ከኃላፊነት አልለቅም!!! አራት ነጥብ ። አሳፋሪው ቅሌት ! በድብቅ ከፓሪስ የተቀረፀው ድምፅ | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport

  Рет қаралды 42,953

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@AndualemBelete-xg6xd
@AndualemBelete-xg6xd 3 ай бұрын
ይህንን ድምፅ የቀረፀው ሰው ለሀገራችን ብቻውን 4 ወርቅ እንዳመጣ አትሌት ሊሸለም ይግባል። ከሰራንበት ትልቁን አሻራ በፓሪፅ ፅፎልናል።
@GechKidyee
@GechKidyee 3 ай бұрын
ኤፍሬም የእውነት ሀገር ወዳድነትህ ስራዎችህ ይናገራሉ አምንብሃለሁ እስከ መጨረሻው ወደ ትክክለኛው መፍትሔ እስኪመጣ ከፍቅር ጋር እንደምትጋደሉ ፡ ሁሌም ከእውነት እና ከህዝብ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን ይህ ጊዜ የአመራሩንም ሆነ የአንዳንድ ጋዜጠኞችን ባህሪ ግልፅ አርጎ አሳይቶናል
@seadsalik813
@seadsalik813 3 ай бұрын
ዘር ይውጣልሕ ኤፊ ሁሌም እንደምለው ከሸራቸው አላሕ ይጠብቅሕ
@AbelGirma-x6e
@AbelGirma-x6e 3 ай бұрын
የዛሬ ፕሮግራማቹ like prison break ባላለቀ እያልን የሰማናቹ ።።።።።። Respect Respect ሀይሌ
@AbelGirma-x6e
@AbelGirma-x6e 3 ай бұрын
ሀይሌ እኮ ለኢትዮጵያ ሁሉ ነገሮ ነው ❤
@asahseid689
@asahseid689 3 ай бұрын
ኤፍሬም የማነ በርታ ጀግና ጋዜጠኛ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም የጁን ያገኛል
@aleab-rx7ek
@aleab-rx7ek 3 ай бұрын
ያ ሆዳም ጋዜጠኛ ግርማቸውን ሰማችሁት ኤፊ
@GeremewChere
@GeremewChere 3 ай бұрын
ግርማቸው ማፈሪያ ነው
@chinnabogale9659
@chinnabogale9659 2 ай бұрын
ይህ ጊዜያልፋል እናንተ ጋዜጠኞች ትግላቹሁን አንዳታቆመ ለሀገራቹ ስቱሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelTekalegn-np5ej
@SamuelTekalegn-np5ej 2 ай бұрын
ኤፍና ፍቅር በጣም ነው የማደንቃችሁ በርቱልኝ ወንድሞቼ
@AnewarSabir
@AnewarSabir 3 ай бұрын
ኤፍሬም ምርጥ የድምፀ መረዎው ጋዜጠኛ አድናቂ ነኝ አንዋር የኮልፌው ኤፍሬም ፍቀሸር ነፃ ውይይት ነብስ እኮ ነው ከልብ ጋዘጠኛ ስዮሚ ያኑረልኝ እላለው
@Jrbini
@Jrbini 2 ай бұрын
መጨረሻውን እንጠብቃለን አደራ አደራ ኤፋችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 3 ай бұрын
ኤፍሬምና ፍቅር እውነትነ፣ሀገርንና ሕዝብን ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እራሳችሁን ጠብቁት ለሀገራችን ታስፈልጋላችሁና። ይህም ያልፋል ኢትዮጵያም በኦሎምፒክ መድረክ በውድ ልጆቿ ትጋትና ጥንካሬ ወደ ክብሯና ደረጃዋ መመለሷ አይቀርም።
@ማርታግርማ-ጨ7ደ
@ማርታግርማ-ጨ7ደ 2 ай бұрын
ኤፍሬም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታልን ብሮ 👏👏👏ወንበር አምላኪውን አሸብርን እና ስናይፐር ተኳሿን ደራርቱን በተገኙበት ቦታ ሁሉ ማሸማቀቅና የውርደት ካባቸውን ማከናነብ ነው::
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
እነዚ ወራዶች ሁሉም መባረር አለባቸው!!!! ለሀገርም ለወገንም ጠንቅ ናቸው!!!! የየዋሁ የኢትዮጵያ አምላክ አዋረዳቸው!!!!!!
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 3 ай бұрын
አይ ይቺ ሀገር ስንት በሽተኞች እንደተጠራቀሙባት እኛ እናለቅሳለን እነሱ ይስቃሉ ወይኔ 😢 በርቱ ኤፊ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
እምዬ እምዬ አገሬ ይህ የትልቅ ቀላል ነው የጥጋብ አይነት ይህ ሰው ማንም አያነሳንም የማግደኝ ይችላል የሚል ይህ ሰው ጥጋቡ ስሙኝ አንቱ ሰው አይን ተመረጠ አልተመረጠ ለስልጣን እንደ እርሶ ብሎ አይደለም የበቃ ብር አለው ቅናተኛ
@hashimlegeso.26
@hashimlegeso.26 3 ай бұрын
Respect,Haile,ante,dedeb,ye,weshet,Dr.
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
Big respect ጉዳቸውንበድብቅ ቀርፆ ላዋርዳቸው
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 3 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ!
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 ай бұрын
RIP! ETHIOPIAN ATHLETICS. ASHEBIR SHOULD BE ACCUSED OF THIS MURDER CASE ON OUR ATHLETICS!!! WHAT A NARCISSIST DICTATOR IS HE
@getnetendale2065
@getnetendale2065 3 ай бұрын
አሳፈሪዎች የትልቅ ነውረኞች ናቸው እውነት ምን ያህል የእውቀት ማነስ እንዳለባቸው ያሳየ ተግባር ነው አሸብር የተለመደ ተግባሩ ነው በፈርደ ገምድልነት የሚንቀሳቀስ ማፊያ ፀፀት የማይሰማው የማያፍር አይኑን በጨው ያጠበ በነውር የተከበበ ሰው ደራርቱ ግን እውነት ከሷ የማይጠበቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ያለበሳትን የክብር ካባ አመድ ከድቤ ያበላች በተከበረችው ልክ ቁልቁል የወረደች የተሰጣትን ቦታና ክብር በጭብጨባ እና በኦታ የረሳች እራሷን በቅሌት መድረክ ያጋለጠች ነውረኛ
@DanielTaye-q6o
@DanielTaye-q6o 3 ай бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ወንድሜ ፍቅር ምርጥ ወንድሜ ሰውየው አካዳሚክ ያልሆኑ ሰዎች እንዲመረጡ ሆን ብሎ ያደረገው ተግባር ነው ምክንያቱም ለምን ተብሎ መጠየቅ ስለማይፈልግ ለዝርፊያ እንዲመቸው ነው ክፉ የክፉ መጨረሻ ነው
@GizoNegash-li8hb
@GizoNegash-li8hb 3 ай бұрын
ኤፍሬም አንደኛ ነህ።ፍቅር የምትፈራው ነገር ያለ ይመስለኛል
@AsliAliz
@AsliAliz 3 ай бұрын
ስወዳቹ እደናተ ያለውን ጋዜጠኛ ያብዛልን
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ለሐይሌ ገብረስላሴ ያለው ጥላቻ እሚገርም ነው!! ሐይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ እፁብ ድንቅ ልጅ ነው❗
@seadsalik813
@seadsalik813 3 ай бұрын
ስወድሕ እኮ ኤፊ የሐይሌን ጦስ ጡምቡሳስ ይውጣ ማጅራት መቺ አሸብር
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 2 ай бұрын
ሲቲ ከአዳማ ሰላም ኤፍሪ ይንን ድምፅ ለቀረፀው ሰው ምስጋና ይገባው ነውራቸውን አጋልጧል ትሪቡል ሁሌም ይለያል❤
@NatanDaniel-ii1jl
@NatanDaniel-ii1jl 2 ай бұрын
ፍትህ ለሀይሌ ጀግናችን!!!!! ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ 😢😭 ማን ነው ሚታመነው ።በጣም ያሳፍራሉ ። ደራርቱ ትልቅ ሰው ነበረች ተ።። ጨ። ማ።። ለ።። ቀ።። ች lelochus lemdewtal
@buzeleta768
@buzeleta768 3 ай бұрын
ኤፊ እና ፍቅር ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@sofiad782
@sofiad782 3 ай бұрын
ሰቀቀን ሆናችሁብን እባካችሁ ከሀገር ወጣችሁ ታገሉ እነዚህ ሰወች ያስሯችኃል አሊያ ይገሏችኃል እውነት ተናጋሪ ለእውነት ተሟጋች እዚች ሀገር ላይ ወንጀል ነው እባካችሁ እራሳችሁን ከጅቦች ጠብቁ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 3 ай бұрын
ደራርቱን ታላቅ አንላትም ! ከታላቅነት እና ከከፍታዋ እራሷን ፈጥፍጣለች ።!
@behailubekele6784
@behailubekele6784 3 ай бұрын
It's Shame of Derartu & Asphalt Rasss Ashber😊😢
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 3 ай бұрын
ዘግናኞች ናቸው ጠግበዋል
@bealuabebe3306
@bealuabebe3306 2 ай бұрын
Ef saying ta ta ta ta argen is the funniest😂😂😂
@MatiasAyalew
@MatiasAyalew 3 ай бұрын
እዉነት በጣም አዘንኩ በደራርቱ
@amanabdu
@amanabdu 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ምርጥ ጋዜጠኛ
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 2 ай бұрын
ታላቁ መፅሀፍ "ለሰነፍ እንደ ስንፍናው አትመልስለት ምክንያቱም ለራሱ ጠቢብ የሆነ ይመስለዋል" ይላል:: የሀይሌና የገዛኸኝ አለመገኘት ኤፍሬም እንዳለው ከነዚህ እንኩቶዎች ጋር መቀመጡ ስለማይመጥናቸው ነው!!!
@BIRUKBEGNA-e8u
@BIRUKBEGNA-e8u 2 ай бұрын
ke ethiopia tarik teserez yemtlu
@Wameko36
@Wameko36 3 ай бұрын
መከባበራችሁ🙏🙏🙏🙏
@Addisugetachew-pb7fw
@Addisugetachew-pb7fw 3 ай бұрын
Bravo efi
@blessings515
@blessings515 3 ай бұрын
"Haile is not eligible athlete" is the statement that questions the state of mind of this individual. My mouth is still open by it 😮. Shocking indeed
@yematateshomeabeba
@yematateshomeabeba 3 ай бұрын
በህወቴ ደራርቱ እንዲህ ወርዳ ማዬቴ አሳዝኖኛል::ሀይሌን ተዉልን በእንቁ አትሌቶቻችን ቀልድ አናውቅም::ስራችሁን ስለተቃወመባችሁ ብቻ ነው::ማፈሪያዎች::ኤፍ ና ፈቅር ምስጋና ይገባችኃል::
@Abebi-l2e
@Abebi-l2e 2 ай бұрын
ደራርቱኮ አስመሳይነቷ ነው የተገለጠው ዘረኛና አጭበርባሪ ነች!👹
@mulattadele7597
@mulattadele7597 2 ай бұрын
You guys, what an amazing explanation about this stupid person, Asheber, and his colleagues. Please keep on doing such facts about those irresponsible groups.
@abebeayalew565
@abebeayalew565 3 ай бұрын
keep it !
@enattube7318
@enattube7318 2 ай бұрын
Where is the vedio??
@EndrisMohammed-o3x
@EndrisMohammed-o3x 3 ай бұрын
Ephrem bro,mn ayinet hig yelelebet ager wust endalen yigermal,yet alle hig? Yet alle teteyakinet,yet alle me.gist?yamal betam!!!
@tewodroszeina9762
@tewodroszeina9762 3 ай бұрын
EBC ደገመው ሲቀርቡ ምን ያህል የሞራል ድሽቀት እንዳለባቸው አሳዩን=መፍትሄው ይናፍቀናል ስዩምን ማገዛችሁ ደስ ብሎኛል ብር ተሰቶችሁ በካሚራ ካልተቀራፃችሁት አንደኞቹ እናተናችሁ ደስ ብሎኛል
@adenewbarega239
@adenewbarega239 3 ай бұрын
ሰላም ኤፍና ፍቅር የነ አጭበርብር የንቀት ቶክ ከመስማት የእናንተ ምርጥ የእግር ኳስ መዝናኛችን 48 ሰአት ብሰማ አይሰለችም የሆነ የተመካው ነገር አለ እንደዚህ መዲያን ይባስብሎ በኦሎፒክ በአለም ሻፒዮን ሀገራችን ብንዲራዋን ከፍ ያደረጉ እንደፈለገ ሲዘልፍ ማን ምን ያመጣል የተመካውማ አለ ለማንኛውም አሳፋሪ የኦሎፒክ አመራር ምንም ለውጥ ሳይደረግበት የሎሳጀለሱ ይደርሳል መልካሙን ለናንተ
@barok8920
@barok8920 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፡ስለሀገራቹ ተቆርቁራቹ እውነታን በመዘገባቹ በርቱ መንገዱ ቀላል አይደለም፡አይዞቹ በርቱ፡ስለእዉነት ብዙዎች ከናተ ጋ ነው።ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ መጨረሻ ላይ ክፈቱት፡ቅድሚያ ለኢትዮጵያ።
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abk8188
@abk8188 3 ай бұрын
ከኤፍሬም ጋር እስማማለሁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሻሽሏል ካልከው ውጪ
@feydumohammed3191
@feydumohammed3191 3 ай бұрын
Hirmachw hodammmmm
@EliyasKassa-q2r
@EliyasKassa-q2r 3 ай бұрын
ሰውየው ለይቶለት ነው ሚድያው ነው የሚገርመው ኤርፖርት ሄዳችው መርከብ የምጠብቁት ። ለማንኛውም ሁላችንንም እግዚአብሔር ይማረን። አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
YE HAYELAY WESHA YEBLAHE MONEY MIND LEBA ASHEBARY ASHEBARY
@romantafesse3039
@romantafesse3039 2 ай бұрын
ቆንጆ ማሽካካት
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 3 ай бұрын
Fiker Yelekal zare yemerrr tenaduall,. wow,. Techelalachu gen betam Efa ena Fiker,.. Enamesegenalen
@ashenafitesfaye3122
@ashenafitesfaye3122 3 ай бұрын
🎉🎉
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 3 ай бұрын
ሃይሌ በእንዳንተ አይነት ማፍያ የሚነሳ አይደለም!!!
@feydumohammed3191
@feydumohammed3191 3 ай бұрын
Afiram jeginaa bertaaa
@AbelKayel
@AbelKayel 3 ай бұрын
ሲጀምር አሸብር ብሎ ጤነኛ የለም ኤፊ ስምን መላእክ ያወጣዋል አይደል የሚባለዉ
@SimonMoges
@SimonMoges 3 ай бұрын
Germachew minew ale yehe ...
@DanielAshebir-x7j
@DanielAshebir-x7j 3 ай бұрын
ኑሪልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 3 ай бұрын
የሚገርም ነው 120 ሚሊዮን ሕዝብን ነው የናቁት ድንግልን ፈጣሪዬ ድረሥ ኧረ ተዉ ግን ወየው ኧረ ቅሌት
@eshetubayisa611
@eshetubayisa611 3 ай бұрын
Siyoum teshome journalist 😮😮😮
@meniteklegiorgis6153
@meniteklegiorgis6153 3 ай бұрын
Efula seyumen be yefa amesgenelen!!!!
@AndualemBelete-xg6xd
@AndualemBelete-xg6xd 3 ай бұрын
የነሱ ዘመዶች አይደሉም እኔ አፈርኩ ስለነሱ ግን ምን ዋጋ አለው እነ ነውር ጌጡ ብላችሁ እንደማያፍሩ ጥሬ ሀቁን አስቀመጣችሁት።
@godislove1692
@godislove1692 3 ай бұрын
Anchi Derartu tebye demo yakeberesh Hizib endit endminikish alawkishim. Lenegeru Af sikefet chinklat yitayal new gegeru.
@BekiDiriba-b1s
@BekiDiriba-b1s 3 ай бұрын
Betam yasazinal 😊😊😊😢😢😢
@Abi-qt8lk
@Abi-qt8lk 3 ай бұрын
aye megmamate yasazenal betam
@Milla-Natural
@Milla-Natural 2 ай бұрын
Ye metet bet chewata aderegut aydel. Hager eko new yihe, ere lemesmat yikebdal.
@Deganet
@Deganet 3 ай бұрын
Ye Ashenda aelfi lemn aeyhonuma
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 3 ай бұрын
በጣም እወዳት ነበር እቺ ቅሌታም እበት ሴተዮ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 3 ай бұрын
i think we are going to win,. kezi behuala, They are finished..
@birhanureba4292
@birhanureba4292 2 ай бұрын
ይህ ሚያሳየው ሀገሪቶዋ ውሰጥ ምን ተጠያቂነት እንደሌለ ነው የምታየው ለእኛ ምንም። አዲስ ነገር አይደለም ስለምናው ነው የምንናደደው ለእናተ ለህብረተሰቡ አዲስ ነው የሚሰማን አጣን ስለእውነት ስራን ታገልን ሲያቅተን ጥለን ወጣን
@ahmederina
@ahmederina 3 ай бұрын
በሙስና ስትጨማለቅ ፍራሀት ሁሉ ይጠፋል ግን ደራርቱ ቱሉን በዚ ውርደት አገኛታለው ብዬ አስቤም አላቅም ለካስ የሰው ልጅ ለውነት የሚሮጠው ለቀናት ነው
@hafman5628
@hafman5628 3 ай бұрын
ደራርቱ በዚህ ደረጃ ከነ ሆድ አምላካቸውጋ ማበርዋ መዶለትዋ ለዝች ድንቅ አትሌት የነበረኝን ስሜት ውሃ ቸለሰችበት እስካሁን ለካ እየሳቀች ህዝብ ታታልል ነበረ ሼም ነው ‼
@ebenezerbelay9441
@ebenezerbelay9441 3 ай бұрын
medere sekaram nachew gud nw
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 3 ай бұрын
እኔ ፈጣሪ ምስክሬ ነው አሸብር ለኔ ምንም ያልተጓደለ ቁጭ የአብይ መንትያ ነው የሚመስለኝ። ኢትዮጵያን እወዳታለው እያሉ ሀገር የሀገር ህልውና በተግባር ማፍረስ ፣ የነሱ እውነት እና የሕዝብ እውነት ፣ አድንቁኝ እና አታደንቁም ፣ የመረጠኝ ነው የሚያወርደኝ (የመረጠህ ምን አድርገህ እንደሆነ ስለምታውቅ) ፣ ሚዲያን ለክፋት ማደራጀት ፣ ሀገር ያከበረው ሰው አምጥቶ አጠገብ አስቀምጦ ማምከን ወዘተ...ወይ መመሳሰል ። ለማንኛውም ድጋሚ ቢወለድ እንኳን ይሄ ወደል አህያ ሀይሌ እና ገዛኸኝን ቀርቶ ያመከናትን ደራርቱንም ቀርቶ ...ከንቱ ወደል፡፡
@godisgooddamtewkebede625
@godisgooddamtewkebede625 3 ай бұрын
ከዶላራቸው ተካፋይ ነበርክ እንዴ!
@mimia7202
@mimia7202 2 ай бұрын
ሙሉውን ኬት ልስማው
@AbelnesibuAbelluck
@AbelnesibuAbelluck 3 ай бұрын
ኤፍሬም አሁን አኮራኀኝ እውነት ደግና ነኝ እባካችሁ ሼር አድርጉት ሁሉም ይስማው
@honest241
@honest241 3 ай бұрын
ሰውየው የባስኬት ፌዴሬሸን ነበር ግን ባስኬት ስንት ደቂቃ እንደሚጫወቱ ሳይወቅ ኤፊ ፍቅር ሁሌ ተወዳጅ
@YoyoNg-r4s
@YoyoNg-r4s 3 ай бұрын
ይገደል
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 3 ай бұрын
ይኸ እንደ ፎቶ ሾፕ የተሰራ ወይም በAI የተቀናበረ ሊሆን አይችልም። በፍፁም በፍፁም። በትክክል በቦታው የተቀዳ ሀቀኛ የሰዎቹ ተፈጥሯዊው ድምፃቸው ነው። የሆነውም በተግባር ያየነውም የውጤት ዝቅጠቱ ምክንያቱንም በግልፅ ያሳዬ ነው። ከዚህ ለማምለጥ መሞከርም በዕውኑ ሰይጣኖች ነን እንደማለት ነው። ለዚህ መንግስት መልስ መስጠት ይጠበቅበታል። በሕዝብ ገንዘብ እንደዚህ ሲኮን እንዴት ዝም ይባላል?
@solomonayalew7947
@solomonayalew7947 3 ай бұрын
ፍቅር ምናልባት ለምን ጋዜጠኞች ውይይት አታደርጉም። ETV እንደተደረገው
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 3 ай бұрын
ይሄ እናቱን የበዳ ሼባ ለምን አይፈታንም
@AndualemAsfaw-on2ln
@AndualemAsfaw-on2ln 3 ай бұрын
በፍየል ዘመን ብቸኛዉን በግ ማን ብለዉ ጠሩት? አሸብር😢😢😢
@godislove1692
@godislove1692 3 ай бұрын
Dingay Ras neh, Haile beante gim af yemitera sew aydelem
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 3 ай бұрын
አገሬ እምላይ ጣለሽ😢😢😢
@AbriloUnique
@AbriloUnique 3 ай бұрын
ሀይሌማ እንደዚ መናገር አችልም እሱ የምን ጊዜም ጀግናችን ነው ማንም እሱን የማሳነስ ሞራል የለውም የሰራውን ገድል አለም ያውቀዋል ዝም ብለህ ትለፈልፋለህ እንዴ
@AbduSelam-yn5pk
@AbduSelam-yn5pk 3 ай бұрын
ለሀገራቹ ያላችሁን ፍቅር እና ተቆርቋሪነት በንግግራቹ ውስጥ አይቻለው በውነት ኮራውባቹ አላህ ይጠብቃቹ የደራርቱ ግን እንደዛ ባንዲራችን ሲሰቀል ምታለቅሰው የውሸት ነበር ማለት ነው ወይ ሰው
@godisgooddamtewkebede625
@godisgooddamtewkebede625 3 ай бұрын
ምነው ሃይሌ ላይ አተኮረ ከተንኮሉ ጋር ስላልተባበረ ተቃጠለ መሰለኝ
@NenaBanana-dy3go
@NenaBanana-dy3go 3 ай бұрын
Hayla. Jagnachin naw
@destamekonen1609
@destamekonen1609 3 ай бұрын
Ethiopia wust Tureta yelem ende ? Meche newu bekagn yembalewu? Athletics federeration reform yasfelgewalewu!
@YohannesEfat
@YohannesEfat 3 ай бұрын
Kebte
@HarharHar-yd2sw
@HarharHar-yd2sw 3 ай бұрын
Ashrbir gin doctr nw?
@ashenafitesfaye3122
@ashenafitesfaye3122 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 3 ай бұрын
ዲሞክራሲ የሚያውቅ ሰው ስብሰባ ሲመራ እሱ የማይፈልጋቸውን ሰዎች እንዳይናገሩ በማስፈራራት ጭምር ስርዓት አልሰጠሁህም እያለ አያፍንም።
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 3 ай бұрын
ድምፁ በድብቅ ቀርፆ ለህዝብ እንዲደርስ ያደረገው Yonas (Yoni) ነው። Yoni ትችላለህ አቦ👍
His name is Lucho ሉዊስ ዲያዝ የቀዩ ምድር ነበልባል
11:52
Ephrem Yemane Official
Рет қаралды 1,9 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 57 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН