" ከንቱ ነኝ" |"Kentu Negn" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 4,740,010

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 635
@-mahtot
@-mahtot 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
እሽ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
#Ok 💓🙌 & Thank #you for #sharing
@frehiwotaregawi6418
@frehiwotaregawi6418 4 жыл бұрын
Enamesegnalen . Ye niseha mezmuroch be mezmur metsihaf yeminawkachew yetekeretsu kalu likekuln.
@danielsahilu5959
@danielsahilu5959 4 жыл бұрын
Sorry ik
@አሜንተሻመአሜንአሜንአሜን
@አሜንተሻመአሜንአሜንአሜን 4 жыл бұрын
አሜን፫
@destaminale6410
@destaminale6410 Жыл бұрын
በ2012 ዓ.ም በጣም በህመም እየተሰቃየሁ በነበረበት ወቅት ከነቱነቴን በደንብ በመረዳቴ ሁሌ የማዳምጠዉ መዝሙር ነበር፡፡ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንና አሁን ሙሉ ሰዉ ሁኜ እሱን ለማመስገን በመቻሌ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ ጌታየ ሆይ ክብሩ ሁሉ ለአንተ ይሁን፡፡
@maakeleshtewahdo6218
@maakeleshtewahdo6218 Жыл бұрын
እንኳን ለዚ ኣብቃሽ እህቴ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰሽ ውዴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
አሜን በእውነት 👏👏👏👏😘😘😘እግዚአብሔር ይመስገን
@heesan7389
@heesan7389 Жыл бұрын
❤❤❤
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስጋን ሁሉም ሁሉም ነጋሪ ለበጎ ነው
@burtkankebede5073
@burtkankebede5073 5 жыл бұрын
እውነት ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ የማልረባ ለክብር ተፈጥሬ ግን በስራየኔ በተግባሬ የረከስኩኝ አበቱ አምላኬ ሆይ አቤቱ የንሰዓን ጊዜ ስጠኝ😢😢😢😢
@joellezibara4459
@joellezibara4459 4 жыл бұрын
Hunet
@etefkebede1072
@etefkebede1072 4 жыл бұрын
That's right. Zemare Maleketn Yasmalien 💚💛❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤
@yeabsiraatnafu637
@yeabsiraatnafu637 4 жыл бұрын
Amen
@amenamen8641
@amenamen8641 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@fasilemiru5040
@fasilemiru5040 2 жыл бұрын
😢😢😢 your commente touches me a lot.
@wingboss9127
@wingboss9127 2 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ዝማሬዎችህ ነብስን ያረሰርሳሉ.. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙌
@ወልደሃዋርያት
@ወልደሃዋርያት 2 жыл бұрын
ሰላም
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 10 ай бұрын
ፔንጤ😢
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
አሜን!
@EstifanosMulugeta
@EstifanosMulugeta 10 ай бұрын
sel mezmur men tawkalh
@mytube899
@mytube899 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልስህ ። እስካሁንም ከሆንክ /ሽ 🙄😒
@efesonmamo195
@efesonmamo195 Жыл бұрын
እንደ ሓጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ኣንተን የምናይበት ኣይነ ልቦናችን ኣብራልን
@FrehiwetAzmeraw-y5k
@FrehiwetAzmeraw-y5k Ай бұрын
Amenn
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
❤❤❤✝️✝️✝️😢😢😢
@lmelmeawoke9091
@lmelmeawoke9091 4 жыл бұрын
መዝሙሮችህ ሁሉም አጥንት ሚያረሠርስ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ✝️✝️✝️
@TsiG.Michael-uw1rb
@TsiG.Michael-uw1rb Жыл бұрын
እውነት ነው ።ዝማሬዎቹ በሙሉ በሃጥያት የደከመችን/የዛለችን ነብስንም ያረሰርሳሉ።አሜን!
@tadessehabesha2421
@tadessehabesha2421 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት ከንቱ ነዉ ።
@godisloveme2390
@godisloveme2390 2 жыл бұрын
Betekekel yegebawe becha amen amen amen
@adiyaddistaye4433
@adiyaddistaye4433 Жыл бұрын
እውነት ነው
@jeryhails6247
@jeryhails6247 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 እውነት ነው ከንቱ ነኝ አምላኬ ሆይለንስሐ አብቃኝ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን😭😭😭
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ በእውነት ከንቱ ነን ምን አዲስ ነገር አለ በዚች ከንቱ አለም እስዋ ከንቱ እኛም ከንቱ እግዚአብሔር ሆይ የንስሓ ሞትን አትንሳን
@brhanegebreslassye101
@brhanegebreslassye101 2 жыл бұрын
ወንድሜ ወይም እህቴ ኣለም ምን ኣረገችን ዓለም እያኖረችን ነች እኛ ግን ኣልፈለግናትም እኛ ነን ከንቱ ተምረን ያንማር ከንቱ የከንቱ ግን በተሳሳትነው ግዜ ዓለም እንላለን እውነቱ ግን እኛ ነን ከንቱ ከንቱ ደካሞች
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
@@brhanegebreslassye101 አለም ከንቱ ናት በፍትወተ ስጋ ታታልለን እና ከእግዚአብሔር ትለየናለች ይቺ ከንቱ የምትጠቅመን መስላ ጥዑም እያቀረበች ከፈጣሪ ለይታ ታጠፋናለች እኛም ከንቱ ነን ከሷ ጋር የምንጎርፈው
@rtsarrovvideo9793
@rtsarrovvideo9793 2 жыл бұрын
But I think I should go back on lockdown today so I could go back
@rtsarrovvideo9793
@rtsarrovvideo9793 2 жыл бұрын
As for a document I would recommend that you use a new one of these production tools to create a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday
@rtsarrovvideo9793
@rtsarrovvideo9793 2 жыл бұрын
So I can I just guess I think I
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተስፋችን የድንግል ማርያም ልጅ በምንሄድበት ሁሉይጠብቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@girmalibimonge5101
@girmalibimonge5101 10 ай бұрын
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
@ትዕግሥትፅጌማርያም
@ትዕግሥትፅጌማርያም 5 жыл бұрын
*ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእልትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእስራኤል አምላክ*
@haymihaymi1829
@haymihaymi1829 4 жыл бұрын
Amen amen
@ruhamagebremedhin4233
@ruhamagebremedhin4233 4 жыл бұрын
፧ሸዐዠጨጨ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
እኔ ልጅህ ከንቱ ነኝ አባት ሆይ የድንጋይ ልቤን አውጣ እና የስጋ ልብ ስጠኝ በቤትህ አኑረኝ ያተ አሙስጋኝ ልሁን
@eyerusalemlitay6600
@eyerusalemlitay6600 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ከልጅነቴ ጀምሮ የአንተን መዝሙሮች እየሠማሁ ነው ያደግኩት። ሁለም ስብከቶች ናቸው። ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።
@Mahlet_Mamo
@Mahlet_Mamo 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በስጋችን ከንቱ ብንሆንም በነፍሳችን ግን ህያው ነን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@-mahtot
@-mahtot 10 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@AbebeTarkgne
@AbebeTarkgne Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ ብዛት እንደ ሰውነቴ ክርፍት ይቅር በለኝ 😭😭
@miketaddes
@miketaddes 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ,ፈጣሪዬ አንተ በህይወቴ ላይ ስላለህ ቀና ብዬ መራመድ ቻልኩ ,የተሰበረ መንፈሴንም አደስክልኝ ,ከወደቁሁበት አነሰህኝ ,ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@AberuLlll
@AberuLlll 8 ай бұрын
የኔ ወንድም ትለያለህ ፍሬ እና ሕይወት የሆኑ ዝማሬዎች አሉሁ ወንጌልን በዝማሬ እማ ራለሁ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥ🙏🙏 የዘመናችን ዳዊት ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@abeltadesse3043
@abeltadesse3043 Жыл бұрын
ስለሚደረግልንም ስለማይደረግልንም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@bedigifumete
@bedigifumete Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ጊዜ እንደ ውስኪ እያደር የሚያጣፍጠው በትዝታ አስመራን; ምፅዋን አሰብን እና ደብረዘይትን ከወዲያ ወዲህ እያሠናሠለ ከጓደኞቼ ጋር ያሣለፍኩትን ደግግግግ ዘመን በምናብ አለሁበት ድረስ አያመጣ በእንባ የሚያጥበኝ ምርጥ ዘፈን ። ሙሉቀን ። ፈጣሪ ከኔም ዕድሜ ላይ ቢሆን ቀንሶ ለሱ ቢጨምርለት ምንም ቅር አይለኝም። ይህ ማለት ግን አሁን አያመለከ ካለው ፈጣሪው እንዲለያይ ግን አልወሰዉሰዉም ። ለሱ ያለኝን ንፁህ ፍቅር ለመግለጽ ብቻ ነው ።እወደዋለሁ።
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 10 ай бұрын
ሙሉ ቀን እዚህ ቦታ ምን ይሰራል
@martekassa9740
@martekassa9740 5 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፍ የሚወነኝ ህይወት የሚሰጠኝ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያስተማምነኝ
@wendetekele8942
@wendetekele8942 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር በደም ስር ዘልቆ የሚገባበት ዝማሬ ነው ።እውነትም ላቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን !!
@haileshalom5306
@haileshalom5306 9 ай бұрын
አኔ አርካሽ ነኝ ከቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ አባክህ አባክህ አባቴ አንተ ጠብቀኝ
@playwithben7816
@playwithben7816 7 күн бұрын
zemare mlaikt yasmaln😇😇
@getahunassefa7592
@getahunassefa7592 3 жыл бұрын
ሁሉም ጠፊናቸዉ እግዚአብሔር በቻ ነዉ ለዘለዓለም አብሮን የሚኖረው ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤️❤️❤️
@A1nt23dh43
@A1nt23dh43 19 күн бұрын
ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 4 жыл бұрын
ልብ ይውነካው መዝሙር ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና፣🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏫🏫🏫🏫🏫🏫🙌🙌🙌🙌
@menbershibru
@menbershibru Ай бұрын
ዘማሪ ይልማ ሁል ጊዜ መዝሙሮች ይመሰጦኘል ይህ መዝሙር ይለይበኘል ሞት ሰዎችን ሲነጥቅ ሳይ ሰለራሴ እንዳሰብ ያደርገኘል ዕውነት ነው ሜናችንም በዚህ ምድር የከኖቱ ከንቱ ንንነን ምንም ዋሰትና የለንም ምንም ዐይነት ክፍት ባንሰራ ምን ያህል ባማረብን ብቻ መዝሙር ትምህርትን ይሰጣል ሁላችን አፈር እንመለሳለን አፈር ንና አፈር ይበላናል ሰለዚህ በምድር አሰካለን በሞት እንደምንወሰድ ቆም ብለን እናሰተውል ማሰታወሉን ይሰጠን ዘማሪ ይልማ ከልብ አመሰገንኩኝ
@mekdimar1898
@mekdimar1898 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሩ ውስጥን ያነቃቃል ይቺ አለም ከንቱ ነች ህይወታችን በሰማይ ነው
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Жыл бұрын
ዘላለማዊ መዝሙር ነዉ ወደ ልብ ይመልሳል እራሳችንን እንድናይ ያስገድዳል ዝማሬ መላዐክ ተን የሰማልን
@ሁሌእናስብ
@ሁሌእናስብ 3 жыл бұрын
እረ እረ ወገን እንፀልይ እኔ ከማናችሁም በላይ ሀጢያታኛ ነኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ
@Eftah13
@Eftah13 9 ай бұрын
Egziabiher yasbh/ yasbsh❤
@mikoundisputed3923
@mikoundisputed3923 7 ай бұрын
እኔ እብሳለሁ : ነፍሴን አድናት ዘንድ መኖር ጀመርኩ
@workinehtetemke
@workinehtetemke 7 ай бұрын
ዝማሬዎችህ ነብስን ያረሰርሳሉ ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእልትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእስራኤል አምላክ.. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🏾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏾 ተዋህዶን መድሐኒያለም ይጠብቅልን🙏🏾💚💛❤️
@simonmobae1536
@simonmobae1536 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶን መድሐኒያለም ይጠብቅልን
@tesfayeabayneh
@tesfayeabayneh 2 жыл бұрын
ይልማ ገ/አብ የሰማዩን የሜላዕክት ዝማሬ ያሰማ
@ኢትዮጲያናትሀገሬተዋ-ጀ9ጐ
@ኢትዮጲያናትሀገሬተዋ-ጀ9ጐ 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካልሆነኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ ርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ከንቱ ነኝ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የዘላለማችን አብሮን የሚኖር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ 8 ай бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከቱ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ከሌለኝ🤲🤲🕯😥😥😥 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዋችን
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 2 жыл бұрын
እውነት ነው የከቱ ከቱ ነኝ እግዚአብሔር ብቻነው የሚያስተማምንነኝ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያላብስልን
@berehan260
@berehan260 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህን መዝሙር ምንም አልጠግበውም ፡ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተወጃጁ ሊቀ መዘምራን ይልማ የድንግል ማርያም ልጂ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@dhdhdjhdhdi7091
@dhdhdjhdhdi7091 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ እመቤቴ ማርያም እረጂም እድሜ ጤና ፀጋ ሰላም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ትስጥክ ትጠብቀክ አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ የከንከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ባሪያህን ልቤን አብራልኝ ታውሮብኛል
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
@ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 9 ай бұрын
እዉነትም ከቱ እኔን ከነበደሌ ከነሀጢያቴ የያዝክ አምላክ ተመስገን
@ሐረገወይንአሰፋ
@ሐረገወይንአሰፋ 4 жыл бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 Жыл бұрын
ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ የማይሰለችኝ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ
@LeulAlex-ce3nu
@LeulAlex-ce3nu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ነፍስ የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው👏👏👏
@destayewondem1642
@destayewondem1642 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን መዝሙር እንዴት እንደምወደው! ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚያብሄር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ህይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!እውነት ነው በዚህ ምድር ምንም የሚያስተማምን ነገር የለም ከእግዚያብሔር ውጭ!!
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ..... ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ .... ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ረሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እወነትም ክቱ ነኝ የከቱ ከቱ አቤቱ ይቅር በለን
@dibrauae6822
@dibrauae6822 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ዋስትና መክታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሂወት የሚሰጠኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስትማምንኝ ዝማሬ መላይክትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ሚሊጓልሃገረሰብ-ኸ5ዐ
@ሚሊጓልሃገረሰብ-ኸ5ዐ 3 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ኝይ ዋስትና መክታ እግዚኣብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሂወት የሚስጠኝ ኣምላኬ ብታ ነው የሚያስትማምንኝ እግዚኣብሔር ብቻ ነው የሚያስትማምንኝ
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካለሁኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማመንኝ በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ።
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx Жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ 😢😢 ዋሰትና መከታ እግዚ አብሔር ካልሆነኝ😢😢 አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን እስኪ እህት ወንድሞቸ እኔ ደካማ እህታችሁን ( ወለተ ሥላሴ ) እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢
@zangirzangir2827
@zangirzangir2827 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tesfommael5556
@tesfommael5556 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስመዓልና 🙏🙏🙏❤️❤️
@AddisAbaba2
@AddisAbaba2 Жыл бұрын
Yes right
@abebaalemayo8164
@abebaalemayo8164 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ ማላክት ያሳማልን ከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካል ሆነኝ
@meherettesfaye3103
@meherettesfaye3103 Жыл бұрын
የማለውን አላውቅም በጣም ደስተኛ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@ambowerkkuma5331
@ambowerkkuma5331 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አዎ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ዋስትና መከታ እግዚአብሄር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ህይወት የሚሰጠኝ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
@FelegeGenetSundaySchool
@FelegeGenetSundaySchool 5 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን ።
@ፍማ
@ፍማ 5 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ ::/2/
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ እግዛብሔረ የሌለበት ሒወት ሁሉም ከንቱ ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@Beletunega
@Beletunega 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ልብን የማለመለም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር እድሜይ ይስጥህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ
@mesitesfu-m3g
@mesitesfu-m3g Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለንስሃ ህይወት አብቃከን.
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ!
@-mahtot
@-mahtot 10 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@tigistgetu5252
@tigistgetu5252 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የ ከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@belayhunbinalfew181
@belayhunbinalfew181 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነኝ ሃጣተኛ እና ቦስቆላ ነኝ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካልሆነኝ😢😢😢በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን✝️
@MasaratiHailuu
@MasaratiHailuu 2 ай бұрын
ዝማሬ ማልካት ያሰማልን 🥰🥰
@DanitWendemagegn-bw6fw
@DanitWendemagegn-bw6fw 7 ай бұрын
የምሬን ነዉ ያንተ መዝሙር ግን ልዩ ነዉ
@ashenafiteshome1519
@ashenafiteshome1519 2 жыл бұрын
first mezmur me tank you so mach yilma
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@BezaYealme
@BezaYealme 9 ай бұрын
ከንቱነኝ የከንቱ ከንቱነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዜአብሄር ካልሆነኝ😢 😰
@werkwsniznabu9602
@werkwsniznabu9602 5 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@zufansilesh868
@zufansilesh868 Жыл бұрын
የከቱ ክቱነኝ እኔበደለኛነኝ ጌታሆይማርን በዚህመዝሙር ልቤ ተሰብሯል የከቱ ከቱነኝ የማልጠቅምቆሻሻ ሀፄያተኛነኝ ጌታሆይ ለንስሀሞት አብቀኝ
@senatebekele8426
@senatebekele8426 9 ай бұрын
ዋው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ ለእኔ ሒይወት ናቸው መዝሙሮችህን እኔ ካቴሊክ ነኝ ግን ያንተ መዝሙር ዋው ዋው
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын
💠📍አዎ እኔም የከንቱ ከንቱ ነኝ፦ "ዋስና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ፣ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ፣ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ፣ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ።...!!!" 💠📍👏👏👏 ለውድ አባት ሊቀ መዘምራን ይልማ ። 📍ጌታ በቅዱስ ጥበቡና በግልጽነቱ እጅጉን ይባርክዎ።
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 10 ай бұрын
እውነት ነው ከቱነው 😢😢😢😢ዘማሪያን መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 10 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@gatshabera157
@gatshabera157 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
@MlawBerhe-qs3zq
@MlawBerhe-qs3zq Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከንቱ ነኝ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ፈሪሃ መለኮት ስጠኝ ከቤትህም ኣታውጣኝ ኣንተፊ የምቆምበት ምንም ምግባር የለኝምና በቸርነት ጎብኘኝ የድንግል ልጅ ሆይ በጉያህ ጠብቀኝ ኣሜን 🥰🙏🙏
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ በስራና በግብር ብልሹ አልኳቸው ሆይ እርዳኝ
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 4 жыл бұрын
የሚጠብቀኝ አይተኛም ዋስትናዬ እግዚአብሔር ነው ተመስገን ስለዝች ስዐት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@JibirelEzedin
@JibirelEzedin 5 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚህ ሰው መዝሙሮች ተች ያረጉኛል
@HayilesilasegetahunGoshu
@HayilesilasegetahunGoshu Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ለንስሀ ያብቃን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sddggg4321
@sddggg4321 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት የሰማልን ተስፋ መንግስታ ሰማያት የወርስልንበቤተ መቅደሱ የፅነህ የአገልግሎት ዘመንህን እና እድሜህን ይበርክልህ ❤❤❤
@MdMd-vv3rd
@MdMd-vv3rd 11 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አሥበን😭😭😭😭🙏🙏🙏
@avg4628
@avg4628 9 ай бұрын
ከንቱ ነኝ በእውነት ከንቱ ነኝ😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@yinagerhabtu225
@yinagerhabtu225 2 жыл бұрын
መድሀኒለም ለንሳሀ ያብቃን ወደኖቸ
@zenebechagi8147
@zenebechagi8147 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እርሱ አስተማማኝ አምላካችን በያለንበት ይጠብቀን ዝማከሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን 💚💛❤️🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@መታገስዋጋአለውመንቢ
@መታገስዋጋአለውመንቢ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የእውነት ነው እኔ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Zemar melkiten yasemalin yee ageligilot zemanotin yarizemalin Amen Amen Amen
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን አሜን
@memwaddd4257
@memwaddd4257 3 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ 😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን
@Deju-Ayamule
@Deju-Ayamule 2 жыл бұрын
🤣
@MussieTeklemariam-qe2sq
@MussieTeklemariam-qe2sq 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@KumnegerDan
@KumnegerDan 8 ай бұрын
dink mezmur zmare melaktn yasemaln
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 жыл бұрын
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ...ትክክል ብለዋል።በሰጋም በነፍስ ከንቱ የሆን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእትን ያሠማልን አባቴ 💚💛❤
"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,6 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 212 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,1 МЛН
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 333 М.
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 17 МЛН
''ማረን ማረን'' በእንባ የተዘመረ መዝሙር
11:46
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 140 М.
🔴በሰው ዘንድ like mezemran yilma hailu
8:39
Yilma Hailu
Рет қаралды 159 М.
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,1 МЛН