KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New Ethiopian Gospel Song 2021
9:27
Kalkidan Nigussie - እንኳን - Enkuan - New Ethiopian Gospel Song 2022
10:50
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
Kalkidan Nigussie - አጠገቤ ሆኖአል - New Ethiopian Gospel Song 2021
Рет қаралды 74,922
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 61 М.
Kalkidan Nigussie Official
Күн бұрын
Пікірлер: 86
@Mom2023new
3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ሰ
@ruthmulugetawegederes2080
3 жыл бұрын
kaliye የረዳሽ አጠገብሽ የሆነው እግዚያብሄር ይባረክ ....ይህ የህወትሽ ምስክርነት ነው ያየሽውን የቀመሽውን ዘመርሽው ተባረኪ.....እኔም ያለፍኩባቸውን አመታት አስታወስኩአቸው እግዚያብሔርን ባረኩት .....አዎ እግዚያብሔር ከእኛ ጋር ነው!
@danielnuredinofficial4056
3 жыл бұрын
ቃልዬ በለቀቅሻቸው መዝሙሮች በጣም ተባሪካለሁ❤❤❤ አሁንም ድንቅ በሆነ መዝሙር ልባሪኪን ስለመጣሽ በጣም ተባሪካለሁ ዘመንሽ በመንፈስ ቅዱስ ይለምልም❤!
@shadow7007
3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ ባለቤትሽንም ሙሉ ቤተሰቡን ማለት ትንሹንም ❤😘
@heavengloryzoneministry7070
3 жыл бұрын
ቃልዬ የተባረክሽ ዛሬ ቀኑን ሙሉ እየሰማሁት ነው የሀብታሙ ኩመላ መዝሙር የተባረከ መዝሙር ነው ተባረኪልኝ
@ምትኩየጌታልጅ
3 жыл бұрын
Kaleye Lamdwuo Mazmurochi Mtlkychwu Batmnwu yenafaknwu 💖💖
@gospelsingerbebitomasoffic1460
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምንም አያሰጋሽም ቃልዬ
@mihiretdebebe4968
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኪ!! ቆንጆ መልክት ነው፡፡ ቆንጆ ድምጽም ነው ያለሽ፡፡ እግ/ር ሁሌም አጠገባችን ቢሆንም ያለው ብዙ አጠገባችን እንደሆነ እንዲሰማን የምንፈልግበት ጊዜ ይመስላል አንዳንድ ዘመኖች፡፡ ተባረኪ!!
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረከ እግዚአብሔር ቅጥር ሆኖልኛል 🙌🙌🙏🙏❤ሃሌሉያ ሃ ሌ ሉ ያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hanayosef6542
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያቢዛልሽ ተባረከበታለዉ።
@siloamtesfaye6908
Жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ
@misiganaayele7676
3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ በብዙ ጌታ ዘመንሽን ትደርሽን በሙሉ ህይውትሽን ይባረክ
@biniyamdesalegn
3 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይይ ከፍ በይ። ድንቅ ነው የምር። ፀጋውን ብቻ መደገፍ ይሁንልሽ። ደሞ በጣጣጣም እወድሻለሁ፤ ደሞ ናፍቀሽናል፤ እስክናይሽ በጣጣጣም ቸኩለናል።
@FARESTUBEAN
3 жыл бұрын
God bless u kal🔥🔥🔥🔥🙏
@eliasmarkos4885
3 жыл бұрын
My sister love you so much
@farahcell4526
3 жыл бұрын
Amen zemenhsh hiwitish hulu yibarhk kezh belay kefi kefi beylhng yene wudh Bezimarewochish hule Ebarkalewu awunhm yibzalhsh 🙏 Ewodishalew bewunht❤❤❤❤❤
@hananbk37
2 жыл бұрын
Kalye betam ewedshalew ❤🙏🏾
@sophoniastolina4927
3 жыл бұрын
Kelly ehen mesmur ke 100 gize belay semichalew altegebkum .am addicted wd this song ,God bless u keep shining
@dawitabebe8950
3 жыл бұрын
Be iwnet ategabe honolnal geta simu yibarek. Tebarek sistuka!
@jesusislord4582
3 жыл бұрын
Amen yn konjoooo kaliyee Tebareki tsegaa yabizalish Biruk nesh❤❤🍇🍇
@yo-fb5yf
3 жыл бұрын
Betam betam new mwedsh tebarekilgn
@tigibekele7643
3 жыл бұрын
ካልዬ ብርክ በይልኝ በዚ መዝሙር በጣም ነው የተባረኩት😇😍🙏
@lillyisac3386
Жыл бұрын
Blessd u kaleye.
@የሩሳሌምዋጅሶ
3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን ተባረኪ
@mesfimarkostube1184
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarekilign biruk nesh
@lidiafikire2345
3 жыл бұрын
Kal bless u. Ere tolo tolo mezmur lekeki
@eyerusalemayeleofficialcha2804
3 жыл бұрын
አጠገቤ ሆኗል......Geta zemeneshen Yebarek kaleyeee
@Gpapie
3 жыл бұрын
You are one of my fav singer . May God elevate you more .
@jesusislord4582
3 жыл бұрын
WOWOW Ameeeeeeen Ameeeeeenn Ategebe honuwal Geta Kibirrrrr hulu lesimh yihunnn yn abate 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusismylifelife272
2 жыл бұрын
Ameen Ameen
@shimelisman667
2 жыл бұрын
Kaliye you are blessed girls am so lovely you
@ethioaddis2843
3 жыл бұрын
Blessed Genrashen God Bless You
@myme753
3 жыл бұрын
Kalina tebarekilgne demo lijish siyamrrrr 😘😘😍😘😍
@eliasmarkos4885
3 жыл бұрын
God bless you 🙏 wowu really like
@simonberhane6450
3 жыл бұрын
May Our Almighty God Bless You Abundantly
@fasikabekele9403
3 жыл бұрын
Kaluyeeeee my beloved OMG!!!! I can't stop listening it's deeply touchd my heart my God blesse you more then these thank you for these amazing gift
@fantuabebe7151
3 жыл бұрын
Amen tabereki
@simonyishak1522
3 жыл бұрын
MORE GRACE DEAR SINGER KALI
@misrachmaja692
3 жыл бұрын
yene konjo tebariki bezo entebkaleni
@gospelsingerbebitomasoffic1460
3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@netsanetgange7330
3 жыл бұрын
Yene konjo siwodish, I am blessed by your song!
@offeshallidiyatefera
3 жыл бұрын
የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኪ
@nahomephrem329
3 жыл бұрын
Kalyeeee tebarekilin😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@amspecialmercy2660
3 жыл бұрын
kalye egziabhair bebzu neger model adrgoshale denk zemare denk enate adrgoshale tebarekilgn migerm mezmur nw የልጅነቴ ጒደኛ ስሆን ያኔ ብቸኛ እየሱስ አለኛ...
@kalkidannigussieofficial3514
3 жыл бұрын
Thank u mercy ameeeennnn
@addisalemwold
3 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጅ 🙌🙏
@mebratuhanicho5272
2 жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏❤❤❤
@tedroshaile7248
3 жыл бұрын
Yes. Amen. Hallelujah! You are blessed beloved!
@eyerusalemalelignofficial1586
3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም እወድሻለሁ
@ቆጆሀበሻነኝ
3 жыл бұрын
Yena kojo sewdshe tebarky😍😘
@Hilinas_Lifestyle
3 жыл бұрын
Amen 🙏🏼 tebareki
@gosplmmb2016Youth
Жыл бұрын
blessed
@henockwelde
3 жыл бұрын
God bless you
@dget8971
3 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክሽ
@altetesfaye5458
3 жыл бұрын
Kaliye ❤
@misganahenok8771
3 жыл бұрын
Bless you kalyee
@melatalemayehumelukiya9026
3 жыл бұрын
My ehit be blessd💓💓💓🙌🙌🙌
@matitibob5735
3 жыл бұрын
Geta yibarikishi!
@melatalemayehumelukiya9026
3 жыл бұрын
amennnn amenn🙌🙌🙌
@yonasgetachew3949
3 жыл бұрын
Kaliyeeee...😍😍
@chrismetube6696
3 жыл бұрын
Amennnnnn Tbarkii
@tedroshaile5004
3 жыл бұрын
amazing song. i am so blessed. singing with you to the Lord. worshiping him in spirit ! stay blessed kiddy...
@mekdesdaniel3963
3 жыл бұрын
ተባረኪ ቃልዬ♥♥
@MikasPictures
3 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ ድንቅ አምልኮ
@kalkidannigussieofficial3514
3 жыл бұрын
Amennn mikiye amesegenalew ❤
@abenezertamirat8887
3 жыл бұрын
So blessing.
@haregewoynwelde1938
3 жыл бұрын
Such an amazing song your sound inter to my heart i have no word may God bles youu lovly sis
@misrachidabrovkvivu9279
3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeee tebareki
@showa8370
3 жыл бұрын
God bless you more 🙏 ❤ beautiful song 🎵 🙏 ❤
@saraworkneh5377
3 жыл бұрын
ተባረኪ
@dengelatuteshale5949
3 жыл бұрын
Geta yemesegen sel anch tebereklgn
@jamesbondages3820
3 жыл бұрын
Bless you more and more
@tigistubeyeneofficial3264
3 жыл бұрын
God Bless You Kid
@dibonigussie5422
3 жыл бұрын
You Are Blessed
@fasikaabenezer2770
3 жыл бұрын
Ur blessed my sister
@tsionkastro2367
3 жыл бұрын
Please anyone can you link the original song
@lutaye8685
3 жыл бұрын
Blessed
@tamirattamirat3586
3 жыл бұрын
you are a blessing
@redietalemu1632
3 жыл бұрын
Please can I get the of link this original song , I have been searching for it for long but couldn’t find it
@shadow7007
3 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ ጎብኙኝ እስቲ
@molatekeba4088
3 жыл бұрын
በባዶ ሜዳ አታልቅሽ ላንች የተለየ ሚደረግ ነገር ፈፅሞ አይኖርም
@mihiretdebebe4968
3 жыл бұрын
አገላለጽህ not interesting. እግ/ር አያዳላም ነገር ግንእግ/ርን ለወደድት ለፈለጉት ለቀረቡት ለታዘዙት ልዮ በረከት እግ/ር ይባርካል፡፡ የስጋ አባት እንኳን በደንብ ለሚታዘዘው ብዙ ለማድረግ እጁ እንደሚዘረጋው፡፡/ጥሩ Approch/ ማለቴ አቅም እንዳለው ማለቴ ነው፡፡
@molatekeba4088
3 жыл бұрын
@@mihiretdebebe4968 እኔ ነጭ ነጯን ነዉ አይ ካልሽ የማልቀስ መብትሽን የመንካት አላማ የለኝም።
@mulubirara7956
3 жыл бұрын
@@molatekeba4088 አይ ለብቻችን የሚያደርግበት ሰዓት ቀን አለው ግን ብዙ ችግር ስላለን ተመስገን አንለውም እኔ አሁን ከቤተሰብ ተለይቼ ለአስራሁለት ዓመት ያዘንኩበት ነገር በአስራሁለት አመታችን አንድ አምቼ የቄራ ልጅ ወንድ እና እኔ ብቻ ሎተሪ ውይም ተራ በለው መኖሪያ ሲሰጠን ሕዝቡም እኛም እጃችንን በአፍአችን ነበር የጫነው አልፈራም ላለችው ያስፈራም ነበር አለፈ ደሞ ሌላ ችግር መጣ ደሞ ያልፋል!
@tsionkastro2367
3 жыл бұрын
Please anyone can you link the original song
9:27
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New Ethiopian Gospel Song 2021
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,4 МЛН
10:50
Kalkidan Nigussie - እንኳን - Enkuan - New Ethiopian Gospel Song 2022
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 329 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
9:00
MESKEREM GETU /ካንተ ጋራ/"KANTE GARA " New Ethiopian Gospel song / 2023
Meskerem Getu
Рет қаралды 2,2 МЛН
26:42
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
21:13
የፀሎት መዝሙሮች || ዘማሪ አቤነዘር ታደሰ || ዘማሪት በረከት ተስፋዬ || ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ || Protestant song || TAA Lyrics
TAA Lyrics
Рет қаралды 5 М.
8:40
Kalkidan Nigussie - ስላለኸኝ - ቃልኪዳን ንጉሴ - New Ethiopian Gospel Song 2020
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 135 М.
10:09
"አንተ መልካም ነህ"ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ ETHIOPIAN LIVE GOSPEL SONG SINGER KALKIDAN NEGUSSE @MARSILTVWORLDWIDE
YONATAN AKLILU OFFICIAL
Рет қаралды 30 М.
7:33
ቃልኪዳን ንጉሴ & ዮሴፍ አላምረው ማለፊያ መንገድ Kalkidan Nigussie & Yosef alamrew Ethiopian gospel lyrics song 2023
AMNEDAN BELIJU
Рет қаралды 19 М.
8:24
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
8:31
Kalkidan Nigussie - Chekolebegne - ቸኮለብኝ - New Ethiopian Protestant Mezmur 2021
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 86 М.
8:05
Kalkidan Nigussie(kal)&Yosef Alamrew (Jossy) “ማለፊያን መንገድ”New Ethiopian Gospel song 2023
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
28:09
" እልል አላለብኝም " ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ | Singer Kalkidan Negusse | | New protestant mezmur 2023
YONATAN AKLILU OFFICIAL
Рет қаралды 102 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН