ከኃጢአት እና ከኃጢአት ክስ ነጻ መውጣት | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

  Рет қаралды 36,406

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@meseretsisay6716
@meseretsisay6716 10 ай бұрын
ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነበር ልጆችህ ይባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ባርኮሃል እውነት ሲነገር ልብ ፍስስ ያደርጋል እግዚአብሔር ይህ እውነት ይግባን ወንጌል ፍቅር ነው ድር ሸዋዬ ዳምጤ የሚዘምረው ሁሌ ይህች ስንኝ እስከ ዜማዋ ትመጣብኛለች መዝሙሩ ጠፍቶኛል (የሚሸከም ትከሻ ያለው) ይላል ከፍቅር የተነሳ ሁሉ እጁ እንደዘረጋ ነው ትልቁ ይህ ትምህርት ህይወት ለውጭ ነው ብዙ ከራስቸው ዋሻ የተደበቁትን ፍልቅቆ ያወጣል ተባረክ
@zinashdase5051
@zinashdase5051 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤
@Tanandesisaofficial
@Tanandesisaofficial Жыл бұрын
ተባረክ ዪኒ በክስ ዉስጥ ላለች ነብስ የፈውስ ትምህርት
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Жыл бұрын
የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉
@netsanetdanells3193
@netsanetdanells3193 Жыл бұрын
ምርጥ አገላለፅ ነው አንተም ተባረክ 👏👏
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
Amen❤🇪🇹❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@eliiyas_t
@eliiyas_t Жыл бұрын
የሃጢአት ክስ ከኛ ከሰዎች ውስጥ የእግዚአብሔር ልጅነትን አመለካከት ያጠፋል:: በምትኩም ሚስኪን ደጅ ጠኝነትን ይፈጠራል: የኃጢአት ዋነኛው ውጤት እኛንና እግዚአብሔርን መለያየት ነው:: የእግዚአብሔር ቸርነት የንስሐ ጥሪ ነው: ንስሐም የሚጸጸት ሰው መገለጫ ነው:: ንስሐ ከገባሁኝ በኋላ ኃጢአቶቼ በሙሉ ይቅር ተብለዋል ህልውናም የላቸውም እግዚአብሔር እኔን የሚያየኝ እንደ አዲስ ነው::
@reemfiseha1980
@reemfiseha1980 Жыл бұрын
Hallelujah amen amen
@إكرامالجار
@إكرامالجار Жыл бұрын
AMen🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖
@JerusalemTesfaye-t7e
@JerusalemTesfaye-t7e 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ መንፈስ ቅዱስ እየተጠቀመበት ካሉ ሰወች አንዱ ነህ ተአምራት ብቻ ሳይሆን በደንብ ክርስቲያን መሆን ይጠይቃል ያንተ ትውልድ ዘመንመም ለትውልድ ይፃፍል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki tkxxx ❤❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Жыл бұрын
I miss you ❤❤❤❤
@mekonnentessema5262
@mekonnentessema5262 Жыл бұрын
ድንቅ ነጰ አዉጪ ትምህርት ትዉልድን የሚያሻግር ዘመንህ ይባረክ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
ስለቃሉ ጊዜ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ዩንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት እንወድሀለን
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
አሜንንንንንን Ur blessed ❤❤👏👏👏
@teddybakalou2171
@teddybakalou2171 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ በእጥፍ በየሱስም ተባረኪ አሜንንን አሜንአሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ተባረክ ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን📖📖🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@marthaayela2787
@marthaayela2787 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር እኮ ይቅር ባይ ነው አምላኬ ሆይ ባዳልቺን ይቅር ባሌ ፅጋ አብዛልን ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ የባርክ ቡሩክ ነህ ❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
የወንዬ እንወድሀለን ፀጋውን ያብዛልክ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@bamatube2745
@bamatube2745 Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ የሰማሁት እኔ ብቻ ነኝ?
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንንንንን ዩንየ ተባረክ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ንወደለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-y9f7t
@Hana-y9f7t Жыл бұрын
አሜን አሜን 😢✅ታባረክ ዮን 🥰🥰🥰
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ዮኒ❤❤❤😢😢😢እኔ ከዳኩ በሖላ ብዙ ሐጽያት ሰራሑ😭😭😭
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Hulachenm nen don't worry just ask for his Grace
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤ዋው ድንቅ ትምህርት ነው የእኔ ደግ እግዚአብሔር ሀጥያቴን ይቅር ብሎ ልጁ ያደርገኝ ችር ፍቅር መሀሪ አባት ❤❤
@TshionGetachew
@TshionGetachew 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ዮኒ ❤❤❤❤
@beki6160
@beki6160 Жыл бұрын
❤❤❤አሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜን ቻርናትን ሚረት ይከተሉሊኝል ጌታ ፈሞ ይበርክ ተበረክ ዮንቾ❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
😢😢😢ዮኒ የሐጥያት ክስ ያስጨንቀኛል😭😭😭ምክኛቱሙ ብዙ ሐጽያት ሰራሑ😢😢አሑን ኢየሱስ ተወኝ ብያ አስባለሑ😢😢
@amanuelbassa6384
@amanuelbassa6384 Жыл бұрын
Ayezogn egezeyabere yemebal amelak ye sewun lije teto ayawukem❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Ayizoge wodaje eyesuse yewodahle mastife qeduse abaibe temrete tamere neisa giba tsaloye dageme wode hatatie atihede 😢eshi
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
አይዜህ እየሱስ አሆንም ይወድሃሎው
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 4 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ አልተወክም
@LemlemYakob-h2t
@LemlemYakob-h2t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን
@AbeGodanagoa
@AbeGodanagoa Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen eysusi yebarky 🌻🌻🌻♥️♥️🌹🙌📖🙌🙏👏🙌🙌🙌
@sophihev5241
@sophihev5241 Жыл бұрын
Zemenh yebarek yoniye ❤️🙌
@Bayse-uc6ze
@Bayse-uc6ze Жыл бұрын
Ameen Ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Жыл бұрын
Amen Amen yoniye geta eyesus yibarikih🙏❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Жыл бұрын
ዋዉ ድንቅ ትምህርት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንደገና አምላክ ነው እሱ እንደ ሰው አይደለም ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፈጽሞ ይባርክህ ተባረክ ጸጋ ይብዘልህ ተባረክ ❤👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅😢😢
@genethailu1168
@genethailu1168 7 ай бұрын
ዩንየ ተባረክ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ንወደለን
@SaraSara-rw2qt
@SaraSara-rw2qt Жыл бұрын
🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉😢🎉Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉❤❤❤❤
@almaztadase5763
@almaztadase5763 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ ድንቅ ትምህርት ነው ፃጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsterNew-o1o
@AsterNew-o1o 9 ай бұрын
Amen amen may lord bless you and your families 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MekdessMekdesd
@MekdessMekdesd Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤Amen
@sahayibuzeehunde4986
@sahayibuzeehunde4986 Жыл бұрын
Ameen ameen Amen Amen to you ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@comceil5552
@comceil5552 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Жыл бұрын
Yoniye ❤❤❤❤❤
@AylaBeregene-hl7fc
@AylaBeregene-hl7fc Жыл бұрын
Wow bexami Desi yemili Timiriti naw Amen Amen geta simu yibareki Tebareki geta yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TaritariTari-n3v
@TaritariTari-n3v Ай бұрын
Yes yes Tanaka you yoni Egzayaabiher Amilk Abisto barki tebarki!!!!!!!!!!!!❤❤
@hshshdabfhshds9971
@hshshdabfhshds9971 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen😢😢😢❤❤❤❤tebarikiiiii yoni
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Yoni =❣️
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum ❤🙏🫶
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
አይ የወንየየየየየ ተወዳጅ ያወ እንደልማዴ በእምባ የቸርነት ጥሪ ምላሽ የፍቅር ጥግ የማሕሪነት መገለጫ እወነት ነወ ወደዚሕ ብርቱ ፍቅር ያስጠጋን ምሕረቱ እርሕራሔወ ጉልበታሙ ደም አይ እየሱስየየየየየየየየየየየየየየየየ ያልታጠፈብን እጁያልጠቆረብን ፊቱ ዘላለማዊወ መወደዱ ስሙ ይባረክ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@NetsanetGichamo
@NetsanetGichamo 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን ተባረክ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
የላፋ እንካን አለፋ ይአየዳ እንኩአን ሄዳ አግዚአብሔር ከኔገራ ነው ♥️♥️♥️
@burtokanbn
@burtokanbn Жыл бұрын
አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ በሚያስደንቅ መንፈስ ቅዱስ የሞላ ጌታ ይባረክ አሜን keber ምስጋና ውዳሴ ለወደደን ለመረጠ ለአምላካችን ለዘላለም እስከዘላለም ይሁን ደንቅ ትምህርት ነው የወኔ በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመን ይባረክ እንደገና ለአለም ደረቻ ወንጌላዊነት እውነቱን ወደ ፊት እንድትቀጠር ጌታ የጊዜ ፊቱን ይቀድም ቅዳሜ ዎችን አትጨነቂዎችን የእዚህ አላሙ ገዢዎች ጌታ ከፊተ ይጥለውች አስመሳዮችን ካንቴ ይረቁም አሜን ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር ዘንዶ ደማ ፈሳሽ ይቁም ወንጌል ይቀጥላል በወንጌል አናፍርም ኢየሱስ ያድናል
@Esayas-M
@Esayas-M Жыл бұрын
Awo Yoni❤❤❤
@aynalem7501
@aynalem7501 Жыл бұрын
ዮንየ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
ሰው ካጥያት ነፃ ለውጣት ንሳ መግባት አለበት ይካለሀ አጥያቱ በዝቶ ከእግዘአብር ይለየናል የልጁ የኢየሡሥ ከርስቶስ ደም ከጥያት ሁሉ ያነፃል ለእኔ ለማርታ ለሠውልጅ ሁሉ ክብሩ አግዚያብኤር ነው ። አሜንንንንን ጌታ ዘመንን ይባርከው የጌታ ባረያ !!!
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 Жыл бұрын
Yoniye get zamanik yibark ameeeeen ameeeeen
@SINAHEINA
@SINAHEINA Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲✊✊✊🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲😘
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
yonyee tebrekii❤️❤️❤️🙏
@F-z5s
@F-z5s Жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመኒህን ይባረክ ዮኒዬ ዕድሜህን ያረዝመዉ ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
Amen❤🇪🇹❤
@AzeibTeweldemedihn-sg4ct
@AzeibTeweldemedihn-sg4ct Жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏 🙏 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@liyutube4637
@liyutube4637 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ታበርክ ዮኒዬዬ ጌታ ኢየሱስ ይበርክ 📖📖❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!
@marosell2322
@marosell2322 Жыл бұрын
ዋውውውው አሜንንን ❤አሜንንን 🍇አሜንንን 🍇አሜንንን 🍇አሜንንን 🍒አሜንንን 🍒አሜንንን 🔥አሜንንን 🍇አሜንንን 🔥አሜንንን 🍇አሜንንን 🍇አሜንንን እሰይይይይይይይይይ 🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖📖📖🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭
@mehretmehret729
@mehretmehret729 Жыл бұрын
AmenAmen.geta.iyesuusi.yibareki.yoni.tebareki❤❤😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ ኢየሱስ አምላኬ ክበርልኝ ጠፍቼ ፈለከኝ ቆሽሼ በደምህ አጠብከኝ አባ ተመስገን እንኳን ያንተ ሆኑኩ ዮኒዬን ደግሞ ስለሰጠህን ስለ እርሱ ክበር ለዘላለም
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@alemsemu7617
@alemsemu7617 Жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክ ❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
አሜን
@hjrjr9637
@hjrjr9637 Жыл бұрын
አሜንንንን ክብር ሁሉ በክብሩ ለይ ለከበር ለአምላካችን ይሁንንን አንቴን የሰጣ አምለክ እግ ይበርካክ ዮንንን እግዚአብሔር ፀጋ ለይ ፀጋው ይደርብልክ ተበርክ በሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ጥበቃ ከንቴ ገረ ይሁንን❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@reditkk4184
@reditkk4184 Жыл бұрын
Am so blessed as I listen to this teaching ❤ Yoniye you are our gift! God bless you more 🙏
@mekedesbekele1844
@mekedesbekele1844 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@idmy4531
@idmy4531 Жыл бұрын
ዮን ተባርክ ጌታ እየሱስ አሜን❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Amennnnnn amennnnnn
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
አሜን
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ ዮ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back too a million.
@rahelhassen8844
@rahelhassen8844 Жыл бұрын
ዪኒዪ ተባረክ
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii tabarki tkxxx so much 🙏🙏🙏❤️❤️
@Hanaሀና2976
@Hanaሀና2976 Жыл бұрын
ዮኒ ያለሁበት ሕይወት በድካም እና በዝለት ነው እወጣለው ስል አልቻልኩም ምን ላድርግ በምክራቹ አግዙኝ የድግግሞሽ ሕይወት ነክቶኛል 😭😭
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Bless you back a million.
@RuhamaMenge
@RuhamaMenge Жыл бұрын
አዋን እቤተክርስቲያን ገባለው በቃ ብዬ ልክ ከግቢ ስወጣ እዛው ነኝ አቤቱ መልሰኝ ተዋለው ከአሁን በዋላ በቃ በቃ አሜንንንን ይርዳኝ እየሱስ አሜን አሜን
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@qeeunemmy4346
@qeeunemmy4346 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
እውነት ነው ቡሩክ አገልጋይ ኑርልን
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
wow amazing yon god bless You mor and more 🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤😭😭😭
@messyhale9040
@messyhale9040 Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤ ዮንዬ❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@betelemdigu2450
@betelemdigu2450 Жыл бұрын
Ameeen tebareki yoniye❤❤❤❤❤
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Жыл бұрын
Wow amazing teaching Yoni God bless you protect you and your family ❤❤❤❤❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@marsandadihirpa707
@marsandadihirpa707 Жыл бұрын
Ameen Yeroo lubbuun koo cubbuun dhiphattetti Fayyina Guddaa Naaf ta'e 🙏🙏🙏 #Yoonii Nama waaqayyoo bara baraan Eebbifami
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@fanosasrat-sx8db
@fanosasrat-sx8db Жыл бұрын
yoni egziabhir ybarkh
@BayanetBayanet
@BayanetBayanet Жыл бұрын
Yoniye baxami naw miwodiki❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaztessera331
@almaztessera331 Жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah Thank God 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏♥️
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@gegegenet1301
@gegegenet1301 Жыл бұрын
Ammenn Ammenn Eebbfamii dachaa maqaa waaqayyoo Gooftaan Eebbfamii kodee ❤❤❤❤
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
ተባረክ ዮኒየ እየሱስ ጌታ ነው
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
May God bless you back a million.
@abebeshtuka2249
@abebeshtuka2249 Жыл бұрын
Yoniye tebarkilin nurilin kifu aynika berta jagina ❤❤❤❤❤❤❤
@IyerusalemHaraa
@IyerusalemHaraa Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen tabarek ❤❤❤
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Жыл бұрын
Amen
@meskeleaddisu4255
@meskeleaddisu4255 Жыл бұрын
Yoni God blessed you
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Жыл бұрын
Yoni wandime geta yibarkak
@lidetuminda
@lidetuminda Жыл бұрын
yoni tebarek yetiwulid hulu abat
@Tokologo831
@Tokologo831 Жыл бұрын
Amanee Amanee 🙏
@josephsolomon8531
@josephsolomon8531 Жыл бұрын
Yoniye tebarekilign ❤
@YonikoDekama
@YonikoDekama Жыл бұрын
Yoniyyee iwodahalewu tebarekiling
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 Жыл бұрын
God bless you brother
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
የበረከት ቁልፍ ምስጢር  አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
46:35
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН