ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡት ምላሽ ምንድነው? Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 36,283

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@meridmekonnen5048
@meridmekonnen5048 3 ай бұрын
👍 አሪፍ ማብራሪያ. ጥሩ ሥራ።
@MustplumpingInstallationwork
@MustplumpingInstallationwork 3 ай бұрын
በርቺ ከንቲባቾን ቃልሽን ጠባቂ
@HiwotDebebe
@HiwotDebebe 3 ай бұрын
ክብርት ከንቲባችንበነካ እጅሽ አዳማም የቀበሌ ቤቶች ላይ ኑይ ነይልን
@woinshetgetahw8648
@woinshetgetahw8648 3 ай бұрын
ከንቲባችን እናመሰግናለን በዚህ በኮንደሚንየም ዙሪያ ላይ እኛም መንግስትን እንረዳለን ቢያስ ለመኖርም ለማከራየትም የፍሳሽ ማስወገጃ ተገናኝቶ ውሃ መብራት ከገባ ህዝቡ የመግባት ዕድሉ ከፍተኛ ነው አድዬ ጀግናችን በጣም እንወድሻለን በርች ገና ታሪክ ትሰራለሽ እኛም ግብር በመክፈል ከጎንሽ ነን🎉🎉🎉🎉
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 ай бұрын
ADU, you are wonderful keep doing good job 👏 I appreciate the way you tell how you will do the job. You are one in the million. Thanks 🙏 and I love your cool,patient and smart way telling and doing your job thanks again 🙏 ❤
@esayastefera-haile7992
@esayastefera-haile7992 3 ай бұрын
Your honour, our Mayor Adanech Abebe, your briefing on Corridor developments in Addis Ababa, is super outstanding, detail, succinct, informative and conveyed to your audiences successfully. Well done & God bless you!!
@melakuteshale3231
@melakuteshale3231 3 ай бұрын
የኔ ጀግና : በርቺ አዱኮ። የህዝብ ሰው
@seyedmuhammed-nt5ye
@seyedmuhammed-nt5ye 3 ай бұрын
አሪፍ ማብራሪያ ነበር
@bezabeziti4347
@bezabeziti4347 3 ай бұрын
ክብርት ከንቲባ የፊቶት ግንባታ መች ነው ያለቀው አምሮቦታል እንደዉ በነካ እጆት ይሄንንም ቢያሳውቁን. ከተማውማ ጎርፉ እና ዲምላይቱ ያምራል።
@um-eman
@um-eman 3 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም የፊታቸውን ግንባታ አይቼ ለማረጋገጥ ነው የገባሁት 😂😂😂😂
@Great_Song85
@Great_Song85 3 ай бұрын
ከ ስቴዲየም እስከ ቃሊት መስመር ያለው መች ይሰራ ይሁን specially ዓደይ አበባ ሳሪስ አከባቢ ኡፍ ሲጨንቅ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
ከአፒያሳ አካባቢ ከግል እና ከኪራይ ቤቶች ሱቅ(ከሥራ ቦታቸው)ለተፈናቀሉ የታሰበውና የተደረገውን ሥራ አትጠይቁም?
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 ай бұрын
Beretu site fatare yagezishe wuda🙏🙏🙏🙏😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 ай бұрын
Madam Mayor , of Ethiopia Addis Ababa , she is a very successful hard working woman 🇪🇹☝️ I think that she is smart and intelligent , and , I’m so proud she’s a woman.☝️🇪🇹 One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️ Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces 🇪🇹☝️ Peace health and happiness to all good Ethiopians ☮️✌️❤️🇪🇹☝️
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 3 ай бұрын
ቤት ብቻ ሳይሆን የንግድ ቦታዎችን ጭምር አፍርሳችሁ ሰውን ድሃ ካደረጋችሁት በኋላ ስለምን ዓይነት ልማት ነው የምታወሩት? ለመሆኑ ነባር ንግድን አፍርሶ በአዲስ አካባቢ እንደገና "ሀ" ብሎ ንግድን መጀመር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባችኋል?
@Megfirah
@Megfirah 3 ай бұрын
እባኮ ክብርት ከንቲባ የኛንም ጉዳይ ቢያዩልን እኛ ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ስሆን ለልማት ተነሺ ሆነን ሳለ ብዙ ችግር ገጥሞናል ብዙ ጠቃሚ መረጃም ስላለኝ ብንገናኝ ጥሩ የሆነ ግብአት የሚሆን ነገር ላቀብሎት እችላለሁ ወሳኝ መረጃ ልስጦት
@MilkessaGelalcha
@MilkessaGelalcha 3 ай бұрын
❤❤ ​@WukawGobezu
@MarakiMesfin
@MarakiMesfin 3 ай бұрын
ክብርት ከንቲባ እኔ የ12 አመት ልጅ ነኝ አባቴ በአያቴ ጊቢ አንድ ክፍል ሰርቶ እኔ እናቴ አባቴ እንኖር ነበር አሁን ሰፈሩ ሲፈርስ መንግስት ቤት የሚሰጠው ለአያቴ ብቻ ነው ተባለ አባቴ የሚያገኘው ደሞዝ አነስተኛ ስለሆነ ቤት የመከራ የት አቅም አይኖረንም ትምህርት ቤት ጀምረናል እሱስ እንዴት ሊሆን ነው? የኛን ነገር እንዴት ያዩታል ??????
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 3 ай бұрын
አዳነችን አለማድነቅ ዶማነት ነዉ
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z 3 ай бұрын
Our iron lady adanech Addis is turning to new flour.we ate confident this city will be a model of Ethiopia at witch all of us fill proud of it.addis belongs to all of us .
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 ай бұрын
Which leads or mayor was thinking about thier peoples lives???. Non Thanks to Dr Abiy Ahmed and Moyer Adanch Abbibe. Your explanation is more than enough to understand your amazing jobs. I'm proud and appreciate your fabulous jobs. God bless all Ethiopians cost to cost.
@GMergiaw
@GMergiaw 3 ай бұрын
- የኮሪደር ልማት ስራ የስራ ባህላችንን የቀየረ የከተማችንን ገፅታ የቀየረ እንድሁም ለዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ተግባር ነው
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 3 ай бұрын
ፈጣሪን ፍሩ፤ከ15 ዓመት በፊት 40/60 የቤት ፕሮጀክት ተመዝግበን ነበር፤በ2005 300/400 ሺ ብር ምን እንደሚሰራ ገምቱ፤የተዋዋልንዉ ከመንግስት ጋር እንጂ ከነጋዴ ወይም ከግል ድርጅት ጋር አይደልም፤መንግስት ማለት ከህዝብ የወጣ ለህዝብ የሚሰራ ነዉ፡፡ስልጣን አስክሮ የምትጨብትን እና የምትይዙትን ቢያሳጣቹም፤ቆም ብላችሁ እስኪ አስቡ፤የሰዉ ልጅ ከእንሰሳ የሚለየዉ ማሰብ በመቻሉ ነዉ፡፡ሁሌ ክህዝብ ተቃራኒ እየሰራችሁ ፈጣሪ በተላያየ ነገር እየቀጣችሁ ነዉ፡፡
@yakiman1927
@yakiman1927 3 ай бұрын
የት ሄደን እንነገድ አፈረሰቹብን ለማን ነው የሜሰራው
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 ай бұрын
ህዝብ መሪውን ይመስላል
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 3 ай бұрын
ጀግኒት ሁኚበት 🙏🏼🙏🏼
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
አዱ❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@fitsummoges8533
@fitsummoges8533 3 ай бұрын
what about bulgariya
@TesfuGmeskel-r3r
@TesfuGmeskel-r3r 3 ай бұрын
እናንተ ምን አለባችሁ ቁርስ ምሳ እራት ትበላላችሁ ህዝቡ እንዴት እንደሚኖር መች ታዉቁትና ምድረመሀይም
@rebka5068
@rebka5068 3 ай бұрын
የኛ ከንቲባ ጎበዝ በርቺልን
@roomiki95
@roomiki95 3 ай бұрын
😂😂ከዛስ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
አሁን ይችን ማን ትላንት ከአሩሲ የመጣች ይላታል እንዴት ልጃገረድ መሰለች
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 3 ай бұрын
እኔም ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤን ከሚያደንቃቸው ሰው እንዱ ነኝ እግዛብሔር ከነቤተሰባቸው በሰላም በጤና ይጠብቃቸው።
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
በርቱ ከጎናችሁ ነን❤❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 ай бұрын
ወሬኛ😂
@helenheli5103
@helenheli5103 3 ай бұрын
Yelejoche mechawecha park akababi bekirbe bikatete arife mabrariya newe
@MellizosCanalJCTV
@MellizosCanalJCTV 3 ай бұрын
መስራታችሁን አልቃወምም ለዚህም ትልቅ አክብሮት አለኝ ! ግን ነዋሪውን ከአዲስ አበባ እያስወጣችሁ ነው!!! ምትክ ቤት ሰርቶ የመስጠት አቅም ካላችሁ ለምን በአቅራቢያቸው እየሰራችሁ አትሰጡአቸውም።!?? ለምንድን ነው ሩቅ ከአዲስ አበባ ዉጪ የምትወስዱአቸው?? ደግሞስ ወስዳችሁ የምታሰፍሩበት ቦታ በዘላቁነት ለመኖር ዋስትናቸው ምንድን ነው ?? ባጭሩ የምለው አትስሩ ሳይሆን ድሆችን ካለፍላጎታቸው እጅግ እሩቅ ቦታ አትውሰዱ ህዝቡን በቄዬው ካቅራቢያው ማንሳት መሀል ከተማውን ባዶ አታስቀሩ!!
@TadesseKumsa
@TadesseKumsa 3 ай бұрын
አዳኑ ብልፅግና እንዴ ስሙ እያስከዳቹ ነዊ ፈጣር ይርዳሽ
@tesfugizaw3008
@tesfugizaw3008 3 ай бұрын
Adduye❤fikirr kiberilin
@BekeleJarsa
@BekeleJarsa 3 ай бұрын
_የሚሰራው ስራ ለህዝብ በሚዲያ በኩል ግልፅ መደረጉ ጥሩ ነዉ
@Tamire.doleboAbide
@Tamire.doleboAbide 3 ай бұрын
@metiworkineh4254
@metiworkineh4254 3 ай бұрын
Why you forgot about condominium?
@madotube3523
@madotube3523 3 ай бұрын
Great job keep going
@derabedane
@derabedane 3 ай бұрын
መንግስት ለማልማት ሲፈልግ ነዋሪዎች በቅንነት ልንተባበር ይገባል
@desalegnfirew9924
@desalegnfirew9924 3 ай бұрын
ላለፉት ሃያ አመታት በወንዝ ዳርቻ ልማት የተደከመባቸው ስራዎች እንዴት ይታያል? የጠና ቀበና ምሳሌ የሚሆኑ ተቁ ማት የእምነት ቦታ አይነቶቹስ አጎዛን መሰል ገበያ ላይ ይሰሩ የነበሩስ.. 🙏 Ebc ፋይል ክምችት ይገኛሉ አብሮ መልማት ቢቻል በተለይም ከ ሲቪል ማህበረሰብ እድርና የሀይማኖት ተቁዋማት ጋር ጥሩ ይመስለኛል ::
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 3 ай бұрын
Abebe adukoo berchi wallah super warrior nesh mamako
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 ай бұрын
ሥራ ለዳቦ ለመኖር ሠላም። የት አለም ነው የምትኖሪው?
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 3 ай бұрын
የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም ። ድሃን የምትጠሉ፣ በእቅድ ሳይሆን በስሜት የምትሰሩ፣ዛሬ የሰራችሁትን ነጋ የምታፈርሱ ፣ ሃሳባችሁን መረዳትየማይቻል ነው። ሲመስለኝ ጊዚ ነው የሚመልስላችሁ።
@ruthgudina6090
@ruthgudina6090 3 ай бұрын
Gazetegna sayhone kadriewoch😜😜😜
@abebesamson
@abebesamson 3 ай бұрын
የተከበሩ ከንቲባ በሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት እባኮትን የሽመልስ አብዲሳን ፊት አፍርሰው እንደገና ቢሰሩት ወይም አባ ገዳ ቢሆን ያው እንደሚያውቁት አባ ገዳዎችም እንደሱ ስለሚያስፈሩ ነው ብልጽግናዊ ምክሬ ነው
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 3 ай бұрын
ደደብ ለፍዳዳ 😂😂😂😂😂
@zewdneshnegesegari8170
@zewdneshnegesegari8170 3 ай бұрын
ሰለም.አሁን.ከሰማሁት.ጥያቀዎች.መጠየቅ.ተገብረ.ነው.ግን.የለን.አስተሳሰብ.የሳዝናልየ.ለምን.ተሰራ.ለማን.ጥቅም.ጥቅሙስ.ለአገር.ምድነው.የሚለወን.ሀሳብ.ያለዉ.አይመስልም.ጥያቀው.ሁልጊዜ.ዘለዎን.ተቃውሞ.ሀልጊዜ.ጥያቄ.በጥያቄ.ብቻ.ነው.በአገርቷ.ለይቲ.ሁልጊዜ.አፍራሽ.የሚገርመው.ለሁሉጥቅም.የሆነውነ.ነው.ሁለጊዜ.ከድህነት.ማነቆ.ለመውጣት.የሚቸኩል.ትወልድ.አላይም.ለጥያቀና.ለተቃራኒ.የሚቾክል.ተወልደ.ነው.በብዛት.የማየው.ይህ.በጣም.ያሳዝነኛል.ተባረኩከጣሊያን
@SolomonSeleto
@SolomonSeleto 3 ай бұрын
ብራቮ አዳነች
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
ስለሁለተኛዉ ዙር ማፈናቀልና ህዝብን ሜዳ ላይ መበተን አትይም???...
@alialax4188
@alialax4188 3 ай бұрын
😂 እሱን አንተ በለው መልካም መለቃቀስ ይሁንልህ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
@@alialax4188 አንድ ፈርሣም ካድሬ ወይም ባለጊዜ መስመር ላይ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
@@alialax4188 ዛሬ ያለቀሱ ነገ ይስቃሉ። ዛሬ የሃሰት ሳቅ የሳቁ...ነገ የምር ያነባሉ
@AblodX
@AblodX 3 ай бұрын
​@@alialax4188 Awree neh
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
@@alialax4188 አሁን የሃሰት ሳቅ ትስቃላችሁ። በቀጣይ የምራችሁን ታነባላችሁ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Japhooniihodhiituu 1 shamiiziihodhiituu 2 kursiidhagadhaa 3
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 3 ай бұрын
MAHBER BET BILACHU 4 BILLION BIRR BANK ENDIKEMET ADRGACHIW SIRA ALTEJEMEREM ESKAHUN 5 AMET MOLAW BIRO EDO SITEUEKU AMERAROCHO BE KORIDOR BUSY NACHEW EYETEBALEN NEW.AKEM YALEWUN MADAKEM ASFEAGI AYDELEM.
@countrystayletub
@countrystayletub 3 ай бұрын
How do I prepare my money? I wanna buy a real estate in cazunches. Hurry up, give me more money.
@tigstualemu7972
@tigstualemu7972 3 ай бұрын
ሴትዮ የትኛውን ጥናት አጥንታችሁ ነው ይህን ስራ የምሰሩት የመሀይምና የግብር ውጣ ስራ ነው የቀሰሩት የብልፅግና እራይኤ አይነት ነገር አታውሩ ሰውዬውን የበሰበሱ ኬቤኒ ሩዋንዳ ሄዶ ከተማ ጎበኘ በቃ አዲስ አበባን አፈረሰው ያለ በቂ ጥናት
@alialax4188
@alialax4188 3 ай бұрын
😂 ሃሃሃሃ መልካም መቀጠል ይሁንልህ
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 3 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ ብሩ ከየት መጣ አለች ??? በርግጥ ልክ ነው ብራችን የት ገባ ያልጠየቀ ሰው ከየት መጣ ያስቃል ክክክ ከ666 ይንበልሽ ? የሚሰረቅ የነበረው ቀረ 2) ለሀገር የሚያስብ ሀገር የሚሰራ ባለ ሀገሩ ስለመጣ 3) በልመና ስርቶ በማሳየት ልመናው ተሳካ 4) ከልብ የሚሰራ ኢ/ያን በአጉይ መንፅር ያየ መር አብቹ ስለ መጣ 5) የስራ ሞራል በሀገር ወዳድ ኢ/ያን ስለ ተስካ እና ሌብነት በትንሹም ቢሆን ስለ ጠፋ ... እናም ብዙ ማለት ይቻላል ...
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Osoohiinbarsiisiin osohiinbaratiniis Baanbankiidhqa umatadaraagatiigotaa mehiiyaa dabagalaaanaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Zarqaleeyniin umatatuu iiittiihiimatemoo uraagudoo fokotuuutana samiichabadiiiyafiii magalaan
@Honestmarblegernat
@Honestmarblegernat 3 ай бұрын
Koy melmatu eshi sew bet bkul ensra eyfrse are tew fetarin feru end ketmaew seyamer ega amdam enhonaen demo yadeg hager teyalsh ensu le zegochechew mebt yemstu nahew ega metyek yemnflgew enkan mech yefkdlena aye zem teblo were bcha hon
@AblodX
@AblodX 3 ай бұрын
Ewnetegna almi ke honachu Sew belabu be demuu yegenebawin ketema titachu wey kasa be siratu alsetachu Lemin lela ketema be labachu atgenebum Seww mebedel limat adelem 🤬
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 3 ай бұрын
Zare demo derooo meslashe metashe
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 3 ай бұрын
🧐
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 3 ай бұрын
Evil
@jemalseid5728
@jemalseid5728 3 ай бұрын
Hod yfjew
@derabedane
@derabedane 3 ай бұрын
መንግስት ለማልማት ሲፈልግ ነዋሪዎች በቅንነት ልንተባበር ይገባል
@derabedane
@derabedane 3 ай бұрын
መንግስት ለማልማት ሲፈልግ ነዋሪዎች በቅንነት ልንተባበር ይገባል
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ደማቋ የቱሪሰት ከተማ Hanna Yohannes
47:04
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 28 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН