"ካዕባን ደፍረን ማየት አቅቶን ነበር" እነ ሁሴን በመከተል ሙከረማህ! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ|| MinberTV

  Рет қаралды 22,131

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ለይሉ ጁምዓ ነው!
የኸሚስ ምሽቱ አጋፋሪ ወንድም ሁሴን ኸድር የሰርክ ምናባዊ የናፍቆት ጉዞው በአላህ ፈቃድ መቋጫውን አግኝቷል። ከወንድም አዩብ አደምና ሙሐመድ ሰዒድ (አቡ ሃኒፋ) ጋር የነበራቸውን ውብ ቆይታ "የቅምሻ ያህል ነበር" ሲል የሚጠራው ሁሴን ኸድር ከጉዞ ተጣማሪዎቹ ጋር በመኾን የመካና መዲና የማይረሳ ቆይታቸውን ያወጉናል። ሸኻችን በሰዓታቸው "የቂን የእምነት አስኳል ነው። የቂኑ የከሳ አማኝ ባትሪው በደከመበት መገልገያ ይመሰላል" እያሉ ምሽቱን ስለየቂንና ኢማን ጥብቅ ትስስር እያወሱልን ይቆያሉ። ከአላህ ስሞች ጋር እያስተዋወቀን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራሙ ወሰን አልባ በጎነትን የሚያንፀባርቀውን "አል በር" የአላህ ስም እያወሳና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያመላከተን ይቆያል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 219
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በተለይ ሁሴን ሁሌ የሚያለቅሰውን ሣይ ዱአ አረግለት ነበር ናፍቆቱ በጣም ያስለቅሰው ነበር እንኳን ደስ አለክ ሁሴን ለኛም ዱአ አርጉልን
@hikahikaa8167
@hikahikaa8167 Жыл бұрын
ወላሒ...ወላሒ.......ወላሒ.....!!!!በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀናሁበት የጋዜጠኞች ስኬት ነው!!!!!!!!!!!!! ተምሳሌቶቼዋ አሸንኳንም አላህ አሳካላችሁ!!!!!!!!!!
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ሙሀበቹ ደስስስ ሲል ውዴታቹን እስከ ጀነት ብለነል
@fafisualih4212
@fafisualih4212 Жыл бұрын
ወንድማማችነታችሁ ያስቀናል ሚንበሮች ውዴታ እስከ ጀነት ሀባይቦቼ ለወንድም ኸይር ስራ ሰበብ መሆን መንኛ ደስ ይላል
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ነው የተደሰትኩት በተለይ ሁሴን እንኳን ደስ አለህ ሁሌ መዲና ሰማይ ስርን ስመለከት ያንተ ለመዲና ያለህ ጉጉት ልቤን ይነካኛል። ደስታዬ ወደር የለውም ያ አላህ አልሃምዱሊላህ።
@hdhhhehdh6268
@hdhhhehdh6268 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሴን ከድር እንኳን ተሳካልህ ወንድሜ ሰዎችን ኢንተርቪው ስታደርግ ውስጥህ እንደትት አይነት ፍቅር እንዳለው ስለ መካና መድና አይቼ አላህ ወፍቀው ብየ ተመኝቸልህ ነበር ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይቀበላችሁ ወንድሞች
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 Жыл бұрын
በጉጉት ገደላችሁኝ ሁሴኖ መብሩክ በጣም ደስ ብሎኛል ጉጉትህን ረቢ ስላሳካልህ ተቀበለላህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
እናንተ መሄዳችሁን ሳይ እኔ በደስታ አለቀስኩ ኡምራ ሙባረክ ወንድሞቼ በተይ ሁሴኖ ሁልጊዜ በከሚስ ምሽት በመዲና ሰማይ ስር ፕሮግራም ላይ ስታለቅስ እኔም አብሬህ አልቅስ ነበር እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደግሞ በሚቀጥለው እረመዳን ለኡምራው ለሀጁም አላህ ይወፍቅህ ሁሴኖ እኛንም አላህ ይወፍቀን
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
ሁሴኔ ምኞትህን አላህ ስላሳካልህ እንኳን ደስ አለህ።እኛንም አላህ ይወፍቀን።
@mekiyanurhasen8816
@mekiyanurhasen8816 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደግማቹ ደጋድማቹ የምትዘይሩበት ቅዋ ይስጣቹ አሚንንን
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
ኡምራ መቅቡለን ወዘበ መቅፉርን ወሳያ መሽኩር አላህ ይበላችሁ ዉዶች የኛ እቁወች መሻላህ ተባርክ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምድሊላ ላላህ ምስጋና ይገባዉ
@californa6827
@californa6827 Жыл бұрын
አቢቢ ሁሴን አላህ ይዉደድህ በጣም ነዉ ሚያሳዝነኝ ዉዴታ አለበት ለምን መለሳቹት ሁላችሁንም ነዉ ምወደዉ ሁሴን ሰለሚላቅሰ ያሳዝነኛል
@ranilove7187
@ranilove7187 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የምድር ከዋክብቶች እደት እደምታምሩ. አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃቹ ካሰባችሁት በላይ ስኬታማ ያድርጋቹ ሁላቹንም ለአላህ ብየ እወዳቹለው
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ሚንበሮች የምርጦች ምርጥ ምርጥ ወንድማማቺነት አሏህ ይጨምርላችው
@ekramhussin2812
@ekramhussin2812 Жыл бұрын
ኸሚስ ምሽቶች አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወይኔ ሚንበሮች ምናለ አግኜተናችሁ ቢሆን ኖሮ ለሁላችሁም እንኳን አላህ ወፈቃችሁ ማሜን አላህ ያምጣልን በነገራችን ላይ እዚህ ያለን ሀበሾች እየተጠቀምንበት አይደለም መደበኛ ነገር አድርገነዋል። ስንት ኢትዮጵያዊ እያለቀሰ ያላገኜውን እድል ነበረን አላህ ያበርታን።
@muhamedamen-ss9om
@muhamedamen-ss9om Жыл бұрын
ተመሥጨ ያየሗችሁ አላህይወፈቀን ያረብ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወንድማችን ሁሴን እንኳንም ተሣካልህ አላህ ይቀበልህ ያረቢ
@handsoffethiopia572
@handsoffethiopia572 Жыл бұрын
ማሻአላህ በተለይ ለወንድም ሁሴን የዘወትር ምኞትህና ጉጉትህ በጣም ያስታውቅብህ ነበር:: ላንተ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል::
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
ወንድም ሁሴን ኸድር መብሩክ አሏህ እንኳን ወፈቀህ እንደት ደስ እንዳለኝ
@abduarage461
@abduarage461 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ በተለይ ሁሴን በመዲና ሰማይ ስር እዳለቀስክ እደናፈክ ነበርና እኳንም በአካል አየኸው ሀጁንም ይወፋቃችሁ ኡምራችሁንም አላህ ይቀበላችሁ
@fatumaimam1451
@fatumaimam1451 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁሴኖ እንኳን አላህ ወፈቀክ የምንግዜም ዱአየነበር አላህ ይቀበልክ ደግሞ ሀጅንም ይወፍቅክ አዮብም አቡሀኒፈም እንኳን ወፈቃችሁ ረላህ ይቀበላችው አላህ ይደጋግማችሁ
@hsbjssbv6476
@hsbjssbv6476 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ለ እናንተ እንኮንም ተሳካላችሁ አላህ ይቀበላችሁ
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
እናንተ የኡማው ኸዲሞች ሺህ ጊዜ ሀጃጆች ያርጋችሁ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
ያረብ ይህን ውድ ቦታ ሳታዘይረኝ አትውሰደኝ ያአላህ ወፍቀን በራህመትህ😭
@semirahamde3721
@semirahamde3721 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊል ብቻ ነው ቃል የለኝም
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
SAW
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
አዩቤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ለወንድሞችህ ደስታን ስለሠጠህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
እደው እዴት እደ ምተስቁኝ አለህ ይጠብቀቹ ♥
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ተመስጨሠማሁ አይ ትዝታ አላህ እኛንም አላህ ይረዝቀን
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Masha Allah
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ለ አለማቱ ጌታ አሏህ ሱ:ወ እንዃን ደስ አላቸው እኛንም አሏህ ሱ:ወ ይወፍቀን
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
አላህ ለሱ ብለው ሀተዋደዱት ሀርሹ ጥላስር ሀሚሰበሰብት ይመድባቺሁ ያረብ እደት እደምታምሩ መሻአላህ ተባረክ አላህ🌷🌹🌱🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌱🌲🌳🌷🌹🌱🌲🌳🌷🌹🌱🌲🌳
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
ያ አላህ ወድማማችነት እድህ ውብ ነው💜 አላህ ይቀበላቹህ ውዶቼ
@temrmuhemed2604
@temrmuhemed2604 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህእንኳንም አላህወፈቃቺሁኡምራቺሁን አላህይቀበላቺሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር እንደዚህ አይነት ወንድማማችነት አሏህ ይጨምርላቺሁ ያረብ ወንድምን ማስደሰት ቀላል አይደለም እንኳን ትልቅ ነገር ዑምራን ያህል ነገር አሏህ ይጨምርላችሁ አሏህ ያስደሳችሁ በዚህ ነገር የተባበራችሁ ሁሉ ያረብ
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 Жыл бұрын
Maasha allah rabbi isinirra haa qeebalu nuu fis du'aa goodha rabbii nuu haa waffaqu.
@anshaesmail9674
@anshaesmail9674 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሚበር ድምቀቶች አላህ ይጠብቃችሁ
@chocolat423
@chocolat423 Жыл бұрын
ሁሴናችን እንኳን ደስስስስስስ አለህ
@badreybadrry8453
@badreybadrry8453 Жыл бұрын
አሃሌን ዎሰሀሌ ታነፈቅዎቹ 💐💐💐💐ኡንካን ዳህነመጣቹ💐👍አለሂ ይቃበለቹ እኛንም ይዎፍቃኒ እን ሸኣለሂ የረብ🤲
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Subhan Allah
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Masha Allah setamru Allah yetebkashueh 👍👍👍💓🙏🙏🙏💓💓💓💓🌈🌈
@hdhrhdjjjdjdjdj3108
@hdhrhdjjjdjdjdj3108 Жыл бұрын
ያአላ እንኳን አላህ ወፈቀህ ሁሴኖ
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔንም አብራችሁ አሥጓዛችሁኝ ሁሉም የናፈቀውን ሀጅ አላህ ይወፍቀው ያረብ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሴኖ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ያንተ ስሜት ለኛም እንድነሳሳ ያረገናል አላህ ይወፍቀን ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤️💐💐💐 ኢሻአላህ መቅቡል
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹💐💐👍👍
@salhasalhaa5233
@salhasalhaa5233 Жыл бұрын
ከ ከገከከከከከከከከ ከ ከወ ከአ
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Alhamdulilah
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 Жыл бұрын
ማአሻ አላህ ሁሴን እኳን ደስ አለህ
@emukedija5170
@emukedija5170 Жыл бұрын
ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል መታደል ነው
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w Жыл бұрын
አህለን የምርጦች ምርጥ ምርጣምርጦቼ ስወዳችሁ ዉስጤ ናችሁ ደግሞ አራታችሁም በአንድ ላይ ትሰባሰቡ ልዩ ናችሁ በእዉነት ፍቅራችሁ ያስቀናል አላህ ይጠብቃችሁ ዉቦቼ 😍😍😍💓💓
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሴኖ እንኳን አላህ ወፈቀህ አልሀምዱሊላህ ሌሎቻችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
@zenitseid5270
@zenitseid5270 Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ዉዶች ማሻ አሏህ አሏህ ይቀበላችሁ
@user-eg2lf2bh1x
@user-eg2lf2bh1x Жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ይወፈቀን ያርብ
@user-dc4dr5hf1h
@user-dc4dr5hf1h Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን አላህ. ወፍቃችሁ. ውድ የኢስላምልጆች. አላህይቀበላችሁ
@aalmshaymoges4474
@aalmshaymoges4474 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሥ አላችሁ አላህ ይቀበላችሁ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መካ ሁሌ የሚናፍቅ ቦታ ።እኔ ከኢትዮጲያ ለሥራ ሥሄድ በጣም ነበር እምመኘውና አላህም አሣካልኝ።ያለ ማህረም በመሄዴ አላህ ተቀብሎኝ ይሆን እሚለው ሁሌም ያሣሥበኛል።አላሁመ አዒድ አለይና።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድም ሁሴን ጉጉት ስሜት በጣም ነበረክ ዱአ አድርጌልህነበር የተከበረውን የአላህ ቤት ስለዘየረ በጣም ደስ ብሏኛል ወላሂ መቅብል ብለናል
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ አይለያቹ ማሻ አላህ ብያለው
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይቀበላቹሁ ወድሞቸ ወድማማቸነታቸሁ መሻላህደስ ይለል አላህ ያህሚኩም እንወዳቹሀለን አላህ ከኛ በላይ ይዉደዳቹሁ
@tofikali9576
@tofikali9576 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለወንድም ሁሴን እኔ ደስ አለኝ
@sgffsq9586
@sgffsq9586 Жыл бұрын
ማአሻሏህ አሏህ ይተቀበል
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሜንበሮች እንኳን ደስ አላቹ ሁሴን ወንድሜ እንኳንም አላህ ወፈቀህ እንባህ የነብዩን መናፍቅ እንባ የተወለዱበትን ቦታን በማናፈቅ ያለቀሰችው አይንህ እንኳንም በአካል ለማየት ወፈቀህ በድጋሚ ማሻ አላህ
@fatumahussen5284
@fatumahussen5284 Жыл бұрын
መሻአላህ ውላሂቀናሁ መቸም በጥሩ ነገር መቅናት ይቻላል አላህይቀበላቻሁ አላህ ይወፍቀን ለናፈቅነው ሁሉ ያረቢ
@zainabtube3297
@zainabtube3297 Жыл бұрын
እደ ማሻ ዓሏህ ደስ ስትሉ ኡምራ አደረጋችሁ እደ ኡምራል መብሩር
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w Жыл бұрын
አላህ ይቀበላችሁ ወላሂ በናተ ቀናሁኝ ያረብ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ህልሜ ነዉ ❤❤🙏🙏🍎🍎
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአላህዬ ክብር ምስጋና ይገባህ ሁሴን መካና መድናን እዳይ ምኞቲ ነበር አልሀምዱሊላህ ያረብ ወድሞቺ እካን አላህ ወወቃቺሁ አላሆ ይቀበላቺሁ ያረብ
@Abu_fajr
@Abu_fajr Жыл бұрын
ኢንሻአላህ እናቴ ጋር ኡምራ ማድረግ እፈልጋለሁ እኔ ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት እስኪ በአላህ የቪዛ ሂደቱን የሚያስተባብርልኝ አካል አገናኙን ዱአም አድርጉልን እናቴን አላህ አፍያ እንዲያደርግልኝ🙏
@kedijabintzumra2972
@kedijabintzumra2972 Жыл бұрын
ዋው ወንድም ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ለኛምአላህይወፍቀን
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ሁሌም ኸሚስ ምሽት መዲና ሰማይ ስር ሳይ የሁሴንን ሸውቅ ፊል አደርግ ነበር አላህ ይወፍቀው እል ነበር 😊አላህ ወፍቆህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አቡ ሃኒፋ እና አዩብም እንደዛው ግን ሁሌም የሁሴንን ፊሊንግ ነበር የማየው አላህ ምን ይሳነዋል እና አልሀምዱ ሊላህ ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
عليه أفضل الصلاة وأتم التسليم
@HaniHani-rq5ks
@HaniHani-rq5ks Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ወፈቃቹ ለኛም ዱአ አርጉልን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አላሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለቹው ምርጦች
@sharemelast6129
@sharemelast6129 Жыл бұрын
ማሸአለህማሸአለህ አለህይቀበለችሁ ሁሴንሁልግዜስተለቅስ አለህይወፍቅብዬናዉየምለዉ እንኳንደስአለህ እኛንምአለህይወፍቀን የራብብብብብብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን👇👇👇👍👍
@amazingtube9507
@amazingtube9507 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አላህ ሁላቹንም ዘያራቹን ይውደድላቹ ሃሰተን ወንዳማችን ሁሴን ከድር እንኳን አላህዬ ወፈቀቅ ብዙ ግዜ ዱዓ እናደርግልክ ነበር ተሳክቶልክ ስለዘየርክ ደስ ብሎኛል!
@najatseid7819
@najatseid7819 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ለአላህ ብዬ እዎዳቹሀለሁኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sayedahmada4209
@sayedahmada4209 Жыл бұрын
ማሻአላህኡኒካንደስአላቹኡ፣አላህይቃባላቹእ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ።እንካንምደስአላቸሆ ወንደሞች
@kadijaorotube6668
@kadijaorotube6668 Жыл бұрын
Mashaa allah
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 Жыл бұрын
ማሻላ እኳን ደስ አለህ በተለይ ሁሴን እውይ ላንተ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@frfhh9295
@frfhh9295 Жыл бұрын
ሟሸ አለሀ አለሁ አኪበር ኡንከኒ ለዚ አበቀቹ ሚርጦች
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
የአላህጥበቃአይለያችሁወንድሞቼ
@semiramohammed4859
@semiramohammed4859 Жыл бұрын
ያ አላህ እንኳን ደስ አላቹ 😍
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ መብሩክ አለህ ይቃበለቹ ውድ ወንድሞቼ እንኳን ለዚህ አበቀቹ ሁሴን ጉጉትህን ሰይ የአለህ ወፍቃው ብዬ ነበር አልሀምዱሊለህ የአለህን ቤት ለመዛያር ምትመኙ ሁላ አለህ ሱበሀነ ወተአለ በቅርቡ ይወፍቀቹ ማሜ ለንታም አለህ ይወፍቅህ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልህምዱሊላህ
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p Жыл бұрын
ማሻአላህተባርከላህ እንኳንም አላህ ወፍቃችሁ. አላህ በዱኒያም አኪራ አይለያያችሁ እስከወዳጂ ዘመዶችችሁ. ምንኛመታደልነው ስብራይዝ እድህ ያላህቤት እንይ ማለት ያርብ ለንምይወፋቀኝ እምወዳቸውንቤተሰቦቸን እማስደርግበት አላህባሣካልኝብየተመኝሁ
@ahmeehussein9980
@ahmeehussein9980 Жыл бұрын
Abet sera Allah yibarik
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
تقبل الله طاعتكم يارب
@obseabasimal3
@obseabasimal3 Жыл бұрын
Alhamdullillah SubhanaAllah believe or not most likely I made dua for brother Hussen Kadir Mashaa Allah tabarek Allah I am so glad to hear that he went for umra Allaahu waakbar 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayatmuhamed7414
@hayatmuhamed7414 Жыл бұрын
ያረቢ ወፍቀን ያረሕማን እኛንም እናተንም አላሕይቀበላችሑ
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ዚያራችሁን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያአረብ
@sumeyayoutube1474
@sumeyayoutube1474 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንካንም አላህ ወፈቃችሁ እስኪለኛም ዱአ አድርጉልን
@sebahsuleyman2549
@sebahsuleyman2549 Жыл бұрын
Masllah I am happy for u guys
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
አህለን የጠፈቹ ሰዎች እኳን ደህና መጠቹ
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 Жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች የኛ እንቁወች
@user-vl4kh5jj6r
@user-vl4kh5jj6r Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ፕሮግራም በምትሰሩ ሰአት የሁሴን ስሜት ሀታ ለተመልካች እራሱ ሆድ ያባባ ነበር አላህዬ እንኳን ወፈቀህ ሁሴኖ
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
Mashallah Allah eyqbelachu ❤❤❤❤
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላኒእመቲል ኢስላም😭
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 45 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00