KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት@comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL#kids #show #blind #games
48:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
18:03
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
ከአሜሪካ መጥቶ በግዕዝ አፋጠጠኝ !! ድንቅ ልጆች ክፍል - 99
Рет қаралды 702,965
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 752
@BeteHohe
2 жыл бұрын
በእምነት ፍስሀ ድንቅ ልጅ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትልቅ ቦታ ላይ ያደርስልን የኔ ውድ እፍፍፍፍፍፍ እንደት አይነት ልጅ ነው የምር ደስ ይላል በግዕዙ።እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሽ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
@@comedianeshetu አስቀባኝ እሼ አትለፉኝ ዶንኪ ቲዩብ🙏💓
@bamayoutubechannel4213
2 жыл бұрын
ማራኪነቴ ልጅ ባለበት አትጠፍማ 😁💞💞
@alemgenanaw5840
2 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ እንደዚህ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ሁሉ ይባርክ።
@samirawitgobaze4945
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በሰው ሀገር እየኖሩ ልጆቻቸውን እንድህ በምናት በባሀል ማሳደግ ማለት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እናቴ ማርየም ከነ መላ ቤተሰብክ ይጠብቅክ ለቤተሰቦችን ትልቅ ክብር አለን 💟💟💯💯💯💝💝💝💝
@abebatadese3690
2 жыл бұрын
ይሄ ለኛም ለብዙኀን ኢትዮጵያዊያን ትልቅ የማነቃቅያ ደውል ነው እዚህ ኢትዮጵያ እኖርን ልጆቻችንን የግዕዝ እውቀት ለማስጨበጥ ምንያህል ዋጋ ከፍለናል የሚለውን ሳስብ ጥያቄውን ? ከራሴ ነው የጀመርኩት በርግጥ ብዙ ዎላጆች ግዕዝ እደሚያስተምሩ ጥርጥር የለኝም ቢሆንም ጥቂቶቻችንን እዳነቃቃን እርግጠኛ ነኝ እግዚሓብሔር ያሳድገው የሚደነቁ የሚመሰገኑ ስልጡን ጎበዝ ቤተሰቦች ናቸው ፈጣሪ ይባርካቸው!
@sdds5030
2 жыл бұрын
ጆቀፄለ
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
የዛሬው ተማሪ የነገው ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ❤
@yelshadaymeaza445
2 жыл бұрын
አሜን🙏
@kaalpww1345
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ውይ ግዕዝ የሚያውቅ ልጂ ዛሬ መጣልን ደስ የሚል ልጂ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ 💕👍
@betydereje3479
2 жыл бұрын
በሰው ሀገር ወልደው ባህላቸውን ማንነታቸውን ሳይረሱ በሀይማኖታቸው ሀንፀው ለምያሳድጉ ወላጆች ክብር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝባችንን ሰላም አድርጎ ይጠብቀን አሜን፫።
@tonaworld
2 жыл бұрын
በስመአብ ምነኛ መታደል ነው " ቀናውብህ " የምር ሲቀናብህ እኮ ደስ ይላል የምር .... የምትፈልገው ይሳካለህ አቦ ‼️ "" ግዕዝ 💚💛❤
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@hailahails8365
2 жыл бұрын
💚💛❤
@abela0
2 жыл бұрын
የእንዚህን ልጆች ማስተዋል እግዚአብሄር ለትላልቆቹም ይስጥ!!!
@woinshet2595
2 жыл бұрын
አሜን
@habihabesheya1128
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🙏❤ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ቤተስቦች የማታደርጉትን በውጩ አለም ያሉ ቤተስቦች እንድህ ልጃቸውን ግዕዝ አይተምረው ስታዮ ምን ተስማችሁ ክብር ለቤተስቦቹ 🙏❤
@habihabesheya1128
2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 ማለት ?
@ሊዱ
2 жыл бұрын
የናት ስም ላይ ይዕቲ ነው ውእቱ አይደለም
@SdSd-bi9ll
2 жыл бұрын
በጣም ክብር ለቤተስቦቹ በውጭ አለም ላይ እንድህ አድርገው ላሳደጉት 🙏 እንድህ አይነት ቤተስቦችን ያብዛልን
@solianasoliana4052
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርለት
@zuzumohammed7832
2 жыл бұрын
የእኔ ማር ደስ ሲል ቤተሰቦቹ ተባረኩ በእውነት እኔ ሙስሊም ብሆንም በየትኛውም ሀይማኖት ልጆችን ሀይማኖታቸው ላይ እንድጠነክሩ የምታደርጉ ወላጆች ተባረኩ በተለይ በውጭ ሀገር የውጭ ዜጋም አግብታችሁ ወልዳችሁ በእንደዚህ መልኩ የምታሳድጉ ሰዎች እጅግ አከብራችኃለሁ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
2 жыл бұрын
ዋው በምነት ፍሰሀ በጣም ድንቅ ልጅ ነው ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባል በጣም
@mimieska2802
2 жыл бұрын
ድንቅ ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል እድግ በል ሀገርህን ወገንህን የምትጠቅም ያድርግህ እባክህ ፈጣሪዬ ለልጆቻችን ብለህ ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@sebelleteferaminas9875
2 жыл бұрын
@@comedianeshetu እሼ የድንቅ ወልንጆችም ፕሮግራም ስራ ብዙ ለሁገር ጠቃሚ ዜጋ ያፋሩ ጀግኖች ናቸው።
@የጠፋውልጅ
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ርጅም *_እድሜና ጤናን ይስጣቸው በአህዛብ ሀገር በሀይማኖታቸው ጠካራ አድርገው ስለሚያሳድጉ በእውነት ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ የኔ ጌታ_*
@Tube-tj9qe
2 жыл бұрын
እሼዬ እንኳን ደህና መጣህ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ማር የልብህን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልክ ያሳደጉህ ይባርኩ ልጅን ካሳደጉ አይቀር በእግዚአብሔር ቃል ነዉ ማሳደግ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሪኝ።።
@seadamuhammed9043
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አድርግልኝ ኤፍታህ
@Mercy_Ethiopian
2 жыл бұрын
ተተተ ድንቅ ልጅ በቃ!!! ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ! ወላጆችህ/አሳዳጊዎችህ ይባረኩ!!!
@Ethiopian-ot3ig6il4y
2 жыл бұрын
ሃገሩ ሳይሆንኮ ሰው ነው በሽተኛው የሚሆነው አሜሪካ ተወልዶ ግዕዝ ተናጋሪ❤♥️ ድንቅ ቤተሰብ ነው የወለደህ ክብር ለወላጆችህ🥰
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
2 жыл бұрын
እውነትም በእምነት በቤቱ ያፅናህ ምኛትህን ያሳካልህ 🥰 ለቤተሰቧችህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እኔም ከስደት መልስ ግዕዝ መማር ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ 🥺🙏
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ 👏🙏🙏🙏
@kokebkokeb3630
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሕ የኔ ማር
@ሜሪጓልእመብርሃን
2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ እንዲህ ነው ልጅ ማሳደግ ወላጆቹም ክብር ይገባቸዋል
@ielseifesellasie6680
2 жыл бұрын
ጎል ክሱም ብዛእባ አክሱም ክሀተኪ ደሊይኔሬ ?
@zellitube
2 жыл бұрын
ወይ ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ ልጆች በውጭ ሀገራ እየኖራቹህ ልጆቻቹህን እንደዚህ በሀይማኖት ማነጽ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ እኛም እሄን እድል እንድናገኝ እግዚአብሔር ይርዳን💚💛❤️🙏
@hulubersuhone1356
2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ ልጆችየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ በእምነትም እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈፅምልክ አሜን አሜን አሜን ድንቅ ልጅ ድንቅ ወላጆች!
@habhabshi6915
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በምነትዬ የኔ ጣፋጭ በርታልን. በጣም ነው ደስ ያለኝ እናትና አባቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ልጆችን በጥበብ የምታሳድጉ. እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
2 жыл бұрын
ስነ ምግባሩ የሰው አክብሮቱ ትህትናው በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድድህ💝💝💝
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@jeri3637
2 жыл бұрын
ውይ የኔማር ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ለክብሩ ያብቃህ መታደል ነው
@tube-zq2yh
2 жыл бұрын
ስንት ያልታዩ ድንቅ ድንቅ ልጆች አሉ ይገርማል ሁሌም ሁሉም ባላቸው ነገር ያስደሙሙኛል እግዚአብሔር ያሳድጋቸው የኔ ውድ ፍስሀ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ያሰብከውን ታሳካልህ ቤቤቱ ያፅናህ😘🙏
@Shalom-1990
2 жыл бұрын
So amazing, he is extra ordinary kid. I enjoy to see him. Congratulation to his family who thought Amharic nicely. So much blessing
@roqayyaoumer3273
2 жыл бұрын
ጥሩ ስነምግባር ያለዉ ቤተሰብ ልጆችም የበቤተሰብን አርአያ ተከትለዉነወ የሚያድጉት💞💞💞💞💞💞 ፈጣሪ ይጠብቅህ
@candasmanaye7407
2 жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን እንደዚህ በመልካም ስብዕና ምታሳድጉ ክብር ይገባኃል👏👏👏
@sara-sq4fe
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ አንተን የወለዱ እናት እና አባት እድሜአቸውን ያርዝመው
@ሪቾአማራዋ
2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ የኔውድ ትልቁና እሚገርመው ነገር በሀገራችን እንደቀልድ የምናየው ነገር በሰው ሀገር ጠበቅ አርገን መያዛችነው ለወላጆቹ ክብረት ያድልልኝ
@nibretalamirew3524
2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ካህን ነው መሆን ምፈልገው የሚል ልጅ ተገኘ እግዚያብሔር ያሳድግህ ያሰብከው ደረጀ ያድርስህ ተባረክ።
@tisi3500
2 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ። ለወላጆችህም ክብር ይስጥልን ።
@fitsumalayu6787
2 жыл бұрын
ባባዬ መዳኒአለም ልቦናህን አይቀይርብህ የኔ ልጂ እደግልን ባባዬ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሩኝ ቤተሰቦቼ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
@@comedianeshetu ኮሜት ላይ …
@fantaachenafe3863
2 жыл бұрын
እድግ በል የኔ ጌታ አደበቱ ሲጣፍጥ በቤተክረሰቴን አንፀዉ የሚሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@HanaWuletawtube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@Eman-ys6hs
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ወላጆች እግዚአብሔር ክብርን ይጣችሁ
@amantsegaye9735
2 жыл бұрын
እውነት እሚገርም ድንቅ ልጅ ! በሞገሱ ይጠብቅህ🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ቤተሰብ ማለት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነዉ እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅና እድግ በል ጣፋጭ የሆንክ ልጅ
@rahelmidiyi1160
2 жыл бұрын
Egaziber yisadaga gobazi tadalo gaezuna Sichila 💐💐💐💐
@adisuabraha7992
2 жыл бұрын
በእውነቱ ወላጆችክ እግዚአብሔር ይባርካቸው በሰው ሀገር እየኖሩ ያውም በአሜሪካ እየኖሩ ሀገሩን እንዲያውቅ ስለምታደርጉ ክብር ይገባቹሀል ።
@aboneshfanta8695
2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ለቤተስቦችህ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@fraolmtf
2 жыл бұрын
ልዩ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ለበእምነት ወላጆች ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ያክብራቸው ይሄ መታደል ነው
@dinatube6757
2 жыл бұрын
በእምነትዬ የኔ አባት ደስ ሲል እንዲህ ነው መታደል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ❤️❤️
@እርጂኝእመብርሀን
2 жыл бұрын
ሁሌ እንደምለው ልጆቻችሁን በቤትክርድቲያን ስርአት እምታስትምሩ ወላጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሀገራችን ስላም ያውርድልን ልቤ ስብር ብሏል እፍፍፍፍፍ 💚💛❤💔😭
@ስደተኘዋነኝ
2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ የልብህን መሻት ይሙላልህ እዉነት እዲህ በሃይማኖት እና ሀገር ወዳድ አድርጉ ማሳደግ በጣም ጎበዝ ናቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል
@kelvin1411
2 жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሄር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ😍😍😍
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
2 жыл бұрын
በዚህ የሀዘን ወቅት አንዲ አይነት ኢትዮጵያዊ ልጅ እና ቤተሰብ ማግኘት ደስ ይላል
@banchibanchi5611
2 жыл бұрын
ከወለዱ ላይቀር እንዲህ ነው ማሳደግ።እግዚአብሔር በሞገስና በጥበቡ ያሳድግህ የኔአባት
@banchibanchi5611
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ
@kedestkebede262
2 жыл бұрын
የኔ ልጅ እድግ በልልኝ ልጄም እንዳንተ የቤተክርስቲያን ትምህርት ይወዳል በአገረ ካናዳ ተወልዶ አድጎ አሁን ዲያቆን ሆኗል እግዛብሔር ይመስገን እና ወንድሜ እሸቱ እንደነዚህ ያሉ ልጆችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@nibrettube8913
2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት ቃላት አጠረኝ ለዚህ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህልህ እመብርሃን ለቁም ነገር ታብቃህ እሺ የኛ መልካም ገና ብዙ ታሪክ ትሰራለህ ዶክ ዩቱብን ሁላችንንም ነን የምኖደው በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤💛💚🙏
@sosieemu8080
2 жыл бұрын
በምኒዬ እግዚአብሄር በፀጋው ያሳድግህ የኔ ውድ
@abitiaderajew7178
2 жыл бұрын
እድግ በል ተባረክ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ🙏❤❤❤❤❤
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሩኝ ጎሽ💓💓💓
@asratyenatalige7115
2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ኡፉ ደስ ስትልል🙏🙏🙏😍😍
@ethiohagar4253
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ክብር ይስጥልን
@munalema2512
2 жыл бұрын
በዚህ ልቤ ያዝናን እና በነዚህ ብሩህ ሕጻናት ደሞ የነገዋ ኢትዮጵያ መልካምነት ይታየኛል
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሪኝ።።
@workeneshshumet7454
2 жыл бұрын
የፈለገው የእምነት ተከታይ ቢሆን ልጆችን በሀይማኖት ማነፅ ጥሩ ስነምግባር
@elsabetteshome2870
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እሰይ የእኔ ጎበዝ በቤቱ በእቅፉ ያሳድግህ !!!
@uaesara8261
2 жыл бұрын
አንተ ጣእም ያለህ ብላቴና ወላጆችህ የተባርኩ ናቸው በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ እድሜ ሰነ ምግባርህ እማማ ማሪያም እውቀት ትጨምርልህ ውዴ በቤቴ ክርሰቲያን ያጥናህ
@webitemelka2283
2 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሣድግህ መታደል ነው እውነት 😍👌በተለይ በውጪ አገር እየኖሩ ልጆችን ለሚያስተምሩ ቤተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል እድሜ ጤና ይስጣችው እሼ ዛሬ ተሸላሚ ነው 👌😀
@JamuBintYimer
2 жыл бұрын
እስኪ እሸቱየን የሚወዲ በላይክ😍😍😍😍
@ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
2 жыл бұрын
እውነትም በእምነት የኔ ልበ ብርሃን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ በሃይማኖት አንፃችሁ የምታሳድጉ ወላጆች በእውነት ክብር ይገባችኋል ❤️
@weynshettesfaye6225
2 жыл бұрын
በእምነትየ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወላጆቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@arif_maed
2 жыл бұрын
እዚህ ሀገር ያለው እንግሊዘኛ ማውራት እውቀት አድርጎታል ይህ ልጅ አሜሪካ እየኖረ ግእዝ ሲያወራ አንደበቱ ሲጣፍጥ
@banaafeworki9422
2 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ልጅ ነህ፡ያሳድግህ የኔ ውድድድድድድድ ጸጋውን ያብዛልህ፡
@fhnotlozatube
2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ላይ የዘጠኝ አመቱ ዘጠና መፅሀፍ ያነበበው ልጅ ሁሌም ሳስበው ያስገርመኝ ነበር።ዛሬ ደግሞ ይህ ልጅ።
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ እባክሽ❤🙏🙏አዲስ ነኝ አሳድጉኝ
@ya336
2 жыл бұрын
በእውነቱ ቤተሰቦቹ እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ደስ የሚል አስተዳደግ ነው እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያዳድግህ😍
@kinfeasnake6202
2 жыл бұрын
በእምንዬ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር የምትመኘውን በጎ ነገር ሁሉ ይፈጽምልህ አንተን ለዚህ ላበቁህ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል እድግ በልልን እንወድሃለን
@sintayehumenzire2258
2 жыл бұрын
አድግ በል የኛ እንቁ🙏
@sulamtesesulamtese7253
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሕ በጥበብ በሞገሥ ያሣድግሕ
@Greennature2667
2 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነው አንደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ።
@QweAsd-zm3xp
2 жыл бұрын
እሽዬ መልካም ሰው በእምነትዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የበእምነት ቤተሰቦች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችው
@anjagranja
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋጭ አንደበት ፈጣሪ ለእናተ ሲል ሀገራችንን ይጠብቅልን እሼ ምርጡ ተባረክ ♥
@emebetfekadu8470
2 жыл бұрын
ለበእምነት ወላጆች ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ያክብራቸው 🙏🏽ይሄ መታደል ነው :: ልጃቸውንም መድሀኒአለም ያሰበውን ያሳካለት 🙏🏽
@meskeremmengste7365
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እነዚን ልጆች ያሳየን
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስየሚል ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድላችሁ በውነት ትመሰገናላችሁ በጣም በጣም
@Jana-fy2hz
2 жыл бұрын
የኔማርርርርርርርርር እግዚአብሔር ያሳድግህ የልብህን መሻት ይፈፃምልህ አሜን ፫
@freweyniadinoasefa9886
2 жыл бұрын
የኔቆንጆ ምኞትህን ያሳካልህ በጥበቡ ያሳድግህ❤️😍 በውጭ ያሉት ልጆቻቸውን በፈሪሀ እግዚአብሔር የሚያሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል ❤️🙏
@mmddadh8933
2 жыл бұрын
በእምነትን ብዙ ጥያቄ መጠየቅ እየቻልክ ነው ቶሎ ያስወረድከው እንደዚህ ቁምነገር ያላቸውን ልጆች ግዜ ስጥ
@silvanasilvana1221
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ሁላችንም እንደዚህ ያለ ትዉልድ ማፍራት አለብን 🙏🙏🙏
@sarahalaro420
2 жыл бұрын
በጣም ክብር የሚገባቸው ናቸው ወላጆቹ. እግዝአብሔር ይባርካችሁ.
@shimetube
2 жыл бұрын
የሚገርም ታዳጊ ነው keep it up ☝️☝️☝️
@selamhailu1990
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው እግዜር ይባርክህ ቤተስቦቹም በጣም ሊመስገኑ ይገባል
@MFC572
2 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ😍😁😘
@hanaethiopia1059
2 жыл бұрын
በምነት በጣም አደንቅሃለሁ ለቤተሰብህ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሄር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ::🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽❤️💐
@snaypertube704
2 жыл бұрын
አምላክ ልቦናህን አይቀይረዉ እድግ በል ተባረክ እድሚ ጤና ይስጥህ የዉነዉት ማመን ያቀተኝ ስሰማ
@sofiyasofiya8776
2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ድንቅ ልጆች በየ ቀኑ ቢለቀቅ እኳን አይጠገብም
@finote6805
2 жыл бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ የሐገሬ ልጆች ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝና ስለሐገራችንም በእየ እምነታችሁ በፀሎት መበርታታችሁን አትርሱ
@nardosdegu1369
2 жыл бұрын
እጅግ በል የኔ ማር ቤተሰቦችክ ምስጋና ይገባቸዋል እግዚሐብሔር ያሳድግህ
@maryelove7751
2 жыл бұрын
አንተን የወለዱ እናት አባት ዘራቹህ ይባረክ ፈጣሪ ፈቅዶ ካህን ያድርግል
@meserettesemamessi338
2 жыл бұрын
የአስተዳደግ ውጤታቸው ነው ይህን ልጅ አንፃቹ ያሳደጋቹ ፈጣሪ ይባርካቹ
@yengusasratie699
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እደግ።ቤተሰቦቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎበዞች ናችሁ።
@መሲየድንግልልጅ
2 жыл бұрын
በእምነትየ እግዚአብሄር ያሳድግህ የኔ ምርጥ በቤቱ ያጽናህ
@blenfikadu6831
2 жыл бұрын
አቤት መታደል እውነትም ድንቅ ልጅ👌👌👌👌👌
@nitshitalemayehu2184
2 жыл бұрын
እንዴት ያለ አስተዳደግ ነው እመ ብርሃን ከእነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ እድግ በልልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@dj10y73
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጌታ
@adomaraya8800
2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ምን የተባረከ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ተባረክ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
2 жыл бұрын
ክብር ለቤተሷቻቸዎ 🙌 እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጓቹ ❤🙌
@sarass2644
2 жыл бұрын
Congration eshetu setwtah yemreal bemet egzabher ysethe yelij astwey lelwecacuem lijech edige belu yen tefacweche fetri telk derga ydersacu 😍😍👏👏❤❤❤
@gjgu8564
2 жыл бұрын
ልጅን ካሳደጉ አይቀር እደዚህ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ምኖትህን ያሳካልህ 😘😘😍😍😍👍👍
@medanetdibaba8183
2 жыл бұрын
ደስስ የሚል ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግክ ተባረክ
@selamawitberhe4283
Жыл бұрын
God bless this child. Respect to his family. Well done
48:03
ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት@comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL#kids #show #blind #games
Donkey Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
18:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 224 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
17:58
Ethiopia - የጎጃሙ የጥምቀት ውጊያ፣ ‹‹እዕምሮየ ረፍት አጥቷል›› አቡነማትያስ፣ ‹‹የዋጋ ጭማሪ ይደረግ›› IMF፣ ሶማሊያና ኬኒያ ተጋጩ
Feta Daily News
Рет қаралды 48 М.
22:34
የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !! @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #ድንቅልጆች #denqlejoch #denklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 935 М.
10:45
የሀገር ፍቅር የሚያስለቅሳት ትንሻ ኑኑ ተገኘች!! #dinklejoch #comedian#donkey #tiktok #tiktokvideo
ሀያቱል አለም 🌙
Рет қаралды 7 М.
14:40
በአዲስ አበባ በዓል ሊያከብር የወጡ ምዕመናን ምሽቱን ተቃውሞ አሰሙ አብይ አህመድ ጎንደር ላይ ያሰበው ሴራ ሳይሳካ ከሸፈ
Amharan today
Рет қаралды 5 М.
15:28
"የጎንደር ዘመን ነው" ፕሬዚዳንቱ/ የአቡነ ማትያስ ጥሪ ለደብረፅዮንና ለጌታቸው/ ፋኖና ጥምቀት በአማራ ፤ የጦሩ ጥቃት በወለጋ |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 3,4 М.
19:13
" እናቴን ከአሜሪካ ጎጃም እወስዳታለሁ " ድንቅ ልጆች ክፍል ( 98 ) @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 2022 #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
42:18
🛑 አርቲስት ሜላት ነብዩ በመጨረሻ ተነፈሰች ቴዲ አፍሮ ለምን በመሃሙድ አህመድ ሽኝት ላይ ያልተገኘበት ምክንያት ተነገረ
BENJA ቤንጃ
Рет қаралды 2,1 М.
10:52
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
22:06
" እባካችሁ የምወዳትን ጓደኛዬን አፋልጉኝ " ክፍል - 106 | @comedianeshetu | @ComedianEshetuOFFICIAL | 2022
Donkey Tube
Рет қаралды 1 МЛН
24:33
ገንዘቡን በመጠጥ የሚያጠፋ ዳያስፖራ አይመቸኝም! Comedian Eshetu Donkey Tube Ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН