“እኛ ከአንዱ ነፃ አውጭ ወደ ሌላ ነፃ አውጭ ዘላይ አደለንም” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

  Рет қаралды 35,069

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
ሣልሣዊት ምርጥ እንግዶች ስላቀረብሽልን እናመሠግናለን
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Ene yehen lij kelbe aywedewim !!!
@ssoo3513
@ssoo3513 3 жыл бұрын
ሁለቱም ቅን ምርጥ መምህሮቺ ናቸው ኑሩልን ጤና እዲሜ ሰላም ፀጋ ፈጣሪ ይስጥልኚ
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የዝግጅት አቀራረብ ነው።ስለፈላስፋዋቻችን ብዙ ብለናል ዛሬ ለጋዜጠኛዋ ሳልሳዊ ነው የምፅፈው ።ለምን ዋልታን ለቀሽ በሰፊው ልትሰሪበት የምትችይበት ብሮድካስት ውስጥ ብሰሪ ባይ ነኝ።ብዙ ተመልካች በዚህ ቴሌቪዥን ያገኘሽ አልመሰለኝም።ያለሽ አቅምና የጋዜጠኝነት ክህሎት ገራሚ ነው!! በርቺ!!
@hailemariamtsehay9373
@hailemariamtsehay9373 4 жыл бұрын
ሳልሳዊ መልካም አወያይ እና በጣም ተዘጋጅተሽ ነው እንግዶችሽን ያቀረብሻቸው ልትመሰገኝ ይገባል። አንች እራሱ እንደ ተንታኝ እኮ ነው ነገሮችን የምትገልጭባቸው መንገዶች በጣም ይገርማል ደስ ይላል ዋልታወች።
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 4 жыл бұрын
Dr ዳኛቸው፣ በጣም የሚገርም አገላለጽህ ይመቸኞል።።።
@chalabegebeya
@chalabegebeya 3 жыл бұрын
Smart journaliste & wise Intellectuals. Thank U
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 4 жыл бұрын
እንደ እናንተ ያለ ሰው ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን!
@GetahunAynekulu
@GetahunAynekulu 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል የፈላሰፎች እይታ እና ማጠቃለያ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ!!
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 4 жыл бұрын
ክብርት ሳልሣዊት፣ አገላለጽሽን ወድጀዋለሁ፣ ታሪክ አልፎ ሲተረክ ምንኛ ያስደስታል። ጌታ ይመስገን እላለሁ።
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 3 жыл бұрын
From a political science standpoint, this is both informative and rational.
@yilkalzelalem242
@yilkalzelalem242 4 жыл бұрын
Great Thoughts from Great People...
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Great program with great guests Dr.Dagnachew Assefa and Yonas Zewde.
@abelseifu6019
@abelseifu6019 4 жыл бұрын
ድንቅ ገለፃ ዶር ዳኛቸው ፐ 7 ኛው ተገኝቷል።ኢትዮጵያ እድለኛነሽ።!!!
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ዋው ገራሚ ነሽ ብራቦ በርቺ እህቴ በጣም ነው ያስደመምሽኝ
@markosabere6010
@markosabere6010 8 ай бұрын
ጎብዝ ነሽ በርቺ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@حسينمحمد-ي5و9ذ
@حسينمحمد-ي5و9ذ 4 жыл бұрын
ጎብዝ ነሽ ጠንክሪ ፍጣሪ ይጠብቅሽ
@baslielgirma342
@baslielgirma342 4 жыл бұрын
One of the best interviews I like it thank all
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 8 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርቺ አንባቢ ነሽ!
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
Great discussion!!!
@ColeFire
@ColeFire 7 ай бұрын
❤❤❤ለምን አለቀ መጨረጫው ላይ ሳይደርሱ ከ ይቅርታ ጋር አበሳጭታቹኛል ❤❤❤❤❤
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 8 ай бұрын
Greetings from California
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 жыл бұрын
I can't believe watching this in the middle of new England and LA Rams game at ceasers palace Las Vegas. Amazing thanks walta tv. Dr dagnachew and brother yonas salue.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Maria where you from ??
@jaysherif9594
@jaysherif9594 4 жыл бұрын
Nice discussion 👍
@gebrug7123
@gebrug7123 4 жыл бұрын
አወያዩአ በጣም ጎበዝ ነሽ የሰከነ አጠያየቅ ነው
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
3 ግዜ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት መልክ ስጠኝ እንጂ ትምህርቱን ከናንተ አገኛለሁ ብያለሁ።የዛሬው ንግግር ብዙውን አስተማሪ ነው ጋዜጠኛዋ አድናቂሽ ነኝ እባካችሁ የተማሩት እንዲያስተምሩን አቅርቡዋቸው👏🏾🙏🏾
@berhanumoreda
@berhanumoreda 4 жыл бұрын
በትክክል 7ኛውን ትክክለኛ መሪን እግዚአብሔር ሰጥቶናልና፤ ከልብና በእውነት እግዚአብሔርን እጅግ በጣም እናመሰግናለን! ጋዜጣዋ ጥርጣሬሽን ወደዚያ ጣይው፤ የዶር አብይን ያክል ባይሆንም እስቲ አንድት በጣም ጥቂትና ጠቃሚ የሆነ በጎ ነገርን ለአገርሽ አድርጊና ሌሎችም ይህንን እንዲያደርጉ አበራታች! በተስፋ አስቆራጮችና በተጠራጠሪዎች በጣም ተባርከናል እስቲ አንቺ እንኳን ትንሽ ለወጥ ባይ!!!
@fredjean4506
@fredjean4506 4 жыл бұрын
ምናባቴ ላርጋቹ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ
@jonijoni534
@jonijoni534 4 жыл бұрын
ለአዘጋጅዋ ውይይቱን ባጭር ቆረጥሽው።i hope this is part 1 ትምህርት ያገኘሁበት ዝግጅት ነው ።ሶስት በሳሎች
@berhetewoldemedhin6167
@berhetewoldemedhin6167 3 жыл бұрын
Big Person from Big family
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Selamawete weneteme selamawete betame bereqata ateyayekeshe betame beselete yetemolabete berehe mare ♥ akebereshe alewe ewenete newe teyakeweheshe berehe geqenaye neshe eshe yene wede ewenetene weshetene beyefa akerebe betame newe dese ♥ yemelewe eshe eqezyabere yetebekeshe
@amketwol6386
@amketwol6386 3 жыл бұрын
ሁለቱም ጥሩ ይገልፃሉ።ዮናስ በብዙው ገለፃው ሁለት ሁለት ተመሳሳት ቃላቶችን በመጠቀም ሀሳቡን ይገልፃል።አንዳንዴም ሶስት ጊዜ ይጠቀማል።(ምሳሌ:እየሰራ፣እየተሰራ ለመክሰስ፣ለመውቀስ እየተለወጠ፣እየተቀየረ) ለየት ያለ አገላለፅ።አወያይ ሁላችሁም በተመሳሳይ ጀልባ ናችሁ።ካባ መደራረብ ነው።በተቃራኒ ሀሳብ የቆሙ ግለሰቦችን መጋበዝ ለምን አይቻልም? ሚዲያው የመንግስት ስለሆነ አይፈቀድም? እንደ ጋዜጠኛስ (ሙያ ግዴታ) የተለዩ ሀሳቦችን ማስተናገድ ለምን አትሞክሩም? የእንጀራና ወጥ ብቻ ሙያ ባይሆን ጥሩ ነው።ፕሮግራም ደሞ ጠራ የሚሆነው በተለይ እንደዚህ አይነት ውይይት ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ሲወያዩ አድማጭም ከዚያ የሚቀዳው ቁምነገር ሲኖር ነው።አለበለዚያ የተለመደው የመንግስት ሰበካ የሚመስል መንግስትን መቀባት (መንግስትም ይተች ድክመቱ ያልሰራው ይነገር) አንድ አይነት ነገር መደንዘዝ ነው።መሻሻልና ለውጥም ከዚያ ነውና። ጋዜጠኛም ከተለመደው ተጋባዥ የመምሰል ነገር ወጣ ብለሽ አስተናገጅ ብትሆኚ መልካም ነው።
@malekseifert9909
@malekseifert9909 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አስደናቂ ናት
@yonasseyoum9324
@yonasseyoum9324 3 жыл бұрын
Your question should be brief and concise. Let the host educate the masses.
@markosmolla3261
@markosmolla3261 4 жыл бұрын
Bertalen doctor ሚዲያ ላይ እውቀትህን አሳውቅበት
@حسينمحمد-ي5و9ذ
@حسينمحمد-ي5و9ذ 4 жыл бұрын
ሳልሳዊት ምርጥ ጋዜጠኛ ስውድሽ
@Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
@Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy 4 жыл бұрын
Interviewer, you need your questions short and precise. Specially when you are in between two well renowned philosophers.
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 4 жыл бұрын
Waww ሳልሳዊ በጣም ጀግኒት ነሽ። ጋዜጠኝነትን እንዲ አስተምሪልን እንጂ ጋዜጠኝነትን እና ደራሲነት የተምታታባቸውን ቆሞ ቀሮች
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
*የህወሓት ሰዎች ክፋት ፥ እንኳን ሌላውን የሰው ልጅ አይደለም ፥ አባታቸውን ዲያቢሎስንም ፡ ግራ አጋብቶታል!* :-(
@savedbyhisgracert8061
@savedbyhisgracert8061 4 жыл бұрын
I hope there is part 2.
@ethioptv2015
@ethioptv2015 7 ай бұрын
ዶር ዳኛቸው ለብልፅግና እህታቸው ገነት ዘውዴ ለህወሀት ማደራችሁ የዘር ይሆን.... ያኔ ነፃነት አለ ሲባል ያዙኝ ልቀቁኝ፣ ወልቃይት ወይም ሞት ስትል ነበር።ዛሬ የት ነዎት?
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 9 ай бұрын
ዋልታ ርዕስ ላይ ትልቅ ግድፈት በአማርኛ መፈፅማችሁ ምን እንበለው ? አደለም ሳይሆን አይደለም ነዉ ትክክለኛው ይታረም አይደገም ።
@Yarmela
@Yarmela 3 жыл бұрын
ትንሹ ሊቅ...ስለ ወያኔ የተነተነው ልቤን አረካው። ዶክተር ዳኜ, ዛሬ ኩርት በል እንዲህ አይነት ተንታኝ ስላፈራክ።
@berhetewoldemedhin6167
@berhetewoldemedhin6167 3 жыл бұрын
How many lives are on your account?
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 3 жыл бұрын
በመሰረቱ እንደ ኢትዮጵያዉያን ስለ ራሳችሁ ሃገር ብትወያዩ ብትማከሩ ምንም ችግር የለኝም ግን በሁለተኛዉ ክፍል ጥያቄና መልስ አንቺ እንደ ጋዜጠኛ ኤርትራን በተመለከተ ያነሳሽዉ ጥያቄ በጣም የወረደ ከእዉቀት ማነስ ወይም ይህችን በዉሸት ታርክ የተካበች ኢትዮጵያን ከልክዋ ዉጭ በማዉጣት የሌለን ታርክ በመፍጠር ራሳችሁን ለማሞኘት ከልሆነ በስተቀር ኤርትራዉያን የፈጠራ ታርካችሁን ለመስማት ጊዜም ፍላጎትም የለንም ስለ ጰጥሮስ ጴጥሮስ ጋሊ አንስተሽ ያልሽዉ እንዲሁ ላንቺ ደስ ይበለሽ እንጂ ኤርትራዉያን ነጻነታችንን እንኳን እሱን የአሜርካን መንግስ በግድ ሳይወድ እንድቀባል አድርገናል ስለወጣቱ ፕሮፈሰር ምንም ማለት አልፈልግም ግን እኔ ከምጽዋ የናይብ ዘሮች ተወላጅ በትክክል ልነግረዉ የምፈልገዉ ሃይለ ስላሴ ምጽዋ ዉስጥ የሰራዉ ቤት የለዉም ስመጣ ያርፍበት የነበረዉ ቤተ መንግስት በቱርክ አስተዳደር ጊዜ የተሰራ የከተማዋ አስተዳዳር ቤተ መንግስት ነዉ ታርክን ከፈለክበት ቦታና ጊዜ ጀምራህ አትተርክም ብዙ የሰራችሁት ግፍ ስላለ አንዱን ልጥቀስለት ከምጽዋ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚትገኝ ሕርጊጎ በሚትባል ከተማ በ1974 የኢትዮጵያ ሰራዊት ከ465 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰዎችን ከበባ ዉስጥ በማግባት አረደ አቃጠለ ፈጀ ይህን በደላችሁን ያስተማራችሁ መንግስት የለም ተበድላችኋል አሁንም ገና ኤርትራዉያንን ለመበደል ትዳዳላችሁ ይህ ግን አያዋጣችሁም ልክ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ እንዳሉት ብሆን ይሻላል ለማንኛዉም ኢትዮ ጵያዉያን በኤርትራ ዉስጥ ያደረጉት ግፍ የተመዘገበ ነዉ ስለዚህ ስለ ኤርትራ በዉይይት ስታነሱ ኤርትራዊን ጋብዛችሁ መሆን አለበት ከዚያ ዉጭ ይህም ትዉልድ በዉሸት ትርክት ገደል ይገባል በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎችን በተመለከተ በተለይ ብዙ ማለት ይቻላል ግን ዩኒቨርስትዎች ግን አይደሉም ሌላ ስምፈልጉላቸዉ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 жыл бұрын
አስተዳደጋቸውም ችግር አለባቸው ከምሳሌ ተክለብርሃን ኢንሳ ይሰራ የነበረው በእንጀር እናት እንዳደገ ትበድለው እንደነበር ተናግሮአል ስብሃት ነጋ አባቱ ከብዙ ሴት የወለደ በድህነት ያደገ መለስ ዜናዊ የባንዳ ልጂ እየትባለ ት/ቤት እንደልጂ መጫወት እንኳን እስከማይችል ሂትለር በጣም ሲበዛ የደሃ ልጂ ነበር እናቱን በጣም የሚወድ ስእል ስሎ ሸጦ እናቱን መርዳት የሞከረ ግን ያልተሳካለት Complex የተሻሉ ሰወችን ማየት እስከሚያስጠላው የሆነ እና ባጠቃላዩ የ background complex ያቃጠላቸው ህዝቦች ናቸው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Asiiratii amantiindhugaan dhufteemalee lolaawaraa duraaabateenyataa tureekasaa miidhamaan waragabruumaa jalabahuun hiinka.uulolii gubooswara duraankufateetuu namaangabroomsaa dhugaan awaalaa bekkaankufiisaa qoriifkufaan warabeesamalee lecaamiit qeresaamiit najashiiraabaraa maliibadaatahuugara guboon xiiqeeysiituuhaqaatahuu garaa umatazalamuutii
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
ካዲያ ምን ይደንቀናል ምን ሆነው ነው እንዲህ አውሬ ያደረጋቸው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Guyaankuun dhugaafii sobaa kotuu ofgodhii kotuu ongodhii bahaafiidhiihaa kabaafiikiibaa akkadhamsuun hiindandahamuu hangaa tokkumaan.umatakanaa dhuftuutii falaadhaa qabsoontuun afankamiidhufteenuu adaanbaruudha dhugamoo sobaafiidee waraqabsiisemoo.waradhamsee gafiigotaa gafiihayuudhiifnuu jachuuntanafii
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Astemariew yewedeke zaf mismar yibezabetal Temariew yewedeke zaf MISAR yibezabetal bilo bezede aremew
@alemanteabejetizie564
@alemanteabejetizie564 3 жыл бұрын
it is Good , But TPLF is Dead, Why You dont Focus on The current ruling Paty .
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ገብሩ ነብስ ገዳይ ነው ምን ቢናገር አልሰማውም
@Embetey2008
@Embetey2008 Жыл бұрын
Do these philosophers live in Ethiopia? I guess both of them work for the government. Is Dr Abiy is the right leader, how come he is not able the safeguard the lives of Ethiopias even in his own Oromia? Does writing books make you a good leader? Hitler had written a book too.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Asiiratii umaniisenaasiibekkaa serademsakeetii arkaajiiraa murtiigodhaajiirtuu arkaajiiraa hiiboosoogafatuufedhaa dursiiteeceephahuudhamalee umataanhiiboogafadhaan walalaabekkii shekoon umatabiirasiijiirtii gafatamaansiihiimalee umataamiit umaniicephoodhanuu hiirasiikutaagafiidha
@DrDzKebena
@DrDzKebena 4 жыл бұрын
Minale metsehafun bitanebiw? It will teach others to stay away from electronics and all shortcuts
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Amantiinwara qabsiiseemoo waradhamsuufdhufee gostiiwaraaqabsiisuudhufemoo dhamsuudhufee seriijiiratumalee umaniihiinjiiratuu motumaan dhugaajalatamoo sobajalataadhaa aradhabaneekanlaluu ofgonaa.oniigonaayadaa.najashiifii jafar abiixaliib asiitiiwaliidhufanii guyaabadiitariikaa angoofii nageenyaa guboofii.murtiidhaa dhabataniidegaruudhaa
@mesfinbahiru2905
@mesfinbahiru2905 3 жыл бұрын
The two panelists are excellent in comparing, analogies and in pin point explanation of the truth, the past and the current. However, they tend to right away approve the current fledgling PM as a god given trinity to Ethiopia. I am still in dilemma of accepting this PM as legitimate because he was one of the forefront players of the former criminal government. He is also driving the same old bus, (ethnic bus) fabricated in dedebit by dedebs and lunatics. He sounds intentionally stuck in ethnic affiliation politics and unwilling to make a U turn. Unless ethnic politics and ethnic political parties are eliminated or abolished by a decree, Ethiopia would keep on bleeding in the future. Politics founded and based on ideas and policies should only be allowed to govern and lead the country!! To me, killele is alienating others, it’s a segregationist rather than inclusionary, is sounds Ethnic Zoo! The new PM is still drumming Keberroo of TPLF. Because he already knows that is the only way he can stay and stamp himself in power. I think he is a sweet talker and self centred and a power monger. I could be wrong.
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 2 жыл бұрын
የሆዳም አማራ ምሳሌ የሆነ ምሁር ዳኛቸው
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 жыл бұрын
እንዴት ይቺን ቀላል ጥያቄ መመለስ ይከብዳችኃል?? ጠቅላዩ መፅሐፍትም ባይፅፍ፣ ቅንም ባይሆን፣ መልካምም ባይናገር እንኳን ዝም ብለን እሱ ከመጣ በኋላ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በመመልከት ተወዳዳሪ የማይገኝለት የአፍሪካ ምርጥ መሪ መሆኑን ማወቅ ይቻላል። ያውም ሰፊው ህዝብ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የሞራል ውድቀት ውስጥ ተዘፍቆ ባለበት ዘመን ውስጥ። ሞራል ወደቀ ማለት ሰው እንስሳ ሆነ ማለት ነውና። ሀገርን "እንስሳ ከሆኑ መሪዎች"! ተረክቦ ወደ ብልፅግና ለማምጣት ማሰቡ በራሱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት መሪ ያደርገዋል። ሌላው ሁሉ ቢቀር እንኳ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ያሬድ ጥበቡ ቁጭ ብለህ ስማ የእውቀት ክፍተት አለብህ። አንተ ነህ ዶር ዳኛቸውን የምትተቸው? የምታቋቁመው መንግስት ከምን ደረሰ? የታሰበልህስ ስልጣን ምን ነበር? ፓስተር ታምራት ጋር ስየ በሚበጥስላችሁ ዶላር ተዝናኑ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Caraantokko muriimurteesii tokko lamaa caraakufuufiikufiisudhaa qabaa umaniiseenadhaan seraandemuufii seraan aladeemudhufaa humnaafii bekkumsii guyakanaawaqabee namnii adaanbasuudhabamee arabekkii qabsoo afaanseraa qabsoo afaanqaweetuu dhalatee dhaluufii dhalchiisuudha ajeesufiigubudhaa waliisiimatuu guyakunii gubuun iibiidafiibaziilaa dhamsuu humnaafii biishaniinii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Ksleesa gorsaa akkabiihiindiigamnee arkaneetii lagaceenee doktara akkabiiyiihiindhukubsanee arkanee lagaceenee dhabiikanaa aragaruu tokkotuunufesiisaa gorsaaseraa araabekkii.boruuf gorsaadiinagdee lachuuniidandeesaa gafiidhaa dhugadhaafii sobaadebiisaan tuniibekkii umataafiibekkii seraaniibekkii dhabadhuuyadii mataanbadufetamoo.maqaanii baduufeeta bekkumsaanbaduufetamoo ilmaanbaduufetaa mudhiigad awaalamtee dhagaadhaan tumamaniidu.uun umataan guyaankanaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 8 ай бұрын
Nabiin demaadhaqaa biiratiihiinzalamamtanii jachuun ergeebekkii umaniidhabatee arkee ragaabahaniif dhugaafii murtiin nageenyiitokko bonaafii guboontakkaa bekkumsii iifadhaa najashiinbekkadhaa barasanii dhugaajalataa degaraa murtiibiitaafii miirgadhageefatuumalee hiinmuruu jachuubaraa
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Felsefenaaa amlaki sayhoneee egziabgairen amlakiwoche be Ethiopia ekiyastedaderu deresee ke detuu wede matu naw. Ethiopia E/r ketelate tebekooo yemiyanotat Le kibruuu memesgegna naw bekentu atedkemuuu
@bettybetty6542
@bettybetty6542 8 ай бұрын
የመንግስት ፀጉርቆልለሽ ሰትሳደቢ አታፈሪም ማፈሪያ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
ነገር ከያዛችሁ አትለቁም እረ ህዝቡ ዳቦ ሚበላበትን መላ ተወያዩ ሰዎች
@tewodrosmekonnenangassa6694
@tewodrosmekonnenangassa6694 4 жыл бұрын
ጥያቄ አንድ ቃለ ምለ ምልልስ እያደረግሽ ነው ወይስ እነሱ እያደረጉሽ ። ብዙ ያወራሺው አንቺ ብዙ ያዳመጡት እነሱ ። ወይ ይጠይቁሽ እና አንቺ መልሺ ።
@DrDzKebena
@DrDzKebena 4 жыл бұрын
The interviewer seems to be trying to prove she has read(most likely an excerpt) of these books. Just be a journalist, ask simple basic question and go from there! Dont try to appear smart(which could expose shallowness infront of scholars)
@nmariam123
@nmariam123 3 жыл бұрын
That's what I felt...
@tesfayt3857
@tesfayt3857 4 жыл бұрын
በአብይ መንግስት በአሁን ሰዓት የሚሰቃዩ ኢትዬጵያውያን ዜጐች እያሉ ስለ አለፈ የህወሓት ታሪክ ዝትዘባርቁ ያሳዝናል
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ተስፋይ አይዞህ ስምህን ለፍትህ ለመኖር ሞክር ሰው ትግሬን ጠልቷል
@tesfahungunta860
@tesfahungunta860 4 жыл бұрын
እናንተ የማትጠጉ
@bettybetty6542
@bettybetty6542 8 ай бұрын
ሾካካ በክት የበከትሽ ሸታታ ነሽ
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 7 ай бұрын
PHD of Acting 😅😅😅😅😂
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኛቸው ሴት ጋዘጤኞችን የራሱ ማድረጊያ ዘዴው "ታነቢያለሽ" ነው። ሴት ልጅ ታነቢያለሽ ከተባለች ያነበበቻቸውን መጽሃፍት አውጥታ ማጠብ ይቀራታል።
@danielweldesilase8313
@danielweldesilase8313 4 жыл бұрын
TPLF they never fought any Regular fight or War in their own history.
@13monthssunshine8
@13monthssunshine8 4 жыл бұрын
አድርባይ ሚድያ!!!
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 4 жыл бұрын
ምን አጥፉ...?
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 4 жыл бұрын
ምነ ው ወይኔ ሴነኬ ዘለል ዘለል አሉ 13 months sunshine
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 4 жыл бұрын
Weregohce abiyen lemamoges new yemetahcehuet asefareye
@gebrug7123
@gebrug7123 4 жыл бұрын
ምንሽ ተነካ አንቺ ጥገኛ የሆንሽ የተጣባሽ ምቀኛ ነሽ ደነዝ የ10ኛ ክፍል ምሩቅ
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
የሚያስሞግስ ስራ የሰራውንማ እኔም አንቺም ማሞገስ እለብን ነፍሷ!!! አብይ አህመድ ደግሞ አንዱ ነው... መመስገን አለበት!
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች @ArtsTvWorld
1:06:19
ሥነጽሑፍ ከፍልስፍና ዕይታ በ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
1:18:50
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 48 М.
የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት
44:53
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН