ከፈጣሪ በታች ለኔ ብዙ ሆናለች::ባለ ታሪክ ማስረሻ እዴሳ...

  Рет қаралды 12,187

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

7 ай бұрын

ባለታሪካችንን በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ አቢሲኒያ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 17050427 ማስረሻ እዴአ ብለው ያስገቡለት::በተጨማሪም በስልክ መስመሩ 0910494440 ላይ በመደወል ሊያገኙ ይችላሉ::

Пікірлер: 44
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 7 ай бұрын
ባለታሪካችንን በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ አቢሲኒያ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 17050427 ማስረሻ እዴአ ብለው ያስገቡለት::በተጨማሪም በስልክ መስመሩ 0910494440 ላይ በመደወል ሊያገኙ ይችላሉ::
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የደጋጎችን እጅ ይዘርጋልህ😢😢
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 ай бұрын
የአላህ የሠው ልጅ መከራ ፈጣሪህን አመስከን ለዚህ ያበቃህ አይዞክ ወድሜ
@tutuz8920
@tutuz8920 7 ай бұрын
ምስኪን
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 6 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም መንፈሥ ነው ቤተሠባችው ውሥጥ ሚመለክ ነገር ካለ አውጥታችው ጣሉት ፆም ፀሎት ያዙ ሢመለክ ሢገብርለት የነበረ መንፈሥ አለ አሥወግድና ንሠሃ ገብታችው ሡባኤ ያዙ ትድናለህ አይዞህ ወንድሜ
@saragirma5196
@saragirma5196 7 ай бұрын
አይይይይይ ኧረ በእግዚአብሔር ኡፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነት ፈተና በቤተሰብ ውስጥ ስመጣ የሆነ ነገር በስተጀርባ አለ እናም በጸሎት መበርታት ግን ነው በተላይ እኛ የኦርቶዶክስ ተሐድሶ እምነት ተከታዮች የጸሎት ህይወት የለንም በእምነት መበርታት አለብን ህህህህ አይዞህ ወንድሜ
@ryhxgy
@ryhxgy 7 ай бұрын
ሲያሳዝን ልቡ ስብርብር ብሏል 😭😭😭😭😭
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
አይዞህ መድሀኒያለም ይርዳህ ከልብህ ከጠራኸው አያሳፍርህም።
@LIKETOlika-ur2lc
@LIKETOlika-ur2lc 7 ай бұрын
ይሄ የዘር ከርስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው አይዞህ ወንድሜ እንኳን ነብስ ተረፈ ኢየሱስ ያድናል እሱ ሰው እንደ አላዛር ሲጨርስ ነውና የሚመጣው ጌታን ሳትታክት ጥራው ይመጣል በርታ ጠንክር ምድር መከራዋ መልኳ ብዙ ነው
@smera1438
@smera1438 6 ай бұрын
ገኒ ዋ የኔ ደርባባ አለባበስሽ ስርአትሽ አለባበስሽ ቀጥይበት ሴት እድህ ነው የምለብሰው ማርየዋ እወድሻለሁ ገኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevu5185
@fevu5185 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውስ የኔ ወንድም
@wede1905
@wede1905 7 ай бұрын
የኔ አባት😢😢😢😢😢ምን. እደምል. አላቅም. አይዞሕ. እመብረሐን. ከአንተ ጋራ ትሑን
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 7 ай бұрын
እግዝአብሄር ይርዳክ ወንድማችን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ❤
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 7 ай бұрын
አዞህ😢😢😢 ወላሂ አይ ዱኒያ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 7 ай бұрын
Ayizoh wendime Berta egziabher yirdah amen amen amen
@sableqatar673
@sableqatar673 7 ай бұрын
ወንድሜ አይዞሕ እግዚአብሔር ይርዳሕ
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Chru Egziabeher Yrdash
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዜአብሔር ብርታት ይሁንህ
@user-pz2xt1of3t
@user-pz2xt1of3t 6 ай бұрын
የኔወንድም ምንደምል አላቅም አላህ ያበርታህ
@user-wr8hy1sb5l
@user-wr8hy1sb5l 7 ай бұрын
በእየሱስ ሰምም ይወጋጋ ከርስ ነው ይጸለይልክ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
ታሳዝናለህ አይዞክ 😢
@mosasastu9083
@mosasastu9083 7 ай бұрын
Egziabher kante gar yihun wendme
@GenetWende
@GenetWende 7 ай бұрын
የኔ ልበ ሩህሩህ ገኒ የኔ እናት
@GenetWende
@GenetWende 7 ай бұрын
ገኒ ስወድሽ
@kf4113
@kf4113 7 ай бұрын
ገኑዋይ የኔ❤
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods 7 ай бұрын
Allah yirdaw enji ke sraa seat Wuchi insurance ayishefnm
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 7 ай бұрын
አላህ ይርዳህ
@user-eb3rc3ju5b
@user-eb3rc3ju5b 7 ай бұрын
Yene geta ayzoh
@user-sm6bx5hn5i
@user-sm6bx5hn5i 7 ай бұрын
👍ወድሜን እግዚአብሔር ኣለ😢
@geteyousef1813
@geteyousef1813 7 ай бұрын
ያተረፈህ አምላክ ይገዝህ
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 7 ай бұрын
Emebrhan enate trdah wendme 👏🥺
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 7 ай бұрын
ምነው ወንድሜ እንደአንተ ተርፎልኝ በነበር 😭😭😭
@Helu711
@Helu711 6 ай бұрын
Effff yene abat ye hulum bet befetesh gn gudu ayalkem yamal 😢
@haitsaid5831
@haitsaid5831 7 ай бұрын
አይዛህ😢😢😢
@wosensime9612
@wosensime9612 7 ай бұрын
ማንኛውም የድርጅቱ ሰራተኛ ወደ ስራም ሲሄድም ሆነ ከስራ ወጥቶ ወደቤቱ ሲሄድ በድርጅቱ መኪና አደጋ ከደረሰበት ከድርጅቱ የጉዳት ካሳ የማግኘት መብት አለው። ስለዚ ድርጅቱ የማሳከምና ካሳ የመክፈል ግዴታ አለበት።
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 7 ай бұрын
ኦፍ እመብረሃን ታሰብህ በጣም ያሳዝናል
@samriybelay5217
@samriybelay5217 7 ай бұрын
Ayzoh abate😭😭😭
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 7 ай бұрын
እውይይ😢😢😢
@johannesteklu3160
@johannesteklu3160 7 ай бұрын
ገንየ ከ ኣብነት ከበደ ኣገናኝው
@redwave4776
@redwave4776 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@adanulebanon3183
@adanulebanon3183 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@smera1438
@smera1438 6 ай бұрын
ገኒ ዋ የኔ ደርባባ አለባበስሽ ስርአትሽ አለባበስሽ ቀጥይበት ሴት እድህ ነው የምለብሰው ማርየዋ እወድሻለሁ ገኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቤተሰቤ ጥንቃቄ ጉድለት ዋጋ አስከፈለኝ!
22:55
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 3,7 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 13 МЛН
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 526 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 105 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН