ከወር በፊት እስልምና መረከኝ ብላ ነበር ዛሬ ሸሀዳ ያዘች |ደስ ሲል |አላህ ወፈቃት |ለምን እደሰለመች ተናገረች |ebs tv|minber tv|sefu on

  Рет қаралды 114,715

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .

7 ай бұрын

Пікірлер: 1 528
@chs2352
@chs2352 7 ай бұрын
እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ምኛቴ ሙስሊም መሆን ነው ቤተሰቦቼን ፈርቼ ነው
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 7 ай бұрын
የኔ ውድ ቤተሰቦችሽኮ ባንቺ ቀብር አብረውሽ አይገቡም በዴንብ አስበሽበት እስልምናን ብትቀበይ ጥሩ ነው በተረፈ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@fithlewello8135
@fithlewello8135 7 ай бұрын
ነይ አላህ ይርዳሽ ❤
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 7 ай бұрын
ጀግና አይፍሩ
@bestebeste7585
@bestebeste7585 7 ай бұрын
አለህ ትክክልኛውን መንገድ ይምረሽ እህቴ ❤
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 7 ай бұрын
ቤተሰብ ባቺ ቀብር አይገብም የዛች የጭቋ ቀን ሁሉም ያነፍሴ ያነፍሴ የሚሉበትን ቀን አስቢ
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 7 ай бұрын
*ቢስሚላህ ማሻ አላህ ለዚህ ቤት አድስነኝ ግን ደስ በሚል ሁኔታ ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ይስጣት ብለን ዱኣ እንዳደረግን አላህ በእልምና ያፅናት ብለን ዱኣ እናድርግላት ማሻ አላህ ወላሂ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ወደ እስልምና ሲመጡ እደት እንደምደሰት ሱብሀን አላህ😢*
@KamilaMohamed-rq7ju
@KamilaMohamed-rq7ju 7 ай бұрын
አው ወላሂ ሱብሃን አላህ❤
@judymantube9686
@judymantube9686 7 ай бұрын
AAW ALLAH YASTNAT
@user-mj3zb2ig4t
@user-mj3zb2ig4t 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ተፊጠርሽበት እምነትሽ እህታችን ❤
@user-qx1yn4sw1g
@user-qx1yn4sw1g 7 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ እስልምና ማግኘት የዘላለም ስጦታ ነው
@medifentaw7513
@medifentaw7513 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦቸን ሂዲያ ይስጥልኝ ያረብ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 7 ай бұрын
አላህ እሰልምናን ይወፈቅልሸ ያረቢ ኡሚን ያህል ነገር ለፈታ አሳዲጋን
@abdulmalikosman2266
@abdulmalikosman2266 7 ай бұрын
Ameeen my sister
@afx3828
@afx3828 7 ай бұрын
አሚን እህትየ​@@dohadoha8116
@user-ol4vb3si8c
@user-ol4vb3si8c 7 ай бұрын
እየሂዳችሁ ተጠራቀም ሲኦል እስልምና ጣኡት እንደሆና አታቁም
@MomiG-xx6ic
@MomiG-xx6ic 7 ай бұрын
@@user-ol4vb3si8c ጭራሽ ጣኦት አ
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 7 ай бұрын
የህዝበ ሙስሊሙ ዱአ ፍሬ አፍርቷል አላህ ያፅናሽ ኡክቲ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 7 ай бұрын
ህኔም ከልጂነቴ ጅምሮጎደኞቼ ሙሲሊሞች ነበሩ ህኔም ባሃሁን ስአት ስልሜ የልጆች ህናት ሆኛለዉ ሃላህም ዲሊላህ የቤተሰብ ጫና ቢኖርብኝም አለዉ።
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 7 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 7 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤
@user-uz6gt5fb1b
@user-uz6gt5fb1b 6 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ማ ሻ አላህ እህቴ አላህ የፅናሽ
@user-mk7og6dr4g
@user-mk7og6dr4g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@huda._.010
@huda._.010 7 ай бұрын
ኢቺ ልጅ አላህ በኢስላም ላይ ያፅናት ሁላችንም ዱአ እናድርግላት እንደ መልኳ ልቧም ቆንጆ ይሁን ኢንሻአላህ
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 7 ай бұрын
ሶሪቲ ወደ ተወለድሸበት ትክክለኛ እምነት መለሰሽ!!
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 7 ай бұрын
Alhamdulilah
@semirakemal3483
@semirakemal3483 7 ай бұрын
አልሐምዱሊላህህህ
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 7 ай бұрын
Alhadullilah
@fftt3985
@fftt3985 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ በኢስልምና ያጽናሽ እህቴ አህለን እኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 7 ай бұрын
አላሁ አክበር. አላሀ አክበር. አላሁ አክበር. አላህ. ያጽናሽ እህቴ በኢስላም ላይ ያረብ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc7kd1sr7c
@user-gc7kd1sr7c 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ለኔም ዱአ አርጉልኝ ብላ ብዙ ሰው ዱአ አድርጎላታል አላህ ዱአን ስቃባል ማሻ አላህ ጀናተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክብረ እኮን ወደተፈጠረሽምት ተመለሽ እህቴ
@madeenaahammed4304
@madeenaahammed4304 7 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ተፈጠርሽበት እምነትሽ እህታችን
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 7 ай бұрын
አሏህ ያፅናሽ ሰለምቴዋ እህቴ እኔም ሰለምቴዋነኝ የምር ሙስሊም መሆን መታደል ነው ሲከፋን አልሀምዱሊላህ ስንል ሁሉም ይጠፋል
@user-ox9ij2sp1x
@user-ox9ij2sp1x 7 ай бұрын
ብተሰልም ለራሷ እናተ ገን አታዳከሩ ሪሳችሁት እዴ ድራማቹ መጭረሻሽ ለፎሎካልሆኔ ማሻአላህ እነኳን በሰላም መጣሸ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 7 ай бұрын
እሱነውመፍራት
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር ያኔ ስለ እንኛ ሙስሊሞች ስትናገሪ አላህ ወዶሽ ወደ እሰልምና እንደጠራሽ እና እስልምናን እንደምትቀበይ አውቄ ነበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 7 ай бұрын
አሚን አሚን
@user-zo6rn6vw9o
@user-zo6rn6vw9o 7 ай бұрын
Gamellaayallawe
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ኻቲማሽን ያሳምርልሽ ለኛም ኻቲማችንን ያሳምርልን አሚን
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 7 ай бұрын
ሳታሰልም ስለ እስላም ስትናገር ሰምቻት ነበር እንታሰልም ተመኘላት ነበር አልሐምድሊላህ በጣም ደስ ይላል።አላህ ጽናት ይስጥህ እህቴ። እኛም እነወድሻለን። ❤❤💯💯👌👌🌹🌹🎉🎉
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 7 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ አምላኬ አደራህንበመንገድህምመራኝ😢😢😢😢😢ጨረሻየን አሳምርልኝመ
@toybamelesi26
@toybamelesi26 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@msultan4802
@msultan4802 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂መጨረሻሺንማ ያሳምርልሺ
@EThiopia765
@EThiopia765 7 ай бұрын
እህቴበጭፍንአትመሪተማሪሀቁንተማሪ
@user-ef2nx6kf8g
@user-ef2nx6kf8g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@uaeuae1256
@uaeuae1256 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@nuri1394
@nuri1394 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሲወድህ ትክክለኛውን መንገድ ይመረወል በአላህ እንደ መወደድ ምየስደስት ምን አላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q 7 ай бұрын
በባለፈ ድአ እያረግንላት ነበር ማሻላ ደስ ብሎኛል አላህ ወክበር አላህ ወክር በስልምና ያፅናሽ እህታችን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 7 ай бұрын
አላህ ወክበር ሳይሆን አላሁ አክበር በይ ማማ
@saedaHussen
@saedaHussen 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ
@riyakhan5975
@riyakhan5975 7 ай бұрын
አላህ አክበር አላህአክበር አላህአክበር እኳን ወደተፈጠርሽበት እሥልምና በሠላም መጣሽ አላህ በእስልምና ሽ ያጥናሽ አልሀምዱሊላህ
@barkishaamuhammed2746
@barkishaamuhammed2746 7 ай бұрын
ማሻ አላህ !! ወላሂ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ ። አሁንም ዱኣ እናድርግላት አላህ ፅናቱን እንዲሰጣት ። እህትአለም አላህ በእስልምና ላይ ፅናት ይስጥሽ
@abdu-ov3rf
@abdu-ov3rf 7 ай бұрын
አላህ በእስልምነ የፅናሽ
@vfcd883
@vfcd883 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይእስቲቃማ ይስጥሽ በርቺ ፈተና ሊበዛብሽ ይችላል ወደ ትክክለኛ መንገድ ነው አላህ የመራሽ በሰብር ለማለፍ እራስሽ አሳምኚ በጣም ደስ ብሎኛል አልኸምዱሊላ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ አላህ ወፈቀሸ አልሃምዲሊላህ አላህ ይጨምርልሸ በራህመቱ በጣም ደሰ የምትል ሰነምግባር ያላት ልጅ ጨዋ የጨዋ ልጅ ተከብራ ቤተሰብ አሰከብራ ኢማኑዋን ይዛ ደሰ ሲል ማሻአላህ የጀግና ልጅ ድሮም ጀግና ነው
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 7 ай бұрын
የኔ ማር, አልሃምዱሊላህ አላህ ወክበርስብሃን አላህ በጣም ደስ በሎኛል, አላህ ካንቺ ጋ ይሁን
@habebaali3172
@habebaali3172 7 ай бұрын
አላሁአክበር አልሀምዱሊላህ እህታችን እኳን በሠላምመጣሽልን አላህ ያበርታሽ አላህያጠክርሽ ያረብ ለሌሎችም እምትጠቅሚ አላህያድረግሽ መድጋሜ እኳንም ወደተፈጠረሽበት ደነልስላም መጣሽ ላህ ያጠክረሽ እህታችን
@user-mf7kt2kl4l
@user-mf7kt2kl4l 7 ай бұрын
ማሻ አለህ አላህ ጀነትን ይወፍቅሽ እንኳን ደስአለሽ እህቴ !! አለህ እስላምን ስለወፈቀሽ ማሻአላህ እንዴት ያለሽ የታደልሽ ነሽ አላሁ አክበር
@ssuw4570
@ssuw4570 7 ай бұрын
እኔም ለሙሲልሞቺ የምየደንቀቸወ ነገረ አንዲ ከአንደ አለመቱ ጌተቸወ ዎጪ ሌለ ፊጡረንን አየመልኩም የመረይም ልጂ ብሆን ገብረኤልም አየመልኩም በፉጡረን ሲምም አይምሉም ይገረመኝል
@mohammedahmed3084
@mohammedahmed3084 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር👍አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-dc8cm2nm3z
@user-dc8cm2nm3z 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 5 ай бұрын
ማሻላህ እህታችን:: እንኳንም ወደተወለደችበት ዲን አላህ (ስወ) መለሳት!
@user-bq2kl1ny8r
@user-bq2kl1ny8r 7 ай бұрын
አላህ ወክበር ማአሻላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በቀጥተኛው መንገድ የወፈቀሽ አላህ አልህምዲሊላህ
@medinasead8250
@medinasead8250 7 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ዋአክብር🎉🎉🎉 አላህ ዋአክበር❤❤❤ አላህ ወፈቀሽ እመቤት🎉 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-os8yc2hz1t
@user-os8yc2hz1t 7 ай бұрын
አለሁ አክበር ማሸለ አለህ እስልምነሽን ይቀበል ቆንጆዋ እህቴ
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Ай бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ እንኳን ወደትክክለኛው እምነት በሰላም መጣሺ አላህ ሲወዲሽ ነው እውነቱን የገለፀልሺ እህቴ በርቺ አይዞሺ አላህ ሁልጊዜም ከንቺ ጋር ነው
@user-qf2cw2tw7z
@user-qf2cw2tw7z 7 ай бұрын
ማሻ አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ውዷ እህታችን
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@hawaabdu2688
@hawaabdu2688 7 ай бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በእስልምና ላይ ኖረሽ በእስልምና ላይ የምትሞች ያድርግሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@sabatahmed7552
@sabatahmed7552 7 ай бұрын
MashaAllah my dear sister, Allahu Akbar, I am extremely happy for you, may Allah give you steadfastness in your new path inshallah, I ask Allah to bless you immensely, give you patience, and fulfill your heart with Iman. Allahuma Ameen, Please reach out to me if you have questions and if you need any guidance in your path, I am your sister Muslim living in CANADA. And last but not least, thank you to our brother for bringing us all together with great content such as this video, May Allah bless you !!
@abdurahmanshamil2428
@abdurahmanshamil2428 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሶሬቲ አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 7 ай бұрын
Sority now you are on the right track Masha Allah!
@huda._.010
@huda._.010 7 ай бұрын
እኔ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ የሌላ ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ ትክክለኛው ሀይማኖት እስልምና ብቻ መሆኑን ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን አእስከመቼ እራሳቸውን እንደሚያታልሉ አይገባኝም
@arefatyassin2460
@arefatyassin2460 7 ай бұрын
ዕይታሽና ማስተዋልሽ የውነት ድንቅ ነበር ሶሬቲ እንኳን ደህና መጣሽ!!!
@NasirJemal-lz7qm
@NasirJemal-lz7qm 7 ай бұрын
Congradulations !! Sority!!
@ibrahimmohamedali1695
@ibrahimmohamedali1695 7 ай бұрын
أللهم ثبتها على دينك وأحسن خاتمتها🤲
@user-wr9gi4gu8h
@user-wr9gi4gu8h 7 ай бұрын
ማሻአላህ እኳንሰለመች በጣምዴስይላል ወላ እኳንወዴቀጥተኛው ምገድ መጣች
@mubarakjemal-gx7iu
@mubarakjemal-gx7iu 7 ай бұрын
ማሻህ አላህ አላህ ወዶሽ ለዝህ አበቃሽ አንችም አላህን ወዴሽ እና ከተገዛሽው ጄነት ማረፍያሽ ነው አላህ ከሼይጣን ፍትና እጠብቅሽ አውን ሼይጣን ፈተናውን ልያበዛብሽ እችላል ግን በዱሀ እና በአልሐምዱልላህ እንዳልሽው በሪች አላህ ከአንችጋር ይውን
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 7 ай бұрын
ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወረ.አላህ.አክበር.አላህ.አክበር.አላህ.አክበር.መሸዓላህ.አላህ.ለወደደዉ.ዲን.ሐይማኖት.እስልምናን.ይወፍቃል.መሸዓላህ.መጨረሻሻሽን.አላህ.ያሳምርልሽ.አላህ.ያፅናሽ.የሁላችንንም.መጨረሻ.አላህ.ያሳምርልን.አልሐምዱሊላህ.በርቺ.አይዞሽ
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 7 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥
@reema3976
@reema3976 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ጥሩ ውሳኔ ነው አላህ ያፆናሽ ምንም ቃላት የለኝም ሁሉንም ብለሽዋል አላህይጠብቅሽ ዱአአርጊልን
@ziadmarega7847
@ziadmarega7847 6 ай бұрын
አብሽሩ አላህ ከኛ በላይ ውብ ነው በሁኔታዎች እንዳትረበሺ አቅምሽ በፈቀደው ልክ ተገዢው እሱ ላንቺ በቂ ነው
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 7 ай бұрын
አላሁ አክበር❤❤❤❤
@user-rk8by4ve5e
@user-rk8by4ve5e 7 ай бұрын
አሏሁ አክበር አላሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አላህ
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 6 ай бұрын
እህቴ ወደ ተፈጠርሽበት መመለስሽ እጅግ ያስደስታል ጀነት ከብዙ ፈተና ውስጥ እንዳለች እንዳትዘነጊ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ።
@MubarekMustofa-wq4ry
@MubarekMustofa-wq4ry 7 ай бұрын
ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ሶሬቲ እንኳን ደስ አለሽ!! አላህዋክበር አላህ ዋክበር
@aminamohamed1660
@aminamohamed1660 7 ай бұрын
አላህ ፡ ፅናቱን ፡ ይሰጥሹ ፡ ሀቢበቲ
@saadaabdi9792
@saadaabdi9792 7 ай бұрын
MashaAllah ❤❤️💐👏
@aspronmuhmmed7045
@aspronmuhmmed7045 7 ай бұрын
Mashalhe❤
@user-fq6sl9cg3h
@user-fq6sl9cg3h 7 ай бұрын
አላህ የወደደዉን መንገዱን ይመራዋል
@bilisumaahmed777
@bilisumaahmed777 7 ай бұрын
Allaahu akber
@user-rm4mp9ne6x
@user-rm4mp9ne6x 7 ай бұрын
አለሁ አክበር❤❤❤❤አለሀ ፂነቱን ይስጠት
@tsehayalemu53
@tsehayalemu53 7 ай бұрын
Mashallah ❤💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@JerG7-vn2ld
@JerG7-vn2ld 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት እምነት በሰላም መጣሽ ዉደ ማሻ አላህ ❤
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 7 ай бұрын
ይቺንየመሰለቺ ቆጂየ እኮንም አላህአመጣሺ
@rhimaose3871
@rhimaose3871 7 ай бұрын
Alhmdulilh ♥️♥️♥️
@user-tm9ug1mw9y
@user-tm9ug1mw9y 7 ай бұрын
Mash Allah Allah akbre Allah akbre Allah akbre Allah akbre Allah akbre ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚያብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ!
@aliamohamed5181
@aliamohamed5181 7 ай бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኝ በመስለሜ የቤተሰቦቼን ውርስ ተከልክያለሁ አለሁ ግን አላህን መረጥኩ
@user-qy4gu7jy8v
@user-qy4gu7jy8v 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔው አሏህ ያች ይፅፈውን ማንም አይወስደውም። አብሽሪልኝ።
@hediyaJemal-gp8qr
@hediyaJemal-gp8qr 7 ай бұрын
Allahuakber Mashallah❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq3gn9pt1f
@user-eq3gn9pt1f 7 ай бұрын
Mashaallah
@user-wq5jo6nu4d
@user-wq5jo6nu4d 6 ай бұрын
M.Allah አላህ ይጨምርልሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ወደትክክለኛው መንገድ ይምራቸው
@SenayitMarkos
@SenayitMarkos 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 1 ሳምንት ሆነኝ ያረቢ አበርታኝ🤲🤲
@user-my5up2dr8s
@user-my5up2dr8s 7 ай бұрын
الحمد لله على نعمة الإسلام❤❤❤
@user-st3lp8rk9j
@user-st3lp8rk9j 7 ай бұрын
Mashaallah!!!
@user-ch9re4sb1j
@user-ch9re4sb1j 7 ай бұрын
الحمد لله نحمده ونشكره الحمد لله على كل شيء اهلا وسهلا
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421 7 ай бұрын
Allahu Akber! Allahu Akber! Allahu Akber! Mashallah! ውስጣችን ነበርሽ የኛ ቆንጆ በሳሏ እህታችን አላህ መረጠሽ:: እንኳን ተቀላቀልሽን ኢኽላሱን ወፍቆሽ ለጀነት ያብቃሽ!
@hermanos7255
@hermanos7255 7 ай бұрын
ወንድም ሰኢድ የእስልምና አህታችን መሆኖ ለስልምና መወፈቆ ያስደስተናል አንተም ይህ ብቻ ሊያስደስትህ ይገባል እንጂ ከመልኳ ምን አለህ? ቆንጆም ትሁን አትሁን አላህ ልቡን በእስለምና ያበራለት ሁሉ ቆንጆ ነው ነገር ግን በላይ ውበቷ ከሌሎች እህትና ወንድም ለየት ባለ መልኩ መገለፅ አልነበረበትም እርእስም ልታደርገው አይገባም ሙስሊም ወንድ ለዛውም በድፍረት በአደባባይ ሀላል ላልሆነችው ሴት እንዲህ አይነት ቃላት መጠቀም ተገቢ አይደለም
@user-mj3zb2ig4t
@user-mj3zb2ig4t 7 ай бұрын
الحمد الله على نعمةالا اسلام ❤❤
@user-fp3yf6ou2w
@user-fp3yf6ou2w 7 ай бұрын
allahuakbar
@Generic-im1vu
@Generic-im1vu 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር ሀቢብቲ አላህ፡ያፅና ሁቢ 🎉🎉❤❤
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጠሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@user-bo8te4dw3b
@user-bo8te4dw3b 7 ай бұрын
Alhamdulilah ❤❤❤
@abubekerseid953
@abubekerseid953 7 ай бұрын
Alhamdulillah
@aminakebede3225
@aminakebede3225 7 ай бұрын
የአላህ እኔንም በዲኒ ላይ አጥነኝ አትተወኝ ደካማ ነኝ አተ ብርታቱን ሰጠኝ የርብ የሮህማን ያሮሂም
@aliamohamed5181
@aliamohamed5181 7 ай бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እንኳን የእውነቱን መንገድ መራሽ
@Generic-im1vu
@Generic-im1vu 2 ай бұрын
አህለንንን እኳን ደናመጣሽ ወደተፈጠርሽበት እምነት አልኸምዱሊላህ ለሎችም ወገኖቻችን ኢደያ ይጣቸው ያረብ🎉🎉🎉❤
@aduadu3685
@aduadu3685 7 ай бұрын
ለምን በግራ እጅዋ ስታደርግ ዝም አላችኋት? ያ ጀመዐ እህቴ አላህ ያጽናሽ እንኳን መረጠሽ
@user-fq6sl9cg3h
@user-fq6sl9cg3h 7 ай бұрын
አላሁአክበር አልሀምድሊላ ወላሂ ቲክቶክ ላይ ይህንቪዶዋን አይቼዉ ነበር አሁንም አለኝ ግን እስልምናን አላህ እንድወፍቃት ድአ አድርጌአለሁ አላህዋኩበር
@seadayimam8488
@seadayimam8488 7 ай бұрын
ውይ ዱአ አድርጌላት ነበር ደስ ይላል ማሻ አሏህ አሏህ ያፅናት አሏህ ልቧን ያስፈላት አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል የኔ ማር አሏህ ያበርታሽ
@bintmuhammed
@bintmuhammed 7 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ እንኳን ደህና መጣሽልን አብሽሪ አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ የኔ ቆንጆ ከቁንጅናሽ ጋር ሂጃቡ እንዴት ያምርብሻል ማሻአላህ የኔ ማር ☝☝☝☝☝☝☝💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@user-wt7ui5mm3u
@user-wt7ui5mm3u 7 ай бұрын
አላሁ አክበር ኧላሁ አክበር ማሻሏህ አልሀምዱሊላህ አላህ ወደ ተፈጠርሽበት መንገድ ለመለሰሽ አላህ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 7 ай бұрын
ማሻአላህ እህታችን እንካን ደህና መጥሽ ❤❤❤❤
@khedirderres3726
@khedirderres3726 6 ай бұрын
MasAllah! Welcome!
@user-ni8xb9tb5x
@user-ni8xb9tb5x 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የወደደዉን ነዉ እስልምናን እሚወፍቀዉ አላህ ያበረታሺ እህቴ አቺ ገብቶሻል
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 7 ай бұрын
መታደል ነው፡ ሳይሞቱ ወደ አላህ መመለስ፡ አልሀምዱሊላህ
@hathat7509
@hathat7509 7 ай бұрын
አላህ አክበር😢😢😢😢ለእናቴም አላህ ይወፍቃት😢😢😢😢
@bintmuhammed
@bintmuhammed 7 ай бұрын
ያረብ በጥሜት መንገድ ያለን ሁሉ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራዉ ሁሉንም
@AfiLata
@AfiLata 7 ай бұрын
Mashallah yna konjo allah eskmchershaw yabertash❤❤❤
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 27 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 13 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
❗️XOTINI YOMON QURQIB KETTI 😱😱
0:18
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 5 МЛН