🛑ከእጮኝነት በፊት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile

  Рет қаралды 49,400

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

Күн бұрын

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #megabahadis #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo #donkeytube #seifufantahun #ebs #seifuonebs #habeshatiktok #comedianeshetu #ethiopianmovie #ethiopianews #ethiopiancomedy #ethiopian #manyazewaleshetu #donkeytube #ድንቅልጆች #ethiopian_orthodox_tewahdo #kanatelevision #ebssundayshow
#abelbirhanu #mahtot #tewodros_yosef #abelmekbib #amharicmovies2022 #tiktokers
#ebstv #ethiopian_orthodox_sibket #eotcmk #eotc #kanadrama #quanquayenesh_media #new #new_ethiopian_mezmure #new_mezmur #gebreyohannes_gebretsadik #deacons #yilmahailu #dinklejoch #ramatube

Пікірлер: 39
@hdlidet
@hdlidet 5 ай бұрын
እራሴን ነው ያየሁበት😢 ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂 😅❤❤❤❤እግዛቤር ይስጥልኝ በጣም እራሴን እያየሁበት እያገኜሁበት እየተማርኩበት ነው በጣም ስለወጣቶች ስብከት ስበክልን ዘመኑ ከብዷል
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@RareCell-n4e
@RareCell-n4e 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤🎉
@fanaalem1603
@fanaalem1603 Жыл бұрын
I wish I have heard this before I got married (when I was younger). በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ከጤና ይስጥልን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 11 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤👏👏
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አዎ ብቸኝነት ደስ ይላል
@MahiletTerefe-q6i
@MahiletTerefe-q6i 11 ай бұрын
ቃሊወት ያሰማልን መምህርዬ
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🙏
@seyfedemissie5442
@seyfedemissie5442 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! 🙏
@ayinalemgoffe3068
@ayinalemgoffe3068 11 ай бұрын
Sesega henoke awetalate yesuryhin emse Cardozo Shelhin do Not disturb me you are gebi and ambeta
@ErmiasWondwosen11
@ErmiasWondwosen11 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@merongebretnsae
@merongebretnsae 11 ай бұрын
kale hywet yasemaln
@ErmiyasWassie
@ErmiyasWassie Жыл бұрын
melkam new
@አቡዬአባቴ
@አቡዬአባቴ Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እኔም እንደዚህ አይነት ህይወት ዉስጥ ነበርኩኝ ከብቸኝነት ህይወት ብዬ ገብቼ አገባበም ጥሩ አልነበረም መጨረሻው ጥሩ አለነበረም ከዚህ በኃላ እራሱ አላውቅም ያነገር እንዳይፈጠር ስለምፈራ ትዳር ዉስጥ መግባት ፈራሁ ምን ትመክሩኛላችሁ
@tsa8944
@tsa8944 Жыл бұрын
@kenandinku439
@kenandinku439 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamTadesse-o3y
@SelamTadesse-o3y Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ
@TamratHaile-d2r
@TamratHaile-d2r Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል የለውም
@directwayy
@directwayy Жыл бұрын
በቅርብ እንለቃለን
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
እንግሊዝኛ ባይገባ ደስ ባለ
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx Жыл бұрын
wedo Eko Adelm Yetmare Sew Engelzegnaw Yelmdbtal
@selamawitgizaw357
@selamawitgizaw357 Жыл бұрын
እውነት ነው የተማረ ስለሆነ ነው ግን ምን ችግር አለው እንግሊዘኛ እኮ እንደ አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ ነው ዋናው ትምህርቱ ላይ ማተኮር ነው🙏
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx Жыл бұрын
አዉ መለውጥ የከበደን እኮ ከትምህርቱ ይልቅ ሰወቹ ላይ ስለምናተኩር ነው
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
ወላጆቻችን እንግሊዝኛ ያልተማሩ አሉ እነሱም እንደኛ አተኩዉ ያዳምጣሉ እንግሊዝኛ ደንጉር ደንጉር ሲያደርጉ ምን አለ ይላሉ ለዛና ነው እውነት ለመናገር ደሞ ለረጅም ዓመታት ሰው ውጭ ካልኖረ ወይም በልጅነቱ ካልወጣ ሌላው ሁሉ ... ነው
@EfrataBeyene-j5s
@EfrataBeyene-j5s Жыл бұрын
Mn chigr ale
@meseretkebede9844
@meseretkebede9844 Жыл бұрын
min enrgi tada edimachinme eko eyehede new lije sanweldi higuni sitabek ene ahuni ewent dingel nage 39 amete newenam protesetante lagaba new marargi ende
@mhrtiHaileslassie
@mhrtiHaileslassie 10 ай бұрын
le lij blesh egziabheren atkjiw
@bekiman7358
@bekiman7358 10 ай бұрын
Protestant magbat ychalal ende?
@directwayy
@directwayy 10 ай бұрын
Aychalem
@birtk4634
@birtk4634 9 ай бұрын
My question too and I need explanation?
@AlemTadesse-mb8di
@AlemTadesse-mb8di 6 ай бұрын
Just curious, who knows you are a protestant?
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Жыл бұрын
Hezeba kebete ayedeleheme zemebelehe ateneda teyeke peromote eyetedergeh nebere leka bandera endayeze endayelebese emenetune esu befekegew sayehon enate bazezachewete endeyakeber yemetefelegute tplf ena onege tekenajetachew new leka
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 Жыл бұрын
*😂መምህራችን እንወዶታለን! ግን በፍቅር የደረጃ መነፅር ኣመለካክት? ሰህተት አሎት ሁሌ በሴይጣን ላይ!? መምህራችን አርሶ ሁሌ ሰለሚፀልዩ የእግዚአብሔር ሃይል አሎት ግን ትውልዱ ፀሎት የሌለው 😂 ተይዟል? በማን? በደብተራ ጠንቋይ፣ በቃሊቻ፣ በ፮፮፮ ሉሲፈር፣ አመቺሳ ሬቻ፣ በዘር እናዛር ተይዟል! ከኣሁን በፊት አንድ መምህር ሲያስተምሩን እንደ ግሪኩ ፈላስፋ በጠራራ ፀሀይ በገበያ መካከል ጧፏውን ኣብርቶ ምን ሆንክ ሲሉት ደግ ስው እየፈለኩ ነው! እንዳሉን ሁሉ ዛሬም በዘመናችን እግዚአብሔር ፈልጎ ደግ ስው ኣጣ! የግድ ማመን ኣለብን እኛ ሐጥያተኞች! ክኣባቶች እስክ ተራው ህዝብ ከልብ ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ኣለብን! ! እናንተ ኣባቶች የትውልዱን ቨከም በሱም ሆነ በቤተስቦቹ ኣውቆም ይሁን ሳያቀው በወረስው አጉል ኣምልኮ በዘመናችን ተይዟል! ለዚህ ነው የጋራ መፍትሔ ኣጥተን ቋንቋወቻችን ተደበላለቁብን! መቼም ምክር ለተቀባዪ ይከብዳል ይባላል ! ግልፅ ነው ኣሁን ምርጫ የለንም ! በዘመናችን መቨፍፍን ይሂው በዲያቢሎስ የታገዘ ኣራጅ ትውልድ ኣየን ! ክዚህ በላይ እውነቱን ተናግሮ ትውልዱን ወደ ኣንድ መስመር ማምጣት ብቻ ነው!!! ኣለበለዚያ ዕንቁ ሐይማኖት እያለን በተግባር ትውልዱን ካልቅየርን ጥቅስ መዞ መጠቃቀስ ለፔንጤም ኣልሆነም! ትውልዱ በትግባር ክተዋህዶ ጋር መኖር ኣለብን! በይፈ ወደ ፩ እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ተመለሱ! ብሎ መናገር ማሰተማር የግድ ነው! ፈጣሪ ሲቆጣ ይሄው በሀሳብ አራምባ እና ቆቦ ሆነን የጋራ መፍትሔ አጥተነ የፓለቲከኛ እና የሐይማኖት አባቶችን በጎጥ አድፍጦ በሀሳብ መደበላለቀ አየን! እና አዲሰ ሐይማኖት እንደ አቨን አበዛን በይፈ ትውልዱን ከታች ወደ ላይ አመለካከቱን በመሰበክ መቀየር! ቀጥ ካለው ፩ ሐይማኖት ፩ ጥምቀት አስረግጦ መሰበክ ያሰፈልጋል! ሰሊዚህ ሴይጣንን በስሱ መቃወም! ዛሬ አራጅ ትውልድ አየን ዋጋ አሰከፈለን! ስለዚህ መቨፋፈን ይብቃ ትውልዱን እናድን! ግልፅ ስብከት ይፊልጋል! ዛሬ ዛሬ እውነተኛ ለማሰመሰል የናጄርያ የጠንቋዮችን ሲም ካርድ ሞልተው ትውልድን ኣደንዝዞ በካራቲ ስባብሮ ሴይጣን ሲወጣ ትውልዱ ምነ ያህል ደንዝዟል! ለመሆኑ ሴይጣን በማን ስም ነው ይሚወጣው? ከወጣ በሃላሰ ማነው የሚመሰገነው!? መምህራችን ከልባዊ ምስጋና ጋር እግዚአብሔር መንገዱን ያመልክቶት እና ትውልዱን የማዳን እና የማትረፍ ፅጋ ውን ያድሎት!!!😢*
@birkealemnew
@birkealemnew Жыл бұрын
2
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
❤❤👍👍🥰
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 Жыл бұрын
ሐሳብህ መልካም ነው ትክክልነዉም ግን የቃላት አጠቃቀሞችህ ትንሽ ቢስተካከሉ የበለጠ አሪፍ ነው ይሆናል ብዬ አስባለዉ!
@wubneshchane1074
@wubneshchane1074 11 ай бұрын
Antenm enamesegnalen btegeghew agatami yantenm melkam yehone hasab slakafelkn!
@hdlidet
@hdlidet 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ቃላት አጠቃቀምህ ይማርካል
@solomondesta-sp8bx
@solomondesta-sp8bx Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
"በሰማያት የምትኖር" | አባታችን ሆይ | Part 3 | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
22:23
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 176 М.