"ከለውጡ በኋላ አብዛኛው የሀገሪቱ ህዝብ ደህይቷል" አቶ ክቡር ገና ይናገራሉ!

  Рет қаралды 27,138

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This KZbin channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Пікірлер: 96
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
በጣም ጠለቅ ያለና በጣም እውነት የሆነ ትንታኔ
@yonashailegebriel2906
@yonashailegebriel2906 Ай бұрын
እውነት ነው። ምንም እንኳን ዝም ብንልም።
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Ай бұрын
ከባድ ነው አብይ ብቻዉን አንዴ ፈለገ የሚዘዉራት ሀገር ናት ኢትዮጵያ
@BruckA.zerihun
@BruckA.zerihun Ай бұрын
Old school economist from the socialist era, he doesn’t surprise me at all , it’s all negativity
@NurhusenHabib-ej1zk
@NurhusenHabib-ej1zk Ай бұрын
እስማማለሁ
@SekelaTrading
@SekelaTrading 2 ай бұрын
Thanks for your honesty
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 Ай бұрын
አልአዛር በርታ
@mergeraneme9189
@mergeraneme9189 Ай бұрын
ከፊል እውነት መናገር እውቀት አይደለም
@BruckA.zerihun
@BruckA.zerihun Ай бұрын
ጨለምተኛ ሰትህን እንደዚህ ነዉ
@peter98834
@peter98834 Ай бұрын
Amazing introduction
@jpbekele
@jpbekele Ай бұрын
I have to agree!!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 2 ай бұрын
1000%
@danielmekbib
@danielmekbib Ай бұрын
Welcome Reporter!
@fikereminet
@fikereminet Ай бұрын
የመፍትሄ ሀሳብ የሚለውን እስክሠማ . . .
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 Ай бұрын
ደሕይቷል የሚለው ቃል ፍጹም አይገልጸውም።ሞቷል ብንለው እራሡ በደንብ አይገልጸውም።በጣም የሚያሣዝነው እኛ ተጎድተን መጪው ትውልድ እንኳን የተሻለ ነገር ቢጠብቀው አንድ ነገር ነው።እኛ እኮ ከአባቶቻችን የወረስናትን እንኳን ያሕል ነገር ለልጆቻችን ማውረሥ አንችልም።ምክንያቱም ሐገር የሚያድገው በስራና በስራ ብቻ ነው።እንጂ ፓርላማ እየተሠበሠበ በሚያወጣው መግለጫ አይደለም።...."ወተትን ቢንጡ ቅቤ ያወጡ ውሐን ቢንጡ ምን ያወጡ?"...
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 2 ай бұрын
የአቶ ኤርሚያስ አመልጋንም የአሁኑን እይታ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።ወቅታዊ ሐሳባቸውን
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ እና ዘመዴነህ እያወቁ ለሆዳቸው ሲሉ እውነትን የደበቁ ደደቦች ናቸው፣ ክቡር ገና እንደ ስምህ ክቡር ነህ ከነሙሉ እውቀትና እውነታ
@abrham426
@abrham426 Ай бұрын
​@@ymkbe5952እና የወያኔ ጊዜ የነበረ ዘራፊ ባለስልጣን አስተያየት ነው ትክክል😂
@SintayehuBefirdu-c9g
@SintayehuBefirdu-c9g 2 ай бұрын
መግቢያው የተንዛዛ ነው።2:10
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
እነደዚህ አይነት የበሰሉ ህይወትን በተግባር ፖለቲካን በልምድ እና እውቀት የተላበሱ እያሉ ሀገሪቷ የማንም እበት ወሮበላ መጫወቻ ሆነች። ለዚህም ትክክለኛው ማሳያ ያለንበት ቀውስ ነው! አለመታደል ነው!
@esatenawuha
@esatenawuha Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የህውሓት ዳይፐር ነው አስተሳሰቡ ሁሉ ችግር ነው አንድ ቀን ተስፋ ሰጥቶ አያውም
@DemekeDabata
@DemekeDabata Ай бұрын
ጠያቂው "ምናልባትም " የሚለውን ቃል በተደጋጋሚ ባለማስተዋል ሲናገር ሰሚ ጆሮ ላይ ዩመጎርበጥ ስሜት ይፈጥራል ። ቢታረም ብዬ ነዉ ።
@benyamgirma
@benyamgirma Ай бұрын
ኤርሚያስን💪🧠 he is genius, thinker🤣
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
በክት ነው የጨቅላው አብይ ዳይፕር
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
በ50% በአንድ ሌሊት የአኢትዮዺያን ህዝብ አደህይቶ እነኳን ደስ አላችሁ አለ ጨቅላው አብይ
@tube6037
@tube6037 Ай бұрын
ሰውዬን ማስተዋወቅ ብዙም አስፈላጊ ሆኖ አላገኘሁትም። ምክንያቱም ሰውየው የአደባባይ ሰው ከሆኑ ሰንበትበት ብለዋልና
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 Ай бұрын
Respect to you sir.
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k Ай бұрын
ዱሮም አገሪቷ የጥቅቶች ነበረች
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Ай бұрын
አቶ ክቡር ገጠር ሄደው ያውቃሉ
@asefnak4764
@asefnak4764 Ай бұрын
17:09 his laugh says a lot
@nigsen8206
@nigsen8206 Ай бұрын
Kibur Gena is the old school economist & born for negative thoughts at every media. 😂😂😂😂
@RM-j6f
@RM-j6f Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘገባ ፋና ቴሌብቭዥን ያጋለጠውን ፖሊስና አቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ????😊😊😊😊😊😊😊😊ሪፖርተርስ መቼ ነው?ሙሰኞች ላይ ሚዛናው የዲጅታል ሚዲያ ስራ የሚሰራው????😮😮😮የበኩላቹን ለነፃው ሚዲያ!!!!
@eagleconsultancy4442
@eagleconsultancy4442 Ай бұрын
እኝህ ሰው ሁሎ ጨለምተኛ ነገር መናገር የወሰኑ ናቸው።ሁሌም እገረማለሁ!
@Ananiya-u2e
@Ananiya-u2e Ай бұрын
መራር እውነት ለመዋጥ ይከብዳል ወንድም
@eagleconsultancy4442
@eagleconsultancy4442 Ай бұрын
@Ananiya-u2e እመነኝ ጭፍን አስተያያት አይደለም: ሀሳባቸው ቀዳዳውን እንጂ ቦንቦሊኖው አይታያቸውም !
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
እንዳንተ ሁሉም ከብት ካልሆነ በቃ
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚክ ፖሊሲ ሊበራላይዜሽን በተለይ በካፒታል ገበያ መመስረት እና የውጭ ምንዛሪው በነፃ ገበያ መመራት በተከታታይ በብሔራዊ ባንክ የወጡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ ያመጣውን ውጤት መመልከት ይቻላል ። ለአቶ ክቡር ገናን የተለየ እውቀት የሚጠይቅ እና የማናውቀው የኢኮኖሚ ፅንሰ ሃሳብ የለም። የኢትዮጵያውያን ድህነት መተንተን ሳይሆን ከድህነት ለመውጣት አማራጭ ማቅረብና ወደተግባር መቀየር ነው የሚያስፈልገው። የሚሰጡት ትንታኔ እምብዛም ከተጨባጭ እውንታው ጋር የተገናኘ አይመስለኝም።
@MoneyDemoz-o3l
@MoneyDemoz-o3l Ай бұрын
YOUR IDEA IS NOT TRUE
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 Ай бұрын
@MoneyDemoz-o3l Mine isn't an idea it is a microeconomic realty on the ground. I am not talking theoretical economics ,but happening in Ethiopia .
@ethio327
@ethio327 Ай бұрын
የዚህ ሰውዬየኢኮኖሚክስ እውቀቱ ተራ መንገደኛ ይሆነ ሰው ካለው እውቀት ብዙም አይሻልም! ለምን በውያው ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸውን ሰዎች አታቀርቡም? ቢቻል ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ምሁር! አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብቅ በሉ
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Ай бұрын
በመጀመሪያ : አቶ ክቡር ክቡር ገና እዝጋብሔር በጥበብ ያደለህ መሆኑ ደስ የሚል ቢሆንም - ምን አለ እንዲህ ዓይነት ጠበብትን አብዝቶ በስጠን የሚለው የሚቆጭ ነው :: ሁለተኛ: እንዲህ ያለዉን ጉዳይ እውነቱን ፍርጥ አድርጐ እንደመናገር በሌለ የኢኮኖሚ እድገት በወሪ ብዛት የሚቀየር መስልዋቸው አስላችተው ልንሰማቸው ከንማፍቅድ " ኤክስፐርት" ነን ባዮች ለጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን ስለምትገላግለን ስለ ግልፅ ገለፀህ እናመስግናለን:: ሶስተኛ: በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ፣ በቑጠብ አንደበት እና በበስለ ሙሁራዊ አስተያየትህ - እናከብርሃለን::
@Dan-USA169
@Dan-USA169 Ай бұрын
በእውነት አድናቆቴን ሳልገልፅ አላልፍም እዚህ ላይ አስተያየት የሰጣችሁ አባዛኞቻችሁ ሰውየውን በግል ከመስደብ ይልቅ እውነታውን ነው በዚህ መልኩ ነው ልንማማር እምንችለው: እኔም የራሴን አስተያየት ስሰጥ አሁን ያለው ከዓለም ወቅታዊ ሁኔታ በመነሳት በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ መሪ ሃይለስላሴም ቢሆኑ ደርግም ቢሆን የኑሮ ውድነቱ ከዚህ የተለየ አይሆንም ከባድ ነው:ሕዝባችንም ያለውን የዓለምን ሁኔታ ቢገነዘብ መንግስት ላይ ከመፍረድ ይልቅ ዛሬ ቢቻል አንድ ልጅ ወልዶ ማሳደግ እራሱ ከባድ ነው ብዬ አቆማለሁ::
@ermiasteshome-fele
@ermiasteshome-fele Ай бұрын
የኛ ሀገር ምሁራን ለትችት ፩ኛ ናችሁ። ከነባራዊ እውነታ ጋር አዛምዶ የመፍትሄ ሃሳብ ማቅረብ ላይ ዜሮ
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
ለእሱማ ጨቅላው አብይ አለልህ
@fikereminet
@fikereminet Ай бұрын
ልክ ነህ መፍትሄ ላይ የሉበትም
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
የማንም ደንቆሮ እንደፈለገው የሚያቦካ ለሀሳብ ፈፅሞ ክፍት ያልሆነ ስርአትን በምን መፍትሄ ነው የሚስተካከለው ? ብልህ ልብ ካለ ችግሩን ማወቅ የመፍትሄው 50% ነው የሚባል አባባል አለ። መፍትሄው ይህን የወሮበላ ስብስብ ማስወገድ ነው።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
Ato Kibur told us that the majority of Ethiopians got poorer after the current Government came to power. Most African and Latin American countries got poorer in the past five/six years as well. Let us not forget that we had undergone thru a brutal war that are not called for by the current Government. Denying the impact of the Russian and Ukraine on the world economy is denial. Telling us that Ethiopians got poorer is easy. I would like to hear from fair and educated minds what could have been done or done better.
@phoenix0000
@phoenix0000 2 ай бұрын
Mr educated, why are glossing over the fact that this guest is well educated? Why do you find it hard to accept the war was the result of Abiy wanting to annihilate TPLF because they were in the way of him establishing pp? And Eritrea was in on it because of pfdj's grudge over TPLF? did you forget the orchestrated arbegugu massacre of Amhara in Wollega just to galvanize support for the war on TPLF? AND MOST IMPORTANTLY, ARE YOU SERIOUSLY OMITTING THE CURRENCY FLOATING AND ECONOMIC RESTRUCTURING AS THE MAIN CULPRIT FOR THE INFLATION? Abiy was already complaining about the subsidy of public services like on fuel and city train right after he became a pm in 2018. This didn't come after the war. Abiy is an errand boy for the west. Where did the movement of the no more and white letter to white house go by the way?
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
Educated, my foot. Professor Hiskias Gebisa, Professor Merera, Dr. Tsegaye. Ararsa, Columbia University graduate Shaleka dawit ......
@azaoude
@azaoude Ай бұрын
It's all about policy choices and priorities. Either we borrow more money and dig a bigger hole for ourselves by serving the interests of our money lenders who demand that we float our currency and prioritize debt servicing over investments in development programmes and job creation. The alternative is to tighten our belt, reduce our dependency on imported goods, increase manufacturing and competitiveness, facilitate local and foreign investments in productive sectors; curb corruption and illegal trading, cut the red tape... It is a matter of making the right choices and taking bold steps to avoid the downward spiral of the debt trap. It is not an easy decision or a secured path to embark on until BRICS becomes a real alternative and more countries opt out of the dollar reserve and start trading in gold! Trump 2 is threatening to shake the world economic order with his trade war against China and even Canada, Mexico and Europe. All these changes and endless conflicts create uncertainties and ultimately impact our decisions. I look forward to hearing more from Kebour.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
​@@azaoudeDon't expect any sensible thing from a person who anxiously wait for the Ethiopian Government's action to criticise. He is a person who equated the recently established stock market to gambling.
@mohammedali-yw6me
@mohammedali-yw6me Ай бұрын
ኮሚኒስት የሆነ ሰው ሰለ ምጣኔ ሀብት የሚተነትነው በኮሚንስት ሪዮትአለም ነው።
@teshomeworku768
@teshomeworku768 Ай бұрын
የሁለት ተራ ሰዎች ጭውውት አንዱ ያለማወቁን አምኖ የተቀበለና ያልገባውን የሚጠይቅ ሌላው ደግሞ ሁሉም ሰው የመያውቀውን ነገር ሚስጥር አስመስሎ በአሉታዊ ገፁ ብቻ የሚዘበዝብ
@EthioEthio-wu4zt
@EthioEthio-wu4zt Ай бұрын
Teyakiw ayha new? dokorno?
@hailedc6725
@hailedc6725 Ай бұрын
This guys always talks about problems. I never heard him talk about solutions. He should understand that growth is not a free ride, we have to expect some pain along the way.
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 Ай бұрын
አብዛኛው የሃገሪቱ ሕዝብ ደህይቷል ? እንደዚህ ያለ እብደት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃብታም ሆኖ ያውቃ ሲጀምር ነውወይስ አጋሮችህን ወያኔዎችን ለማለት ነው
@biruk8736
@biruk8736 Ай бұрын
ድህይቶል አይባልም
@ShillaShilla-y4c
@ShillaShilla-y4c Ай бұрын
🫣 27 years ??????
@mesfinhailye7644
@mesfinhailye7644 Ай бұрын
For me this devaluation is not a big deal since the former value of foregin currency against birr was an ideal name bankers were in forced to forget the currency types because nobody were brought to sell for banks. but right now at least people start visiting for sell.I know the main issue is what is the impact on the society life in my way the main problem in country is the behavior of our traders they don't follow the scientific approach I mean we didn't see things to go high and low respecting timing or any thing that affect production or any thing ealse that cabe reason except easily rotten comdities.The solution is in hands of the society because market can be shaped by bargaining power so the society should stand together to shape the market.we have to stay no when things gone irrational.however if we are run for self fulfilment we just create a shortage we give muscle for traders and no body can solve even the government.because for several years when things worse a government try to balance using different measure but nothing changed do you to what I mention earlier.
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 Ай бұрын
ተረት ተረት...የትም ቦታ አትሾምም አለቀ።
@benyamgirma
@benyamgirma Ай бұрын
ኤርሚያስን አቅርብልን እና አእምሯችንን ቦርቀቅ(ሰፋ) እናድርገው።😂
@HdHd-j4t
@HdHd-j4t Ай бұрын
ሪፖርተሮች አቋማችሁን አስተካክሉ አንፌር አትሁኑ እንፍሌሽን በዓለም ላይ አዲስ አይደለም አገናነችሁት ደሀ ነን አረጋጉት
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ አዋቂው ባይ የበዛባት ሀገር!!!!
@abeselomlegesse5576
@abeselomlegesse5576 2 ай бұрын
መቃብር ውስጥ ነው እንዴ የምትኖረው
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
እውነታው ይህ ነው ቻለው የጨቅላው ተባባሪ
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
የማሰብ አቅም በቀነሰ ቁጥር: ለአገዛዝ የመገረድ ጉልበት እየጨመረ ይሄዳል።
@NigatuAlemayehu-j7r
@NigatuAlemayehu-j7r Ай бұрын
Is he an economist? Why is he always convert old market value and his bank account with official exchange rate? How about the black market price( market price of money) , you have to convert your account deposited in the market in black market before and after the transformation.
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ በወያኔ ጊዜ የት ነበር ይሄ ነዉ ዴሞክራሲ አፍ ያስከፍታል:: ሆኖም የሚቋምጥለትን ስልጣንን በመሸ እድሜዉ አብይ ኮሚሽነር አርጎ ቢሾመዉ ፀሀዮ መንግስት ማለት ይጀምር ነበር::😂😂😂😂
@YH-su7os
@YH-su7os 2 ай бұрын
በአብዛኝው ነጋዴ ግብር መክፈል እንዳለበት አያውቅም ነበር አሁን ያለው ችግር የመጣው ከዛ ነው ። ነጋዴው እንደበፊቱ 500% ትርፍ ለማግኘት ሲል ለፍቶ አዳሪውንና መንግስት ሰራተኛው ላይ ጭኖበታል። የጦርነቱና የመፈናቀሉ ጉዳይ በተጨማሪ። የመንግስት ፖሊሲ ከሚገባው በላይ ፈጥኗል ይህም የሃገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ ነው።
@abeselomlegesse5576
@abeselomlegesse5576 2 ай бұрын
ጦርነቱም ነባሪ ነው የሠላም ጉዳዩም ነባራዊ ነው በየቦታው የንጹሀን መገደል መታገት በየክፍለ ከተማው ኮራብሽን የግል ቤቶች ያለ በቂ ካሳ አፍርሶ ሠዎን ማጉላላት ሁሉ ነባራዊ ነው ባንተ አባባል እኔ የሚገርመኝ የት ነው የምትኖሩት
@ethiocinemas
@ethiocinemas Ай бұрын
500% የሚተረፍ ከሆነ ለምን አትነግድም? የመንግስትን ፕሮፓጋንዳ አትቅዳ ችግሩ ያለው ከነጋአዴው አይደለም። መንግስት ተበድሮ ለነጋዴው አልሰጠውም ትርፋማነታችው ባልተረጋገጠ እና ከህቅድ ጊዜያቸው የተንዛዙ ፕሮጀክቶች ላይ በከፊል በአሁን ጊዜ ደግሞ ለጦር መሳሪያ አዋለው እንጂ። ይህንን የመንግስት እንዝህላልነት እዝቡን እና ነጋዴውን ታክስ እና የዋጋ ንረት የሚያንገላታው ለዚህ ነው።
@benyamgirma
@benyamgirma Ай бұрын
ይህ ሰውዬ ስለ ሳይንሳዊ ኮምዩኒስት የማያውቅ ተራ ኮምዩኒስት(ምቀኛ) ነው።😂
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Ай бұрын
የአቶ ክቡር ገና ትንታኔ ድንቅ ነው፣ ለደደብ አይገባውም።።።
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
ለጨቅላ አይሆንም ይህ ትነታኔ እራቅ በል
@benyamgirma
@benyamgirma Ай бұрын
ተራ የአካውንቲንግ ተማሪ የሚሰጠውን ሀሳብ ነው የሚያወራዉ።🤣
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Ай бұрын
ተራ አስከባሪ ስለእውቀት ሲነገረው የሚታየው ስራው ነው፣ get out off here, ክቡር ገና ክቡር ሙሉ ነው
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 Ай бұрын
ትክክለኛው የብር ገበያ የጥቁር ገበያው ነው። ሕብረተሰቡ የሚገዛው እቃ በተለይ ከውጭ የሚገባውን በጥቁር ገበያው ሂሳብ ነው። ለነጋዴው በተለይ መዝረፊያ የነበረ ፖሊሲ ነው። ወርቅ፣ እና ቡና በአገር ወስጥ ገበያና በኮንትሮባንድ ነበር ከአገር የሚወጡት አሁን ግን ማንኛውም የኢትዮጵያ ኤክስፖርት በሕጋዊ መንገድ ይወጣል ማለት ነው። የወርቅ እና የቡና ኤክስፖርት ምን ያህል እንደጨመረ አልሰማችሁም? የተኛው ፕሮጀክት ነው የቆመው?
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Ай бұрын
OMG, bro i saw u in 4 different comments. don't u have job?
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 Ай бұрын
@@abelhiruy4893 Comment on the comment, if you have an idea . Don't be here if you're busy and urgency addict.
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
@@ymkbe5952 advantages of backwardness 😂
@drorisa
@drorisa Ай бұрын
Most useless idea for us. This man has no capability to lead a woreda....
@Elisbaan
@Elisbaan Ай бұрын
Leba shemagele 😂
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
ከኖርኩት
Рет қаралды 106 М.