ከህዳሴው ግድብ: TechTalk With Solomon Part 2 ልዩ ፕሮግራም እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ

  Рет қаралды 132,029

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 2 жыл бұрын
የአስራ አንድ አመት ደሞዜን ንብረት በደንብ ስላሳየህኝ ሶል ተባረክ ። God bless you 💞💞💞🙌🙌🙌
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Жыл бұрын
ሰለ በጣም እድለኛ ነህ ከሙያህ አንፃር የምታበረክተው አስተዋፅኦ ለአገርህና ለኢትዮጵያ ህዝብ።
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
👍🌹🌹
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!! ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@nebilmeki9131
@nebilmeki9131 2 жыл бұрын
ሰለሞን የምታቀርባቸው የቴክኖሎጂ ፕሮግራሞች አስደናቂና አስተማሪ ናቸው። ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ያለውን አሁናዊ አቋም እጅግ ባማረ መልኩ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹 በርታልን
@robelbaba1702
@robelbaba1702 2 жыл бұрын
ስለGERD project ስላደረስከን አስገራሚ እና አስደናቂ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን sol 🙏🙏
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
the strongs the Ethiopians very beautiful demonstration የዓረብ ወንድሞችን አንድ እናድርግ አፍሪካውያንን ማክበር አለብን
@endalaman2238
@endalaman2238 2 жыл бұрын
በእግዚያብሔር እርዳታ አሸንፈናል ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
@haileweldeslassie1759
@haileweldeslassie1759 2 жыл бұрын
አቶ ሰለሞን በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@kidsolomonjida3522
@kidsolomonjida3522 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር አንተን አመሰግናለሁ። ቀጥሎ እዛ እሳት የሆነ ቦታ ላይ ራሳቸውን ሰውተው ለዚህ ያበቁትን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። አጠቃላይ ስለሃይል ማመንጨት ሂደቱ ያገሁት ግንዛቤ በጣም ጥሩ ነው። በድጋሜ አመሠግናለሀ።
@rasbenjamin8191
@rasbenjamin8191 2 жыл бұрын
Thanks Solomon i appropriate GREAT JOB🤜🤛💚💛❤ THIS IS MY DAM!!! ABAYYYYYYYYYY (አባይይይይይይይይይ) ሰለሞን በምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሁሉ ምስጋናዬ ከነቤተሰቦቻችን እያቀረብኩ። ይሄንን የአባይን ግድባችንን በተለየ፣በሚመስጥና በሚያስተምር መልኩ ስላቀረብካን በመላው የሀገሬ ህዝብ ስም የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። እምዬ ኢትዬጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
@bilalhebesha661
@bilalhebesha661 2 жыл бұрын
amazing project and program thank you Sol ድንቅ አቀራረብ የሆነ ደስታ ጉራት ተስፋ ውስጤ ውርርር አረገኝ እናመሰግናለን ሶል
@iutb
@iutb 2 жыл бұрын
Thank you Solomon. I feel like I’m actually watching it physically. Keep up doing the good work.
@sirahbizuwsenbet4673
@sirahbizuwsenbet4673 2 жыл бұрын
ኃይል ቆጥቡ ለምን እንደሚባል አሁን ገና ገባኝ ለካ ውሃው ይቆጠባል እናመሰግናለን ሰለሞን ኢንጂነር
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ቦታ መብራት ማያት ነው የናፈቀኝ ከከተማ እስከ ገጠር
@yohannestesfayeadane1446
@yohannestesfayeadane1446 2 жыл бұрын
Sol in 2001 I had the opportunity of working in a refugee camp from south Sudan near the current GERD called Yarenja refugee camp.Back then during the rainy season I witnessed the power of Nile water and it's potential for hydroelectric power production and in 20 years my dream comes to be realized. You don't know how fortunate and happy I feel when I see you reporting from there. Thank you Sol.
@aineababaalene8936
@aineababaalene8936 2 жыл бұрын
Thank you Solomonye for such an excellent reporting! Amazing details, facts and what is possible in the future. I hope to visit the site myself soon.
@belewephy7460
@belewephy7460 2 жыл бұрын
ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ሁለቱም ሣምንት ተመስጬ ኮመኮምኩት ድንቅ ነዉ። የእግዚአብሔር ስጦታ አባይ ።
@HASMedia1984
@HASMedia1984 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እስኪለቀቅ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር በብዙ ፈተናዎችና የህይወት መስዋትነት እየተገነባ ያለ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው ለኢትዮጽያ ኑዩክለር እንደማለት ነው
@2010bolte
@2010bolte 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነዉ👍 22:42 ደቂቃ ላይ በአንድ ሽቦ ውስጥ ቮልት ነው የሚፈሰው። I=U/R የመነጨው ቮልት 18,000 ቮልት ነው። በsteep up transformer 500,000 V ከፍ የሚደረግበት ምክንያት፣ 1ኛ በቀጭን ሽቦ የሚፈለገው power እንዲደርስ ለማድረግ ነው። ምሳሌ 10000watt appliance ቢኖረን፣ ሽቦው ውስጥ የሚፈጠረው ሙቀት የሚወሰነዉ በቮልቴጁ (V) እና በሽቦው ውፍረት/ቅጥነት ነው። P=UxI Current (I)= P/U 1. 10,000w/12V= 833A 2. 10,000w/220V=45A 3. 10,000W/1000V=10A 4. 10,000W/10000=1A ከዚህ የምንረዳው ቁ 1ን በመጠቀም የሚያስፈልገዉ የሽቦ ዉፍረቱ የበርሜል ያህል ሲሆን ቁ2 ን ብንጠቀም 10-16ሚሜ ስኩዌር ውፍረት ያለው ሽቦ ቁ3ን ብንጠቀም 1.5 ሚሜ ስኩዌር ውፍረት ያለው ሽቦ ቁ4 ን ብንጠቀም 1 ሚሜ ስኩዌር ውፍረት ያለው ሽቦ ይበቃዋል መማለት ነው። ማጠቃለያ ለጥያዉ መልስ ኤሌክትሪኩ መንገድ ላይ እንዳይቀር ቮልቴጁ ወደ 500000 ከፍ የተደረገበት ለዚህ ነው።
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
Gambella : ሥራው አስደናቂና የሚያኮራ ነው። አዘጋጁ ልጅ ጥሩ የማቅረብ ችሎታ አለው። ሰዎቹ የሰጡት የቴክኖሎጂው ገለፃው ግን ግርድፍ ነው። የዕውቀት ማነስ ሳይሆን ለማስረዳት መቸገር ነው። አንደኛው ሰው ትንሽ የተሻለ አገላለፅ ቢኖረውም ግን አጥጋቢ አልሆነለትም። የማግኔትና ኤለክትሮ ማግኔቲክ ኡደቶችን ለማስረዳት መሞከር በዚህ ፕሮግራም አያስፈልግም ነበር። አንተ የሰጠኸው ጥሩ ምሣሌ የማስተላልለፊያ ገመድ ውፍረትና የኤነርጂ ፍሰት አንፃራዊ መሆናቸውን ነው። አንዱ ሲጨምር ሌላኛውም እንዲሁ። የማስተለለፊያው የማቴሪያል ጥራትም ይጨመራል። ግን ሃይ ቮልቴጅ ማስተላለፊያው ላይ ቮልት ሲጨምር ማስተላልፊያው ርቀቱን ካልጠበቀ ደግሞ ስፓርክ ይፈጠራል ወደ መሬት ይገባል ከዚያ ብክነት ይመጣል።
@2010bolte
@2010bolte 2 жыл бұрын
@@birhanjommy ጥሩ ምልከታ ነው፤ እኔ እውቀት ያንሳቸዋል ብዬ አይደለም። ለነዚህ ጀግኖቻችን ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ🙏🏾 ይህንን ፕሮግራም የሚመለከቱ ተተኪ ትዉልዶቻችን ደግሞ ከተባለዉ ዉጪ ሌላ ምልከታም እንዲኖራቸዉ ብዬ እንጂ:: በተጨማሪም ሳይንሱን ዘርዘር ባለ መልኩ በአማሪኛ ለመግለፅም ቸግሮኝም ነበር። ፊደሎቹን እየለቀምኩኝ ነበር። ቢሆንም ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ።
@newjob8047
@newjob8047 2 жыл бұрын
It's amazing Job!! Viva Ethiopians!! Well Done Sole for sharing 👏
@zekewoszke197
@zekewoszke197 2 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት የምትጠበቅ እና አቀራረብህ ዘመኑን የዋጀ ብሎም የቀደመ ሳይንሳዊ ትንታኔ !አሰደናቂ ሰው ነህ!ክበርልን ሶል❤!!!
@iamethiopian2904
@iamethiopian2904 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አባቴ
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 жыл бұрын
Thanks Sol, for letting us see GERD in and out!
@mekonnen100
@mekonnen100 2 жыл бұрын
Thank you Solomon for your dedication. I have learnt a lot of things from your discussion with Engineers.
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
ዋውበጣም ደስ ብሎኛል በራሳችንብርበራሳችን ባለሞያ በመሠራቱ አተንም አመሠግናለሁ እያዳዱነገርዘርዝረህ ስላስረዳሀኝ ከበሩልን የኢትዮ ልጆች
@dannyamdie4751
@dannyamdie4751 2 жыл бұрын
የ አቶ ካሳ የ ልጅ ልጅ በጣም አሪፍ program ነበር ግን እውነቱ እኔ ምንም አልበቃኝም ወደፊት ደሞ ሙሉ documentary እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ካንተ ውጪ ወደ ውጪ
@goodman2995
@goodman2995 2 жыл бұрын
Dude, you were born for engineering. Your enthusiastic engagement is contagious. Keep shining!
@dambe.g.chakiso
@dambe.g.chakiso 2 жыл бұрын
this is amazing I'm so happy to be the part of this Generation thanks sol
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ግድቡን በበቂ መንገድ እንድናየው ስለአደረግክ
@nebyudawit4126
@nebyudawit4126 2 жыл бұрын
I'm so proud and happy, Thank you for your service
@yaredkebede9519
@yaredkebede9519 2 жыл бұрын
በእርግጥም አንተ እንዳልከው ኤሌክትሪኩን ጥሬውን ከመሸጥ ፖሊሲ የሚያወጡት value add የሚደረግበትን መንገድ በመቅረፅና በማበረታታት የተሻለ ገቢ ካልፈጠርን እንደ ቡናውና፣ ቆዳው፣ቅባት እህሉ፣ማእድኑ ....በገዛ ሀብታችን ዞሮ እኛው ላይ ያተርፉብናል። cryptocurrency mining, farming etc is illigal actually now!!! Policy makers pls thing about it thoroughly as suggested by this wonderful producer. Sol u are amazing.
@haymanotworkie3180
@haymanotworkie3180 2 жыл бұрын
Thank you so much SoL, It was Marvelous briefing that we wanted to hear for so long
@Milsmek
@Milsmek Жыл бұрын
i'm so proud of my people and my Ethiopia. Great video for people to understand who have invested into it for their future
@binyamassefa8695
@binyamassefa8695 2 жыл бұрын
Wow that is great!!! Thanks engineer kifle and Ephrem for a clear and brief description about GERD and thanks to Sol 🙏🙏🙏
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 2 жыл бұрын
Great job Solo.Keep up the good work and give my thanks to engineer Kifle and Ephraim.
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስለ gerd የሰታጭሁት ግልጽ ዝርዝሮች አመሰግናለሁ ነገርን በ ስንት ወራት ወንዙ ይዞት የመጣው ደለል ከ terbine ስር ዝቅ ብሎ ስለሚከመር ግልጽ አልሆነም ነገር ን ከፍታው ብዙ ነው ተብሎ ችላ አንዳንል በ ማለት ነው አመሰግናለሁ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
Great work! Thank you, Solomon!
@bedriaibrahim2727
@bedriaibrahim2727 2 жыл бұрын
Really.....feeling proud, blessing......Allah hagerachinin #Selam yargilin!!🙏🙏🙏 Thank you Mr.Sol God bless you!!!
@girman60
@girman60 2 жыл бұрын
Sol: Unique, informative, multipurspective, Wider view -including technical. Ethiopia is proude of sons like u. Go on!
@kirubelhordofa9531
@kirubelhordofa9531 2 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ህዝቡን ያቀናል በርታ ወንድሜ
@ዮኒሐበሻ
@ዮኒሐበሻ 2 жыл бұрын
Sole ያለው በጣም ትክክል ነው። ክሪፕቶ ከረንሲ ከፍተኛ ኤሌትሪክ ይፈልጋል። ኤሌክትሪክ ለይ value add ማረግ የሚገኘውን ገቢ በእጥፍ ያሳድገዋል
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ቅንብር እናመሰግናለን
@Exploratorium360
@Exploratorium360 2 жыл бұрын
I've been waiting for this one again ! You did grest job on the first episode 👍 Awesome. Thank you.
@kalabforgiven
@kalabforgiven 2 жыл бұрын
tebareku be eyesus sim
@xmediabox
@xmediabox 2 жыл бұрын
This is university lecture at its finest on generators and hydroelectric power plants. This is for all Ethiopian Electrical Engineering Students.
@ehitkassa8512
@ehitkassa8512 2 жыл бұрын
Enwedhalen wendmachn. Wow the water fall is very beautiful and gracious. Thank God for his precious gift.
@daniellulie2938
@daniellulie2938 2 жыл бұрын
Great job Big Solo.
@tadessewoldehanna9251
@tadessewoldehanna9251 2 жыл бұрын
Thank you so much.you an excellent person with amazing knowledge.
@deutschland6890
@deutschland6890 2 жыл бұрын
Thank you very much Sol for making this program, I just grabbed bunch of informations about our dam!! Bless you 🙏
@dawitworku3690
@dawitworku3690 2 жыл бұрын
Simply; what an amazing pppresentaton and an amazing Mega project Thanks Sol🙏
@eliastassew3383
@eliastassew3383 2 жыл бұрын
ሰለሞን የሚገርም ገለጻ ነዉ እናመሰግናለን !
@AlaminSciTech1445
@AlaminSciTech1445 2 жыл бұрын
It's really Impressive! Keep up the good work! Proud of Ethiopian Engineers.
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
በለዉ ግድቡ አሳ ማምረትም ጀምሯል 👏
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 2 жыл бұрын
Very impressed by our dam....tnx Sol
@lacomgaga
@lacomgaga 2 жыл бұрын
Thank you for Sharing your insights and impressions. Amazing video as always!!
@tilahunbizunehhabtemariam1486
@tilahunbizunehhabtemariam1486 2 жыл бұрын
May God bless Ethiopia and true Ethiopians. Proud
@mohad4084
@mohad4084 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 2 жыл бұрын
በንፅፅር ያቀረብከው አቀራረብ ለግንዛቤ የተመቸ ነበር ። 👍👍👍👍👍👍👍
@haileabdagne1976
@haileabdagne1976 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሌ ትልቅ መነሳሳት ፈጥሮብኛል
@sangdggshz42
@sangdggshz42 2 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለ
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 2 жыл бұрын
Great respect for our engineers...thanks solo kassa
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ሥራው አስደናቂና የሚያኮራ ነው። አዘጋጁ ልጅ ጥሩ የማቅረብ ችሎታ አለው። የቴክኖሎጂው ገለፃው ግን ግርድፍ ነው። አንደኛው ሰው ትንሽ የተሻለ አገላለፅ ቢኖረውም ግን ሕዝብን በቅደም ተከተል ብዙ ቴክኖሎጂው ላይ እንደ ት/ቤት ሳይተኮር በቀላል ቌንቌ ግን ሰፋ አድርጎ ለማስረዳት መሞከር ብቻ ይበቃ ነበር። የማግኔትና ኤለክትሮ ማግኔቲክ ኡደቶችን በዚህ ፕሮግራም ለማስረዳት መሞከር አያስፈልግም። ወደፊት የፕሮጄክት ማኔጀሩ እንደዚህ ዓይነት ገለፃዎች ብዙ ስለሚኖሩ በተለይ የአገላለፅ ዘይቤና ጥንካሬ ላይ ደግሞ በተጔዳኝ ቢሠራ ጥሩ ነው። ግን ለሥራቸው ሁሉም ምሥጋና ይገባቸዋል።
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ሶል የቴክኖሎጂ አረዳድክ አቀራረብክ በጣም ደስ ያላል
@yitayaldamtew5491
@yitayaldamtew5491 2 жыл бұрын
interesting presentation by the two engineers. I can feel the respect they have for each other.
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 2 жыл бұрын
በአሜሪካን ሃገር በ አሪዞና እና በኔቫዳ (ላስቬጋስ) መሃከል ወይም ድንበርየሚገኘው የሁቨር ዳም ደጋግሜ አይቼዋለሁ ሁልግዜም ለሃገሬ እመኘው ነበር ምክንያቱም አሜሪካን ይህን ዳም በገነባችበት ወቅትትልቅ ችግር ነበረባቸ ከግድቡ በኃላ በእንዱስትሪ እና በዘመናዊ እርሻዎች በፍጥነት ስለተለወጠች ነው ሰሌ በጥልቀት ስላሳየህኝ አመስግናለሁኝ ኢትዮጵያውያንእና ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ
@MahdiMahdi-od4pq
@MahdiMahdi-od4pq 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 жыл бұрын
ጥሩ ኣቀራረብ ነው።ለመጃመርያ ግዜ ግድቡን እንደጎበኘሁ ነው እምቆጥረው። ምሁር ይግደለኝ ቢል ኣንዱ ለምን ታዲያ ዩኒቨርሲቲ ደጅ ኣፍ ተኝተህ በምሁራን መኮና ጎማ ኣትሞትም ኣለው ይባላል።የድሮ ዩኒቨርሲቲ ማለቴ ነው። ያሁኖቹ የድሮዎቹን የጁንየርን ተማሪዎች ኣያክሌም።
@eyobhailie950
@eyobhailie950 2 жыл бұрын
Thank you Solomon, It was very interesting and nice explanations.
@Menkir127
@Menkir127 2 жыл бұрын
Thank you Sol for the beautiful documentary. Pls Address ur final comments to the responsible 👏👏👏
@yifattube6567
@yifattube6567 2 жыл бұрын
I'm so happy it's almost done proud of Ethiopian people. Thank you thank you thank you I always follow you Solomon your program is the best 💚💛❤😘
@ermiasfentaye5033
@ermiasfentaye5033 2 жыл бұрын
ስለ Value Adding Export ያነሳሃው ሃሳብን እኔም እስማማበታለሁ, ነገር ግን እንዲህ አይነት ነገሮችን ለማካሄድ የሚያስፈልጉ ሌሎች መሰረተ ልማቶች እስኪሟሉ ድረስ ግን በኪሳራም ቢሆን ቀጥታ መሸጥ ፊት ለፊታችን ያለን አማራጭ ነው
@africaunit1115
@africaunit1115 2 жыл бұрын
Well presented, apart from the planned, with future additional opportunities from the Dam 🙏🏿 Thank you 👍🏿🇪🇹
@natydereje1407
@natydereje1407 2 жыл бұрын
Thank you so much sol 👍👍👍
@samuelnigatie4750
@samuelnigatie4750 2 жыл бұрын
solo u r always great, proud of u really
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 жыл бұрын
Thanks your information every one. Go job.
@meriama2891
@meriama2891 2 жыл бұрын
Very nice 👍🏼 thank you 🙏
@1manproduction166
@1manproduction166 2 жыл бұрын
Great production ignited me to buy more bonds thanks Sole
@frezerkebede7258
@frezerkebede7258 2 жыл бұрын
Wowww! Thanks brother.
@Tesfa325
@Tesfa325 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Selemon.
@መስኡድነኝ
@መስኡድነኝ 2 жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን ክበርልኝ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 жыл бұрын
enamseginalen sele!!!
@solomonbaraki4272
@solomonbaraki4272 2 жыл бұрын
የማላውቀውን የኤሌኬትሪክ ፖወር production on demand አስተምሮኛል🙏🏽🚶🏻‍♂️
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
I am very happy, thank you very much
@endohussan4702
@endohussan4702 2 жыл бұрын
Wow በጉጉት ስጠብቀው የነበረ thanks sole
@netsmis
@netsmis 2 жыл бұрын
This is one of your best program
@nejatmuhamed1964
@nejatmuhamed1964 Жыл бұрын
Aalla yibarkachihu
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 2 жыл бұрын
Well presented 🎁 👏
@lovepeople3769
@lovepeople3769 2 жыл бұрын
አኒሜሽኑ የሚቀረው ኮንሴፕት አለው፡፡ ተርባይኑ ውሃ ይቀላቀልበታ፡፡ Outlet ዝቅ ያለ ነው፡፡
@sonofelamida
@sonofelamida 2 ай бұрын
2:56 2:58 3:00 3:03 ዋውዋው
@myblue5921
@myblue5921 2 жыл бұрын
wow grum new allah yirdan alko lemayet yabkan
@alazartessema3444
@alazartessema3444 2 жыл бұрын
we are blessed guys 😘😘😘 move forward Ethiopia's.
@aradom344
@aradom344 2 жыл бұрын
This is great presentation bit who built this Meles or Abiy? Let us give credit to Meles and all people involved to build this.
@ebenezerzewdu8577
@ebenezerzewdu8577 2 жыл бұрын
you did an amazing job, thank you sir!!
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
sol my professional genius man thank you🙏
@ephremfentieworkie4681
@ephremfentieworkie4681 2 жыл бұрын
great job thanks sol
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
ምክትል እ/ር ኤፍሬም ትንሽ እንግሊዝኛ ባታበዛ አገላለፅህ ምንም አይልም አሻሽል።
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 2 жыл бұрын
Bravo Sole!!!
@wonderTechCo.
@wonderTechCo. 2 жыл бұрын
Sole you are special ;our engineers are nice views and we love you ALL !!
@mulugetazewdu3987
@mulugetazewdu3987 2 жыл бұрын
beside all the very good things this grand Dam will brings to our country, what makes me smile is seeing abay river flowing to downstream without any fertile sediment.
@ayalkegetachew8780
@ayalkegetachew8780 2 жыл бұрын
በጉጉት ነበር የጠበቅሁት በጣም አድናቂህ ነኝ
TechTalk With Solomon S21 Ep9: IoT, Smart Homes and Smart Cities [Part 1]
31:43
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ጨረቃ  moon part 1:- Tilaye Tadesse (PhD)
18:58
Tefer Media - ጠፈር ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН