🛑ከ 10 በላይ ሻንጣ ገዝቼ አብሬው ተሰቃየው እቤት ያለውን ልብስ አንድም አላስቀረውም መከራዬን በላው

  Рет қаралды 77,662

SUMAYA Tube

SUMAYA Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 420
@ቦረና-ዘ1ቘ
@ቦረና-ዘ1ቘ 21 сағат бұрын
ቤት እየቀየሩነዉ ተረጋጉ የነሱ ድራማ አያልቅም😂😂😂😂😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 21 сағат бұрын
@@ቦረና-ዘ1ቘ የባሠችዉመጣች እሺቤትቀየሩእንበል ኢቶያለዉሠርግሥ ምንይሆን
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 21 сағат бұрын
ነው የሚመስለው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 21 сағат бұрын
ይሄን ዉሀቅል ህዝብ ይሸቅሉበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔኮ የሚገርመኝ የኮሜቶች ጅልነት ነዉ
@AhmedAhmed-m6h4n
@AhmedAhmed-m6h4n 21 сағат бұрын
የሰው ሰርግ ነው​@@hamdaabdirahman6715
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg 21 сағат бұрын
በይቱብከፈተከካ ገቢለመሰብሰብነዉ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 21 сағат бұрын
አይ ልጆችሽን ይዘሽ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ ጀግና የሚሉት ሁሉ ምንም አይረዱሽም ❤❤❤❤
@ZamzamZamzam-l7r
@ZamzamZamzam-l7r 20 сағат бұрын
ትክክል ለልጆቺሽ ስትይ ያላባት ደስአይልም አባት መከታነው ለልጆቹ ምንም ቢሆን ለነሱ ስትይ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 19 сағат бұрын
በተረዋ ሀገር ልትገበ ነው ስደት ከወጠች ሀገር ገብተ አተቅም መሰለኝ
@IndiyaDm
@IndiyaDm 19 сағат бұрын
Rabbiin sif hin milkesu wolahi qali jarsa ketin alati
@سميرةعلي-ع3ض
@سميرةعلي-ع3ض 18 сағат бұрын
👍👍👍👍👍 አዎ ወላሂ
@hinditube2297
@hinditube2297 17 сағат бұрын
ደምሩኝ ዉዶቼ❤❤❤
@Mulumulu-d2b
@Mulumulu-d2b 19 сағат бұрын
በማርያም ሱመያ ጨቆኛል ምን ላይ ነሽ እህቴ😢😢😢 እባክሽ🙏🙏🙏 ምን ላይ ነሽ ልጆቹስ እዴት ናቸው አንቺስ በረታሽ እባክሽ ተመለሺ ለልጆችሽ ብለሽ😢😢😢
@Lubaba-e7e
@Lubaba-e7e 22 сағат бұрын
ሡሚየ የኔማር አላህ ይጠብቅ ባለበት ልጃችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ታረቁ ከባልሽ ❤❤❤🎉🎉
@سميرةحذيفة
@سميرةحذيفة 20 сағат бұрын
ምንም ማለት አልፈልግም ትዳርንም ልጅንም እያዬሁት ነው የውስጥሽን አላህ ያውቃልና ሁሉንም ያመቻችልሽ ያስደስትሽ አላህ ጠካራ ያድርግሽ በአላህ ተመኪ
@AsneeShow21
@AsneeShow21 16 сағат бұрын
Gaafa Abbaaf Haatii waliif hin galee jidu isanitti ijjoollee hangam akka midhamtu tilmaamun nama hi dhibu😢 pls ijjoolleem sana jedhati waliif gala
@fafiHabshawitYouTube
@fafiHabshawitYouTube 22 сағат бұрын
እህ ይህ ነገር እዉነት ነው ወይስ በስበቡ ቤት ሊለቁ ፈልገው ድራማ እየሰሩ ነው አልገባኝም ወገን
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 13 сағат бұрын
ዲራማ ይመሥላል! ለማንም አልተናገርኩም ብላ ሥታበቃ ብዙ ሠው እኔጋ ነይ እያሉኝ ነው አለች *ሣሥበው ቢዶው አዲሥ የተቀረፀ ነው
@ZfFt-n5t
@ZfFt-n5t 8 сағат бұрын
የኔውድ ባለሺበት ከነልጆችሺ አላህ ይጠብቅሺ
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 9 сағат бұрын
አብሽሪ የለሽበትን አላህና አንቺናቺሁ የምታውቁት😮
@ሀሊመት-ተ6አ
@ሀሊመት-ተ6አ 20 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅሽ አብዱ የሚባል እብድ ልጆቹን ነው ምንፈልጋቸው ሢል ነበር ልጆችሽን ነጥቀው እንዳያሥለቅሡሽ ነው ምፈራው
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 5 сағат бұрын
ጀግንነትሺን ሳላደቅሺ አለቀርም ሱመያየ አላህ ይጠብቅሺ ከነልጆችሺ
@Hawaa-n1n
@Hawaa-n1n 22 сағат бұрын
የኔዉድ አላህይጠብቅሽ ታረቁ ይበቃዋል ቅጣቱ
@FamilyTube-t3z
@FamilyTube-t3z 21 сағат бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሱመያዬ የኔ መልካም ልልጆችሽ ስትይ ትመልሺ ውዴ
@AnshMohammad-n7w
@AnshMohammad-n7w 21 сағат бұрын
ሱማያ በአላህ ተመለሽ አትሰቃይ ለራስሽም ለልጆችሽም አባት ስትይ ይቅርታ አርጊለት አላህ ለሁለታችሁም መልካም ባል ያደርግላችሁ አላህ ነው የረዘቀው ሰለዝህ አላህ ሃላል ያደረገውን ሃራም መረግ ነገ አላህ ፊት ቆሞመጠዬቅ አለ
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg 21 сағат бұрын
የኔ የዋህ. ድረማእኮነዉ ዉነትመስሎሽነዉ የኔአበባ
@AnshMohammad-n7w
@AnshMohammad-n7w 21 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅ አይይይይ ዱኒያ💦💦💦💦💦
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 21 сағат бұрын
ሱመያየ ውሳኔሽ በጣም ከባድ ነው ባለሽበት ሰላም ሁኒ አላህ ይጠብቅሽ ከልጆችሽ ጋር
@user-en5jh3iq2g
@user-en5jh3iq2g 21 сағат бұрын
ሱሚዬ ወላሂ በጠም ነው ስለቺ ውስጤ እያትጨነቀነበር እማ ኡኮንም ድምፂሽን ሰማው ውዴ አብሽር የኔ ውድ ጠካራ ሴት ነሽ የሲቶችም ተምሰልት ነሽ የኔ ጀግና👍👍👍👍👍
@Fatumaendris-p5t
@Fatumaendris-p5t 21 сағат бұрын
ሱሜ ጀግና አብሺሪ አላህ ከነልጆችሺ ይጠብቅሺ🎉🎉🎉🎉
@Missmomina-k5p
@Missmomina-k5p 21 сағат бұрын
አላህ ይጠበቃሸ ሱመያ የኔ ቆጀ❤🎉
@fatumamohammad9064
@fatumamohammad9064 21 сағат бұрын
Qaallittiin tun kijiba duwwaa eegalte sa'idima gubuuf a'uuzubillaah.abbaa ilmaan isheeti kana booda waan fedhe ta'uu sabartee wojji jiraachuu qabdi turte. Ijoollee guurtee asii achi deemuun tasa rakkoon muudatee akkam taati.sammuun dubartii Kun yoomuma of barra hoo
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e 19 сағат бұрын
ሱመያዬ ዋለይኩምሰላም ወበረካትሁ እባክሺ ተመለሽ የኔ ውድ በቃ ይበቃል ሰኢድም ይቅርታ አድርጌልኝ ብሏል ላላህ ብለሽ እባክሽ
@RaniKhan-g1s
@RaniKhan-g1s 15 сағат бұрын
Sumaya yen wed bakish tahi beqa 😢😢😢❤❤
@SenaaLove-s5k
@SenaaLove-s5k 21 сағат бұрын
Balagee wayii abbomii abde silaayu atii qufaa akksi sii godhaa
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 22 сағат бұрын
አላህየጠብቅሸወደ🎉🎉🎉
@ibsashowgrace
@ibsashowgrace 21 сағат бұрын
የመን ውስጥ ሁሌ ቤት መቀየር ባህል ሆን 😂😂😂😂 ሱመያ ጅግና በረቼ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 17 сағат бұрын
አይ የሠው ቤት ይሃውነው አስራየ የቤት ኪራይ መቀያየር 😢😢😢😢😢 መቸም እናተ ይትበሮቺ እኛ ባፋቺሁ የምትሉትን እየሠማን በናተ ውሸት ሚስኪኖቺ ይጨነቃሉ ያለቅሳሉ አላህ ልቦና ይስጣቺሁ
@Adowariso
@Adowariso 21 сағат бұрын
Hara sumaya liki adelami 🙆🙆😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@የሰካል
@የሰካል 21 сағат бұрын
ሱመያ ተዩ ተመላሺ ለልጆች ስቲዩ አቺም አትካረቻቺ ሱመዩዬ እባክሽ
@AminaYasin-x1e
@AminaYasin-x1e 19 сағат бұрын
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነሽ ይበቃል ሰኢድ ተቀቷል ተመለሽ ታረቁ ለልጆችሽ ስትይ
@akramsaleh6144
@akramsaleh6144 20 сағат бұрын
ሡመያየ በጣም ከባደነው ውሳንሽ አላህ ያጣብቃሽ በልሸብተ ግን እህት ልጀችሰ ሰትይ ሰላም አውረጀ
@طيبحصنطيبحصن
@طيبحصنطيبحصن 22 сағат бұрын
ሱመየየ ተመለሺ ውዴ ይብቃሺ
@SayedAhmada-q8i
@SayedAhmada-q8i 17 сағат бұрын
አይዞሽ❤❤😢😢😢ማር
@MominaMomina88
@MominaMomina88 21 сағат бұрын
ያአላህ በጣም ከባድ ነዉ❤አላህ ይሁንሽ
@محمدعبدالله-ه2خ6ه
@محمدعبدالله-ه2خ6ه 22 сағат бұрын
አይዛሽ የኔጀግና❤❤❤
@Halimamሀሊማ
@Halimamሀሊማ 22 сағат бұрын
አብሺረ አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ🎉
@Ara-cj3gd
@Ara-cj3gd 16 сағат бұрын
Azoshi yene liyu ishaala ❤titareqalechu ❤ My Sweet ❤
@SamiraTaka
@SamiraTaka 21 сағат бұрын
የኔ ማር የኔ ስስት አላህ ካንቺጋር ይውን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@hedjamuhammed
@hedjamuhammed 18 сағат бұрын
በአላህ ይሁንብሽ ልጆችሽን እምትወጃቸው ከሆነ ወደ አባታቸው ይዘሻቸው ተመለሽ ያለፈው አልፏል እባክሽ ይበቃሻል ቆንጅየ
@Umuyusraኡሙዩስራyusra
@Umuyusraኡሙዩስራyusra 18 сағат бұрын
እህት በንግግር ፍች ችግርሽን ለልጆችሽ ስትይ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 9 сағат бұрын
ርግጠኛ ነኝ ድራማ ነው
@NigistMengstu-h8g
@NigistMengstu-h8g 18 сағат бұрын
ፈጣሪ ባለሽበት እስከ ልጆችሽ ይጠብቅሽ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 21 сағат бұрын
Ene mehedish sayhon dehna yetekemetishewin echi syxan mehal gebach tidaresh tebetene 🤔gin esuwam endanchiwe yaregatal werefa yidersatal Sumayyayye yene amache ❤ayzosh allah wekil bey ❤❤
@Efaret-h8c
@Efaret-h8c 21 сағат бұрын
🤔🤔🤔
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 13 сағат бұрын
ሠላም ሥትል ቆሌየ ተገፍፍ😂😂😂😂 ሁሌም ቆሌየ ይገፍፍል😂
@abadiirabbiirabbii9783
@abadiirabbiirabbii9783 14 сағат бұрын
Miskina summaya gara naa nyaate amshiri rabbii sii bira haa jiratu ishaa alha 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@bilguidris460
@bilguidris460 14 сағат бұрын
🌹🌹🌹አላህ ካንች ጋር ይሁን 🌹🌹🌹
@EmanAhmade
@EmanAhmade 19 сағат бұрын
የቆየ ነው ጊን ሱመየ በጠም ተሰቀየን ሁለት ልጅ ይዘሽ ጠፈሽሰ የት እንደደረሺ አለወቅንም አሁን እንዴት ነሽ
@SelamZewda-u1x
@SelamZewda-u1x 19 сағат бұрын
ሰላም ነሽ ከነ ልጆችሽ ሱመያ ዋና ደህና መሆናችሁ ነው የወደፊቱን እግዤቤር ያቃል የሁሉንም እብድ የሚባል ሰውዬ ግን ካንቺጋ ምን እንዲህ እፈያያዘው አንድም ግ ያልታሰበ ነገር ይውሰደውና
@SofiyaaSofiyaali
@SofiyaaSofiyaali 21 сағат бұрын
ውዷ ከባልሽ ጋር ታረቂ ልጆችሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ እረመዷን እየመጣ ነው አፉ ተባባሉ
@Mom-m5u
@Mom-m5u 19 сағат бұрын
ሡሙየ።ለልጆችሺ ሥትይ ተመለሺ❤❤
@BugalchTube
@BugalchTube 15 сағат бұрын
አሁንም ቤት እየቀየርሽ መሰለኝ ባለፈው ይሄ እቃ በስንት ብርሽት እያልሽው ሰርተሽ ነበር😂😂😂
@HawaMohammedHassan
@HawaMohammedHassan 16 сағат бұрын
እረ ሱመያ አላለህ ፈረመነህነሸነዉ❤❤❤❤
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 15 сағат бұрын
ደምረኩሺመልሺውደ
@አዩሽየኮቻዋቲዩብ
@አዩሽየኮቻዋቲዩብ 2 сағат бұрын
ቀለለል ያለችቤትተከራይተሽ ተቀመጭ አለሽበት ሱመያየ. እስከምትረጋጊ. አትወዛገቢ. ሰይድ ባለትዳርሆኖል እሱአይጎዳም. አችልጅይዘሽ አትከራተች. ውዴ. ኢትዮጽያግቢ. ቤተሰብጋ ወይምዝብለሽባለሽበትተቀመጭ
@sofias3055
@sofias3055 21 сағат бұрын
አላህ ባለሺበት ከነልጆችሽ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤
@m....m57
@m....m57 21 сағат бұрын
እንደው ትምልሽ እምትሏት ወደየት ነው እምትምለስው ቤት ቅየሩ ሀላስ አትጫጩ 😂😂😂😂ደራማ እየስሩበን እኮ ነው እስኩቲ እንሽቃሊት😂😂😂😂😂
@Seidman696
@Seidman696 21 сағат бұрын
ሳይሆንአይቅርም
@thhjhhjh8090
@thhjhhjh8090 14 сағат бұрын
Dulatti essa demuu heddi galagalaa qabritii Saidiini Gowwa argate sobdu😂😂😂😂😂😂😂😂
@zahrakebede2422
@zahrakebede2422 19 сағат бұрын
በይ ይበቃሻል ኩብለላው ወደ ትዳርሽ ተመለሽ ለልጆችሽ ስትይ ካባታቸውጋ አብረው ቢያድጉ ነው የሚሻል
@abadiirabbiirabbii9783
@abadiirabbiirabbii9783 14 сағат бұрын
Summaya yen qojo umuu jamila yen mararh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AeshaHagi
@AeshaHagi 21 сағат бұрын
Subban Allah safudha yaa summaya rabbifi rasulillah jedhatti kara sido debbii rabbii jedhittii 😢😢😢😢😢😢😢
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 15 сағат бұрын
ደመርኩሺመልሺደምረኝ
@hajar7634
@hajar7634 21 сағат бұрын
ሱመያዬ ለዛች ባለጌ አያንቱ ደገፋዉ ብለሽ ባልሽን ትተሸ እንደትሄጂ የሰዉ ባል መንጠቅ ልማዷ ነዉ እኔ አዳማ ነዉ የምኖረዉ አቃታለሁ እባክሽ ተመለሽ ማን እንደሆነች ሲገባዉ ሰኢድ እራሱ አሽንቀጥሮ ይጥላታል እሷም ቤተሰቧም ብር በጣም ይወዳሉ ትወዳለች ሰኢድ ጥፋት የለበትም ወጥመድ ዉስጥ አስገብተዉት ነዉ ፕራንክ እናርጋት ያለዉም ልጅ ተመካክረዉ ነዉ ከአያንቱ ሰኢድን ተጫዉተዉበታል የማቀዉ ነገር ስላለ ነዉ በአላህ ሱመያዬ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 20 сағат бұрын
እባክሸን ሱመያዪ ተመለሸ ወደ ቤትሸ አጥፍቶል ባልሸ አፉ በይዉ በዚህ በመጣዉ ረመዳን
@MariamMariam-d8i
@MariamMariam-d8i 22 сағат бұрын
አላህእማሀላቹሁዪግባየኔኛት❤❤❤❤
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri 20 сағат бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ በላሽበት ቦታ አላህ ይጣብቅሽ
@KedoAhmed-r2g
@KedoAhmed-r2g 20 сағат бұрын
ሱመያየአላህይጠብቅሽ
@eyerusbetselot7552
@eyerusbetselot7552 5 сағат бұрын
ገደል ግቢ😅😅😅😅😅😅
@Tube-j2n
@Tube-j2n 22 сағат бұрын
Tamaleshi wudee wada betishii la allah billah
@zennootube5689
@zennootube5689 21 сағат бұрын
Argaaa nafxenyaa kana wly fakkatiin oromo koo hin jiruuu 😢❤
@lelesderba6008
@lelesderba6008 21 сағат бұрын
Shexaanaa Moo ati
@xajjeetube4778
@xajjeetube4778 21 сағат бұрын
Argaa oromaa kan bultii waggaa 10digduu sumayyaa my king mal sii gotee
@خديجه-ك8ذ
@خديجه-ك8ذ 21 сағат бұрын
ባለጌ አላህ ኸድያ ይስጥሽ
@khalidalshammari5473
@khalidalshammari5473 21 сағат бұрын
kani akka oromo sexani hin jiru rabi
@xajjeetube4778
@xajjeetube4778 20 сағат бұрын
@@خديجه-ك8ذ mal jechudha kaa ani silaa qubee 1 hin beeku kan
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ 21 сағат бұрын
እደው እደት ሁነሽ ነው አላህ ይጠብቅሽ
@SalmanBelal
@SalmanBelal 22 сағат бұрын
አበሳ ነሺ ሱመያ😂
@sadakmal1865
@sadakmal1865 21 сағат бұрын
ሱመያየ እምንላይ ነሽ ውደ
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 21 сағат бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱመያ የሰኢድ ቅጣት አይበቃውም? እስካሁን አልበረደልሽም?
@ZubidhRade
@ZubidhRade 19 сағат бұрын
ወሳኔሽ ከባድ ነው አሁን አይታወቅሽም ከወለድሽ በሃላ ለልጅ ተብሎ ብዙነገር ይተዋል ትንሽ ሲቆይወ ልጇችዉ አያስቀምጡሽም
@samiyaisak4551
@samiyaisak4551 16 сағат бұрын
Asc Sumaya ❤❤❤❤❤❤❤ We miss you
@SelamMingest
@SelamMingest 18 сағат бұрын
ወደ ቤትሽ ተመለሽ ታረቁ ልጆች ያላባት ማሳደግ ጥሩ አይደለም ምንም ነገር ቢሟላላቸውም አባት ከሌሌ ዋጋ የለውም ባዶ ነው ታረቂ
@seadakedir1807
@seadakedir1807 22 сағат бұрын
ሱመያ አላሃን ፈሪ ሰእድ ጥፈታኛ ቢሆንም ግን ለአላህ ብላሽ ተማላሺ
@lelesderba6008
@lelesderba6008 21 сағат бұрын
Maloo sumee keenyaa amma essaa jirtaa nuuti himi maloo bayyee sijalanaa yene konjoo ❤❤❤😢😢😢😢
@hikmu378
@hikmu378 19 сағат бұрын
አሠላሙ አሊኩም ሱመያ ተይ ነገ ልጅችሺ ይወቅሱሺል
@hemanotdesalo6883
@hemanotdesalo6883 19 сағат бұрын
አላህይጠብቅሸአብዲየሚባልእብድልጅቹንነው
@yarbe-c7b
@yarbe-c7b 17 сағат бұрын
የኔ ዉድ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ
@hgfjhg2193
@hgfjhg2193 19 сағат бұрын
እስመያየአላህዪጠበቅሺ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei 19 сағат бұрын
እና አቡኪ ሁለት ሚሥትክፍል 17ደርሷል👈😜 እዚህ ቤትሥ ክፍል ስንት ደርሷል😂😂😂😂😂
@t...7446
@t...7446 18 сағат бұрын
እህት ሱማያ የምር ሃሳብ ሁነሽብኛል ምን ላይ ነሽ በአሏህ? ደህና ባትሆን ይህንንም አትለቅም ብየ ራሴን እያፅናናሁ ነዉ! አሏህ ይጠብቅሽ
@zenebua
@zenebua 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumahusein263
@fatumahusein263 21 сағат бұрын
Ene ke awropa legubegnet heje neber turkiet betam betam des tilalech ende yemen ke senea ke aden ke kormaksen tibeltalech iza hiji weyim dubai lela bota atihigi enem besatin neberku 😂 😂 Selam yigtemish ❤
@AtnHasan
@AtnHasan 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Sumaayee teenee qoojoo❤❤❤❤
@ቦረና-ዘ1ቘ
@ቦረና-ዘ1ቘ 21 сағат бұрын
የራስሽ ጉዳይ እደረሽበት ድረሽ😂😂😂😂😂
@SaudhA-p8c
@SaudhA-p8c 21 сағат бұрын
አይባልም😢
@Sumaya-sb2gf
@Sumaya-sb2gf 20 сағат бұрын
Wly nutii warii shamaraa gafaa mam nuu jalatuu arganee arkataa gonaa wan inii isif dhiphataruuf argitee arkataa godhartii wly utunii achii debihee ayutii ofif barbadii😮
@SarahA-u6k
@SarahA-u6k 21 сағат бұрын
እላህ ጠብቅሽ ማር ባለችበት ማሬ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 22 сағат бұрын
እዳዉ እምንቦታወደቅሺ ሡመያየ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 21 сағат бұрын
ሢመያየ የኔቆጆ የትነዉአሁንያለሺዉ አሥጨነቅሺንኮ አረታይለልጆችሺ ሥትይ ታረቁ
@leylamohammed315
@leylamohammed315 12 сағат бұрын
Qom blesh asbi
@ililliisaanyiijawarmuhamma9813
@ililliisaanyiijawarmuhamma9813 14 сағат бұрын
Hachi ibdi afishin zigi😡😡😡😡
@AdaanuuDhugoo
@AdaanuuDhugoo 21 сағат бұрын
Faxarii yiridashi kanaa lijochishii
@SarahA-u6k
@SarahA-u6k 21 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 18 сағат бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱመያ ወላሂጥሩአልሠራሺም አቅምካለውያግባ አችካልጎደለብሺ ሀቅሺንከተወጣልሺ ምንይሄንንያክል አካበድሺ ተይነገርንአብርጂ
@sarinena4266
@sarinena4266 21 сағат бұрын
አይ መንቅል ለልጆችሺ እንኳን አታስቢም ሁለት ህፃን ልጂ ይዘሺ የምዉጭዉ ልጂ ይዞ መዉጣት ቀላል መስለሺ በጣም ታሳዝኛለሺ ዝም ብለሺ የማታደርጊቸዉ ነገሮች ዋጋ ያስከፍልሻል ልጆችሺ ከቤት ወትዉ አያቁ የሆነ ነገር ቢሆኑብሺ የምትጎችዉ የምትስቃይዉ አንች ነሺ ባልሺ ምንም አይጎዳም እሱን የጎዳሁ መስሎሺ እራስሺ አ የማትዋጭዉ መገራ እየገባሺ ነዉ እህቴ
@oromiyaatube9327
@oromiyaatube9327 17 сағат бұрын
Gedal gib😂😂😂
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 17 сағат бұрын
😅😅😅😅 ከዛስ አሁንስ አስመሰለ ድራማ
@kian0096
@kian0096 17 сағат бұрын
የቆየ ቪዶዎ ነው እኮ
@HhdJjd-fy6sq
@HhdJjd-fy6sq 19 сағат бұрын
Summiyya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 21 сағат бұрын
እመቤቴ በሰላም ያሰብሽው ቦታ ታድርስሽ
@fatmahali8708
@fatmahali8708 21 сағат бұрын
Sumayaa maloo ilmaan keetifii. Yadii😢😢😢😢
@Tamima-gi8uw
@Tamima-gi8uw 20 сағат бұрын
Rabii jedhii atii namaa akkamitii sennamaa durii wolii dabarsitellee hin yadatuu😢
@mollaalmolla271
@mollaalmolla271 21 сағат бұрын
ተመለሺ ለልጆቺሺ ስትይ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 21 сағат бұрын
አረሡመያየለልጆችሺሥትይታይተመለሺ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
አብርሽ ወሰነ መለያየት አለብን አለ. ፅጌ አለቀሰች😱🥹
24:06
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 193 М.
ሄሉ ቤተሰብ አልወደዳትም 🫢🫢
20:28
Endalk Tube
Рет қаралды 37 М.
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
10:21
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН