ካለንበት ሁኔታ ሰብረን የምንወጣበት ዋና ሚስጢር || ከሁኔታዎት ሰብረው ይውጡ! || Watch this and break out of your circumstance

  Рет қаралды 29,327

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዘካርያስ 13:9፤ ሦስተኛውንም ክፍል ወደ እሳት አገባለሁ፥ ብርም እንደሚነጥር አነጥራቸዋለሁ፥ ወርቅም እንደሚፈተን እፈትናቸዋለሁ፤ እነርሱም ስሜን ይጠራሉ፥ እኔም እሰማቸዋለሁ፤ እኔም፦ ‘ይህ ሕዝቤ ነው፡’ እላለሁ፤ እርሱም፦ ‘እግዚአብሔር አምላኬ ነው፡’ ይላል።”
@gyejosy
@gyejosy Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@hannaanley2461
@hannaanley2461 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስን አጠራዎለሁ ከጥፋቴም አድናለሁ
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh Ай бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ የበረከት ነው ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ኑርልን።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
ባይመስለኝም አንድ ነገር አምናለሁ አንተ መልካም አምላክ ነክ ❤❤❤❤❤አሜን
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዮሐንስ 1:16፤ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና፤
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 121:2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜንዐ
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤አንዴ ለምን እራሴን አልሰጠውም አሜን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@zelalembanjaw9687
@zelalembanjaw9687 Ай бұрын
How blessing the teaching is! Thank you.
@mintwabgirma8405
@mintwabgirma8405 Ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ጌታ ሆይ ስምህ ያውጣኝ ካለሁበት🙏🙏🙏🙏
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
1 ዮሐንስ 3:22፤ ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን። 1 ዮሐንስ 3:23፤ ትእዛዚቱም ይህች ናት፥ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናምን ዘንድ፥ ትእዛዝንም እንደ ሰጠን እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ። 1 ዮሐንስ 3:24፤ ትእዛዙንም የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በዚህም በእኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤አሜን
@laveleable
@laveleable Ай бұрын
ለሰሙ ይሁን ምስጋና ምሰጋና 🙏 እንዳንተ የለ የለም እና🙏✝️🙏
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Ай бұрын
በብዙ ከበባ ዉ ሆኜ ነዉ የሰማሁት
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Ай бұрын
ሃሌሉያ!
@mercy1653
@mercy1653 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አድነኝ
@dareka7342
@dareka7342 Ай бұрын
Thank you Jesus.
@menberayeligne1710
@menberayeligne1710 Ай бұрын
ዘመንህ የተባረከ ነው ፓስተር ተባረክ። ትውልዶችህ ይባረኩ። ግራ ለተጋባነው በቃሉ ሰብረን እንድወጣ በቃሉን የስሙን ሀይል ዕወቀት እንድጠቀም ከለሁበት ሁኔታ ሰብሬ የምወጣበት በአንተ በኩል ከእግዚአብሔር ዘንድ የተዘጋጀው በኢየሱስ የስም ሀይሉ ደርሶኛል ልጠቀምበት ዛሬ ወሰንኩ ራሴን ሰጠሁት ሰብሬ መውጫ መንገዱን አሳይተህኛል ፓስተርዬ አመሰግናለሁ።
@ezbhamenn2050
@ezbhamenn2050 19 күн бұрын
Amennnnn amennnnn ❤❤❤
@MeseretLema-ll2pv
@MeseretLema-ll2pv Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@mesfin2223
@mesfin2223 Ай бұрын
ዶር. እግ/ር ይባርክህ። አሜን አሜን አሜን!!!🔥🔥🔥
@lamrotgirma
@lamrotgirma Ай бұрын
ፓስተር በዚህ መልእክት የምትናገረው ሁሉ አሁን እኔ እያለፍኩበት ነው መፀለይ አቅቶኝ በሚያስጨንቁ ነገሮች ተከብቤ ያለሁበት ጊዜ ነው አሁን የጌታ ድምፅ መቶልኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ።
@YoftaheYofti-q3g
@YoftaheYofti-q3g Ай бұрын
አሜን ፍጻሜህ ያማረ ይሁን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha Ай бұрын
አሜን በእግዚአብሔር ስም ጠላቶቼን አሸንፋቸዋለሁ።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 148:14፤ የሕዝቡንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ የቅዱሳኑንም ሁሉ ምስጋና፡ ወደ እርሱ ለቀረበ ለእስራኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ሃሌ ሉያ።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 Ай бұрын
Amen Amen Amen hallelujah ❤❤❤
@zufang.
@zufang. Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሙ ለዘልአለም ይባረክ !!! ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዶ/ር ተስፋሁን
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Ай бұрын
Amen in Jesus name i receive it
@dansemodesta12
@dansemodesta12 Ай бұрын
Amen Egziabher cher amlak new
@tiblezteclehaimanot3600
@tiblezteclehaimanot3600 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@senayityosief8665
@senayityosief8665 Ай бұрын
Amen amen amen grazie a Dio
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 Ай бұрын
Tsega yebzalih❤
@dansemodesta12
@dansemodesta12 Ай бұрын
Amen fitsameyen yasamirilignal aminalehu letamenu ejochu hulentenayen asalife setehut.
@aklilukahsu3281
@aklilukahsu3281 Ай бұрын
amenn tebarek man of God ❤
@GenteSulxani
@GenteSulxani Ай бұрын
Amen yiradagnal alishabarim
@asterfish9921
@asterfish9921 Ай бұрын
Amenn Amennn
@SofanitBahru
@SofanitBahru Ай бұрын
Amen Amen .......Jesus is Lord ❤❤❤
@AddisBehailu-mh3ov
@AddisBehailu-mh3ov Ай бұрын
Tebarek
@ShewaBb
@ShewaBb Ай бұрын
Amen pastery tebarek
@Absalat700
@Absalat700 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታ የኢየሱስ ሰም በእምነት እጠራለው ይከናውንልኛል ይሁንልኛ አምናለው።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ሮሜ 10:13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 118:10፤ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መዝሙር 118:11፤ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መዝሙር 118:12፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው። መዝሙር 118:13፤ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።
@gyejosy
@gyejosy Ай бұрын
አሜን 🙏
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@hywate
@hywate Ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ:ትክክለኛ መልዕክት እና ትምህርት ነው ተባረክልን በብዙ ።
@destaabate
@destaabate Ай бұрын
አሜን፡ ጌታ ይባረክ
@yordanoshabtetsen7318
@yordanoshabtetsen7318 Ай бұрын
Amen kbr leyesus yhun yhie kal lene new tebarek paster
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 Ай бұрын
🙏 Amen!!!
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 Ай бұрын
ፖሰተር ዘመን ይባረክ አሜን
@asebini7642
@asebini7642 Ай бұрын
ስሙ የፀና ግንብ ነው በእውነት ከስንቱ በላተኛ አውሬ ወደ እርሱ ሮጠን እናመልጣለን።እኔ አምልጨ አውቃለሁ ጌታ ስሙ ይክበር
@tizita532
@tizita532 Ай бұрын
Baweha weste alfanale alasatamaneme HO yegaremale HO yedanekale Beesate weste alfanale alakatalaneme HO yegaremale HO yedanegale balafenebate magade yatabakane yadarasalene Egzihabehare yemasegane 🎶 🎸 👏 👏 👏 ❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 Ай бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏
@MairgeMari
@MairgeMari Ай бұрын
Amennnn❤❤❤❤🎉
@EdenTadiyos-m2l
@EdenTadiyos-m2l Ай бұрын
የኢየሱስን ስም በመጥራት ብቻ 🤔.................. ይገርማል ፓስተርዬ በእውነት ፈፅሞ ነፃ ያወጣኝ ትምህርት ነው ሁሉን የሚያቀል የሚፈታ ሁሉን የሚከፍት ቁልፍ ነው የሰጠከኝ እውቀት እጅግ በጣም አመሰግናለው 🙏 ስለሚያስደንቀኝ አእምሮክ እግዚአብሄር ይመስገን ከእርሱ ነው እና በእውነት ስለአንተ አእምሮ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
@koketTomas
@koketTomas Ай бұрын
Amen pastor tesfahun zemenh yebarek 🙏🙏🙏🙏
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 148:13፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ፤ ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሎአልና፥ ምስጋናውም በሰማይና በምድር ላይ ነው።
@gyejosy
@gyejosy Ай бұрын
አሜን 🙏
@eyobabraham2909
@eyobabraham2909 Ай бұрын
Amen !Amen!Amen!
@MenbereKebedeHabtegeorgis
@MenbereKebedeHabtegeorgis Ай бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አሜን አሜን!!! ኢየሱስ ያድናል
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 Ай бұрын
Amennn
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Ай бұрын
Amen! Hallelujah! Thank you, Lord Jesus!
@salamnashihandino7573
@salamnashihandino7573 Ай бұрын
Wow batami dinqi tmirti nw ysamanu pasteriye God bless you so much 🙏🙏❤️
@tekestea78
@tekestea78 Ай бұрын
እሱንም ይረዳኛል
@tsigeredaSolomon
@tsigeredaSolomon Ай бұрын
Jesus is lord
@SinkneshTesema
@SinkneshTesema Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelsidamo2688
@amanuelsidamo2688 Ай бұрын
God bless you Pastor!
@AwAw-f4z
@AwAw-f4z Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@RrggrTtiyrg-hg5tp
@RrggrTtiyrg-hg5tp Ай бұрын
ብዙ አንደተማርኩኝ መመስከር እፈልጋለሁ
@MeazaM-y4p
@MeazaM-y4p Ай бұрын
አሚንንን ተባርክ አሚንን
@YitbarekYigezu
@YitbarekYigezu Ай бұрын
God bless you Pastor
@Biftu-q4q
@Biftu-q4q Ай бұрын
Amen simu yadinal
@matewosberhane1814
@matewosberhane1814 Ай бұрын
Amen yerdagnal pls pray for me
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh Ай бұрын
Pastorye ትናፍቀኛለህ ❤❤ እወድሀለው ተባረክልኝ
@ggghhh9965
@ggghhh9965 Ай бұрын
Ameeeen geta yimsgen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Ай бұрын
ተባረክ
@ameleadane2153
@ameleadane2153 Ай бұрын
Wow betam tezenanahu yalhubet hiwot selhon
@fanturoza6801
@fanturoza6801 Ай бұрын
Amen amen amen 🙏❤️🙏
@NatenaelAbereham
@NatenaelAbereham Ай бұрын
Amen tebarek
@sabayohannes9982
@sabayohannes9982 Ай бұрын
Amen tebarek pasterye geta yesus ybarkh
@jodigotami8076
@jodigotami8076 Ай бұрын
Ameeeèeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiserakAgena
@MiserakAgena Ай бұрын
Tebarke pastor
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
1 ቆሮንቶስ 1:2፤ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥ የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤
@matewosberhane1814
@matewosberhane1814 Ай бұрын
Yes
@FateKelil
@FateKelil Ай бұрын
Amen Amen Amen !!!!!!!
@fikadubayissa9932
@fikadubayissa9932 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen.
@BrhaneaAsefa
@BrhaneaAsefa Ай бұрын
Aman
@ShewaBb
@ShewaBb Ай бұрын
❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Ай бұрын
AMWN!!!
@tizita532
@tizita532 Ай бұрын
Ande lamene rasane alesataweme
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Ай бұрын
amen
@tadesime199
@tadesime199 Ай бұрын
Ameeen
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ሮሜ 10:14፤ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
@AbrahamAssefa-c1r
@AbrahamAssefa-c1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemaboya4480
@alemaboya4480 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
1 ነገሥት 18:24፤ እናንተም የአምላካችሁን ስም ጥሩ፥ እኔም የእግዚአብሔርን ስም እጠራለሁ፤ ሰምቶም በእሳት የሚመልስ አምላክ፥ እርሱ አምላክ ይሁን። ሕዝቡም ሁሉ፦ ይህ ነገር መልካም ነው፡ ብለው መለሱ።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@Biftu-q4q
@Biftu-q4q Ай бұрын
Eyasus
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m Ай бұрын
Bewnet lekenew paster yemtlew tebrke Geta zemnhen yebrkew mulu.
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ሐዋ. ሥራ 22:16፤ አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ’።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@tekestea78
@tekestea78 Ай бұрын
እራሱን ላንተ አሳልፊ ሰጥቻለሁ ባይመስለኝም
@AwAw-f4z
@AwAw-f4z Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ሓረስታይ ትግራይ tube is live! ሰላማት ብላይክ #tgraymusic
2:38:09
ሓረስታይ ትግራይ tube
Рет қаралды 92
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН