ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ

  Рет қаралды 88,560

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 322
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
ወይ አቶ ገዱ አማራን ማሳደድ ቀንሷል አሉ!!!! ነፍጠኛ፣ትምክተኛ መባሉ ቀንሷል አሉ ፣ከአፍ ንግግር ወደ መግደል፣ወደማረድ፣የአማራን ደም ያለምንም ተጠያቂነት እያፈሰሱት ነው።
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 2 жыл бұрын
ስለ ፋኖ አቶ ገዱ ያስቀመጠው ምርጥ እና እውነተኛ አባባል ነው
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ ወንድ ከሆነ ከጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጋር ቃለመጠይቅ ያድርግ ።
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
በአሁን ግዜ የአማራ ተወካይ መሆን በጣም አስቸጋሪ ነው አቶ ገዱ በሳል አመራር ነበሩ ወደቀድሞ ስራወት ብትመለሱ የአማራ ክልል ይረጋጋር ብየአስባለሁ ትግሬን ጠቅቀው ስለሚያቁት ህዋትን ከነጀሌወቹ ታቀዋለክ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አላህ ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን በወለጋ ለሚሰቃዩ ወገኖቻን ታሳቢ አድርጋችሁ ብሰሩ ጥሩነው
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ የአማራ አመራሮች ወደ ማእከላዊ መንግሥት እየመጣችሁ የፈጠራችሁት ክፍተት አማራውን ዋጋ እያስከፈለ ነው::ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያማክረው ብዙ ሰዎች አሉት ይልቅስ ተመለሱና እየሞተ ያለውን የአማራን ሕዝብ ታደጉት::
@Workneh.
@Workneh. 2 жыл бұрын
Ende TPLF endisheshu new mifeligew
@dawitbezuneh2468
@dawitbezuneh2468 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስተዋይና ብልህ ሰው ናቸው
@זמנואלנה
@זמנואלנה 2 жыл бұрын
በጣም አቶ ገዱ ልክ ናቸው
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ያብይ አሽከር ሆነህ ቤተመግሥት በተቀመጥክበት ያማራ ህዝብ እየታረደ ያለው በወያኔ ዘመን አደለም። እናተ እየዘረፉችሁ በወያኔ አታሣቡ።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Dear Simeneh , you are bold,intelligent & diligent investigative journalist . For the past years i have observed most of your program, you are genuine & stand only for your profession. you are my hero long live & stay blessed!!!
@זמנואלנה
@זמנואלנה 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በውነት
@beca3676
@beca3676 2 жыл бұрын
ከእውነት ሥሜነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ጋዜጠኛ የልቤን ነው የጠየክልኝ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ ጀግና ነህ አቶ ገዱ ከወያኔ ይልቅ እደ እርሶ አይነቱ ሆድ አደር ካድሬ ነው የአማራ ጥላት በአማራው ሞት እና ስቃይ እናተ ሆዳችውን እና ስልጣናችውን ታሰፋላችው እጂ ለአማራ አድም ጥቅም ያልሰጣችው ሆዳሞች ናችው ገዳዩን ሰባት ነጋን መፈታት ያሳነስክበት መንገድ ያሳፍራል በጣም ነው የማዝነው ዘረኛውን የአማራ ጥላት የሆነውን የአብይን መንግስት ላለማስቀየም የተጠቀሙት ቃል እደሆነ ይገባኛል መቼ ብቻ ከሆዳችው ከስልጣናችው ይልቅ ለትልቁ ለጀግናው የአማራ ህዝብ እምትኖሩበትን ቀን እናፍቃለው አዴፓ የምን ግዜም አህያ አሽከር ተላላኪ ገረድ ነው
@mengeshakebede6594
@mengeshakebede6594 2 жыл бұрын
አይ ብአዴን በቃ አድርባይነትን እና ሎሌነትን አሜን ብላቹሁ ነዉ የተቀበላቹሁት በወለጋ በየቀኑ300 በላይ አማራ እየተገደለ እየተፈናቀለ እየተገደለ ነዉ ኦነግ የጎጃም የጎንደርን መንገድ ዘግቶ ህዝብ እያሰቃየ እየገደለ በሰሜን በደቡብ በምራብ በምስራቅ አማራ እየተሰቃዬ እየተገደለ ነዉ በርሀብ በጦርነት እያለቀ ነዉ እናንተ ቤተመንግሥት ለመሸገዉ ለአማራ ገዳይ አብይ አህመድ ታጎበድዳላቹሁ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ እና አፋር ሸመልሰ አብዲሣ ለፍርድ ይቅረብ የአማራ ተቆርቋሪወች እነ ሸመልሰ አብይ መክሰስ አለባቸው በውጭ ያሉ የሕግ ባለሙያዎች እባካችሁ እርዱ እናመሠግናለን 💚💛❤️
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
Best interview ever 👌 👏
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 2 жыл бұрын
ውሸት ነፍጠኛም ትምክተኛም ነን! ይህ አልጎዳንም መታረዱ መታፈኑን: መቃጠሉን ተናገር?
@berget432
@berget432 2 жыл бұрын
I love Gedu. Very calm and articulate leader.
@ሳንጃው
@ሳንጃው 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሰሜነህ ማስታወቂያው ተዋንጭቦ ቀርቦ የነበረዉን የሚሊዮን ብር ክፍፍሉን ለምን ቆረጥከው? አይ Walta
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
Sri swelling listen
@imohammed2667
@imohammed2667 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተናገሩት አውነትና ትክክልነው
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 жыл бұрын
ይሄ ጅል ሰውዬ ለአማራ ህዝብ ሰቆቃ እና እልቂት ዋናው ተጠያቂ ነው ገዱ እና ደመቀ 30 አመት ሙሉ የአማራን ህዝብ ያስጨፈጨፉ አሁንም የባሰ አድርገው ያንንው ስራቸውን እያስፈፀሙ ያሉ ድንጋይ እራሶች ቅርብ ነው ጠብቁ ዋጋችሁን አላህ ይከፍላችዃል።
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 2 жыл бұрын
💚💛❤👏💚🙏💛👍❤
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 жыл бұрын
አንተ በድን ነፍጠኛ፣ ትምክህተኛ ከመባል አልፎ አማራ በያለበት እየተጨፈጨፈ? እናንተ ለነገሩ ከርሳቹ ከሞላ አራጆችን ካባ ታለብሳላችሁ።
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 жыл бұрын
አንተና መሠሎችህ ለሆዳችሁ ነው የምትታገሉት አህያ የክልሉን መግሥት እንኮን መምረጥ የማትችሉ ድኩማን ናችሁ። ምት ለባአዴን በአዴን ለአማራ ህዝብ የባርነት መገለጫ ነው።
@gashumulu2060
@gashumulu2060 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ በመላው ኢትዮጵያ ሰርቶ እንዲኖርና ባለበት ቦታ ሁሉ ህጋዊ ውክልና ሳያገኝ ችግሩ ቀንሷል ማለት አያስችልም ፡፡ አሁንም ከህውሃት ታዛዥነት ወደ አሆዴድ ታዛዥነት ነው የተላለፋችሁት ህዝቡን ምትፈልጉት እናንተን እንዲጸብቅ ብቻነው፡፡ አማራ ደግሞ በአንድ ክልል ተወስኖ የሚኖር ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ስለሆነ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ፡፡ እየሞተ ያለውን ህዝብ እንኳን ከለላ ልትሆኑለት አልቻላችሁም፡፡ ማረፊያ አጥቶ ከቦታ ቦታ ሚሳደደው አማራ መሆኑን መቸም በግልፅ ታውቃላችሁ፡፡ ከግል ጥቅም ለህዝቡ ስሩ!!
@gezahegnmelak3862
@gezahegnmelak3862 2 жыл бұрын
እውነት እና ንጋት እንደዚህ
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ሽመልስ አይደለ እንዴ ነፍጠኛን ሰበርነው ያለው.ያታየ ደንድያ አይደል እንዴ ነፍጠኛ እያለ ህዝበፕን እያስፈጁት ያሉት
@mulugetaworku327
@mulugetaworku327 2 жыл бұрын
ወሎን ያስደፈረ ያዋረደ መሪ
@getnetgebeyehu137
@getnetgebeyehu137 2 жыл бұрын
አውነታው ይህ ነው በጥሩ አገላለጾ ነው።አቶ ገዱ እናመሰግናለን የአማራን ህዝብ ስሜት ስለተረድ።
@ቻላ
@ቻላ 2 жыл бұрын
New Comedian Gedu
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Ato Gedu , you are so advanced ,stable or out of emotion & highly matured, both mentally & politically . Why dont you back to your position & lead Amhara peoples . You were a king among your nation ,with a good leadership quality . You knew the culture, tradition & everything.Please ,Please,please.... back to your Position & peoples,to rehabilitate your nation & to stable economically ,politically & physiologically . Thank you dear Ato Gedu & stay blessed !!!
@hassenabbatiba5006
@hassenabbatiba5006 2 жыл бұрын
Thank you Ato Simeneh for inviting the highly respected leader His Excellency Ato Gedu Andargachew. This interview was very successful. I also appreciate you for asking candid questions and at the same time avoiding confrontational approach.
@محمدزين-ش1ر
@محمدزين-ش1ر 2 жыл бұрын
ተላኪ,ብአዴን
@ረዲንፈጠኝዋ
@ረዲንፈጠኝዋ 2 жыл бұрын
አሁን እኳን እሲቲ ለህዝበችሁ ኑሩ ሁለዪ ሆደም አትሁኑ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 жыл бұрын
ገዱ ጎበዝ ቅን የኢትዮዽያዊ ነዉ
@tadessebelayneh4844
@tadessebelayneh4844 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አቶ ገዱ የሥልጣን ምደባን ቢያልፍት ይሻላል እርሰወ አሑን ያለው ችግር በበቂ ሒኔታ ሰለሚያዉቁት ፍሬዉን ወደፊት ያዪታል
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 жыл бұрын
አንተ ግም አህያ ያማራን ህዝብ ባሪያ ያደረክ ደንቆሮ ልቀቅ ያማራን ህዝብ እኔ ፍለፊት ባገኝህ በጫጭቄ ነው የምበላህ ደንቆሮ።
@abetube8757
@abetube8757 2 жыл бұрын
kkkkkk በዴፋሺው ይሄን ሆዳም ዘገምተኛ
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 жыл бұрын
መግስት ለህዝብ የሚሆኑትን ሳይሆን የራሱን ቡችሎች ነው የሚመዲበው ለሲህ ደሞ ብልፅግና በአምሀራ ህዝብ የሰራውን ግፍ ዋጋ ይከፍላታል ኢሻ አላህ😏😏😏
@ethiopianalex9886
@ethiopianalex9886 2 жыл бұрын
ዶማ ጫካ ግባና ሣር ብላ እሽህ ዲቃላ ለአማራ አንተ ከገዱ በምንም አትበልጥም ።
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 жыл бұрын
@@ethiopianalex9886 😄😄 ፅዲት ያልኩኝ አምሀራ ፋኖ ነኝ እሽ ገዱ ከኔ በታችጂ ከኔ በላይ አይደለም ገባህ ደነዝ😁😁
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 жыл бұрын
@@ethiopianalex9886 ቡችላ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 2 жыл бұрын
አታሞ በሰዉ እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር!! ፋና ይህን ሰዉ ሲያናገር የጠ/ሚኒስትር አማካቲነታቸዉን እንጂ ብቃታቸዉንና ህዝባዊ ዉግንናቸዉን አስቦ ስላልሆነ አያስገርምም!!
@540963
@540963 2 жыл бұрын
እውነቱ አንተ ያልከው ነው ወንድማችን !!!
@ermidessie3470
@ermidessie3470 2 жыл бұрын
btam temechehegn ager wedadu yeamarew alegnita berta fano forever live
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 2 жыл бұрын
መቸ ነው አቶ ገድ አማራ ሆናችሁ ለአማራ የምትቆሙት
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
ኦነግ ኦነግ እራሱ ኦፒድሆ ነው
@kurdkurd288
@kurdkurd288 2 жыл бұрын
ውነት ነው
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t 2 жыл бұрын
አይ ገዱ ! የብአዴን አመራር ስሙን ቀይሮ በብልፅግና ወንጌላዊያን አዴፓ ቢባልም ከተላላኪነት የሚያወጣችሁ አቅም ፈፅሞ የላችሁም ። ም/ቱም ከዚህ በላይ ለአማራ ውርደት እና ስቃይ ወቅት የለምና ። ለታሪክ ይቀመጥ ።
@TheDefersha
@TheDefersha 2 жыл бұрын
ከሰው ራስ ላይ ውረዱ። አማራን በህውሃት አንገቱን አሳረዳችሁት በኦሮሞ ደግሞ በማጅራቱ እያሳረዳችሁ ያላችሁ ጥገኛ ባለስልጣናት ገዱ እና መሰሎችህ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ። ለስህተታችሁ ተመጣጣኝ አገልግሎት ታች ወርዳችሁም ቢሆን አገልግሉ። ለእኔ በአሁኑ ሰዓት ለኢትዮጵያ ስጋት ኦሮሞ እና ብልፅግና እንጅ ህወሃት አይደለም። እፈሩ።
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 2 жыл бұрын
አማራ እየታረደ ቀንሷል። አንተን አርደው ቢጥሉህ እሚታረደው ያቆም ነበር። እነደገና ለክልል ፕሪዘደነት ቦታህ ለመመለስ የተደረገ ሴት አፑ ነው።
@SharpBeta
@SharpBeta 2 жыл бұрын
ላለፉት 30 ዓመታት ገዱ ሙሉ ስልጣን ይዞ እንደኖረ ትውስም ኣይለውም። ሳያፍር ወያኔ ይላል! ከዚህ ውጭ፡ የሚናገረው ተራ ወሬ ነው። ማነኛውም ተራ ሰው በጎዳና ኣግኝተህ ብትጠይቀው፡ ከጉጉማንጉጉ ገዱ ከሚለው በላይ፡ ከነ ተረትና ምሳሌው ኣሳምሮ ይናገር ነበር። ስሜነህ ተጨንቆ ተጠቦ። ያዘጋጀው ጥያቄዎች፡ ገዱ የሚገባውም ኣይመስለኝም። ዝም ብለህ ቀለል ቀለል ያሉ ነገሮች ቢጠየቅ ትንሽ ይሻል ነበር። ኣክብደህ ኣይትያቸው፡ ብዙ ጥልቀት የላቸውም።
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
35 ዙር ኦሮሞ ልዩ ሀይል የት ሄዶ ነው አማራ የሚገደለው
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 2 жыл бұрын
ስሜነህ በርታ ገዱ ቅዢታም ትልቅ አይዋሺም
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
35 ዙር የሰለጠነው ኦሮሞ ልዪ ሀይል የት ሄዶ ነውአማራ የሚገደለው
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
ESY
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
@@shegerketema6622 አንተ አበጣ 😈
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
ስሜ ነህ ባይደፍርስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 2 жыл бұрын
ምስኪን:ተስፍአ:ከፍጣሪይ:ነው።አቶወ:ገዱው:በርታልን።የአማራ:ችግር:እየነጠሉው:እየመቱው:ማዳከምም:ነው:በርታአ:ያቅምህን:ታግለሀል😱😱😱
@emebettadesse6811
@emebettadesse6811 2 жыл бұрын
Practice what you preach
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ ምንም እንኳ ፓርቲው ብዙ ብልግና ያለበት ቢሆንም ፓርቲውን መልቀቁ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። ለምን? ፩) ወደዱም አልወደዱም ፓርቲው ለአምስት ዓመት ተመርጧል። ፪) ጊዜው ወሳኝ ነው። የሚዉሰኑ ነገሮች ወደ ጥሩ ወይም ወደ መጥፎ ሊቀይሩ ይችላሉ። ፫) ልብ የባሰው ብዙ ነው። ትንሽ ነገር ሊያቀጣጥለው ይችላል። ስለዚህ ኩውጭ አቅመ ቢስ ያደርጋል። መናገርን መቻል ክብደት አለው። ግን የተሻለ ካለ እሺ።
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቢቻል ወደ ክልሉ ተመልሰው እዛው ህዝቡን ቢያገለግሉ ለራስዎም ደስታን እንዲሁም ለህዝቡ ችግሩን በደንብ የሚረዱለት ይመስለኛል። ውይይቱ በጣም ጠቃሚና ብዠታዎችንም ያጠራና ግልፅ መልእክት አለው ሁለታችሁም ክብር ይገባችኋል!!!
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ቂል ነህ በራሱ ፍላጎት አማካሪ የሆነ መሰለህ? ??
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ ድንቅ የአማራ ሙሁር እድሜና ጤና ይስጦት
@wks8745
@wks8745 2 жыл бұрын
Remarkably direct & accurate analysis of TPLF’s dangerous act of Terror on 🇪🇹! TPLF Terrorist minds must be abolished!
@kasahunshimels225
@kasahunshimels225 2 жыл бұрын
Tplf is better than old Amhara leaders .to say very sad.
@AAA-vx8ij
@AAA-vx8ij 2 жыл бұрын
" በችሎታ" ይመደቡ እስማማለሁ:: አንተ በችሎታህ ነው ውጭ ጉዳይ ሚንስተር የሆንከው? የክልል አስተዳደርነትህን አልቻልኩም ብለህ የተውከው አንተ አይደለህምን?
@mesfinebelay6420
@mesfinebelay6420 2 жыл бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው የወንዶች ቁና!!!
@kaleabgurmis7102
@kaleabgurmis7102 2 жыл бұрын
ብዙ እምነት ነበረን በለውጡ ግንማ እኛ ላይ በሁሉም እንቅስቃሴ ፈጣሪ ይግታው እንጅ
@seifuhaile9035
@seifuhaile9035 2 жыл бұрын
ህዝቡ፣በፖለቲከኛ የሚድን ወይም ከችግሩ የሚላቀቅ አይመስልም።
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
Ato Degu Betam Enamesegnalen erson mesmat yaregagel
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 2 жыл бұрын
Like share
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦ እድሜና ጤና ይስጦት
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ 2 жыл бұрын
ወሬኛ ሆዳም ዝም ብሎ ማውራት ብቻ
@calebtariku8859
@calebtariku8859 2 жыл бұрын
ስሜንህ... ወለም ዘላለም የለም ስሜ ጋር...
@ጀማልYouTube
@ጀማልYouTube 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ ከውነት ምርጥ አመለካከት አለህ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ከ50 አመት ወዲህ መሪ የለዉም ኑሮትም አያዉቅም።
@noadyitayih
@noadyitayih 2 жыл бұрын
ታላቅ ሠውን በታላቅ እስር ቤት ውስጥ ነው የተመለከትነው። ይገርማል። እባክህ ወንድም ስሜነህ አታጨናንቀው
@ghagezom
@ghagezom 2 жыл бұрын
የእስርቤት ትርጉም ያወቅከው አይመስለኝም ከዚህ የባሰ ይመጣል ጠብቅ !!!
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ውስጤን ተናገርክልኝ ግን ጋዜጠኛውን ተራ ሌባ ነው
@atkawftsum532
@atkawftsum532 2 жыл бұрын
በአገሩ ስደተኛ የሖነው የአማራ ህዝብ አይደለምን? ወለጋ የኢትዮጵያ አካል አደለምን? አረ ወለጋ አልኩ አዲስ አበባ እውነት የሑሉም ኢትዮጵያዊ ነች በአሑኑ አካሔድ ? አዲሣበባን ተቀምተን አቅመቢስ ሑነን
@thankyougod5750
@thankyougod5750 2 жыл бұрын
ለማን ላስረክባቸው ? ~ ፖሊስ የወገን ያለህ !! ~ ስደተኞቹ (ቆሻሾቻችን) • ለእኔ የሰው ልጅ ከአደባባዩ ይበልጥብኛል። ቅድሚያ ለሰው ልጅ። አበደን አጀንዳዬንማ አልቀይርም። ማርያምን አልቀይርም። "… ከወለጋ አዲስ አበባ፣ ከአዲስ አበባ አሩሲ አቦምሳ፣ ከአሩሲ አቦምሳ አዲስ አበባ፣ ከአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ አሩሲ አቦምሳ፣ ከአሩሲ አቦምሳ አዲስ አበባ ጃንሜዳ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ደብደረ ብርሃን፣ ከደብረ ብርሃን ሸኖ፣ ከሸኖ ለሦስተኛ ጊዜ አሩሲ አቦምሳ እዚያም የአቦምሳ አስተዳደር ከፌደራል መንግሥቱ የደረሰኝ መመሪያ የለም። በጀትም የለኝም በማለት ውጡልኝ ብሎ አስወጥቷቸዋል። "… እነዚህ መድረሻ ያጡ የወለጋ ተፈናቃይ ዐማሮች አሁን ደግሞ ዛሬ ሐሙስ የካቲት 17 ቀን 2014 ዓ.ም. በግዳጅ ወደ ኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዋሽ መልካሳ (አዋሽ ጎርጎ) ከተማ መወሰዳቸውንና በዚያም በከተማዋ የዶሮ ማርቢያ መጋዘን ውስጥ እንደቆለፉባቸው ለማወቅ ተችሏል። "…የሚደንቀው ነገር ግን እነዚህን "ቆሻሻ" ተብለው ከአዲስ አበባ የተባረሩትን ዐማሮች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ የአውቶቡስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሙሉ ፓትሮል ፖሊስ ጋር መድቦ ወጧ እንዳማረላት ሴት ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን፣ ከደብረ ብርሃን አሩሲ፣ ከአሩሲም ይኸው አጃቢ የፖሊስ ኃይል አዋሽ መልካሳ ከተማ አብሯቸው ይንጠራወዛል። "…አብዛኛዎቹ ህፃናት ያሉበትና "ቆሻሻ" ተብለው ከአዲስ አበባ የተባረሩት በቁጥር 338 የሆኑ ተፈናቃዮቹ በአሁኑ ሰዓት በአዋሽ መልካሳ በከተማው የዶሮ ማርቢያ አዳራሽ ከዶሮ ኩስ ቆሻሻ ጋር እንዲቀመጡ የተደረጉ ቢሆንም ነገር ግን የከተማው የመንግሥት አመራሮች ስደተኞቹን ለመቀበል ይፍቀዱ አይፍቀዱ ይህ ዜና እስከ አሁን ምንም የታወቀ ነገር የለም። ከአዲስ አበባ ጀምሮ አብረዋቸው ያሉት ፖሊሶችና የከተማዋ አመራሮች በጉዳዩ ላይ እየመከሩ መሆኑም ተሰምቷል። "…የእኔ ስጋት "…ዐማሮቹን በዚህ መጠን የኦሮሚያ መንግሥት ሲያሰቃይ፣ ጢባጢቤም ሲጫወትባቸው ከህዝብም፣ ከብአዴንም፣ ከዐብንም፣ ከክርስቲያን ከሙስሊሙም ምንም አይነት ተቃውሞ ካልመጣበት ምን አንከራተተኝ ብሎ ለከፋ ጉዳት ዳርጎ መርዶ አርድቶ " መግደል መሸነፍ ነው" ብሎ እንዳይሳለቅባቸው ሰጋሁ። በራብ፣ በጥም፣ በበሽታ አልረግፍ፣ አልሞት ያለውን ህዝብ በቢለዋ በጥይት እንዳይፈጇቸው ፈራሁ። ሰጋሁ። "…ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? ከመላእክት እጅግ ጥቂት አሳነስኸው፤ በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው። በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥ መዝ 8 ፥ 4-6። አዎ የሰው ልጅ ክቡር ነው። ይህ ክቡር የሰው ልጅ ግን በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ክብሩን አጥቷል። • ፍትሕ ለዐማራ ወገኖቼ !!
@ጀማልሀጅዘክይ
@ጀማልሀጅዘክይ 2 жыл бұрын
አህዩች ያማራመሪ ሳትሆኖ ያማራ መከራ ናችሁ ያብይ ፈረሶች
@abiotyinager635
@abiotyinager635 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገሩት እናመሰግናለን
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 2 жыл бұрын
Pls mr Geddu if you guys don't save your people in Oromia region leave your party and let young generations to take over and lead it.
@hazalethlo1870
@hazalethlo1870 2 жыл бұрын
መሪ ይመጤን ይህዳን አማራ አድቀን መግዛቱ አይቀርም ሁላም ተመዝግቦልሀን ጠብቅ
@tegshe281
@tegshe281 2 жыл бұрын
የአማራን ህዝብ በጣላትነት ትርክተ የመፈረጅ አላማው ተጠናክሮ ቀጠለጂ አልቀነሰም።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
A very mature politician. A carefully thought out and honest response to the questions. Perhaps a disappointment to those expecting sensations but on this interview ato Gedu showed that he is a very responsible person .
@getasewatenafu4143
@getasewatenafu4143 2 жыл бұрын
ነፍጠኛ ትምክህት የሚሉት ቃላቶች ቢቀሩም ውጤቱ ግድያና መፈናቀል እኮ በርትቷል። ያኛው መንግስት ተረከ ይሄኛው ተገበረው
@LoveMe-gv5yc
@LoveMe-gv5yc 2 жыл бұрын
አቶ ገድ የነ Dr እምባቸው ደም አይበቃህም?
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ቂላቂል ቆሻሻ ምኑን ከምን ነው የምታወራው
@nubawmer7001
@nubawmer7001 2 жыл бұрын
ባንዳው ገዱ
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
How to stop the Civil War is very crucial.Semeneh do not make pressure on Gedu.As a journalist do not talk about individual prisoners.Talk about the best solution to Ethiopia.
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
The journalist did good job 👍
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ገዱ የመራው አማራ እኮ ነው ህወሀትን ከአድስ አበባ መቀሌ ያስገባው !!!! ኦሮሞና አማራን አስታርቆ ፍቅር አውርዶ የነበረው !!! በፍትህ እና በእኩልነት የሚያምም ጀግና ነው !!!!
@nubawmer7001
@nubawmer7001 2 жыл бұрын
ዋልታ ብሎ ነፃ ሀሳብ የለም
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 жыл бұрын
አቶ ገዱ እድሜና ጤና ይስጥልን !!
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
ፍትህ በአብይ መንግስት እጅ እየታረዱ እየተበሉ እየተቃጠሉ እየተጨፈጨፉ ላሉ የአማራ ህዝብ ፍትህ እንጠይቃለን🛑🛑🛑🛑🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
የአማራ ባለስልጣናት በጣም ወደቀልባቸው ተመለሱ ባካቹ በናተ ድክመትና የግል ጥቅም ፈላጌነት የአማራንም የኢትዮጵይንም ህልውና እያሳጣቹ ነው የታሪክ ተወቃሽ አትሁኑ በናተ ግዜ የሰው ልጅ ሲታረድ በሰላም ከአዲሳባ አማራ ክልል ሰው ነግዶ መግባት ሲያቅተ ይህንን ዜና እንደማንኛውም ሰው ትሰማላቹ ማለት ነው መቼም ቢሆን ከተጠያቂነት አታመልጡም
@Wolde-1
@Wolde-1 2 жыл бұрын
አሁን ያሉ የአማራ መሪወች እንዴት ብለው ነው ህዝቡን ሰብስበው ዓይኑን የሚያዩት አያደርጉትም ህዝቡ ብዙ ጥያቄ አለው ከነ ዶ/ር አምባቸው በኇላ ህዝብን ሰብስቦ ያናገረእ ያወያየ መሪ የለም የህዝቡ ጥያቄ አንዱም አልተመለሰም::
@reta752
@reta752 2 жыл бұрын
አቶ ደጉ ልክ 27+ አመት ተላልከህ እና አጎንብሰኽ የአማራን ሕዝብ እንዳልበደልክ አሁን እዚህ መጥህ የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ አሳቢ ለመሆን ስትጥር በጣም ታሳፍራለህ እኔ ላንተ አፈርኩ ለነገሩ እፍረትና ይሉንታ ቢኖርህ ኖሮ አፍህን ሞልተህ ባልመጣህ ነበር!!! የአማራ ሕዝብ ከአንተ እና መሰሎችህ ውጭ ጠንካራ ሕዝብ ይወጣዋል እናንተ ናቹ ይዛቹሁን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋችሁን !!!
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
360 junta
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
FIRST ETHIOPIA ?KKKKKK ENA MNABAH AMARA AMARA AMORA MNAMN TELALH? ESU ETHIOPAWI NW BE ZER AYAMNM .....FELASHA GONDERE
@papiyo798
@papiyo798 2 жыл бұрын
እኔም እራሴ ገርሞኛል እኮ 🤭
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
@@shegerketema6622 Loser Tplf😈
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ BE MANENTH ATEFER BE ETHIOPIAWINT ATEDEBK BE IDENTITY CRISIS TETKI TONALH....
@mylife-ue3yn
@mylife-ue3yn 2 жыл бұрын
ስሜ ተጠያቂው ባይመልስልህም አንተ ግን በምታቀርበው ጥያቄ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
አማራዉ ልክ እንዴ በረንዳ አዳረ ዝንብ ዘሎ ማግባት ይወዳሉ ለዚህ ነዉኮ ነፍጠና የተባላችሁ ታግል ሞታዉል አንተህ ብሎ ጋዜጣና አንተህ ብሎ ታጋይ
@gebrekidansimachew765
@gebrekidansimachew765 2 жыл бұрын
Zebzaba
@yesmasmart8068
@yesmasmart8068 2 жыл бұрын
ጥላቻ ቆይብቻ
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 жыл бұрын
ያማራ ህዝብ በጦርነት ተወጥሮ ዘርፉችሁ ብር መከፉፈል ነው ማዳመጥ ማለት።
@berele1707
@berele1707 2 жыл бұрын
ስሜነህ አስበላህው ተልከህ መሆን አለበት
@bakull_1931
@bakull_1931 2 жыл бұрын
e/r kante ga yihun!
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ መሠረታዊ ችግሮቹ የሚመነጨት አማራ ከሥልጣን መራቁ ነው እናንተ የአማራ ባለሥልጣን ነን የምትሉ ከተላላኪነት ወጥታችሁ በፖለቲካ ሥልጣን ውስጥ ከፍተኛ ሚና እንዲኖራችሁ ታገሉ ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራና የኢትዮጲያ ህዝብ መሰረታዊ ችግሮች የሚቀረፉት አማራ የፖለቲካ መሪነቱ ሲቆጣጠር ብቻ ነው፡፡
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 2 жыл бұрын
የኮሠመነ አመራር የኮሠመነ አስተሣሰብ:: አማራ እንዳይደራጅ ካደረጉት አንዱና ተጠያቂው ገዱ ነው:
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
አይ አራጅና አሳራጁ አብይ አህመድ. ጥቁሩ በሬ. በመጨረሻው ሰአት መበላቱን ስያቅኮነው ወይኔ ነጩ በሬ የተበላ ግዜ ነው እኔ የተበላውት አለ. አቶ ገዱ አብይ አህመድ የራሱን ስልጣን አሳልፎ የሰጠውን ለማ መገርሳን ቀርጥፎ ሲበላ ነበር መንቃት የነበረቦት።
@sememelkie2064
@sememelkie2064 2 жыл бұрын
በሳል ፖለቲከኛ ሲናገር መስማት ደስ ያሰኛል
@user-sf4rq3sc9s
@user-sf4rq3sc9s 2 жыл бұрын
*#ትናንትና** የወያኔ ተላላኪ ዛሬ የአቢይ አህመድ ተላላኪ ነገስ የማን ሞጉዚት ልትሆን ነው አቶ ደጉ ሆድ አደር#*
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
Loser tplf
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН