ከድምፅህ የራቀ❗️/ ክብር የጎደለው ህይወት / ይሄ ይሻልሻል 📌❗️

  Рет қаралды 30,045

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
📌✞ "ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።" (ሆሴዕ 2: 16) 💫💝 የሀበሻ ቀሚሶቹን ለማዘዝ በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ በዚህ ቁጥር ይደውሉ +251911716935 t.me/+Jptx0cpF_Jk3NGRh
@dxgf2238
@dxgf2238 6 ай бұрын
አሜን ቃልዬ
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 6 ай бұрын
Amen 😊
@Canada404
@Canada404 6 ай бұрын
GOD bless you more our beloved sister ❤🥰
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 6 ай бұрын
አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ስም
@asratfeyisa9377
@asratfeyisa9377 6 ай бұрын
በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይ ታወክ ለዘላለም እደሚኖር እንደ ጸዮን ተራራ ናቸው ። መዝ : 125 : 1
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Amen ❤️
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል ቃልዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም ከእንባ ጋር ነው የምሰመሽ እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን ይመርምራል እግዚአብሔር ድግ አምላክ ነው አምላካችን እስከነ ጭቃችን ይሸከመናል በደሙ ገስቶናል እግዚአብሔር ይውደናል 😢😢😢😢😢
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ዛሬ ነው መልክትሽን የሰማሁት እግዚያብሄር እራሱ ያወራኝ ነው የመሰለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
እጅግዬን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሁላችንንም እናት እግዚአብሔር ያቆይልን ክፉ አይንካብን❤❤❤
@addis9308
@addis9308 6 ай бұрын
ተባረኪ እንዴት የሚገርም መልእክት ነው።
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks ❤️
@emutube6233
@emutube6233 6 ай бұрын
ቃልዬ❤ እናመሰግናለን አንች ብርቱ ሤት በጣም ደሥ እሚል መልዕክት ነዉ ሽር እምታደርጊን ተሎ ተሎ ነይልኝ😘😘😘
@godmysave33
@godmysave33 6 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ቀኔን ነው የምታሳምሪልኝ❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks sis ❤️
@dilyeabdemisse1678
@dilyeabdemisse1678 4 ай бұрын
ይገርማል! የጌታ ብርሀን ልብሽን አብርቶት ለ ሌሎች እያበራሽ : ነው በርቺ ቀጥይበት :: ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ : የሱ መጠቀሚያ እቃ ያድርግሽ : አንችንና :ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅልሽ ::
@melatTUBE
@melatTUBE 6 ай бұрын
Welcome sis ❤❤❤❤
@martaberhnu377
@martaberhnu377 6 ай бұрын
ሜሉ ግን........?
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks meluuu ❤️
@HenokKasa-d7w
@HenokKasa-d7w 6 ай бұрын
የኔ ውብ ባንቺ መልዕክት ህይወቴን እየቀርኩ ነው በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 6 ай бұрын
እውነት ነው ቃልዬ❤ እግዚያብሔር ያለው ሁሉ አለው ❤❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
የኔ ማር እጅግዬ በጣም መልካም እናት ናት እንኳን ለናንተ ለኛም ጭምር የሰራችው የሚጣፍጥ ነው በጣም ጎበዝ ሴት ናት አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ ብርክ በይ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 6 ай бұрын
ቃልዬ የምትገርሚ ሰው ነሽ መድኃኔዓለም በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አይለይሽ።
@lemlemzerai6257
@lemlemzerai6257 6 ай бұрын
ቃልየ እኔ ኤርትራዊት ነኝ እወድሻለሁኝ ንግግርሽ ጽናትን ይሰጠኛል ተስፋ የቆረጥኩኝ ሴት ነበርኩኝ ባንቺ በረታሁኝ እና ኣመሰግናለሁኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁኝ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የምትደገፊው አባትሽ አያሳፍርሽም እመይው ሰው ከመደገፍ አምላክሽን መደገፍ ያዋጣል አይተሽው መስክሪ እኛ ግን በህይወታችን ውጣ ውረድ ያሳዝነናል እና እንሸራተታለን ተባረኪ የኔ ማር
@yirgalembirhane5391
@yirgalembirhane5391 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቃልዩ ሁሌ አምላክ ይገልገልብሽ
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
አሜን
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትየትም ብንሔድ ባህላችን ያስድስታልእርስ በእርስ እንግድነት ተቀባበሉ ይለናል የእግዚአብሔር ቃል ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@aynalemashebir8781
@aynalemashebir8781 6 ай бұрын
የምታበረቺ የምታነቂ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን!!
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 6 ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እወድሻለሁ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ ጌታኮ ባንቺ እያፅናናን እና እየመከረን ነው
@zed8788
@zed8788 6 ай бұрын
እውነት ሀያወቹ የጥፋት እድሜ ነው:: እግዚአብሔር ጋር ቀርበው ለሚጓዙ ሰወች ብቻ ነው ሀያወቹ በሰላም የሚያልፈው;30ቹ ደግሞ ጥበብ የሚሸመትበት;ማስተዋል የሚበዛበት ::🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን :🙏🙏🙏
@beteltube1221
@beteltube1221 4 ай бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክ ልቤ እንዲበረታ ነው የምታረጊኝ ቪዲዮችሽን ወደ ዋላ ተመልሼ እያየው ነበር ሁሉ አጠገቤ ሆነሽ የምትመክሪኝ ነው የሚመስለ ትህትና የንግግር ለዛሽ አትሰለችም ታድላ እላለው እናትሽም እንዳችው ናቸው በግምት ነበረ ያየዋቸው ግን አንቺን አየውሽ እና አረጋገጥኩ ታውቂያለሽ ቃል እኔም ብዙ ጊዜ በሰው ተከብቤ ብቸኝነት በጣም ይሰማኛል ብቻዪን አምላኬ ፊት አልቅ አልቅሽ ይለኛል የተገፋው ይመስለኛል ብቻ ብዙ ጊዜ እራሴን መጥፋት ሁሉ እመኝ ነበር እና አሁን ይህ ስሜት እንዲሰማኝ ጋረጉኝ ከቤተሰቦቼ እራኩ አሁን አገባ ሰላም ያልኝ ይመስለኛል ግን አሁን አንቺ ስለ እናትሽ ስታወሪ አታችመንትሽ ያስቀናል መራቄ ያሳስበኛል ወይስ ምን ላድርግ ብዬ እጨነቃለው ቤተሰቤን ሳስብ እናቴ እንደማትፈልገኝ በብዙ ነገረ አይቻለው እና ለምን ብግድ ብዬ ነው የወሰንኩት በእድሜ ማረግ የነበረብኝን ሀሉ አረጊያለው የእራሴን ነገር ሁሉ ትቼ ለእሳ ሆኛለው ግን ጥፋቴን አላወኩትም መቀራረብ ያልቻልንበት ለምን እንደምነግረሽ አላውቅም ብቻ አንድ አንዴ ይጨንቀኛል ካገባው 3 ወሬ ነው ባሌ ደስተኛ እንድሆን አብዝቶ ይሻል ግን ውስጤ ይጨነቃ አላውቅም የሆነ ነገረ ብትይኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው ቃል
@zemenawit
@zemenawit 4 ай бұрын
ውይይ የኔ ናት አይዞሽ እሺ። በቴሌግራም ግሩፕ ፃፊልኝ እናወራለን
@beteltube1221
@beteltube1221 4 ай бұрын
@@zemenawit እሺ ቃል አመሰግናለው
@eluhiwi
@eluhiwi 6 ай бұрын
you have no idea min yahile sew endemitaberechi keep it up dear💚
@menenbayou4930
@menenbayou4930 6 ай бұрын
የኔ ቃል የኔ መልካም እህት አምላክሽን የምትወጂ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
@Frehiwot01
@Frehiwot01 6 ай бұрын
God bless you beautiful 🎉you’re a blessing
@melat21
@melat21 6 ай бұрын
አንቺ እራሱ የእኔ ፈንድሻ ነሽ ❤❤❤ ቀሚሶቹ ያምርሉ❤❤❤ ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤
@tigist6457
@tigist6457 6 ай бұрын
ሁላችሁም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በተለይ እናታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@titamengistu7440
@titamengistu7440 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ ቃልዬ
@kid7188
@kid7188 6 ай бұрын
Kaliye yene Konjo Salayesh Koyew Endet endenafekeshegn😍❤❤❤
@titamengistu7440
@titamengistu7440 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሙሴ ክብርህን አሳየኝ ሲለው ያሳየው ምህረቱን ነው:: እግዚአብሔር መሃሪነቱን ነው ክብሬ ብሎ ያስተዋወቀን:: የእግዚአብሔርን ምህረት ስናወራ እግዚአብሔርን እያከበርነው ነው❤❤❤
@DinaTesfaye-px7ze
@DinaTesfaye-px7ze 6 ай бұрын
Kaleye,my teacher.....sewedesh eko
@lolitakebrom3217
@lolitakebrom3217 6 ай бұрын
አንደኛኛኛኛኛኛኛኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thank you dear
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽን ነበር ስራዬን ጭርስ አደርጌ አረፍ ስል ያንቺን video ሳይ l am always very happy ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤
@emebetabay1676
@emebetabay1676 6 ай бұрын
Sewdsh ❤❤❤❤
@FisonGebreyes
@FisonGebreyes 6 ай бұрын
ዘመናይት ስወድሽ ተባረኪ ምሳሌ መፀሃፍ ላይ ያለችዋን ❤ሴት ትመስይኛለሽ ❤ እውነትም ዘመናይት 🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 6 ай бұрын
Kalye shikorina thanks 🥰🥰🙏🙏🙏
@ejesera
@ejesera 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks dear❤️
@aydahalie8084
@aydahalie8084 6 ай бұрын
ተባረኪ
@emuetekle4790
@emuetekle4790 5 ай бұрын
GOD bless you. More &more
@zemenawit
@zemenawit 5 ай бұрын
Amen my dear
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 6 ай бұрын
የኔዉድ እህት ስታምሪ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 6 ай бұрын
ውይ ማሬ መጣሽልኛ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Yes my dear, thankssss
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 6 ай бұрын
Geta yibarek Yeni Eht Xegawin yabzalshe❤🙏🌷🌻
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 5 ай бұрын
God blessing konjow yena mare ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 5 ай бұрын
Amen my dear
@titamengistu7440
@titamengistu7440 6 ай бұрын
ያዕቆብ 1:17፤ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።❤❤❤
@elfneshtemesgen
@elfneshtemesgen 5 ай бұрын
የኔ መካሪ እነዴት ከረምሽልኝ ወይኔ እረከቦቱ እንዴት ነው የሚያመረው እጅግ ከየት ነው የገዛችው እባክሽ ጠይቂልኝ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 6 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እውነት ገብሻል ተባረኪ በርትተሽ የምታበረቺ መልካም ሴት ነሽ ምሳሌ ላይ እንዳለችዋ ሴት እንቁ ነሽ🩷😍
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 6 ай бұрын
Thanks my dear ❤❤❤❤
@selambelay9521
@selambelay9521 6 ай бұрын
ቆንጅዬ set♥️♥️♥️
@BertukanFlaver
@BertukanFlaver 6 ай бұрын
Amen Ame yenekonko እግዚያብሔር ልክ እንደጏደኛ ነዉ።። እግዚያብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን።
@titamengistu7440
@titamengistu7440 6 ай бұрын
መዝሙር 103:8፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 6 ай бұрын
ቃልዬ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 6 ай бұрын
Kal l love Ur life style coz is modern & simple God 🙏♥️ bless you
@AsnkechMekonnen
@AsnkechMekonnen 6 ай бұрын
እኔም እወድሻለው የሴት ልክ ነሽ ደርባባ የዛሬውማ ግሩም ድቅ ምሳሌ ነው የአበባው ምሳሌ !!! 🥰🥰🥰🥰❣️
@alemsisay5282
@alemsisay5282 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሸ ሁሌ ነወ የምትለቂውን የምከታተለወ
@tigistdemissie3900
@tigistdemissie3900 6 ай бұрын
Kaliye yhone teyake sinoregn ena ezeren seteykew bizu gize mels yhonegnal yanchi video ena eyalkesku hula nw yemayew i don't know mn endemlesh mechereshachnen yasamrew yehulachnenm amesgnalhu ❤❤❤❤😊😊😊😊
@MediBesha-rv4sy
@MediBesha-rv4sy 6 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ባይኖረን ምን እንሆን ነበር
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
True, God is good
@mismtg5829
@mismtg5829 6 ай бұрын
Weyne gude endet endamarebsh zare degmo❤❤❤❤❤❤
@happykebede2248
@happykebede2248 6 ай бұрын
Qalye ❤❤❤❤ kibret yistiligne
@MeronMeri-on5ub
@MeronMeri-on5ub 6 ай бұрын
የምፈልገዉ ርዕስ ❤❤Welcome kaliye
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 6 ай бұрын
ስምላ ጤናይስጥልኝ ዊዊ በጣም ያምራል❤
@genettamiru2169
@genettamiru2169 6 ай бұрын
ቃልዬ እንዴት ነሽ ረከቦቱን ማዘር ከየት ነው ገዝተው የላኩልሽ በጣም ነው የወደድኳት
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 6 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ትያለሽ አላህ ካሰብንበት መልካም ነገሮች ያድርሰን
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks dear ❤️
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 6 ай бұрын
ድም ፅሽ እደስምሽ ያምራል💐
@bizenlesh446
@bizenlesh446 6 ай бұрын
ሠላም ቃልዬ የእኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ❤ ግን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል አድኖ በቁስ ላይ አይከብድም እኔ ከፍቶኛል እውነት እልሻለሁ እህቴ 🙏🏿😢
@betlhemmekonnen
@betlhemmekonnen 6 ай бұрын
Amen hallelugha!!
@tsehaywami256
@tsehaywami256 6 ай бұрын
Geta zemeneshen yebarek yemigerem mekere new
@luwamtsegay4587
@luwamtsegay4587 5 ай бұрын
You inspire me. May our Lord and Savior Jesus Christ bless you.
@SnTrTube07
@SnTrTube07 6 ай бұрын
Kaleye you make me cry 😢 thank you for sharing ❤️
@azebretta8310
@azebretta8310 6 ай бұрын
Yene konjo yehe meleket lene newe egziabher yelakeleghe.telante be selke dewela andua even down lemadregena endih alush endih eyaleche sera laye eyalehu letasabedeghe.abesha hulu eskemiastelaghe.
@ruthendalkachew7960
@ruthendalkachew7960 6 ай бұрын
Kalye❤❤yene konjo mkrochsh tmhrtochsh 👍👍👍lawerash btm felge bemn laggnsh?
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Eshi dear send me Instagram messages
@MesrieMesrie
@MesrieMesrie 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በጣማነዉ፣የማወድሽ፣ኑሪልኝ፣ማንብዬ፣እንደማጽፍልሽ፣ግራ፣ስለገባኝ፣ነዉ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 6 ай бұрын
የኔ ሴት 💓
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 6 ай бұрын
ዌልካም ቃልዬ የኔ ውድ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤
@yesewzerachenef4884
@yesewzerachenef4884 6 ай бұрын
ዉብ❤
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 6 ай бұрын
Women of God welcome ❤❤❤love you konjit
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks ❤️
@yordanostewoldeberhan5377
@yordanostewoldeberhan5377 6 ай бұрын
Asey yenane medhanit sewdish eko from eritrea 🇪🇷 ❤❤❤
@kellydavid7646
@kellydavid7646 6 ай бұрын
So True ❤ Thank you for sharing .
@BirehanuMulugeta-qn2cc
@BirehanuMulugeta-qn2cc 6 ай бұрын
ቃልከ አንችን ስከታተልሽ ከ4አመት በላይሆኖኛል ጥንካሬሽን አደንቃለሁአንድቀን እንዳንቺደስተኛ እንደምሆንተስፋ አደርጋለሁ ግንበጣም ከባድፈተናውስጥነኝ ፀልይልኝ
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Ayzoshe my dear, will do berchi eshi!
@MahiKasss
@MahiKasss 6 ай бұрын
Gorgeous, how beautiful you look in the dresses ❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks love❤️❤️❤️
@leltialemu
@leltialemu 6 ай бұрын
ቃልዬ❤❤
@emugifttube4186
@emugifttube4186 6 ай бұрын
የምወድሽ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Hey love ❤️
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 6 ай бұрын
Selam ene konjo l llove you so mach you strong woman
@sitinadire359
@sitinadire359 6 ай бұрын
እህቴ ረከቦትሽን ወደድኩት ቀሚስሽም እድለኛ ነሽ እናት ስላለው
@askualh2360
@askualh2360 6 ай бұрын
Thank you kaliye Helem melikitochis yesewu hiwet yemikeyiru nachewu . Feligeshi neber balefewum tsifelishi neber endewu gize kaleshi 10 dekika bitawerigni
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 6 ай бұрын
Thank you Jesus.❤
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m 6 ай бұрын
Isey🎉!
@tenagez1911
@tenagez1911 6 ай бұрын
Stamir!
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
Thanks dear
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 6 ай бұрын
Amazing mikir!🙏🏿💗
@ze.a285
@ze.a285 6 ай бұрын
Weye Kalye please hule nye my dear refresh aregeshegne ❤ thank you!!
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 6 ай бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@hikmatsegay9808
@hikmatsegay9808 6 ай бұрын
ቃልየ የኔ ቅመም ብዙ ግዜ የአድናቆት ኮሜንቶች እጽፍልሽ እና በሚገልፅሽ መልኩ ላልፅፈው እችላለሁ ብየ ስለማስብ መልሸ እሰርዘዋለሁ ዛሬ ግን እንደምንም ልሞክር በጣም የሚገራርሙ መልእክቶችን በሚያስተምሩ ነገሮች አስደግፈሽ የምታቀርቢው ነገር ከተሰጥኦ እንጂ እንዲሁ የሚመጣ አይደለም ለምሳሌ የዛሬው ላይ በጣም የተደነቅኩበት ያለፈው ማንነታችን ደርቆ ከጣልሽው አበባ ጋር ምሳሌ አድርገሽ ያቀረብሽው መንገድ፣ ስለ ማሚ ጊልት ያወራሽልን ቪዲዮ ላይ የነበሩ ምሳሌወች ፣አረማመዳችን፣ድምፃችን የሚቀሙን ሰወችን ስትገልጭ በቃ ተደመምኩ ከአመታት በፊት የሰራሻቸውን ቪድዮ ሁሉ አይቻቸዋለሁ ሁሌም እንደተደነቅኩ ነው በአንች አመሰግናለሁ የኔ ብርቱ ድንቅቅቅቅቅቅ ነሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ወርቅ !
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 6 ай бұрын
Be blessed 🙏🏿
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 6 ай бұрын
❤❤❤ egzabher abezto yebrekegn ehtey Lebanese ynkawe melkteshe uluen adergo eynregn amlkey gen sesasate sew moneyed ersalu echenkalu aune yanchen kale sesema teshenanu tebrkyelgn nuryelen
@zemenawit
@zemenawit 6 ай бұрын
amen❤️❤️❤️
@dayantaye4479
@dayantaye4479 6 ай бұрын
Am happy for you keep shining
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 6 ай бұрын
My beautiful sister ❤️
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 6 ай бұрын
🙏🙏❤
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 6 ай бұрын
❤❤❤
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 6 ай бұрын
Kalye ❤❤❤❤❤
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 6 ай бұрын
Welcome ❤❤❤❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ
14:25
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 478 М.