ከመዳምጋር

  Рет қаралды 52,845

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Күн бұрын

Пікірлер: 420
@Rewda-qr9td
@Rewda-qr9td 10 ай бұрын
ማሻአላህ ውዴ ጥሩ ምክር ነው ምንም እንኮ ጸባያቸው ከባድ ቢሆንም አላማችንን ለማሣካት ታጋሽ መሆን አለብን ትክክል ነሽ ሹክረን
@theonly9414
@theonly9414 10 ай бұрын
ኦ አሁን እንደነሱ ወሸታም አለና አትዋሿት ስትይ ገረመኝ እኔ 6አመት ሰርቻለሁ ግን ስለህይወቴ ስትጠይቀኝ ምንም ነገር ነግሪያት አላውቅም ውሸት ግን በህይወቴ እንደ አረቦች ውሸታም አላየሁም የሚገርመው ነገር በጣም ስታከብሪያቸው የፈራሻቸው መስሎ የሚታያቸው ብዙዎች ናቸው ግን ሁሉንም ነገር ስንሰራ አላህ በሚወደው መንገድ ልስራ እንጂ የሷን ውዴታ ለማገኝት አልሽጎጠጎጥም ዝም ካለች ዝም ከተናገረች መመለስ
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 10 ай бұрын
እኮ ውሸታቸው እነሱ ውይ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 10 ай бұрын
በጣም ደሞ ለነሱው ማሺቃበጥ
@Ksaksa78ksaksaKsaksa78ksaksa
@Ksaksa78ksaksaKsaksa78ksaksa 10 ай бұрын
በጣም ሞሆን ያለበት ነገረ ነው ዋናው እውነት ነው ❤❤
@መቆያጋሻው
@መቆያጋሻው 10 ай бұрын
ሳህ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 10 ай бұрын
ሰህ ወላ አዳዱ ሰዉ ማሺቃበጥይወዳሉ ሰራየነዉ እሚሰድደኝ
@EmanEndris-rk3qg
@EmanEndris-rk3qg 10 ай бұрын
ለምክርሺ አመሰግናለሁ የኔመዳም እሺ እሺ ሰላት እራሴላይነው የምትወጣው መልሰ ትሰጣት ግን ሰረአት ትይዛለች
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
የኔዋ እሺ እሺ ካልኳት ደሥ ነው የምላት ተሥማምተን ነው የምንሠራው ግን ሥራ ይበዛብኛል
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 10 ай бұрын
እኮ እሺ እሺ ካሏትማ ከባድ ነው
@Betty-cv2ve
@Betty-cv2ve 10 ай бұрын
አረ በጣም
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 10 ай бұрын
እኔ ጥሎብኝ እሺ እሺ ማለትአልውድም ካድግዜ በላይ የሴትዩየ እህትእራሱው ሰራአዛኝ አድግዜእሺ እላታለሁ እሺአትይም ትላለች እሷበደጋገመች ቁጥርእሺ ሰል ልውልነው
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 10 ай бұрын
​@@ስአዲውሎየየኔቢጤ
@haliyauaq7679
@haliyauaq7679 10 ай бұрын
ያኔ ውድ ምክሮችሽ በሙሉ እኔጋ ነው ያለው በእውነት ነው ያምለቹሁ ከእኔ አልፎ ለእናቴ ወርቅ ገዝተለች ❤
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 3 ай бұрын
መሸአለህ❤❤❤
@SdsssFddf
@SdsssFddf 2 ай бұрын
አረ ያችስ ማአላህ ጠበቅ አርገሽ ያዢ😂
@saeeda-u3h
@saeeda-u3h 17 күн бұрын
ሸላም አትጠዛ እኔኳን ወርቅ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 10 ай бұрын
እኔስ ስታገሳትና ዝም ስላት አትቻልም ከብዙው በጥቂቱ አቀምሳታለሁ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 10 ай бұрын
😂😂 ዝም ስትይ ይብስባቼዋል እኔም ገላምጣታለሁ
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 10 ай бұрын
ክክክክክክክ
@ZeytunaZeytuna90
@ZeytunaZeytuna90 10 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@حنزحليمهمهريه
@حنزحليمهمهريه 4 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ😂😂😂
@AddXx-g5w
@AddXx-g5w 10 ай бұрын
የሁሉም ቤት ይለያያል የኔዋ ካልመለሽላት ንቀሽን ነው ትላለች ስመለስላት ደስ ነው የሚላት ዝም ለማለት ብሞክርም እሷ ደሰ አይላትም እኩል ነው የምጮኸው ከዚያ ሰላም ይወርዳል
@JchjccBchjj
@JchjccBchjj Ай бұрын
ወላሂ ፈታ ያረግሽኝ አብረን ነው የምንጮከው ክክክክ
@aeshahusen
@aeshahusen 10 ай бұрын
ስራዋን ጠቅቄ ልስራ ብሬን በወር ከሰጠችኝ. የምን ፍቅር የምንስ ጠብ. አላህ በቄየ ነዉ. ምክርሽ ደግ
@kailsid4557
@kailsid4557 10 ай бұрын
በትክክል
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 10 ай бұрын
እውነት ነው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 10 ай бұрын
ትክክል ከ5 ሰአት እስከ11 እሰራለሁ ምንም አያጣላንም
@ሀዊእናማሜYouTube
@ሀዊእናማሜYouTube 10 ай бұрын
በትክክል
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
የኔ ሴትዮ ሴትዮ ክፉ ናት ብለውኝ እሧ ሥንት ሠራተኛ አባራለች አሉኝ ኃደኞቸ ከዛማ እኔ በትግሥት ቀየርኳት ወላሒ አሁን በጣም ነው የምወዴኝ ሥጦታ እራሡ በሥሜ አሥፅፋ ነው የምሠጠኝ ደመወዜን እራሡ ጨምሪ ሥላት ወዳው ነው የምጨምረው አልሀምዱ ሊላህ ዝምታና ፈግታ ይወዳሉ❤
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 10 ай бұрын
አይዋ ግን አላህ ቀየረልኝ በይ እኔም ዝመተኛ ነኝ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ቢሆንም ሥራሽን ከወደዱ ያከብሩሻል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚርኝማ ከድጃዬ
@EsDr-x3j
@EsDr-x3j 25 күн бұрын
ሰውን ሰው ነው የማቀይርው ጥር ሰው አላህ ነው የማረገው
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ 10 ай бұрын
ስለ ትምህርሽ በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤
@krn9643
@krn9643 10 ай бұрын
የኩርፊያ ነገር መቸም ቢሆን ማስመሰል አልችልም የሆ ነገር ካናደዱኝ በኩርፊያ ነዉ የምገልፀዉ በተለይማ እሷ ከተነጫነጨች እኔ እጥፍ ነዉ የምሆነዉ ይሄን ነገር ምን ላድርግ ግን በጣም እታገሳለሁ የፈለጉትን ቢሉ ዝም ነዉ የምለዉ ግን የመጨረሻ ትእግስቴ ካለቀ አለቀ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 10 ай бұрын
እኔም እንዴዚህነኝ😢
@fhhjgf5165
@fhhjgf5165 8 ай бұрын
የኔም ባህሪነው
@NaniIscute
@NaniIscute 6 ай бұрын
እኔም ነኝ
@Fatayi-bf2gx
@Fatayi-bf2gx 4 ай бұрын
ኢንረሱ ሴት ልጆቸወ ሰየበሰጩኝ ፈቼን ዛፊዚፊነዉ መረገዉ
@حمديه-ق6ه
@حمديه-ق6ه 10 ай бұрын
የኔ መዳም እናት ናት ከናት የማተናነሥ ከመጣሁ 10 ወር ነው እስካሁን ምንም ነገር አይቼባትም ተኮራርፈነ አናቅም ጀዛዋ አላ ይክፈላል በምንም ቃል ልገልፃት አልችልም
@SdsssFddf
@SdsssFddf 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@SamuraSamee
@SamuraSamee 11 күн бұрын
በትክክል ውዴ የግል ንፅህና በሚል የገጠመኝ ነገር አለ ወላሂ በጣም ነው እራሳችን ምናፍርው አንድ ልጅ ነበር እና በዚህ ምክንያት ስራ ተባርርች
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 10 ай бұрын
እውነትሽን እህቴ ትክክል ነሽ በጣም
@tekyatube7952
@tekyatube7952 10 ай бұрын
በርች ግን የዘረዘርሻቸዉ ሁሉ የኔ ጸባዬች ናቸዉ ሁሌም እድህ አይነት ነገሮችን ስሪ ስለመዳሞች ማለት ነዉ ለአዳድሶች በጣም ይጠቅማል
@HayatBinhami
@HayatBinhami 10 ай бұрын
እኔስ እግዳ ሲመጣ ልትደፋኝ ነው የምደርሰው አትጩሒብኝ እላታለሁ
@እረሕመት
@እረሕመት 4 ай бұрын
😂😂እኔንም ባድግሬነምታቆመኝ 😮
@keyriyamubarek4558
@keyriyamubarek4558 10 ай бұрын
ጄዛከላ ኸይረንንን
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 10 ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን ምርጥ ነገር ነው የነገርሽን ውሸት ላይ ግን እነሱ ለውሸት አንደኛ ስለሆኑ እንደነሱ ነው እሚመስላቸው እና እምትችሉ ውሸት በውሸት መወጣት ትችላላቹህ ግን ውሸት መጨረሸው አያምረም ከዛ ውጭ ያለው ወሳኝና ወሳኝ ው የነገርሽን❤❤❤❤
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 3 ай бұрын
ማሻ አሌክ ብታምኝም ባታምኝም 10ም እጋያለነው ቤተሰብ በሙሉ ይወድኛል አገር ገብቼ አሪት አመት ጠብብቃኝ በቆንጆ ደሞዝ ያመጣችኝ እና በጣም ልክ ነሽ ❤
@aeshahusen
@aeshahusen 10 ай бұрын
ሰወችየ. ሲጀመር አላህን መፍራት ነዉ. ለሁሉም.
@BiljaAlly
@BiljaAlly 10 ай бұрын
ለምክርሽ፣አማሰግነለው፣ነገርግን፣ማልስሲሰጣቻውነው፣ሚመለሱት፣ማልስይፋልገሉ፣በዳንብ፣ማዳኒታቻውነው፣እሱማ፣🎉🎉🎉
@HawaMohammed-r6b
@HawaMohammed-r6b 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ጥሎብኝ ለማንቻውም ስው ቢሆን መልስ አልመልስም ዝምታነው መልሴ . ያኒ ስራየ ላይገን በስረአት እስራለው . . አልሀምዱሊላህ ልክ ንሺ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤
@IehdjDjdhs
@IehdjDjdhs 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔስደዉ ማኩረፍና መናደድ ነዉ ስራየ ለማስተካከል እሞክራለሁ❤❤❤❤❤❤
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 10 ай бұрын
ትክክል አላህ ሶብር ይስጠን እህት
@FafiYasufe-i6p
@FafiYasufe-i6p Ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@susu-jo5nh
@susu-jo5nh 10 ай бұрын
ወሏሂ ሁሉም ነገር እውነት ነው እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ማሻአሏህ
@ለከ
@ለከ 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ❤ ወላሂ❤
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ ብዙ ነገር ነው የተማርነው
@Abebumelike
@Abebumelike 3 ай бұрын
እኔ አንድ ግዜ ምን አለችኝ ኢትዮጵያውያን በጣም ደክማቹሁ ነው ምትሰሩት ግን እልህኝ ናቹሁ አለችኝ ዝቅ አትሉም አለችኝ
@Tybah-v7m
@Tybah-v7m 7 күн бұрын
የኔ እህት በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የሰጠሽንአላህ ይስጥልን
@madamuae-hj2kp
@madamuae-hj2kp 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ማንም ሳይመክረኝ አንቺ በሉ ያልሽውን ከማሻአላህ በቀር ሁሉንም እላለሁ እቃ ከሰበርኩ ከስራ እስክትመጣ ይጨንቀኛል ስትመጣ በቃ በጣም እየተጨናነኩ መዳም ሶሪ እላታለሁ ምን አደረግሽ ሂዊ ስትለኝ እቃ ሰበርኩ ታድያ ለዚህ ነው ፊዴኪ ይሰበር ስትሰሪ ነው የተሰበረው ትለኛለች እቃ ሲገዛ ለምሳሌ ሶፋ ወይ ስጃድ ሲገዛ ከነሱ በላይ ምደሰተው እኔ ነኝ አስሬ መብሩክ እላለሁ እነሱም ደስ ይላቸዋል አንዳንዴ ለራሴ ምን ታሽቃብጫለሽ እላለሁ ግን ከልቤ ነበር ደስስስ የሚለኝ ልብስ አልጋላይ ወይ ሶፋ ላይ ካለ መዳም ይታጠብ ብዬ ጠይቄ ነው ማነሳው ስታዘኝ ሁሌ ኦኬ መዳም ብቻ እኔ ጥሎብኝ ትሁት ነኝ ገልቢክ ተይብ ይሉኛል እነሱም በጣም ነው ደስ የሚሉት ከነልጆቻቸው ድምፃቸው እንኳ ጮክ አይልም የተባረኩ ናቸው የሚያስፈልገኝን ነገር ሳልጠይቃት ትገዛልኛለች ይሄን ስሪ ብላ እንኳ አታዘኝም የተሰራውንም አታይም ጭቅጭቅ አታውቅም የኔ ደርባባ መዳም ወድሻለሁ በጣም ❤❤❤
@Fatima88-g5g
@Fatima88-g5g 9 күн бұрын
@KasechLegas
@KasechLegas 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
@SamiraBasheer
@SamiraBasheer 10 ай бұрын
ትክክልነሽ ቆጆ
@FanoseLemi
@FanoseLemi 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት ጥሩ ምክር ነው በርቻቺ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
የሆነ ጊዜ ሀረቡ እናንተ ሀበሾች መልስ ትመልሳላቹ ምላሳቹ እረጅም ነው አለኝ 😅😅😅
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@FhfJcjg
@FhfJcjg 7 ай бұрын
እህቴዋ በጣም ትለያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
@HayaAldoosrri
@HayaAldoosrri 10 ай бұрын
Bayye jalladhera gorsake nutii worra haraf in fayyada nu dabali
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 10 ай бұрын
በትክክል እህቴ በጣምአሰተማሪነዉ በርች❤
@RyDt-ib8dh
@RyDt-ib8dh 5 ай бұрын
የኔዉድ በጣም አመሠግናለሁ ግን እኔ አዴስነኝ ምላርግ እነሱ ሢናገሩ የገባ ኛል አኔሥመልሥ ይከብደኛል ለምን።።
@FhfJcjg
@FhfJcjg Ай бұрын
ውድ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@Fatumaeman
@Fatumaeman 10 ай бұрын
ትክክል ልዩ በረችልኝ ❤❤❤
@Senait-q5e
@Senait-q5e 22 күн бұрын
ጡሩ ሚክሪ ነወ የሰጣሽው ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅሽ ሁቢ ጀዛከላህ ኸይር 🌹🌹🌹🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌺🌺🌺💐💐💐
@TGg-r1u
@TGg-r1u 10 ай бұрын
በጣም። ጠቃሚ ትምህርትነው ቀጥይበትየኔውድ
@Fatima88-g5g
@Fatima88-g5g 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ዉደ ላይክ አድርጌሻለሁ
@Zzzetv
@Zzzetv 5 күн бұрын
ትክክልነዉሁሉምእናመሠግናለን
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc 10 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር 100፣ሁሉም ልክ ነው
@HalimatDewud
@HalimatDewud 10 ай бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@Jjjsh-h7y
@Jjjsh-h7y Ай бұрын
በትክክል ነው የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumamohammed1592
@fatumamohammed1592 10 ай бұрын
እደዚህ ፊት ከሰጠናቸው እጭቅላታችን ላይ ወጥ ይቀቅላሉ ውዴ ለነሱ እዴዚህ ወይ ለምክርሽ እናመሰግናለን ስልክ ሳወራ ትቀናለች የኔ
@ZozZzooo-s3r
@ZozZzooo-s3r 10 ай бұрын
የኔውድ ስለመልካምነትሽ ሣልናገርማለፍአልችልምየምታቂውን ለማያቅታስተምሪአለሽ ቀጥይበት❤❤❤
@SeadaYimam-w7x
@SeadaYimam-w7x 23 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጀዛኪላህ
@tesfaneshbelay7918
@tesfaneshbelay7918 3 ай бұрын
እህቴ መክተፊያ ምን ይባላል
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 10 ай бұрын
እኔ ከሁሉም ካልሽው አደርጋለሁ በየ ሄድኩበት ጰባይሽ ነው የሚሉኝ ብቻ ባልዋ ግን ቀልድ ወሬ ይወዳል እና ያወራል እኔም እመልሳለሁ ካላወራኝ ግን አላዋራም እኳን እሱን እሷንም ወሬ አልወድም ልክነሽ አብሶ ውሸት አይወዱም እኔ የልሰራሁትን ነገር ሰርቻለሁ አልልም አልሰራሁት ኢሻአላህ እላታለሁ ዝም ነው የምትለው ይቅርታም እላለሁ ውነትሽን ነው በይቅርታ ያምናሉ አባያ ሲቃጠልብኝ በጣም እፈራና መጀመሪያ ይቅርታ ብየ ነው የማሳየው
@Bfuh-n5j
@Bfuh-n5j Ай бұрын
አመሠግናለሁለምክርሽ ወላሂ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekaAbenew
@MekaAbenew 6 күн бұрын
የኔስአልሀምዱልላ ደህናናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@memeEthiopia
@memeEthiopia Ай бұрын
ብር ላኪልኝ ለማለት ምን ማለት ነው በእውነት እህቴ በርች
@EbSShort
@EbSShort Ай бұрын
እርስሊሊ ፍሉስ
@midia9526
@midia9526 10 ай бұрын
😢😢አመሰግናለሁ ውደ እኔ ማኩረፍ እና መከራከር ችግሬን አስወግዳለሀ ይሄ ነው የሰለቸኝ ይቅርታ ማለቱ ግን ይከብደኛል ምን ላድርግ ማሬ
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
የሚከብድ ብሎ ነገር የለም እንደ ልማድ አድርጊር ማሬ
@FatimaIbrahim-w8n
@FatimaIbrahim-w8n 10 ай бұрын
አሰላምአለይኩምየኔውድ፤ምክርሽበጣምጠቃሚነው፥ባለፈው፡የመዳምንልጅያፈቀረችው፡ልጅ፡መፍትሔ፡አገች፡በጣም፡አሳስቦኝ፡ነበር
@roozahajj
@roozahajj 10 ай бұрын
እእእ
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አሳቡ ይዞሻል የኔውድ
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 10 ай бұрын
Sira yelashm Ende hohoho
@RamlaRamla-i3v
@RamlaRamla-i3v 10 ай бұрын
😅።።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉዷ
@MekiyaAhmed-n9l
@MekiyaAhmed-n9l 3 ай бұрын
አር የኔሀመ አንደዴ ሰው አንደዴ ደሞ ለሷ የምሰያመት ስም ይጠፈኝል ነጭነጨ ነት ምን መድረግ አለብኝ
@ሩቂያ
@ሩቂያ 10 ай бұрын
ባክሽ የሚሽለጥለጥ ነው ሚወዱት ሲጀመር ውሸት ራሳቸው ውሸታሞች ናቸው በመዋሸቷ ነው የምጣላት የሚሰራላቸው አይወዱ መልስ መመላለሴ ነው እሷ ጋ ያያዘኝ 😂
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
ክክክ
@Naol-f5v
@Naol-f5v 6 ай бұрын
Shukran
@HanaHana-j5v
@HanaHana-j5v 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 8 ай бұрын
የእኔ እህት አመሰግን አለው ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@Gygg-z3i
@Gygg-z3i 2 ай бұрын
እኔ ምን እደሚበጀኝ አላውቅም ከኢቶቢያ አሁን ነው የመጣሁት እና ከላም ምንም አልችልም ጭንቅ ብሎኛል እስኪ መላ በሉኝ
@FathihaFathiha-mg8fy
@FathihaFathiha-mg8fy 5 ай бұрын
ጀዛ ከላህ እህቴ
@زيناتمحمد
@زيناتمحمد 6 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔ አረ በኛ እድገበመኝ ዱአ አርጉልኝ የምታነቡ ሰዎች ሁሉ ከመጣሁ አድርጎ ወር ሆኝ
@SenyiaShechio
@SenyiaShechio 8 ай бұрын
ከሥራ ውጪ ወደ ውጪ ለምክርሽ ሹክረን በተለይ ለዱባይ መዳሞች ጭዛቸው መልሥ ነው መዳም መዳም ካልኳት ጭራሽ ፈጣሪሽ እኔ ነኝ ትበል
@ZinetSeid-p8z
@ZinetSeid-p8z 2 күн бұрын
ለምክርሽ አመሠግናለሁ የኔ መዳም ወላሂ ክብር አትወድም አራሤ ላይ ነዉ የምትወጣዉ
@QatarQr-oc9cg
@QatarQr-oc9cg 5 ай бұрын
እውነትሽንነው እህቴ
@HadraBet
@HadraBet 10 ай бұрын
Waw good work which country 😮
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
Check description
@mastewalMastewal-k2y
@mastewalMastewal-k2y 17 күн бұрын
mashaAlahi ena EShaAlahi mindnew liyunetu???
@Mokekk
@Mokekk 8 күн бұрын
masha allah betam yamral lemsale des yemil neger weym yemiyasgerm yemiyasdenk neger stayi waw new adel mnlew bearebgnawm endeza new enshaa allah demo allah kale male new
@semira2583
@semira2583 10 ай бұрын
ውሸት ባረቦች ይብሳል እኔ እደውሸት የሚጠላ😂 ለምክርሽ እናመሰግን አለን እኔ አንድ ነገር ከተሰበረ እስከሚሄድ መነዛነዝ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@fjdg3540
@fjdg3540 5 ай бұрын
አሳቅሽኝ ውነት ነው ።አላህ ይጠብቀን
@aassssaa-iw8xx
@aassssaa-iw8xx 10 ай бұрын
ሸቁየ አሰላሙአለይኩም ደህናነሽ የውነት እኔ ምክርሽን በጣም ወድጀዋለሁ ሽኩረን ሁቢ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚርኝማ አሰ🎉
@AlemtsehayGetaw
@AlemtsehayGetaw 2 ай бұрын
የኔ ቅመም በርቺ እናመሰግናለን
@ሀያትሰይዲ-ጘ1የ
@ሀያትሰይዲ-ጘ1የ Ай бұрын
Ok
@BroBra-t7s
@BroBra-t7s Ай бұрын
ልክነሺ❤❤❤❤❤❤❤
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 10 ай бұрын
የኔውድ መካሪ እህታችን ፈጣሪ እድሜሽን ያረዝምልሽ መካሪ አያሣጣን ደሥብሎሽኑሪ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 10 ай бұрын
ማሻአላህ ምክርሺአሪፍ ነዉ እኔከማዳሜጋር ሶሊህነን አልሀምዱሊላህ ምግብእኮ ብቻየን በልቸ አላቅም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ዘሀራዬ ደሚርኝማ
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 6 ай бұрын
ኧረ ወላሒ ሥለ ምክርሽ አላሕ ይጨምርልሽ ነገር ግን ከነሡ ዉጪ በዉሸት በኩል የሚሸመጥጥ ዬለም
@endrisamataleh6744
@endrisamataleh6744 10 ай бұрын
እኔ አሁን አስቸ ካልበላሁ ቢሞቱ ቢይ አይሉም የሰራሁትን ሁሉንም ነው የምቶስደው እሷ ካልመጣይ አስቀራለሁ በካሜራ ታያለች ግን ምንም አትለኝ
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
ጥሩ አድርገሻል ቅድሚያለራስሽማሬ
@Grace-wm2qe
@Grace-wm2qe 6 ай бұрын
በቅርቡ አረብሄዳለው እና ምን ትመክሪኛለሽ
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 4 ай бұрын
Ara habibit makirof naw meyawataw fagagi sityachaw bahanatachen naw mewatuti
@mAAAYKO
@mAAAYKO 7 ай бұрын
sile mikirshi ena meseginalen
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 10 ай бұрын
ሽቁየ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@meribrhane-y8o
@meribrhane-y8o 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር
@lamroteosaman3703
@lamroteosaman3703 29 күн бұрын
ይቅርታ ለማለት ይቀድመኛል ዝምታም መልሲነው እሳም ጡሩ ሰውናት እስካሁነዉ ተመስገን
@ዘይጊዜ
@ዘይጊዜ 9 ай бұрын
ብሬን ላኪልኝ ማለት ምድነው እህቴ
@EbSShort
@EbSShort 9 ай бұрын
እርስሊ ሊ ፍሉ ሲይ
@MastewalMelis-e9f
@MastewalMelis-e9f 10 ай бұрын
.እኔ ኢሊፎርም መልበስ አስጠላኝ እኔ የምፈልገው ቢጃማ ነዉ ለማለት ❤
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
ኢንፎርም ለስራ አሪፍ ነው ማሬ ሱሪ ካልፈለግሽ የቢጃማ አምጭልኝበያት አይዞሽ
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 10 ай бұрын
አውውላሂ ለሥራ ይመቻል ግንእኔሥውጣም ሌላአታሥለብሠኚም መችምምንምማርግ አልችልም አይዞሺልኚ ውድ አግራችን ሥንገባእንለብሠውለንእሺ አብሺሪልኚ
@MastewalMelis-e9f
@MastewalMelis-e9f 10 ай бұрын
@@BrtukanAhmed-y8t እሺ የኔ የስደት እህቴ አመሠግናለሁ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ
@user-adena
@user-adena 10 ай бұрын
ግድ ነው በሳውዲ ሥትወጭም ቤትም እምትለብሽው
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
የኔ ውድ ሁሉም ባህሪ እኔጋ አለ አንድ የረሣሽው መዝናኛ ሲወሥዱን እንዴት ነው ያምራል ሲሉን አወ ማለት እና የነሡን ዘመዶች ክ ናቸው አለማለት ለምሣሌ የሤትዮየ እናት በጣም ሠራተኛ ላይ ትጮሀለች ከዛ የልጆቿ ሠራተኞች ለመዳማቸው እናትሽ ቤት መሔድ አንፈልግም ይላሉ ደግሞ ሥትናገራቸው ያንች ቤት ሠራተኛ አደለሁም ይሏታል ያን ካሉ ወዴ ቢሮ ነው የሚወሥዷቸው ወይ ኩትራት ሲጨርሡ ያሣፍራቸዋን እናታችን የምትናገረው ትንሽ አሚሮዋን ሥለሚያማት ነው እሧን የማያከብር ሠራተኛ አንፈልግም ይላሉ እኔ መልሥ አልሠጣትም አሮጊቷም ትወዴኛለች
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 10 ай бұрын
ሁሉም ልክነሽ😂ግን እነሡ የፈለገ ቢሆን ዝቅ ሲባልላቸውአናት ላይይወጣሉ የየረሳችንን ድንበር መጠበቅአለብን የመዳምነቷን ክብር መሥጠት ከዛበተረፈ አብሽሩ።
@UaqSalama-fn4sq
@UaqSalama-fn4sq 10 ай бұрын
❤❤❤የኔውድእህትልክነሽየኔእኮአልሀምዱሊላበጣምጥሩሰውናቼውወላሂሲከፍኝገናአይኔንአይታ የምትርዳኝነገርስኡፍፍፍግጥምአጥቼላታለሁ
@ኪዬወሎየዋ
@ኪዬወሎየዋ 9 ай бұрын
ሀበሾች ማሺቃበጥ አኖዲም እኛ እንዱኒሺያ አደለንም የማይመቸኝን ነገር በግልጥ ነው የምነግራት😂😂
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 10 ай бұрын
በናቱወ ትትካል እኔ ካበልዋ ብሲናኝ ኑራ ኑራ ስል አፉ አይዛጋም በጣምነዉ ምለፈቅርዉ። ያምን ማዳም ማሸአለህ እንሻ አለህ ያምን ማን ማለማማጥ ስራዬን ይሳራለዉ አለቃ አልሰግድለትም ወለህ 😂😂😂 በልዋ ሁሽሜነዉ ትቃልጃለሺ ሆ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 10 ай бұрын
ያላደረኩትን እኮን አድርጊያለሁ አልልም ምን ብየ መልስ መመለሱ ጡሩ አይደለም ዙሮ ትምርትሽ አሪፍነው በርችልን
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 7 ай бұрын
እዉነት ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fama4230
@fama4230 10 ай бұрын
እኔ ተናዳጅ ነኝ አላህ ሶብረ እድሰጠኝ ዱአ አረጉልኝ
@MeremWedage
@MeremWedage 9 ай бұрын
ውደ እኔም እዳቺው ነኝ
@SihamS-w6s
@SihamS-w6s 9 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊
@NETSANETMOGES-qi9zn
@NETSANETMOGES-qi9zn 10 ай бұрын
እኔ መዳሜ ይዛኚ ነው የምዞር እና ከሄድኩበት ሁሉ ስራ የመስራት ግዴታ አለብኚ በእናታቹ መልሱልኚ
@EbSShort
@EbSShort 10 ай бұрын
የለብሽም በምን እዳሽ ውደ ካስቸገሩሽ እጅሽን በፌስታል ጣትሽን እያሰርሽሂዲ ተአባን የዲ በያቸው ስራቦታሽ ብቻ ስሪ
@Dsaf-rd7up
@Dsaf-rd7up 8 ай бұрын
ወላሒ በጣም ደሥይላል ምክርሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ 🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ደስፈዬ
@haSy-z5e
@haSy-z5e 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይስጥልን ልክ ነሽ ውደ እኔ ግን ካሥሩ ዘጠኙን በትክክል አረጋቸዋለሁ ውደ ቀጥይበት
@tgayenashifakadu5992
@tgayenashifakadu5992 5 ай бұрын
👍🥰
@FatimaFa-p6s
@FatimaFa-p6s 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
#መዳምጠንቕይ መሆንዋን የምታውቁበት #አስርመንገዶች
13:12
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 33 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 81 М.
#አረበኛባማረኛ የኩሽናቤት እቃዎች
12:46
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 62 М.
ለመዳምሽ በፍጹም እንዳትነግሪ#ሰባትነገሮችን
7:37
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 8 М.
#መዳም ስራ ስትጨርሱ አላስቀምጥ ላለቻችሁ#አስርመፍትሄዎች
10:21
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 10 М.