#ከሀያላን_መንግስታት_ጋር

  Рет қаралды 6,086

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #negashbedada #abunesawiros #mahbermedia #pasterbinyam

Пікірлер: 34
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
እውነትም ሁሉም የቤተክህነት ጉዳይ እንደመንደር ወሬ ውጪ በአደባባይ ማውራት ምን ይሉታል። የሚደነቅ ሀሳብ አንስታችኋል። እድሜና ጤና ይስጥል።
@AbayFikru
@AbayFikru Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህአይነት ወድምች የሠጠን።
@meazafeleke5702
@meazafeleke5702 Жыл бұрын
ይህንን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን በጎ ሃሳብ እንዲያስfፅመን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን! ዶ/ር አንተንና አንተን የመሳሰሉ የቤተክርስትያን ልጆች በዚህ ጊዜ ማግኘት እጅግ ጠቄሚ ነው እኛንም ለመfፀም ያበርታን። ተባረክ
@abebechdiriba4472
@abebechdiriba4472 Жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ የሚገርም ጥናት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አንተ ጠብቅልን ሀሳቡ በጣም የሚደገፍና በጣም ደስ የሚል ነው አምላክ ሆይ አንት እነዚን ሰዎች ከፊት ቅደምላቸው በአገር ውስጥና በውጭ ያለን ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ከጎናቸው ሆነን ልንረዳቸው ይገባናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ተፋቅረን ይሄን አስከፊ ዘመን እግዚአብሔር እንዲያሻግረን በፀሎት እንበርታ!!
@WogayehuNigusie
@WogayehuNigusie Жыл бұрын
Ehzihabe yirdani
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
ይሄንን ሃሳብ ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizazuzewge2894
@tizazuzewge2894 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ቢዘገይም በጣም ጥሩ ነው ግን ደግሞ በጣም ብዙ ኸላቀር አባቶች እና ምእመን ደግሞ ለ10 አመት ወህኔ ቤት ቢቆዩልን ?
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምል ሃሳብነው ቤተክርስትያን በመዘጋቱ ቡዙ ካህናት ችግርለይ ወድቀዋል ሁሉንም ፈጣሪ ይፍቀድ ወገነኖቼ ❤❤❤❤
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 Жыл бұрын
Eghzabiher amlak yaghzashuw des ylal ortodos tekebra tnur ❤❤❤
@alemutelilo1
@alemutelilo1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ተዋህዶን ይጠብቅልን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Жыл бұрын
ማርይምን እዴት ደስብሎኝ አዳመጥኩ .በውነት እግዚአብሔር ይርዳቹ በራቱልን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዳንተ አንደበተ እርቱ እና ጠንካራ ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
እግዚብሔርአምላክተዋህድንጠብቅልን ❤❤❤❤❤😊😊😊
@nenewe137
@nenewe137 Жыл бұрын
ተዋህዶ ኃይማኖቴ
@kassahuntsegaye9376
@kassahuntsegaye9376 Жыл бұрын
The presentation is very nice,but i have doubt on the implmentors.
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Жыл бұрын
ካልሆነ እንደ ግብፅ ቤተክርስትያን ነዉ የምንሆነዉ ከዚያ አገራችን የሌላ አይማኖት መፈንጫ ትሆናለች
@sahle7029
@sahle7029 Жыл бұрын
ወዳጄ የግብፅ ኦርቶዶክሳውያንን ማነሳቸውን አትይ እጂግ የጠነከሩ በሃይማኖት በምግባር በዕውቀት የተመሰከረላቸው ናቸው እኛ አድሎን እንደእነሱ ሀይማኖታችንን ብንረዳና ለህግጋቶቿ ብንገዛና ታማኞች ብንሆን እመነኝ የኢትዮጵያ ፓለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች በእኛ እና በእኛ ብቻ የሚዘወሩ ይሆናሉ። ግን ለማወቅም ሆነ ለማሳወቅ የሚጥረው እጂግ አናሳ ነው ፌዘኛና አስመሳይ እየበዛ መጥቷል ፈጣሪ አስተዋይ መሪና ተመሪ ያድርገን።
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Жыл бұрын
ሰላመለሀገራችንኦርቶዶክሰሀገርናትተባረኩ
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
አባቶቼ እንዲሑምበዚሕሐሳብውስጥ ያላችሑ በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳችሑ በርቱልን❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይተዋትም ኦርቶዶክስን እንደቸርነቱ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይውቃል
@alemutelilo1
@alemutelilo1 Жыл бұрын
ግን አልገባኝም የውጭ ሰው ለምን አስፋለገሰ?
@رقيهمولا
@رقيهمولا Жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሥገንሥለሁሉምነገርለሀገራችንሠላሙንያምጣልን❤❤❤❤❤❤
@AkeAke-j9b
@AkeAke-j9b Жыл бұрын
እውነት ነው
@tsehaykalehubet
@tsehaykalehubet Жыл бұрын
Adagin ena yenser ayen laye yemayew comntt mahebar mdiya laye lemne altcomtem lemen atesatefume
@WogayehuNigusie
@WogayehuNigusie Жыл бұрын
Egzihaber yirdan
@melatzenebe4565
@melatzenebe4565 Жыл бұрын
video በጣም ቆራርጣቹታል ሀሳቡን ለመረዳት ይከብዳል እባካችሁ ሙሉውን ልቀቁልን 🙏
@abiy541
@abiy541 Жыл бұрын
Docter zerayehu እንደምነህ
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰለም አድርግልን አባቶቻችን መልካም እቅደቹውን እግዚአብሔር እውነት ያድርገው
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
የአቢይ ቅጥረኞች በመጀመሪ ሰዉን አልማ ወረኛ
@AbayFikru
@AbayFikru Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህአይነት ወድምች የሠጠን።
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
🔴የትሕትናው ሰውና ተወዳጁ መሐመድ ካሣ ለጸሎት እጁን ወደ አባ ሲዘረጋ//
21:56
#በቅድስት_ስላሴ_ታሪክ_ተሰራ@Mahbermedia- ማህበር ሚዲያ
24:37
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
EOTCMK TV: የሕይወት ምግብ እኔ ነኝ
47:24
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 35 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН