KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሚረብሽ ህልም ስናይና እግዚአብሔር በህልም ሲናገር Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
17:14
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ከጸሎት መልስ የምፈጽማቸው ስህተቶች። Kesis Ashenafi
Рет қаралды 5,997
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 378 М.
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Күн бұрын
Пікірлер: 263
@ADDISHaleluya
15 күн бұрын
Amen
@MisrakTesfaye-n4i
9 күн бұрын
አሜን!
@bitanyaseifu-yn9nh
10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ደሥ የሚል ትምህርት እድሜና ጤና ይሥጥህ መምህር 🤲🤲🤲
@እመቤቴማሪያምአማላጄነች
16 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተየሱስ ነኝ ስደተኛዋ ልቤን ይጨንቀኛል
@adiniguse4615
15 күн бұрын
@@እመቤቴማሪያምአማላጄነች እግዚአብሔር ያሥብሽ
@konjittsehay1176
15 күн бұрын
ከልብ በእባ ፀልይ እግዝሐብሄር ልብሽን ይርዳው እሱ ይቻላል ።
@berrybrook4180
15 күн бұрын
የዮሀንስ ወንጌልን በቀን አንድ አንድ እንብቢ!
@Mihretyirga-g7v
15 күн бұрын
የሚያስጨንቅሽን በእግዚያብሔር አምላክላይ ጣይው አይዞሽ መንግስቱን ብቻ በማሰብ ደስ ይበልሽ ተፅናኝ
@medaniyalemadanegn3265
14 күн бұрын
አይዞሽ በጸሎት በርች ጠንካር ሁኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@efathaile7755
9 күн бұрын
ቀሲስዬ መድሐኒአለም እድሜዎን ያርዝመዉ ቃህይወትን ያሰማልን
@smret5569
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@tube5986
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤አባታችን❤❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይፃፍልን ያአሳድርብን ንጎሳችን ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልዎ ቀሲስ❤❤❤
@zemmayared1921
15 күн бұрын
በጣም ተጠቅሜበታለው። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@RahelGualTewahdo
13 күн бұрын
ይሄ ለእኔ የተሰጠ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@AO-ce6sv
15 күн бұрын
አሜን ክብሩ ይስፉ አምላኬ የሰማሁትን በልቦናዬ ይፃፍልኝ ተባረክልኝ ቀሲስ መምህሬ አመሰግናለሁ
@RingRoad-x5e
12 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምታቀርበው መነፈሳዊ ትምህርቶች ሁሉንም እከታተላለሁ በጣም ተለውጬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@ZemenWebetu
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibletyemane7898
15 күн бұрын
አሜን መምራችን በየቀኑ እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ቃል የሁላችንም ህይወት ነው ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን እንድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን ለርሶም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
@ElaineTne-kj9uk
14 күн бұрын
አሜን የሚሰማ የምርዳ ሀዘን የሚያሰርሳ ቅዱስ እግዚአብሔርየተመሰግን ይሁን ❤❤ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤
@fatemiaf1449
10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲ቃለ ህይወት ይሰማልን
@MeronMe-pm2ul
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!❤❤❤
@ልዩወረቅልዩወረቅ
3 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤
@meazawondimu7266
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን
@rahelgirma443
14 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!!!!
@MelatYebarkot
15 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄ የኔ የገጠመኝ ችግር ነው ወደ27ዓመት ገደማ ይሆነኛል ወደ እግዚአብሔር ከተመለሰኩኝ 25 በላይ ሆነኝ በቤተሰቤ ባእድ እምልኮ ጨሌ በፍፁም ሊላቃቀኝ አልቻለም እናቴ እሰከሁን ታመልካለች አልተውም ብላ ህይወታችንን በሷ የተነሳ ሁላችንም ደሰተኞች አይደለንም ከሞላጎደል የምንኖረው አሜሪካ ነው ልጆቼም መናፍቃን ሆኑብኝ ለት ተቀን እለምናለሁ አልሆነልኝም በፀሎታችሁ አደቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። መምህር ያንተን መዝሙር ትምህርት በጣም ነው የምሰማው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤። አሜን አሜን አሜን
@senaithabtemariam6713
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Mihretyirga-g7v
15 күн бұрын
ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤
@dehnatube
15 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@aynalemashe6794
15 күн бұрын
አሜን አባቴ ቃለሕይውት ያሰማልን
@TsehayTaye-c7z
15 күн бұрын
አሜን አባታችን ዕድሜ ይሰጥልን ደ
@elsamuluneh7779
9 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን።🙏🙏🙏🙏
@Tesfanehfikadu
16 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@tenbittesfaye8869
15 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ❤🙏
@misrakadane9601
15 күн бұрын
ይሄ ለእኔ ነው ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@Mekdes-m2y
15 күн бұрын
አሚን ቃለ ህዪወት ያሰማል🙏🙏🙏❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@firehiwotamsalu924
16 күн бұрын
አሜን: ቃለሕይወት ያሰማልን!
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@DestaAssefa-bg4of
9 күн бұрын
በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተቂርቆስ እያላችሁ እባካችሁ🙏
@fasikamamo344
15 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@HayatMulu-z5i
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤
@MskDiresi
16 күн бұрын
አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን
@riyapatummaafilputhanathan2667
14 күн бұрын
እውነት ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AbebeSimie
15 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@AdanechTesfaye-y5i
15 күн бұрын
አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@senaityohans888
16 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Nasebnas
11 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@demisrefisa8092
15 күн бұрын
አሜን መምህር ምን ያህል እግዚአብሄር ይወድሃል።የኛን ክፉ ልብ ጎደሎ አሳይቶህ ስለሞላህልን እናመሠግንሃለን።❤❤❤
@mkebede4545
15 күн бұрын
አሜን የጠየቅነውን እንደሚሰጠን አውቀን እንድንጸልይ እግዚአብሔር ይርዳን
@HirutBabu
16 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ፍሬ የሚያፈራ ያድርግልን
@meskeremassefa280
16 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏 እድሜ ይስጥልን ቀሲሥ አፀደ ማርያም ነኝ በፀሎትዎ አሥብኝ።
@WorkineshAlem-hq4pr
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
15 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@eyerusalemyemanebirhan7159
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ልቤ በእግዚአብሔር ፀና! አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባሀል🙏❤🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
@alemzeweddegefu8869
15 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@nigsitiwedajeharbi4480
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በርሶ ትምህረት ብዙ ስህቶቶቼ እያስተካከልኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@melkethany
14 күн бұрын
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ❤ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው 🎉🎉
@AdeyFeyyisa
9 күн бұрын
amen amen amen be ewunet kelehewoten yesemalen memehirachen be edime be tsegawu yetebekelen ❤
@Tigst-s3e
15 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@birebire7770
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@Abebch-j5v
15 күн бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን
@kidistisolomon4186
15 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር
@addisukefla2438
15 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን።
@dragohd4241
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!! ቀሲስ በትክክል ድክመቴን አይቼበታለው ለኔ ነወ። የታመነው አምላክ ይመስገን !!!
@abebahabtom5677
15 күн бұрын
Amen amen amen, qlehiwet yasemale
@mekdestesfaye5726
15 күн бұрын
እሜን ቃለህይወት ያስማልን
@dinkineshalemayehu9893
15 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏ጸሎቴን ያልከለከለኝ ልመናዬን የሰማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏 "አቤቱ በኃይልህ አገልጋይህ ደስ ይለዋል። በማዳንህም እጅግ ሐሴትን ያደርጋል። የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው። የከንፈሩንም ልመና አልከለከልኸውም።በበጎ በረከት ደርሰህለታልና።" ተስፋ ለማይቆረጥበት ክብር ምስጋና ለሱ ለኃያሉ አምላክ ይክበር ይመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@AsratEngida-p8l
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
@yeshalemabebe7527
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ወርቅአፈራሁመለስ
15 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልኔ
@hiwi-21216
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@millionyohannes1036
15 күн бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi 🙏🙏🙏
@Eyerus-er5ih
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን የኔም ጉድለት ነው የዛሬው ትምርት ቀሲስ ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰🙏🥰🙏🥰
@RoseMeiron
15 күн бұрын
Amean Amean Amean qalyot yaseman🙏🙏🙏🙏🙏
@Alem844
15 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@adenilfu2166
15 күн бұрын
Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@maggiemaggie7009
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾እጅግ አስጨናቂ ችግር ውስጥ ብሆንም ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤
@amanuel2727
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@MelkamSelam-m5m
15 күн бұрын
Amen!!! kalehiwot yasemalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdnesh4830
15 күн бұрын
አሜን የሠከረን ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
@የማርያምነኝ-ደ4ነ
15 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@webet2273
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብዙ ጠይቀን ብዙ ተመልሶልናል እግዚህአብሄር ጠይቀዉት የሚከለክለዉ ነገር እደሌለ በህይወቴ አይቻለነገሩን ግን የማስተዉለዉ ቆይቼነዉ ይህን ተረድቻለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mahlettarekegn2467
11 күн бұрын
Amen 🙏 le egziyabeher minem aysanewm
@behailudesta5045
15 күн бұрын
Amen
@zewditugsilassiegmariam5481
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰለ መከረኝ አመሰግነዋለሁ
@eyerusalemdejene8001
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henokhaile4525
15 күн бұрын
Amen amen amen kal hiwot yasemalen memehir🙏🙏🙏
@elenikifle4315
15 күн бұрын
Amen 🙏🏽 kaleHiwet yasemalin 🙏🏽
@eyarusgatechewwajo2612
15 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.amen kali hiwote yasemalen
@tsigeredaadugna8349
14 күн бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
@kidistasfaw1472
15 күн бұрын
አሜን አሜን ❤ የኔ የልቤን ነው ያስተማሩት
@ማቱሳላቢንያም
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Saba-7
16 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbekele12
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@90God86
16 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@MimiYishak
16 күн бұрын
Amen🙌kale eywet yasemalen kesis berso lay adro yemimekern menfskdus mesgana ygbawe rejem edmina tina ystot
@asteranagaw5913
15 күн бұрын
Yengerkuhin anet tawekalehe adereglgn Amen ❤❤❤
@ማስሬየጌታ
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜ ሳይታክት የሚመክረኝ የሚያስተምረኝ ጌታ ይክበር ይመስገን ለዘለአለም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GgCf-j5o
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን 🙏🙏
@birhanabatemulate4370
15 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏!!!
@destadaniel2544
11 күн бұрын
ኣሜን ኣባታችን
@ወርቅአፈራሁመለስ
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
17:14
የሚረብሽ ህልም ስናይና እግዚአብሔር በህልም ሲናገር Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 463
29:00
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
48:50
🔴ስብከት
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 2,5 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 90 М.
7:45
ጸሎት ማለት ታይ ማለት እዩ😢
ሃረገወይኒ ማርያመይ You Tube
Рет қаралды 1,8 М.
41:34
የፀሎቴን መልስ አገኘሁ | የትዳር ፈተናዎች እና መፍትሄዎቻቸው|ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም #መዝሙር #ፀሎት#ethiopianpodcast @agapezeortodox
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
22:41
እግዚአብሔር መልስ ፈጥኖ እንዲመጣ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 50 М.
25:40
Ethiopia:አጋንንትን የሚያስፈራው ፀሎት በፆሙ ተጠቀሙበት መምህር ዘበነ
ማይኪራህ MyKirah FILMS
Рет қаралды 9 М.
15:27
ሌሊት ስትጸልዩ እግዚአብሔር ይፈጥናል። Kesis Ashenafi #ጸሎት mezmur#habesha #ethiopia
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 9 М.
31:53
የመምህር ተስፉዪ አበራ የበርሚልጊዮርጊስ አስደንጋጭ ገጠመኝ #በርሚል_ጊዮርጊስ
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 19 М.
41:15
"ጾምና ጸሎት" ስትጾሙ እንደዚህ አድርጉ በዲያቆን ዘላለም ታዬ Tsom and Tselot By Dn Zelalem Taye
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 23 М.
17:05
ሰውን የማይረሱ እግዚአብሔር የሚከፍላቸው ብድራት Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,7 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН