KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
23:01
የንስር አይን የታገተበት ቤትውስጥ ያልተጠበቀ ጉድ ተገኘ!!
47:18
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ከፅጌ ጋር ተሳስመሃል አለችው. መረጃ አለኝ አለች ሜሮን😱🥹
Рет қаралды 288,283
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 325 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 7 400
@BirukTuba5335
18 күн бұрын
የአብርሻን ትግስት የምትወዱለት እስኪ የጋሽየ ልጆች ፍቅር ናቸዉ የምትሉ
@SamsungMm-q6k
18 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🎉
@habittt9673
18 күн бұрын
Eruta tebyewa min eyehonecha now 😢😢
@Meeri-v2v
18 күн бұрын
አንልም ጎደኛ ከሆናቹ ምከሩት አብርሀም ባለትዳር ከሆነ ተሠብስቦ መቀመጥ ለው ፅጌ አድሺ ጎደኛ አላት ማን አፅናና አለው ዳኔና ፅጌ መቼም አይጣሉም አይለያዩም ደግነት ሲበዛ ያቅራል
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
18 күн бұрын
ማር ደምሪኚ😢@@habittt9673
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
18 күн бұрын
@Samsungልዩ 😢ደምሪኚMm-q6k
@sadamu
18 күн бұрын
ሜሪ ትዳራችሁን ልታፈርስ ነው የመጣችው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢
@ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
18 күн бұрын
ድራማነዉዉድ😂😂😂
@GhZv-zq5ds
18 күн бұрын
አትጃጃሉ እየሸቀሉ ነው ተመካክረው
@Birtukanii
18 күн бұрын
Uko ye,seyxanini sira,anisitimi tigarmalechiii😢😢
@YohanesYirgu-we6yi
18 күн бұрын
Echi mogn ket nw yemtachiw😂😂 drama eko nw😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
18 күн бұрын
@@Birtukaniiደምሪኚ. ማሬዋ❤
@alemalem2380
18 күн бұрын
መሪ ተከፍሏት ነው የምትሉ ሩታ ንቂ የምትሉ 👍👍👍👍ግጩ
@LakechTihun
17 күн бұрын
100@ yes
@Susutub-m5k
17 күн бұрын
Yess/100
@HayatAhmed-iv3ru
17 күн бұрын
@@alemalem2380 ባትነቃ እራሷን ትጎዳለች እሱ ተይ እያላትነው ካልሰማቺ
@Haya-z2g
17 күн бұрын
አብርሺ ትግስተኛ ነው የምትሉ ላይክ❤❤😢
@Opu111-wb1tp
17 күн бұрын
ሩታየ ተረጋጊ ሴራ ነው ይሀ ስራ ልጅቱ ተልኮ አለባት ተይ ሩታ ትዳርሽን አታፍርሺ❤❤❤❤❤❤
@Mercy-Alex123
17 күн бұрын
ye dani sera new lamin ruta atinaqam ?
@tsiongezhyghn
16 күн бұрын
እሩታ ተረጋጊ
@tsiongezhyghn
16 күн бұрын
እነሱን ማን ያምናል
@tsiongezhyghn
16 күн бұрын
እናትክ ትሆናለች
@ንግስቷነኝየኪብ
18 күн бұрын
አይ አብርሽ ኣንተ እኮ ምቀኛህ በዛ ኣንተ ደሞ አተራፋም በቃ ከነሱ ሂወት ወጣ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@FgFg-dg6ej
18 күн бұрын
ለዋህነት ኣበዛ😢😢
@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ
18 күн бұрын
በጠምምም በዘበት
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
ከልክ አለፈ እና ተጎዳ
@Selamwet2272
17 күн бұрын
ሩታ ተረጋጊ ሜሪ ትዳራችሁን ልታፈርስ ነው 👍👍👍 ዳኒ እና ሜሪ ተመካክረው ነው ሩታ አብርሽን ለማለያየት ነወ የምትሉ Like 🙏🙏🙏🙏
@ccttaaqq8304
17 күн бұрын
ልትለያያቸዉነዉ
@Btad24
17 күн бұрын
Tsege tama weym danin afkra aydelem Abraham ena Rutan le matalat new dramachew Abrsh ena Ruta alnekum, dani ena meri enesum temekakrew new
@Selamwet2272
17 күн бұрын
@@Btad24ኣወ እወነት ነው ። 👍👍👍
@selamlehagere7757
16 күн бұрын
የፈለገ ለሴት ልጅ ክብር ቢኖርህ ኣዛኝ ብትሆን ሚስትህ በሌለችበት ከሌላ ሴትጋ ከከተማ መውጣትህ ትክክል ኣይደለም። ሩታ መቼም ጽጌን ለማዝናናት/ ለማጽናናት አንሂድ ብትላት አምቢ ኣትልህም። ሩታ ካለች የጽጌ ሙገሳና ኣድናቆት አንዳይቀርብህ ብለህ ከሆነ፡ ይሄ ሌላ ነገር ነው። ሲቀጥል ደግሞ በአህትነት ከምትቀርባት ሴትጋ አንደዚ ተጠጋግቶ መቆም ምን ይሉታል?
@rehimamohammed6692
15 күн бұрын
ዲረማ እኮ ነዉ
@WejjxSojdkn
17 күн бұрын
እሩታ በጣም አበዛሽው አልቅሰሽ የመጣሽባትን ቀን እረሳሻት ጭራሽ አትጠጋኝ በጣም ትገርሚያለሽ የባልሽ ክብር ይኑርሽ 😢😢😢
@Jdurkr
17 күн бұрын
አቺ ደሞ ዚበይ እንደ ሩታየምንአደረገይ እረፊ
@sil-fikifu9j
17 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@FeriReda-c7u
17 күн бұрын
🍼🍼🍼🍼🍼🍼🤣🤣🤣
@WweEwer
17 күн бұрын
እካ😂😂😂😂😂
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
17 күн бұрын
እከካም ወግ ትልጫለሽ እዴ ምነዉ ወድልጅን መጠየቅ በሷ የተጀመረ አስመሰላችሁት ብቻዉ ወድ አምላኪ ብታቂ ከነሙሉ ቤተሠቦቹ ያፈመሠቻቸዉ እሩታዬ ናት ጀዝባ አዳደዬ ቆም ብላችሁ አስቡ
@WiaTube770
18 күн бұрын
አብርሽ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ነዉ😘👌
@serke-p1y
18 күн бұрын
ቱ😂😂😂
@SmretSmret-in4ot
18 күн бұрын
@@serke-p1yከሴቶች ጋ በመንዘላዘልን ነው
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
18 күн бұрын
አውነት ነው 100%❤
@nedaahmed5123
18 күн бұрын
በምን 😂😂😂 የፍቅር ሰው እንደዚህ ነው
@ሳዳሳዳ
18 күн бұрын
ፊቅር ቢሉ ዚም😂😂😂😂😂😂
@Redu78978
18 күн бұрын
እረ ተይ እሩታ ተረጋጊ የምትሉ ብቻ❤❤😂
@HalimahAaa-s2d
18 күн бұрын
ልክ ናት ምን ያልከስክሰዋል
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
18 күн бұрын
እሩታ እኮ ሴት አይደለችን አብርሽ ሚስት እሩታ ባል ናት የምትሉት ላይክ😂
@TagiTagiamman
18 күн бұрын
ara.tegabitachu..ignanime.gelagilun😂😂😂
@EskedarLegesse
18 күн бұрын
የምን ተረጋጊ ነው ሴት እኮ ናት ሚሰቱን አሰቀምጠ ውሻ
@ሉባባ-ዀ3ጸ
18 күн бұрын
ጠገበችኮአቀለቀላት
@Ayalneshigracetude
18 күн бұрын
ዳኒ እሩታን ስለሚፈልጋት ዳኒና መሪ ተመካክረው ነው ሩታንና አብርሽን ለማለያየት ነው የምትሉ
@BetelenFalta
18 күн бұрын
አዉ 😭😭😭👌
@pickalemayou1153
18 күн бұрын
ትክክል
@zenebechYouTube
18 күн бұрын
Yes 🥲
@TUg-q3l
17 күн бұрын
በትክክል👍👍👍
@RrrereHhgfdd
17 күн бұрын
አወ
@HanaEsayas-u5r
17 күн бұрын
ሩታ አንቺ አስተዋይ ልጅ ነሽ ለዛ ነው የምወድሽ ❤❤ አሁን አንቺ ማድረግ ያለብሽ ነገር ቢኖር ቤትሽን ዝጊ ና ከሰው ወሪ ራቂ ና ከባልሽ ጋር ተነጋገሩ እሱን አድምጪው በንግግር የማይፈታ ነገር የለም ከሰው ወሪ ይልቅ ባልሽን መስማት አለብሽ አስተዋይ ሴት እንደዚ ነው የምታረገው እንደ ድሮአችሁ ከ ሙቤ,ማርኬ,ኤፋ,ብሩኬ,ሀይሚ,ሀሰን,ኤፋ,አቤና ሁናችሁ ብትመጡ ይሻላችኋል እንደ ድሮ አብራችሁ ብትሰሩ ይሻላል እኔ ቀድሞም ተናግሪያለው ከዳኒ እራሳችሁን መጠበቅ እንዳለባችሁ እሩታ ግን ይሄን መረዳት እያቃታት ነው አስተውይ ሩታ አይንሽን ክፈቺ😍😍
@AricaShamero
18 күн бұрын
ሩታ ተርጋግ እች መሪ ለዳኒ ፈልገሽ ነው ተመካክሮ ነው የምትሉ👍👍👍👍💯💯💯💯😰😰😰
@AmeliyaDersolign
18 күн бұрын
ትክክል
@Taybah-b4z
18 күн бұрын
ይሄኮ ገልፅ ነወ የዳኚ ስራ ነው😢
@HdhdudDuudu-b5l
18 күн бұрын
በትክክክል አወ ተመካክረው ነው
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
ትክክል
@حليمهحسن-ر7ث
18 күн бұрын
ሲመስለኝ አብርሽና ሩታን አለያይታ ለዳኒ ልታዴርጋት ነው የምትሉ
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
እሱማ ነዉ ሌላ አላማ የላትም ታዴ በግድ ሰትጎትታ እየታየ
@Babysharbk
17 күн бұрын
እኮ በለፈው ጥያቄ ስጠያየቁ እየተስዳደቡ ነበር
@Adamacentar-nd9ce
5 күн бұрын
Yes❤እኔ ያሰብኩትን
@TamiAbaba-zu8rx
18 күн бұрын
ሲጀመር ሩታ በራስሽ ተማመኝ አንች እኮ ባለ ትዳር ነሽ ሲጀመር ሶስተኛ ወገን አታስገቡ😢😢😢
@zikhraethiopia3173
17 күн бұрын
ትክክል💯
@zeblbjemal3198
17 күн бұрын
😮😮😮
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
17 күн бұрын
እሱ ባለትዳር ስላልሆነ ነዉ ሚስቱ በሌለችበት ከሌላሴት አሽኮለሌ የሚለዉ እስኪ ሴት ሆናችሁ በሴት አፍችሁን አትክፈቱ
@rokiaali5726
15 күн бұрын
የአብረሸ ትግሰት አለማዲነቅ አይቻልም የጋሸየ ልጂ አብረሸ ጀግና
@saadalovely3557
18 күн бұрын
አብሪሽየ ትግስትህኮ ይለያል የኛ ጀግና
@TiTiSHu-z3w
18 күн бұрын
ደምሩኝየኔዋ
@HaleemaHaleema-y3h
18 күн бұрын
ጀግና😅
@Rahi-mq6wc
18 күн бұрын
ትግሥትአደለም የአብርሀም ፍራት ይለያል😂😂😂😂😂
@HLo-o6q
18 күн бұрын
😂😂😂😂
@tftggg8965
18 күн бұрын
እኮ😁😁@@Rahi-mq6wc
@TigeTsegay
18 күн бұрын
ከሩታ ጋር ሆነህ ነዉ ፅጌን ማግኘት ያለብህ አብርሽ ሁለተኛ ደሞ ለሩታ ማሳወቅ አለብህ የምትሉ
@MULER1423
18 күн бұрын
@@TigeTsegay አዎ ልክ ነሽ ዉዴ አሁንስ ጠግቧል አብርሽ
@GdfgdCchg
18 күн бұрын
@@TigeTsegay ሰገጤሰለሆነ የሚነግሩትን አይገባውም ፅጌ እናዳኒ አልተጣሉም ለሴራነው ተብሎ ተነግሯል አይሰማም ፅጌ ፅጌ እያለ ይለጠፋል ይህ ልጥፍ ልጋጋም
@ShamsArba
18 күн бұрын
አት መር ደደብ 😡🏌️♀️
@Habitamu-f4x
18 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanan-z9o
18 күн бұрын
አቤት እሩታ ሁሌ ምላስ ብቻ ትግስት የሌላት መንጣጣት ጀግንነት መሰለሽ እንዴ ጀግና ማለት ትግስተኛ ሰዉ ነዉ
@worknehatalayworku8607
18 күн бұрын
አብርሽ ትዳር ካለህ ሌላ ሰዉ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም እሴት ልጅ ናት ይሰማታል የምትሉ❤❤❤
@sebrenahussen
17 күн бұрын
👍👌👌👌👌
@ወለየ_ዋ
17 күн бұрын
አወ ትክክል
@HLo-o6q
17 күн бұрын
❤❤❤❤
@baderhouse7351
17 күн бұрын
ኤኔ እውነት የአብርሸ ተገር በጣም ይገርማሉ ሰጀመር አንተ ባለ ትዳር አይደለክም ከፅጊጋ ምን ጉዳይ አለክ የገዛ ትዳርክ በገዛ እጅ ተው ምታጣሁም
@Mimimimi-ql1pd
17 күн бұрын
Ewunet new
@SeidoBokansa
17 күн бұрын
የአብርሽን ትዕግስት የሚወድ ብቻ 👇
@MARTATSEGAYE-ud7wl
18 күн бұрын
ሜሪ ግን ጤነኛ ናት ወሰድ የአርጋታል የመተሉ👍👍አደርጉ
@tablusht3048
18 күн бұрын
ዳኔ ስለሜያፈቅራት እሩታን የተ ጠቀሙት ነገር ነዉ የምር ያስጠላል በሰዉ ፍቅሩ ዉስጥ መግባት
@ZahrerAhmad
18 күн бұрын
አብርሽ ጤነኛ አደለም የንሰወል ከዝህ በፊት ምን ኢንደምሰሩበት አያቅም ነበር
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
ሩታን ለዳኒ ፈልጋትነዉ
@AdanchWaldee
18 күн бұрын
❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
18 күн бұрын
አሁንም አይገባችሁም እዴ 😂😂😂😂ዲራማ እኮ ነው
@21-xe9tg
18 күн бұрын
ፕራንክ ካልሆነ ሜሪ በዚን ልክ እራስሽን አታዋርጂ በሰው ትዳር መሃል ገብተሽ መበጥበጥ ተገቢ አይደለም አብርሽ ሚስኪን ነው❤
@NuritMohamed-wt1du
18 күн бұрын
ይሄ የዳኒ። ሴራነው
@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ
18 күн бұрын
ያያያያያ የደኒ ስራ ነው 666ነወ አብረሽ የህዋ ብትረቀቸው ዞሮው አይመጡም ነበር
@haset21212
18 күн бұрын
እግዚአብሔርን እያለ እኮ ነው ሲጀመር 3 ቱም ቪዲዮ አንድ ቀን የተቀረፀው
@TUg-q3l
17 күн бұрын
ዳን ልኳት ነዉ
@ሶሲናግሬስ
17 күн бұрын
@@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ ደምሪኝ ውዴ🎉❤
@desaleyman221
18 күн бұрын
ሩታ ለባልዋ ክብር የላትም ስድ ናት የምትሉ
@tftggg8965
18 күн бұрын
ዝበይ በግ እደዚህ እየተጨማለቀ ምን እድትለው ጠብቀሽ ነበር
@uaex2464
18 күн бұрын
ከስድም ሰድ ባለጌ ዳኒ አፈቅርሻለዉ ካላት በሆላ ሁለነገሮ ተቀይሮልኮ
@uaex2464
18 күн бұрын
@@tftggg8965እረ አይባልም ምን አደረገ ተዉ ክፉ አትናገሩ
@GdfgdCchg
18 күн бұрын
@@desaleyman221 አፈርብይ ሸርሙጣ ሩታ ምታድርግሽ ይህ ሸሌ
@GdfgdCchg
18 күн бұрын
@uaex2464 አች ቁመቀር ውጭ ይህ ልጋጋም ድስአፍ ታራግፍልኝማ እደለመደው እየተነፋረቀ ይመጣል ሸሌ ባለጌ ሩታየ እኮ ስትእሜወዳት አለ ብታይ ይህ ዝርክርክ ወዳ ይጥፋ
@genetkifle504
17 күн бұрын
አብርሽ አይዞ ሩታ ግን ላንተ ክብር የላትም
@felekhiel
18 күн бұрын
አብርሽ & ሩታ ትዳራችሁን ልታፈርስ ነው የመጣች ሜሪ የመጣችው የምትሉ በላይክ😊😊😊
@medinaMohammed-hn5pd
18 күн бұрын
አወ ሸክሏ እሩታን ለዳኒ ልታረግ መሠለኝ አረካቷ. እሱ ሥለሚወዳት
@Hayat-w3s
18 күн бұрын
አብርሽ በጣም ለሰው ክብርያለው ልጅነው ግን ዳኒና ፅጌጋ ያለፈው ነገርበቂነበር እነሱን መራቅነበረብህ ከመጀመሪያውም አላማረኝም ነበር ዳኒጋ መቀራረባችሁ ምክኒያቱም አብርሽ ሁሉምሰው እዴሱ ንፁህልብ ያለው ይመስለዋል ሂወቱን ሊበጠብጡ የመጡናቸው😢😢❤❤❤
@AbivaGaghwh
18 күн бұрын
አታስጠሊኝ እሩታ አብርሽ የኔ የዋህ አተን ያገባች የታደለች ❤❤❤
@tftggg8965
18 күн бұрын
😁😁😁
@mekdes-d8o
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂ጠገበች ደም እዳላለቀሰች
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
17 күн бұрын
ተይ እጅ ኪኪኪኪ
@eriloveyou2699
17 күн бұрын
ኣብርሽ የተከብርክ ከንደዚ ኣይንቶች ጂሎች ጋ ደግመህ እንዳትመጣ በናትህ ራእስህ ጠብቅ ኣነት ትልቅ ሰው ነህ ወንድምየ ኣብርሽ እንወዳሃለን❤❤❤
@Layla-kx6bq
18 күн бұрын
ሜሪ አላህ ህወትሽ በሁሉ ይበጥብጣዉ አቃጣሪ አብርሽ. መቼም አያረገዉም የጫዋ ልጅ ነው ሩታዬ.
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
በትክክል እህቴ ምን ማለት እንደምችል አላቅም ለዚች ሴጣን
@Selamtube-t2r
18 күн бұрын
አሜን የተረገመች ናት
@jemila51wollo
18 күн бұрын
እረ ታዉ አላህን ፊሩ አትሳደቡ ይህን ነገር እዉነት ይሆን ዉሽ ሳታቁ አላህን ፊሩ
@promobile9759
17 күн бұрын
የኔውድ አሚን እች በርሚል ለሰላሟአደለም
@SayedAhmada-yz3se
17 күн бұрын
ሜሪ የሀቅ ሠዉ ነች እሱን ምን አልከሠከሠዉ
@zenushowዘይኑ
18 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታን ለመለያየት ያልሞክሬ ሰይጣን የለም ግን በጭራሽ አይችልም ፍቅር ያሸንፋል የሩታ እና የአብርሽ ልብ አንድ ነው❤🎉🎉
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
በእዉነት ትክክለ ይች የዳኒ ቅጥረኛ በደንብ ልትበጠብጣቸዉ እንደመጣች ምንም ጥያቄ የለዉም እግዜብሔር ያብርዳት በጣም ከባድ ነዉ
@nfffdt931
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤💪💪💪
@HsI-pv9pr
17 күн бұрын
ኣዎ😢😢😢😢
@AkramQqqq-g2y
18 күн бұрын
ሲጀመር ሩታ አለቸበት ሴራው ላይ ምክኒያቱም የመጀመሪያ ቀን ሩታ አነጋገሯ የገባው ሜሬ ያገኘቻት ቀን ሩታ አሁን ሀሳቧ ደኒ ላይ ነው የምትሉ ሩታ አለችበት አብርሽ የዋ❤❤❤
@uaex2464
18 күн бұрын
በትክክል በጣም ካነጋገር እሰከአለባበስ ተቀይራለች አብርሽ ምሰኪን አልገባዉም
@AsdAsd-q3e
18 күн бұрын
ሁሉም በሷነዉእሚፈርደዉ መጀመርያ እሡ ከፆጊ አይርቅምእደ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
18 күн бұрын
ወድ አምላኪ አትሁን የናተባል እህቴ እያለ ሚስቱን ትቶ ከሌላ ሴት ጋር ሲላላስ እየታየ ነዉ ጀግንነት
@himanotdegene5194
18 күн бұрын
ሩታ ዳኒን ትፈልጋለች
@himanotdegene5194
18 күн бұрын
@ ሩታ ቻው ቀረባት። አብርሽ ጨዋ።።።።
@MaryamBibi-yn3ty
12 күн бұрын
ደግ አደረገሽ ሩታ አሁን ምክንያት አግንተሽ አብረሽን ቸላ ካልሺው ቆይተሻል እዛው ተጨማለቂ በቃ በሩ ክፍት አድርጎልሻል🎉
@JhggyhVbhgf-jk7rk
18 күн бұрын
ማራምን የመጀመሪያ ነኝ የምር ስሙኝማ አናታችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ 🥺
@Ggg-p7p6x
18 күн бұрын
Amen♡❤❤❤❤
@Hngd-c8r
18 күн бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤
@tigraytigray5893
18 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤
@Haymenot
18 күн бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️
@Jamela-ql5eh
18 күн бұрын
ሩታየ የዋህ ሁሉን በሆዶ እየያዘቺ የኔናት
@SaraSara-t1w4l
18 күн бұрын
ችግር ያየ ሰው ብቻ ነው እንጂ ያላየ ሰው መቼም አይገባም አንተ ለፀጋዬ ጥሩ ነገር ነው ያረከው ግን ሰው በሌላ ነገር ነው ተረዳ የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚያቆንጆ ሌላ ሰው አያቅም 🎉🎉🎉🎉😊
@mercycoffee7337
18 күн бұрын
ሩታዬ ተረጋጊ የሰው ውሬ አትስሚ አብርሽ እና ሩታ በህወታቹ ሰው አታስገቡ ❤❤😢
@Rabia-h3w5z
17 күн бұрын
ሲጀመርባለትዳርነው ምንያልከስክስዋል ባለጊነው 👎👎👎
@merhetwelde
17 күн бұрын
ሩታ አዙን ልቀቁኝ አትበይ ለአብርሽ ክብር ይኑሩሽ እምነት ይኑሩሽ
@NejatNejatjemal
18 күн бұрын
አቤት ትግስቱ የኣብርሽ ያረቢቢ እኔ መማር አለብኝ በኣብርሽ እኔ እቀጠቅጣት ነበር ሜሪን ወላሂ😢
@FhCh-zf5nz
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂ሜሮን የምትባል ጓዝምነዉ ተጫወተችብን😢😢😮😮
@SasddGaddd-bh2xk
18 күн бұрын
❤❤❤❤
@Ismil-c8c
18 күн бұрын
ስራእኮነዉተማክረዉነዉየሚመጡት
@FhCh-zf5nz
17 күн бұрын
@Ismil-c8c አወየኔናት እኛን ጅልአግኝተዎል
@himanotdegene5194
17 күн бұрын
@@NejatNejatjemal ከአብርሽ ብዙ ነገር መ ማር ይቻላል ስለማደንቀው ነው የምከታተለው
@SolomonBayu
17 күн бұрын
በእውነት ይህ እንደሚፈጠር እርግጠኛ ነበርኩ። ከፅጌ ጋር የነበረህ በተለይም ከሩታ ውጭ የምታደርጋቸው በማዘን ወይም መልካምነት በሚል ርዕስ ቀረቤታህ ፍፁም ፍፁም የሚገባ ያልሆነ ነገር ነበር። ከሁለቱ ለምርጫም ሆነ ውሳኔ ግራ የተጋባህ ትመስላለህ። ፅጌ እንኳን ማንነቷ ስለሆነ በዚህም በዚያም ተሳክቶላታል። ምንም ቢሆን ተጎዳች ተጎዳች ለምትለው ተቆርቋሪነት እንደወንድነትህና እንደፍቅረኛ እንዳለው ሰው ቁጥብ ሆነህ የሴቶችን ጉዳይ ለሴቶች ቅድሚያ ልትሰጥ ይገባህ ነበር። አንተ ግን ክፉኛ ተርመጠመጥክ። በአጭሩ በእውነት አሳፋሪ ስራ ነው የሰራኸው።
@Anisa-l4w4x
17 күн бұрын
Yes❤
@himanotdegene5194
17 күн бұрын
አብርሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነው❤ እግዚአብሔር የጠብቀው ❤❤ 100% ሩታ እጅ አለበት ምክንያትም ዘመድ ያሎነችውን ዘመዴ ናት ብላ የምታሰድበው ባለጌ
@SolomonBayu
17 күн бұрын
@@himanotdegene5194 እሱ ሊሆን ይችል ይሆናል ነገር ግን ጨዋነት በዚህ ልክ ሴት አውልነት ወይም መርመጥመጥም አይደለም። በቅንነት እንየውና ተሳሳትን ብንል እንኳን ከሴት ጋር ያውም ከዚህ በፊት ግንኙነታቸውን ባንገጫገጨች አይደለም ከየትኛዋም ሴት ጋር በጋራ ስለሚያውቋት አብረው መንቀሳቀስ አለዛም ማሳወቅና ፍቃዷ ወሳኝ ነበር። የሳይድ ጉዳይ ሳይሆን የሚዲያ ሰዎች ናቸው እና መማማር ነው ወሳኙ።
@nfffdt931
17 күн бұрын
እሰይ ደግ ኣደረገ ድንጋይ ራስ እነሱ ባልና ሚስት ተመካክሮው እየሸቀሉ ነው ኣብርሽ ተቆንጥጦ ያደገ የጭዋ ልጅ ነው የናተ ድንቁርና ነው የሚገርመኝ
@HyatHyat-j5s
17 күн бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤
@sarinena4266
17 күн бұрын
አብርሺ ትበልትሀል አባቴ ዕጌ የቀርበችህ አንትን ከሩታ ለመለያየት ነበር ዲርማዉ አንት ግን ምንም አጒይገባህም አንት ከፅጌ ምን አለህ አብርህ የምትጃጃለዉ
@hanamendayoutube
17 күн бұрын
በትክክል ቴክስትም አያነብም መሰለኝ ልጁ ደንዝዝዋል
@AmenNa1o-u1z
16 күн бұрын
አብረሽ በጣም ስነስርዓት ያለው ልጅ ነው። ሩታ ግን ስነስርዓት ይኑርሽ ይሄ የዳኒ ሴራ ነው ተጠንቀቂ ይቆጭሻል።ሜሮን የምትባይ የሰይጣን ቆራጭ ከህይወታቸው ውጪ።አብርሽ ጨዋ ፣ትዕግስተኛ፣ሴት አክባሪ ልጅ ነው። አይዞህ አብርሽ❤❤❤
@AgerSileshi
18 күн бұрын
እሩታ ተረጋግተሽ አስቢ 😢😢ይሄ የዳኒ ሴራ ነው የምትሉ
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
አወን የዳኒሴራነዉ
@aberamodi8329
18 күн бұрын
Ere echi yemayegbat dedeb nechi betehon leyafrs yemetawen Hulu yemtasetnagd
@semiraabdela5479
18 күн бұрын
እቺዝፍዝፍሳታሰጠላ
@Guvh-f5z
17 күн бұрын
አዉንየዳኒስሪነዉ😢😢😢😢😢😢
@EthioJohn7
18 күн бұрын
ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም Bravo bro
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
በጣምትግስተኛነዉ
@FrFr-g6o
17 күн бұрын
እሩታየዬ እውነት ተይ ሜሪ አውቃነው ከዳኔጋ ከፍሏት ነው በናተ ስለቀኑ ነው
@ShakiraShakira-f6f
14 күн бұрын
awo kemre
@YeewnetTilahun
17 күн бұрын
ደብረዘይት ድረስ መሄድ አልነበረም😢በትዳራችሁ ላይ ሶስተኛ ወገን አታስገቡ🙏ሩታ ይሄን ያህል ሜረን ማመን ያለባትም የምትሉ በቻ በ👍
@MelatAskal
17 күн бұрын
የኣብርሽ ትግስት የተመቸው የምር ምርጥ ኣስተዳደግ ኣይዞክ ኣብርሽ ለሴት ልጅ ክብር ኣለው ሜሪ ምትባይው ግን ዋሽተሽ ማስታረቅ እጂ ዋሽተሽ ማጣላት ኣይደብርሽም እዴ ሩታ ግን ብትረጋጊ ይሻልሻል ቡሃላ እዳይቆጭሽ
@VipVip-x8l
18 күн бұрын
በጣም አብዝተኸዋል ከፅጌጋ ምን ያዘላዝልሐል ደግሞ የፅጌና የዳኒ ሤራ ነው እሔ ሁሉ ጉድ 😊😊😊😊😊😊
@Yemareyam2
18 күн бұрын
Yete ayeshi sataki atawure
@UuUu-o1y
18 күн бұрын
Men seyaderg ayshew Abrshi chawa lij naw ashkabach
@erbth8165
17 күн бұрын
ትክክል
@AmelewerkHailegebriel
18 күн бұрын
አብርሽ ተዋቸዉ እሩታ ሢገባት ትመለሣለች ያች ወደል የትልቅ ትንሽ ቅሌታም ወረዳ ተዋት አብርሽ አተ በጣም ትግሥተኛነክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌❤❤
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
ትክክል ለ8ቀን አብረዋት የሚያጨበጭብት መክረዉመከረዉ እቤካለ መከራይምከረዉ ይባላል
@frieneshelias9413
17 күн бұрын
ሩታ እውኘተኛ ፍቅር ብኖራት አብርሽን ነበር መስማት የነበረባት እንጂ ሜሪን አይደለም። አሁንም ቢሆን ሩታ የሜሪንና የዳኒን እቅድ እያሳካች ነው።ሩታ ዳኒ ጽጌና ሜሪ ይመቻችሁ። ጨፍሩበት።
@nfreefqr9657
18 күн бұрын
ሜሪ ለሁሉ ግዜ አለው ጠብቂ እግዛብሄር እጅ ይከፍላል
@yeshiDejena
17 күн бұрын
የፅጌ ጦስ ምንአረገች
@AdenaLovely
18 күн бұрын
አንተስ እሷ ከለለችበት ፅጌን ማግኘት ለምን አስፈለገ ትዳር ክብርነው የምትሉ እስኪ 👍
@HalimahAaa-s2d
18 күн бұрын
ትክክል
@AileenJoyPorras
18 күн бұрын
ትክክክክልልል
@FeriReda-c7u
17 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@hanamendayoutube
17 күн бұрын
ወጥመድ እንደሆነ አልገባውም ሲጀመርም ከሰራም ስንት የሀገሩ ልጆች እያሉ ምን ከነሱጋር ያጃጅለዋል እሱ ቆይ
@IChangedMyName_123
17 күн бұрын
Exactly, he's just so stupid 🙄
@henaborena9150
17 күн бұрын
አብርሽ እኔ ምንጊዜም ትግዕስተኛ ነህ ነገር ግን ከአሁን በኋላ በትዳራችሁ ሦስተኛ ወገን ባታስገቡ ጥሩ ነዉ በቀልድ የተጀመረ ነገር ወደ ከባድ ይሄዳል😢😢😢
@skanhsskanh
17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HbcdGhg
16 күн бұрын
አቤትትግስትአብርሽ እኔብሆን 32ኛፎቅነበር እምሰቅላቸው😢
@BbGg-br5xo
18 күн бұрын
አይዞህ አብርሺ የኔ የዋህ ልበ ቀና ሁሉም ያልፋል እውነተኛ ፍቅር በፈተና ይፀናል መቸም ቢሆን አትለያዩም እሩታ አስተውይ የምትሉ በላይክ
@HalimahAaa-s2d
18 күн бұрын
ሩታዬ♥️♥️ ይሄነገር ወደየት እያመራነው
@FffcgfcingFdfcxfding
17 күн бұрын
አብርሽ ግን ታጋሽ ነው ለሰው ክብር አለው አውነት አድናቂህ ነኝ ሩታ የሰው ወሪ አትስሚ አብርሽ ግን ሁለተኛ ከፅጌጋ አትሁን❤❤❤❤
@aberaah57
15 күн бұрын
እነዚህ ሰዎች ብዙ ቪው ለማግኘት ብለው ሁል ቀን ጥል ውስጥ ይገባሉ የኛ ሰዎች ደግሞ የሩታ ወዳጆች ላይክ የአብርሽ ወዳጆች ላይክ ይባባልልኛል። እስኪ ልብ በሉ የትኛው ባል ነው ሩታ ዳንኤል የሚባለው ልጅ እወድሻለሁ ካላት በኋላ ከእንደገና ከእርሷ ጋር እንዲሰራ የሚፈቅድ። ባንጃጃልስ
@አፊዛ
18 күн бұрын
አብርሽ ጨዋ ነው አትንጫጩበት አፈር ብሉና ጀግና የጀግና ልጅ ሁሌም እወድሃለሁ 💪❤❤❤
@MilkooBaharuu
18 күн бұрын
😤😤😤😤😤🐏🐏🐏🐏🐏🐏
@FgFg-dg6ej
18 күн бұрын
@MilkooBahar☝️🙄👊
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
@@MilkooBaharuuይሔንን መግዥ አቅሙ የለሽም ወገኛ
@ሳዳሳዳ
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SelamawitYangago
18 күн бұрын
🤑🤑🤑🤑
@ShewitAlem-s7u
18 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሩታዬ😢😢የኔውድ😢❤❤❤❤
@MoloMamo
18 күн бұрын
አብርሽ ትግስተኛነው የምትሉ👍👍
@ShshayGenre
5 күн бұрын
ውይ ሜሬግን በጣምነውየምታስጠይው በገዘብ ይደዝ አያሰጠላሸም
@MulusettubeMulusettube-q7l
18 күн бұрын
ሩታዬ ተረጋጊ አብርሽ ደግሞ አስተካክል
@Serkalem-n7o
17 күн бұрын
ሩታ ከመጀመሪያው ጀምረን ሴራ ነው ብለን ነበር የሚሠማን አጣን እንጂ ደስ እንዳላችሁ አብርሽ ደሞ ጥፋት አለብህ ሩታን ይዘህ ነበር መሄድ ያለብህ የምትሉ ላይክ አርጉኝ😂
@mrramesha3328
17 күн бұрын
💯💯💯✅✅✅
@NofTemu
17 күн бұрын
በጠም ክብር ይኑርህ
@miskiamiskia1878
17 күн бұрын
እሱ የዟት መሄድ ነበረበት
@Workinesh-pd2gd
18 күн бұрын
ተይ ሩታ ዳኒ አፍቅርሻለህ ስልሽ ሜሪ የት ነበረች ትዳራችሁን ለማፍረስ ነው የመጣችሁ❤❤❤
@kassahunmezgebu87
17 күн бұрын
አብርሺ አይዞኝ እውነት ሁሌም በእግዛቤር ዘድ የተወደደ ነው ግን ወድሜ እራሥክን ጠብቅ ለቤተሠብክ ኑርላቸው ወድሜ ሠው አይረዳክም እመብረአ ትብቅ ወድሜ
@Mench-w3t
17 күн бұрын
የአብርሻን ትግስት የምትወዱለት አስኪ የጋሽየ ልጆች ፍቅር ናቸው የምትሉ❤❤❤❤
@FrbgmayramMuhammed
16 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤
@Fotyoutube-y7q
15 күн бұрын
❤❤
@fatymafatyma-c4s
18 күн бұрын
አይዞህ አብርሽ የዳኒ ስራ ነዉ ትግስትህን ግን ሳላደንቅህ አላልፋም
@HeluTube940
18 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ 👍👍👌
@Rozl-x8u
18 күн бұрын
😍😍😍😘😍
@Hhfh-e6y
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AmenNa1o-u1z
16 күн бұрын
ኧረ ታይ ሩታ ተረጋጊ ይቆጭሻል።❤❤
@bintislaam
18 күн бұрын
ሩታ የሳዉን ዎሬ ታህና ዝምብለሽ የራስሺን ኑሮ ኑሪ የምትለው 😥
@FatumaSeid-x7u
18 күн бұрын
ትክክክል ነሺ ግን ደሞ መረጃ ካየች እሳ
@ዲናረይ
17 күн бұрын
ኣረ ሩታ በጣም ስህተት ኣለባት
@FatumaSeid-x7u
17 күн бұрын
@@ዲናረይ በፈጠረሺ ሩታ ስህተቷ ምንድነዉ አስረጅኝ እስኪ🙌😡
@ዲናረይ
17 күн бұрын
ጆሮሽ ኣይሰማም አንዴ ስሚው በደም ሜሪ ከመጣት ጀምሮ እስከ ኣሁን ልኣብርሽ ምትናገረው ንግግር ልክ ኣደለም ከኣብርሽ ሜሪ ኣስቀድማ ኝኝ ምትለው ክፍት ኣፍ ስታስጠላ ከባልዋ ይልቅ ቤተሰብ ካመነኝ ምንም ዋጋ የላትም ክፍተት ለመፍጠር ቦታ እየሰጠች ነው ብልህ ሴት እንዲህ ኣደለችም ምንም የመቀጠል ምልክት እንካን ኣይታየኝም በእንደዚ መንገድ ከቴደች
@ዲናረይ
17 күн бұрын
@@FatumaSeid-x7u 🤨
@nfreefqr9657
18 күн бұрын
ኣይ ሩታ ቦታ ኣትስጭ ኣብርሽ በጣም ጥሩ ሰው የዋህ ነው ኣብርሽ አደራ እንደዚ አይነት ፎቶ ከጽጌ ይሁን የሆነ ስእል ኣትነሳ ወንድሜ የዋህነትህ አንድ አንዴ መጥፎ ይሰራል በየዋህነት ✝️✝️
@LemlemTubeለምለምቱዩብ
18 күн бұрын
አብርሽ ብናትክ ከፅጌ ርኣቅ ያን ሁሉ የዳኒ ስራ ነዉ
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
አልገባዉም ሁላችንም ነግረነዉ ነበር እነዚህ ጭራቆች እሱ አሁን ፀጥ ብሎል የልቡ እየተሰራለት ሰለሆነ አብርሸን ለማመሳቀል የታጠቀ ሰዉ ነዉ ዳኒ ማለት
@TsigeBerhie
17 күн бұрын
አብርሽ የዋህ ነው ሰው ለመርዳት ይፈልጋል ጠላቴን ነው ሳይል ይረዳል እውነተኛ ክርስትያን ነው
@Haftamu15Haftamu
18 күн бұрын
Ruta yesawi woree indati sami yemitiluti isti layki 👍👍👍👍
@ZeybaAhmed-w9c
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@RutaTube31
18 күн бұрын
አብርሽ ትግስተኛ አዛኝ ጀግና ነዉ የምትሉ👍👍💙
@Fyhfg-j5w
18 күн бұрын
ምን ጀግና ልክስክስ
@ገንንንንንንንንን
18 күн бұрын
አረ ቴይ እሩተ በነትሽ ልጅ አየዘዝንሽም እዴ 😢😢
@HalimahAaa-s2d
18 күн бұрын
አገት ደፊ አገር አጠፊ ማለት አብርሺ ነው
@ZeybaAhmed-w9c
18 күн бұрын
በሠውስምአትነግጂ
@AhmedSohar
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mamilove-di8tw
18 күн бұрын
ቆይ ለሩታዬ እንድህ አይነት አይድያ የምትሰጧት🤔🙄የኔ የዋህ ሩታዬ❤️❤️❤️
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
ምን አይዲያ ነዉ ሁሌም ፕራንክና እዉነት መለየት ያቃታችሁ ናችሁ
@AmezenKefela
17 күн бұрын
እች ወደል ምን ትመስላለች ዉጪ ከማሀላቸዉ ፈረስ ድፍርስ ስታስጠላ በትዳር አይገባም ይህን እወቂ ደነዝ 😮😮😮😊😊😊😢😢
@Mesfdfghf
17 күн бұрын
Nidoo yechi dozeer😂😂😂😂😂
@zenitube4006
18 күн бұрын
ሜሮን የአብርሽንና የሩታን ትዳር ልታፈርስ የተዘጋጀች ሴት ናት የምትስማሙ ፅጌም ተልኮ አላት አብርሽ ተጠንቀቅ ❤
@SalyS-n9j
18 күн бұрын
ስነስርአት ምን አረገች አሁን
@hanamendayoutube
17 күн бұрын
በትክክክል
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
17 күн бұрын
ሳህ
@aster-j6h
18 күн бұрын
እፍ አብርሽ አሳዘነኝ ይች ወደል የሆነች ሴትዬ ዳኒ ቀጥሮት ነው እዴ😢😊
@UniFd123
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ኣልሓምዱልላህ
18 күн бұрын
አየ ሩታ ኣብርሽ የምመስል ባል ኣግንተሽ በዚ ሰኣት እንደሱ ኣይገኝም ኣትግፍው ሁለተኛ ለምነሽ ያገኘሽው ፍቅር ባትገፍው 😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የም ኣስጠላሽኝ የሶው ወሬ እየሰማሽ 😢😢😢😢😢
@enwadde
16 күн бұрын
ሜር ሩታን ለደን ለማድረግ ነው የምትሉ ግጩ።
@SlamKASA
18 күн бұрын
በአላህ❤ በማርያም የኔ ውዶቺ 10ሺ እድገባ እርዱኚ ❤በእናታቹህ እሲ ደስ ይበለኚ🎉የምለቃቸውንም እዩልኚ🙏🙏
@fekerlove6881
18 күн бұрын
አይዞሽ ትገቢያለሽ የኔ ውድ ❤❤❤
@emebetawol
18 күн бұрын
ምን ጉድ ነሽ ምን ትጠቀሚያለሽ እስኪ እሩታ አይንሽን ግለጪ ከእኛ በላይ አንቺ ታውቂዋለሽ አብርሽን ለማንኛውም ተረጋጊ ሩታ
@Mkeamka
18 күн бұрын
ከዚክሮችሁሉ በላጩ ላኢላሀኢለላህሙሀመድ ረሱለሏህ ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለሏህአለይ ወሰለም
@AshrekaTamam
17 күн бұрын
Sellolalehi woselemi
@Zeynb-e8o
15 күн бұрын
አብርሽ አንተ የዋህ ሰውነህ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ግን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም አንተ ጀግና የዋህ ልብ ያለህ ሩህሩህ አዛኝ ነህ ለሰውልጅ በጣም ክብር ያለህ ከአንተ ብዙ ትምህርት መሰድ ይቻላል በተለይ ትግስትህን 👈👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@FasilNiguse
18 күн бұрын
ሜሮ ተብዬ በሬ የዛሬ ባታ ቁጣ ታወረድብሽ የሰው ህይወት ለመጠበጠበጠ እዬን ያክል እድሜሽ ይጠረ ባታ ትፍረድብሽ
@ሶሲናግሬስ
17 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉❤
@Hawa-ji4hi
18 күн бұрын
እስኪ ሙስሊሞች ሀላህ ወደወደደዉ እንሂድ ኑ ቁረአንን አብረን እናዳምጥ አገራችንን ሰላም ያርግልን አይ ድረማ እጪ
@eyobgidafie1634
18 күн бұрын
ኸረ ሩታዬ ተይ ጠላቶችሽን አታስደስቻቸው።
@HanibechegiHani
17 күн бұрын
አብርሽዬ አንተን ማንንም ቆንጆ ሴት ምትፈልግክ አይነት ወንድ ነክ ማንንም የኔ ቢሆን ምትል ሴት የኔ ቆንጆ አትለማመጣት
@Hananwasie
18 күн бұрын
ሲጀመር ይሕን ያሕል የሰው ልጅ እንዴት የዋሕ ይሖናል እር አብርሽ ያንተስ ይለያል ❤የዳኒ እና ጓደኞቹ ሴራ እያሴሩብሕ እንደሖና ለምንድን ነው የማይታይሕ ከነሱ እራቅ ያንተ ወንድሞች ምርጥ አኖር ማርክ እና ሌሎችም ናቸው ❤❤❤❤❤
@ኢክሩዩቱብ2ekruTube
18 күн бұрын
እረ ተይ ሜሪ ኡኡ አብርሽ አይዙህ💔💔💔💔💔
@ዮኣዳን
18 күн бұрын
አረ ሩታ ለምንድነዉ የስዉ ወሬ የምትስሚ እስኪ መንፈሳዊ ሂወታቹ ኣጠንክሩ( ገጠመኝ የሚል ትምርት ኣለ ሱሙ የመምህር ተስፍዬ ማን እንደ ሆነ ጠላታቹ እዛ ታገኙታላቹ❤❤❤
@HewanMulugeta-o5x
18 күн бұрын
@@ዮኣዳን የሰው ወሬ አልሰማችም ቪዲዮ ነው ያየችው ደግሞ እሩታዬ ሳታቅ ከፅጌ ጋር ላይገናኝ ቃል ገብቶ ነበር
@EmuLove-bk8ho
18 күн бұрын
tekekel
@Makdas1224
18 күн бұрын
😅😅 ወይ ገጠመኝ እነሱ ከአለም ጋር ገጥመዋል
@AmareDejenie-bk1di
18 күн бұрын
አቶ ተስፋየ ማን ነው?
@ዮኣዳን
18 күн бұрын
@Makdas1224 ይገርማል በእዉነት
@MdEt-l7q
14 күн бұрын
😢😢😢😢😢አብርሽየ የምር ትግስትሕ ይለያል
@promobile9759
18 күн бұрын
አብርሺየ ተረጋጋ አተን ለመጣል ምንም ቢ ጥሩ አይሳካላቸውም የሆድህ ጥራት ያዋጣሀል የኛጀግና በርታ ብቻ በቻ ናልህ ሁሌናልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Jamela-ql5eh
18 күн бұрын
ዝሙት እየሰራ ጀግና ትያለሺ ሚስቱን ትቶ ፅጌጋር ለምን ሔደ
@promobile9759
18 күн бұрын
@@Jamela-ql5eh የትአየሺ መቸም አብርሺ አያረገውም
@UuUu-o1y
18 күн бұрын
Zemutshi yetfa menabashi syaderg ayeshew Abresh chewa naw
@NjjjKkk
18 күн бұрын
አብርሽ የኔ የዋህ ድሬም የዋህ ተጎጂ ነው😢😢😢
@ZEBlDAR
18 күн бұрын
አረ ወዮ ዬት እንሂድ አሁንስ ሜሪ ይድፋሽ አቦ😢
@Samrawit-c2d
18 күн бұрын
Bege😂
@promobile9759
18 күн бұрын
አምንእረበደፋት
@Elhem-kd1hg
18 күн бұрын
ዘቦየ😢😢😢
@Ilfenashe
18 күн бұрын
😂😂
@FatimaMuhammed-z7f
18 күн бұрын
አሚን
@abenkefay3502
16 күн бұрын
ሩታ ትንሽ ስህተት ባገኜች ቁጥር ብቅ ጥልቅ የምትለዉ ለምንድነዉ
@ghg3140
18 күн бұрын
ሩታ ልክ ናት አንተ ምን ትሰራለህ ከጽጌ በዚህ ልክ እሷን ሳትነግሪኝ የትም አትሂጂ እያልክ አንተ ምን ያልከሰክስሀል ጽጌን ማግኘት ከለብህ እሩታ ባለችበት ማግኘት አይዞሽ እሩትየ የኔ ጨዋ
@GT-eg1fd
18 күн бұрын
ይሔ ስህተት ቢሆንም እነ አብርሸ አልነቁም ሲጀመር ፅጌ አፍቃሪ ነኝ ብላ የመጣችዉ ዉሸት እነሱ ተነጋግረዉ ነዉ እነ አብርሸ ደግሞ አሰተዛዛኝ ሆኑ ፅጌ አዉቃ ተበሳጨሁ ምናምን እያለች አብርሸን እሩታ በሌለችበት አገኘችዉ ቪዲዮ እነሱ በዚች አማካኝነት አዘጋጁ ለሩታ ለማሳየት እሷም ያንን ሰታይ ፀብ እንደሚፈጠርና አልፈልግም እንድትል የዚች ሴትዮ ሰራ ነዉ የማ ፕላን የዳኒ አንዴ አፍቅሬለሁ ሁለተኛ አላፈቅርም ብሎል ሰለዚህ አብርሸ ፅጌ ጋር ሔዶል አንችሰ ተብልሎ በእልህ ከዳኒ ጋር ለማገናኘት ነዉ አብርሸ ዝም ብሎ በተከፈተለት ጉድጓድ ዘሎ ገባ እሰቲ ዛሬ ታዴ እሩታን እዮት በነሱ ተሞላች መረጋጋት ያሰፈልጋታል
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
18 күн бұрын
ሁሉም የሚፈርደዉ በሩታዬ ነዉ😢😢ብቻ እግዚአብሔር ይሁናት በዛ ልክ ሚስትን ትቶ ከሌላሴት ጋር መላላስ ምን ይሉታል ሴቶቹኳ አፍቸዉን የሚከፍቱት በሩታላይ ነዉ ይሄ ነገር በኔላይ ቢሆን ብለዉ አያስቡም
@HLo-o6q
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እሙየየፍቅርሰው
18 күн бұрын
ሩትየ የኔ ሴት😢አዞሺልኝ😢አብርሺየ 😢ተው በምሀላችሁ👫3ኛ ሰው አታስገቡ 😢የምትሉ😢👍👍👍😭
@TesfaneshAbayneh-p9g
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Hbbsggvvgd
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-uv2vv8el9nyaAR
18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@UuUu-o1y
18 күн бұрын
Yech zehon betebetechi yedfat
@የሀይቋ-21
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Khadijah-oe9of
18 күн бұрын
አይዞህ አብርሽየ ተዋቸዉ ሲጀመር እሩታናት ማመን የለባትም
@himanotdegene5194
18 күн бұрын
ሩታ ልባ ዳኒ ላይ ነው ለምንድን ነው ባላን አሳልፋ የምትሰጠው 100% ሩታ እጅ አለበት
@TigistNegash-c2m
17 күн бұрын
አብርሽ ብዙ ጊዜ በየዋህነት የምታረገዉ ነገር ይጎዳሀል ባለትዳር ሆነ ከሌላ ሴት ጋር መዝናናት ነዉር ነዉ የምትሉ
23:01
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
Tsge royal
Рет қаралды 33 М.
47:18
የንስር አይን የታገተበት ቤትውስጥ ያልተጠበቀ ጉድ ተገኘ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 16 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
37:45
ሐረግ ( ክፍል 48)
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
28:02
ፅጌ አብረን እንተኛ አለችው. አብርሽ ደነገጠ😱
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 228 М.
7:05
ወንድ ልጅ ቆረጠ ማለት አሁን ነው::ፉፉ ና ፍቅር ተበሉ
Gani youtube
Рет қаралды 3,4 М.
20:31
📢 አባቴ እና ህያብ ተገናኙ // ህያብ ጉልበቱን ሳመች😱💝
Efrem_Tube
Рет қаралды 12 М.
25:11
💫 እኔ እንድትለያዩ አልፈልግም አሁንም አልረፈደም
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 26 М.
24:15
አብርሽ ለፅጌ ተንበርክኮ አበባ ሰጣት.ዳኒ እና ሩታ አበዱ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 318 М.
44:40
ኣዲስ ኣበባ ተኣኪቦም ኢልካ ምዕልባጥ ካበይ ዝመጸ ኢዩ | Yikealo Tv
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 3,3 М.
18:54
ሞንጀሪኖ ስለአዛዦች ምክክር፣ የጠ/ሚኒስትሩና ፕሬዝዳንቱ መጣረስ፣ ሽመልስ ጦር መሳሪየ ሽያጭ፣ “የአማራ ክልሉ አሳፋሪ ነው”፣ “ትግራይ ክልልም አልሆነም”|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 33 М.
1:26:54
አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 261 М.
26:13
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 54)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 48 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН