ከ ዩቲናስ ጋር ያለህ ግንኙነት ምንድነው? || ልዩ ቆይታ ከወንድም እስማኤል ተክሌ ጋር

  Рет қаралды 119,268

Hiba tube

Hiba tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 861
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ ጀግና ነው ለሀቅ የቆመ አሏህ እድሜውን ያስረዝምለት ያረብ
@ikramikram4840
@ikramikram4840 Жыл бұрын
አሚን እሱ ባይኖር ኖሮ እካሁን ተጨማልቀን አልቀን ነበር
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite Жыл бұрын
@@ikramikram4840 haqe new
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 Жыл бұрын
Ene yamayemecheg ustaz new
@muktartube1326
@muktartube1326 Жыл бұрын
አሜን እሱንም ቤተሰቦቹንም አሏህ ይጠብቃቸው
@seidmohammed3465
@seidmohammed3465 Жыл бұрын
Eski lemn sm eyetera olemochn endemizslf nigeregn/nigerign ...alamaw swyewn memker kehone elmn eko mewryayet ychalal...adebabay lay swn mezlef aydelem tkklegna yedawa minhaj
@user-vh4zv9bs4v
@user-vh4zv9bs4v 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ምርጥ ጀግና ሰው ብየሀለኩ ሙቤ ሶሻል ሚድያ አንተን ብቻ ያላታለለ ቢኖር አንተን አየሁ በርታልን
@mdvip3327
@mdvip3327 2 жыл бұрын
ሙቤ፡ሰላምህ፡ይብዛ፡የልድ፡አዋቂ
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ትክክል ምርጥ ወንድማችን አለህ ይጠብቅክ ከመላው ቤተሰብህ
@AFNANd1763
@AFNANd1763 Жыл бұрын
መመ
@tube-nq8br
@tube-nq8br 2 жыл бұрын
የሙባረክን አጠያየቅ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ በርታ
@muktartube1326
@muktartube1326 Жыл бұрын
ኡነት ነው
@umureyanbintmohamed5323
@umureyanbintmohamed5323 2 жыл бұрын
በመጀመራ የትኛውም ነገር ስትናገር ከዲን አንፃር ሳይሆን በኔ እምነት በኔ እይታ አትበል። ምክንያቱም እኛ የተፈጠርነው ለዲናችን ቀጥ ብለን ልንቆምና ዲናችን ያዘዘንን ልንታዘዝ የከለከለንን ልንከለከል ነው የትኝውም ነገር ከማውራታችንም ሆነ ከመስራታችን በፊት ይህ ነገር ከሸሪዓው አንፃር እንዴት ነው ብለን ልናውቅ ልንጠይቅ ይገባል ። የኛ መሪያችን ፍላጎታችን or ስሜታችን ሊሆን አይገባም ። መሪያችን ቁርዓንና ሐዲስ ነው ። ስለዚህ ወንድሜ እኛንም አንተንም አሏህ ይምራንና ሐቅ ከመናገር ወደ ኋላ አትበል በሀቅ ጉዳይ ሰዎችን አትፍራ ። ወንድማችን ሙቤ የጠየቀህን ጥያቄዎች አንድም አጥጋቢ ምላሽ አላየሁም ። መዙማና ነሺዳ ሀራም እንደሆኑ በሸሪዓችን ምንም ቦታ እንዳሌላቸው መናገሩ ለምን ከበደህ? አንድን በቁርዓናን በሐዲስ ምንም መሰረት የሌለውን ኢስላማዊ የሚል ስያሜ ስለተሰጠው ሀላል ነው ማለት አይደለም። አይ ስለዚህ ጉዳ መናገር ያለባቸው ኡለሞች ናቸው እኔ እውቀቱ የለኝም አልክ ኡለሞችማ አሏህ ይጠብቃቸው አብጠርጥረው ሀራም መሆኑን ተናገረዋል ከኡስታዞች የተውሒድ ጀግና ፀረ ሽርክ የሆነው ሳዳትም መፅሀፍ ፅፎዋል አላህ ይጠብቀውና ። ስለዚህ ወንድሜ ሰዎችን ፈርተህ ሀቅ ከማውራት መሸሽ መፍራት የለብህም ። በሰዎች ጉዳይ አሏህን እንፈራለን በአሏህ ጉዳይ ግን ሰዎችን አንፈራም ። በዚሁ አጋጣሚ ወንድማችን ሙቤ ያነሳሀቸው ጥያቄዎች በጣም ደስ የሚሉና አስፈላጊ ናቸው ጀዛከሏሁ ኸይር በዚሁ ቀጥልበት።
@hayatomar8013
@hayatomar8013 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 жыл бұрын
ትክክል
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 2 жыл бұрын
የውነት ትኩረት
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 2 жыл бұрын
ሙባርክ የውነት ወድሚ እኒህን አይነት ነገሮች ብንሰራበት ትኩረት
@user-xg9ii7di4b
@user-xg9ii7di4b 2 жыл бұрын
ኢላሂ ☝ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን🤲
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*_ሙባረክ አደም ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄዎችህ ሁሉ ደስ ይላሉ ወንድም ኢስማኢል አላህ ነሽዳ ሀያት ያውጣህ ተናግሮ የማሳመን ብቃቱ አለህ ከነሽዳ እራቅ እና በዳእዋህ በርታ_*
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ለወንድማችን ኢስማየል ልዩቦታአለኝ እንዳልሽው የመናገር ችሎታው ማሻአላህነው በዚህ ሰአት ለወጣቶች በጣምአስፈላጊ ነው በርትቶና ጠንክሮ በዳህዋውዙሪያ ቢሰራ ማሻአላህነው አላህያግዘው
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
@@nourasultan5619 ትክክል አላህ ከነሽዳው ህይወት ያውጣው
@user-lw7yn1bn4k
@user-lw7yn1bn4k 2 жыл бұрын
@@fyusuf3750 አላሁመ አሚን
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 3 ай бұрын
የወሀብዮች ዲስኩር የተጠናወታቹ
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
እይታ የለውም እስኪ ሙስሊሞች እንከታተለው ወድማችን በርታ የኛ እቁ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
አቡ ሂባ ጀዛኩመላህ ኸይር ጥሩ ጥሩ ነጥቦችን አንስተህለታል ወንድም ኢስማኢል እውቀቱ አለህ ግን እውነቱን አትናገርም አብዛሀኛኞዎቹ እውነትን እያወቅን ግን አንተገብረውም ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 2 жыл бұрын
አሚንን
@user-bk8ex5ju7s
@user-bk8ex5ju7s 2 жыл бұрын
ሣዳት ሚጭኸው ለማነው ኡለማዎቹ ዝም አሉ ሥትል ትንሽ አሏህን አትፈራም ሢጀመር እሡ ሚጠይቅህን በትክክል እየመለሥህለት አደለም ነገሮቹ ሁሉ እየቀየርክበትነው ያሂ ከሀቅ ሁን ማንኛውም ነገር ሥትናገር ይህ የኔ አቆምነው አትበል ያተ አቆም ከቁራን ከሀዲሥ አያይዝ እጂ በዲን መሠለኝ የኔ አቆም ነው አይሠራም
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 жыл бұрын
haqin.yesati.iwnetim.meli.yitefawal.allah.behaqi.yaqoyeni
@eiyoutube1530
@eiyoutube1530 2 жыл бұрын
በትክክል እየዞረዉ ነዉ
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
ምንም መየት መስማት አንፈልግም ውስጣችን ቆስሎል ፍትህ ፍትህ ሰኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞች💔💔
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
🤔እ ሁላችሁም ግጥም አድርጋችሁ ካያችሁ ቡሀላ ማየት አንፈልግም እ😅
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ማሻአላህ የመናገር የማወቅ ችሎታ አለው በዚህ በችሎታው ቁርአን ሀፍዞ በቁርአን ስሙ ቢጠራ እንደት ደስ ይል ነበር በሁሉ ነገር ችሎታ አለው👍👍😘😘
@makkiaalhabshia8293
@makkiaalhabshia8293 2 жыл бұрын
ትክክልማማዬ
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
ዘፈን እየዘፈነ ምን ዋጋለዉ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ረመዳን መንዙማ እለቃላሁ ብለችኃል ጠብቁ 😂😂
@makkiaalhabshia8293
@makkiaalhabshia8293 2 жыл бұрын
@@user-dm3ji5rd9h እኔ እንኳ ንበሮመዳን በማናቸውምጊዜ መንዙማ እኔጋቦታየለውም ።ልጁ የመናገርችሎታናድፍረትሥላለው የእውቀትአባቶች ጥፋቱንእየገሠጡ ወደጥሩነገር ቢጋብዙት የሠራውምሆነ የተናገረው አጥጋቢእዳልሆነይረዳል ለማለትነው ሀቢበቲ።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
@@user-dm3ji5rd9h አረ አታስቂኝ ክክክክ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሙቤ በርታልን እያወቁ እስልምናን እያሰደቡ ላሉ እህትና ውድሞቻችን አላህ ቀልብ ሰቶ ይመልሳቸው ያረብ
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ማሪ ደምሪኝ
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
ወጣቱ የዘገጠ አመለካከት ውስጥ ነው ያለው አሁን ይህ ልጂ የሰዎችን ውዴታ ላለማጣት ነው እንደዚህ የሚከራከረው።
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 жыл бұрын
እስማኢል ተዉ ሀይማኖትህ ላይ ተማመን እየተነገረ ነዉ ነሽዳ መንዙማ ሁሉም አይቻልም ቁረአን ሀድስ ነዉ የሰለፎች መንገድ በቃ ይቅርብህ ኡስታዞች ተናገወረዋል አስተምረዋል አትሸነፍም ግን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ ያኡመተል ሙሃመድ ዱአ አድርጉ አላህ እስረኞችን ነጃ ይበላቸው ያረብ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
_ሀቂቃ አንድ በጣም የምቀናበትን ነገር ልንገራችሁ በእርግጥ በቅናት የሚቻለው ኢልም ባለው እና ዱኒያ ኖሮት መልካም ስራዎችን በሚሰሩ ሰዎች ነው መቅናት የሚቻለው ቢሆንም ግን በ Donkey ቲዩቦች እቀናለሁ ሙባረክም እንደነሱ የመስራት ብቃቱም ችሎታውም አለው ግን ለምን በርትቶ እንዲሰራ እና ሌሎች የሚሰሩትን ስራዎች ሙስሊም ወንድሞቻችን ሰርተው እንዲያቀርቡልን ፕሮግራሞቻቸውን በማየት ለምን አናግዛቸው እኔንም ጨምሮ ሌሎቻችንም ሌሎች ሚዲያዎች ላይ ሄደን እናያለን ግን ወንድሞቻችንም እኮ መስራት ይችላሉ_ 🤕🤕
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ትስዕጦ ሚባል ነገር አለ አንች ያልተሰጠሽን መሆን አትችይም ሌሎችን ለመሆን ስትሞክሪ ይበልጥ ትከስሪያለሽ ራስሽን ታጫለሽ ሙባረክ እንደ እሸቱ አይነ ክህሎት የለውም የጋዜጠኝነት ሙያ ነው ሚይሄድበት ሚያምርበትም
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
አየሽ እራሳችንን አንችልም ብለን ስለምናስብ እንጂ እኛ ከሌሎቹ በምን እናንሳለን እንደውም እንበልጣቸዋለን ግን እኛ ጋር ተደክሞም ተለፍቶም ከዛ በላይ የሆነ ፕሮግራም ተሰርቶ ቢለቀቅልን ከማበረታታት ይልቅ መንቀፍ እና ማጣጣል ልማዳችን ስለሆነ ነው የሙባረክን ስራዎች ደግሞ ሁላችንም እናውቃለን ብቃቱም ችሎታውም አለው ይችላል!!!!!!
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
@@fyusuf3750 ነገር አታጣሙ ሙባረክ ችሎታ የለውም አላልኩ ሙባረክ የተሰጠው ክህሎት የራሱ የሆነ ችሎታ አለው ለምሳሌ ጋዜጠኝነት በጣም ይመጥነዋል ተሰጥቶታል ሁሉም የራሱ የሆነ ችሎታ አለው ...አቦ ላይገባሽ ነገርምን አደከመኝ
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
ከገቢ አንፃር ነው ውዴ ይመስለኛል
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
@@zemassefa1397 ቆንጂትዬ ተይ አትበሳጪ ውዴ ምነው ማማ የምን ነገር ማጣመም ነው
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 2 жыл бұрын
ሙቤ ጥያቄዎችህ በጣም ሃሪፍ ናቸው የሱ መልሶች ባይመቹኝም አሏህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ በህመም ለለሚሰቃዩ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር ህዝብ 😭😭*
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k 2 жыл бұрын
አሰላመሊኩም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድሞቸ ፍትትትትህህህህህ ለወገኖቻችን አለቁ በስርቤት እረወደየት እነጩሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-uz6uc5es7b
@user-uz6uc5es7b 2 жыл бұрын
ውደ አላህ እንጩህ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
መሬምዬ የኔ መልካም እንደማመር ሆዴ
@samsungduos9986
@samsungduos9986 2 жыл бұрын
@@user-uz6uc5es7b አባ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 жыл бұрын
ይህ መንዙማና ነሺዳ ለጠየከዉ ጥያቄ አጥጋቢ መልሰ አይዴለም የሆነ ነገር ሰንሰራ መጀመሪያ ታዲያ ሀራምነዉ ወላ የተከለከለነዉ ወይሰ አላህ ፈቅዶታል የሚለዉን ሳታቅ አትሰራ ሙቤ አጠያየቅህ ተመችቶኛል አሁላይ እየመጡ ሙዚቃነዉ እየለቀቁ ያሉት
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*ኢላሂ ያከሪም ሳኡዲ እስርቤት በሀገር ቤት አፋሮችን፣ ወለጋዎችን መላ ሀገራችንን ከስቃይ እና ከመከራ ፈርጅልን ሰላሙን አውርድልን* 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
አሚን
@Tube-rl5ir
@Tube-rl5ir 2 жыл бұрын
ሙቤ በጣም ጎበዝ ነህ በተለይ ስለ መዙማ የጠየከዉ በጣም አደነኩህ ኢስማኤል ግን ስለ መዙማ የተናገርዉ በጣም ያሳዝናል ሙነሺዶች ሲያወጡ ኡለማዎች ሳይሆን የሚያዳምጡት እኛ ነን እኛ አዳምጠን ይህ አታዳምጡ ብሎ ለመከልከል የግድ ኡለማ መሆን አለበት ብሎ ማለት ተገቢ አይደለም በአሁን ሳት ነሺዳ ሳይሆን ሙዚቃ ቢባል ይቀላል
@hafimd9402
@hafimd9402 Жыл бұрын
እስማኢል በጣም ጥሩ መልስ ነው ያደረከው መርከዝ ስላደክ መሠለኝ
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
እንዴት ብዬ ምን ብዬ ልናገር ጋዜጠኘ ሙባረክ አለህ ይጠብቅህ ምርጥ ምርጥ ጥያቄነው ደሞ ለዲኑ የለህ ቦታ ምንም ሚድየ አያታልልህም
@harun6227
@harun6227 2 жыл бұрын
እህ አዳምጬ ጨረኩኝ ሙባረክ አቡ ሂባ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ በጣም በሚገር ሆኔታ ነው ቀለመጠይቅ ያደረከው ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይር በርታልን አቡሂባ አህባሹ ኡስማኢል ተክሌ እትሽለጥለት ክክክ አታለባብስ አቃም ይኑርህ ስለመዙማው የመለሰከው መልስ ምንም አልተዋጠልኝም ቢላአለይ የቱጋር ነው ጥቅሙ ሽርክ በተሞላ ነሽዳ እያዳመጡ አላህ እያመፀ እረመዳ ይፁሙ ነው የምትለው ትንሽ አይሰቀጥጥህም እረመዳን በቁረን በኢባዳ ቢዙ ማደርግ ሲገባችሁ በሽርክ መዙማ ነሽዳ እረመዳናቸው ልታበላሹባቸው ነው አይ ዛሬ ለይ ሰውን በመዙማ ቢዚ ብታድርግም ነገላ ግን መጠይቅህን አዳትረሰው እኔ ምንም አልልህም አላህ መጨረስሻችንን ያብጅልን ሰሚ ጆሮ ያሳጣችሁ አላህ ያክስራችሁ ኢስላሚክ እያላችሁ ህዙብን አዳጠፋችሁት አላህ አላህ የስራችሁ ይስጣችሁ አህባሽን አላህ ሂድያ ይስጥልን ካልሆንም አላህ ያጥፋልን ያረብ የምን ግዜም ዱአዬ ነው
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 2 жыл бұрын
ሙቢ ትለያለህ ማሻ አላህ አለይክ አለባብሶ ማለፍ የለምኮ ፍጥጥጥ ነው እምታደርጋቸው በርታለን ኢስማኢልም ምርጥ እውቀት ያለው ልጅ ነበር ግን ሀራም ላይ ግደለሽነት ያጠቃዋል አላህ ይህድና
@fatmaet6534
@fatmaet6534 2 жыл бұрын
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ኡስታዝ አህመድ አዴም ሌሎችም ተናግረዋል አሁንምእየተናገሩ ነዉ
@susususu1889
@susususu1889 2 жыл бұрын
ማሽኣላህ ኣቡ ሂባ ባረከላሁፊክ አላህ ይሕፈዘክ።ወንድም እስማዒል እውቀት አለህ የተጠቀመበት የወንድምህ ምክር ስማ።
@ummuslimzayneb9058
@ummuslimzayneb9058 2 жыл бұрын
ነሽዳ ላይ ያስቀመጠዉ ሃሳብ ግዴታ ዑለማ መሆን አይጠብቅብንም ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀድስ እሚጋጭ ከሆነ እንቀወማለን አሁን ላይ እሚወጡ ነሸዳ የቤተክርስቲያን የጴንጤ መዝሙር ነው
@hadeak9962
@hadeak9962 2 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂወሰለም
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
ሰላደቅህ ማለፍ አልፈልግም ሙቢ ፐርሲናል የሆነ ጥያቄ ስጠይቀው ነበር የምር በጣም አደነካክ በርታልን ከደዚህ አይነት ተልካሻ ነገሮች አላህ ይጣብቅክ ስሳራ ላአላህ ብለክ ስራ አዳዶቻቸው ለይታ ብቻ ነው የሚሳረው
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ይህ ወጣት ያለው ልቦና ሁሉም ወጣት ቢኖረው ጥሩ ነብር በዲጋሜ አኪ ገዛክን አላህ ይቀበለው አይቀይርህ!!!❤️
@yusratube7257
@yusratube7257 2 жыл бұрын
ለሀያት በግል ደውሎለታል ኡስተዝ እኔም በኡስታዝ ሲነገር ሰምቼ ነው ሰብስክተይቤን አንስቼ የወጣውት ከቤቱ ምክኒያተም ቤቱ ለይ ምንም ትምህርት ምኖስድበት ስለሌለ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*ሙቤ ጀዛከላህ ኸይረን ስለጥያቄዎቹህ በሙሉ ስለነሽዳ እና መንዙማ ሆድ ይፍጀው በነሽዳ ስም ሌላ ነገሮች እየተካሄዱ ነው ያ ሁሉ ሲገርመኝ ጭራሽ ሴቶቹ መተው መወዛወዝ ጀመሩ እውነት እርሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን የምንወዳቸው ከሆነ መንገዳቸውን አንከተልም?? ያዘዙንን ለምን አንታዘዝም?? የከለከሉንንስ ለምን አንከለከልም?? ረሱልን እንወዳለን ማለት እነዚህን ነገሮች ስንፈፅም የዛኔ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን እንደዳለን እንላለን ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ነብሲ ወ ማሊ ያረሱለላህ* 😭
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
ለሳኡዲ እስረኞች አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው አላህ ይፈርጃቸው,
@umouatika8909
@umouatika8909 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለረመደን ቁረአን አዘገጅተሀ ጠብቀን ቀልበችን ደርቆወል አንተም በመዙመ ጨምረሀአተድርቀን የአኬ ሙቤ ፍትህፍትህፍትህለእስረኞች ድምጽሁኑልን
@samirajiru7428
@samirajiru7428 Жыл бұрын
Masha Allah melsochih des yelalu Esmail jaza kallah keyran endezi aynet bekena mimeleket or betenekaki miyawera sew nw le midia miyasfelegew
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ሙቤ ፍጥጥ ያለ ጥያቄ ትክክል ብለሀል ሚስኪን ነፈር መልስ አጣ እኮ በቃ ለቢዝነዝ ነው የምሰራው ብለህ እለፈው አላህ ከነሺዳ ይጠብቀን ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን
@hayatomar8013
@hayatomar8013 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ሙባረክ ሥላጠያየቅህ እድህ ነው የሀቅ ሰው
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ኡሎማዎችኮ ሀራም እንደሆነ እየለፈለፈ ነዉ እኮ አሏህ ሂዲያ ይስጥህ ያረቢ
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 2 жыл бұрын
ሳሀ
@hayatomar8013
@hayatomar8013 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 жыл бұрын
munashidochi.joro.yelachemi
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በስደትም በአገር ቤትም ለሚጨፈጭፉና ለሚሞቱ ኢትዩፕያኖች ፍትህ አላህ ከሪም
@ummuslimzayneb9058
@ummuslimzayneb9058 2 жыл бұрын
አቡ ሂባ ጥሩ ጥያቄ ነው። ነሽዳ እያሉ እሚወዘወዙ ሰወችን እየያዝክ ጠይቅልን ወንድም ኢስማኤል ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ ሀቅ ትመራለች
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሙባረክ አላህ ይጨምርልህ በግልፅ ንገራቸው መንዙማ አንፈልግም መዙማ በኢስላም አይፈቀድም ከሙዚቃ አይሻልም
@user-ro7lc9be5h
@user-ro7lc9be5h 2 жыл бұрын
አቡ ሂባ በርታ ይህን ነሽዳ መዙማ የሚባል ነገር ያጥፋልን
@user-zo5sd4iy2j
@user-zo5sd4iy2j Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙቢ ና ኡስማኢል ደስ ሲል እርገታችሁ እደናተ ያለውን ያብዛልን🌷🌷🌷🌷
@redibeyan8777
@redibeyan8777 Жыл бұрын
Mashallah Mube Allah yichemirlih ye lij awaki neh
@user-oy2em4id6g
@user-oy2em4id6g 2 жыл бұрын
አቡ ሂባ ጀዛከላኸይር ጥያቄወችህ ማሻአላህ እደዚህ ጠበቅ አድርጎ መጠይቅ ደስ ይለኛል
@susususu1889
@susususu1889 2 жыл бұрын
ማሽኣላህ ሙቤ ጥያቄዎችህ ማራ ደስ ይላሉ ብዛት ስለነሺዳ መንዙማ የጠየቅከዉ ምርጥ ጥያቄ ነዉኣላህ ይሕፈዘክ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቼ እስረኞቹን በዱአችሁ አትርሷቸው ወንድሜ ከጠፋብኝ 15ቀን አልፎታል ዱአአድርጉልኝ በሰላም ድምፁን እንድሰማ እስርቤት ውስጥ ያሉት እህት ወንድሞቻችን ህፃናቶች ስቃይ ላይ ናቸው አላህ ይድረስላቸው*
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
አላህ ባለበት ሰላሙን ያብዛለት ውዴ አይዞሽ ለሁላቸውም አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርገው ያረብ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አላሁመ አሚን ሀያቲ😭
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
በንዙማ ላይ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎችህን ወድጄዋለሁኝ ::ማሻ አላህ :አላህ ይጨምርልህ ::ሂባ ቲዩብ ውስጤ ነች::
@Yusufking12
@Yusufking12 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይኩም ደስ የሚል ጥያቄወችን ነው የተጠየቀው ሂባ ጀዛክ አላህ ከይር ምርጥ ሰው ነህ እኮ
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ውይይት ሙቤ በርታ
@user-cu1cz4zh4z
@user-cu1cz4zh4z 2 жыл бұрын
እያወቅን አነጥፈ ወደ ትክክለኛው ታህዊድ እንጠር ሽርክን እነጥፈ በለነበት በጥልን ሀቅ አርገን አንያዝ በጥል ማቼም ቢሆን በጥል ነው ሀቅ ማቼም ቢሆን ሀቅ ነው
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
ምነዉ ታለባብሳለህ ወንድም ኢስማኢል!?? ሀቅ ሀቅ ነዉ። ሀቅን መናገር ግደታ ኦለሞች መሆን አይጠበቅበትም። الحقُ الحق وإن كرهه الخلق
@hayatomar8013
@hayatomar8013 2 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያላዋቂ ንግግር ነው የተናገረው አላህ ይምራዉ
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ሙሄ ደምርኝ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
@@emufewuzanbiziniallah5514 በጣም ወሏህ ዝም ብሎ ያድበሰብሳል። አሏህን የሚያቁ ሰዎች ከማድበስበስ የጠሩ ናቸዉ።
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
@@user-zg7fc7zy1m እሽ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 жыл бұрын
ወንድሞቻቾን መጀመሪያ በቅ ሲሉ በጣም ለድናቸው ጠንካራና እኛንሞ ያነቃቁ ነበር። አሁን። እያደር አቅጣጫ መቀያየር ይጀምራሉ ሙቤ አጠያየቅህ ወሳኝ ነው በርታ አላህ በቁርዓንና ሀድስ ብቻ የምንጓዝ ያርገን ወሎ የፍቅር ሀገር ልክነው
@bintmohammed414
@bintmohammed414 2 жыл бұрын
ማ ሻአ አላህ ሙቤ በርታ አሪፍ ጥያቄነው የጠየከው በተለይ መንዙማውን በተመለከተ መንዙማና ነሽዳ እንዳለው ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ከዚህ ህይወት ወጥቶ ከናንተጋ ቢሰራ ውጤታማ ይሆናል ብየ ተስፋ አለን
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын
Masha Allah Yagere yewello lj
@Semermohammed
@Semermohammed 2 жыл бұрын
Mashallah arif interview nbr gn ismail ewkatu eyalew ewnatun managar kabadaw
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ሙባረክ ምርጥ ምርጥ ትያቄ ነው የጠየቅከው
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 2 жыл бұрын
ማሻአላህ 94ሺ ደርሰሀል በቅርቡ 100, ኢንሻአላህ ትገባለህ ወንድም አለም አላህ ይጠብቃችሁ
@seyfedinkedir929
@seyfedinkedir929 2 жыл бұрын
mube masha Allah La Allah Biye Ewadehalew Berta
@semiranur3771
@semiranur3771 2 жыл бұрын
Mube jezakelah allah yichemrlh ismael demo allah ke neshida,ke menzuma yawtah
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
እስኪ የታሠሩ ወንድሞችን በገዘባችን እንገዛቸው የበረራ ትኬት ለመቁረጥ የበኩላችንን እንወጣ ቢያስ የወር ደመወዛችንን እናዋጣላቸውና ወደ መግስት እንጩህ። ምን አልባት የገዘብ ችግር ከሆነ መግስት እዳይደርስላቸው ያደረገው መቼም በየቤቱ ያልታሠረበት የለም። በነጠላ ብንጮህ ዋጋ የለውም እስኪ ወደ መፍትሄው እንግባና እንቀሳቀድ
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
ማሻአላሀ ሙቤ ጥሩ ጥሩ ጥያቄውችን ነው ያነሳሀለት በተለይ ስል ሙዙማና ነሺዳው
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 2 жыл бұрын
Bro Abu hiba betam thanks tyaqewochik betam dess ylal
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 жыл бұрын
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ እነገሌ እና ታለወክ ዝበላ ማን ፈታዋ ስጥብሎ አፈሙዝ ደቀነብህ ወንድም አስተውለን እንራመድ ያአዩሀል ሙስሊሙን
@fatumamuhammed3962
@fatumamuhammed3962 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله جزاك الله خير
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 2 жыл бұрын
ሙቤ የልጂ ትልቅ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሁሉም ፕራንክ ምናምን እያለ ይጃጃላል አንተ ግን ጀግናነህ
@KEDIChannel
@KEDIChannel 2 жыл бұрын
ፍትህህህህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ለሚሞቱ ወገኖቻችን
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ካሊድዬ እንደማመር በቅንነት
@salemanat5892
@salemanat5892 2 жыл бұрын
ተመችተሕኛል እሥማኢል ጀዛከላሕ
@user-xk9fi8rg9b
@user-xk9fi8rg9b 2 жыл бұрын
ጎረቤቴ እስማኢል ውይ ትልቅ ሰው ግን አላህን ፍራ ነሺዳ እና መንዙማ ሀራም ነው መረጃ እሰጥሀለሁ ቁጥርህን
@seadabintadem2640
@seadabintadem2640 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ በሣውዲ እስር ቤት ላሉ ወንዲም እህቶቻችን ፍትህ ለአፋር ህዝብ
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 жыл бұрын
ዩቲ በሚዲያ ብትመከር ታዲያ ምንድነው ነውሩ እሷ ወንጀል የምትሠራው በገሃድ አደል ያልገባህ ነገር ቢኖር መልስ የሠጥሃው ለሥሜትህ እንጂ በእውነት አልፈረድክም ሳዳት ምንም ስተት የለበትም ሰው በግልጽ ሰው ፊት እየቀባጠሩ ለምንድነው በሚሥጥር ይመከሩ የምትሉት አሏህን ፍሩ ኡሥታዝ ሳዳት አይዋሽም አሏህን ፍሩ ተጥራሩ ለእውነት ብቻ ተወገኑ :::
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ነፊሳዬ የኔ ልበ ቀና እንደማመር በቅንነት የኔ መልካም
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 ሣታቂኝ ለሠብስክራይብ ብለሽ ክክ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@user-ih9gg2wt8f ነፊሳዬ ምን ወጣኝ ክፉ ቃል ዉዴ ማድረግ ካልፈለግሽ ማለፍ ነዉ እጂ በፀባይ ስለጠየኩሽ ሳቅሽብኝ እሳ ያኦክቲ
@Jemaykawollo
@Jemaykawollo 2 жыл бұрын
መሽ አላ አላህ ይጨምራችሁ የዚህ ዘመን ምርጥ ጀግና
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
ሙባረክ አደም ሂባ ደናነች ቲንሿሥ አደገች አብሽሪ አላህ ያሣድጋቼዉ
@user-ln7oo4ng6i
@user-ln7oo4ng6i Жыл бұрын
ሙቤወንድሜ አብሽር በርታ ትልቅ ደረጃ ድረስ የስር ቤቱ ጀግና
@user-hf8xi3gc3x
@user-hf8xi3gc3x 3 ай бұрын
ወድማችን ሙቤ በርታልንን እዲህ ነው ሚድያ አጠቃቀም ለሀቅ የቆም እዲህ ነው
@alamabrare5871
@alamabrare5871 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ
@abesultan485
@abesultan485 2 жыл бұрын
ሙቤ ማሻ አላህ እንገዶችህን ዘና እያደረክ እየጠየክ ፈገግታህ አንደለ ሆኖ በመሀል ወጣ ሲሉ አደባብሰህ አታልፍም መጠየቅ ያለህበን ነገር ትጠይቃለህ እሄን ነገር ቀጥልበት ለማስታወስ ያህል ኢዚህ ኢንተርቪው ላይ ወንድማችን "ሰው የምትናገረውን ነገር ዲን አርገው ይወስደዋል ሲል አንተ ቀበል አርገህ " እኛ ታዳ የዲን ነፀብራቆች አይደለን እንዴ? " ብለህ የጠየከው ☝😀😀 ብቻ በርታ
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 жыл бұрын
ፍትህ በእስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ማሪ ደምሪኞ
@halfyatube
@halfyatube Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abdulnaserabdi9210
@abdulnaserabdi9210 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ አጠያየቅር በጣም ደስ አይልም ጋዜጠኛ ሳይሆን መርማሪ ነዉ የምትመስለዉ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
አህለን አቡሂባወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካት ከብዙ መጥፋት በኋላ ብቅ ብለሀል ሽኩረን
@shmsiyalodis7310
@shmsiyalodis7310 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ኢንተርቪው ነው
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
እስማኤል እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@jamesjames3198
@jamesjames3198 2 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኻይር የዚህ ቤት onar ምርጥ ምርጥ ጥየቄን ጠይቀሃል ግን ለሳደት ካመል መልስ ወይም ርድ ለመሰጠት አይመጥንም ገነ ይቀተበተል
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 жыл бұрын
ወላኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ሙባረክ አላህ ይጠብቅ በረታልን
@halimaahmed1990
@halimaahmed1990 2 жыл бұрын
Shukren muba betam yemenwedew wendemachen ustaz telek sew new ustaz sadat telek ustazachen new
@tube2202
@tube2202 2 жыл бұрын
እንዴዚህ እንደልጅ የምጠላው የለኝም ያረቢ የሱናላይ የፀኑ ወንድም እና እህቶቻችን ደግሞ ስለሰሀቦች ታውቃለህ ብታውቅኖሮ ሱናቼውን በትውሒድ ልብህ ያብብነበር አሏህ ሂዳያ ይስጠን
@user-pd6xl9ue1j
@user-pd6xl9ue1j 2 жыл бұрын
እኮን ጠላሽው ወደሽውም ሰለማትጠቅሚው🤔🤔
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እንደማመር በቅንነት ሆዴ
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
ብጠይውስ ምን ይቀርበታል?
@zahraadam816
@zahraadam816 Жыл бұрын
Merkezel burhan betam yemwedew temert bet neber!!!
@user-fy3ob1hu4x
@user-fy3ob1hu4x Жыл бұрын
ጠያቂው ደስ ትላለህ የጠይቅከው ሁሉ ትክክል ነው
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 2 жыл бұрын
በጣምነው የሚገርመው እሱን በሚመቸው መልኩና በሚሠራው ስራሲሆን ይህየኡለማወች ሥራነው አለ አይቻልም ላለማለት ነገርግን በሌላጉዳይኮ ዩቱብቻናል ላይ ረድይሰጣል በሠፊው ሢቀጥል ስለነጅዳና መዙማ ኡስታዞች ብዙፈትዋ ሰጥተዋል አተባልሰማህና ባልተውክ ግዜ ኡለሞች ምንያድርጉ ወይጉድ ወጣቱ ወዴትእየሄዱ ነው ወድም ሙባረክ አደም አተኮ ልዩጋዜጠኛ ነህ አደፋፍኖ ማለፍን አትችልበትም ከዚህበፊትም ሙአዝጋ ባደረከው ኢተርቪው ተደምሜ ነበር ባንነ ዛሬምአሥደመምከኝ መልሱግን ለኔአልተዋጠልኝም እሡእደተመቸው ነው የሚመልሰው
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
ኢስማኢል አገላለፅህ አሪፍ ነው በርታ ሙቤ ጥያቄዎችህ ሀቅ ና ሀቅ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ማሪ ደምሪኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ማማዬ እንደማመር በቅንነት የኔ መልካም
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ወድሞቸ
@afiftech5752
@afiftech5752 2 жыл бұрын
Masha Allah
@zenibaa5738
@zenibaa5738 2 жыл бұрын
መሸአላህ ተባረህአላህ
@tofikhaji195
@tofikhaji195 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ አላህ ይጫሚርልክ ዋዲማችን በጠም ጠንካር ትማስላሌክ አለህ ኢልማን ናፊያ ዪዋፊቅ ጢያቄውን ባጠም አጥቢቃ ጠያካው ባጠም ላሁሉም ትሚርት ናው ለሱም አለህ ቃልብ ይስጣው ይስጣን
@semiranur3771
@semiranur3771 2 жыл бұрын
Ustaz sadat jegna yetewhid astemari new ante lesu yemeselehn mawrat atchilm mawrat kalebh bequran ena behadith temerkuzeh new allah hidaya yisth mube allah yichemrlh ,besuna menged yatsenah yene jegna wendm
@Mohammed-nl6dq
@Mohammed-nl6dq 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለታችሁም እሣት የላሣችሁ ጋዜጠኛ ናችሁ አሏህ ያጠንክራችሁ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሣችሁ
@mebutedilebo8464
@mebutedilebo8464 2 жыл бұрын
Walkum selam muba endat nach wodim ❣ ♥ ❤
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ ሙቤ ትክክለኛጥያቄነዉ ምት ጠይቅ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ምሻአላህ እቡ ሂባ የጠፋ ሰው
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 13 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 238 М.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,9 МЛН
鱿鱼游戏!小蚂蚁也太坏啦!火影忍者 #佐助 #家庭
0:46
火影忍者一家
Рет қаралды 4 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 15 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН