምላኬ ተዋህዶ ብምኳነይ ዕድለኛ እየ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እንደሰዉ ሰዉ የማይለየዉ
@tsitsionawit5071
@tsitsionawit5071 2 жыл бұрын
ተጠላሁኝ ብዬ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ስሰማው ውስጤ ተለወጠ እሺ ምን ልበል ? ክብር ሲያስ ነው።😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretms6452
@meseretms6452 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታቺን ከ10 ግዜ በላይ ነው ያዳመጥኩት
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels
ማነዉ እደኔ ይሄንን መዝሙር ሲሰማ ኦርቶዶክስ በመሆኑ ብቻ እደተመረጠ የሚረዳዉ ብሰማዉ አልጠግብም ክበሪልን እህታችን እኛንም በቤቱ ያፅናን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እደሰዉ ሰዉ የማይለየዉ አድ አምላክ ስላለኝ ደስተኛ ነኝ በጌታ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
ወይኔ ዛመዝሙር ንዓይ ካብ ምግቢ ንዓይ እያ ሰሚዐ ኣይመንዋን ንዓይ ዝተዘመረት እያ ትመስለኒ ብኣኣ ይፀናናዕ እግዚአብሔር ኣምላክ ናይ ኣገልግሎትኪ ዘመን ይባርከልኪ ክብርቲ ሓብተይ ቀፅልዮ እግዚአብሔር ይሓግዝኪ ኣብ ስደት ዘለና ኣሕዋትኪ ክንፀናነዐሉ 👏👏👏💚። ደሞ ምስ ይቅሬታ ግጥሚ ተትፀሓፈና ኣብዚ
@shereemaepolled5221
@shereemaepolled5221 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፡በቤቱ ያፅናሽ የድንግል ማርያምልጅ
@stotatube3370
@stotatube3370 Жыл бұрын
የዚች ልጅ መዝሙሮች በእውነት እየሰማሁት እንደ ምግብ ይርባል
@elenitube3599
@elenitube3599 Жыл бұрын
ክብሬ በእግዚአብሔር ነው
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 16 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,1 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 12 МЛН
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 8 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 16 МЛН