ከካልዲስ በፊት የነበራትን ስራዋን ነገረቺኝ

  Рет қаралды 496,316

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 802
@yemimatiwos9047
@yemimatiwos9047 2 жыл бұрын
እኔ እሰራ ነበር የእውነት ለመናገር ካልዲስ ትምህርት ቤት ነው
@enzmrbellta
@enzmrbellta 2 жыл бұрын
እኔ መስራት እፈልጋለሁ help me please
@yemimatiwos9047
@yemimatiwos9047 2 жыл бұрын
10 ክፍል ጀምሮ የትምርት ማስረጃ ይዞ አፕላይ ማድረግ ነው
@zebibamohammed3075
@zebibamohammed3075 2 жыл бұрын
Wawu lane jagina tsadi nate🥰🥰🥰🥰🙏🙏👌
@zebibamohammed3075
@zebibamohammed3075 2 жыл бұрын
Eshem gobazzi sawu nahe 1000 amat nurilign🙏🙏🙏
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 жыл бұрын
@@yemimatiwos9047 ምንድን ነው እኔም ልማር
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልባችሁ የሚያረካ እፎይታ ይስጣችሁ ። ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ። ልብ ያለው ልብ ይበል ... እናመሰግናለን ።
@God_is_love_21
@God_is_love_21 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት በጣም እወዳለሁ ጀግና ያልኳት እና በጣም የምታስገርመኝ ሴት ናት በእውነት እንደ እኔ ፀደይን እና እሼን የምትወዱ 👍
@ٱمويسر
@ٱمويسر 2 жыл бұрын
እኔምጠእወዳለሁ
@hamidoandjemalo435
@hamidoandjemalo435 2 жыл бұрын
ውድ እና የተከበራችሁ የኢትዮጲያ ልጆች የጥንቱ ባህላችንን ፍቅር እና አንድነታችንን ፈጣሪ ይመልስልን
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 2 жыл бұрын
አሚን አሚን ወላሂ
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የናፈቀኝ እሱ ነው
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምረኝ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
@@medinawellogoha165 መዲ በቅንነት ደምሪኝ
@abeygetachew4375
@abeygetachew4375 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ልኔ አመስግናላሁ ❤❤❤
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ እህታለሞቸ እህቶቸ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@yamishalom3429
@yamishalom3429 2 жыл бұрын
በእውነት መስተንግዶ በጣም ነው የምወደው በፊት አስተናጋጅ ብሆን ብዬ አስብ ነበር ማገልገል እወዳለው፡፡ እንዳልሽው መስተንግዶ የእውነት ትህትና ነው ብዬ አምናለው በምሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ እንደ ካፌ እና ሆቴል ባይሆንም ጉዳዩን ሲጀምሩም በመሀል ሂደት ላይ እያሉም ሲጨርሱም በእኛ ክፍል በኩል ነበር የሚያልፉት በተደጋጋሚ በጉዳያቸው ምክንያት እንገናኛለን ሁሌም ራሴን በእነሱ /በባለጉዳዩ/ ቦታ አድርጌ ነው የማስበው በፍፁም በእኔ ቸልተኝነት እንዲያዝን አልፈልግም ለ3 ዓመታት ያክል እዛ ክፍል ሰርቻለው እሚመርቀኝ መርቆኝ አመስግነውኝን ነበር የሚሄዱት ከምነግርሽ በላይ ነበር ስራ የሚበዛው ግን እጅግ ደስ ብሎኝ ነበር የምሰራው ምንም የድካም እና የመሰላቸት ስሜት ኖሮኝ አያውቅም እና ምን ለማለት ነው መስተንግዶ /ሰዎችን ማገልገል/ ደስታን የሚፈጥር ስራ ነው ብዬ አምናለው የእውነት ከልብ ሲሆን
@lidiyasisay4628
@lidiyasisay4628 2 жыл бұрын
I was working in kaldi’s I had good work experience, I love the way she managing her business. Thanks to God now I’m registered nurse in London
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv 2 жыл бұрын
Lidu send me your address
@habashawitf4157
@habashawitf4157 2 жыл бұрын
Jegnit
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Great 👍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
B R A V O !!!
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ሰጭ ቆይታ በእውነት እናመሰግናለን!
@getezewde8899
@getezewde8899 2 жыл бұрын
ሁለት ቁም ነገረኞች የማትጠገቡ ❤❤❤
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 2 жыл бұрын
ሁለት ጀግኖች አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራችሁ 🥰🥰
@ssuw5688
@ssuw5688 Жыл бұрын
እውነትነው
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሙስሊም ቢሆኑ በዚህ ጭንቅላት ዝቅ ብለው ስረተው
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 жыл бұрын
ወይኔ ካልዲስ ፀዲ እንደዚህ መልካም ሰው ናት ለካ እህቷ እኛ ጋር ስራ እያለች ታስቸግረኝ ነበረ ላፓሪዚያን እየሰራው እነሱም ጥሩ አሰሪዎች ነበሩ። አንዷ ከሰተምሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ውጪ ወሰደችኝ ከዛ የእምነት እስርቤት ከተተችኝ የስራዋን እምነት በኔ ላይ ጣለች።እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ ነኝ ከምንም በላይ በስራችን ላይ ፈጣሪን መፍራት ለስራችን ታማኝነት መኖር አሰሪዎቻችን በቂ ባይከፍሉን እግዚአብሔር ለእኛ የሚከፍልበትን መንገድ ተነግሮ አያልቅም እፁብ ድንቅ ነው።ሰራተኞች ታማኝ ሁኑ አሰሪዎች የሰራተኞችን ችግሮች ተረዱ በገንዘባችሁ በሀብታችሁ አትመኩ ሐብታሞቹ የሆናችሁ በሰራተኞቻችሁ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@aregashg3971
@aregashg3971 2 жыл бұрын
ዋዉ ፀዲ ሁሌም አዲስ ይህ ነዉ ብቃት ማለት ካንች ብዙ ተምረናል በርች ይህን ወጣት ገና ካንች ብዙ ይጠብቃል ካንደበትሽ የሚወጣዉ ቃል ልዩ ነዉ
@besttube8710
@besttube8710 2 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነው። ስርዓቱን ጠብቆ የሚደረግ ንግግር በጣም ደስ ይላል። ሁሌም ለየት ያለ ነገር እና ያልተጠበቀ ነገር ስለምታቀርብልን ምስጋናችን ከልብ ነው እሼ 🙏🥰 እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ለአንተና ለቤተሰብህ ያድልልን 🙏🙏🙏
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ እንደማመር
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
እሼቱ የምትወዱ ብቻ 👍🙏🇪🇹
@NEWSHD12
@NEWSHD12 2 жыл бұрын
በጣም እንወድዋለን
@ahlenmedia7294
@ahlenmedia7294 2 жыл бұрын
በጣምእንወደዋለን
@saedayasen7771
@saedayasen7771 2 жыл бұрын
@@ahlenmedia7294 እኔምሀቂቃትደግ ጥሩአሠተዋይነው
@ahlenmedia7294
@ahlenmedia7294 2 жыл бұрын
ልክነሽእህቴ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@ahlenmedia7294 ቤተሰብ አርጉኝ🌷❤
@ssd7247
@ssd7247 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጂግና ናችሁ መልካምነታችሁ ያስታዉቃል የሁቴል ባለቤት ብዙን ግዜ ሰራተኛቻችዉን በፍቅር ነዉ የምይዙት እኔም አምስት አመት ሰርቻለሁ አሁን ይህዉ አረብ አገር ነኝ እዝህ ሰባት አመት ሆነኝ እግዝአብሕር ይመስገን
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ፀዲዬ አንች እኮ ጎበዝ ነሽ! አላሙዲን ገንዘብ ሰተውሽ ካልዲስን እንደጀመርሽ ድሮ የተቀረፅሽውን KZbin ላይ አይተነዋል!! ባንች ዘመን አላሙዲን ላንች ካልዲስን: ለወሰን ኮንኮርድን ሌላም ሌላም ብዙኅ ስርው አስነስቷል!! አንች ጎበዝ ነሽ እስፍተሽዋል!! ደስ እሚል ፕሮግራም ነው!!
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H 2 жыл бұрын
ዋው ጸዲ ምን አይነት ደስ የሚል አገላለፅና ግንዛቤ ነው። Really I am impressed
@ashenafimulugeta7189
@ashenafimulugeta7189 2 жыл бұрын
በጣም የተዋጣልህና ኢትዮጵያዊነትን በይበልጥ እያስፋፋህ የምትገኝ ለወገን አሳቢ ኮሜዲያን ነህ ነገር ግን ማስታወቂያዎቹ በጣም ተንዛዙ መጠን ይኑረው
@ethio.solution-e3l
@ethio.solution-e3l 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ትለያለሽ!... በጣም አስተዋይ እና እይታሽ የተለየ ነዉ! … ዋዉ በጣም ወድጀሻለሁ THANK YOU!!!
@seadaeshetu8533
@seadaeshetu8533 2 жыл бұрын
እሼና ፀዲዬ በጣም ነዉ እምወዳቹ።በደረሳችሁበት ነገር ሳይሆን ሰዉ ስለሆናችሁ ማክበርን ስለምታቁ የሴት ጀግና ስለምወድ😊 አረብ አገር ድፍን አስር አመታት አስቆጥሪያለሁ። ከቤት ከወጣሁበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ እማይወሩ ስቃዬች አልፊለሁ። የሆነ መድረክ ባገኝ ባወራዉ የምለዉ ብዙ ታሪክ አለኝ ብዙ ጥፋትና ስህተት ሰርቻለሁ።ለዛም ከልጅነቴላይ አስር አመት ተቀንሶብኛል ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ተስፋ የተጣለብኝ ግን አበላሸሁት ለስደት በቃሁ።የመጀመሪያ ልጅ ነኝ በኔ ተስፋ ያለዉ ሚስኪን አባት አለኝ ሞከርኩ አልሆነም ልመጣ ወረንኩ። አልተማርኩም እየተማርኩ የምሰራዉ ስራ እፈልጋለሁ ስራ ይሁንጂ ምንም ነገር እሰራለሁ በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ።ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኛ😊 ስራ ፈልጉልኝ ወይ ስራ ስጡኝ ደሞ ጎበዝ ፀሃፊ ነኝ ጥበብ እወዳለሁ የራሴ እስክሪብቾች ልብ ወለዶች አሉኝ ትንሽ በትምርት አስደግፌዉ ጎበዝ ደራሲ እደሚወጣኝና የተሻለች መሆን እደምችል ይሰማኛልደ ልመጣ ነዉ ስል ይሄ ሁሉ ጊዜ ኑረሽ ያለምንም ገንዘብ ይሉኛል።እኔ ግን ወስኛለሁ በገሬ ይሆናል የሚልፍልኝ ብዬ ስራ ያስፈልገኛል እራሴን የማሻሽልበት ላንድ እህታቹ እድል ብሰጡ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 жыл бұрын
Yena entat egzeyabher yerdashe
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እሼ እና ጸዲ በጣም የማደንቃችሁ HARD working God bless you all 🙏🏽❤️💐
@Engudaytube21
@Engudaytube21 2 жыл бұрын
እውነት እናንተን ሁለታችሁንም ያወኩባት ቀን የተባረከች ናት። ድንቅ ናችሁ። ምንግዜም አገልግሎት መስጠትን የተመለከተ ነገር ስትሰሩ ተገልጋይን ማክበር ነው። እጅግ በጣም ደንቅ ሴት ነች ፀዲ። አንድ ቀን ግን ቡና እሸጥ ነበርና አግዙኝ ብዬ ልኬልሽ ነበረ እና ... ብታግዢኝ እጅግ በጣም መልካም ነው። የእውነት አግኝቼሽ ባዋይሽ የልቤን ብነግርሽ የምር እባክሽን። እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ስራህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም ቤትህን ትባርክልህ።
@shekurahmed8187
@shekurahmed8187 2 жыл бұрын
ጸዲ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈለችን ስታወራ ከልቧ ነው ። ንግግሮቿ ሀይል አላቸው ። አሼም የራስህን ትውልድ ልታበረክት ህጻናት ላይ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ። ከሁሉም በላይ የስራ ድርሻችሁን ተቀያይራቹህ ልትሰሩት ያሳባችሁት እቅድ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮራም ነው ። እንዳይቀር ዋ!!!!
@ethiopiagrade12studentchan90
@ethiopiagrade12studentchan90 2 жыл бұрын
እሽቱ ምርጥ ሰው የስራ ሰው ሁሉንም የተቸረህ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@4selamta
@4selamta 2 жыл бұрын
ፀደይ በጣም ጎበዠ ሴት ነች እንደምታይዎት አይደለችም ስራ ላይ አራስ ነብር ነች ከሷ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በርቺልኝ
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 жыл бұрын
በዉነት ሁለታቹም ምርጥ ሰዎች ቃላት የለኘም❤❤❤❤💯
@hayu684
@hayu684 2 жыл бұрын
ጄሪ ደምሪኝ ማማ
@hailemelekothailemichael3623
@hailemelekothailemichael3623 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ፕሮግራም እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለሁለታቹህም ደስብሎኝ ጀምሬ ሳላውቀው አለቀብኝ ኑሩልኝ ።
@hanjah5341
@hanjah5341 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ለእኛ ለወጣቶች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እሼ ፀዲ
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 жыл бұрын
Eski ye wusten lema lineger endih manewu yemiyademtegn 😭😭🥱🥱😢😥😥😰
@mahlitetsige9206
@mahlitetsige9206 2 жыл бұрын
እሼና ፀዲ ደስ ስትሉ ፀዲካንቺ ጋር ስለሠራሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እሼ ለኔ ግን አስተናጋጅም ንግጉስ ነው ይህ ሞቶዋችን ውስጥ ቢገባ ያልነገሰ አያነግስም በምትሰራው ስራ በጣም ደስተኛ ካልሆንክ መስተንግዶ በጣም ከባድ ስራ ነው።
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
የኮመዲያን እሸቱና የፀዲ አድናቂዎች የት ናችሁ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ ብቅንነት እንደማመር
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
ወይኔ እሼ ! እንኳን ፀደይን ጋበዝክልን፣በጣም አስተማሪ ውይይት ነው፣
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube 2 жыл бұрын
ፀጊ ጎበዝ ሴት ነሽ ግን አስተያየት የድርጅትሽ አንዱ የሆነው ጉስቶ ሬስቶራንትሽ የሬስቶራንት ምግብ እንዲደፋ አታድርጊ እባክሽ ምግብ ፍለጋ ለሚጠይቁ ለምፈልጉ ይሰጥ...
@abrehamalemu8421
@abrehamalemu8421 2 жыл бұрын
ፀዲን በጣም ነው የምወዳት የማከብራት ለሌሎችም ተምሳሌት የምትሆነን እህታችን ነች እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እሼ የዘመኑ ምርጥ ወጣት🥰🥰🥰ፀዲዬ ድርብብ ያልሽ ለዘመኑ ሴቶቾ ጀግና ምሳሌ በርቱልእ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen 2 жыл бұрын
እኔም ሰርቻለሁ ቦሌ ድልድይ ለትንሽ ቀንም ቢሆን ካልዲስ ብዙ አስተምሮኛል አሁን ሰደት ያንገበግበኛል ግን የአንድ ወር ደሞዜን አልተከፈለኝም ፀዲ በገንዘብ የማይተመን እዉቀት አግኝቻለሁ በጣም ስለምወደዉ ሰራየን ከዉጭ ሰመለሰ ወደ ካልዲስ ሄድሁ በጣም የምወዳትን ጎደኛየን አገኝኃት ደስ አለኝ ሙሉ ትባላለች አንድ እግሯን ያማታል በስራዋ ጠንካራ ናት እናት አባት የላትም በጣም ታሳዝነኛለች ስልኬን ሌባ ወሰደብኝ እሷን ሟግኝት አልቻልኩም ቦሌ ድልድይ ያለው ካልዲስ አሁን የለም ፀድየ እባክሽ ስራዋ ላይ ከሆነች አግዣት
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ይመቻችሁ አቦ👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 жыл бұрын
ሁለት ቁምነገረኞች ሰምተን የምንጠቀም ያርገን ያንቃን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
እህቴ እንደማመር
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 2 жыл бұрын
ከእሸቱ ምን ተማራቹ አስቡት ትናንትና እስዋ ካፌ ተቀጥሮ እሚሰራ ዛሬ ግን የራሱ እሚባል ዝና ሃብት ይዛ አብረዉ ቁጭ ብለዋል እዚ ባይደርስ ወይም ይሄ ሁላ ዝና ቦይኖረዉ አብረን አናየቸዉም እሸቱ የተማርኩት ለህልሙ ምን ያክል እንደለፋ እንደተፈተነ ነዉ 💪💪💪💪💪 ሁለታቹሁም በጣም ጀግኖች ናቹ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
እኔም የመዳሜ ቅመም ሳልሆን በፊት ፓሊስ እያለሁ ካልዲስ ኮፊ ቆንጆ ቡና ጠጥቻለሁ ፀዲዬ የኔ ትሁት ጀግና ነሽ 💪❤️❤️❤️❤️❤️
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር እና ተሞክሮ ነው ያካፋልሽን እናመሰግናለን ውድ . የማዳም ቅመሞች ሀገራችን ገብተን የራሳችንን ሂወት የምንኖር አሏህ ያርገን የሰው ቤት በቃ ይበለን. 🇪🇹👍👈
@myewegdwa
@myewegdwa 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ video ነው ። Part 2 እባክህን Thanks Eshe
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ወሳኝ አስተማሬ ነው የውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
ፋኖየ እንደመር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት እንደማመር
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
@@emebetkebede5243 እሽዉቢት
@zenitoumer6365
@zenitoumer6365 2 жыл бұрын
ፀዲ እኔ ሰውን የምትረጂና አስተዋይ እንደነበርሽ አውቅ ነበር አንድም ቀን በስራዬ አፍሬ አላውቅም እንደራሴ አይቸው የሰራሁበት ዋጋ የከፈልኩበት ማንም ሰው ሳይገባ ኢስዬ ሆኜ እራሱ ከኔ የሚቀርብ ቤታቸው እያለ እኔ አስራ አንድ ሰአት ተነስቼ ሁሉንም ነገር አርጌ ነበር ሰራተኛ የሚገባው ለጓደኞቼም ለድርጅቴ የማረገው ነገር አንድም ቀን ቆጭቶኝ አያቅም ምክንያቱም ስራየን እወደው ነበር የግሌን ስራ ብቻ ሰርቼ አላውቅም ሌላው ቦታ ላይ ክፍተት ኖረ ማለት እኔ ስራዬን ባግባቡ አልሰራሁም ማለት ነበር እና አንድ ግዜ በማላቀው ነገር ክስ መጣብኝ ቢሆንም በቤቱ እስኪናደዱ ድረስ ብዙ ከስተመር ፊርማ አሰባሰበ ምክንያቱን በማላቀው ሁኔታ አንቺም አውቀሽዋል ብዬ ማናገር ድፍረቱ አልነበረኝም ነበር እኔ አንደልጅቷ ደፋር ብሆን ትፈቺው ነበር ሊያውም አንድ ከስተመር ብዙ ባህሪ እንችላለን በግቢ ባሉ ጓደኞቿ ተጠይቃ ከስተመሯ እንኳን በአቅርቦት ተናዳብኝ ነው ብትናደድብኝም እኔ ትቼዋለሁ ብላ ነበር ቢሆንም ለእንግደዋ የድርጅቴ ችግር ነው ብዬ እራሴን ነፃ ማውጣት አልፈለኩም ትሰሚኝ ነበር እንደልጅቷ ለበጎ ነው የምወደውን ስራየን ተውኩ
@weeere6324
@weeere6324 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ተደጋጋሚ ጥሪ ትእዛዝ ከመስማቴ የተነሳ ስሜ ራሱ ያስጠላኛል ነገር ግን እሸ የሚቀርበውን ፕሮግራሞች ስከታተል መጠንከርና ትግስት ማድረግ እንዳለብኝ ይሰማኛል አላህየ እርዳኝ እርዳታህን እሻለሁ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
ከ ሁለት ሺ በላይ ሰራተኛ ኖሮዋት የምትገናኘው ሀያ ከማይሞሉ ሰዎች ጋር ከሆነ እውነት እጅግ ስታብልሽድ የሆነ ካንፓኒ ነው ያላት እና ብዙ ሰው ከሷ መማር አለበት ።ሁለታችሁም ብዙ ትውልድ ታስተምራላችሁ እና እጅግ እናከብራችኋለን ።
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ መልእክት ነዉ
@abatesfa3649
@abatesfa3649 2 жыл бұрын
እኔ የምኖረው ካሊፎርኒያ አሜሪካ ነው Starbucks እና peets coffee ስለሚመስለኝ በጣም ደስ ይለኛል ። የቤቱ ዲዛይን እስካሁን ከምናውቃቸው ቤቶች ለየት ያለ ነው ። ሁሉም ቅርንጫፎች በሚባል ደረጃ ያሉ አስተናጋጆች ግን ፡ በጣም ትህትና ይጎድላቸዋል ። ለሁሉም ሰው እኩል መስተንግዶ መስጠት ላይ በጣም ችግር አለባቸው ። ሰውን በአለባበሱ ፡ በዕድሜው ወዘተ ይለያሉ ። እሸት ይህን አስተያየት ማንበብ ከቻልህ ፡ ለፀደይ ይህ እንዲስተካከል ንገራት ባክህ ። እኔ በግሌ ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም አጠገብ ያለው ስድስት ኪሎ ውልና ማስረጃ አጠገብ ያለው ሳር ቤት ወደ ብሥራተ በሚወስደው መንገድ ላይ ያለው ፡ እና ሌሎችንም ብዙ ቦታዎች አይቻለሁ ። ተመሳሳይ ነገር ነው ያጋጠመኝ ።
@aksumeberha4912
@aksumeberha4912 2 жыл бұрын
እሼ እኔ የምወደው ሞያ ነው እሰራ ነበር ተምሬ አይደለም በልምድ እሳ የምትለውን አደርጋለውተከፍቶ የመጣውንሰውአዲስ ሆኖ ነው የሚሄደው አንድ ሰው አይቶኝ ካውንስልም ትሰጣላቹህ ያለኝ ከስተመር ነበርበጣም ደስ ነው ያለኝ ስሰማቹህ እሼ ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@abelasresahegngraftedseedlings
@abelasresahegngraftedseedlings 2 жыл бұрын
እጅግ አስደናቂና ትምህርት ሠጪ 🙏🙏🙏
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 2 жыл бұрын
ጸደይ በጣም ነው እሞድሽ ሁሉም ሀላፊዎች በዚህ ልክ ቢሰሩ አሪፍ ነበር ግን እኔ ላንዴና ለመጨርሻ ጊዜ ቢዬ ከስደት 2008 ሀገር ገባው ከዛም ክፍላገር ተቀጥሬ በወር 7 መቶ ብር መስራት ጀመርኩ ስራዬን አከብራለው ብታመም እንኩዋን አልቀርም አንቲፔይን ወስጄ ስራ እገባለው ቁርስ በልቼ ጠዋት 2:00 ገብቼ ማምሻ 11:30 ነው ዉላችን የምሳ ሰዓት 6:30 ግን ምሳ ምበላው በግዜ በላው ከተባል 8:00 ካልሆነ 10:00 ለምሳም ጸሎት ለማድረስም አርፋለው ደሞዜምበ 1 አመት እስከ 1700 አደገ ጭማሪም ጠይቄ አላውቅም እና መጨረሻ ላይ ሌላ ሰራተኛ መጨመር ፈለገና ልጅቱዋ ጉዋደኛዋን ይዛ መጣች አስተምሪያቸው የግቢዉን ህግ ኣለኝ አስተማርኩዋቸው ከዛም አንደኛዋ በጣም ፋስት ናት ግን ጉዋደኛዋን ትታ መስራት አትፈልግም ጎበዙዋን ላለማጣት ሰነፉዋንም መቅጠር ነበረበትና ምንም ሳይነግረኝ ስሰራ ዉዬ ማምሻ ወደቤቴ ልሄድ ስተጣጠብ ስራ መልቀቅ ኣለብሽ ኣለኝ መጀመሪያም ጸባዩ ተቀያይሮብኝ ጠርጥሬ ስለነበር እሺ ቢዬ ለቀኩኝ ደዉሎ እንኩዋን እንዴት ሆንሽ ብሎኝ አያውቅም የጨጉዋራ እና የኩላሊት በሽተኛ ሆኛለው እዛ በነበረው የስራ ጫና ከዛም ተስፋ ቆርጬ ከ 6አመት ቆይታ ቡሃል እንደገና ስደት ወጣሁ
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
መች ይሆን ይህ የ24 ሰአት ልውውጣችሁ የሚቀርበው ይበልጥ ጓጓሁ ደስ የምትል ጀግና ሴት የእኛው ተምሳሌት
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም ምግቤት ስገባ ነፃነት እና ሰላም ይሰማኛል ምን ልታዘዝ ሲሉ ደስ ይላሉ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ተከባብሮ አብሮ መስራትና በሂወት እያሉ መደናነቅ Wow 🤔🤔 ደስ ይላል
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Wow Amazing woman ❤ I learned a lot how to create good relationship with employees! Please also give us some tips how to create good boundaries and communication with our kids 🙏🙏🙏
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 2 жыл бұрын
ወረቃማዋ ኢትዮጵያ ነሸ ፀዲ ሳላደንቅሸ አላልፍም እሼ አንተ ተወዳዳሪ የለክም አቦ እረጅም እድሜ
@eriksire5714
@eriksire5714 2 жыл бұрын
እሼ መሌ የምታቀርባቸው የየእለት ዝግጅቶችህን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የንግድ ማስታወቂያዎችን እንኳን ሳልገለምጥ እከታተላለሁ ይመችህ በተለይም መንደር ገጠር ሳይቀር እየዞርክ የምታብሳቸው የእንባ ጠብታዎች እያየሁ በእንባ እየተጋራሁ በሃሣብም ቢሆን አብሬህ እጓዛለሁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ተከታዮችህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን እውጭ ያሉ የኢትዮጵያ አንድኛውንም ቋንቋ የማይናገሩ ኢትዮጵያውያንና ሌሎችም ስላሉ እዚሕ ጋ ውጭ ልወጣ ነው ዳር ቆሞ እንደሚመለከት ሳይሆን እውስጥም ሆኖ የሚሆነውም ነገር ያገባኛል ይመለከተኛል እንደሚል አባል ብትቆጥረኝ ስው ሥራን ብቻ በማሳደድ ሕይወቱን መምራትና ጤንነትን መጠበቅ ቀላል አይሆንም ማረፍ ግዴታ ነው ለማረፍ በምትወስንባቸው ቀናት አንዱን ሰአት ለይተህ Basic English language communication skill ለማዳበር ንግግር ስለማትችል ሳይሆን በሌላውም አገራት የሚኖሩትን address ለማድረግ ብትችል አይከፉምና አስብበት good luck
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ማየት በጣም ይመቸኛል ከምር እድሜሽ ይርዘም እዲሁም እሸቱ ጀግናው ወገናችን በጣም እናመሰግናለን ከልብ 💯👑👑👑👑👑💋🍒🍒🍒🍒🍒
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
ፀዲ ስብእናሽ ማርያምን በጣም እሚገርም ነው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በጣም እወድሻለሁ በጣም አከብርሻለሁ ባካል ባገኝሽ እና እንደማከብርሽ ብነግርሽ ደስ ይለኛል
@biniyamnigusie9692
@biniyamnigusie9692 2 жыл бұрын
ጌታን ደስ ስትሉ ምን ያህል ዉስጤ ገብታቹ ሳዳምጣቹ እንደነበር አታዉቁም #28 ደቂቃ ከ59 ሰከንዱን እንደ 1 ደቂቃ ነበር ያየሁት በዛላይ በጣም ነዉ የተማርኩበት በጣም አስተማሪ ፕሮገራም ነዉ የምር በጣም ነዉ ምወዳችሁ። የ24 ሰዓት የስራ ልዉውጣቹን ደሞ እጠብቃለሁ።🙏🙏🙏
@superhero3455
@superhero3455 2 жыл бұрын
በታለይ ትምህረት የጨረሰቹት ጎቦዝ ለማሆን ሙክሩ ወሬ አትስሙ እኔ ከኮሌጅ እንዴወጠዉ አረብ ሀገረ መጠዉ ለቤታሰ ቤት አሰረዉ ለረሴም ማሬት ገዘዉ አሁን በእጄ ስምንት ማቶ ሽ አሌኝ ተመስጌን የኔ ጌታ
@azebcook4381
@azebcook4381 2 жыл бұрын
This is the Best lesson for all leadership in the entire world!! You should have a teaching website or KZbin worldwide- my sister 💘 God bless you!!
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
መሥተንግዶ ትልቅ ስራነዉ ሊከበር ይገባል ኢትዮጵያ ዉስጥ ስራ የማክበር በሀላችን ሊስተካከል ይገባል በጣም የምወደዉስራነዉ ጎበዝ አስተናጋጅ ነበርኩ!
@mohammedhassen1701
@mohammedhassen1701 2 жыл бұрын
እሸቱ, ተው ተው ተው, ፀደይን በደንብ አድርገን እናውቃታለን ሚፍታህ ከሚባል ቦይ ፍሬንድ ተለያይታ የአሁኑን ባሏን አግብታ በትዳሯ ላይ የሸህ መሐመድ ን የጭን ገረዶች ከማጫወት እስከ ሸክ መሐመድ ጋር አንሶላ መጋፈፍ ባሏንም የሸኩ የግል ካኘቴን አድርጋ እስከማስቀጠር የደረሠች ንፁህ ዘመናዊ ሴተኛ አዳሪ የነበረች ሰው። በዚህ ኘሮግራም ላይ ማቅረብ ሂወቷ ማነ ንም ሊያስተምር የሚችል ሳይሆን ማፈር ነው የነበረባት። የሀብቷ ምንጭ በሙሉ የሸህ መሐመድ እና የገለዎ ዎጋ እንጅ እንደምትይው አትመፃደቂ። አንቺ የቃተኛ ባለቤት ሀና እና የፖስተር ሞ ሚስት ሜላት ከደቡብ አፍሪካ መልስ በሸሁ ለመወደድ እርስ በእርስ ታግላችሁ ሁለቱን አባረሽ አንች አሸንፈሽ በመውጣትሽ ነው የዚህ ሀብት ማማ ላይ የተሠቀልሽው።
@menamark9615
@menamark9615 2 жыл бұрын
ሁለ ነገሯ ደስ ይላል!
@solami4708
@solami4708 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ቀስሜበታለሁ አመሰግናለሁ በመጀመሪያ ምን ለመስራት እንዳሰብን እና የት ለመድረስ እንዳለብን ስናስብ ነው በዓላማችን የምንፅናው።
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 2 жыл бұрын
ሁለታችውም ምርጥ ኢትዩቢያናቸው እናመስግናለን
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 2 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ ያሉ አሰተናጋጆች በጠቅላላ ከሰራ በፊት በደምብ መሰልጠን አለባቸው ኬክ በት ሬሰቱራንት መዝናኛ ቦታወች የሚሄደው ወንድ ሁሉ እነሱን ሊለክፍ የመጣ ነው የሚመስላቸው ሴት አሰተናጋጆች ለሴቶች ሲታዘዙ በፍፁም ንቀት አለባቸው መታዘዝም ጭራሸ አይፈልጉም ይሄ የመጣው ከአሰተዳደጋችን የተነሳ ነውና በደምብ የአስተናጋጅነት ኮርሰ መውሰድ አለባቸው
@adamscreat12
@adamscreat12 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ለአላማ ብየ 5 አመት ሙሉ እየታገስኩ ነዉ አሁንም ያንን ለማሳካት አሁንም እየጣርኩ ነዉ ከ5 አመት በፊት ቪዲዮ ኤዲቲንግና ፎቶ ሾፕ ካሜራ ተምሬ ነበር አላማየም ጥሩ ካሜራ ማን መሆንና በሲኒማ አለም ጥሩ ባለሙያ መሆን ነዉ ያንን ለማሳካትም እየጣርኩ ነዉ ደግሞሞ ይሳካልኛል ከእሸቱ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ🙏🙏🙏
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮሞሽን ሰራችሁ። የካፌን ጥቅም በዚህ ሁኔታ ከማያቁት ነኝ ማኪያቶና ቺፕሱን ተጠቅሜ ቸኩዬ ነበር የምወጣው። ደሞ የደነቀኝ ስለካሊዲስ በዚህ ሁኔታ አልነበረም የባለቤትነት ሁኔታ እውቀቴ እና ይገርማል ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በብዛት የገርድ ሾላው የመጀመሪያው ህይወት ፒያኖ የነበረበት እና የኢሲኤው ካሊዲስ ተጠቃሚ ነበርኩ ። አዎ ሰራተኞችሽ ደስተኞች ነበሩ ።
@weldantube23
@weldantube23 2 жыл бұрын
አህለን የእሼ መልከም ሰዉ የመደም ቅማሞች አለህ በሰለም ለሀገራቹ የብቃቹ ኩፉወቹን አያሰመኝ🥰🥰🥰✌️
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
አሜን ኑ ጎራ በሉ ቤቴ🌷🌷❤
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
ነይደምሪኝዉደ
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
@@blentube3002 ቢለንየ ነይደምሪኝዉደ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 2 жыл бұрын
ፀዲዬ😘እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ከዚሕ በላይ ብዙ እጠብቃለን ካንቺ❤እሼ በርታል ጀግና መፍጠር ላይ ትቅረብ የምትሉ እና ካልስን ታሳየን የምትሉ👍ሰራተኞቿን ታስተዋውቀን
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 жыл бұрын
እባክሽ ጸደይ ይህን አስተያየት ካየሽው ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል። ለምንድነው ለመስተንግዶ ሲቀጥሩ በጣም ቆንጆ ወይም መልክ መልካም ካልሆኑ አይቀጥሩም ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ አለባበሳቸው የተራቆተ እንዲሆን ይደረጋል ።ይህን የጠየኩት እኔ ስለገጠመኝ ነው አንች መስተንግዶ ለመስራት መልክሽ አይጋብዝም ያለኝ ሰው ስላለ ነው ይህን ጥያቄ ስጠይቅ ግን ከእናንተ ድርጅት እንዳልሆነ ይታወቅልኝ ።
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ከስተምር እንዲስብላቸው ነው እህቴ
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 2 жыл бұрын
ግንካልዲስ ሰርቪሳችሁ በጣም ውድ ነው
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 2 жыл бұрын
ፀዲ ሥነ ሥርዓትሽ መልክሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ስትይ አንችን ነበር ጠቅላይ ሚኒስቴር ማድረግ
@markosendalew0423
@markosendalew0423 2 жыл бұрын
I was a customer of Kaldis coffee when I was in Ethiopia. I heard the owner is female but didn't know who she was. First time to see you Tsedi. Omg, you're are really humble and hard worker. I hope all your employees love you. Thank you Tsedi!!!
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
She has KZbin check her out
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት እንደማመር
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
እሼም ፀዲም ምርጥ ሰወች ናችው ለሰው የምተርፉ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 2 жыл бұрын
እሸቱኮ ከሙህራኖች በላይ ሙህርነዉ ❤💛💚✅👍
@hayu684
@hayu684 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@myewegdwa
@myewegdwa 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@myewegdwa
@myewegdwa 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@አሥቻለውካሳ
@አሥቻለውካሳ 2 жыл бұрын
😍😍😍የሂወት መድረክናችሁ በእውነት ትለያላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 жыл бұрын
መስተንግዶ 4አመት ሰርቻለሁ ውይ አስተናጋጅ ያላት እዳ ተናዶ ሲመጣ ካስተናጋጅ ላይ እሚጮህ አለ 💔ግን ደግሞ ስንት ትሁት ሰው አለ ስራየን ግን እወደው ነበር ትግስት ላለው ሰው በጣም ጥሩ ነው በሀገር ላይ ማደግ መቀየር ይቻላል 🥰
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 жыл бұрын
ዋው እዴት ተመሥጨ አዳመጥሁት ሁለት እንቁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፋችሁት እሸ ና ፅዲ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
እንደ ማሂ ጥንካሬዋን ወደዋለው ፀዲ ፈጣሪ ይባርክሽ እሼ ብርክ በልልን😘😍🙏
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር አስተመሪና አዝናኝ ቆይታ ነበር ሀለታቹንም በጣም አምወዳቹና የማደንቃቹ ጀግኖቼኖቼ ናቹ ክበሩልኝ።
@muludegene6121
@muludegene6121 2 жыл бұрын
ዋውውው ካልዲስ የአመራር ስልጡን በጣም ወደድኩት ለተሻለ እድገት ካልዲስ መስራት ነው።
@zelalemyilikal5923
@zelalemyilikal5923 2 жыл бұрын
እሼ አና ፀዲ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቁምነገራችው በጣም ደስ ይላል ኑሩልን!
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብም መሰረቶች ናችሁና🙏
@Hiyba123
@Hiyba123 2 жыл бұрын
Gerlki alku haftey natey
@myewegdwa
@myewegdwa 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
እንደመርቤተሠብ አርጉኝ
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
@@myewegdwa ዜድየ ነይእንዳመር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት እንደማመር
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 2 жыл бұрын
እሼ ስላንተ ይሄ ነው ይሄ ነው ማለቱ ዋጋ ስለሌለው ተብሎ ስላለቀ እግዚአብሔር አሁን ካለህ ጤና, አስተሳሰብ,አእምሮ ,ደግነት, ገንዘብ, ሁሉንም ነገር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ።
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ,ኢትዮጵያዊ,
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በአላህ ደምሩኝ ወገኖቸ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጸደይ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው መልካም አገልግሎት ስንሰጥ ሁሌም ምላሹ ምርጥ ነው
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@bettybirhanu
@bettybirhanu 2 жыл бұрын
ግን ለሰራተኛ ተገቢውን ክፍያ አከፍልም
@daniel-nk9zx
@daniel-nk9zx 2 жыл бұрын
በህይወቴ ከምመኛቸው አንዱ ይቺን ጀግና ሴት ማየት ነበር አርአያ የሆንሽ ሴት ነሽ እባክሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ለትውልድ የሚሆን የስኬት መንገዳችሁን በመፅሀፍ መልክ ለሀገራችሁ ለትውልድ ብታበረክቱ ካልዲስ በትውልድ አይምሮ ውስጥ ይኖራል !!
@mubi261
@mubi261 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ። ልብ ያለው ልብ ይበል ... እናመሰግናለን ።
@tilayetilaye9290
@tilayetilaye9290 2 жыл бұрын
ካልዲስ በኬክ እና አይስክሬም አውጪነት በመስተንግዶ በርዕስ አስተናጋጅነት እና ብራንች ሱፕርቫይዘርነት ሰርቻለሁ በውነት ጥሩ ጊዜ አሳልፌለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ፀዲ ስወድሽ እሼ ምርጡ ይመቻችሁ 🥰🥰
@ethiodanmedia3232
@ethiodanmedia3232 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ
@sebletube7412
@sebletube7412 2 жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የፀዲና የእሼ አድናቂወች የሚገርም ስኬት ነው። 🥰🥰
@toyba923
@toyba923 2 жыл бұрын
ነይእንደመር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 2 жыл бұрын
@@toyba923 እህቴ እንደማመር
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 жыл бұрын
እኔ ትልልቅ ካፌዎች መስተግዶ ለረጅም ጊዜ ሰርቻለው እንደኔ ሀብታም አልነበረም ልጅነት ሆኖ ሳላቅበት እየዘራው መጨረሻዬ የመዳም ቅመም ሆኞ ቀረው እንጂ ቲፕ በመልክም አይደለም እኔ ጎራዳ ነገር ነኝ ግን ሲበዛ ፈንድሻ ነኝ ሰው ሳይቀመጥ የኔን ባታ ነበር በአይኑ የሚፈልገው
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
ካልዲስ እና ቤሉስ ንፁህ ነገር አለ ብለን አገራችን እንደገባን ሳንፈራ የምንበላበት ቦታ ነው keep it up
@meronmelaku6755
@meronmelaku6755 2 жыл бұрын
ካልዲስ ኮፊ ሳርቤት ብራንቾ ሰርቻለው ለሰው ያላት ክብርና ለስራ ያላት ሞራል ልዩ ነው ክበሪልኝ
@saada9739
@saada9739 2 жыл бұрын
ታድላ ሰራተኛ ከመመስከር ውጭ ምን ደስታ አለ
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
1ኛ. መጀመሪያ ላይ ቢሮ እያለሽ ልጅቷን ፀደይን ማናገር አትችይም የተባለበት ምክንያት ቢነገረን? 2ኛ. ልጅቷ ያን ያህል ደፍራ አስተምሪኝ ለማለት ከመጣች ለፎቶግራፊ ልዩ ፍቅር እንዳላት ግልፅ ነው። ያ ፍቅር ደግሞ ስራው ላይ የሚገጥማትን ቻሌንጅ ለመወጣት ጉልበት ይሆናት ነበር። የቻሌንጁን ግዙፍነት በማጉላት መወጣት እንደማትችል አይነት ስሜት እንዲሰማት ከማድረግና ከማሸሽ ይልቅ ቻሌንጁን የምትወጣበትን ጥበብ ከልምዳችሁ ብታስተምሯት መልካም ነበር።
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
በእዉነት እሼ ክብር ለእህታችን 🙏🙏🙏❤❤❤
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН