ከቦዠ እምነት ወደ እስልምና || አሊ ደነቦ ክፍል-2 ||የሕይወት ገጽ || ሚንበር_ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 3,848

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@fuadsultan-qk8tw
@fuadsultan-qk8tw 8 ай бұрын
የአምስተኛ አያቴ ታሪክ እንዲህ ቁጭ ስሰማ የተለየ ስሜት ይፈጥራል።
@Mensur-ir8ur
@Mensur-ir8ur 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ክፍል የጋሽ ሸምሱን ጀግንነት ታታሪነት ሰምቼ ተገርሜ ተደንቄ ነበር አንዳዴ እምባም መጣ እያለብኝ ሁላ ነው የሰማዃቸው ክፍል ሁለቱ ደሞ የተለየ ቃና አለው ታሪክ ማወቅ እጅግ በጠም ስለ ሚመስጠኝ ነው መሰለኝ ጆሮዬን ቀልቤንም ለጋሽ ሰምሱ ጀባ ብዬያቸው ነው የሰማሁት ። ሁሴኖ በነካ ምላስህ እስልምና ወደ ሙሉ ጉራጌ ሀገር እንዴት እንደ ገባ ጠይቅልን እኔ ጋ ያለው መረጃ ዝብርቅር ያለ ነው የሆነው ሆኖ ኢማሙ አህመድ አህመድ ግራኝ ዘመን ከሀዲያ ቀጥሎ ጉራጌ ክልል እስልምና እንደ አስፋፋ መረጃዬ ሚዛን ይደፋል ይህንን ነገር ለጋሽ ሸምሱ ምትጠይቅልኝ ።ጀዛከላህ
@AbudiiDws
@AbudiiDws 8 ай бұрын
ሰውየው በዛን ዘመን ምን ያህል ፈጣን፣ደፍር እና ግልፅ መሆኑ ለኛ ትምርት ንው 👍👍👍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 8 ай бұрын
Masallah masallah
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 8 ай бұрын
Masallah masallah Allah gve to you Longer Life
@mrsadi3119
@mrsadi3119 8 ай бұрын
sa wr wb ኢሄ ፕሮግራም ሥወደው የድሮ አባቶች ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ አንደበተ ጣፋጭ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት አባቴ የኔሎጋ ደሥ ሲሉ ሁሱ የገደባኖው ባለሃብት ማን እንደነበር በዛው ጠይቅልኝ ብዙ ጓደኞቼ አሁን ያሉ ባለሃብቶችን ነው የሚያቁትና ትላንት የመጡ ትንሽ ባለሃብቶች አሏቹና አትጎርል ይሉኛል ማንም ሰው የአከባቢው ተወላጅ የሆነ ሃብታም ሲያይ ደሥ ይለዋል እናም የገደባኖ ሰው ነበር ብለው ሲጠሩ ሥሰማ ደሥ ነው ያለኝ በየትኛውም ክልል ያሉ ባለሃብቶቻችን አላህ ይጠብቃቸው ሃገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 8 ай бұрын
l m born asela
@AbdlkiremMuzemil
@AbdlkiremMuzemil 8 ай бұрын
አላህ እድሜያቹ ያርዝምልን ባህር የሰፋ እንደ ውቅያኖስ የጠለቀ እንደ ሰማይ የረቀቀ ያኃልትን ታርክ እንድህ ባማረና በተዋበ ጣፋጭ አደበት ስላሰሙን ቢዋኝ ቢዋኝ አልጠግብ አለኝ አንደበቴ ክፍል ሦስትን እየጠበቅን ነው ሁሴን ።
@muradmerka
@muradmerka 8 ай бұрын
ማሻላአ የሳቸውም በጣም ያሳዝናል ምንም ማረግ አይቻልም ይመችህ ወንድሜ
@GibreelMohammad-hs2zt
@GibreelMohammad-hs2zt 8 ай бұрын
Masha Allah. Masha allah .masha Allah .edme yestot .amen!!!!!!!!!!!!!!
@ZidniNur-z4e
@ZidniNur-z4e 8 ай бұрын
ወላሂ አፌን ከፍቼ ነው የሠማሁት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@fetyaabdulwehab5739
@fetyaabdulwehab5739 8 ай бұрын
የተንቢ አባኞ አልሃም ዱሊላህ አለ ኒመተል ኢስላም መጠጥ አልጠጣም እኔ ሙስሊም ነኝኝኝኝኝኝ ❤❤❤❤❤ ጀግናዬ ብዮታለሁ ጤና ከእድሜጋር አሏህ ይጨምርሎት
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሚል ታሪክ ሁሴኖ አላህ ይጠብቅህ
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት አዘል የሆነ ታሪክ ነው ሀያቶን አላህ ያርዝምልን
@ousman8519
@ousman8519 8 ай бұрын
Ameeen. የናንተንም ሀያት አሏህ ያርዝምልን።
@MusemaJemal-ox8ws
@MusemaJemal-ox8ws 8 ай бұрын
በጉራጌ ምድር የእስልምና ጮራ እንዴት እንደፈነጠቀ እና እንዴት እንዴት እንደተስፋፋ በሚገባ አብራርተውታል ጀዛኩሙላህ
@fuadsultan-qk8tw
@fuadsultan-qk8tw 8 ай бұрын
እጅግ መሳጭ ታሪክ ዋው
@kimochanal5384
@kimochanal5384 8 ай бұрын
Mashallah he has memories mind I respect this history
@MisbahnuriShifa
@MisbahnuriShifa 8 ай бұрын
ተሠምቶ የማይጠገብ ታሪክ ማሻአላህ
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 8 ай бұрын
❤💕ሱለሏሁአለይሂውሰለም❤❤🎉🎉🎉
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 ай бұрын
Memory ❤❤❤ MashaAllah 🙏 🙏 🙏 Allah yetebeqwet abatachen
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 8 ай бұрын
ማሻላህ
@zeharamuctare6247
@zeharamuctare6247 8 ай бұрын
MashAllah ❤❤❤❤
@MusemaJemal-ox8ws
@MusemaJemal-ox8ws 8 ай бұрын
ክፍል 3 ለምን youtub ላይ አትለቁም Tv ለማይከታተል ሰው
@kidssongstube9268
@kidssongstube9268 8 ай бұрын
ሁሴን ለአላህ ብለህ ሸህ አብደላ እንድሪስ በሀያት እያሉ ታሪካችን የሚለውን ፕሮግራም ማቅረብ ጀምር:: እሳቸው ተነበው እማያልቁ መፅሀፋችን ናቸው እንጠቀምባቸው::
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 ай бұрын
MashaAllah ❤❤❤
@umureadwan3116
@umureadwan3116 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AnwarKedir-hq4xt
@AnwarKedir-hq4xt 8 ай бұрын
ጥያቄ በራሣ የከፈትየ የመጀመሪያ ልጅ ነዉ ወይም ሟገመነ ነዉ ?እነ እሟረ ፋረዳ ወደ ታች የሚያውቁ ከሆነ ቢነግሩን በጣም ደሰ ይለናል የቅድም አያቶቼ ታሪክ ሰለሆነ
@quafseid
@quafseid 8 ай бұрын
በራሳ ጅገር ነበር : ፋርዳ አምያ ነበር :ሞገመነ ናቸው
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 8 ай бұрын
ጉበዝ ሁሴን አላህ ይስጠው ብለክ አረምከው
@AhmedAhmeeed-v8z
@AhmedAhmeeed-v8z 8 ай бұрын
Kkkk
@qader6010
@qader6010 8 ай бұрын
ሙየት ምናምን ኦርቶዶክሶች ናቸው እኔም አካባቢ አሉ አሁን ግን ቄሶቹን አስቆሙት ሙየት እሚባለውን ቀረ
@kidssongstube9268
@kidssongstube9268 8 ай бұрын
ሁሴን ለአላህ ብለህ ሸህ አብደላ እንድሪስ በሀያት እያሉ ታሪካችን የሚለውን ፕሮግራም ማቅረብ ጀምር:: እሳቸው ተነበው እማያልቁ መፅሀፋችን ናቸው እንጠቀምባቸው::
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 ай бұрын
ማሻላህ
@kidssongstube9268
@kidssongstube9268 8 ай бұрын
ሁሴን ለአላህ ብለህ ሸህ አብደላ እንድሪስ በሀያት እያሉ ታሪካችን የሚለውን ፕሮግራም ማቅረብ ጀምር:: እሳቸው ተነበው እማያልቁ መፅሀፋችን ናቸው እንጠቀምባቸው::
@kidssongstube9268
@kidssongstube9268 8 ай бұрын
ሁሴን ለአላህ ብለህ ሸህ አብደላ እንድሪስ በሀያት እያሉ ታሪካችን የሚለውን ፕሮግራም ማቅረብ ጀምር:: እሳቸው ተነበው እማያልቁ መፅሀፋችን ናቸው እንጠቀምባቸው::
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН