KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
45:28
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
How Strong Is Tape?
00:24
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
ከሞት የተነሣችው ሙስሊም ባየችው ነገር ክርስቲያን እንዴት
Рет қаралды 201,222
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 75 М.
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Күн бұрын
Пікірлер: 611
@-NegatKokeb
6 күн бұрын
ሌላዋ ገነትና ሲኦልን አይታ የመጣችውን ሴት ምስክርነትን ይስሙት👇 kzbin.info/www/bejne/mHzSiZKZpdCZfMUsi=UzKasQM7LguVU1qF
@fantabehetu7919
14 күн бұрын
ይህንን ታሪክ ለመስማት ለፈቀዴልን ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባው🥺🥺🤲🤲
@EmmaDaniel-k9y
14 күн бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤
@BezawitTeklu-yh1ee
28 күн бұрын
የልዑል እግዚሐብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁ ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ይገባታል ጌታዬ አምላ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እኔንም ሀፂኝተኛዋን ልጅህ ማረኝ ይቅርም በለኝ 🙏🙏🙏
@ኤረናጻዕዳዕባይገጠርቖሓይ
6 күн бұрын
ይመስገን ፈጣር ክብርን ምስጋና ላንተ ይሁን❤❤❤
@AsnkaAtesfaye
28 күн бұрын
አቤት መታደል ምንኛ መመርጥ ነው በእውነቱ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏
@መድሃኒአለም
28 күн бұрын
አሜን 3 ❤
@AbrahamEdlan
16 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelamare9877
20 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው አይኔ በእንባ እየተሞላና እያለቀስኩ ነው ምስክርነቱን የሰማውት እወድሀለው ጌታዬ በአንተ ሰላም እረፍት አግንቻለው
@ሩሐማ12
29 күн бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር አምላክ የለም እውነት መንገድ ህይወት ነኝ ያለ ማን አለ? ማንም ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ንጉስ ገዥ ነው።
@MeKdi-w4s
17 күн бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@AbrahamEdlan
16 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯
@AbrhamGraazmach
6 күн бұрын
Amen .Amen.Amen.
@belay1519
4 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክረስቶስ ይመስገን🙏🙏🙏
@yyfff4809
29 күн бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶስ እውነትም ሒወትም መንገድም እሱ ብቻ ነው ክብር ለሰሙ ይሑን ❤
@TsiTsi1111-h8u
18 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@AssaEy
16 күн бұрын
አሜን የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው
@SamaraSama-w2v
29 күн бұрын
ክብርናምስጋና አምልኮ ሰግደት ለጌታችንና,ለአምላካችን ለኢየሱስክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@መድሃኒአለም
28 күн бұрын
አሜን 3 ❤
@ፔaiንኪlleር
28 күн бұрын
እልልልልልል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የ🌍ቤዛ መድሃኒ ዓለም ዘላለማዊ አምላክና አሸናፊም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@AbdiiDabaluu
24 күн бұрын
😭ይሄን ታሪክ ለመስማት መመረጥ ያስፈልጋል፣መርጦ ይሄንን ታሪክ እንሰማ ዘንድ ለፈቀደልን እድሉን ለሰጠን ምስጋና ይሁን፣አሜን🙏🙏🙏።
@zeinuSeid-l9f
19 күн бұрын
Amen
@ديبراديبرا-س7ب
16 күн бұрын
አሜን ፫❤❤
@AmanualeAyelign
16 күн бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይማረን ሲኦልን አያሳየን አሜን
@lovelytolla2930
15 күн бұрын
amene
@ShhghBhijghh
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ❤️አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ZeharaAhmed-bl6gi
7 күн бұрын
😢 የኔ ጌታ እጨትላይ ተወጥረኽ ሳይኽ ዋጋዬ አለማወቅ የጌ አባት ታስደንቀኛለኽ ክብርኽን ውረስልኛ ወልድ አብ የድግል ማርያም ልጆ አተ ቅዱስ እናትኽ ቅድስት ተመስገ የኔ ጌታ 😢🎉🎉🎉👍👍👍🙏👍❤👍
@tsehaydebele2730
29 күн бұрын
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እና ትክክለኛዋ ሃይማኖት መጣሽ ።መታደል ነው ለዚህ መብቃትሽ
@SewdaNegash
7 күн бұрын
Sijmerb weshet nw muslim yt nachu sem syatfu demo ymn keqbr tnsto mnor nw mhaymochi enga kalhon beka tsfa enarga enensaln blen isa alyhi selam yeallh baryana mlktngna nache
@meseretabebe8668
15 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን ልብ ይስጠን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@EjigayehuMelese-z7t
29 күн бұрын
ለኛ ሲል ለተሰቀለው ለተቸነከረው ክብር ምስጋና ላንተ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን የጠፉትንም በጐች ወደ ቤትህ መልስልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@jesuschrist-k8b
28 күн бұрын
ስሙ ኢየሱስ ይባላል፣ አትፈሪበት
@fthawitnuwaye1293
28 күн бұрын
@@jesuschrist-k8bየማስፍራ የለም ጌታችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ኣምልኮ ለሱ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@EjigayehuMelese-z7t
28 күн бұрын
@@jesuschrist-k8b ማልደራደርበት ማልቀብረው እዉነት አንገት የማያስደፋኝ የማለፈረበት እየሱስ የሚለው ስም እስትንፋሴ ነው እውነቱ ይሔ ነው ኢየሱስ ያለ ማርያም ማርያም ያለ እየሱስ የማይሆን ነገር ነው እየመረረ ህም ቢሆን ዋጠው ( ጪው )
@የዋለሽትሽብሩ
27 күн бұрын
Ere anaqim naber😂@@jesuschrist-k8b
@BirtukanGetachew-e4d
21 күн бұрын
አናፍርበትም ግን የድንግል ማርያም ያማላጅቱ ልጅነው@@jesuschrist-k8b
@YabisraGirma-y3g
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም በጣምድንቅነው
@xohszgd
29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ውድማችን ፅጋውን ያብዛልሕ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
@טאוגדהסולומון
27 күн бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መዳህኒአለም ሆይ እንደቼርነትህ በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ እምነት ጨምርልኝ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏አሜን
@SelamGere-i2j
5 күн бұрын
የኔ ኣባት የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@DebrituAssefa
20 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገበዋል❤❤❤❤❤❤❤
@AdanechiiWmaryam
28 күн бұрын
እየሱስ ያላመኑትን ለማሳፈር በመጨረሻው ዘመን የቆሰለውና የተወጋውን እያሣየ ይመጣል፡፡የወጉት ያዩታል እዳለው ቃሉ❤❤❤❤❤አልተሰቀለም ያሉትም ያፍራሉ
@AbrahamEdlan
16 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TeameGebreyohans
29 күн бұрын
ክብር ለንጉሣችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን☦️🌹
@gech281
21 күн бұрын
ለኛ ሲል ቅዱስ ስጋውን ቆርሶ ክቡር ደሙን አፍሥሦ እርቃኑን ተሠቅሎ የብርሃንን ልብስ ያለበሰን የሾህ አክሊል ደፍቶ የማይጠፋ የማይጠወልግ የህይወት አክሊል ያቀዳጀን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የኛ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የጠፉትንም በቸርነቱ ይመልስልን አሜን ።
@SIHINE-n9o
7 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ
@haregeweinabdisa8967
21 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤ እየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ሕያዉ ነዉ ❤❤❤
@MaedotAssefa
29 күн бұрын
ክብር ለመድሃኒዓለም ምስጋና ይድረሰው አምላካችን በቤቱ ያፅናን
@SisayMekonnen-i3p
22 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🙏
@geteneshyaie4465
29 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏 በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ!! እባክህ Comment መስጫው ላይ pin አድርገህ እርስዋ ያስተላለፈችውን አስቀምጥልን forward እያደረግን የውጭ ዜጎችን ወደ እውነተኛው አምላክ እንዲመጡ ይረዳቸዋል!!
@ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rucha6231
27 күн бұрын
እልልልልልልልል መድሃኔያለም የኔጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ለኔስትል ለሞትከው ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንልህ እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MmMm-c3h5v
29 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን የድንግል ማረያም ልጅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
@jesuschrist-k8b
28 күн бұрын
በስሙ አፍረሽ ነው
@MmMm-c3h5v
28 күн бұрын
@jesuschrist-k8b በድንግል ማረያም አማላጅነት በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱሰ ክርሰቶሰ አምላክነት መቸም አላፍርም
@DannyTekaBeyene
28 күн бұрын
በፀባይ ብታርም ኣይሻልም@@jesuschrist-k8b
@መድሃኒአለም
28 күн бұрын
አሜን 3 ❤
@jesuschrist-k8b
28 күн бұрын
@@MmMm-c3h5v እሱ እኮ የማርያም አምላክ እና ፈጣሪ ከዘመናት በፊት የነበረ ፣ ሰውን ለማዳን ሰው መሆን ስላለበት ነው ፣ አምላክ ሰው የሆነው። ቅጥያ አይፈልግም ለብቻው ሙሉ እና ፍፁም ነው ፣ ሁሉ በእርሱ ለእርሱ የሆነ ነውና ። ስሙም ድንቅ ጌታ ጌታ ኢየሱስ ነው።
@AgaluDemelash
17 күн бұрын
አሜን ክብርና ምስጋና ለጌታችንን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EmabetzenaEmabetzena
28 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤
@ያዘመንቲዩብ
28 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ያው ነው። ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳስ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏
@melakugeleta3514
17 күн бұрын
ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@Tsgansh-lp7cv
15 күн бұрын
አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ሀሌሉያ እውነት መንገድ ህይወት እየሱስ ብቻ ነው ስለዚህ በእየሱስ ሳታምኑ እንዳትሞቱ የዘላለም ህይወትን ያገኘንበት እየሱስ ክብር ይሁንል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AANTENEH1
21 күн бұрын
I was crying untie l finish the video. Amazing testimony. ❤🎉
@AsfawBelay-ub9gx
15 күн бұрын
አምልኮትና ውዳሴ ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራል በላይ ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም
@Asresash-f8n
20 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ስለኛ ሲል የተሰቀለው ስለኛ ሲል ለሞለው ለፈጠረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 🎉🎉🎉🎉🎉
@matimati7024
15 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንካንም ቅዱስ ገብርኤ ል አተ ጠብቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ይገባሃል ላተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህንን ቴክስት emtanebu hulu enkan አደረሳቺሁ lebrhane tmketu 🙏🙏🙏🙏
@kidistmulatu8690
15 күн бұрын
Thank you so much for sharing this beautiful testimony!!
@abazeetho5440
15 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለ ስሙ ይሁን አባቴ መዳንተ እየሱስ ክርስቶስ የ ድንግል ማርያም ልጅ አሜን 💞🙏
@shimelistibebu3102
21 күн бұрын
አቤት መታደል እቤት መመረጥ ለቸሩና ለሩህሩህ አምላክ ምን ይከፈላል? እንዴው በደፈናው ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
@zeinuSeid-l9f
19 күн бұрын
Amen
@Safdd-i1t
28 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግልማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤
@LidiyaLidu-sd8xx
15 күн бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል🙏🙏🙏
@Kidistalemu-ve2iy
6 күн бұрын
አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም አይነ ልቦናየን አብራልኝ እምነቴንም ጨምርልኝ በቤትህም አኑረኝ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@WardWw-wr2qp
29 күн бұрын
ደስሲል እግዚሀብሄር ይመስገን❤
@Hayat-i7p5k
29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@TeameGebreyohans
29 күн бұрын
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዘላለም ሞት አድነን☦️☦️☦️
@zeinuSeid-l9f
19 күн бұрын
Amen
@ሀ-ግዕዝ1
9 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግልማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ
@abrahamseyuom2898
6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsigearaya4242
17 күн бұрын
🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ✝️
@ErmiasAschalew-f5d
18 күн бұрын
መሃሪው አምላክ ምን ይሳነዋል።እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
@Dama-i9q
5 күн бұрын
Abetu geta hoy kiberilin❤
@Samsunga14-d7n
6 күн бұрын
እግዛብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒
@mebrahtumehari7534
28 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ጎበዝ አቅራቢ ነህ
@ShhghBhijghh
15 күн бұрын
Orthodox መሆን መመረጥ እውነተኛ ሂወት መንገድ መሆኑ ኣምንበታለሁ🙏 ❤የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ለዘለዓለም ይከበር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@JanatALHbsy-v4j
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር
@WittneyAm
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መላው አለም ሰው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይሆናል ምክንያቱም እውነት ትክክለኛ ቀጥተኛ ንፁህ ወርቅ የሆነች እምነት ናትና ❤❤❤❤❤❤አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@KinduAtalo
9 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን❤❤❤
@HaHa-tn2eb
28 күн бұрын
ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤❤❤
@AaAa-l1g7n
28 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ምስጋና ይግባዉ❤
@maahiii6
15 күн бұрын
እግዝያቢሄር ይመሰገን ዬኔ ጌታ🙏💖
@fthawitnuwaye1293
28 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@FireworkFiresura
8 күн бұрын
ክብር ይመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@QatarGaraffa
28 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤😢
@betelmulu4897
7 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ልጆቹ እንዲጠፉ አይፈልግምና ሁሌ ሰው ይልካል ሰወች አናገናዝብም እንጂ
@habeebmudeer9903
27 күн бұрын
ክብር ለኢየሡሥ ይሁን እወድሀለሁ አባዬ❤❤❤❤❤❤😢
@Biruk-b6r
5 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው❤
@Mesertandargeambaw
15 күн бұрын
ክብር ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@TsehayDesalegn-c8t
18 күн бұрын
አምላኬ ሰለኔ ሐጥያት የሞተልኝ በቀራንዬ መስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሸልኝ ሰጋውን የቆረሰልኝነው አንተ ክበርልኝ።
@sebelleteferaminas9875
15 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ምህርትን በዚህ መንገድ ስለገለፁልሽ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የቀሩት በሱ የማያምኑትንም ላንቺ ያሳየውን ክብር ፍቅር ያዩ ዘንድ ይርዳቸው አሜን።
@tenahaile1195
7 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ፪ የፍቅር ህይወት እንድትወርሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን አሜን
@KefyalewKayirsha
14 күн бұрын
እስከ ዛሬ ድሬስ የኢየሱስ ዴም ትኩስ ነው መጀመርያና መጨረሻ የሆንክ ኢየሱስ ሲሙ ይባረክ ሀለሉያ
@abrehamyeyu9065
29 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው በመሆኑ ራሱን እየገለጠ ይቀጥላል።
@Faster-o6r
28 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ አቤቱ ማረንም ❤
@AmanealTsegab
15 күн бұрын
ንኣና ክብ ዝተሰቀለ ክርሰቶሰ ሰሙ ዝኽበረን ዝተመሰገነን ይኹን ድንግል ማርያም በረከተን ረዲኤታን ኣይፈለየና
@AddisBaddis
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@alainall6304
17 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይክበር ይመስገን 🎉🎉
@yeshumneshzeleke2354
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለገለፀላት አምላክ ዛሬም ዘወትር ይክበር ተመስገን።
@GeletaGeleta-m1k
21 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዛሬ በቱኩስ ደሙ በአብ ፊት ይማልዳል ።
@GeletaGeleta-m1k
20 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል !!!
@MatiMan-ty4qt
18 күн бұрын
ይፈርድብሀል@@GeletaGeleta-m1k
@BereketHunegnaw-b9p
18 күн бұрын
ጴንጤ ይጨፍራል @@GeletaGeleta-m1k
@melakugeleta3514
17 күн бұрын
መዳን በማንም ስለሌለ ክርስቶስ ለእኛ ሞተ በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ወገኔ ዘመኑ አልቋል ስለ እኛ የተሰቃየውን የሞተውን ሞትን ድል ያደረገውን ኢየሱስን እንቀበለው ዘመኑ አልቋል
@Sami-w3z9t
20 күн бұрын
እደለኛነሽ ጌታሆይ ፍቅርህ መብዛቱው 😢😢😢❤❤❤❤❤
@hayatfenta-ud3vk
8 күн бұрын
አቤት መታደል ምንኛ መመረጥ ነው ክርስቲያን መሆን በእውነት ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስግጋና ይግባው አሜን 🤲
@MeKdi-w4s
17 күн бұрын
እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤☦️❤👏
@BirhanuyitbarekYeharvew
16 күн бұрын
በምህረት አይኖችህ ተመልከተን
@Ailhwki
7 күн бұрын
😢ልጆችሽ እና ባልሽ አላህ ወፈቃቸዉ
@SaraShenegelegn
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው: ለዘለአለም ይመስገንልን::
@DagiYada
16 күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3፤36 3፤36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍየዮሐንስ ወንጌል 14፤6 14፤6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@Marrybrauhan
18 күн бұрын
Kal. Hiwet. Yesmaelin. Amennnn🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@manasebmelka3090
18 күн бұрын
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰው
@NardiErmi
21 күн бұрын
አመሰግንሃለሁ 🙏❤
@Ame-nv8ri
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን
@AtsedeMARIAM-h2p
15 күн бұрын
Ersu Moto Egnan Yadanen AMLAK yimesgen❤❤❤
@DubuloBunaro
5 күн бұрын
amen my God
@BalL-y2p
29 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ።
@AbrahamAbera-e7w
17 күн бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን እግዚአብሄር ብዙ ደንቅ ስራዉን እያሳየነዉ።
@hhjj6916
21 күн бұрын
የኛመዳህኔአልም ክብርምሰጋናዪገባው
@ZewudeYohans
15 күн бұрын
የእየሱስ ስም ይባረክ እናመሰግሃለን
@ZgcwZgcw
9 күн бұрын
አሜሜሜሜሜን መቱን ድል አድርጎ የተናሳ ስሙ ይበራክ❤❤❤❤❤❤❤💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aschalewtufa
17 күн бұрын
አሜን ክብርና ምስጋና ለሱ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!!!
45:28
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Donkey Tube
Рет қаралды 3,8 МЛН
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 702 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 190 М.
1:15:19
የገጨኝ መኪና አመለጠ! የአሳዛኙ ታሪክ መጨረሻው ምን ይሆን? አሁንስ? #sadstory#ethiopian#habesha#beza
Maraki Weg
Рет қаралды 150 М.
1:18:21
ሁሉንም ሚስጥር ድንገት ደረስኩበት! እልህ እና ቸልተኝነት ዋጋ ያስከፍላል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 209 М.
50:54
ከመከራው በኋላ ኢትዮጵያ ላይ የብርሃን ምንጣፍ ይነጠፋል ዘረኝነት የሚባል ይጠፋል ! #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
1:03:59
መምህር አብይ እያለቀሰ ያወጣው አሳዛኝ ሚስጥር | ስለአስገራሚው የፍቅር ህይወቱ ተናገረ| Abiy Yilma @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 57 М.
21:36
ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 136 М.
1:00:16
አለም ትናወጣለች እሳቱም ይቀጥላል ተጠንቀቁ ለ3 ጳጳሳት መልዕክት አለኝ ! #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 136 М.
1:12:07
#new 🔴በጭንቀት ላላችሁ የሚያጽናና ቃል||መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ ||#kendil_media - #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 791 М.
21:54
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 187 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН