ቃልኪዳን ጥላሁን-ሊሊ ትችላለህ (ልዩ ዕትም)Kalkidan Tilahun (Lily) Arrangement & Mixing: Samuel Francis (LIYU ETEM)

  Рет қаралды 1,105,285

KalkidanTilahun Lily

KalkidanTilahun Lily

Күн бұрын

Arrangement & Mixing: Samuel Francis
-Bass Guitar:Yohannes Tona
-Lead Guitar: Muse Hailemichael
-Background Vocals: Hawk Geleta & Samuel Francis
ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድነው የሚያወራው
ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን
ይጨርሰዋል እግዚአብሄር የጀረውን
ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
ባህሩን እንደሆን ከፍለኧዋል
ድንጋዩን እንደሆን ሰንጥቀሃል
ተራራውን እንደሆን ሜዳ አድርገሃል
ምን አለ ያላረከው ምን ይሳንሃል
ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
ሳስብ ሳለሁ ተስፋ እንደሌለኝ
የእግዚአብሄር መኖር ትዝ አለኝ
በቃ ተዉኝ እግዚአብሄር አለ
እርሱ ካለ ምን ችግር አለ
ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
ከዙፋናት በላይ ዙፋኑ ላይ ያለው
እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
ከእርሱ በላይ ሆኖ የበላይ የሌለው
እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
እንዲህ አርግ እንዲህ አታድርግ የሚለው የሌለው
እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ
ሌላ ጌታ አላውቅም
አምላክ ማለት አንተ ብቻ ነህ
ሌላ አምላክ አላውቅም
ንጉስ ማለት አንተ ብቻ ነህ
ሌላ ንጉስ አላውቅም

Пікірлер: 367
@tig302
@tig302 Жыл бұрын
ሊሊዬ ዝማሪዎችሽን ሰምቼ አልጠግበውም በብዙ ተባርኬበታለሁ ሁሌም አዲስ የሆኑ መዝሙሮችሽን እየስማሁ ተባርኬበታለሁ እግዚያብሄር ይባርክሽ ።
@yadeshigetachew4908
@yadeshigetachew4908 2 жыл бұрын
My mom passed away singing this song.she smiled at the her last breath.she said jesus is here to take me.
@prix205
@prix205 2 жыл бұрын
awww God bless her @yadeshi getachew
@dantakele6050
@dantakele6050 2 жыл бұрын
Ooooow its awesome
@meseretseifu3637
@meseretseifu3637 2 жыл бұрын
Wow wow God bless her we are luck our lord is Jesus.
@esraelyalemwossen7459
@esraelyalemwossen7459 2 жыл бұрын
what a great way to go, what an honor
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
አሜን እንዴት መታደል ነው የሱስን አምኖ ከዚህች ቆሻሻ አለም መለየት መጽናናትን ይስጣችሁ ጌታዬ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ሳስብ ሳለ ተስፋ እንደሌለኝ የእግዛቤሄር መኖር ትዝ አለኝ በቃ ተውት እግዚአብሔር አለ እሱ ካለ ምን ችግር አለ 🙏🙏🙏🙏 ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
🎶🎧 3:45 🎧 🎶 ሳስብ ሳለ ተስፋ እንደሌለኝ የእግዚአብሄር መኖር ትዝ አለኝ በቃ ተውት እግዚአብሄር አለ እርሱ ካለ ምን ችግር አለ ~~ይችላል ሁሉን ማድረግ~~
@selam7742
@selam7742 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@melakukebede3
@melakukebede3 5 ай бұрын
ጴጥሮስን ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለው አሁን በራስህ ትታጠቃለህ ስታረጅ ግን ሌላ ሰው ያስታጥቅሃል አለው በመጨረሻ አሟሟቱን ሲነግረው እንደትልቅ በረከት ተቀበለው እግዚአብሔር ከተናገረ የተሻለ አማራጭ ብሎ ነገር የለም እሚሆነው የተሻለ ብልሽት ነው ።
@meazaoshone6287
@meazaoshone6287 2 жыл бұрын
Lilyeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Unicornhornoil
@Unicornhornoil 6 ай бұрын
The anointing of this song is carrying me on the almighty’s hands. It’s new to me!!!!! Totally drunk!
@yodialex9517
@yodialex9517 3 жыл бұрын
ሊሊቾ ያደኩት በመዝሙሮችሽ ነው። አንቺ እና ቤቲ የገነናችሁ ጊዜ ነው ጌታዬን ያወኩት። አነሆ ዛሬም ወዳጅሽ ነኝ።
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ ጌታ አላውቅም አሜንንን አሜንንን ተባረኪ 🥰🥰
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
አንቺ የኛ ዉድ ስጦታ..ለምድራችን ከሰማይ የተሰጠሽ በረከት ነሽ።💚💛❤እግዚአብሔር በአለም ሁሉ ያስፋሽ። የኔ ቆንጆ ለበረከት ሁኚ..ዘርሽ የጠላትን ደጅ ይዉረስ።
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዘመንሽ ይለምልም እዴት እደምባረክበት በመዝሙርሽ ይበልጥ አምላኬን አመስግንበታለው
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 10 ай бұрын
the woman of God. ❤❤❤.Lord be with you .
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
ሊሊዬ የእኛ ስጦታ❤️እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድ ነው የማደርግሽ❤️❤️❤️😍❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይቻልሀል ሁሉን ማድረግ እህቴ በዘመንሽ ሁሉ ትልቅነቱን ብቻ ማወጅ ይብዛልሽ
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 4 жыл бұрын
Hallelujah hallelhuja hallelhuja hallelhuja hallelhuja hallelhuja Ameeen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarkie leleye 😘😘😘😘😘😘😘😘
@melakukebede9628
@melakukebede9628 3 жыл бұрын
Anche wolade yeyesuse akenkagne Tebareki
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 4 жыл бұрын
አምላክ ማለት ጌታ ማለት ንጉስ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ አምላክ ሌላ ጌታ ሌላ ንጉስ አላውቅም
@selamawittesfaye8523
@selamawittesfaye8523 2 жыл бұрын
Liliye yene konjo zemenesh yelemlem banchi mezmur tebarkenal tetekmenal enwedshalen❣❣🙏🙏
@lovetube2585
@lovetube2585 2 жыл бұрын
ሊሊየ ምን እንደምልሽ ቃል የለኝም እንዲህ አድርጎ ለባረከሽ ፃድቅና እጅግ እርህሩህ የሆነው ንጉስ ክብር ለእርሱ ይሁን
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
አዎዎ ዎ ሊሊዬ የኔ ወርቅ፡ ሳስብ ሳላ ተስፋ እንደሌለኝ የእግዚአብሔር መኖር ትዝ አለኝ ግጥሙ በጣም ልቤን ነካኝ በአሁን ሰዓት ከባድ ሁኔታ ላይ ሳለው ይህ መዝሙር ውስጤን አደሰው ሊሊዬ ተባረኪ
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
ይፈጽመዋል አምላኬ የጀመረዉን አሜን አሜን!!!
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ የኔ ቆንጆ እህት በምንም ውስጥ ብናልፍ ሰማይ ሰማይ እንጂ ምድር የሌለበት ዝማሬ የምትዘምሪ እየጨመረ የሚሄድ መንፈስ ያለብሽ ተባረኪልኝ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
Amen
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 4 жыл бұрын
@@zenikabtiymer4167 q+++r essay Sara qń by MMB
@AbamelaTube
@AbamelaTube 4 жыл бұрын
Sara Workneh kzbin.info/www/bejne/j6rCaaOpq7p9oKs
@andargmengesha9187
@andargmengesha9187 3 жыл бұрын
Jv c
@nardosabey4055
@nardosabey4055 2 жыл бұрын
@@andargmengesha9187 ሊሊዬ ተባረኪልኝ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
የተባረክሽ የጌታ ልጅ ታድለሽ ብዙ ዝማሬወችሽ መፅናኛ እየሆኑኝ ነው ባለፈው አንድ ጉዳይ ከብዶኝ ነበር በአንደኛው ቀን አቃተኝ ስልና ከኑሮ ጋር ሳያይዘው"" መኖር መኖር አለኝ መኖር የሚያሶድድ እየሱስ ስላለኝ "" ስለክብደቱም ሳሰላሰል ኸረ በእግዚአብሔር አይን ምንም ነው ምንም ""ኸረ ግታ እየሱስ እነደት ግሩም አምላክ ነው በተዘጋ ቤት በተለያየ መንገድ ያፅናናል መኸራችንንም ያስረሳል
@hiwotberhanu3868
@hiwotberhanu3868 2 жыл бұрын
ሊሊየ የኔ በረከት ተባረኪ❤❤❤
@selamawittesfaye3175
@selamawittesfaye3175 4 жыл бұрын
በቃ ተዉ እግዚአብሄር አለ:: እሱ ካለ ምን ችግር አለ፡፡
@mekorerahel5119
@mekorerahel5119 4 жыл бұрын
Lily I don’t know what to say እግዚኣብሔር ዘመንሽን ይባርክ I love you
@yodittogo1374
@yodittogo1374 4 жыл бұрын
Am not you religen beliver but 😭😭😭😭😭 i see holy Gost with you.
@bereketabebe4435
@bereketabebe4435 4 жыл бұрын
ሊሊዬ መቼም ቢሆን ዝሜሬዎችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም የ እውንት ዘመንሽ ይባረክ
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 жыл бұрын
Ye abate wud mama teberekilign egziabiher zemanishin yibarkewu teberekilign ewodishalewu mezmurishin Kay 10 size belay semiche altagabkum egziabiher kale min chigir kale bewunat tebaraki
@girmaworku2469
@girmaworku2469 2 жыл бұрын
Geta becha Abzeto yebarkesh btm new mewedesh
@Eyobed317
@Eyobed317 4 жыл бұрын
If lily come with new song that means revival is on the way that means many new soul and many backsliders will come alive will come to Jesus so be reader churches .hallelujah
@etagegnehuzeleke8254
@etagegnehuzeleke8254 3 жыл бұрын
yihinin mezmur yemiqawem ketilqu new
@officialhenokgirma5538
@officialhenokgirma5538 4 жыл бұрын
ሊልዬ ሁሌም መንፈስሽ 1 አይነት ማትበርጂ ተባረኪ እወድሻለሁ
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 4 жыл бұрын
ውይ ሊሊዬ ከላይ የሆነ ዝማሪ እውነተኛ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ፡፡ ዕድሜ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም የምድር በረከት ነሽ፡፡ እንዳንች አይነት ዘማሪ የሰጠን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን፡፡
@pastorSintayehu
@pastorSintayehu 4 жыл бұрын
አሜን
@Ethi912
@Ethi912 4 жыл бұрын
ሊሊዬ በአሁን ስእት ኮሮና ድንጋይ ሆኖብናል ግን እግዚአብሔር ግን ይችላል ህዝብን በዚህ መዝሙር ሊያነፃ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
True ..She comfort us at this difficult time
@lovelygirlcunita794
@lovelygirlcunita794 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@dagimbemiretu913
@dagimbemiretu913 4 жыл бұрын
ሊሊሾ ብርቅዬዋ የንጉስ ልጅ ብርክ በይልኝ በመዝሙሮችሽ እየተባረኩ ነው ።
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 Жыл бұрын
Am Wordless
@abrehetastatekew4377
@abrehetastatekew4377 4 жыл бұрын
ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድን ነው የሚያወራው ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን ይጨርሰዋል እግዚአብሔር የጀመረውን (፪×)
@eyerusalemjerry6411
@eyerusalemjerry6411 4 жыл бұрын
Haleluja tichilalehi hulun tichilalehi Alfana omega zelalemawi amilak Antenehi ye egizhiabehir lij geta eyesus tebarekilen Liliye be etif etif tebarek tsgaw yebizalishe Tebarikibetalehu tebareki ❤❤❤❤❤❤❤👏
@getyonathan
@getyonathan Ай бұрын
የእውነት መዳን የሆነልሽ ድንቅ ስጦታችን
@bettyshow9202
@bettyshow9202 4 жыл бұрын
Yen konjo beanche mezmur hulem ebarekalewu
@biniamlovedbyjesus1908
@biniamlovedbyjesus1908 4 жыл бұрын
Lily you are the best singer ever in east africa God bless you
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 4 жыл бұрын
Sometimes I want to like a million times and It doesn't allow me..... Lilye tebareki!!
@etagegnehuzeleke8254
@etagegnehuzeleke8254 3 жыл бұрын
like*1000,000= Million Like
@Eshet7
@Eshet7 3 жыл бұрын
ለመዘመር የተፈጠርሽ ልዩ ሰው ነሽ ፤ ተባረኪልኝ ሊሊዬ
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 жыл бұрын
ተባረኪ እንዳልል የተባረክሽ ነሽ :: ይጨመርልሽ በብዙ የኔ እህት
@hanasisay2774
@hanasisay2774 4 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ የኔ እናት
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 жыл бұрын
I don't understand why people dislike She call his name.
@neftalemmehretab1904
@neftalemmehretab1904 4 жыл бұрын
Don't worry they are only 13 may be they have their oun problem May God bless them
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ZEMARE MELAKT YASEMALEN
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ እኮ ከአምላክ ጋር ያገናኛሉ
@azmachkebede518
@azmachkebede518 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ተባረኪ ያንቺ መዝሙሮች በልጅነቴ አፀኑኝ ዛሬም ድንቅ በረከት ተባርኬአለሁ 🙏🙏🙏🙏
@tibarekdesta5555
@tibarekdesta5555 4 жыл бұрын
Zim beye eko emigeremibish sete eko nesh
@አንተያልከውይሁንጌታዬ
@አንተያልከውይሁንጌታዬ 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይባርክ በናታችሁ የሊሊ ዝማሬ ሁሉንም በግጥሙ ልቀቁልን
@edenyoseph8771
@edenyoseph8771 4 жыл бұрын
በጣም እንወድሻለን ጌታ እርሱ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን አሜን ይችላል ጌተ ስሙ ይክበር !!!!Blessing
@tesemashtefera5471
@tesemashtefera5471 4 жыл бұрын
ELELELE ELELELE ELELELE ELELELE ELELELE
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 2 ай бұрын
የማይደበዝዝ የእየሱስ እውነት ሀሌሉያ
@behaylualemu9765
@behaylualemu9765 3 жыл бұрын
ሊሊ እባክሽ የዱሮ ዝማሬዎችሽን ለዛውን እንደጠበቀ ብትለቂያቸው ምን ይመሥልሻል ለምሣሌ ኧረ እንዳንተ ያለ ከወዴት ይገኛል እና የመሣሠሉትን ተባርከሻል
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም
@bebibegeta2708
@bebibegeta2708 4 жыл бұрын
ተባረክ
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
የሚገርም መዝሙር ነው ሊሊ ተባረኪ
@mesertberhane1932
@mesertberhane1932 4 жыл бұрын
Amen ersu kalh men chger alh amen tebarkey
@blenashuye4176
@blenashuye4176 4 жыл бұрын
lilyeeee yene geta eyesus abzito yibarkish ke lijinete jemiro yanchin mezmur sadamit nw yadeku ahunim tebarekilign..... egziabher aleee esu kale mn chgr aleeee....ameeeen..
@terefechtubie265
@terefechtubie265 4 жыл бұрын
ሊሊ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር በብዙ ጌና ይባርክሻል
@meseretzekarias5218
@meseretzekarias5218 4 жыл бұрын
asey amen bebzuh tebareki endezi aynoch mezmur nafeken
@melatbogale4763
@melatbogale4763 4 жыл бұрын
አምላካችን ሁሉን ማድረግ ትችላለክ፣ ይችላል ፣ይቻለዋል🙆‍ አሜን
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
6:35 🙌
@yisakorasefa1188
@yisakorasefa1188 4 жыл бұрын
lilye betam nw mewdesh ande geta yagengenal beye tesfa adergalew geta yeseten telek setota nesh geta hulu negershen yebarekew ewdshalew
@eshetugichamo2314
@eshetugichamo2314 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በበለጠ ሞገስ አብዝቶ ይበርክሽ
@nibretfeleke1947
@nibretfeleke1947 3 жыл бұрын
Yetewededachehu yeabate birukan enwedachewalen tebarekulin
@erkabosew.giorgis7425
@erkabosew.giorgis7425 3 жыл бұрын
ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ በቃ እኔ ሌላ አላውቅሞ
@melakukebede9628
@melakukebede9628 3 жыл бұрын
ተፈቶ መባረክ እንጄ ታስሮ መባረክ አልፈልግም።
@finotbruke9746
@finotbruke9746 4 жыл бұрын
tebareki bebizu
@melakukebede3
@melakukebede3 6 ай бұрын
አልችልም ተሳሳትክ ቢለኝ እመለሳለሁ እስካሁን እሚያወራው ሰው ነው
@fikertatekle2897
@fikertatekle2897 4 жыл бұрын
ይጨርሰዋል እግዚያብሄር የጀመረውን
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
As always, Simple yet powerful! Lili tebareki!! What a timely song! ሳስብ ሳለሁ ተስፋ እንደሌለኝ ... የእግዚአብሔር መኖር ትዝ አለኝ!
@helahelen9034
@helahelen9034 4 жыл бұрын
Yes right, her songs are simple but powerful!
@seblefeker332
@seblefeker332 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አንቺ የተባረክሽ ለበረከት የሆንሽ ነሽ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 4 жыл бұрын
Right!!! its a blessing to have her...
@mamtef5893
@mamtef5893 4 жыл бұрын
Yene yetebrksh ye Geta Iyesus Liji alfesh be Semsyat Zemir!!
@MulugetaYilmaBulbula
@MulugetaYilmaBulbula 7 ай бұрын
Our sister in Christ Lili may always have more blessings with you ...
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekise tebarki
@mimipaul3703
@mimipaul3703 4 жыл бұрын
ለበረከት ነሽ
@sofiyajula2792
@sofiyajula2792 4 жыл бұрын
Zemnsh yibarek siwodsh iko birki beylg
@EDENYohanne
@EDENYohanne Жыл бұрын
Amennn amenn , Iwnet new hulum yichalewal Geta, Tebareki.
@antenehbiruk4108
@antenehbiruk4108 4 жыл бұрын
ይጨረሰዋል አምላኬ የጀመረውን
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
ሊሊሾ ! በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ ተባርከሻል !!
@omodujulu8159
@omodujulu8159 3 жыл бұрын
መፍታት ያበቃለትን ሥህተቴን አርሞ ያበጃጀዋል። ወጋ ሳልከፍል።
@obsanafrica3552
@obsanafrica3552 4 жыл бұрын
Kalat yelegnim birik bey...
@akberetasgodom6411
@akberetasgodom6411 4 жыл бұрын
Lily konjo our gift,my sister, snwedsh
@rahelmebrahtu9984
@rahelmebrahtu9984 4 жыл бұрын
ሊሊየ የኔ ወድ ዘመንሽ ይባረክ ስውድሽ
@abebesamueltafesse3703
@abebesamueltafesse3703 2 жыл бұрын
ሊሊ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እወድሻለሁ
@tamenegn6247
@tamenegn6247 4 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሸ ውዷ እህቴ ውድድድ
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 жыл бұрын
Geta Iyaasuus yebarekesh
@esayasassefa3258
@esayasassefa3258 4 жыл бұрын
How amusing Singer u are !U are always running after Gods heart ,God bless u Lilesha,
@eveadam3951
@eveadam3951 4 жыл бұрын
ufffffffffff yene wed betam amazing mezmur new egziabher abzeto abzeto yebarkesh hulum yemidenk mezmur new bewestesh yemolaw tebareki yeabate leje
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 3 жыл бұрын
Amen yechalehale eyesuseyaa
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 жыл бұрын
One of all time best gospel song writer
@temesgenmathewos5635
@temesgenmathewos5635 3 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ ብርክርክ በይልኝ።
@ejigeendu6782
@ejigeendu6782 4 жыл бұрын
Geta zemeneshene yebareke tebareki
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 3 жыл бұрын
Amen arehuuuuuuuuuu yechalehale
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 3 жыл бұрын
ዘመንሽ፡አገልግሎትሽ፡ዘርማንዘርሽ ይባረክ ሊሊዬ።
@kemamegudisa2981
@kemamegudisa2981 4 жыл бұрын
Yessssss tichilalek geta hulu begikih new yene geta anite behulu alek yene geta enikuan yanite lig anitem degimo yene amilake honik simik yibarek !!!!!!!tebarekiliy liliye !!!!!!
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
አሜን ሊሊዬ ተባረኪ ወርቅ ልጅ ነሽ
@mitasisay5783
@mitasisay5783 4 жыл бұрын
Liliy yetewededish ye Egzabher Bariya tebarekiligni Love u😍
Kalkidan(lili) Tilahun (Egzihabher Melkam New)
10:43
Yehule Tube
Рет қаралды 95 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 293 М.
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,4 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
Lili Kalkidan - Amilake Ayilawawatim
8:01
BeBe Demissie
Рет қаралды 33 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 293 М.