ከ 9 ዓመት በኋላ ለመመለስ ወሰንኩ!

  Рет қаралды 48,332

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 406
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል Ай бұрын
ለራሳችሁ ጥቅም የሰውን ሕይወት የምታበላሹ ሐበሾች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ቅጣቱን እናንተም ቅመሱት
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
ሠው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያ'ጭ'ዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል። በክህደት ዕራሳ'ቸ'ውን ለመጥቀም ክፉ ስራ የሰሩበት ሰዎ'ች' የዘሩትን ክፋት እውነተ'ኛ'ው ዳ'ኛ' እግዚአብሔር በደንብ ያሳ'ጭ'ዳ'ቸ'ዋል።
@dessieadal5724
@dessieadal5724 24 күн бұрын
በውነት እንኳን በሰላም ተመለስክ ስንቶቹ ናቸው ከመመለስ እራስን ማጥፋት ይሻላል እያሉ እራሳቸውን የሚያጠፉት አንተ ጀግና ነህ ይህን ገጠመኝህን ህዝቤን ላስተምርበት ብለህ መወሰንህን በጣም አደንቃለሁ።
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ Ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል 😢ወንድማችን የደረሰበት ስቃይ ከሚያወራው በላይ ነው የሰው ክፋት ጭካኔ ስንቱን አየነው በሰው ሀገር እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ አይዞህ 😢🙏🏽
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Ай бұрын
He is example for people who think outside of your motherland is bread ans butter. Let's help him so this success becomes example for others 👍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Specifically people who are struggling with mental health issue from use of a substance and alcohol.
@Flavio130
@Flavio130 Ай бұрын
አንተ ጀግና ሰው ነህ እ/ር ሰለወደደህ ለሀገርህ ያበቃህ 👍
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu Ай бұрын
Egziabher blhe muluwen tsafe ataster
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
​@@MisrakMelkamu💯
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር እንኳን በህይወት አቆይቶ ለሀገርህ መሬት አበቃህ። ቀሪ ዘመንህን እንደሚክስህ አምናለሁ። ለሁሉም እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
ግንለምጨከኖበት😢😢😢
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
⁠@@አሚነኝተስፈኛዋEdele Egeziabehere Le Sewoch Hulu Yetsafew Selale Yehe Sew Nege Bexame Habetam Yehonal Seletesededen Ayesakam Kesu Bezu Enemaralen Ye Sew Hagere Yetum Kebade Mehonun Beteleye Egnan Yemiyayubet Mengede Natural Resource Ke Africa Yewesedalu Egnan Gene Yexeyefunal
@meetiitareke-vb1rt
@meetiitareke-vb1rt Ай бұрын
Please open go fund me for him
@rim1060
@rim1060 Ай бұрын
ጠንካራ ነህ ፣ እንግሊዝ አገር እንካን በስደት በትዳር መጥተንም ደስታ የለም አገሩ ጭንቀት አለው አየራቸው አይመች ብቸፕነቱ ሁሉ ነገሩ፣ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io 26 күн бұрын
Ewnate new
@almijimma2536
@almijimma2536 Ай бұрын
ወንድሜ እንኳን በህይወት ወደ ሀገርህ ገባህ፣ ስደት ስድ ነው፣ እኔንም ላገሬ ያብቃኝ
@waw301
@waw301 Ай бұрын
Mesi እድሜሽ ይርዘም ተባረኪ ወንድማችን አይዞህ ከማንም በላይ እግዛብሄር አለህ
@ChristinaMariam-f3r
@ChristinaMariam-f3r Ай бұрын
የኔ ኣባት ስደት ኣይኑ ይጥፋ በጣም የተጎሳቀለ ሰው ነው በዛ ላይ የዋህ እና ምስኪን ፤ታሪኽ ቀያሪዉ ቸሩ መድሃኒም ይርዳህ🥲🥲🥲🥲
@RahelYalew-c5i
@RahelYalew-c5i Ай бұрын
Aemn
@AmasMni
@AmasMni Ай бұрын
😭😭😭
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@XelimHewat-gq3mj
@XelimHewat-gq3mj Ай бұрын
Amne le neme ke ethio/eri/somila now suda ....zemen agme 1996-2018 🐍 and atil now crises
@hanamelese1997
@hanamelese1997 Ай бұрын
ይገርማል ከበረሀ እስከ አውሮፓ ህይወት ያወራው እውነቷን ነው ቁጭ ያረገው እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ ወንድማችን
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Ай бұрын
በጣም ክፉ ምቀኛ እንደ ሀበሻ የለም አሜሪካም ተቀምጠዉ ምድረ ዱቄት ስትሰራ ይናደዳሉ የሀበሻን ክፋት ያየሁት በሰዉ ሀገር ነዉ እሔዉ ሰዉ ሀገር ተቀምጠዉ እንኳን እንደዚህ ማድረግ ያሳዝናል😢😢😢 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር እንደሚሰጥህ አምናለሁ እሱ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ሲፈልግ ይፈትናል
@AmasMni
@AmasMni Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Ай бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ፣ ሁሉም ያልፋል ።
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
አሜን የኔ ማር
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o Ай бұрын
በየአለሙ የሀበሻ ጠላት ሀበሻ ነዉ አይዞህ በርታ ግፋ ሰሪዎች የእጃችሁን ይስጣችሁ
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 Ай бұрын
እርሱ የሚነግረን አውሮፓዊያኑ ክፉ ናቸው ይላል እንች/ተ ግን ሀበሻ ክፉ ነው እያልክ ራስህን ታግማማለህ፤😮
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o Ай бұрын
@@granulalarmok3209 አሳልፎ የሰጠዉ ሀበሻ ነዉ እነሱማ ወረቀት ሰጥተዉት ነበር በደንብ አድምጥ ወይም አድምጪዉ ታሪኩን
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg Ай бұрын
ትክክል
@negabe7417
@negabe7417 Ай бұрын
​@@granulalarmok3209 አርዕስቱ አንብቦ / ባ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@negabe7417
@negabe7417 Ай бұрын
​@@granulalarmok3209 አርዕስቱ አንብቦ/ባ ነው 😂🤣😂🤣😂🤣😂
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr Ай бұрын
ወድሜ እንደት እንዳሳዘንከኝ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሂወትክን ያጨለሙትን የሃበሻ ጠላቱ ሃበሻ ነው💔💔💔💔💘
@nevergiveup441
@nevergiveup441 20 күн бұрын
እንካን በሰላም ወደ ሃገርእ ገባክ እንዴት ደስ እንዳለኒ ምክናቱ ብዙ ሓበሻ ኣሉ ኣብደው የጨለሉ ኣጆኮ ዝሓወይ ጥዕና ጥራይ ብዙሕ ትሮኦ ኣለካ 🙏😍F🇪🇷
@selamsew4577
@selamsew4577 17 күн бұрын
❤❤❤🙏
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ማርዳት መልካም ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
ሳስበው ለወደፊቱ ባለሀብት የምትሆን ይመስለኛል ያድርገው❤❤❤❤❤
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 Ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@sambety6764
@sambety6764 Ай бұрын
ውይ ያርገው ጌታ በእውነት😢😢
@Salahayoub-p4s
@Salahayoub-p4s Ай бұрын
100%
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Ай бұрын
ኤርትሪያ ስዎች እግዚያብሔር ይባርካችሁ ስንታችን ከእግዚአብሔር ጋር በስደት በእናንተ ቀን ወጣን
@fasika-01
@fasika-01 15 күн бұрын
ዋናው እንክዋንም ለሃገርህ በሰላም አበቃህ የኛ ሰው ግን ምቀኛ ነው ምን ልትጠቀሙ ይሆን ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣችሁ
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
አረ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት ውጭ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ የሚዋደድ የሚከባበር ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ሳያውቁሽ አበሻ ብቻ ስለሆንሽ እንዴት በክፉ አይን የሚያዩሽ ውይ አበሻ በጣም ምቀኛ አቤት ዲያስፖራ ብዬ በሀገሬ ያከበርኳቸው ሰዎች ሁሉ ይቆጨኛል🙄ወንድሜ እንኳን ለሀገርህ በቃህ❤
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Lemin hulun band tayaleh bizu tirusew ale
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Bizu tirusew ale demo yesew setan alu. Hulum yeteleyaye new.
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
አይዞህ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው!! የሀገራችን ሌቦች ግን ጌታ ከምድረገፅ ያጥፋችሁ
@samlsd9711
@samlsd9711 Ай бұрын
እራሱ ወያኔ ስንት ነው ከኢትዮጲያ ህዝብ የዘረፈው፤ አሁንስ በማ ብር ነው እንደገና ለመሄ ሚነሳው? በማ ብር?
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ Ай бұрын
የትም ሀገር ያለው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለዜጎቹ ምንም አይነት ክብር የላቸውም።ኢምባሲ ለምን እንደሚከፈት ሁሉ አይገባኝም።
@BirtukanGetu-w8n
@BirtukanGetu-w8n Ай бұрын
እውነት ነው
@negabe7417
@negabe7417 Ай бұрын
ለመለመን 🤣
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ Ай бұрын
​@@negabe7417ምን ማለት ነው?ማንንሥ ነው የምለምነው?😕
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
ኣይዞህ ሁሉም ለመልካም ነው ሞት ብቻ ነው የማያልፈው እንጂ ሁሉም ነገር ያልፋል ባለህበት ሊክስህ እና መመለስህ ለመልካም ሊቀይረው ይችላል
@habtomkahsay4014
@habtomkahsay4014 Ай бұрын
የኛ የሁላችንም አውሮፓ ያለነው ህይወት ነው 😢
@Anumma572
@Anumma572 24 күн бұрын
ወዮ ለግፈኞች ፍርድ አይቀርም እግዚአብሔር እንኳን በሠላም በጤና አገርህ ገባህ ተመስገን::
@Nanu-x8c
@Nanu-x8c Ай бұрын
አንካን ለሀገርህ ኢትዮጵያ በሰላም አደረሰህ እንካን ብሔወት አገርህ ገባህ አሳልፈው የሰጡህ ሰውች የእጃችው ይስጥቸው
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ Ай бұрын
ስደት ያላሳየን ስንት ነገር አለ ስንቱን አየን ስንቱን ሰማን ሆድ ይፍጀው እውነቱን ያለፍንበትን ብናወራ የሚያምነን የለም ዘንድሮ እማ እንኳን እህት ወንድም የወለደች እናትም አታምንም እግዚያብሄር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o Ай бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የሰው ልጂ እግዚያብሄር ኑር ያለው ቦታ ነው የሚኖረው ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንኳንም ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ በርታ ጎበዝ እግዚያብሄር ያግዝህ ❤❤❤
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
ጌታ ያበርታሕ ወንድማችን ለዜጎች በሠላም በሐገራቸዉ ተረጋግተዉ እንዲኖሩ ለተረጋጋች ሐገር የስራእድል መልካም አስተዳደር ከመንግስት የሚጠበቅ ተግባር ነዉ እነዚሕ ሁኔታዎች ካልተመቻቹ ሕገወጥ ለሆነ ስደት ይዳርጋል ለዜጎች ምቹ ሁኔታ መፍጠር ከመንግስት ይጠበቃል ብዙዎችን ያስተምራር ታርክኸ
@almu6803
@almu6803 Ай бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል አይዞህ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ Ай бұрын
አጆኻ ዝሓወይ ኩላትና ከማኻ ኢና😢ከም ወርቂ ተፈቲንካ ኢኻሞ ፈጣሪ ዝተረፈ ዕድሜኻ ይባርኸልካ🙏
@tttesfa9132
@tttesfa9132 Ай бұрын
😂😂
@avg4628
@avg4628 Ай бұрын
ብሓቂ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ መከራ ያጠነክራል በርታ
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Ай бұрын
እውነቱ ነው ብዙ ሰው ሚዲያ ላይ አይወጣም እንጂ የሐገር ሰው በሰው ሐገር ጉድ ብዙ ነው ጭካኔው ብዙ ብዙ ንው😊
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
ትክክል ነህ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
በሽታስ መድኃኒት አለው ስደት ግን መድኃኒትም ሀኪምም የለውም ስቅይት ግልትት እሚያደርግ እንዳንዶች ሊሳካላቸው ይችላል አብዛኛው ስደተኛ ግን በስቃይ በለቅሶ በሀዘን ነው እድሜውን ጉልበቱን ጊዜውን እሚጨርሰው ሰው ግን የቆየንበትን ጊዜ እየቆጠረ የተመቸን የደላን ይምስላቸዋል የስደት ህመሙን እሚረዳው ሰው ካገኘ ያ ሰው ለእኔ እድለኛ ነው እሚመስለኝ የምር አይዞህ ወንድሜ ለአገርህ መብቃትህ እራሱ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤❤ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መስዬ ቆንጆ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤
@wedigermen2776
@wedigermen2776 Ай бұрын
በጣም የሚግርም ታርኽ ነወ እንካን ለናት አገርህ እሳየህ ስወ ካዚ መማር አለብት ኢት ኤሪትራዊ ብትግርኛ ብታረግወ ስወ ይማርበታል
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 29 күн бұрын
በእውነት ያሰብከው ሁሉ ይሁንልህ እግዚአብሄር ይርዳክ አንተ መልካም ሰው ስለሆንክ ነው ይሄን ሁሉ ችግር ደርሶብክ በሙሉ ጤነት ለሀገርህ የበቃኽው
@geneamha7584
@geneamha7584 23 күн бұрын
Eritreans melkam sewoch! Kunu lyb!!❤
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
እውነትም ብላው ትፋው well said brother i been there done that ❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንኳን በስላም ሀገርህ ገባህ እግዚአብሔር በስፊው እጆቹ ይባርክህ❤❤❤
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er Ай бұрын
አስተሳሰብህ እንደ አረቦች ነው ለእህቶች ትቆረቆራለህ ጀግና ነህ ለእህቶችህም ለልጆችህም ለእራስህም አላህ ያግዝህና በሌላ ቪዲዮ የምትመጣ አላህ ያርግህ
@Nanu-x8c
@Nanu-x8c Ай бұрын
አግዚአብሔር ይወድህል በሰላም መግባትህ ስንት ወንማሞች ከባህር ከሳህራ ቀርተዋል ፈታሬህን አመሰን አግዚአብሔር ታርክ ቀያሪ new🙏🙏❤️❤️❤️
@AsaytaDecor
@AsaytaDecor 27 күн бұрын
አንተ የተባረክ ሰው እውነትን መናገርህ በጣም ደስ ይላል:: አበሻ ከፈረንጅ ጋር እሰራለሁ እያለ እርስ በእርሳችን ያጋጨናል ያገዳድለናል:: ደግሞ በትክክል የማያቅህ ነው የሚመሰክርብህ ለወረቀት ብሎ:: አድር ባይ ነው አበሻ::
@martabaru1841
@martabaru1841 29 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ። KZbinም ክፈት ስራ እየሰራህ በyouTube ታሳያለህ የኢትዮጵያ መንግስት ቦታም ምንም ቢሰጥህ ለሌሎችም መነሳሻ ጥሩ ነበር ።
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
ወንድማችን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ዋናው በህይወት ኖረህ መምጣትህ ነው
@fikeradane6612
@fikeradane6612 Ай бұрын
የሰው ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መብቃትህ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር መከረህ እንካን ላገርህ አበቃህ ስንት የምናቃቸው ሰውች አንመለስም ብለው ራሳቸውን ያጠፍ ክፉ ሰው እንዳለ ስንት ደግ አለ በርታልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 26 күн бұрын
ዋናው እረፍት ማግኘትህ ነው ከዚህ ሁላ ወጣ ውረድ በኋላ ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Ай бұрын
አይዞህ እንኳን ላገርህ በቃህ ለበጎ ነዉ ስደት አይኑ ይጥፋ አይዞህ ባገርህ ተከብረህ ትኖራለህ ሕይወትህ ተለዉጦ ደስተኛ ሆነህ ከቤተሰቦችህ ጋር በፍቅር ትኖራለህ ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ ጠንካራ ሰዉ ነህ የስደትን ሕይወት ኑሮ ተዘርዝሮ ተገልጾ ማለቂያ የለዉም ስደትን የሚያበቃበትን ጊዜ ያምጣልን ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
እነዚህ ምእራባዉያን የአገራችንን ሆዳም ፤ አረመኔ ፤የእናት ጡት ነካሽና አገር ሻጭ ፓለቲከኞች አማካይነት በስመ ነጻ አዉጪና ዲሞክራሲ ስም ግለሰቦችን እያደራጁ ባያበጣብጡን የራሳችን ሀብት መቼ አነሰን????
@seyfadoni5929
@seyfadoni5929 Ай бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ኤንባሲ የትም ሃገር ዜጎችን ያጉላላሉ። እግዚአብሔር ሆይ ያንን በረሃ ያንን አስፈሪ ባህር አሳልፈህ ለዚህ አበቃህኝ። ምን ያህል ብትምረኝ ነው ግን? እኔ እዚህ ለመድረስ ሳይገባኝ። ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል በርታ ብቻ። ሁሉም ሰው አንድ አይደለም። በጸሎት ትጋ።
@sawatube
@sawatube Ай бұрын
ኤርትራውያን ወንሞቼ በሁሉ የተቸገረ ሰው ቅድምያ ስማቹ የሚጠራ ጭዋ ህዝብ ❤❤❤❤❤
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Ай бұрын
ኤርትራውያን ምን ስማቸው ይጠራል: በመጥፎ የሚጠራው የለም ንቅት ያሉ ጎበዞች ከሆነላቸው ለሌላም የሚረዱ መልካም ሰዎች ናቸው መልካም ዕድል ይግጠምህ
@elhandle-t4
@elhandle-t4 Ай бұрын
ወንድሜ ብዙ መከራ አሳልፈሃል ግን እግዚአብሔር የጀመረውን እግዚአብሔር ይጨርሳል ስለዚህ በርታ አገርህ እንኳን በሰላም ገባህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shottellfit
@shottellfit 29 күн бұрын
ወንድማችን የኖርነውን ኑሮ ነው የነገርክልን...ለመሰደድ ያቆበቆበ ያሳለፍነውን አስቸጋሪ ህይወት ይስሙና ይረጋጉ....የምታምነው አምላክ በብዙ ችግር ውስጥ ብታልፍም ጠብቆሃል...ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን....አይዞህ....ወገን ለወገኑ እንዲዚህ ለጥቅም ሲል ይጨክናል? ወይ የጃቸውን ይስጣቸው ወይም ይቅር ይበላቸው...
@akihaile144
@akihaile144 Ай бұрын
ተመስገን 🙏 ከነ ጤነኛ ኣእምሮህን ሃገርህ መግባትህ
@negabe7417
@negabe7417 Ай бұрын
አድለኛ ነህ 🤔 መርፌ እንኳን ያልወጉሁ 🤔 እኔም ከ 10 አመታት በላይ ጭንቀት ወስጥ ነበርኩ ። አሁን ግን ጭንቱን አቸነፍኩት ። ፈረንጆች ፊትህ ወይም ለብህ እንደ ሐበሻ አያዩም 🤣 የሚያዩት ከ አፍህ የሚወጣ ቃል ብቻ ነው ። እኔም እልህ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ። ለማንኛውም ጀግና ነህ 💪 የ ገረመኝ ግን ጠቅላላ የኖረበት ሀገርራት እኔም ነበርኩበት 🤔
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 29 күн бұрын
መርፌው ምንድነው ?
@fikermamolema508
@fikermamolema508 Ай бұрын
እግዚአብሔር በአገርህ ልያከብርህ ፈልጎ ይሆናል እትዮጵያን አሜርካ ያርግልህ
@meles1991
@meles1991 Ай бұрын
🙏🙏❤❤❤
@abedeb
@abedeb 7 күн бұрын
He is a strong man
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Ай бұрын
አይዞን ወንድሜ ያልፋል ገንዘብ እናዋጣለት ሁሉም ሀበሻ ከጎኑ እንቁም አይዞን አይ ስደት እዉነቱን ነዉ ወረቀት ከተበላሸብን ከባድ ነዉ አብሶ በክፋ ሰዎች ከዛ በኃላ ሰዉ አናምንም ከደረሰብን ነገር ሁሉም ክፋ ይመስለናል ተረድቼሀለሁ ኧረ በሰዉ ስቃይ ምትደሰዉ ተዉ ግን
@Abaymagna
@Abaymagna Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ አበቃ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንከው ምክንያቱም በአውረፓ እንዴ ከተጣመመ ለመስተካከል በጣም ከባድ ነው ።
@shottellfit
@shottellfit 29 күн бұрын
አይዞህ ህልምህ ይሳካል...እግዚያብሄር ይርዳህ...
@zewde3621
@zewde3621 Ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን አእምሮህን ጠበቀልህ ::
@nanacute4499
@nanacute4499 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ለአገርህ አበቃህ ።
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈተና ለበጎ ነው ለወደፊቱ በእጎ ይግጠምህ❤
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 Ай бұрын
በስደት እንደ ሀገር ልጆች ምቀኛ የለም
@GetachewNeji
@GetachewNeji Ай бұрын
በህይወት ስለተረፍክ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እኔ ምለው አበሻ ስንባል ለምንድነው ቅንአት ከውስጣችን የማይጠፍው ይህንን ምን አይነት መርገም ነው እግዚአብሔር ያንሳልን
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Ай бұрын
እዉነትነዉ መስየ ለነሱ ቀን አለዉ ምድረ አሳማ መስየ በትክክል ለነጭ የሚጎበድድ አሉ ስንት ሰዉአለ
@wasera09
@wasera09 Ай бұрын
ይሳካልሀል እግዛብሔር ይረዳሀል ትችላለህ እንኳን አልሞትክ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
You are strong can work anything
@suralemma
@suralemma 29 күн бұрын
I’ve heard countless stories about how Europe treats Africans and immigrants in general, and it deeply saddens me to think about what he endured. It’s a reminder that it can be hard to truly appreciate your blessings when you haven’t faced the same struggles. No matter where we are in life let’s not forget to be thankful🙏🏾
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Ай бұрын
እንኳን ለሀገርክ መሬት አበቃህ ወንድማችን
@Huda19998
@Huda19998 Ай бұрын
የ አላህ አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
ፅናትህ ብርታትህ እውነትም የበጌምድር ሰው። ማን እንደ ሃገር ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን መሲ አካውንቱን ብታስቀምጭልን ???
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط Ай бұрын
አስቀምጣለች🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
AYEZOHE WENDEMAY EGZABHER YAWEKALE 🙏❤
@Sol-Godelias
@Sol-Godelias Ай бұрын
ያለው ሁሉ ትክክል ነው ጀግና ነህ ❤🎉
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Ай бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ
@KemalHusen-v3h
@KemalHusen-v3h Ай бұрын
በኛ መንገድ ነዉ የመጣዉ 17 years ago አስታወሰኝ ስመጣ አጫዉትሻለሁ አሳምሬ ሸገር 👈👉 ግን ከሴት ጋር ብቻ ነዉ ማወራዉ ::
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እንኳን ሕይወትህ ተረፈ
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
የሰው ሕይወት የምታበላሹ ያላሰባችሁት ነገር ሕይውታችሁን ያበላሽ ክፉ
@SosinaGidey
@SosinaGidey Ай бұрын
አይዞህ ወንድም ትክክል ነህ አውሮፖ ላይ ነገር እሚያቀባብልላቸው ይወደሉ እኛ ሀበሻ ግን ክፋታችን
@seidadem3940
@seidadem3940 Ай бұрын
Allah blessing u ! Bizu bereha yekere ale ante u are so lucky !
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
ኤሬትራያኖች እኮ በጣም ጥሩ ስዎች ናቸው
@sawatube
@sawatube Ай бұрын
አይገርምም በሁሉ እርዳታ አንደኛ ስማቸው የሚነሳ ምን አይነት ህዝብ ናችው እግዚአቢሄር ይባረካቸው
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
Ere ba Egzhabir Eritreans are cruel too!! This is talking of my personal experiences to.
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
ማን እንደ እናት ማን እንደሀገር ስደት አልጋ ባልጋ ይመስለናል ግን ክፍት ነው እንኮን ለሀገርህ አበቃህ ለምን ቆሎ በልተህ ባገርህ አይኖር 1000 ሽ አመት አይኖር
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Tikikil wichi photo eyesheweden new.
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለሀገርህ ኢትዮጵያ አበቃህ ወንድሜ የራሱ ዜጋ ጥላት ሲሆንህ ደግሞ ከምንም በላይ ጉዳቱ መጥፎ ነው ሱብሀን አሏህ ሁሉም የራሱን ህይወት ሉኖር እንድህ መጨካከናችን እንደው ማንን እንመን የአሏህ አይዞህ ዋናው ነገር ጤና ነው የነገን ማን ያውቃል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ብለን የምንኖር ያድርገን አሏህ ከዘረኝነት ያውጣን ዘረኞችን ያጥፋልን።
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
በጣም 😢😢
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
የኔአባት ፈገግታህ😢
@istme4224
@istme4224 Ай бұрын
ጎበዝ።ወንድማችን🎉🎉🎉🎉
@ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ
@ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ Ай бұрын
Wendemi hulum yalfale ante geta redth beheywet eynork new tenkqra neh egzabher heywethen lewto endegena le intervju yabkhe wendemi❤❤❤❤❤
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
ውይ ሲያሳዝን ጎበዝ ጠንካራ ነህ ይሄ ሁሉ መከራ ማለፍህ ጀግና ነህ ፈጣሪም ጥንካሬ ሰቶህ ነው እውነትም አንተ ማስተማሪያ ትሆናለክ ወደፊት እንዳልከው ዘመናዊ ገበሬ አስመጪ እና ላኪ ነው የምትሆነው አሁን የክልሉ መሪዎች የእርሻ የመሬት ስጡት እኛ ደግሞ በገንዘብ እናግዘዋለን እህት ወንድሞቼ ይሄንን ጎበዝ እናጀግነው በሉ ገባ ገባ በሉ ወደ ኪሳቹ
@selamsew4577
@selamsew4577 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤
@ፍቃዱየገበሬልጅ
@ፍቃዱየገበሬልጅ Ай бұрын
የኔ እናት እውነት ብለሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@አምባቸውአዲሱ-በ4ሸ
@አምባቸውአዲሱ-በ4ሸ Ай бұрын
እውነት ብለሻል እህታችን የተሸላችሁ ሰዎች አጉዙት እባክችሁ ልጅ ጎብዝ እና ጠንካራ ነው ለወደፊቱ የቡዙ ሰዎች ማሳያና አስተማሪ ይሆናል።
@meles1991
@meles1991 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 Ай бұрын
እግዚአብሔር ባገርህ ይካስህ ወንድሜ ፈጣሪ እንኩዋን በሰላም ወደ አግርህ ተመለስክ
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el Ай бұрын
በእውነት የልባችን ህመም ብዙ ነው
@Marem-e6s
@Marem-e6s Ай бұрын
አይዞህ
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg Ай бұрын
ስሜትህ ይገባናል እና ኣይዞህ 😢 ወንድሜ በሃሳብ እና በሞራል እንደግፈው ❤😊
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
ወንድሜ እንኳን በሠላም ወደ ሀገርህ ገባህ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
🇪🇹ህዝብደግነዉአይዞህ😢😢
@HiwetGotuna-u5s
@HiwetGotuna-u5s Ай бұрын
ጽናቱን የስጠቅ በጣም ከፓድ ነው አኔ በዙ ነው ይለፋዑት kelegoch ጋር ከፓድ ነው ከ 7አመተወረከቱ አገኘው ulum አውነት ነው
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 Ай бұрын
ኣይዞህ ወንድሜ ያልፍል እግዚኣብሄር ይረድሃል💟
@yemareyam21
@yemareyam21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ስደት 😭
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
I am glad you got safe home
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 Ай бұрын
ወረቀቱን ያበላሸበት የሀገሩ ሰው ምን ይጠቀማል? ፈረንጆቹም የሚጠየፉት ይመስለኛል😢
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 10 сағат бұрын
ምን አይነት ንፁህ ሰው ነው ሙሉውን እውነተኛ ሰው ።
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 19 January 2025
18:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,8 М.