ከ30 አመት በኋላ❗️ ፊቴ ላይ መጨማደድ እንዳይኖር ያደረጉልኝ ተፈጥሮአዊ ውህዶች❗️

  Рет қаралды 56,225

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
ለኔ ከሚገዙት ውበት መጠበቂያዎች እግዚአብሔር በነፃ የሰራልን ውህድ ይበልጣል እላለው እናንተስ❤ እኛ የምናረጀው ተስፋ የቆረጥን ቀን ነው❤ Huda Organics Qasil Powder 20 grams - Antient Somali Beauty Secret, Natural Multi-Purpose Deep Cleansing Mask for Face, Hair and Body. Cleanses, Helps with Acne, Provides Clear Skin www.amazon.com/dp/B0BPM9BYBQ?ref_=cm_sw_r_apann_dp_C9CTP6Y6RYB6W97N5BDW
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
በእውነት ቃልዬ ትክክል ነሽ እኛ የምናረጀው ተስፋ ስንቆርጥ ብቻ ነው ❤❤
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Qasir mindinewu be Engilizagna ibakish nigarign konjo ❤
@werketesere750
@werketesere750 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው የኔ ውድ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
እኔ ይሄው በ30አመቴ ፊቴ ተጀማጇል በምን ልመልሠው እንደምችል አላውቅም ዘመናዊት መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Qusil new yemilut
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
1st ❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
ትክክል ቃልዬ ባልሽው ላይ ምንምምም የምጨመረው ነገር የለኝም እህት አለምዬ! እግዚአብሔር ቅንነትሽን ይጠብቅልሽ ❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቃሊሻ እኔ የድሬ ልጅ ነኝ ቀሲል እና እርድ ተይኝ በተለይ ዝግጅት ነገር ካለብንማ ከስር ሼርሊና ቤትኖቤት እሚባል እንቀባና ከዛላይ ቀሲል ከእርድ ጋ በሊሻ ሳሙና ስንታጠብ ፐ ከባንክ የወጣች ብር ነበር እምንመስለው 😂
@emutube6233
@emutube6233 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ብርቱ እዉነት ነዉ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር የሠጠን ዉበት ግሩም ነዉ ሢቀጥል አርቲፊሻል ነገር ከምነጠቀም የእራሣችንን ተፍጥሮአዊ ዉበት በመጠበቅ ፏፏፏ ብሎ መኖር ይቻላል ምርጥ እኮ ነሽ ሥወድሽ😘😘😘😘😘😘
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰❤️❤️❤️
@abebaabraha9393
@abebaabraha9393 Жыл бұрын
Kesi mndnew ehtachn
@fatumafatuma905
@fatumafatuma905 Жыл бұрын
ያገር ልጅ ተባረኪ መግዛት ለማይችል በጣም በጣም ነው የረዳሽው ከአሰብሽው በላይ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
ስለ መልካም አስተሣሠብሽ ና ቀናነትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ , ቀጥይበት ❤❤❤
@alemwerk2472
@alemwerk2472 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በጣም መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
ትክክል! ሰውን የሚያስረጀው ሀሳብ ወይም ብስጭቱ ነው ይላል መፀሀፍ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እንደኔ ጭንቀታም ና ተበሳጭ የለም መላ ቢኖረው ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢😢
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
@@peacelove4778 ተመሳሳይ ነን ነገር ግን መላ ያለው እኔና አንቺ ውስጥ ነው ጭንቀታችን ና ብስጩነታችን ከምንጭ ከምንጩ ማድረቅ ነው እና ጀግሞ መፍትሔአችን ላይ ለመድረስ በጣም ንቁ መሆን አለብን አንድ ነገር ብልሽ እወዳለሁ እደዚ አይነት ስሜት በተለይ የመረበሽ መጨነቅ .... ስሜት ከበዛብሽ ቅዱስ "ሚናስን "ተማፀኝው ስሙን እየጠራሽድረስልኝ በይው የተጠቀምኩበት ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
@@lozamariambekele2293 እሺ እህቴዋ ተባረኪ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@hermelamuseazerabruk5839
@hermelamuseazerabruk5839 Жыл бұрын
Aquarium q11½111¹11111¹¹1¹1111
@tsionwolda1467
@tsionwolda1467 Жыл бұрын
ቃልዩ ለሁሉ ነገር መጀመርያ ጤና ነው የውስጥ ሰላም ነው
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ከዚ በኃላ የሆነ ማስታወቂያ ላይ እናይሻለን የይመችሽ ትችያለሽ 👍👍የኛ ፊትማ ስንቱን ቻለ 😂😂😂😂😂
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
😅🥰
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
እውነትም ለማስታወቂያ ታስፈልጊያለሽ😃 እናመሰግናለን👍❤️
@DestaGebre-i7k
@DestaGebre-i7k Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ ከይቅታ ጋር የአጃ አጠቃቀም ትነግሪኛለሽ ?
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ቃልዬ ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ሰው እራሱን መጠበቅ ይገባዋል አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ እኛንም ታነቃቂን አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
የኔ ልዩ እንዴት እንደምወድሽ ታውቂአለሽ ከነመላቤተሰብሽ ጥንቅቅ ያልሽ ውብ ያገሪ ልጅ❤
@kiddywo67
@kiddywo67 Жыл бұрын
ኧረ የቃልዬ ያለ እያልኩ ነበር ጠፍተሽብን ነበር እንኳን አደረሰሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም❤ለምትሰጭን ምክር እና ግኝቶች መልካምነት ቅንነት ከፋይ እግዚአብሄር ነው ጤናሽን ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ እግዚአብሄር የሚወደወን ስራ ስለምትሰሪ ስለማናችንም በመቆርቆር እና የሁላችንም ብርታ ስለሆንሽ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ በዚህ አጋጣሚ ሜሉን ሁሌም ሳላመሰግን አላልፍም ባለንበት አለም የምክር አገልግሎት ለማግኘትና ሌሎችንም ምርመራዎች ለማግኝት ምን ያህል እንደምንቸገር ታዊቂያለሽ መድሀኒአለም ለሰዎች ከምታስቢው በላይ ለይስጥሽ አመሰግናለሁ❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ቃሌ የኔ ውድ የኔቅን እናመሰግናለን❤❤❤😢 🙏🙏🙏
@YK4M3N
@YK4M3N Жыл бұрын
የሚገርምሽ ቃልዬ ስልኬን አንስቼ ዩቱብ እየከፈትኩ አንቺን ማየት ነበር የፈለኩት ስከፍተው ይሄን ቪዲዮ አገኘሁ በዛላይ የሚያስፈልገኝን እያሳሰበኝ የነበረ ጠቃሚ ሀሳብ ነው የሰጠሽኝ ተባረኪ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰😊❤️🌹
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ቃልዬ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌹🥰
@rayaanhassan7656
@rayaanhassan7656 Жыл бұрын
Thanks kaliya ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድሜ ነው የምትቀጥይልኝ አንችን ሳይሽ ተባረኪ
@rahelgebissa7809
@rahelgebissa7809 Жыл бұрын
Kal alew kdirae gen kesil yasakikegnal fitae wezam newe men liba❤❤❤❤❤
@zenimerga7415
@zenimerga7415 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ ተባረኪ
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቃልዬ ሴትዮዬ ትጠቀማለች እኔም ሽንትቤቷን አፅድቼ ስወጣ በዛው በጥበጥ አርጌ ተቀብቼ ወጣለው 😂😂😂😂😂ለመዳሜ ሱማሌ ጓደኛዋ ናት ስራ ቦታ ምትሰጣት እንደወርቅ ነው ምታየው
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Kesile mene yiloutale arebochi kawekshi ngregn
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
@@tigest3176 kesil new mitelew yenewa lela sim yalew ayimeslegnim
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
​@@tsige21 kebrte yistelgne
@rediattelila7755
@rediattelila7755 Жыл бұрын
ሌባ!
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Жыл бұрын
ምንድን ነው ስሙ ንገሪኝ ፕሊስ
@meseretdemissie8229
@meseretdemissie8229 Жыл бұрын
Tikikil nesh kaleye
@darshweledemariam8948
@darshweledemariam8948 Жыл бұрын
ያገር ልጅ ❤❤❤😊ተባረኪ ይህንን መሰማት የሚፈልግ ሰንት ሰው አለ 🙏
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ጠጣም እናመሰግናለን በርችልን
@RahelGetahun-j7l
@RahelGetahun-j7l Жыл бұрын
Tanks wide betaam amesegnalehu,erasen endawk redteshingal
@frehiwet460
@frehiwet460 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
@mesiabrha1501
@mesiabrha1501 Жыл бұрын
Thank you ቃልዬ yene ቆንጆ ሞልቶላቸው መግዛት ስለቻሉ ብቻ ግዙና ተጠቀሙ አያሉ ሰውን ከሚመክሩ ዩትቡሮች ጋር ሳነፃፅርሽ ኢትዮጵያዊነትሽ ጎላብኝ:: we will stay younger naturaly with the gift of nature/ God/.
@dagiranagudata5035
@dagiranagudata5035 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ግንባሬ ተጨማዳል ልቀባዉ ጥሩ ነዉ❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
kaliye selamish yibza❤ girum video new kaliye thank you a lot🙏ine gin le fite minim alitekemim gin ahun ahun gid sunscreen metekem alebign meselegn eski arif sunscreen asayign profile lay lalew fit❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi I will post my dear ❤️ ♥️
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህትየ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል የሚባለው ከጎራችን ሞልቶል ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር
@miherettilahun2888
@miherettilahun2888 Жыл бұрын
እወድሻለሁ ❤❤❤❤ ተባረኪ
@chaltiyeedo7689
@chaltiyeedo7689 Жыл бұрын
ቃልዬ እባክሽ መላ በይኝ ቀኝ እጄ ላይ ከላይ እስከታች ሺፍ ብሎብኝ እያሳከከኝ ተቸገርኩ ወር አልፎኛል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
እናመሰግናለን፡አላህ፡ትክክለኛውን፡መንገድ፡ይምራሽ፡
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
Yene mirix betam tikikil nash biruk hungi
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
ልክ ነሽ የአስተስሰብ ጉዳይ ነዉ እስኪቀየር ይቆያል እናመሰግኒለን
@ayni5236
@ayni5236 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ቆንጂት እናመሰግናለን።❤ ማስታወቂያው ግን ይቀጥል❤❤
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቃልየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቅን ❤
@sabishikor7678
@sabishikor7678 Жыл бұрын
ቃልየ ሰላምነው እኔ ያልመኮርኩት ቀጠላ ቅጠል የለም አልሰራ ሲለኝ ከ ordinary ስረም እና ኣሲዲ እየተጠቀምኩ ነው አምላክ ይመስገን ጥሩ እየሆነ ነው ፊቴ
@ytse1447
@ytse1447 Жыл бұрын
Thank you, Gobez nesh
@woyneshetangessa8623
@woyneshetangessa8623 Жыл бұрын
በጣም እወዳችዋለሁ አንቺንም እናትሺንም ሺ ዓመት ኑሩልኝ ወይኑ ነኝ ከጅማ
@sabaokbaghergish5254
@sabaokbaghergish5254 Жыл бұрын
Wow you are right ! But I love all your videos & I believe in you you very smart lady keep it up 🙏👍
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስውድሽ ከልቤ ነው ክበሪልኝ 💕 ቀሲር ያልሽው ነገር ግን አልገባኝም ምንድ ነው እማ !!!?
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 Жыл бұрын
ተባረኪ ቆጆ
@Annamelese
@Annamelese Жыл бұрын
How do you do your hair? What kind of flat iron do you use?
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት ቃልዬ❤❤❤❤
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽኮ ሰለጠፋሁ ናፍቀሽኛል አሁን ግን መጥቻለሁ የኔ ውድ እንዴት ነሽ❤❤❤
@hevengetachew1559
@hevengetachew1559 Жыл бұрын
እንደዚህ እውነቱን የሚነግረን ነው ኮ የጠፋው, ተባረኪ!
@Kal53Tube
@Kal53Tube Жыл бұрын
Qasir midanew esti negerign eshi 👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
Ewenet geta abizeto yibarkshe ❤🙏😊💛
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
እመቤቴ ትባርክሽ ቀና ልብ ነው ያለሽ በርቺ የኔ ውድ እህት
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Жыл бұрын
ሀሳብሽም አንቺም በጣም ታምራላችሁ ፣ተባረኪ
@seblutake666
@seblutake666 Жыл бұрын
Thank you kalyee u just motivated me ❤❤❤❤
@medhanitworku4799
@medhanitworku4799 Жыл бұрын
Kaleya Yena Wede Zare Endet Des Beleshegh Endayehush Ateteyekigh Des Yemil Gelesta New
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ቃልዬ እኔ በተለምዶ እስከቅርብ ጊዜ ውድ ሚባል ሞይስቸራይዘር ነበር ለፊቴ ምጠቀመው ሚገርምሽ አንዳንዴ acen አለብኝ እና acen ሲነሳብኝ ፊቴ በጣም ሞይስቸራይዝ መደረግ ይፈልጋል እናም ባለፈው ሳምንት acen ሙልት አደረገው ፊቴን እናም ቤስት ሚባለውን ውድ የገዛውትን ሞይስቸራይዘር ተቀብቼ ደከመኝ ለውጥ የለም ከዛም እንዳጋጣሚ ምግብ ማብሰል ስለነበረብኝ ፊቴን የስቶቩ ሙቀት እንዳይጎዳው ብዬ አቡካዶ በእጄ ጭፍልቅ አድርጌ ፊቴን ተቀባውትና ምግቤን አብስዬ ከ 4 ሰአት በኋላ ገላዬን ስታጠብ የፊቴ መለስለስ አስደነገጠኝ። ፊቴ ላይ የነበረው ድርቀት እና acenu የሌለ እስኪመስለኝ። ከዛም ቃልዬ ሞይስቸራይዘር ሳልቀባ በአቡካዶው ብቻ ተኛው በንጋታው ፊቴ ፅድት ብሎ ለስልሶ በራሴ እስካፍር ድረስ ነው የተደመምኩት። ቃልዬ አሁን ለመከርሽን ነገር እኔ በተግባር አይቼው አርጋግጫለው ለኔ ከ 200$ extera hydra ሞይስቸራይዘር ይልቅ ለደረቅና አክኒ ላስቸገረው ፊት የጠቀመኝ አቡካዶ ነው። ተባረኪልን❤❤❤❤
@yedudegu7814
@yedudegu7814 Жыл бұрын
ደስ ስትይ አነቃሽኝ የኔ ቆንጆ
@hanatesfaye5495
@hanatesfaye5495 Жыл бұрын
ቃልዬ እናመሠግናለን በጣም ትክክል ነሽ በዛው የሆነ ጥየቃ ልጠይቅሸ ሰሞኑን oline business መሰራት ማስታወቂያ በጣም በዝቷል ምን ትያለሽ የሞከርሽው ነገር አለ?
@haimanotkassaye3471
@haimanotkassaye3471 Жыл бұрын
Thank you so much gin ene ayineser gudgud bulo tekuro sestela edeme genanew milargew please yenekonjo
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Thank you kalyeee u r z best eko nesh tebareki yene cake.❤❤
@tegest2826
@tegest2826 Жыл бұрын
Selame yena qongo qeser menden new?
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ልክ ነው ቃልዬ❤️❤️❤️
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክክል እናመሰግናለን🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ምናባቴ ላድርግሽ ተባረኪልኝ እህቴ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ Жыл бұрын
እድሚየ በሀያወቹ ውስጥነኝ ግንፊቴ አርጅቷል ምግብሰሪነኝ ይሄንን ገዝቸ ልጠቀመው ጥሩነውዴ 😢መልሽልኝ
@makdesabara6884
@makdesabara6884 Жыл бұрын
liki neshi😍😍
@azebadanedema2209
@azebadanedema2209 Жыл бұрын
ቃል ፅጉርሽ በብዛት ፓይስትራ ትሰርያለሽ አይጎዳም? ልምድሽን አካፍኝ እኔ መሰራት እየፈለኩ ይጎዳል እያልኩ ሁሌ ሹሩባ ነው የምሰራው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ቀጫጭን ሹሩባ ፀጉር ይጎዳል
@TigistAddis
@TigistAddis 7 ай бұрын
Tnx dear
@eyutg8178
@eyutg8178 Жыл бұрын
You live in Seattle ende?
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Kalye anchko natural beauty neshe ewnet eski artificial neger beztwal min teyalshe keyfr eske tshur eske eger tifer artificial beztwal ya degmo ersn endntla yargal confidence yasatal 🤔
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Betikikil.Kesil+Erd+Shimbra duket+hisbur+ or Sunflower flower Powder!I am from Dire Dawa ❤
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
​@@TinotendaCheema-mn4qj ምን አገናኘው
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
የኔ ውድ ለደሀ ጥሩነው ምክረሺ 😘😘😘ማማዬ
@MKT2112
@MKT2112 Жыл бұрын
Uffff yn konjo kali mn largish ❤❤❤ tnx a lot
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Thanku ❤
@lidialidu5680
@lidialidu5680 Жыл бұрын
አለን ቃልዬ❤
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወርቅ 🥰🥰❤ ቃልየ እስኪ የቀሲር ፎቶ ኣስቀምጭልን እንዴት ነው ? Please 🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Жыл бұрын
Yene wed xsegureshin tikur colour tikebiwalesh weyes tefetro tikur new
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ቀሲል ያልሺው ቅጠል ምንድነው እህት
@zenebudesta7501
@zenebudesta7501 Жыл бұрын
Kalye hulem eketatelshalehu betam tenadaj beka wuha ketene mekatel new beyedekikaw bemne lakumew fitem eyetelewete metabgn mne yishalegnal
@BiruktawitLegesse
@BiruktawitLegesse Жыл бұрын
your hilarious dear..... tebareki......
@Sebhat37384
@Sebhat37384 Жыл бұрын
Thank you Zemenawet we love you Great job
@liyahyle9881
@liyahyle9881 Жыл бұрын
Wow❤❤❤
@halimaenderis
@halimaenderis Жыл бұрын
ይመችሺ
@StorytimewithHanuta
@StorytimewithHanuta Жыл бұрын
Thanks, amazing video ❤
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 Жыл бұрын
Zemenya. Kenemla betesebesh nurelege
@firehiwotlimenhi
@firehiwotlimenhi Жыл бұрын
best lady for your people
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
kalye yene konjo amesegenelew🙏🙏🙏❤❤❤
@emadsony4240
@emadsony4240 Жыл бұрын
ኡፍ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጨዋ
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Жыл бұрын
Wow good job 👏 thank you so much ❤
@የማርያም-ነኝ
@የማርያም-ነኝ Жыл бұрын
Thanks beautiful, do you have any advice for pigmentation sis i am tired of it pls.❤❤❤
@bluebird3934
@bluebird3934 Жыл бұрын
Use vitamin c cream its good far hyperpigmentation
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 Жыл бұрын
Thank you so helpful
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 Жыл бұрын
ወሳኝ ቪዲዮ ቃልዬ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ቃልየ እህቴ ሙዙን አቮካዶውን በምን አድርገን ነው ሞሥቸር የምናደርገው ማለቴ በምን ይበጠበጣል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የኔ ውብ እህት እናመሰግናለን Be proud of yourself, you look great .
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🌹
@hannateshome3086
@hannateshome3086 Жыл бұрын
Kalye ahun anchin eyesemahu keyslen tekebahu tebarki yenye konjo
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
May God bless you for all your sisterly advice as always ❤ I appreciate you my dear ❤
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 Жыл бұрын
kalye tebareki ene Ret gibiye tekya alegn migermsh betam bizu bota gn betam senef negn bergit lijoche hitsanat nachew enesun sinkebakeb gize yelegnm degmo eski wifret yale esport endet endemnkens ethiopia betele kflllehager lalenew yemihon neger enfelgalen
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ Жыл бұрын
Qasil የሱማሌዋች ሳሙና ነው ❤
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
ስርሀትሽ ፅዳትሽ በስመሀብ ስወድሽ እኮ ፅድት ያልሽ
ከብዙ ሰዎች ሳቅ ጀርባ ብዙ ህመም አለ #psychology #ebs #psychologyadvise
29:39
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,2 М.