ከገጠር እንደመጣው ስልኩን ዘግቶ ጠፋብኝ

  Рет қаралды 605,046

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ከገጠር እንደመጣው ስልኩን ዘግቶ ጠፋብኝ
#ethiopia #comedian #standupcomedy #new
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 669
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
አማን ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
@rahelyalew
@rahelyalew Жыл бұрын
እኔ ራሱ ሞትኩኝ 😅😅😂😂😂
@rahelyalew
@rahelyalew Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Mdakib-hz2ie
@Mdakib-hz2ie Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Rahelname
@Rahelname 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wowwow5075
@wowwow5075 8 ай бұрын
እኔንም አላስተረፈኝም😂😂😂😂
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk Жыл бұрын
የመጨረሻ ጎበዝ ልጅ ነው ይሄ ልጅ እሼ ደሞ መልካም አስተያየት ተቀበል ትንሽ እበልጣለሁህን ቀነስ አርግ አቶ የት ነበሩ ልጁን ለቀቅ አርገው ያውራበት አጫዋች ሀሳቦችን ማምጣት እንዳለ ሆኖ ካንተ እኔን ቀነነስ አርግና ለልጁ talent and respect ካንተ ይጠበቃል እንደ አንድ respected experienced stand up comedian /person. Take this or የሚወድህ ተከታይህ እንደወደደህ እንዳይጠላህ ተጠንቀቅ ሰውን ወደታች ማየት መልካም አይደለም
@maedottube
@maedottube 5 ай бұрын
ኧረ ሰው ግን እሼ ምን አደረገ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
አማንዬን እና እሼን የምትወዱ 🙋💚💛❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Жыл бұрын
እመብዙሀን፣ርህርህተ ልቦና፣ደጓ እመቤት፣የበላኤሰብ እመቤት፣ ለአፄ ዘርአያዕቆብ የተለመነች የፃድቃኔዋ ማርያም ሰላም ለህዝባችን
@alemmeleaku
@alemmeleaku Жыл бұрын
amen amen amen
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ Жыл бұрын
አሜንንን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
አሜንንንን
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ ይሄ ሁሉ ስም
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 Жыл бұрын
Aman God bless your uncle for bringing you to Addis😁 you are the best comedian without ego. Much love❤️
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንደናንተ ደስ ብሎት ዘና ብሎ የሚስቅበት ቀን ናፈቀኝ 🤔
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
የደስታ የወርቅ ዘመንን ፈጣሪያትን በምሕረቱ በቸርነቱ ይሰጠናል ብቻ ዕድሜ ጤና ሰጥቶ ደጉን ዘመንኑን እንዲያዩ ከፈቀደላቸው ጋር ይፍቅድልን ዘንድ እንማፀነዋለን❤🎉 እንለምነዋል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማን እኮ ይለያል እውነት ስወደው ቀልዱ ሁሉ ያስቃል 😂😂ይመቻችሁ እሼ ሰላችሁ ይብዛ 🥰
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
ላብድ ነበር በጪቀት በጦርነቱ ዘና አልኩ😂😂 እናተስ የመዳም ቅመሞች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
@TSINATSIN
@TSINATSIN Жыл бұрын
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hmichaelnigus3994
@hmichaelnigus3994 Жыл бұрын
አይዞን እህት
@liyawujira6467
@liyawujira6467 Жыл бұрын
ወይኔ አማንዬ በሳቅ ገደልከኝ እኮ😂😂😂😂😂ዕድሜህን ያርዝመው 🙏
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ህዝባችን ፍትህ 😢
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂 የአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት አለው አማን ድንገት ሰው ማሳቅ ድንቅ ነው ❤
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
እንቁዎቻችንን እወዳችኋለሁ አማንየ እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው እንዲያው በጠቅላላው ክበሩልኝ የኢትዮጵያ ፍሬዎች መሳቅ ያምረኛል ግን እንዴት ልሳቅ ወገኔ እየተሰቃየ እያየሁ 😭😭😭።
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yeabsira8811
@yeabsira8811 Жыл бұрын
brother ezw zega bethone new meshalehe
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
በድጋሜ እያየሁት ግን ሳቂን መቆጣጠር አልቻልኩም😂😂😂
@yenutube8940
@yenutube8940 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሳቅ😂ሆዴን አሳመምከን በደረቅ ለሊት😂😂😂
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg Жыл бұрын
በጣም ያሳቀኝ በሰላም እንሂድ አልቻልኩም😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ😊
@GhghGgui8
@GhghGgui8 Жыл бұрын
የኔ ሳቂታወች እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ ስወዳችሁ ማርያምን አማንዬ መጨርሻ ላይ በጣም ሳኩኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitrayya9170
@samrawitrayya9170 Жыл бұрын
ወይኔ አማን በሰቅ ሞትኩ 😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰
@Tsehay-j6x
@Tsehay-j6x Жыл бұрын
አማንዬ በሳቅ ገደልከኝ ቀኑን ሙሉ ከፍቶኝ ነበር
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁን እኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ያገሬ ልጆች ውድድድ❤😂
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይ አማን ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር አሁን በሰቅ ሞትኩ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
አይዞሸ ማማዬ አታልቅሸ
@EduEdu-j9c
@EduEdu-j9c Жыл бұрын
አይዞሽ የማይበጅሽ ያልቅስ ያገር ልጅ
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 Жыл бұрын
አይዞኝ እማ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት 😭😭😭
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አይዞሽ ሶፊዬ
@mignotnaola1760
@mignotnaola1760 Жыл бұрын
አማን ገደልከኝ ትን እስኪለኝ ነው የሳኩት የኔ አመትበአል ይመችህ😅😅😅😅😅😅
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
😮ወላሂ እንደዛሬ ሥቄ አላወቅም😂😂😂😂😂😂 ያረቢ ሠላማችሁ ይብዛ አሼ &አማንዬ❤❤❤❤❤❤❤
@Gunatv24
@Gunatv24 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😅😅😅😅😅😅❤❤❤ወይኔ እናተ
@etag.b.6850
@etag.b.6850 Жыл бұрын
Aman you are the best comedian. I just laughing. Thank you 😅
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ወላሂ ደገምኩት ሲደብረኝ ገባ እያልኩ እስቃለሁ አማን እየ እሸ ሜሌም እንደዛው ምርጥ ሰው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Жыл бұрын
The Amazing Aman i like your jok!!!
@BekeleWorku-t2f
@BekeleWorku-t2f Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። በደንብ ነው የሳቅሁት።ማንንም ሳይነኩ ማዝናናት እንዲህ ነው።
@Anwarየፍረኪመ
@Anwarየፍረኪመ 4 ай бұрын
አማን በሳቅ ገደለኝ የሱን አይነት እኔም ገጥሞኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 3 ай бұрын
GOD WATCH Over You Both. The Almighty Lord Made You Both For Each other. .❤❤❤❤🎉 You are our Eddy Murphy add Richard Perror. RIP....Be Safe🎉🎉🎉🎉🎉
@emu88
@emu88 Жыл бұрын
This guy very funny. Thank you for the laughter you gave us,
@Ashenafizinabu7
@Ashenafizinabu7 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክ ነው። የፈጣሪ ታአምር እጅግ ብዙ ነው በቃ ተመስገን ማለት ብቻ
@gigi2018
@gigi2018 Жыл бұрын
I love you guys. I laughed so much. Thank you
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላቹሁንም ይባርካችሁ እንደዚህ በከፋን ጊዜ ይህ ሳቅ እንዴት መድሀኒት እንደሆነ።
@ቶርኔተርቱዩብ
@ቶርኔተርቱዩብ Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም !!! ብዙ ለተጨነቀ እና ሀዘን ላይ ላለ ሰው መድሀኒት የሆነ ፕሮግራም እንደሆነ ከተሰጡ አስተያየቶች መመልከት ይቻላል ! ይሄ ቋሚ ሆኖ ቢቀጥል በብዙ ተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅ እንደሚሆን አምናለሁ። አስቡበት! በርቱልን!
@ethiopia837
@ethiopia837 Жыл бұрын
እሼ ሰላም ነዉ ለ3ኛ አመት እንኳን አደረሳቹህ በማለት ለሀገራችን ሰላሟ ይመጣ ዘንድ ፀልዩ
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታስቁት OMG Comedian Aman you are amazing 🥰😍❤️
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ደስ ስትሉ በጣም ከፍቶኝ ባጋጣሚ ነው ከፍቼ የሰማሁት ከስንት ግዜ በኃላ ክልቤ ሳኩ ክፊ አይንካችሁ ምን አለ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም አርጎወደ አገራችን ቢመልስን
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ጨቆኝ ከፍቶ ነበር ማርያምን ጭቀቴን አስረሳኽኝ አማኔ😂😂😂😂😂😂😂
@kechokecho1219
@kechokecho1219 Жыл бұрын
እናቴ ከሞተች ጄምሮ በጭራሽ ስቄ አላቅም ግን እንዴዛሬ ስቄ አላዉቅም የምር😂😂😂😂😂😂😂አማን ገዴለኝ😂😂😂
@MohammodEdres
@MohammodEdres Жыл бұрын
ሀለየም ደስ ይበልሽ
@leulgeta7667
@leulgeta7667 Жыл бұрын
Egziabher nefsuan yasaref
@CvVv-u7z
@CvVv-u7z Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ ሣቂ ሁሉም ያልፍል
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
አማን እና እሼ የእውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ውይይይ አማንየ 😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ ዘና ነው እኮ የምታደርገው ስወድህ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
አማን ከሳቅኩ ቆይቼ ነበር እውነት በጣም ነው ያዝናናከኝ
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 Жыл бұрын
አማን ወድማችን እር ያገሬ ልጅ ኑርልን እሸቱየ እንወድሀለን ሀገራችን ሰላም አርግልን❤❤❤❤❤
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ Жыл бұрын
ፋትህ ለአማራ ገበሬ ሚስኪኑ ህዝብ 😢😢😢😢😢
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
አማንየ ሊታሳድርህ የነበረችዉን ሴትዮ ባለ ዉለታህ ነች አግኛት ስወንድህ❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 5 ай бұрын
አይ እሸቱ አማን ሰራልህ አንተም እኛን እንደዚህ ነው ሆዳችንን ያሳመምከን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube9821
@tube9821 Жыл бұрын
የአጎት ነገር 🤣እኔም ገጥሞኛል 🤣
@fyyd9676
@fyyd9676 11 ай бұрын
😅😅
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
2M Subscribers Congratulations! Eshe ❤🇪🇹❤🇪🇹
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
አማን እኮ 😂😂😂😂😂 ገና ሳየው ነው የምስቀው
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አማን እና እሼ የእውነት ትችላላችሁ 😂😂😂😂አሳቃችሁኝ
@በእውነቱኑር
@በእውነቱኑር Жыл бұрын
ፍቅራቹህን ፈጣሪ ያርዝምላቹ!
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው
@segenkidane3811
@segenkidane3811 Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነዉ ምወዳች ❤❤❤❤❤
@destagatu5063
@destagatu5063 Жыл бұрын
አማን ኧረ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅
@andnger
@andnger Жыл бұрын
I never laughed this much😅
@delinaentertainment8686
@delinaentertainment8686 Жыл бұрын
Same here
@BeamlakLearner
@BeamlakLearner Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🤗 አማን የምጦች ምርጥ ነህ አንደኛ ቀልድ ከቁምነገር ጋር የተዋሀደህ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን🤩 እሼ ግን reaction ኽ በጣም በጣም ደደደደደደደስስስስስስስ አይልም ☹️
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
አማን በጣም ይችላል very talented እሸቱ ቢዝነስ ላይ እንጂ እንደውም አያስቅም
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Жыл бұрын
አማን ግን በጣም ታዝናናለህ! በተፈጥሯዊ ቃና ያውም! ትንሹ እሼ ብዬሀለሁ!
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ከአመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ከስድስት ኪሎ ላዳ ይዘን እኛና ማለትም ተሳፋሪዎች ማለቴ ነው 😮ሹፌሩ ተለያየን እኔ ደነገጥኩና ሹፌሩን አብረን ነው ያለነው ብየ ጠየኩት😅ለምን መሰላችሁ ከታች ቀዳዳ ነበር 😂😂😂😂😂 የወንድሜን ሃሳብ እጋራዋለሁ ። ተባረኩ እሼ❤❤❤❤❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Жыл бұрын
Programavhew ባያልቅ ያሰኛል 🥰😍❤️🙏
@wubakonjo1287
@wubakonjo1287 Жыл бұрын
አማን organic comedy የሚወደድ ልጅ
@MSHawac
@MSHawac Жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ የርፍት እጀራ አሚን
@habtamyiheyis936
@habtamyiheyis936 Жыл бұрын
ድፍን አራት መቶብር😂😂😂😂😂😂
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 Жыл бұрын
ደስ ሲል:: ከቀልድ ሁሉ የሚያስቀው በራስ ሲቀለድ ነው።😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን የሀገራችን ፍቅር ተመልሶ ሠው ሁሌ ደስተኛ ሆኖ እንደማየት የናፈቀኝ ነገር የለም ማርያምን😢 ዘመን የደስታ ይሁንልን አሜን ሠላማችሁ ይብዛ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ደስስ ትላላቹ "😍😍😍😍
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Ere Aman high level wow ende zare sike alakim shi saki😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeznaelias417
@yeznaelias417 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤😂😂
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤ህህሕህሕ አረ አማኔ በሳቅ ገደክከኝ አማንዬ ቅጥልበት ስወዳችሁ እቼ ።
@mihretababu8915
@mihretababu8915 Жыл бұрын
Wey aman 😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂😅😅
@selama5095
@selama5095 Жыл бұрын
ወይኔ አማን የተኙትን ላለመቀስቀስ ታፍኜ ስስቅ ልቤ ቀጥ ሊል ነበር።😂😂😂
@tigistabere5987
@tigistabere5987 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደለዉ አማራ
@sonofelamida
@sonofelamida Жыл бұрын
ፍትህ ለትግራይ
@birkae165
@birkae165 Жыл бұрын
Aman made me laugh so hard 😂😂😂
@ድቦርዩቱብdiboryutbe
@ድቦርዩቱብdiboryutbe Жыл бұрын
Wow 😁😁😁😁😁gadakign aman baxamnow miwodachu isheeee lurulini👍👍👍
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 Жыл бұрын
Eshe if you are tiered please sleep don’t yawn in front of camera we love you 🙏🏽🙏🏽
@yoditassefa6717
@yoditassefa6717 Жыл бұрын
እኔም የታየኝ የእሼ ድካም እና እንቅልፍ ነው
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ወንድም እሼ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Aman you're sooo funny 🤣🤣🤣🤣
@sdym7178
@sdym7178 Жыл бұрын
Omg AMAN sew is hilarious - he will be more famous and the most entertaining young man soon
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Bahar-hk7tn
@Bahar-hk7tn Жыл бұрын
አማን በሳቅ ገደለን እናመሠግናለን 😂😂😂
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 Жыл бұрын
አሜን በጣም ነው ያሳቀኝ ለመጪው እሸቱን የምትተካው አንተ ነህ በርታልን ብዙልብ😂😂😂😂😂
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 Жыл бұрын
Aman is really funny, man 👨
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
Endzi seky 😂 alwekem neber thanks aman
@ElyasmendaElko
@ElyasmendaElko 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አማንዬ በሳቅ ገደልከኝ
@mekitube4479
@mekitube4479 Жыл бұрын
አማን ፈታ አረከን😂😂😂
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ Жыл бұрын
በሳቅ ነው የገደልኝ😂😂😂😂😂
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 7 ай бұрын
በረርኩኝ ስመለስም ያዘው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ ሁሌም በረር❤ይመችህ አማን❤
@Sisay-lt4ko
@Sisay-lt4ko Жыл бұрын
እሸ ናአማን ለአገራች ታስፈልጋላችሁ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez Жыл бұрын
ባሌበባሀር ,መቶብኝ ጪቀትለይነበርኩ😢😢😢ፋታልኩ😂😂😂
@GenetAlemayehu23
@GenetAlemayehu23 Жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
አማንየ አሳከኝ ማርያምን😅😅
@aishahh7283
@aishahh7283 Жыл бұрын
አረ በሳቅ😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betihailu7395
@betihailu7395 Жыл бұрын
በእዉነት ደብሮኝ ነበር በጣም ሳኩኝ እግዝያብሄር ይስጣችሁ አማን ትለያለሕ አሼ ልዩ ሠዉ ተባረኩ
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም🤣🤣🤣🤣
@brookgebeyehu2250
@brookgebeyehu2250 Жыл бұрын
አይ ላዳ 400 ብር መልስ ....ይሄማ ጥሎሽ ነው😂😂
@HaymanotGirma-by1mo
@HaymanotGirma-by1mo 2 ай бұрын
ማራምን ክፍት ብሎኝ ነብር እያልቀስኩ ነብር አማንን ሳየው እያለቀስኩ ሳኩ አማንዬ ትባርክ ውድሜ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ መድኃኒአለም 27 የገባው ብቻ እንኳን አደረሳችሁ Donkey tube የአመቱ ምርጥ ቻናል
@lilalila5853
@lilalila5853 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂አረ የኔ ጀግነ መሰቅቅቅቅቅቅቅ ደከምኩ
@floop10
@floop10 Жыл бұрын
ሳቁ ይመቻችሁ እኔ ግን ሳቄ ከተሰረቀ አመታት አስቆጥሯል❤
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ምነው በሰላም?
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН