"ከባድ ውጊያ እያደረግን ነው " ፋኖ /"የሰለጠነው ሚኒሻ ተቀላቅሎናል" አስረስ ማረ / በአፋር የቀጠለው የድሮን ጥቃት

  Рет қаралды 55,460

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

#ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
@zena_merja_ethioforum
@fano_amhara
@tdf_tigrai
@anker_anchor_media
@feta_daily
@ethio
"ከባድ ውጊያ እያደረግን ነው " ፋኖ
"የሰለጠነው ሚኒሻ ተቀላቅሎናል" አስረስ ማረ
በአፋር የቀጠለው የድሮን ጥቃት

Пікірлер: 49
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ❤❤❤ፋኖ
@Purpose.Driven1
@Purpose.Driven1 6 күн бұрын
አይተ አስረስ ማእረይ የአማራ ፋኖ በጎጃምን አስበልቶ ሊጨርሰው ነው።በጅብ ከመበላት በልቶ መቀደስ እንዲሉ አስረስ፣ ጥላሁን አበጀና ፓስተር ዳዊትን የመሳሰሉ ባንዳ ፋኖዎች ላይ የማያዳግም መማማሪያ እርምጃ ወስዶ ትግሉን አድኖ ወደፊት መንቀሳቀስ ይሻላል።
@yohansenijuseMiol
@yohansenijuseMiol 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@HusenMohammed-sr2fx
@HusenMohammed-sr2fx 6 күн бұрын
አህትህ ሚስትህ ልጅህ እንዳትደፈር ትፈልጋለህ በል ቀን አትቁጠር ፋኖን ተቀላቀል ድል በማንነቱ ለተገፋዉ ሕዝብ ድል ለፋኖ 💚💛♥️💪💪💪
@mekonnenshiferawretta8847
@mekonnenshiferawretta8847 6 күн бұрын
አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ጅቡቲም በድሮን ትምታን እሷም ሀገር ሆና !!!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 6 күн бұрын
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Regina-m9i
@Regina-m9i 7 күн бұрын
ጎበዝ ዜና አንባቢ !
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 6 күн бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልል
@ETAGEGNMEBT-q6t
@ETAGEGNMEBT-q6t 6 күн бұрын
ድለአማሐራፋኖ
@ZeyinebYibrahim
@ZeyinebYibrahim 6 күн бұрын
አሏህ ይሁነን ከባድ ነው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 6 күн бұрын
አብይ ምን ያኸል እንደተናቀ ከዚህ ተመልከቱ ማፍያ የትም አገር እንደዚህ ያለ መንግስት ታይቶ አይታወቅም ህዝብን እያፈነ ብር አምጡ የሚል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም!!!! የማይጠቅመንና ኋላቀር አስተሳሰብ ጎጠኝነት ይውደም!!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 6 күн бұрын
ጎበዝ ሁኖ ለኦሮሞ ብላችዉ እርስ በርስ አትጨራረሱ ሞኝ አትሁኑ እነ ጥሩነህ ተመስገን ጴጤ ሁኑ ሲባሉ እሽ ብለዉ የሰለሙ ሰዎች ናቸዉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
የአንድን ሐገር ሕዝብ በቆንቋ በሐይማኖት በጎጥ በሌሎችም ጥቅማጥቅም በመደለል እርስበርስ የሚያዋጋ የሚያባላ ሐይል እውነት የአንድ ሐገር መንግስት ነው ማለት ይቻላል ???ከኋላውስ ያለው አላማ ምን ሊሆን ይችላል እስኪ እንነጋገርበት
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 7 күн бұрын
አግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 6 күн бұрын
መንግስት የሌለበት አገር ስለሆነ ነዉ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 күн бұрын
የአማራ ልጆች በርቱ ድል ፋፋኖኖ ሞት ለባንዳና ለፋሽስቱ ጋጋላላ
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 15 сағат бұрын
የጋላም መንግስትም ነዉም ማገትም ለእስዉም መንግስትነትም ነዉም ጋላም መሪይም አድርገህም መታገትም መገደልም ሀሀሀ በለዉ ማህይም ሁልዉም ጋላም መንግስትም ማድረግንም ሀሀሀ አግተይም ግደለይም ነዉም መሳውነዉም አመልየም እስቃለሁይም እንየም ሀሀሀ በለዉ ጋላም መንግስትም ጦርንም በእጅዉም ገብቶለትም ነዉም ህፃንም እሳትም በእጅዉም መስጠትም ያክልም ነዉም ጋላም መንግስትም ስልጣንም ጦርንም ሀላፊነትም ሰተህም ቻላት ሙት ነዉም ሚልህም ሀሀሀ በለዉ ጋላዉም መንግስትም ።
@missxxjadore
@missxxjadore 7 күн бұрын
በርቱ🎉🎉🎉
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 7 күн бұрын
አፋር በእድገት ጎዳና !!! ከፍታ ላይ ናቸው !!! አፋር ግንባር ይቀራል ከአሰብ ጋር !!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 6 күн бұрын
አየ አፋር ሙስጠፌ አስደበደባችዉ እንደ አረጋ ከበደ
@AsfawDefar-y3t
@AsfawDefar-y3t 6 күн бұрын
መንግሥት የለም እንጂ መንግሥትማ ቢኖር ቴወድሮስ አዲስ አበባ ደርሶ አይመለስም ነበር፣
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 6 күн бұрын
ያምሓራ ህዝብ ሆይ፥ ጎጃም፣ጎንዳር፣ዎሎ ሾዋ፣ወዘተ፥ በኣምሓራ ህዝብ ስም፡ ብዙ ኣይነት ሰዎች፣ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ከሃገር ዉስጥና፣ከሃገር ዉጪም፡ ያሉ የተለያዩ ቡድኖች፣የተለየየ መዋቅር ፍልጎት ስስተሚክ ያላቸዉ ሰዎች ኣምሃራ ምድር ላይ፣ኣምሓራ ፣ኣምሃራ እያሉ፣ሂዛብችን እየለዩ ነዉ። ኣየበተኑ በተፍጥሮ ምድሩ ላይ ባካባቢዉ መኖሪያዉ ላይ ኣረፍት ኣልባ ኣያደረጉ ፣መሪት ምድሩን፣እርሻዉን፣ኸብቱን፣ልጆቹን፣ቄየዉን፣ኣካባቢዉን ሰፈሩን፣ወንዙን ዛፉን ሳሩን የቤት፣የዱር እንስሳዉን፣ኣዕዋፉን፣ዉሃዉን፣እፈሩን፣ወዘተ እንዳያይ፡ በሁን ወቅት፡ ብዙ ኣይነት ሰዎች ባኣምሓራ ህዝብ፡ ስም በህዝብና የደጉበትን ተፈጥሮ ክህደት፣ የኖሩበትን በልተዉ ያደጉበትን ማህበረሰብ፣ኣካባቢያዊ የተፈጥሮ ትስስርን እየበጠሱ ክህደት ፈጽመዉ ከሃገር መከላክያ ሰርዊት ጋር ልጆቹን እያጋደሉ ነዉ፣እነኝህ ቡድኖች በኛ ምድር ኖረዉ በልትዉ ኣድገዉ ይህን ሲፈጽሙ እናፍራልን ኣምሃኣ ተገፋ ነጻ ዪዉጣ ግድያ ይቁም፣እምሃራ ጣረደ፣ወዘተ ከወንጀሉ ጀርባ በጩሀቱም እዎን ኣምሃራ እንዳይረጋጋ፡ ኣዎን ይህ ነገር ሲጀምር፣ከፍተኛ ባለስልጣናት ፣የጦር መኮንኖች መሪዎች፣ያካባቢ መሪዎች፣ቀደም ብሎ ደግሞ በወለጋ፣ኣርሲ፣ኣዲሳበባ፣ቡራዩ፣ሻሻመኔ፣ሓረር፣ኣጣዬ፣ወዘተ በማስ የብዙሃን ነዋሪዎች ቢተሰቦች ኣሰቃቂ ግድያ፣መፈናቀል እኮኖሚ ዉድመት ከተማ ማንደድ መኪና ማንደድ፣ባንክ መዝረፍ ወዘተ ኣሰቃቂ በማይመች ሁኔታ የሰዉ ባህሪን የካድ መልኩ ግዲያ ወንጀሎች፣ወዘተ፣ወዘተ፣ከዛም በጎጃም፣ጎንዳር፣ዎሎ፣ሾዋ፣ወዘተ የኛን የርስ በርስ ዉጊያ ኢያቀጣተሉት ነው። ብዙ ልጆቻችን በኛዉ ኢርስ በርስ ዉድመት ግዲያ፣በጥይት፡ብዙ ፡ልጆቻችን፣ሰዎቻችን ኣያለቁ ነዉ። ኣንድ ጀርመናዊ፣ወይ፣ፈረንሳዊ፣ደቡብ ኣፍሪካዊ፣ወይ ኢጣሊያዊ፣ ቻዪናዊ፣ኢንግሊዛዊ ኣሜሪካዊ፣ወዘተ ፡ጀርመናዊን ፣ዘር ላይ የተመሰረት ኣካባቢ ላይ የተመሰረተ ልጆችን የስራ ሰዎችን ገበሬዎችን ሰብስቦ ሰብኮ መዋቅር ዘርግቶ ጥርንፎ ተተኩዋሽ መሳሪያ ሰብሲቦ ኣሰልጥኖ ኣከፋፍፍል ኣደራጅቶ በየ ኣካባቢዉ የደፈጣ ጦር ሜዳ በማድረግ፡በደፈጣ ዉጊያ ሌሎችን ግለሰብ፣ባለሃብት፣የፖሊስ ኣባል፣ያካባቢ መሪዎች ሴቶችን ኣስተማሪዎችን የበተሰብ መሪዎችን፡ በሃገሩ ዉስጥ ባማጺ ቡዲን ባካባቢ ስም፡ የጦር ሰራዊቱን በደፈጣ እየጠበቀ፣በየኣካባቢዉ ሂብረተሰብ መሃል መልከዓ ምድሩ ዉስጥ በየጫካው፣ጥሻዉ እይተደበቀ ይሚገድል ጀርመናዊ ወይ ኣሜሪካዊ፣ፈረንሳዊ፣ደቡብ ኣፍሪካዊ፣ወይ ኢጣሊያዊ፣ ቻዪናዊ፣ኢንግሊዛዊ ፣ህንዳዊ፣ወዘተ ኣናገኝም፣ምናልባት በግለሰብ ፣ወይ በተወሰኑ ቡድን ከተከሰተ፡ሁኔታው በጥልቅ፡ ይመረመራል ጉዳዩ ይጠናል ወዲያዉ መፍትሄ ይገኛል፣በኛ ሓገር ግን እትዮጵያዊ ሊላዉን ተደራጅቶ ኣማጺ ፎርም ኣድርጎ ያገር መከላኪያን ሲገድል ስያዳክም ኣንድ ጀግንነት የሚጥሩ የኛዉ ሰዎች ቡድኖች ኣሉ፣እትዮጵያ ምን ኣብልታ ኣንዳሳደገችን ምን ኣንዳሰትማራችን ኣናውቅም የኛዉ ሰዎች፣ልጆች ለኛዉ መሃበረሰብ ጥፋት፣ዉድመት ኣያደረሱ ብኩራት ጀግና ጀግና ይላሉ ምድር ከሌሎች ፍጡራን ጋር ዉበቱዋ ሰዉ ብናመልክ ብናደንቅ በንቀደስ፣ብናድግ፣ወዘተ ከሰዉ ጋር ነዉ ሰዉ።ሰዉ እንደ በግ ነዉ መሪዎች ይህዝብ ተጠሪዎች፣ኣካባቢዉን ህዝብ ፡በፈለጉት መንገድ ይመሩታል ህዝቡን፡ ወይ ወደገደል፡ ወይ ወደተራራ፣ጉብታ ስፍራ፣ ወይ ወደ ሜዳማ ስፋራ፣ወዘተ ይመሩታል።ከፍታም ቁልቁለትምጉብታም፣ሜዳም ኣለ። ኣምሓራ ምድር ዉስጥ ኣምጺ ቡድኖች ተፈጥረዉ፣እየተደራጁ፣እየተስፋፉ ጦረኞች፣ገዳዮች፣ የጦር መሳሪያ ነጋዴዎች፣ ዘራፊዎች፣የሴት ደፋሪዎች፣ወሮበሎች የጥይት ነጋዴዎች፣ትተኩዋሽ መሳሪያ ኣቅራቢዎች፣ኣቀባዮች በየቦታዉ እየተስፋፉ፣ኮንትሮባን ነጋዴዎች፣ጥይት፡ሻጮች፣የሰዉ ደላሎች፣በሃይማኖት ስም የተደራጁ ቡድኖች ፡ኣካባቢ ምድርን የሚያርቁቱ ፣ባዶ የሚያደርጉ ግለሰቦች ቡድኖች፣ወዘተ ፈጥረናል።ኣምሓራ። ሆይ፥በኛ፡መኖርያ ምድር ኣካባቢዎች ኣየሆነ ያለዉ ነገር መልካም ኣይደለም ፣ያስፈራል።ሆዋላ እንዳንበታተን ፣ኣካባቢያችን፡ ሰዉ ኣልባ እንዳናደርግ፣ በረሃ እንዳንሆን ፣እርስ በርስ እንዳንበላላ ፣ታሪክ ኣለ እኮ ረሃብ ፈጥረን በዝህ ዘመን ኣርስ በርስ እንዳንበላላ ያስፈራል። በራሳችን ሰፈር ባካባቢያችን በሰዉ ሂዮት በሚያድጉ ልጆቻችን ደም ኣንዱ ባንዱ እያሰስን እየተገዳደልን ሆዋላ የሰዉ ያለ ብንል ኣናገኝም፣፣ባጉኑ ዎቅት ሰዉ ረክሶብናል ብዙ ነን ኣንላለን ግን ኣይደልንም ዉሃ ዉስጥ ኢንዳሉት ኢንቁራሪቶች ነን እንደምናወራዉ ብዙ ኣይደለንም፣ቻይናን፣ህንድን፣ናይጄሪያን፣ኣመሪካን፣ብራዝልን፣ኢንዶኔዥያን፣ጃፓንን፣ሩሲያን ቱርክን፣ግብጽን፣ወዘት ሃገራትን ኣንይ።
@ቾምቤ
@ቾምቤ 7 күн бұрын
በቃ አስረስ ገግሞ ወጣ ማለት ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@AbrehamMelaku-h7l
@AbrehamMelaku-h7l 7 күн бұрын
በአማራ ክልል አጋቾችን ፋኖ ፈጣን እርምጃ እንዲወስድ ይነገር ለፋኖ። በተለይም በጎንደር ከመተማ እስከ ጎንደር ሰው መንቀሳቀስ አልቻለም። ከወረታ ደብረታቦር ቀማኞች ተሰማርተዋል። ከአዲስ ዘመን እስከ ጎንደር ችግሮች አሉ።
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 6 күн бұрын
ትክክል እናንተ ዜና ነው ምታቀርቡት ግን ዶክተር ቴወድሮስ ብላችሁ አጮሀችሁት ትግራይ እንዲህ ሆነች ብሎ ሲል የነበረ ሰው አሁን ምነው በአማራ ክልል ነብሰጡሮች ሁሉ ሲገደሉ ምንም ያላለ እሱ ወገንተኛ ነው ቦታውንም አይመጥንም ለምን ወገንተኛ ስለሆን ጌታ የሁሉንም ስራ ያያል
@YihunAyalew
@YihunAyalew 7 күн бұрын
እንዲህ ያለ መንግስት ነው ያለን ከውስጥ በእኛው መከላከያ ከውጭም በጎረቤት እንጨፈጨፋለን የኛው የቁም እሬሳ ምን እንደሆነ ስራውን አናውቅም
@habtamu4106
@habtamu4106 7 күн бұрын
❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 6 күн бұрын
መቼ ይሆን ከየወረዳው ወጣ የሚሉት፡፡፡።ከወረዳ ካልወጣች ተራ ሽፍታ ነሽ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
ካለአንድነት አሸናፊነት አይታሰብም
@habeniyaa
@habeniyaa 7 күн бұрын
እንኳን ከባድ ውጊያ ልታደርጉ ሕልውናችሁ እያከተመ ነው 💀💀💀
@AbabaGetaw
@AbabaGetaw 7 күн бұрын
He is enemy of rthiopi
@GirumZewdu
@GirumZewdu 7 күн бұрын
ለማነው ይህ ዜና ያቀረብከው ያለኸው?????
@KasahunWR
@KasahunWR 7 күн бұрын
Correction: USAID has never been an independent agency. It is a US government agency.
@hadish9672
@hadish9672 7 күн бұрын
It is not productive discussion to discussie with this guy. Still blinde.
@MesfinBugie
@MesfinBugie 7 күн бұрын
ፋኖ መች ነው ዉግያ ስያደርግ ይምያሳይ Video ምናየዉ?
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 6 күн бұрын
Bakelu are u Amhara or tplf !!!? sorry about u
@hmmm4352
@hmmm4352 7 күн бұрын
ይህ የዘመኔ ሽንት ሚዲያ ነው Unsubscribe
@BeleteBantihun-z1x
@BeleteBantihun-z1x 7 күн бұрын
ምን አባክ ነው ምትል
@joyaku3078
@joyaku3078 6 күн бұрын
😂😂😂ይሄው አመት ሀለፋቸው በየቀኑ ድል በድል ሆነናል ካሉን😂😂 ታድያ ምነው ክልልኑን ሀልተተጣጠሩም???😂😂😂ጥሩምባዎች😂😂😂😂😂😂ሆሮሞዎቹ የሚፈሩት የOLA ና የTDF ህብረትን ብቻ ነው😂😂😂በየመንደሩ የሚቧርቁት የሚፎክሩት እነፋኑዬዎች ለስልጣናቸው አያሰጋቸውም ጭራሽ😂😂😂😂
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
ካለአንድነት አሸናፊነት አይታሰብም
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 1,3 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН