💫ከባድ ችግር ተፈጠረ ሀሰን ጥሎ ወጣ😱💔

  Рет қаралды 161,694

HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ

HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ

Күн бұрын

‪@Haymitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@OfficialMahiTube‬

Пікірлер: 2 500
@KamilatAhmed
@KamilatAhmed 17 сағат бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ሀይሚ 😢 ግን ለወደፊት አስቢ ሀስንም ትክክል ነው የምትሉ😊
@MursYem
@MursYem 17 сағат бұрын
እረ ቡቡዬ ተመለስ😢😢😢😢
@Taibah-j2d
@Taibah-j2d 15 сағат бұрын
አዎ ትክክልነው
@aselefechdagne
@aselefechdagne 20 сағат бұрын
በራስሽ ጥፋት እንጂ ብሩከን ያጣሽው የሀሰን ጥፋት አይደለም። ጥፋትሽን እመኚ ሀሰን ምርጥ ወንድምሽ ነው አትጩሂበት።
@GfFr-u2z
@GfFr-u2z 14 сағат бұрын
ድድቡ😢😢ነሺ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 11 сағат бұрын
​@@GfFr-u2z anchi nesh dedeb yerasa guday mlach 🤐🤐🤐👎
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 11 сағат бұрын
የት አወቅሽ 😮
@Beza-b9j
@Beza-b9j 20 сағат бұрын
ሀሰንን የምትሳደቡ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ እሱ ያደረገው ትክክል ነው መደበቅ ነበረበት ጥፋቱ እንደውም ቢደብቅ ነበር ብሩክ ተመለስ ሀይሚ ጥፋትሽን በግልፅ ነገሪው ታረሚ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ ተስማሙ።
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq 20 сағат бұрын
ስድብ ብቻ ነዉ እሚያዉቁ😮
@hawidesta7792
@hawidesta7792 20 сағат бұрын
Awo tofetegna new betemi new yetefahi
@ትውከልቱአላህ
@ትውከልቱአላህ 17 сағат бұрын
ትክክልአይደለም እኔስብሁን ብላችሁፍረዱ ሴትልጅ ፈተናችን ብዙነው ቀስብሉ በውስጥ እደህት ማስተካከል ይችልነበረ ብቻእኔ የማንምጥላቻየለብኝ ግን ብዝህመልኩ ይከብዳል እደኔ
@Aminat-m7k
@Aminat-m7k 17 сағат бұрын
ሳህ ኮሜታተሮች ስድብ ብቻነው የሚያቁት አያገናዝቡም
@ahmedbinahmad7635
@ahmedbinahmad7635 16 сағат бұрын
ምንም ትክክል አይደለም በወስጥ ቁጭ አረጎ ማስተካከል ነበረበት ሴት ናት የደረሰባት ነገረ ምን ይታወቃል😢😢😢😢
@AmenaDabo
@AmenaDabo 21 сағат бұрын
ሀሰንዬ ምንም ጥፈት የለብህም አይዞ ሁሉም ይስተከከለል ሀይምዬ አይዞሽ ፈጠር ጨሪሶ ይመሪሽ እነ ተረገግ 😢😢😢😢
@umumuAzYoutube
@umumuAzYoutube 18 сағат бұрын
ደምሪኝእናት በቅንነት🎉🎉🎉🎉ቢዶየንአይተሽ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 20 сағат бұрын
ሃሰን ምንም አላጠፍም ያላ ጥፋቱ ተወቃሽ አታድርጉት።ሃይሜ ፈጣሬ ይማርሽ🙏
@ዲናረይ
@ዲናረይ 22 сағат бұрын
ሃሰንዮ ምንም ጥፍት የለብህም ኣይዞክ ይስተካከላል እሺ ሃይሚ ፈጣሪ ይማራት🙏
@fetiya-o5z
@fetiya-o5z 22 сағат бұрын
@@ዲናረይ 🙏🙏🙏
@Mary-k2u3b
@Mary-k2u3b 21 сағат бұрын
ኣይዞህሃሰን
@ganatganat-i9f
@ganatganat-i9f 21 сағат бұрын
twut ande hedwal tinshi taznato yemta atingarut
@fetiya-o5z
@fetiya-o5z 21 сағат бұрын
@Mary-k2u3b አው ወለኢ በጠም ነው የሰዘነኝ
@fetiya-o5z
@fetiya-o5z 21 сағат бұрын
@ganatganat-i9f 🙏🙏
@Maketube-w1p
@Maketube-w1p 21 сағат бұрын
ሀሰን ምንም ጥፍተኛ አይደለም ሀይሚተረጋጊና ከሀሰንጋ ተነጋግራችሁ ችግሩን ፍትህ የምትሉ
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 16 сағат бұрын
ደንቆሮ ነው አይሰማም
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 22 сағат бұрын
ብሩክ ይምጣ የምትሉ😢😢
@AmenatAdem-y2r
@AmenatAdem-y2r 22 сағат бұрын
ማን የማይል አለ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 22 сағат бұрын
አወን ይጣ😢😢😢😢😢😢
@narikkunimullan2469
@narikkunimullan2469 21 сағат бұрын
አወ ይምጣ
@Hbeesun-g8v
@Hbeesun-g8v 21 сағат бұрын
ይምጣ😢😢😢😢😢😢
@HGgg-z3g
@HGgg-z3g 21 сағат бұрын
ይምጣ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 19 сағат бұрын
ሀሰን ምንም ጥፋት የለበትም ማርያምን ሃይሚ ጥፋቱ የራስሽ እኮ ነው እንዴ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ሃይሚ ተይ ሀሰን ንፁ ወንድምሽ ነው 😢😢😢😢
@ሽዊት-ወ5ከ
@ሽዊት-ወ5ከ 15 сағат бұрын
ሃይሚ የራስሽ ጥፋት ነው ደረቅ የራስሽ ጉዳይ ሀስን ትክክል ነው ብሩኬ የኔ የዋህ ኣይዞህ ሁሉም ለቦጎ ነወ
@fskghksv7956
@fskghksv7956 6 сағат бұрын
ዉጭቅንቅናም😤😤😤
@Om_saad-j3u
@Om_saad-j3u 22 сағат бұрын
ሀሰን ልክ ነው አንቺ ተረጋጊ እና ከሰህተትሸን ተረሚ ለውደፎቱ አሰቢ❤
@nefisanefisa4381
@nefisanefisa4381 21 сағат бұрын
ትክክል
@mekaali8991
@mekaali8991 19 сағат бұрын
ትክክል
@ClassClass-u5k
@ClassClass-u5k 19 сағат бұрын
@@mekaali8991 kifit afi hula mn taqalachu
@ClassClass-u5k
@ClassClass-u5k 19 сағат бұрын
@@Om_saad-j3u mn taqiyalesh hayim .mnm sitet serita ataqim demo atiseram ataquwatim zim belu hayimin miyaquwat yaqalu beqa
@AldaamPhone
@AldaamPhone 18 сағат бұрын
ምንም ስህተት የለባት ሃይሚ ለማየት ያብቃሽ እህቴ ሀሰንም እንደዛው ውነት ሀሰን ለብሩኬ በያስብለት ኑሮ. እውነታውን በአይኑ ያሳየው ነበር እሷን ከማስፈራራት ብቻ አላውቅም መናገር በምፈልግበት ግዜ እናገራለሁ ብላለች በትግስት መጠበቅ ነው እውነታው ማን ጋር እንዳለ።
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 22 сағат бұрын
ሀይምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የምትሉ 🙏🥺🥺
@AldAld-c3e
@AldAld-c3e 22 сағат бұрын
💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YomGom-n7m
@YomGom-n7m 21 сағат бұрын
ኣሜን🎉❤❤❤
@ኘኘ
@ኘኘ 21 сағат бұрын
አሜን 😭😭😭
@BbHh-um3zn
@BbHh-um3zn 21 сағат бұрын
አሜን
@zewidimukiriti9894
@zewidimukiriti9894 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JshdhjsjsGshsysjhs
@JshdhjsjsGshsysjhs 22 сағат бұрын
ሀስንየ ኣይዛሽ ወድማ ሁሉ ያላፋል ሀይሚየ ፈጣር ይማራሽ የኔናት🥰👏👏👏👏🥰🥰🥰
@SofiaHabosh
@SofiaHabosh 20 сағат бұрын
ሀሰን ልክ ነዉ አንቺ ተረጋጊ እና ከሰህትሽን ተቆጠብ ለወደፊት እሰቢ ሀሰን የ አይዞሀ❤❤
@אמוויטאבאווהאבוואנ
@אמוויטאבאווהאבוואנ 21 сағат бұрын
ሃስንዮ ምንም ጥፍት የለብህም ሃይሚ እግዚሐብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@E.......A-m4f
@E.......A-m4f 22 сағат бұрын
ሀይሚ ተይይይይይይ ጥፋቱ እኮ የራስሽ ነው ምንድነው አሁን ሀሰንን ጥፋተኛ ምታረጊው መናገር ነበረብሽ እኮ እሱ እኮ ላቺ ብሎ ነው 😢😢ፈጣሪ ይማርሽ ሙሊሉ ጤንነትሽ ይመልስልሽ አይዞሽ😢😢😢😢😢
@ቲጂየግሬስፋሚሊ
@ቲጂየግሬስፋሚሊ 21 сағат бұрын
እንደዚ አትበዩ እጭ😢
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 21 сағат бұрын
Abezachiw Betam
@Genet-t2i
@Genet-t2i 21 сағат бұрын
ምኑ ነዉ ጥፋተ ሚሰጥር ከሆነ ሚሰጥር ነዉ ሁለቱን የሚለያይ ከሆነ አትናገር ከተባለ ዝም ማለት ነበረበት ማን ሆዱን ረገጠዉ
@ገኒ-ጐ3ቘ
@ገኒ-ጐ3ቘ 21 сағат бұрын
ማሪያምን ልክ ነች ብሩክስ ምን ያድርግ ካንድ በኩል አትፍረዱ ከሜተሮች ብሩክስ ከምር አያሳዝንም😢😢😢​@@ቲጂየግሬስፋሚሊ
@AfranA-i3x
@AfranA-i3x 21 сағат бұрын
አትፍረዱ
@Hiwitub
@Hiwitub 22 сағат бұрын
ሀሰን ሁሌም ከጎኗ ሁኑ ፈጣሪ ይማርሽ ሀይሚዬ😊
@yes6292
@yes6292 22 сағат бұрын
ሀሰነይ ትላያልክ እኮ የኔ ውንድም እፉፉፉ ፈጣሪ ኣንድ ያርጋቹ😢😢😢😢😢
@HawletWassie
@HawletWassie 19 сағат бұрын
ደምሪኝ😢
@lubabaymet1159
@lubabaymet1159 17 сағат бұрын
ሀይሚየ አፊያሺን አላህ ይመልስልሺ በርታ በይ ብዙ የእናተ እንድ መሆን የማያስደስታቸው ስዎች አሉ እያየሁም ስለሆነ እነሱ ልቦና ይስጣቸው በቺግርሺ የተረማመድሺ በፈተናሺ የተገነባሺ አንቺ ልባም ሴት ብሩኬ ባውቀሺ ልክ እዳቅሺ አረጎኛል ሀይሚየ ብሩኬን ባውቅሺው ልክ እዳቀው አርገሺኛል የኔ ውድ አሁንም እደበፊቱ ተመልሳቹሁ የማይበት ቀን ይምጣ ሁላቹሁም በየራሳቹሁ አመለካከት ልክ ትሆናላቹሁ በመነጋገር ውደ አንድ ማምጣት ይቻላል አላህ ይርዳቹሁ ብሩኬ አሁን ያለበት ሁኔታ ካንቺ ባልተናነስ ጪንቅት ላይ እድል እረዳለሁ ያረብ ደስታቹሁን ይመልስላቹሁ እንድላይ እደማያቹሁ ተስፋ አለኝ
@RhamaMulla
@RhamaMulla 19 сағат бұрын
ማሂየ የኔ ውድ ከጎኗ ስለሆሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@umumuAzYoutube
@umumuAzYoutube 18 сағат бұрын
ደምሪኝእናት በቅንነት 🎉🎉🎉🎉ቢዶወአይተሽ🎉🎉🎉
@f-io7sj
@f-io7sj 22 сағат бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ 😢❤❤❤❤አላህ አፍያሺን ይመልሥልሺ ያርብ
@Sumayya-w1x
@Sumayya-w1x 21 сағат бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም❤❤❤❤
@HiAlain
@HiAlain 21 сағат бұрын
ሰለለሁ አለይህ ወሰልም
@Hikma-po5cr
@Hikma-po5cr 14 сағат бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም 🎉🎉
@birqisaatube7500
@birqisaatube7500 22 сағат бұрын
Ramaadani guyyaa xiqootu nuf haafa Rabbii ittin nuhaa gahuu worii jetaan like 🎉🎉🎉🎉🎉
@heyeieue205
@heyeieue205 22 сағат бұрын
Inshaalhaa rabii itin nu ha gauu❤❤❤❤❤❤
@JossyMule
@JossyMule 22 сағат бұрын
Jari wae Ramadan kessa hin jiranu wae jalala maracha dhukkubssatan ofstala cisuu malee
@MisraMisra-x1o
@MisraMisra-x1o 22 сағат бұрын
HinshaaAllaa rabii itii nuh haa gahuu
@YdidHxh
@YdidHxh 22 сағат бұрын
Inshaa alhaa rabbin itin nuu Haa gahuu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sadyoutube1491
@sadyoutube1491 21 сағат бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin ❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 22 сағат бұрын
ሥድብ እሚገል ቢሆን ሀሠን አይገኝም😮😂 ልእልቴ ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube 22 сағат бұрын
እመቤቴን አው😢😢😢
@alhemduliah
@alhemduliah 22 сағат бұрын
አወ 😢😢
@fatemahery
@fatemahery 22 сағат бұрын
🎉❤
@sameraAli-p6j
@sameraAli-p6j 22 сағат бұрын
😮😮😮😮😮
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሞቶ ነበር እስከ ዛሬ ቡራስ ሀይሚስ ምን ያልተሰደበ አለ እርግማን ውይይይይ ብቻ አልፎ እናውራው😭😭😭😭😭😭
@Mkeamka
@Mkeamka 18 сағат бұрын
ያረብ ቢያመን አስታማሚ ቢከፋን አፅናኒ ቢደከመን ማረፊያ የለለን በሰው ሀገር ድካማችንን ህመማችንን የሚረዳን የሌለን ሂወትን ለማሸነፍ ከሀገር ከቤተሰብ እርቀን የምንኖር የስደት እህት ወንድሞች አላህ ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቀን
@KasaneshAsmare
@KasaneshAsmare 18 сағат бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤
@Zahara-j8y
@Zahara-j8y 17 сағат бұрын
አሚን ያረብ
@Hikma-po5cr
@Hikma-po5cr 14 сағат бұрын
አሚንን ያረብ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 18 сағат бұрын
መሂዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረሺ በሀይሚ ጓኖወ ሰለ ነበረሺ ❤❤
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 22 сағат бұрын
ሀሰን ምርጥ ወንድም ነህ በርታ የሰው ወሬ እንዳትሰማ❤❤❤❤❤❤
@umumuAzYoutube
@umumuAzYoutube 18 сағат бұрын
ደሪኝእናት በቅንነት🎉🎉ቢዶየን እይና
@hayemi02
@hayemi02 22 сағат бұрын
ሀሠንዬ እባክህ ተረዳት አሥታርቅ አሁን ከፍቷቷል አንተ ምርጥ ወንድሟ ነህ ነገሮችን አሥተካክል አሥማማቸው እባክህ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 22 сағат бұрын
የኔ ውድ አምላክ ወደ ቀድሞ ይመልስሽ የኔ እናት አይዞሽ እናንተም እግዛብሄር ወድ ቀድሞ ሰላማቹ ይመልስልን አሁን ሁሉንም ተውና ሰለ ሀይሚ ጤና አስቡ 😢😢😢😢ሀይሚን ምትሰድቡ አድቡ እባካቹ😢😢
@annopyjvvcfhtuo536
@annopyjvvcfhtuo536 21 сағат бұрын
ሀሰን ምን አጠፋ ወይ ጉድ ሀይሚ ኣሁኑስ ኣበዛሹ😮
@صفيه-ق3ث
@صفيه-ق3ث 11 сағат бұрын
አትጨማለቂ የዘራሺውን ነው ያጨድሺው ስራሽ ነው አስመሳይ ሀሰን ምርጥ ጎደኛ❤❤
@miratdajane-p8z
@miratdajane-p8z 6 сағат бұрын
😢😢😢😢👎👎👎👎👎
@FatimaAhmed-us4ud
@FatimaAhmed-us4ud 22 сағат бұрын
ሀሰንአተ ትለያለህ ምርጥጓደኛ ምርጥወድም
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 20 сағат бұрын
ተይጂ ስላስታመማት ነዉ
@ትውከልቱአላህ
@ትውከልቱአላህ 17 сағат бұрын
እድህአይነት ጓደኛ ባይኑረስ ይቅረታ ግን
@ahmedbinahmad7635
@ahmedbinahmad7635 16 сағат бұрын
እንደዚህ ጓደኛ ገደል ይግባ
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 22 сағат бұрын
ሀሰንኮ ይለያል ምርጥ ወንድም♥♥♥♥♥ቅመሟ አይዞሽ😢😢😢
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 22 сағат бұрын
እጭ የዚህ ወንድምነት
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 21 сағат бұрын
ምንአደረገ ​@@SSenaytgonderwa
@HdruUeue
@HdruUeue 21 сағат бұрын
ሀሰን የዋህ ሰው🎉 የስድብ ማአት ይዘብብሀል አተ ለብሩኬ ለሀይሚ ከወድምም በላይ ነህ ሀይሚየ አላህ ያሽርሽ😢😢 ተናግርሽ ተጋፈጭ ያለውን ነገር አችን ካለ ብሩኬም ሁሉም ነገርሽ ጋ ይቀበልሻል
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 21 сағат бұрын
ሀይሚዬ ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢
@ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ
@ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ 13 сағат бұрын
አቤት ብራክመሆኑንእያወቅን እናለቅሳለን ግን ወደፊት የውመልቂያማ እየጠበቀን እስቃለን😢😢😢😢አላህመጨረሻችንን ያሳምርልን ጉሉ አሚንንንንንን
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 22 сағат бұрын
ሙስሊሞችም ሆናቹ ክርስቲያኖች መልካም ኮመንት ኮምቱ ባረከላሁ ፊኩም 😢
@AswWew
@AswWew 22 сағат бұрын
አዎ ወላሂ ግን አዲ አዲ ሰዎች አይሰሙም 😢😢😢😢😢
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 22 сағат бұрын
ሳህ😢😢😢❤❤
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 22 сағат бұрын
❤❤❤
@MissZabiba
@MissZabiba 22 сағат бұрын
@@Jemila-s4e ውዴ ከክርስቲኖች ይልቅ ሙስሊሞች ይስዲቡታል 🥺🥺 ሀሰንን በቶክቶክም በዚህም እዴው አላህን አይፈሩም እዴ ☝️☝️ ሱበሀን አላህ😔
@abebabelda1319
@abebabelda1319 21 сағат бұрын
ሀይሚ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤እባክሽ ተረጋጊ ለራስሽ አስቢ
@OganaYouef
@OganaYouef 22 сағат бұрын
ሀስን,ጥፋት,የለበትም,ሀይሜ,ጥፋቱ,ያችነዉ,ተይተይ,ማሬ💖💖💖💖💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏ኮመተሮች,ተረጋጉ,ተዉ,ሁሉም,በራሱ,ትክክልነዉ,,ጥፋቱ,የሳነዉ,አስተወሉ,,,ሀይሜ,አይዞሽ,🙏🙏🙏💖💖💌💖💞💞💞💞
@MahbobaM-oc6qo
@MahbobaM-oc6qo 22 сағат бұрын
ደመሪኝ
@Ester-y8x
@Ester-y8x 20 сағат бұрын
አረ ባክሽ
@dhhhshshhjs5100
@dhhhshshhjs5100 15 сағат бұрын
ሀሰን ትክክል እስከማች ነዉ ያሚደበቀዉ ሀይሚ ያረስሽ ጢፈት ነዉ መጀመሪየ መነጋረ ነበረብሽ
@AskwalGebre
@AskwalGebre 18 сағат бұрын
ሀይሚዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሁላቹ ወደ ድሮ ፍቅራቹ ይመልሳቹ። እባካቹ ለስድብ አንቸኩል ትንሽ እንጠብቃቸው እስኪ
@Madina-b1t
@Madina-b1t 22 сағат бұрын
ሀይሚ ተረጋጊ ሀሠን ጥፋቱ አነጋገሩላይ እጂ መናገሩጥሩ ግን አችን አላህ ያሽርሽ
@FuriujbfDirootoig
@FuriujbfDirootoig 21 сағат бұрын
ሃሰን አይዛችሁ ሁሉም ነገር ይስተካከላን ሃይሚ ተረጋጋተሽ አስቢ ፈጣሪይማር🙏😥😥
@foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
@foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 21 сағат бұрын
Mee warii aka koti haymi gara isin nyate like godha ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@TsMm-p9j
@TsMm-p9j 21 сағат бұрын
Ana😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BiraKiya
@BiraKiya 20 сағат бұрын
Anaa😢😢😢
@زينبالربيعي-ض4د
@زينبالربيعي-ض4د 19 сағат бұрын
Ana dhuga😢😢😢😢😢
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 21 сағат бұрын
ወይጉድ ግራእሚያጋባ ነገር ሀይሚ አላህያሺርሺ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 22 сағат бұрын
እኳንደስአላችሁ የብሩኬ ጎደኞች በሙሉ ይህሁሉ የናተስራነዉጭፍሩ ስለተሳካላችሁ ሲራችሁ 😕ለሀይሚይህ አይገባምነበር ሀይሚየ የኔናት ፈጣሪይማርሽ 🥺🥺🥺
@Ttttygghgg
@Ttttygghgg 20 сағат бұрын
achi likiskis hule comenti sir mermetmeti kotete
@MozaRrrr
@MozaRrrr 19 сағат бұрын
Mnm alatefam esua derke nate betam ngr atelkm
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ 22 сағат бұрын
ወይ ጉድ ሃሰን ምን ያርግ🤔ጥፋቱ የራሳ ነው እንዴ ያስጠፋት🤔😮
@amAmina-dj3tp
@amAmina-dj3tp 22 сағат бұрын
ምን አጋበሽ አሽቃበጪ😳😳😳
@fskghksv7956
@fskghksv7956 22 сағат бұрын
ዝበይ ወንድም እደዚህነዉእደ አሽቃባጭ
@AswWew
@AswWew 21 сағат бұрын
አትቀባጥሪ ንስርዓት ያዥ ሀይሚን እዲትናገሪ አንፈልግም 😏😏
@kbberhe4558
@kbberhe4558 21 сағат бұрын
ሓውለቅለቅ ታይ ይምልከተኪ ኣብ ናይ እዚኣም 😮እሞ ክኣ ጓል እጭጭጭጭ😉☝️
@VvVv-j6w
@VvVv-j6w 21 сағат бұрын
ሴቶችአትፍረዱይፈረድባችሃል
@MryamHdjjs
@MryamHdjjs 22 сағат бұрын
ሀሰን የሀይሚ መከታ መቼም አትለያይም💔💔💔😭😭😭😭😭
@አዳበኛዋ
@አዳበኛዋ 22 сағат бұрын
😢😢😢
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭💔💔💔
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq 20 сағат бұрын
❤❤❤
@መልነሽበከሮ
@መልነሽበከሮ 20 сағат бұрын
ሀይሚዬዬዬዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ጨምሮ ይማርሸ ሁሉም ነገር ይቅርል ዋናው የአንቺ ሠላም ነው የኔ ውድ አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ ሰዎች ለምሳሌ ሰው ነሽ አትጨነቅ እማ በነገር ሁሉ ላይ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢😢😢😢
@Ebrihem10
@Ebrihem10 18 сағат бұрын
ሀይሚ አላህ አፊያ ያርግሽ የሀይሚ ፈገግታ የናፈቃቹ❤
@hanichotube
@hanichotube 22 сағат бұрын
ሀይሚዬ ፍጣሪ ይማረሽ ሁሉንም ነገር ግዜው ሲደርስ ይፍተዋል 😊😊
@kidist_tube1
@kidist_tube1 22 сағат бұрын
አይ የቡታጅራ ልጅች መጨረሻቸው እንዲህ ነው ሰውን አስጨነቃችሁት ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላችሁ የቡታጅራ ልጅች እስኪ ፀበል ግቡ 😭😭😭💔💔💔😱😱😱
@ابومحمد-ق6ط
@ابومحمد-ق6ط 22 сағат бұрын
በጣምያስፍልጋቸዋል
@AswWew
@AswWew 22 сағат бұрын
@@kidist_tube1 በጣም
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 21 сағат бұрын
ተመልከቸነወ የአጣገበቸወ እንደዘህሰሰራ በአይመለከቱ እንደህአይሆኑምነበረ
@haymi_Tub2419
@haymi_Tub2419 21 сағат бұрын
ብሩክ ይምጣ የምትሉ😢😢😢😢
@Lemlem-rr8nq
@Lemlem-rr8nq 16 сағат бұрын
ሀይሚዬፈጣረይማርሸ😢😢😢😍😍🙏
@FdsgifDsvis
@FdsgifDsvis 17 сағат бұрын
ይማት የዋሸችዉ ዉሸት ነዉ የማት ሲጀመር የጋሺየልጆ ጠቅመኞች ነቸዉ እዉነት እዉነት ነዉ ትቀጥነለች እነጂ አተበጠሰም አሰን አነተጥፋትየለብሕም እወነት ይዘሕ ነዉ❤❤❤❤
@Qabbane
@Qabbane 22 сағат бұрын
Waqayyoo sa fayyisu hamiyee yane mari😢😢😢Burke Waqayyoo waliti isini ha debisu 😢silaa dhukubbaa jirraa malifi itti iyyu qoyyi yeroo fayitee ini gafatu rakko jirru hasani😢😢😢
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 22 сағат бұрын
ሀይሚ ረስሽን ጠብቂ የኔዋ ሁሉም አስመሳይ ናቸው ረስሽ ሁኒ ማንም አያስፈልገሽ ውንድሙችሽሙቤ አብርሽ ኤፋ አሉ እናሱገ ሁነ ሁሉም ካሜራ ደቅኑ መሸቀያ አረጉሽ እሲከዛሪ ይበቀሻል ሀይሚ ወደረስሽ ተመልሽ ማንንም አትመኔ
@zulfbell6149
@zulfbell6149 20 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዉይ መጀጀል ዉንድሞች አሎወቴ እንድ ሀሰን ትከክክክክል ነሀ ሀይም ፈጠራ ይመራሽ መሂ ደነዜ ነሽ ምንም አተቅም ሀይም በቁፈሪሽዉ ጉድገድ ራስሽ ገበሽ መህ ለሀይም አንችን ሰይሁን ጡሩ ሰዉ የስፈልገተል ለራስሽም የዙራብሽ ነሽ
@HuseenNuru-j4b
@HuseenNuru-j4b 20 сағат бұрын
❤❤❤
@MozaRrrr
@MozaRrrr 20 сағат бұрын
Kewndemochua belaye beruke ena hassen nachew minkebakebuate yehane demo eyayen new gebashe atashekabechi😮
@AlAin-g4o
@AlAin-g4o 18 сағат бұрын
በማታውቁት ነገር አትፍረዱ ሁሉም የሀይሚን ክፉ አይፈልጉም በመካከላቼው ክፍተት ለመፍጠር አትሞክሩ
@BetyWaray
@BetyWaray 22 сағат бұрын
Jirtuu. Wari akka koo wantii hundii diramaa sintii fakatu😅
@BirkeGuta-j9q
@BirkeGuta-j9q 22 сағат бұрын
😅
@Susiiyee
@Susiiyee 21 сағат бұрын
anuu jiiraa dubii baraa kanaa mataa milii iraa nu dhiibee cal jedhee laluu malee 😁😁😁😁😁
@LensaJr-z3x
@LensaJr-z3x 21 сағат бұрын
Jiraa dhugaa😂😂😂😂😂😂
@susiyeezenuutube
@susiyeezenuutube 21 сағат бұрын
Eee diramadhaa 😮
@Tariq-br1xm
@Tariq-br1xm 21 сағат бұрын
Aniyyu akkuma keeti
@seadebinteslam6568
@seadebinteslam6568 21 сағат бұрын
ሀይሚየ እባክሺን ተርጋጊ ራስሺን ጠብቂ ፈጣሪ ይርዳሺ ሀስን ያንተ ጥፋት በውስጥ ማስተካከል ስትቺል ሚድያ ላይ መናግርህ እህትህ ብኮን አስልፈህ አሰጣትም ሲቀጥል ቡርኬ ስሸኙት ለምን ደውለህ አልነግርካትም
@ZeedZenu
@ZeedZenu 20 сағат бұрын
Mahi Allah yistish yene wud❤❤❤ haymiye Allah yimarish yene konjo😭😭😭😭
@helutube21
@helutube21 22 сағат бұрын
ሀይሚ ተይ ሀሠን ጥፋት የለበትም😢
@TigistBirhanu-x9u
@TigistBirhanu-x9u 18 сағат бұрын
Midiya..lay..mawutatun..tilik..tifat..new😢😢
@ሁን
@ሁን 22 сағат бұрын
ሐይሚየ የኔ እናት ቸሩ መድሐኒአለም ይድርስልሽ ወይኔ የኔ እናት እደት አጀቴን እደምበላኝ ይህ ቀን ያልፍፍ ይሆን እናተን ያወኩበት ቀን ምን አይነት ቀን ነዉ ስት ጭቀት ሞልቶብኝ ደሞ የናተም ጭቀት ተጨምሮ ኡፍፍፍ አሁን የኛን ጨቀት አትረዱነም ይሁናል እማምላክ ሳቅሽን ትመልስልን😢😢😢ሀሰን ደግሞ አድ ነገር ልገርህ ብራን እደምንም በለህ መልሰዉ ማርያምን የዚህ ሁሉ ሰዉ እንባ ያዝንበታል በጣም ነዉ እኛንም የከፋን😢😢😢
@GfFr-u2z
@GfFr-u2z 21 сағат бұрын
የኔ እናት የኔዉድ የኔ ጨረቃ ላቺ እኮ ይህ አይገባሺም ነበረ ፈጣሪ ይማሪሺ ሁሉም ለበጊነዉ 😢😢😢ይህም ያልፊን የኔ እህት እኔሲ አልሁነልኚም እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 21 сағат бұрын
ሀይማዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ተረጋጉ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ሀስን ምንም ጥፍት የለብህም ሀይማዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርሽ 😢😢😢😢
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 16 сағат бұрын
በቃ ካሜራ አያስፈልጋትም ሰላም መሆኗን ብቻ ማሂ እየነገርሽን ትንሽ እስኪ ግዜ ይሰጣት እባካችሁ
@سلامهحبشي-ك3ب
@سلامهحبشي-ك3ب 22 сағат бұрын
ሀይሚየ የኔ እናት ፈጣር ይማርሽ 😢😢😢 ማሂየ የኔ ቆጆ ከጎኒዋ ስለኣለሽ እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤❤❤
@tsiondesalegn7485
@tsiondesalegn7485 22 сағат бұрын
ሀይሚ አንቺ በሀሰን ቦታ ብትሆኚና ማሂ ያልተናገራት ነገር ቢኖር እንደእሱ ነው ምታረጊው ሀሰንን ተይው ሀይሚ ጥፋተኛ አታርጊው የምሬን ነው ከአፍ የሚወጣ ቃል ልብ ይሰብራል 😟
@IftuuiftuuIftuubiftuu
@IftuuiftuuIftuubiftuu 6 сағат бұрын
Gin iko felige adelem iyalech naw lamin atiredum???? Asferartuat bihonis sinti neger ale
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 22 сағат бұрын
ሀሰን ሀይሚ የምትወዳት ከሆነ ከብሩኬጋ ተነጋግራችሁ ነገሩን በውስጥ ፋቱትና ከብሩኬጋ ይታረቁልን ሁለቱም መለያየት የለለባቸው ጥንዶች ናቸው ሀይሚየ አላህ ያሽርሽ ይችቀን ታልፋለች እራሽን ጠብቂ😢😢😢😢😢😢😢
@TagesechAsefa
@TagesechAsefa 21 сағат бұрын
Hayimiye yene wudi ayizosh damo taragagi yene mar😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hrdfghddgg9640
@hrdfghddgg9640 19 сағат бұрын
ሀይሚዬ አግዚኣብሄር ይማረሽ ❤😢 ማሂየ የኔ ወድ ከጎኒዋ ስለኣለሽ አናመሰግናለን አህቴ❤❤ሀሰን አይዛችሁ ሁሉም ነገር ይስተካከለን❤🙏
@rawudasulman
@rawudasulman 22 сағат бұрын
ሃይሚዬ የኔ ውድ አላህ አፍያ አርገሽ🤲🤲 ሐሰን ምንም ያህል አንተን አልፈልግም ብትል እንኳን ከጎናወ ሁኑ 😢😢😢😢
@Bemnet_21
@Bemnet_21 21 сағат бұрын
ኮሜተሮች እባኮችሁ እያገናዘባችሁ ሁሉም ነገር እኳ ይቀየራል ጨረቃየ እግዚአብሔር ይማርሽ እኛ አንድነታችሁን ነዉ እምንፈልገዉ😢
@JijiAsfaw
@JijiAsfaw 21 сағат бұрын
ሀይሚ ምርጥ ልጂነች ፈላጊዋ ብዙ ነው እሷ ግን ከብሩክ ውጭ የሚታያት የለም:: ሀሰን እኔ በጣም አቃታለሁ የኔ ወንድም በጣም ይወዳታል አሜሪካ አገር ፓይለት ነው በውነት ነው የምነግርህ እሷን ለማናገር በተለያየ መንገድ ቢለፋም ልታናግረው ፍቃደኛ አይደለችም ታማኝ ልጅናት እሷ ከበሩክ ውጭ ማንንም አትፈልግም እሱም እየወደዳት ፏቶዋን እያየ አለ እስካሁን
@MelatSime-j9h
@MelatSime-j9h 21 сағат бұрын
ወይጉድ ከምርሽ ነው
@ErMn-jh7kz
@ErMn-jh7kz 21 сағат бұрын
ወይኔ በላቸዉ😂😂😂😂😂
@Saada-n7v
@Saada-n7v 21 сағат бұрын
😔😔😔😔😁​@@ErMn-jh7kz
@haytube6877
@haytube6877 21 сағат бұрын
ሌላስ የለም
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 21 сағат бұрын
😂😂😂
@መዓዛ
@መዓዛ 16 сағат бұрын
በራስሽ ጥፋብማ ሠዉን አትዉቀሽ ድብቅነትሽ ነዉ የጎዳይሽ ሀይሚ
@mssenayet9824
@mssenayet9824 19 сағат бұрын
ሀሰን ምንም ጥፍት የለበትም ሀይሚ እራስሽ ነሽ ያመሰቃቀልሽው
@emuemu1940
@emuemu1940 21 сағат бұрын
ሀሰንዬ የኔ የዋህ😢ሀይሚዬ እማምላክ ትዳብስሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢❤ሀሰን ምርጥ ወንድምሽ ነው ተይ ሀሰን ምንም አላጠፋም😢😢❤❤
@GjghHj-h6o
@GjghHj-h6o 22 сағат бұрын
ሀሰን የኔ የ ዋህ አተ ጥፋት የለብህም ግን አላህ እሶንም ያሺራት
@AlemneshAstatke
@AlemneshAstatke 21 сағат бұрын
ማሂየ የኔናት ታጠገቦ ሰላልተለየሻት በጣም እናመሰግናለን በደብ እህቶ እደሆሸ አረጋገጥኩ❤❤❤
@RdfGfer
@RdfGfer 8 сағат бұрын
ናይ ብሓቂ ተጋጊኻ እዋእ ኣባኢስ ካዮሲ ጥፍኣት የብለይን ትብል
@DonatMesfen
@DonatMesfen 13 минут бұрын
ብሩኪእዳትመጣ፡አዛውመስራት ይሻላሃል😮😮
@እየሩስቱዩብ-b3
@እየሩስቱዩብ-b3 22 сағат бұрын
የኔ ሀይሚየ የኔጀግና እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉምነገር ለበጎነው🥹🙏
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 20 сағат бұрын
😂😂😂😂
@xfffffff
@xfffffff 22 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አለህ የድሮ ሰቀቹሁን ይመልስለቹ😢😢😢ሀሰን ትለየለክ እኛ ሰዎች ነገሮችን እነስተከክላለን ብለን ወደ መጥፎ ይቀየሩብነል አለህ ከተ ገር ይሁን❤❤❤
@BurtukanTafese-r8e
@BurtukanTafese-r8e 19 сағат бұрын
Hayimi geta yimarishi yene wude❤❤❤❤❤
@DutdtudtR5d85dyp
@DutdtudtR5d85dyp 13 сағат бұрын
ሀሰን እና ቡራን ለቀቅ አድርጓቸው ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@wina-663
@wina-663 19 сағат бұрын
ሀሰን ለሀቅ የሚቆም ለጓደኝነት ከእናት ልጅ በላይ ነህ ❤ ጓደኝነት አብሮ መብላት እንደዚህ ነዉ ❤
@LubabaMuhammed-u8b
@LubabaMuhammed-u8b 18 сағат бұрын
ሀሱየ ዝም በላት ጥፋት የለብህምምም❤❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 20 сағат бұрын
ግን ሃሰን የት ነው ጥፋ ሃሰን ባይናገር አሰኬ መቼ ለቡሩክ ልትደብቅ ነበረ ሃይሚ መጀመርያ ፈጣሪ ይማርሸ ቀጣይ አሁኑም ጥፋፋትሸ አመኝ አንዴ በነሱ ቦታ ሁነሸ አሲብ ቡሩክ አንዴዛ ብያደርግ ለሃሰን ለምን ደቤኬኝ ብለሸ ትቀውጩ ነበር ሃይሚ ተረጋግ በቃ ትልቅ ነገር ነው የደቤቅሹ ሃሰንም ለሎቹም ጥፋት የለባቸውም ሃይሚ አንቺ አሰተዋይ ልጅ ነሸ ቆም ብለሸ አሰብቤት
@ZeytunAbdi-w4e
@ZeytunAbdi-w4e 21 сағат бұрын
ሀሰን ምንም ነገር አላጠፈም ደሞ ምታመም ሰው እንድዝ አይጨቃጨቅም ተረጋግተሽ አስብበት በተረፈ ፍጣር ጠናሽን ይመልስልሽ😢😢💔💔💔💔
@BasbosaBasbosa-q1n
@BasbosaBasbosa-q1n 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ሀይሚየ 😢😢😢 ግን ወንዶሞችሽ የሉምዴ እንደዚህ እስከምኮኝ 😮😮
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 21 сағат бұрын
እህት ለራሰቸወ ዶራማይዘ የትአዩትብለሸነወ
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 17 сағат бұрын
ጥፋትሽን ለመሸፈን እንደተልባ ተንጣጣሽ ገደል ግቡ አይባልም ::ለአንቺ ቦታ ስላላቸዉ ነዉ እነሱም ገደል ግቢ ቢሉሽ ደስ ስለማይልሽ በአሰን ማለት አይገባም:: ሰዉ መልካም ነዉ እንዳንቺ ያለ እባብ ነዉ እንደዉም የማያስፈልገዉ:: ከሚያደንቁሽ ከሚወዱሽ መሃከል አንደኛዋ ነበርኩ ስራሽ አናዶኝ ነዉ ልፅፍልሽ የተገደድኩት አዝኛለሁ ወርደሽ ትገኛለሽ ብዬ አስቤ አላዉቅም እርግጥ ልጅ ነሽ ብዙነገሮችን ትፈልጊ ይሆናል:: ለቀረብሽዉ ሰዉ ግልፅ ሆነሽ መገኘት ይገባሻል ማንም ይሁን ማን አስቢበት ሃይሚ ህይወትሽን ጤናሽን አደጋ ላይ እየጣልሽ ነዉ :: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ:::
@Fatey-j2s
@Fatey-j2s 12 сағат бұрын
አሯ ቤክ ምስክን ነዉ ወለሂ ሀይሚ ተይ እንደዝ አትበይ😢😢😢
@KkGfd-wd7wd
@KkGfd-wd7wd 22 сағат бұрын
ሀይሚየ ፈጣሪ የማርሽ የኔ ቅመም ቡራ ተሎ ተመለስ የምትሉ😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 22 сағат бұрын
ኮሜታተሮቺ ብሩኬ ብሩኬ የምትሉት ካልፈለገ የራሱ ጉዳይ ጥርግ ይበል ሀይሚ ፈላጊዋ ብዙ ነው ብሩኬ መጋፈጥ አይቺልም ፈሪ ነው
@zinetadem9840
@zinetadem9840 22 сағат бұрын
አወ ቀርሞ ቀይ ወንድ ፈሪ ነዉ ይሄ አልጫ😅
@MuliNursedas
@MuliNursedas 21 сағат бұрын
ብሩኬ ምን ያርጋት እራሳ ነች
@hilamoo928
@hilamoo928 21 сағат бұрын
እኔም ሁሌ ሚገረመኝ መጋፈጥ አይችልም መሸሺ ነዉ ሚወድ😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 21 сағат бұрын
​@@zinetadem9840😂😂😂😂😂
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 21 сағат бұрын
​@@zinetadem9840እረ ቀይ አይደለም እኔ ጥሎብኝ የወድ ፈሪ አልወድም😂😂😂😂😂
@tigistbali4982
@tigistbali4982 19 сағат бұрын
ሀይምየ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ዉድ🙏🙏🙏
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Сағат бұрын
ሀስን አይዞህ በርታ አንተ ትክክል ነህ እሷ እየስራች ያለችው ለድራም ህዝብን ማስመን ማስመስል ነው እየስራች ያለችው ልጅቱ ቀላል አይደለችም ሊያምኖት እሚችሉትም የእሷን ስራ የሚስሩ ሴቶች ናቸው ብሩኬን ከወረርሽኙ አድነህዋል አላህ ይስጥህ ሀስን
@ALMASALSAM
@ALMASALSAM 17 сағат бұрын
የኔዉድ እዳች ያለ ጎደኛያብዛልን😢 ሀይሚየ አይዞሽ😢😢
@BirtukanKebede-l8j
@BirtukanKebede-l8j 19 сағат бұрын
ሀይሚ እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ ይስተካከላል
@MissZabiba
@MissZabiba 22 сағат бұрын
ዝም ያለ ነጃ ውጣ አሉ የኛ ነብይ صلى الله عليه وسلم ☝️☝️እነሱ አንድ ናቸው እምትሳደቡ ፈጣሪችሁን ፋሩ በተለይ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ አትሳደቡ ነገ ትጠየቁበታላችሁ 😢😢😢
@AswWew
@AswWew 22 сағат бұрын
አዎ ወላሂ ግን አዲ አዲ ሰዎች አይሰሙም
@RahmaalAbb
@RahmaalAbb 22 сағат бұрын
ስለላሕ አለይሒ ወሰለም 👍🥰
@MissZabiba
@MissZabiba 22 сағат бұрын
@@AswWew ተያቸው ነገ የሚገባቸውን ይሰጣቸዋል አላህ ☝️☝️
@FoziyaSelman-n1q
@FoziyaSelman-n1q 20 сағат бұрын
የኔ ጣፋጪ ወላሂ በጣም ነዉ እየታመምኩ ያለሁት በሀላ እኔ ምን አባት ላድርግሺ አላህ ሙሉ አፊያሺን ዪመለስልሺ
@aseermega5591
@aseermega5591 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመርሽ ራስሽን አቶ የተጨነሺውን የምትናው ካለ ሰው ነገሬና ከጭንቀትሽ
@Temert-xw6fq
@Temert-xw6fq 21 сағат бұрын
Haymiye yene wude Ayzosh yene qimam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
💫እውነታው ወጣ ሁሉም ግራ ተጋቡ 😱😱
28:59
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 46 М.
🛎️ይሄን ቀን መቼም አረሳውም እወዳቹሀለው💕
28:33
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 212 М.
🔴@Haymitube01 ቡሩኬ ለሀይሚዬ #መልስ ሰጣት ሀብ #@BirukTube- መልክት አለኝ😱😥
6:35
መኪናዬን ሰበሩት😭😱
23:04
remu khan
Рет қаралды 88 М.
🌺ስጦታዬ ለኔ
13:42
Wina ዊና
Рет қаралды 42 М.
💫ሁሉም ነገር እዚጋር ይብቃ የሀይሚ  ሚስጥር ወጣ🥹😢
25:53
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 219 М.
ለልጃችን ስም አወጣንላት
26:12
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 3 М.