No video

ከዚህ ምን ተማርሽ ላላችሁኝ!!!! | @Dr. Wodajeneh Meharene @Sofia Shibabaw

  Рет қаралды 20,178

Ruhama Dade (SWYK)

Ruhama Dade (SWYK)

Жыл бұрын

የዶክተር ወዳጄነህና የሶፊያ ውይይ
📌ክፍል አንድ
• Video
📌ክፍል ሁለት
• Video
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
📌ብዙ የምጠየቀው ጥያቄ
▪︎Age/እድሜ: 36
▪︎Height/ቁመት: 5'7=170.18 centimeters
▪︎Weight/ክብደት: 150 lbs=70.307 kilograms
▪︎Hair color/የተፈጥሮ የፀጉር ቀለም: Silver 👩‍🦳😃💞
▪︎Living place/የምኖረው: Oregon, USA
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
🌟ራኩተንን ሳይናአፕ በማድረግ ተጠቃሚዎች ሁኑ:: እየገዛችሁ ተጨማሪ ከገዛችሁበት ገንዘብ ላይ ተመላሺውን ታገኛላችሁ:: ስለዚህ የሰራሁላችሁን ቪዲዮ እዩት::
📌 • ስለ ራኩተን ምን ያውቃሉ⁉️ || ያ...
📌በነፃ ሳይናአፕ አርጉ // Sign-up here for free
www.rakuten.co...
🌟 እንተዎወቅ
📌 • እንተዎወቅ // Welcome to ...
📌ሥለኔ ያላችሁ ጥያቄዎችን በተመለከተ ያለኝ መልስ
||Q&A ✅️2023
• ለጥያቄዎቻችሁ መልስ || Q&A
🔆 የምመገቢው ምግብ ምንድን ነው⁉️እንዴት ሰውነትሽን ጠብቀሽ ያዝሽው ከወለድሽ በሇላ⁉️
• ጤናን እና ሰውነትን ለመጠበቅ የምት...
🔆🔆 SOCIAL MEDIA 🔆🔆
➡️Facebook Page
www.facebook.c...
➡️ Instagram
/ sharewhatyou_know
➡️My KZbin Channel⬇️
/ greethings1
➡️Email
FOR BUSINESS PURPOSE ONLY
sharewhatyouknow4@gmail.com
🎶🎶🎶🎶🎶🎶 MUSIC 🎶🎶🎶🎶🎶🎶
➡️🎶 background music is
by Yonatan Daniel~~ THANK YOU!
➡️🎶 Epidemic sound by subscription
🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍 🤍
G E A R S
(ቪዲዩዎቼን ለመሥራት የምጠቀምባቸው እቃዎች)
🔹️ Camera: I'm just using my cellphone
(Samsung Galaxy S22 ULTRA)
🔹️Camera Microphone
➡️For short distance
www.amazon.com...
➡️Long distance
www.amazon.com...
🔹️ Phone Tripod Stand
www.amazon.com...
📹 Edit Created by InShot:inshotapp.page...

Пікірлер: 86
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
እውነት ዶር ወዳጀነህ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናሺ ደምረኝ ወናትህ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
True!!
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የሚወደድ ሰው ነው በጣም ስርዓቱ ልዩ ነው
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
አብሮ መኖር ማለት እቃቃ አይደለም ሴቶች ጮሁና ትዳሬን ፈታሁ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ሶፊ በፊት እዳሁኑ ነገር ገብቷት ቢሆን ኖሮ ትዳራን አትፈታም ነበረዘለአለሟን እየቆጫት ትኖራለች ጌታ ምስክሬ ነዉ 😤😤😤😤
@blessedu223
@blessedu223 Жыл бұрын
አዎን በእርግጥ
@mimiesayas5878
@mimiesayas5878 Жыл бұрын
ለምን ይቆጫል ትዳር ላይ ደስታ ከጠፋ መፋታት ግድ ነው
@mastewaltesfaye6691
@mastewaltesfaye6691 Жыл бұрын
zm bleh slematakew ngr atkebatr
@speakthetruthtigrayvoice6489
@speakthetruthtigrayvoice6489 Жыл бұрын
እሱ ነው የፈ ታት
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
በር ዝጉ አልሽ 👍 💯👌ዘግተን እራሱ ከፍተው ለመግባት እሚያደርጉት ትግል ጉድ ነው ልቦና ይስጠን ።
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 Жыл бұрын
እውነት ነው በሩን ብንዘጋም ቀዳዳ ይፈልጋሉ ይህው እኔ በእህቱ ምክንያት ነው እቤቴ ውስጥ ያለው ችግር ምን ላድርግ ዝም ብልም ከአቅሜ በላይ ሆነ
@merik2813
@merik2813 Жыл бұрын
😂😂
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
በራችሁን ዝጉ ያልሽው በራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ::
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
የኔ እህት በአበሻ ማህበረሰብ ውስጥ አብሮ መኖር ካልተቻለ መንፈሳዊ ነገር ቀንበር መሆን የለበትም ዶር ወዳጄነህና ሶፊ አይከን ስለሆኑ እናመሰግናቸዋለን አንቺንም ስለ ጤናማ ምልከታሽ አመስንሻለሁኝ ::
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የመጀመሪያውን ለምን ይፈቱታል ሁለተኛውን ለምን ያገቡታል የሶስተኛው እማ እንኳን እህል ውሃ እንቅልፍ ይገምታል በባለትዳሮች መካከል እውነቱንየሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ትክክል ብለሻል እውነተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ ሰላም ፍጠሪ pls
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ልጅ አቀራረብሽ የጨዋነት አሻራ ይታይበታል እግዚአብሔር ይባርክሽ ይገርማል የዶክተር ወዳጄ እና የሶፊ የትዳር መፍረስ ካመማቸዉ ሰዎች መካከል አንዱዋ እናት እኔ ነኝ በጣም ጉዋጉቼ ነበር ኮሜንት ሁለቴም ፅፌአለሁ ሆኖም ተስፋ አልቆርጥም ብዙ ትዳር አለቀለት ተብሎ ከተደመደመ በኋላ ነፍስ ዘርቶ እንደገና በብዙ በረከት አብረዉ ተባብረዉ ልጆች ድረዉ የልጅ ልጅ ሲያዩ አይቻለሁ ለዚህም ነዉ ተስፋ አልቆርጥም ያልኩት በዘመናችን ትዳር እንዳልሆነ የሆነዉ ከደርግ ወዲህ ነዉ ስልጣኔ ይመስል አባት እናት ምክራቸዉ የሞኝነት መስሎ ስለታየ ሁሉም በሚፈልገዉ ጎዳና ስለሚሄድ እንጂ ትዳር እንዲህ በቀላል የሚፈታና የሚቁዋጠር አልነበረም ይህን ካልኩሽ ይብቃኝ አንባቢ እንዳላሰለች እየቆጨኝ ልተወዉ በጣም ባረኩሽ ለእናቶች እድል ቢሰጠን ብዙ ማለት እንችል ነበር ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
@enunathan974
@enunathan974 Жыл бұрын
ቆይ ግን ይህን እያየ እና እየሰማ ማነው ሶፊን የሚያገባት ያበደ ካልሆነ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
You are absolutely right. I agree with you. He is one of the best.
@gdamteful
@gdamteful Жыл бұрын
You are such a nice person, I like your comment, your thoughtful comment very much.
@speakthetruthtigrayvoice6489
@speakthetruthtigrayvoice6489 Жыл бұрын
ሶስት ሚስት ሶስተኛዎን አልተናገረም የመጀመሪያ ልጅ የሰላሳ አመት አለው ፀሞ ምንም አልተማርሽም መፋታትን አሁንም ይጠላል ተይ ከጌታ ተማሪ የእኔX የሱ የአክስቱ ልጅ ሰባኪ ነበር በዘራቸው መፍታት ብርቅ አይደለም የእኔ x ሶስት ግዜ ነው ያገባው ብቻ ከጌታ ተማሪ አይዞሽ
@speakthetruthtigrayvoice6489
@speakthetruthtigrayvoice6489 Жыл бұрын
በጣም በሂወቴ የተማረርኩበት ሰው ነው እራሱ ነው የፈታኝ አገልጋይ የተባሉ ሰባኪያ ነብያት በሴት እህቶቻችን የቀለዱ ብዙ ናቸው ጌታ ይፍረድ
@elleni4658
@elleni4658 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመልካም አስተያየትሽ
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 Жыл бұрын
በር ዝጉ 100% I agree. Yes!
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 Жыл бұрын
ፍቅር ፈፅሞ በደልን አይቆጥርም። የማፈቅራት ሚስቴን ወይም የማፈቅረው ባሌን ማንም ምንም ቢል! እኔ ጋ ካለው የፍቅር መጠን ልክ ክፉውን ለመተው አቅም ይኖረኛል።
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
Bless you more and more 😍😍😍😍
@isaiah53_1
@isaiah53_1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
I like your hair. Please tell me how you do it ? I like gray hair
@gdamteful
@gdamteful Жыл бұрын
I heard your comment from the very beginning to the end. You did very well and I am proud of you.
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
It's my first time to see your channel. you are wise woman 💞💞
@axumhaile6039
@axumhaile6039 Жыл бұрын
በትዳራቸው ጥሩ ምሳሌ ባይሆኑም በፍቺያቸው ግን ቡዙ እንድንማር አድርገውናል ጌታ ይባርካቸው
@firehiwotmussie2757
@firehiwotmussie2757 Жыл бұрын
በፍች ምን ትምህርት ይገኛል የውዴታ ግደታ መቻቻል ነው እንጂ
@axumhaile6039
@axumhaile6039 Жыл бұрын
@@firehiwotmussie2757 ፍቺን አልደግፍም የተማርኩት ነገር ግን እኛ ሃገር ሰው ከተለያየ በሁላ ለዛ ሰው ውድቀቱን እንጂ መነሳቱን የዛን ሰው ሰኬት ማየት አልተለመደም ፍቅር የበደልን ብዛት ይሸፍናል በይቅርታ እንደዚህም መኖር ይቻላል ፍሬ
@axumhaile6039
@axumhaile6039 Жыл бұрын
ሩሃማዬ አንቺም ስለ ቅን አስተያየትሽ ተባረኪልኝ❤
@marthakifle5060
@marthakifle5060 Жыл бұрын
You did very well. This is my first time I saw your page. You gave a good advice for married and unmarried people. God bless you.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Welcome 🙏
@zedonutube
@zedonutube Жыл бұрын
የነሱን ሁኔታ የተረዳሽበት ትንሽ shallow ሆኖ አግኝቼሻለሁ! ይህን ለምን እንደምል ለማወቅ ከፈለግሽ መልሽልኝ እገልጽልሻለሁ።
@mimikassahun619
@mimikassahun619 Жыл бұрын
Ewenet new e/g yibarekeshe
@berhanuzewdie5217
@berhanuzewdie5217 Жыл бұрын
God bless you! God has opened your mind to learn.
@hirutzerfu1901
@hirutzerfu1901 Жыл бұрын
በር ዝጉ አልሽ እውነት ነው ።
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Awesome perspective
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 Жыл бұрын
Yes yes thnx My dear yanchi teshalegne but honestly I am not inspired by their interview, but you mentioned it in a better way. 😉 yaltewatelggne bizu neger ale about the interview cover up argew yalefut neger ale but again none of my business . Here is what I said to your audience Never ever tie yourself up in terrible knots, trying to live up to the judgment of others.
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Жыл бұрын
እህቴ ሀሳብሽን እጋራለሁ። እግዚአብሔር እንድ ያደረገውን ሰው እይለየውም። የእግዚአብሔር ን ፈቃድ እድርጉ እንጂ ሞኝ እትሁኑ
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 Жыл бұрын
የኔ እህት ልክ ነሽ እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየው ግን አንዳንዴ ነገሮች በሰው ምክንያት ይበላሻሉ እኔ 12 አመት ትዳሬን በእህቱ ምክንያት ላጣው ነው ::
@Laboratory100
@Laboratory100 Жыл бұрын
thanks
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Жыл бұрын
እንዴ ወዴት ወዴት ጌታ ያለ ው እኮ ባል ውይም ሚስት በህይወት ቢፉቱ ሌላ እታግቡ። ስለ ዚህ በመታዘዝ ምሳሌ ሆናችሁ እሳዩን።እግዚእብሆር ይቅር የማይለው ሀጢያት እለ ወይ?
@mussieadera7044
@mussieadera7044 Жыл бұрын
You Are onest I love you , I'm the one like you , you are Right
@eshetg-medhin6408
@eshetg-medhin6408 Жыл бұрын
ሩሃማዬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ። አለሽ ?
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Alhu!!!
@eshetg-medhin6408
@eshetg-medhin6408 Жыл бұрын
@@GodIsWithUs4LIFE ኑሪልኝ!! ደሞ አይበቃም ?
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks everything true
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj Жыл бұрын
Exactly ! she just wants to clear the air before her next move
@judyyeab2162
@judyyeab2162 Жыл бұрын
am new ..and am happy to learn new things from you sis
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Thanks and welcome
@Dannytube46
@Dannytube46 Жыл бұрын
With du all respect Sofia when she married this man may be she was pushed by some one from my observation I think she regrets losing this guy but their relationship after marriage is not only because of there kids they seem they are good friends it can be a lesson to many.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Indeed!!!
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Жыл бұрын
በር ዝጉ ተመችቶኛል አብዛኛው ሰው ወሬውን እና ብጥብጡን እንደ አንድ የትዳር ምእራፍ አርጎ የተቀበለው ይመስለኛል
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Betam!!!
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
Right u are. It should be a culture to take only that used. Customers Donnot be negative to listen utubr.
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Hulachihu satimaru mastemarachihu difret new .Ene sofia minim misale mehon aichilum zim bilu eko melkam new betelei erswa hulun awukalehu new
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Жыл бұрын
Geta ybarikih
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Жыл бұрын
Selam ehte betam Des yimil agelalse nw yegelsechw
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 Жыл бұрын
እህቴ ምክርሽ ደስ ይላል የኔ ትዳር ከ12 አመት በሆላ እየተንገጫገጭ ነው በትግስት አለሁኝ እርጉዝ እንኮን ሆኝ አራስ እንኮን ሆኝ ብዙ ነገር አልፊ ይህው ልጃችን 4 ወር ሞላው ምንም ንግግርየለም ምን ትመክሪኛለሽ ሁለት ልጆች አሉን የትግስቴን ጥግ ጭርሻለሁ በኔ በኩል ምክር ለግሽኝ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Tselye
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Betechalshe meten tslye egzeyabher hulun chaye new
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Yesa miker yekrbshe ayetekmishem yemitawerawe hulu selfeche new
@CookSimple12
@CookSimple12 Жыл бұрын
tageshi.....mikniyatun lemawek mokri....enditinegageru begudayu menged felgi....kehulu belay tselyi....enem bitdare bizu ayichalehu.....Egziabhere amlake yirdash my sis.
@sase77
@sase77 Жыл бұрын
Selam ehete, tegesete tekem binorewem leke linorew yegebal. Anchi lijeshen lemasadege healthy mehone alebesh. Mefetehew, marriage counseling betewesedu teru new. Ayezosh, negeroch lelewetu yechelalu. Anchi gene rasheshen tebeki.💛
@belyuteklu1033
@belyuteklu1033 Жыл бұрын
Yene kongooo betam tefashibegh
@bethelhemaysheshimmekonnen6608
@bethelhemaysheshimmekonnen6608 Жыл бұрын
Moyoch nachu ende Koy this step yehedut work silalarege new keza beterefe lesew yalinegerut secret issue yonorachewal. Soo atchekachekubet....
@leroabayneh5471
@leroabayneh5471 Жыл бұрын
Ewdeshalew
@hanasy180
@hanasy180 Жыл бұрын
እኔ ግን ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው እናም እግዚአብሄር ታሪክን ገልብጦ አብረው እስከህይውት ፍፃሜያቸው ቢኖሩ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 Жыл бұрын
heart 💕💕
@danieltsegaye
@danieltsegaye Жыл бұрын
I wonder if you're also learning about modesty, way of dressing from Soffe as a public seeker 🤔
@minnina6985
@minnina6985 Жыл бұрын
ንግግርሽን ፈጠን ፈጠን ብትዪ ጥሩ ነበር።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
This is her nature.
@Ronaldodagoat1234-q8r
@Ronaldodagoat1234-q8r Жыл бұрын
Tiru new gen,yeneSofin guday lerasachew teyilachew. Agebach alagebach yerasua ena yeAmlakua guday new. Non of our business
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ጉድለት አለው የተሰማሽን ተንፍሽ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Aster, tedarwan alzegachewem! Neber/ anche sele eswa yemetawekew neger yelem❌❌❌❌ abeba yeneberechew web set Nat emama yehonechew eraswan telaw okay???
@thebiblecreators4999
@thebiblecreators4999 Жыл бұрын
Geta fichin yitelal.
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
Why do you dress like a teenager? Your speech is slurred. Mejemeriya kerasish identity gar tareki! Fezaza
ሀበሻን የሚለውጠው ምንድን ነው⁉️ Open discussion
2:37:47
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 113 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ገንዘብ የመቆጠብ ስልት || Open discussion
2:31:54
Ruhama Dade (SWYK)
Рет қаралды 1,2 М.
ታዲያ ቤት መዎሉ ጥቅሙ ምንድን ነው⁉️ Open discussion
1:57:54
Open discussion
2:00:41
Ruhama Dade (SWYK)
Рет қаралды 858
📌#ሰበር ዜና የእለቱ ሀሙስ ነሀሴ#/9/٢٠١٦)
H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦
Рет қаралды 167
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН