ከመጽሐፈ ሩት ዘመኑን መረዳት - በፒተር ማርዲግ | Peter Mardig

  Рет қаралды 290,405

Peter Mardig

Peter Mardig

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 Жыл бұрын
ፓስተር ፒተር ማድሪንጌ የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ አለብህ ትምርቱም የሚገርም ነው የሚገርማቹ ነገር 2008 የእሱን ትምህርት ቀኑን ሙሉ ስሰማውዬ ማታ ለፀሎት ከጋደኞቼጋ ተሰበብን እና መፀለይ ጀመርን በመሀል እኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደብኝ የሚገርማቹ የምንፀልየው ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነበርን የማላቀው ልምምድ ውስጥ ገባው እረሀቤ የእግዚአብሔር ቃል ነበረ ጌታ በዛው ሁላችንንም ልጆቹ አረገን ጌታን እደግል አዳኜ አርገን ተቀበልን እና ፒተርን አረሳውም ባለውለታዬ ነው ጌታውን አሳይቶኛል እና ወዳጄ መምህር ፒተር ማድሪጌ ተባረክልኝ ።
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
እሰይ አሁንም ያፅናል 🎉
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 Жыл бұрын
አሜን
@helendemelew8185
@helendemelew8185 5 ай бұрын
Wow! What a wonderful testimony! May God bless you and your friends! God is so good, he works in different way all the time. Welcome to the kingdom of God🙏🙏🙏❤️
@MillihonDagife
@MillihonDagife 2 ай бұрын
እኔም በእረሻደይ TV2006ዓ,ም የእሱን ትምህርት ሰሰማዉ ትምርቱም የሚገርም ነው ፒተር ማድሪንበአገልግሎትህ በጣም እረካለው በኢዬሱስ ስም ቅባቱ ባንቴ ላይ እጥፍ ድርብ ይጨመርልህ። 🙏🙏🙌
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
በሚካ ቤት የጀመረው የተደበላለቀ አገልግሎት ሄዶ የት እንደደረሰ ማየት ይቻላል ዛሬም በሀገራችን ያለው ችግር ተመሳሳይ ነው ዳሩ ግን በጣም ራሴን እንድፈትሽ የት ጋር እንዳለሁ ማንነቴን እንዳይ አይኔን ከፍቼ እንዳይ ያደረገኝ ተምህርት ነው በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ሁሌም ትምህርቶችህን እወዳቸዋለሁ ይመክራሉ ያፅናናሉ ተስፋ ሰጪ ናቸው ከሁሉ እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድወደውና እንዳከብረው ያደርጉኛልና ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@alemteclu6917
@alemteclu6917 Жыл бұрын
P
@safaafrica7849
@safaafrica7849 Жыл бұрын
😊😊ቶቶ😊😊ቶቶቶቶ😊ቶቶቶ😊😊😊
@NegussieDesta
@NegussieDesta Жыл бұрын
wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq
@mobilyphoneshop6279
@mobilyphoneshop6279 4 ай бұрын
6766777777677777777777777777777777777777777777776776667776676677
@yonaskassa-t4z
@yonaskassa-t4z Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ግራ የተጋባ ሰዉ ነበርኩ ግን አሁን የእግዚያአብሔር መልካምነትና ድንቅ ጥበብ አይቼአለሁ ገብቶኝ አመልከዋለሁ
@YetemworkBible
@YetemworkBible 11 ай бұрын
አቦ ተባረክ ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ🙏🙏🙏
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 10 күн бұрын
አሜሜንን ኢየሱስዬ አንተን ብቻ የማውቅህ የልቤ አይኖቼን ክፈትልኝ❤️ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ወንድሜ📖❤️🔥🙏🙏
@Masi-o8t
@Masi-o8t Жыл бұрын
ኤግዚያብሔር ይብርክ በጣም ፓስተርችን
@MartaBerhanu-u9x
@MartaBerhanu-u9x 10 ай бұрын
በዚህ አገልጋይ የምትገለገሉት ሕዝቦች በጣም እድለኞች ናችሁ ጌታ ምስክር አይቅለልባች እግዚአብሔር በእንናተ አላማ አለው ጊዜያችሁን ተጠቀሙ እኔ ጌታን ካገኘው ጀምሮ እንደዚህ አይነት ትምህርት አልተማርኩም እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ እኔ እውነት ይሄን ትምህርት ስሰማ ሰማይና ምድሩ ተገለባበጠብኝ እስከ ዛሬ የት ነኝ ጌታ ሆይ አመሰገናለ በምድር ላይ የሰጠሄኝን ጊዜና እድል ሳያልቅ ይሄንን እውነት ስላሰማክ ስምህ ቡሩክ ይሁን ለነገር ትንሳኤ አግኝቻለሁ ❤❤❤❤❤ግን የሩት መጻሐፍ በዚህ አለቀ እንደ ፈልገ አጣው ለላ ክፍል ካለ በጌታ መሽን አድርጉ አገልጋዩንም ተገልጋዮችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ እውነት ስር እንድንሰድ ጌታ ይርዳን ሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤
@medhanitabawa4100
@medhanitabawa4100 Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ የባርክ አሁንም ለብዙ ትዉልድ ያድርግ በጣም ተባርኬአለሁ ድንቅ,ትመህርት ክብር ለጌታ ይሁን !!!.
@chuchumintassa3096
@chuchumintassa3096 Жыл бұрын
Geta zemenihin yibarekew tebarek
@nedachtereda3455
@nedachtereda3455 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እዉነተኛ ስብከት ሳታመቻመች ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaEthiopian-i5s
@HanaEthiopian-i5s 28 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lidiyataye9703
@lidiyataye9703 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መንፈሳዊ ኣባቴ ነህ ለኣለም የማልመች ኣድርገህ አሳድገኸኛል wedddddd adergekalwe
@ayenenana
@ayenenana 4 ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንንአሜሜሜንንን❤❤❤
@tsiontesfasilasie211
@tsiontesfasilasie211 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelalemayehu1318
@samuelalemayehu1318 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መንፈሳዊ ኣባቴ ነህ ለኣለም የማልመች ኣድርገህ አሳድገኸኛል
@DawitLebene
@DawitLebene 6 ай бұрын
ፓስተር ስለ አንተ አገልግሎት አምላከን አመሰግናለሁ። ስለ ልዩ ፀጋህ ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን። በአንተ አገልግሎት ብዙዎች ተፈዉሰዋል።
@elisabetnedi4332
@elisabetnedi4332 11 ай бұрын
Good bless you More!
@abrahamabate2723
@abrahamabate2723 Ай бұрын
ስለዚህ ትምህርትና ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ ።የሚገርም መንፈሳዊ ምግብ ነው ።እስከ መጨረሻው በርታ ።ቀጥል።በጸጋው ያኑርልን ።
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እራሴን አግኝቼበታለሁ እንዲህ ያሉ አስተማሪዎች ይብዙልን።
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
እ/ር ለእኔ ና ለምድሬ የሠጠህ በረከት ነህ!!!!!! ከእ/ር ቃል ጋር የበለጠ ፍቅር ያስይዛል። እውቀት ማጣት ያመጣውንም ጥፋት እያየን ነው!!!!!!! የእ/ር ቃል ልክ እንደ GPS መሄድ ያለብንን ትክክለኛውን የሕይወት አቅጣጫ ያሳያል!!!!!!!!!!
@lidyaaraya6590
@lidyaaraya6590 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለዘመኑ የሚሆን የመንፈስ ቅድስ ሙላት ያለበት የተቀደሰ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን አገልግሎትህን በብዙ ፍሬ ይገለጥ። እግዛብሄር ሲናገር ማይደነግጥ ማን ነው ሀለሉያ ጌታዬ እና አምላኬ በቀደሙት የነብያቶች ቅባት ለትውልድ እረኛ ያርግህ ይቀባህ ዘመኑ የሚያስፈልገው የእግዚአብሔር የተቀደሰ ቃል እና ቃል ብቻ ነው ብዛ
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 Жыл бұрын
አይን የሚከፍት የእግዚአብሔር ቃል ተባረክ
@tigist3038
@tigist3038 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የአገሬን ህዝብ አይን ይክፈት ይሄ ቢገባን አሁን እረፍት በሆነልን ነበር።
@fitaasifau9373
@fitaasifau9373 Ай бұрын
Tebarek
@senaitwoldu5284
@senaitwoldu5284 Жыл бұрын
Eysus gata simu yibraki endanta yabzlini tabrki God bless u 🙏🙏🙏
@masaratmasarat9380
@masaratmasarat9380 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ fasiteriye tebareki zemeniki tidariki betisabochi hulu yete barekeyihun🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
2ተኛ ጢሞ4-1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት በመገለጡና በመንግስቱ እመክርሃለሁ 2ተኛ ማቲ 25 ቁ31-33 ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳን አይፈርድም 3ተኛ ዮሐ 5 ቁ 27-29 የላከኝ አብ ከእኔ ጋር ነው እንጂ ብቻዮን አይደለሁምና እኔ ብፈርድ ፍርዴ አውነት ነው 4ተኛ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለሙኑ እኔ አደርገዋለሁ ይለናል በዚህ ቃል እንዳንተ አባባል አማላጅ ከሆነ እንዴት እኔ አደርገዋለሁ ይላል ፡፡ ወንድሜ ሆይ ይህን ቃል መርምረው ፀልይበት
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ፓስተር ፔተር ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ❤
@muluaraya3580
@muluaraya3580 Ай бұрын
Gata Menfes Kedus kezyhe Belay Ygletlehhhhh ye yhudaw Anbesa Koftana Wetader.
@girmaraga9509
@girmaraga9509 Жыл бұрын
Stay blessed all the time in Jesus name !
@hiwetababa3814
@hiwetababa3814 4 ай бұрын
ጌታይባርክህ፣ተባረክ፣ዘመንህ፣ይለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tuba9437
@tuba9437 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜንአሜአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@GezahgMeshesha
@GezahgMeshesha Күн бұрын
Gata yebatke
@hirutgeleta4480
@hirutgeleta4480 3 ай бұрын
Dear Apostle, may Father God bless you day and night. You are Apostel Paulos the second. Apostle teacher. Teach us more. May the Comforter be with you to win more lives. When ever you kneel to pray remember Hirut. ❤
@Testytube123-z2k
@Testytube123-z2k Жыл бұрын
I recommend it to all of Christan people to hear; I learned myself a lot Thanks to God in Jesus name.🙏🙏🙏
@habibjihad-uo8sg
@habibjihad-uo8sg 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 Жыл бұрын
GOD bless you bro Petter
@ayat9275
@ayat9275 Жыл бұрын
get zemenin yibarik beyesusim tebarek ameeeen😢❤❤
@nanunana886
@nanunana886 Жыл бұрын
Praise LORD! I listened this teaching without sleeping through out the night. God bless you abundently.🙏
@alirahbarinejad7133
@alirahbarinejad7133 Жыл бұрын
Pastor ፒተር እኔ ስላንተ ምለው የለኝም አይን ከፋች ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛልህ ስላንተ እግዚአብሔር አመስግናለው እደምወድህ ለመግለጽ የተማርኩትን እተገብራለው
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Жыл бұрын
በጣምበጣም:ጌታአብዝቶ:ይባርክህ:እውነት:በቲቢሳይህ:በምንአግንቼ:ልባረከው:እል:ነበር:አንተእያሰተማረክ:ተንበርክኪ:ሰላንተ:መፀለይጀመረሁ:ጌታአብዝቶይባረክህአትያዝበየሱስም🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonzegeye8785
@solomonzegeye8785 Жыл бұрын
One of the few pastors in Ethiopia teaching the words of God based on holy bible.
@MaryemAnyalem
@MaryemAnyalem 4 ай бұрын
Amen🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@tuba9437
@tuba9437 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😍😍😍😍
@gizawwoldemariam6605
@gizawwoldemariam6605 Жыл бұрын
This message needs to be preached every church all over Ethiopian churches including Orthodox Church!!!!
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ውይ ትምርትህ ይሄን ይገልፅልህ የእስራኤል አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@YamsrachTina
@YamsrachTina Жыл бұрын
ተባረክልን ፒተራችን ስለ መሳፍንት በጣም እንድረዳው ነው ያደረከው ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
@AzebAb
@AzebAb Жыл бұрын
ተባረክ እውነት እውነቱን ስለአስተማርክ እግዚአብሔር ይርዳን ዘመንህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይቀይር
@HjxDighx
@HjxDighx Жыл бұрын
GATA Zemenekin hulu yebarekew!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamhaile6535
@selamhaile6535 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት ማስተማር እንዳለበት ያውቃል የተቀባ ነው ትምህርቶች ያረካሉ ፖስተርዬ ለምለም
@haileengida9239
@haileengida9239 Жыл бұрын
ገታ ይባርክህ የአገዚአብሔር ሰው።
@divoratekeste4403
@divoratekeste4403 Жыл бұрын
Geta yeaus abzto ybarkh xega ybzalh amazing teaching kbr leyesus yhun
@Dendi_D7
@Dendi_D7 Жыл бұрын
Wow JESUS 🔥🔥🔥💪🙏
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ማስተዋል ለሰጠው ትልቅ ትምሕርት ነው
@AyiresamMelion
@AyiresamMelion 4 ай бұрын
Getaaa yebarekeeee
@mercisolomon6577
@mercisolomon6577 Жыл бұрын
ይገርማል ትልቅ እውቀት ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም ጌታ ይባርክህ
@DubaiAbudaabi
@DubaiAbudaabi Жыл бұрын
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabher melkam new ✝️
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 Жыл бұрын
ኣሚን ዝምነቺ የባርክ
@ayanoassi4807
@ayanoassi4807 5 ай бұрын
Very good and truthful message. Bless you, pastor.
@truthseeker4873
@truthseeker4873 Жыл бұрын
Nameless, faceless revival! I believe it will be! be blessed Peter!
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
ተባረክ
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 Жыл бұрын
ዘሠንህ ይባረክ
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
ተባረክ አስተማርየ ነህ🙏
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ከእኔ ወገብ ሳሙኤል ይወለዳል👏👏👏
@TayTay-hz8cd
@TayTay-hz8cd 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Ameeen📖👍👍👍😘😘😘❤️tabaraku🍇🍇🍇👏👏👏👏
@abebaberhane2676
@abebaberhane2676 Жыл бұрын
Goyta ybareka nberkt kone
@luciaabrahaley2062
@luciaabrahaley2062 9 ай бұрын
Wow amazing amennnnn hallelujah lelellllll lelellllll temesgen yesus tebareki ❤❤❤
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
አባት ሆይ ሳላውቅ በድያለው ይቅር በለኝ
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን እንዳንተ አገልጋይ ስለሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
@እየሱስጌታነው-ዸ5አ
@እየሱስጌታነው-ዸ5አ Жыл бұрын
አሜን🙏
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 Жыл бұрын
Amen.Amen.🙏🙏🙏🙏☝️❤❤❤❤
@masreshadesta7352
@masreshadesta7352 Жыл бұрын
ይህን ትምህርት ሳታቆራርጡ ብታደምጡት እውነትን ትጠግባላችሁ አቅራቢውን ከልቤ ወድጄዋለሁ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen!
@senaitwoldu5284
@senaitwoldu5284 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 Жыл бұрын
Amen geta ybarek
@tirhasteklay4883
@tirhasteklay4883 Жыл бұрын
I blessed by the word of God. Pastor God bless you.
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, haleluyaaaaaa powerful message,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@Christianprotestantmezmur
@Christianprotestantmezmur 6 ай бұрын
God bless you Brother.
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ፓስተር ፒተር።
@HjxDighx
@HjxDighx Жыл бұрын
Ameeeen Ameeen
@سباءسباء-ح3ض
@سباءسباء-ح3ض 10 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ🤎
@Daniel-ep6uf
@Daniel-ep6uf Жыл бұрын
thank you so much, stay blessed ! you see guys such teachings has life in it and has apower to change a nation , now i understand . thank you!!!
@asnakechmengesha4319
@asnakechmengesha4319 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen
@tasefanashiatea6659
@tasefanashiatea6659 Жыл бұрын
አሜን አሜን የጌታ ሰዉ ተባረክ❤
@Meskeremlg
@Meskeremlg Жыл бұрын
Amen 🎉🎉🎉🎉🎉 Thank you
@romankebede1
@romankebede1 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ...
@MarthaLegesse-rl4mn
@MarthaLegesse-rl4mn Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰው ጌታ ይባርክህ ! በርታ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
Tbareke bebezu
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Жыл бұрын
Egizabher melkam new !!
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 Жыл бұрын
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤
@tigisthaile4688
@tigisthaile4688 Жыл бұрын
Tebarklen yebzalhe
@abenezerselamu7063
@abenezerselamu7063 Жыл бұрын
please let's share this lesson for @christ army owner, for #dansa,#chufa, #beshu and others who have guesthouse to pray for the vulnerable. etc #piter Marding may God bless you.
@negaworku5668
@negaworku5668 Жыл бұрын
God blessed
@eyerusalemgebreselassie7298
@eyerusalemgebreselassie7298 Жыл бұрын
Egziabiher yibarikih bezih timirtih tedenikealehu degagime new yesemahut. Ahunm eyesemahut new alitegebikutim
@HalimaHalima-eh3wu
@HalimaHalima-eh3wu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ይጨምራልክ
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amen
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
አሜንንንንን በኢየሱስ ስም ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
ዋዉ ጌታ ያብዛልህ ተባርከህ ቅር
@astierhabtezion5966
@astierhabtezion5966 10 ай бұрын
I recently start to listen to your preaching. I am amazed and blessed may God bless you richly
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН