ካሙዙ ካሳ እና አለማየሁ ደመቀ ለአርቲስት ቤተለሔም መኮንን (አትፍራኝ አትሽሸኝ) ቃል ገቡላት /ቅዳሜን ከሰዓት ከአስደሳች ፕሮግራሞቹ ጋር/

  Рет қаралды 78,425

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 102
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
የወሎ ልጆች እንኳን ትምህርት የሚቀመጡበት አጥተዋል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@ጀነቲአበይ-ነ7ገ
@ጀነቲአበይ-ነ7ገ 3 жыл бұрын
በትክክክል
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 3 жыл бұрын
አንዲት ኢትዮጵያ እያዳላች ነው ልጆቻ የሚማር አለ የማይማር አለ የሚበላ አለ የማይበላ አለ ከቤቱ ከቀየው የተቀመጠ አለ ከቤቱ ከቀየው የተባርር አለ ኧረ ስንቱ የጊዜ ጉዳይ ነው ህይወት ተለዋዋጭናት
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለደጉ ለወሎ ሀዝብ 🥺🥺🤕
@abdoha9079
@abdoha9079 3 жыл бұрын
አብርሃም ከቀልድ ጋር ደምረህ የምትናገራቸው ነገሮች አስተማሪ ናቸው፣ በተጨማሪ ሰ/ወሎ ያለ ህዝብ በጣም እየተገላታ ነው ድምፅ ሁኑልን ሁላችሁም...?
@frewottube3390
@frewottube3390 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላች
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
ካሙዙ ዘፈንን ባልደግፈውም ካለባት ችግር ለማሳረፍ ያደረጋችውት ይበራታታል ተባረኩ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 3 жыл бұрын
አቤት ጨዋ የሆናችሁ ልጆች ታስታውቃላችሁ ጨዋ ቤተሰብ እዳሳደጋችሁ በተለይ ዮናስ 😘😘😘😘
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Kamu thank you 🙏
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 3 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችው አብረሃም ውንደም ካናዳ አለህ ?
@hfsaiethopi6896
@hfsaiethopi6896 3 жыл бұрын
ኢብኤሶች የወሎ ተፈናቃዬችን እርዱ
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለተማሪዎች የምገባና ዩኒፎርም ድጋፍ ላደረገው ለአ መስተዳድር በእናቶች ስም ከፍ ያለ ምስጋና ለማቅረብ ተገቢ ነው።
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
የምን መሽለጥለጥ ነው የባንዳ ልጅ የሌባ ዘር ሀገር ሻጮች ባንዳ
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
አስመሳይ አጭበርባሪ የነጭ ተላላኪ
@adisadmasu2127
@adisadmasu2127 3 жыл бұрын
በየትኛው ለባይክ በተዘጋጀ መንገድ ላይ የሚነዳው መንገዱ ሣይኖር መጠቀሙ አደጋው የከፋ ነው
@akaleselam3336
@akaleselam3336 3 жыл бұрын
ድዳችሁን ከምገለፍጡ ትንሽ እንኩን ድምፅ አትሆኑም 😭😭😭😭😭😭😭😭
@munamuna8297
@munamuna8297 3 жыл бұрын
አህለን ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ከሳምንት ሳምንት ላደረሰን አላህ አልሀምዱሊላህ ሁላቹሁም በያላቹሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልላቹ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
@obseobse9992
@obseobse9992 3 жыл бұрын
የኔ ማር ደምርኝ
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ደብተር እንዴት በፍለጋ እንደተገኘ እህትና ወንድሞቼ በመከራ ነው ያገኙት
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 3 жыл бұрын
ይቅርታ እኛ ሙስሊሞች መዉሊድ የሚባል በአል የለንም
@makkiyaadem794
@makkiyaadem794 3 жыл бұрын
Sah
@makkiyaadem794
@makkiyaadem794 3 жыл бұрын
Sah
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
እራሰሸነ ወክዬ እኛ እናከብረዋለን በደሰታ
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 3 жыл бұрын
Yonye, endew Min ayinet bet Adek yihon? Enatih ena abatih.... Be edgetih eju yenekah sew Hulu yibarek.
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 3 жыл бұрын
ብድር በሰማይ ሲባል እሱ በምድር መለሰላት አሪፍ ቀልድ ነው በጣም ነው የሳኩት
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 3 жыл бұрын
ባህላችን ጠፍቶመስሎኝ ሰውእየጠጋያለው ፍትህለውሎእህዝብ እርሰውአለቀ ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ማስብሁሉ አቃተኝ
@የተንታዋልጂ
@የተንታዋልጂ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
MDY መጣም ተመቸኝ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
እናተመችነው ለህዝብ ድምፅ እምኮኑት ህዝብ እየተገደለ እየተራብ
@silve1247
@silve1247 3 жыл бұрын
አዲስአባባሠውአታሉ የወሎህዝብ ደም እያለቀሠ አይደጉያገሬ ሰው ወሎወገኔመሠቃየቱያመኛል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ትልልቅ ሰወች ግን በጤናቸው ነው😂 ስራፈተው በቲቪ ለመታየት ወሎ ላይ የፈረደ ሁሉ አላህ ይፍረድበት እንዳስለቀሰን ያስለቅሳቹ ፍርዱን አቅርቦ ያሳየን
@halimah4999
@halimah4999 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላ ከፍለዉ ይሆናል እኮ እሚገቡት
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 3 жыл бұрын
እናም ምንድሰሩ ፈለግሽ አየሰው
@fifigti9051
@fifigti9051 3 жыл бұрын
አሚን
@habeshamusiczone9599
@habeshamusiczone9599 3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነገር ነው ይዛችሁ የመጣች ግን አንድ ነገር ርስታቹዋል Helmet ።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ሰላም ለህዝባቺን 🙏🏼ፍትሕ ለተራቡ ፍትሕ ለታሰሩ 🙏🏼
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
አንች የባንዳ ልጅ ባንዳ ሀገር ሻጭ
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
ያንች ዝርዮች መስሎኝ ህዝብን እየጨረሱት ያሉት አንች የነጭ ገረድ ባንዳ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
እነዃነ አደረሰን 😘
@robatiktok3765
@robatiktok3765 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችንም ቤተሠብ
@habeshamusiczone9599
@habeshamusiczone9599 3 жыл бұрын
A helmet is a form of protective gear worn to protect the head. More specifically, a helmet complements the skull in protecting the human brain.
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
መጀመሪያ መኪና መቀነስ አለበት ካልሆነ በጣም አደጋ ነው
@l_oromo4424
@l_oromo4424 3 жыл бұрын
Ena Abiy yemli borsa yiyazu?
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ነች አይደል ??? ፌዝ በአንድ ሀገር ውስጥ የሰው እርድ፣ መፈናቀል፣የደረሰ እህል በእሳት ማቃጠል፣ ደም በየማሳው እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ አቤት አቤት፣ እዚህ ቤት ደሞ እንደልብ ሲጨፈር፣ ልብ ውልቅ እስኪል ይሳቃል ወይኔ ወይኔ•••••• እውን ይኔ ነው ኢትዮጵያዊነት ድሮ የሰው ቁስል ፣ህመም ይሰማን ነበር እናክመውም ነበር እናዝንለትም ነበር ፣እንቅፋት ሲመታው እኔን ይባል ነበር። አሁንስ ይሄ ሁሉ ሲሆን •••• አምላኬ ሆይ እስቲ አንተው ታውቃለህ 🙏🙏🙏💚💛♥
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Enden Stegin Mewdat Like Yarge
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 3 жыл бұрын
የኢስላሞች ሳይሆን የሆዳሞች ብአል ነው ኢስላም ሁለት ብአል ብቻ ነው ያለው።ኢድ አደሃ እና እድ አልፈጥር ነቸው።ከዛውጭ የለም
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
ዝም ተብላችሁ አታውሩ እኛ እናከብራለን
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 жыл бұрын
MDY te.mechitagnalech
@حليمهالشقري-ب9ي
@حليمهالشقري-ب9ي 3 жыл бұрын
ሰላምቅዳሜወች..................
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 3 жыл бұрын
ግማሹ ይማራል ግማሹ መማሩ ቀርቶበት በዕንባ ይራጫል ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ቆንጆ 🤲😍
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ እናተን ማየት ይሻላል ዩቱብ ሁሉ አበደ በፍቅር ነው አገሩ ይረበሻል ሰውን ለማዘናጋት የሚወራው ወሬ እብድ ፍቅር ብቻነው ዩቱብ ሰሞኑ አደረቁ እኮ
@حليمهالشقري-ب9ي
@حليمهالشقري-ب9ي 3 жыл бұрын
ፍትህለወሎህዝብ
@yenatelij8006
@yenatelij8006 3 жыл бұрын
ምውሊድ እስልምናን አይውክልም
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
ወንዶቹ በጣም ቆንጆ ጭፍራ
@kedirmohammedsemir4878
@kedirmohammedsemir4878 3 жыл бұрын
Ksmuzu kasa ena Alemayehu demeken Betyin Lemagez folagotachewu silenegerun ena silejemeru misgana yigebachewal
@zinayekebede2803
@zinayekebede2803 3 жыл бұрын
Month date year meslogne neber medhanialem difit yargish gin betam yasikal.....,....
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
@Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 3 жыл бұрын
የሀብታም ልጅ ሲደባደብ የዳሀልጅ ይሞታል አሉ ሰውየው አለም አቀፍ አትምህርት አላለችም የእኛ ልጆች ወንድም እህቶች እንኳንስ ሊማሩ ምነው ባልሞቱ የጥይት ድምፅ መስማት በቀረላችሁ ከቤታቸው ከቀያቸው ተፈናቅለው የሚበሉት የሚጠጡት የጥተው ይሰቃያሉ አሏህ ፍትህን ያምጣልን
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
M D Y😂😂😂😂😂ኡፎይ
@momychannel2840
@momychannel2840 3 жыл бұрын
አይ ኢትዩጲያ ነገሩ እናት ከልጆቾ ታዳላለች የሚባለው ልክነው. ኢትዩጲያም አሁንአሁን በጣም አሁን አሁን በልጆቾለቀይ ማዳላትን ታሳያለይ ግማሾቹ. በስደት ሀገር ይሰቃያሉ ግማሾቹ በማይረባፓለቲካ የቁማርጫወታ በሚመስል መልኩ ኑሮ እራሱ ብስቁልቁል ያረጋቸው አሁን ደግሞ ይባስተበሎ በመፈናቀል በርጂና የስቃይ ቀማሽ ሆነዋል ሌሎቹ ደግሞ ትምህርት ከፈትል ልንማርነው አይትምህርት ተማርን የሚሉ ደቆሮዎችናቸው የወሎን ገበሬ ስቃዩን እያበዙ ያሉት ግን ኢትዩጲያ ትበለጥጋለይ በለው ለሚሮሮጡት ብልጥግና እደትነው ግባሽ ዜጋ ተይዞነው የሚበለጠገው ወይስ ግማሽን ዘጋ እየገደሉ የጂብ እራት እያደረጉነው የሚበለጠገው ግን አዲ የምለው ነገር በወሎ ላይ የሚደርሰው ግፉ ታልቆመ የኢትዩጲያ ብልጥግና መቸም አይመጣም እናቶች በማያውቁት ፓለቲካ ልጆቻቸውን አተው በርሀብ እየተሰቃዩ እርጉዝ ሴት በጫካ እየወለደች ይሄግፉ እደት ነውየሚያበለጥገን
@zewdutadesse9698
@zewdutadesse9698 3 жыл бұрын
መንገዶቻችን በጭራሽ ለ ቢሲክሌት አይመቹም። አልፎ አልፎ ብሲክሌት ሲነዱ የማያቸው ሰዎች ተገቢውን የጭንቅላት መከላከያ እንዲሁም አንፀባራቂ ቬስት ሲለብሱ አላይም። የታዘብኩትን ለመጠቆም ያህል።
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
ወይኔ ዮኒዬ
@d.f3504
@d.f3504 3 жыл бұрын
ye abrish keld like yasetal #simetYimetalSimetYihedal
@selamtube-2157
@selamtube-2157 3 жыл бұрын
የዩኒ ሀርፋ አወራረድ ይመቻል። የድሬ አራዳ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 3 жыл бұрын
ደላንታ ወሎ ወስጥ ታማለች የጥይት ድምፅ ነው ድምፅ ባለመሆንህ ገርመህኛን
@mki6187
@mki6187 3 жыл бұрын
እስልምና መውሊድ አትበሉ እማታው ቁትን እኛ ሙስሊሞች ሁለት ባአል ነው ያለን
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 3 жыл бұрын
Mdyወይእንደዛሬ ሥቄ አላዉቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 3 жыл бұрын
ወሎ ትምርት ሊማሩ ቀርቶባቸው መኖራቸው በተርጋገጠ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ መድሐኒያለም ድፊት ያርግሽ በጣም ያስቃል
@SaraSara-zw9bd
@SaraSara-zw9bd 3 жыл бұрын
ሳምንቱን ሁሉ በጦርነት ወሬ እና በዘረኞች ጩኸት ስልችት እንልና በጉጉት የምንጠብቃት ቅዳሜ ከች ትልና ፈታ ታደርገናለች እኔ ትንሽ ሃዘኔን የምረሳው ቅዳሜን ከሰአት ላይ ነው እውነቴን ነው የምላችሁ ዛሬ ደግሞ ሆዴ እስቲቆስል ነው የሳቅኩት፡ መዳኃኒአለም ድፍት ያርግሽ ወይ የመልስ ምት ሀሀሀሀ
@haimanotasmare1752
@haimanotasmare1752 3 жыл бұрын
MDY😂😂😂WAW
@ጦይባቦረናyoutube
@ጦይባቦረናyoutube 3 жыл бұрын
ሣይክ ሉምድ ነዉ አልገባኝም
@obseobse9992
@obseobse9992 3 жыл бұрын
ማር ደምርኝ
@munatube509
@munatube509 3 жыл бұрын
ራማቶሓራ ትረካ ክፍል አንድ Ramatohara audio book part 1 kzbin.info/www/bejne/pJ-YpHWQi5p9nqs
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
M d y በጣም ገርሞኛልም አስቆኛልም ሆሆ 🙈🙈🤣🤣🤣🤣
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
🙋‍ቮይስ ቸንጀር (ድምጽ ቀያሪው ) 👉👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራች ቻናሉን ይጎብኙ
@fasika6916
@fasika6916 3 жыл бұрын
ስትስቁ ነፃ መሆናቹ ያስደስታል ምንም ያገኛቹ አትመስሉም
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ካሙዙን ወደጌታ ብትመለስ ይሻልሀል ካልሆነ ግን መጨረሻክ አያምርም ምክንያቱም የዛሬ 6ወር ከደማ ሰይፉ ሾው ቀርቤ ከዝህ ቦሀላ የጌታ ነኝ አልመለስም ብለህ ነበር
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 3 жыл бұрын
ባለ ቴክስቶቱ ክክክክክ
@munatube509
@munatube509 3 жыл бұрын
ራማቶሓራ ትረካ Ramatohara audiobook kzbin.info/www/bejne/pJ-YpHWQi5p9nqs
@hanaemeshawtube4668
@hanaemeshawtube4668 3 жыл бұрын
Serategnochis sewuyi
@habeshamusiczone9599
@habeshamusiczone9599 3 жыл бұрын
ያለ Helmet ሳይክል መንዳት አይመከርም.....
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@emutekle7243
@emutekle7243 3 жыл бұрын
M D Y
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 3 жыл бұрын
😄😄😄😄
@titisamie1476
@titisamie1476 3 жыл бұрын
እኔ እምላችው በቀደም ሄሎ አዲስ አበባ ብላ የዘፈነችው ልብስ ተውሳ የለበስችው አላሳቃችውም ከላይ እስከ ታች
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
@እትዮጵያ-ደ6ቀ 3 жыл бұрын
Kkkkk 🤣🤣😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sabaabede9725
@sabaabede9725 3 жыл бұрын
M,d,y oh hahahhaha
@ኢክሮወሎየዋ
@ኢክሮወሎየዋ 3 жыл бұрын
Mdy🤣🤣🤣🤣🤣
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
"Mdy", lol.
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
እኔ አንድ ልጨምርላችው አድሲ አብ0ባ እስቴድዮም ጎርጊስን ቡና ይጫወቱ ነበር ከላይ ያለው እየተነሳ እታች ያለውን ወንድም ይመታዋል እና ከቅሙ በላይ ሲሆንበት እናትክን እንዲ ላርግህና ለምን ትመታኛለክ ሲለው ስሜት ነው አለው እናትክንና ስሜት አልጋላይ ነው ያለው አስቆኛል። kkkkkk
@mrtyping6957
@mrtyping6957 3 жыл бұрын
ሳይክል ቤት ውስጥ መንዳት ነውር አደል።😡😡😡ትውልዱስ ከናንተስ ምን ይማራል?ስዶች,ባለጌዎች,ጋዜጠኛ እንደዚህ ሲንበላጠጥ አይተን አናቅም።Ye Ethiopian culture አታበላሹ የተከበረች ሀገር እኮ ናት።
@mrtyping6957
@mrtyping6957 3 жыл бұрын
ትክክለኛውን ነገር ስለ ተነገራቸሁ አፍ የላችሁም።እናንተ ግን ኢትዮጵያዊ ናችሁ?
@حسنحسنان-م3ض
@حسنحسنان-م3ض 3 жыл бұрын
ውብወች
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 3 жыл бұрын
አይ አንተ ጋዜጠኛ ቀኔን አሳመርከው ሃሃሃሃሃሃ
@jelo3241
@jelo3241 3 жыл бұрын
MDY hahahah
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
አፈር ለብሶ የተነሳው ጀግናው የትግራይ ጦር
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
ጥፊ ባንዳ የሌባ ልጅ ሀገር ሻጭ የነጭ አሽከሮች
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@munatube509
@munatube509 3 жыл бұрын
ራማቶሓራ ትረካ ክፍል አንድ Ramatohara audio book part 1 kzbin.info/www/bejne/pJ-YpHWQi5p9nqs
@seniytmekuriya1513
@seniytmekuriya1513 3 жыл бұрын
M D Y
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
በ21 አመትህ እኔን ተመኝህ? 52 አመቴ ነው....ባልዋ ተናገረ።
26:55
ዝርያ! 🫢 ምንሼ ነው?🫣channel
Рет қаралды 684
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.