ካለዉ ካልተወለደ ወይ ካለዉ ካልተጠጋ የወጣቱ ተስፋ ምንድነዉ? | ከስራ በኋላ

  Рет қаралды 4,762

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@biniambelay4445
@biniambelay4445 Жыл бұрын
ሁሉም እንዲረዳው በአማርኛ እፅፋለሁ። የነዚህ ልጆች ፕሮግራም አያመልጠኝም 😊 ኢትዮጵያ እያለሁ ከስራ በኋላ አርብ (ብዙ ጊዜ) ከጓደኞቼ ጋር ቦሌ ድልድይ አካባቢ ያሉ ካፌዎች ላይ ተገናኝተን የምንጫወተውን ያስታውሠኛል። ወደ ጉዳዩ ስመለስ ሀገሬን በጣም የምወድና ከተመረቅኩ በኋላ ለ9 አመታት በአፋር እንዲሁም በኦሞ በረሀዎች በግድብ መሀንዲስነት ሠርቻለሁ...ፊውቸሬን ግን ሳይ ምንም አበረታች ነገር በማጣቴ....ከቤተሠብ የተቀበልኩት Poverty ወደ ልጆቼ ማለፍ ስለሌለበትና ወጣትነቴን መጠቀም ስለነበረብኝ ሀገር ለቅቄ አሜሪካ ገብቻለሁ። እንደብዙ ሠዎች "ስደት" የሚለውን ቃል መጠቀም አልፈልግም...ከማንም አሜሪካዊው ያነስ ስለማልኖር። አዎ የመጀመሪያዎቹ ሁለት አመታት ፈታኝ ነበሩ በሂወቴም አስቤያቸው የማላውቃቸውን ስራዎች ሠርቻለሁ ግን በጣም ጠቅመውኛል በብዙ ነገር። በአራት አመት ውስጥ ግን ብዙ ታሪኬን ቀይሬያለሁ። ቤት ለመግዛት እያየሁ ነው፤ dream አደርገው በነበር field (Business Analytics) በማስተርስ ከአንድ ሳምንት በኋላ እመረቃለሁ እንዲሁም ህልሜ በሆነ ሙያ (Business Analyst) በጣም በጥሩ ክፍያ እሠራለሁ (ከቤቴ)። ይህን ሁሉ የምለው ለመመጻደቅ ሳይሆን ይህንን የሚያነብ አንድ ወጣት እንኳን ካለ አይዞህ/ሽ ይነጋል ለማለት ነው። ብዙ ጊዜ ከኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ህይወት በአሜሪካ ፈታኝ እንደሆነና survive ለማድረግ 2 ወይም 3 ስራ መሠራት እንዳለበት እየሠማሁ በጣም አዝናለሁ ለሚሠማቸው ሠው። እውነታው ግን ሚድያ ላይ የሚወጡት ሠዎች ትንሽ ተምረው (self investment) አድርገው የተሻለ ስራ ቢሠሩ ይህን አስተያየት ባልሠጡ። በመጨረሻም ወጣቶች እንደኔ ሀሳብ ከሀገር መውጣት ጥሩ ነው (you will for sure change your family tree) ግን ብርቱ መሆን አለባቹ አለበለዚያ እንደምናያቸው diasporas አማራሪ ትሆናላችሁ። ቸር ሁኑ፤ ሀገራችንን ቸር ያድርግልን 🙏
@netsanetmelesse1084
@netsanetmelesse1084 Жыл бұрын
👏👏
@edenlengerw3115
@edenlengerw3115 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን የቅዱሳን አምላክ አሳካልዎ ግን ደሞ ሁሉም ተስዶ አገራችንን ማን ያሳድጋት ዛሬ ላይ ላለንበት መቃዎስ የተማሩት አገራችንን መቀየር የሚችሉት ስለተሰደዱ ዝም ስላሉ ነው ዛሬ ወጣቱ ወደ ተስፋ መቁረጥ ስደትን ወደ መናፍቅ የሞራል ውድቀት የደረሰብን እኔ ስደትን ባናበረታታ ጥሩ ይመስለኛል ለምን ካሉኝ ሀገሩን መቀዬር የሚችል የተማረ ህዝብ አለን 10% መጥፎውን ቢኖር 80% የሚቀይር ተስፋያለው ትውልድ ነው ያለው እዛ ላይ ብንሰራ ስደትን ናፋቂ አንሆንም
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
I'm happy for u brother, Gin hulum weto ageru lay man yenur🤔, creativity asfelage new
@liyagadissa7686
@liyagadissa7686 Жыл бұрын
Am so hpy for you...ሰዉ የለፋለትን ሆኖ ሲገኝ በጣም ያኮራል ወንድሜ. . . . ጌታ ደሞ ከዚ በላይ ከፍታ ላይ ያስቀምጥህ. . .
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
ለመማር ለመቀየር መንገዱን ማን ያሳየን አካባቢያችን ያሉትን ተመሳስለን ቁጭ ነው
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v Жыл бұрын
ይህ ፕርግራም ለም ቆመ ምርጥ ፕሮግራምነበር
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 Жыл бұрын
Welcome back Guys ! I agree with Misrak.
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
የወጣቱ ተስፋ ጠንክሮ መስራት ነዉ አይን እና ጆሯችንን ከተጠቀምን በዙሪያችን ስራ ሞልቷል💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
The women got the point.
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
How I love these discussion keep up guys
@asterasefa5896
@asterasefa5896 Жыл бұрын
እንግዲ አንቺ ነገሮች ተመቻችተዉልሽ ይሆናል ግን ስለሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ስለምናዉቅ አትቸገሪ ግን ታድያ ሌሎቹ በአንቺ ተቃራኒ ሀሳብ ሲያቀርቡ ትስቂያለሽ ይህ ደሞ በዉይይቱ ከኔ ዉጪ ሀሳባችሁ ልክ አይደለም እያለሽ ነዉ ። በጣም ዘግናኝ አሳሳቅ ነዉ የምትስቂዉም በዛለይ የጥርስሽ አቀማመጥ ለሳቅ አይመችም 😂😂😂 ኮንፊደንስሽ ደሞ ከመብዛቱ የተነሳ ይዞሽ እንዳይጠፋ የኔ ፉንጋ 😁😁😁
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
I live abroad but misrak has good point guy’s minimum 10-20 years to change ur life basew hager through consistent hustle don’t expect too much please 😢
@kalusmaster78
@kalusmaster78 Жыл бұрын
very interesting discussion. and I get the points made by the 2 guys.
@liyagadissa7686
@liyagadissa7686 Жыл бұрын
I fl u guys coz i am a nurse who loves her country & i work 32 hrs shift every other day i always dream to v ma own house... am a harder worker i use every opportinuty to change ma life... but i swr i lived more fancier life when i was in campass when compared to now.... so i saw ma friends who r working abroad in same positon like mine (nurse) doing the same task get paid that countr's hights salary ...here... they changed their -personal life, work profile + families lives r8 infront of ma eyes....so now i regret y i didn't take the offer when they did...።
@bellatube6486
@bellatube6486 Жыл бұрын
You are right . She looks as though she is supporting herself with her own salary while in reality she has siblings who live abroad and take care of her. In her parents' home, she resides.
@hablentube6894
@hablentube6894 Жыл бұрын
Lady,you are so interuptive. Let them finish their own opinions and then you'll take your time.Just Brotherly advice ,✌
@Iamexalted
@Iamexalted Жыл бұрын
Yes
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
የወጣቱ ተስፋማ ቃና ቲቪ ነው 😁😁!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
ውጪ ሀገር ስለኖርን ቤተሰብ ተሸክመን አንኖሮም እዚም ብዙ ወጪ አለብን
@bellatube6486
@bellatube6486 Жыл бұрын
She looks as though she is supporting herself with her own salary while in reality she has siblings who live abroad and take care of her. In her parents' home, she resides.
@marianuru6365
@marianuru6365 Жыл бұрын
ሰው እያወራ ለምን ትስቂያለሽ ሀሳብ ለማስጨረስ ሞክሪ እንዴ ሀሳብሽን በጭፍን እንዲቀበልሽ ትፈልጊያለሽ ዝም ብለሽ አትገልፍጭ ስራአትን ከ ቲጂ ተማሪ
@bellatube6486
@bellatube6486 Жыл бұрын
She looks as though she is supporting herself with her own salary while in reality she has siblings who live abroad and take care of her. In her parents' home, she resides.
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 45 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 94 МЛН
ንብረት እና ትዳር |ከስራ በኋላ
26:31
Kana Television
Рет қаралды 5 М.
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН