ከነ ‘ደባል ሱ'ሴ’ በፍቅር ተቀበለችኝ! ከዛ ሁሉ መከራ በኋላ ‘መፅናኛ ሆነኝ’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 251,045

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 ай бұрын
ለመላው የኢዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች... ከዚህ ቀረፃ ከሁለት ቀን በኋላ ልጃችን በሰላም ተወልዷል🥳። እግዚአብሔር ይመስገን🙏ስለሰጣችሁን ቀና አስተያየት እና ፍቅር እኔና ባለቤቴ ከልብ እናመሰግናለን ። አለምዬ እና መላው ቲም ክበሩልን።
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara 3 ай бұрын
Btmona new yeteketatelkut part one and two! Unquan des alachu!🍼🌻🌻🍼😍
@seli471
@seli471 3 ай бұрын
Eweye be Maryam ds yelale enquan maryam marechesh yene konjo
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 3 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሸ የኒ ቆንጆ🙏🙏😍😍😍😍
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 3 ай бұрын
Wow congratulations 🎉🎊🍾🎈 😁
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 3 ай бұрын
እንኮን ደስ ያላችሁ
@mengistutena5164
@mengistutena5164 3 ай бұрын
ናሆሜ አደራህን ከጎኗ ሁንላት ታሪኳ አሳዝኖኛል ጥሩ ልጅ ነች ጠብቃት አኩራት እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@tejaq8618
@tejaq8618 3 ай бұрын
😂😂😂እርፍ ተቀድመሻል አንድለይሆነውነውእኮ እሱን ያደነችው😂ምን
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 3 ай бұрын
Beautiful couples
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 3 ай бұрын
Betam teru orthodox neberech ene saqat dehena tehun bicha
@NeHase16
@NeHase16 3 ай бұрын
@@selamyohanes5646እኔም እንደዛ። ጴንጤ ኾናለች የሚለውን ማመን አልፈልግም።
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
😍ውንድ ልጅ ለ ሚስቱ ሲመስክርላት ማዳመጥ የሚአረካ የሚአስደስት ነግር የለም 😍😍በጣም ደስ የሚል አግላለጽ ከ ስው አይን ያውጣችኡ 🤲🏿🤲🏿
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
Wond lij lemistu kemesekere tiru esunew.
@alemalem2380
@alemalem2380 3 ай бұрын
በጣም የምወደው በጣም የማከብረው ጀግና ሰው ዓለም ሰገድ እድሜና ጤና ይስጥህ
@gedam626
@gedam626 3 ай бұрын
አሜን በዉነቱ እኔም❤❤❤❤
@DeshaDesha-j2o
@DeshaDesha-j2o 3 ай бұрын
እኔም በጣም ❤️🥰
@Alamito0098
@Alamito0098 3 ай бұрын
😂😂
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 3 ай бұрын
ደስ የሉሚ ጥንዶች ናቸው እንደ ጅምራችሁ መጨረሻችሁም ያማረ ትዳር ይሁንላቹ።
@fikirteashine4410
@fikirteashine4410 3 ай бұрын
አደራህን መቼም እንዳታስቀይማት ፈጣሪ የሰጠህ ትልቅ ስጦታህ ናት
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
ከማንም በላይ ወዳጅ እና አባት የሚሆነዉ ሁሌም እግዚአብሔር ነዉ። ይስሐቅም ርብቃን ሲያገኝ ከእናቱ ሞት ተፅናና ይላል።እንኳንም ጌታ አንቺንም ረዳሽ ትዳራችሁ ያማረ ይሁንላችሁ🙏
@MarthaPaulos
@MarthaPaulos 3 ай бұрын
በእርግጥ ሞገስያለሽ ጌታ ከአጠገብሽ ያለ መንፈስ ቅዱስ እራሱ ያሳደገሽ እግዚአብሔር አብስሎ ሰርቶ ያወጣሽ የጌታ ክብር የታየብሽ ብልህ ሴት ነሽ የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ የሆድ ፍሬያቹ ይባረኩ ዘመንሽ ሁሉ የሳቅ የደስታ ያለፍሽበትን መከራ የሚያስረሳ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ ( ይሁንላችሁ)
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ፍቅራችሁን ያብዛው
@ethiopia8988
@ethiopia8988 3 ай бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ የምለው ሲጠፋኝ ስለዚህም ምርቃት ብቻ ልበል እግዚአብሔር አምላክ የሁለታችሁንም ጎደሎ ስለሞላ ክብሩን ሁሌም እሱ ይውሰድ ቀሪው ዘመናችሁ በፍቅር በበረከት በጤና በልጆች የተሞላ ይሁን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አለም ሰገድንም እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በዃላ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 ай бұрын
ናሆምዬ ጠብቃት ፣ተንከባከባት እግዚ/ር በረዳህ መጠን ምርጥ ባል ሁንላት pls ምርጥ ሚስት ነው የተሰጠችህ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 ай бұрын
Egziabher blsh muluwen tsafi ehte atasteri
@hanna.dani302
@hanna.dani302 3 ай бұрын
ፍቅር ይበልጣል በጣም አስለቅሽኝ እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ ናሆም ጀግና ነህ አግዛት ታሳዝናለች
@zufangebreselase2451
@zufangebreselase2451 3 ай бұрын
በጣም የምወዳት ጋዜጠኞ ናት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ❤🙏🙏🙏
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ፋቅርየቆጆ ባልሺ በደብ ገልጾሻል❤❤❤ አብራችሁ ጃጁ በሰላም ተገላገይ ❤በጣም እድለኛነህ ምርጥ ሚስት አገኘህ አችም ባልሺን ሰርተሺነው።ያገባሺው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@TsgeredaAssfa
@TsgeredaAssfa 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 3 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር ያሸንፋል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች አብራችሁ አርጁ🙏🏾 እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ🙏🏾 ፍቅር የምትግርም ሴት ናት ያለፈችበት ታሪክ ያጠንከራት ጎበዝ ሴት ናት እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ 🙏🏾❤️
@yordanoseTesfaye-h4o
@yordanoseTesfaye-h4o 2 ай бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ ኢየሱስ ይባርካቹ
@BirtukanSweet
@BirtukanSweet 3 ай бұрын
አለም ሰገድ ያንተ እርጋት ያንተ ማደመጥ እኛንም እንድንከተታል ትጋብዘናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ገና ለመጀመሪያ ቆንጆ ሴት ውጯም ቆንጆ ውስጧም ቆንጆ ሳይ ገና ብላቹህ ታምናላቹ ወይ , እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ባልሽ 🤲❤
@marcymila2161
@marcymila2161 3 ай бұрын
በጣም ደስተኛ ነኝ እንደዚህም አይነት ትዳርና ፍቅርም በማየቴ ሊያውም ከኛ ሐገር ውስጥ ሚስቱን የሚወድ ወንድ በጣም ነው ምወደው ተባረክልን
@amjemal
@amjemal 3 ай бұрын
ዶር. ወዳጄነህ በህይወቱም እንዲህ ግሩም ሰው ነው፤ ደስ ይላል, ጥንዶቹም ደስ ይላሉ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቤተስብ ባይኖርም እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን በዙሪያሽ አስቀመጠልሽ ደስ ይላል መካራን ያለፈ መጨረሻው ያምራል ❤❤❤❤❤
@HanaWubneh
@HanaWubneh 2 ай бұрын
እግዚአብሄር መከራን ያሻግራል አንካን ደስ ያላችሁ።
@tihtinawtibebu8528
@tihtinawtibebu8528 3 ай бұрын
"ሚስት ባሏን ትወልዳለች " የሚባውን የአበው አበባል ያሳዬ መልካም ህይወት ነው ። እግዚአብሔር በፍቅር ያፅናችሁ !
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts 2 ай бұрын
አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ህይወት እንዲህ ናት
@BeletewuHayilu
@BeletewuHayilu 3 ай бұрын
አለምዬ ወንድሜ ወላሂ አንተም ልብህ በጣም ንፁህ ነው እነሱ በፍቅር ፍቅራቼውን ለተገላለፀት ስታለቅስ በጣም ነው እኔም የተሰማኝ አለምሰገድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 3 ай бұрын
እወነት ነው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቀዉ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
ዋዉዉዉ እዉነትም ፍቅር ይበልጣል ስም ብቻ ሳይሆን ከነ ተግባሩ እዚህ ቤት ነዉ ያለዉ።ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 3 ай бұрын
💯ባጣም 💯💯እግዚአብሔር ይመስገን
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ፍቅርዬ ናሆም ታምራላቹ አለምዬ አክባሪህ ነኝ🎉🎉🎉🎉
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 3 ай бұрын
የእውነት ኮራሁባችሁ ዋናው ትዳሩን በፍቅር መኖር እንጂ የሰርግ ድግስ ትርፉ በሰው አይን መግባት ነው❤
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
ስታስቀኑ ፍቅር ዬ አላውቅም ነበር ሳቅሽ ልብሽ ደስ ይላል ባለቤትሽም የተባረከ ነው ህይወትን እኔም አልፌዋለሁ ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ ውለድ ክንድ ❤❤❤❤❤
@SelamawitMihirete
@SelamawitMihirete 3 ай бұрын
እኔ ምንም አልልም አንድ ነገር ግን "ከአይን ያውጣችሁ፣ ረጅም የፍቅርና የደስታ ዘመን ይስጣችሁ።" ውይይይይይይይይይይይይይይይይ ስታምሩ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
ይገርማል የሰርጉ ነገር 😂😂ስቃቹ አሳቃቹኝ ይሁን ዋናው የናተ መተሳሰብ መዋደድ ነው❤
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 3 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በትልቁ በልጅ ተባርካችሆል እግዚአብሔር ስለሁሉም ይመስገን ፍቅር በጣም ነው የማከብርሽ በሁሉም ስራሽ እመቤቴ ምጥሽን ታቅለው ልጅሽን በጤና እቀፍ።
@mika-ib9qy
@mika-ib9qy 3 ай бұрын
የራሴን ታሪክ እየሰማው ነው የመሰለኝ ከአንዳን ነገሮች ውጪ በጣም ይገርማል የብቸኝነት እና ከእግዚአብሔር ጋር ነገሮችን ማለፍ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እኔን ነው የኖርሽው
@enenegn5719
@enenegn5719 3 ай бұрын
ትዳራቹ ይባረክላቹ በጣም የምትመቸኝ እርጋታዋ አስተዋይነቷ ደስ የምትለኝ ልጅ ናት።ጠንካራ ልጅ ነሽ ጀግና ነሽ ችግርን መከራ ተቋቁመሽ እራስሽን ሳትጢዪ ስርአትሽን ጠብቀሽ የህይወት ፈተና ተጋፍጠሽ እዚ ደርሰሻል እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን። የመንፈስ ጥንካሬ አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ። ተባረኩ ዉለዱ ብዙ ተባዙ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 3 ай бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔ ቆንጆ ❤
@korebmount1203
@korebmount1203 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ በእጁ እለ ቄንጆዬ እንኳን የካሳ ዘመን መጣልሽ በጣም ነው ውስጤ የገባሽው ለሁሉ እስተማሪ እና መካሪ ያለእድሜሽ የበሰልሽ ድንቅ ሰው ነሽ ባለቤትሽም ጌታ ደስታን የሚሰጥ እምላክ እንኳን ሳረፈህ ተንከባከባት እደራህን ተባረኩ ለበረከት ሁኑ
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 3 ай бұрын
ፍቅርየ "ለምን በወሳኝ ስዓት የሚሆነኝቤተሰብ አጣለሁ" ላልሽው በቤተሰብ እናት አባት እህት ወንድም እያለም በወሳኝ ሰዓት የማይሆኑ ብቻሽን የተፈጠርሽ እስከሚመስል በጣም ብዙ አሉ። ያንቺ እንዲያውም አንድ ልጅ ነሽ አባትሽም በህይወት ስሌለሉ ቁስሉ በሰው ተከበው ሰው ከሌላቸው የተሻለ እንደሆነ እንድታውቂ እናም እንድትበረቺ ነው
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 3 ай бұрын
ፍቅር ከዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ጋር ባላት ፕሮግራም እከታተላት ነበር። የኔ ደርባባ ጀግኒት ፍቅር ይበልጣል ፈጣሪ በበረከትና ፍቅር ቤትሽን ይሙላው ጥሩ ህይወት ያድላችሁ። ❤❤❤❤
@zuhcarius
@zuhcarius 3 ай бұрын
በጣም የማከብርህ ጥሩ ሰው ድምፅህ ብቻ ደስ የሚል ሰው ነህ ፍቅር በጣም እምወድሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ ሸውሽን በጣም እከታተላለሁ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቀወት
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
ታድላሻል የኔ እቴ ኑርልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤እግዚአብሔር ይጣብቃቹ ዛማናችሁ ቡሩክ ይሁን ❤❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ፍቅር የኔ እናት ቤተሰብ የለኝም የሚል ስሜት ምን ያህል ያማል የኔ ቆንጆ ተፅናንተሽ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ። አፈር ልብላ። ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያለሽ ነገር ግን ናሆም እንዳለው ብዙ ሰው የሚወድሽ የፍቅር ፍቅር ነሽ። ፈጣሪ ይርዳችሁ። ዶ/ር ወዳጄነህ ግን ታድሎ ዛሬ ይቅርና እንዳባት መሆን የልብ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው ወገን ይመስገነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadnaHassn
@MadnaHassn 25 күн бұрын
እሥከመጨረሻዉ ያማረ ተዳረረ ያደርግላችሁ ያረብ
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x 3 ай бұрын
ይህ ሠው ልዩ ሠው ሆነብኝ እሦኬሬዳሺ ትመሥላለች እሡግን ባህሪውና ምግባሩ ግራ የሚያጋባ ቆጆና የሚጣፍጥ አንደበት ከላይ የተለቀቀለት ተናጋሪ ለብዙሠው አሥተማሪ መሆን የሚችል በውሥጡ የታጨቀ ሠው ነው
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 3 ай бұрын
Exactly
@helentaddesse7952
@helentaddesse7952 3 ай бұрын
Wow እግዚአብሔር ፍቅር ነው እሱን እንተ ላይ አየሁት ጌታ ዘመናችውን ይባርክ❤
@soososoosos2498
@soososoosos2498 3 ай бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ምትሉ ጥዶች 🤲🏼🙏🏻❤️
@freweynidesta
@freweynidesta 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@yaynemisatekle8702
@yaynemisatekle8702 3 ай бұрын
ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ናሆም ደግሞ እንደ ስምህ መፅናናት ሆነሀታል እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ።
@mafiw
@mafiw 3 ай бұрын
ፍቅር በጣም እድለኛ ሴት ነሽ❤ ጓደኛ የሆነ ባል ማግኘት በጣም እድለኝነት ነው በተለይ በዚህ ዘመን❤ ተባረኩ።ዘራችሁ ይብዛ❤
@abeba5936
@abeba5936 3 ай бұрын
ፍቅርየ እፍግዚያቢሄር እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ ትላንት በዛ ከባድውጣ ውረድ ባታልፊ ዛሬ ብህይወትሽ የተሰጠሽን ፀጋ እግዚአብሔርን አታመሰግኝም ነበር ተመስገን ያብዛችሁ የካሳ ዘመን ያርግልሽ የኔ ውድ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@NunuYosef
@NunuYosef 3 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርች ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ለዚህ ከፍታ ያበቃሽ እግዚአብሄር የተመሰገን ይሁን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤
@evan-v4t
@evan-v4t 3 ай бұрын
ሺ አመት ያኑራችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልች❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
🤲🏿🤲🏿አሚን አሚን
@menenali8158
@menenali8158 3 ай бұрын
ፍቅርዬ አንቺ በጣም የምትወደጂ ምክርሽ የሚጠቅም ልጅ ነሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ሴት እግዚያብሔር ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል ባልሽ እንደሚሳሳልሽ አይኑ ያስታዉቃል እግዚያብሔር ይካስሽ ደስ ስትሉ እኔ ብሰማሽ የማልጠግብሽ አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ሳቅሽ ለዛ እውቀት ሞገስ ያለሽ ሴት መጨረሻሽ ይመርልሽ ተባረኪ❤
@gafat
@gafat 3 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤
@selamamare9571
@selamamare9571 Ай бұрын
ኢዮሃ ሜድያ ቆይቼ ያውቁት ቢሆንም ማወቄ በጣም ነው የተደሰትኩ፡ በ ሳሚ ስቲድዮ ነው ያወቅኩት፡ በጣም የሚገም ሜድያ ነው ፡ ኣለምሰገድ በጣም ነው ያደነኩህ፡ ኣንተን የምትሰራው ስራ ለብዙዎች ትምህርት ነውና በጣም ነው ምንወድህ ምናከብርህ። ኣንተ ለብዙዎች ማስተማርያ ይሆናል ብለህ ስለምትሰራ፡ እግዚኣብሄርም ላንተ ያስብልሃል።በርታ❤
@HabtomTaye
@HabtomTaye 3 ай бұрын
የእውነት ፍቅር ናት ትዳራቹ ይባረክ
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ልዩ ናሺ ስዎድሽ ኑርንልኝ አንች ብርቱ ሴት ዎድሻሎ ❤❤❤❤
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
ሰርግ ትርፉ ወጫ ከዛ ጭንቀት ነው ;;ጥሩ ውሳኔ ነው ::ጌታ እየሱስ የቤታችሁ መሰረት ይሁንላችሁ ::🙏🙏🙏
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አክሰንመካንት
@አክሰንመካንት 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gabelavebast
@gabelavebast 3 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ከልቤ ቁጭ ብዬ እንዳየዋቹ ፍቅር በጣም አስተዋይ ቆንጅ ሴት ነሽ ትዳራቹ የሰመር የተባረክ ይሆንላቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@alemseifu1556
@alemseifu1556 3 ай бұрын
ዋው እ/ግ መልካም ነው እሱ የልጅሽን መሻት ስለሰጠሽ የእ/ግ ስም ይመስገን ለሰው እይታ ሳይሆን ለናንተ important የሆነውን አውቃችሁ መወሰን ትልቅ መረዳት ነው ለሌሎችም ትምህርት ነው ለእይታ ያልሆነ ንፁህ ጋብቻ እ/ግ ከክፉ ከጠላት አሰራር ይጠብቃችሁ ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ አለምዬ ስላንተ ቃላት የለኝም ካዘነው ጋር አብረህ የምታዝን የሰው ደስታ የሚያስደስት ዘመንህ ትዳርህ ልጆችሽ ይባረኩ ያብዛልህ ❤❤
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 3 ай бұрын
ይቅርታ የእግዚአብሔር ስም አጥሮ አይፃፍም አስተካክይው
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 3 ай бұрын
የተባረከ ትዳር እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በልጅም ስለባረካችሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
የተባረከችሁ ናችሁ ባልና ሚስቶች ፍቅርህ አነባሁ በንግግርሽ በውሀላም ተደሰትኩ ዘመናችሁ ያማረያበበ የተባረከ ይሁን ውለድ ክበድ❤❤
@genettesema8908
@genettesema8908 3 ай бұрын
ከክፉ አይን ይሰውራችሁ እንደዚህ መዋደድ ደስስስስስ የሚል ነገር ነው
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 3 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ😢ፈጣሪ ከስደት መልስ የተባረከ ልክ እንደፍቅር ባል መልከ መልካሙን ያድለን😢ስደት ሰልችቶናል😢አድክሞናል😢😢
@HaregAbboy
@HaregAbboy 3 ай бұрын
አሜን እህቴ ለሁላችንም❤❤🙏🙏🙏
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 3 ай бұрын
በእወነት አሜን አሜን አሜን❤
@KaseuDamena
@KaseuDamena 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አድገሽ እዚህ ቦታ ደርሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እ/ር መልካም ነነሮችን ሁሉ ያድርግልሽ፣እናትሽንም ዪማርልሽ።
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 3 ай бұрын
እደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም እኮን ጌታ እረዳቹ ፍቅርዬ በዉነት ስለናተ ጌታን አመሰገንኩ❤❤❤ ጌታ ይመስገን ስለናተ ማስባትን ሀሳብ እኔ አዉቃለዉ ፍፃሜና ተስፋ ይኖራት ዘንድ የመልካም እጂ የክፍ አይደለም ያለ ጌታ ታማኝ ነዉ በሰላም ተገላገይ አምላኬ እየባረከ ይባርካቹ ድንቅ ናቹ ተባረክ ወንድሜ አሌክስ ምርጥ ጋዜጠኛ ክበሩልኝ ከናተ ብዙ ቀርቶልናል❤❤❤
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 ай бұрын
የኔ እናት ሰወድሸ የኔ ቅመም በሰላም ያገላግልሸ ❤ ምርጥ ባል ሰጦሻል ክብሩ ይሰፉ ትዳራችሁ ሁሌ በፍቅር ይለምልም ምርጥ ጥንዶች ነችሁ በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር ወዳጄነህ እውነተኛ ሰው ነው እጅግ በጣም የምወደው የማከብርው ሰው ነው እንኳን እንደባት ሆንክላት ኡፍ እንደንተ ያሉ በዚህ ምድር ይብዙ መልካም ሰው ዶ/ር እርጅም እድሜና ጤና እመኝልህ አለሁ
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 3 ай бұрын
ፍቅር በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው 👏 👏 👏 ዶ/ር ወዳጄነህ ትልቅ ሰው ፍቅር እድለኛ ነሽ ዶ/ር እንደ አባት ሆኖ ስለዳረሽ እንዲሁም ፖስተር ቸሬ ናሆም እድለኛ ነህ ፍቅር በጣም አስተዋይ ልጅ ናት በደንብ ያዛት መልካም የትዳር ግዜ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@Salam-nq3cr
@Salam-nq3cr 3 ай бұрын
ዋውውውውውው ሁለታችሁም ታጋሾች ናችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክክክክክክክ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kidistshura6669
@kidistshura6669 3 ай бұрын
ናሆምዬ አደራ ጠብቃት ፍቅር ከእግዚአብሔር አደራ የተሰጠችሐ ልጅ ናት ❤❤❤የኔ ማር የኔ ታሪክ በሙሉ አንቺጋ አለ ይገርማል የሰው ታሪክ እንዴት እንዲ ይመሳሰላል
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 3 ай бұрын
ዛሬ ፍቅር ሙሉ የደስታ ሳቅ ስትስቅ አየኋት እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ጎዶላችንን ይሞላል አንች ጀግና ሴት ነሽ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 ай бұрын
እግዛብሄር ፈቅር ጤና ጨምሮ ይብዛለችሁ በጣም ነው ደሰ ምትሉት አወዳችኋለሁ አሌክሰም በጣም ጉበዝ አዳማጭነህ🙏🙏🙏🙏💞💞💞🌷🌷🌷🌷
@Proquality69
@Proquality69 3 ай бұрын
ሰሰማሽ በእንባ ነው የታጠብኩት።እግ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን
@muluworkyetbarek2318
@muluworkyetbarek2318 3 ай бұрын
I am orthodox but paster chira he is etlgent person long life for you guys she is very beautiful and kind
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 3 ай бұрын
መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 3 ай бұрын
እኔም አድናቂህ ነኝ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ይሰውን ልጅ የማጽናናት እድል በትህትና ተጠቅመህበታል
@mukeremaman8935
@mukeremaman8935 Ай бұрын
ሰው ስራው እራሱ ሲመስልና የፊቱን ገፅታ መደሰቱንም ማዘኑንም የሚነበብ የሚረዳ አይነት ስብዕና ያየሁበት ሚዲያ ነው ።ሁሌም እንዲህ እንድትቀጥል ፈጣሪ ይርዳህ ።ብዙ ያልተነገሩ ያልተወሩ ማህበራዊ ኢሹ የሆኑ ጉዳዮች አሉን ብዙ ስራ የሚጠብቅህ ይመስለኛል አላህ እንዲያግዝህ ከነሙሉ የሰራ ባልደረቦችህ ዱአዬ ነው ብዙ እጠብቃለሁ ።
@BayushDabi
@BayushDabi 3 ай бұрын
ወይኔ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@MukGeez
@MukGeez 2 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርካቹ ተባረኩ
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 3 ай бұрын
አለምዬ እንዲህ አስተማሪ ታሪክ ስለሠጠኸን እናመሠግናለን ፍቅር ይበልጣል ስምን መልአክ ያወጣል የሚባለው ይኼ ነው የባለቤትሽን ህይወት በዚህ ደረጃ የለወጥሽ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ህይወታችሁን ሁሉ ይባርክ የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ሠማን መጨረሻችሁን ያሳምረው በፍቅር በደስታ በምስጋና ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@painkiller1197
@painkiller1197 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር ይኼን ሕመም ይዘሽ እኛን ትመክሪ ነበር ❤
@Mee-y7s
@Mee-y7s 3 ай бұрын
ፍቅርዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ነው ያሳዘንሽኛየሰው ልጅ ያልተሸከምነው ነገር የለም❤
@FirehiwotAbebe-cc3ef
@FirehiwotAbebe-cc3ef 3 ай бұрын
ፍቅራችሁን በብዙ ይባርከው
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ አብራችሁ ጃጁ አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ምርጥ ሴት ነሽ ፍቅርየ ስወድሽ ❤❤ አላህ መልካም ሰው ያድርግን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
ፍቅር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በተለይ ከዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ጋር የምታደርጊያቸውን ውይይት በጣም እያለኝ ነበር የማደምጣችሁ ጎበዝ በርቺ ወንድሜም በርታ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ወልዳችሁ ሳሙ 🙏🏼 እህቴ ፍቅር እንግዳ እቤት ሲመጣ ግን ሌላው ቢቀር እንኳን ቡና እንደው ቢያንስ እንኳን ውሃ አይቀርብም ነበር እንዴ ? አረረረረረረ ኢትዮጵያዊነት ወዴት ወዴት እየሄድን ነው 😔
@SolianaAdonaye
@SolianaAdonaye 3 ай бұрын
እግዚሀብሄር አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 2 ай бұрын
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ፍቅራችሁን ያብዛውናሆሜ አደራህን ከጎኗ ሁንላት ታሪኳ አሳዝኖኛል ጥሩ ልጅ ነች ጠብቃት አኩራት ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እንደ ጅምራችሁ መጨረሻችሁም ያማረ ትዳር ይሁንላቹ።
@retibeta
@retibeta 3 ай бұрын
ፍቅርዬ እንደስማ ፍቅር ናት ባለቤታን ናሆም እንኳን ተዋወቅነው ትዳራችሁ ይባረክ እግዛቤር በቤታችሁ ይግባ❤
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንድ ናቸው !! ፍቅር በጣምጠፍታብኝ ነበር በተለይ ከዶር / ወዳጄ ጋር እብራ በምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም ተከታይዎ አንዳ ነበርኩ :: ሁሌም ስሟ የብአር ስም እንጂ የእውነት መጠሪያው እልመስልኝም ነበር :: አሁንም እግዚአብሔር አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤❤
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 3 ай бұрын
ወይ ፍቅር እኔ የምታስተላልፊውን ፕሮግራም በመከታተል ነበር የማውቅሽ አሁን ግን ታሪክሽን ካወቅሁኝ በኋላ የበለጠ ኮረሁብሽ። እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሣምርልሽ። በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ። ባልሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤❤❤❤
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መባረክን ይባርካቹ ውይ ዶክተርዬ የሀገር አባት ነው ፓስተርንም እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርከው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
😔ዋው በ ምን ልሽልምሽ የ ውርቅ ሽልማት የሚአንስሽ 💪🏿💪🏿እኔ እህት እኦንሽለው 🤲🏿እባክ ልብባን እንዳትስብር ኡሌም ደግፍት ዘራችኡ 🤲🏿😍ይብዛ አሚን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 ай бұрын
ፍቅርዬ በሰላም ወልዳችሁ ልጆቻችሁን እቀፉ ❤️❤️ዶር ወዳጄ ነህ የሰው መጨረሻ ደግ ነው እድሜ ከጤና ይስጥው !!!
@tsegahewa547
@tsegahewa547 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤ሁሌም ሳቁ ሰላማችሁ ይብዛ
@ggzeru233
@ggzeru233 3 ай бұрын
ስለእውነት ብዙ ወጣቶች ከናንተ ብዙ መማር ይኖርብቿል ቀሪው እድሜያችሁ የተቃና ይሁንላችሁ !!
@peacejusticeforall6806
@peacejusticeforall6806 3 ай бұрын
Fiker Ybeltal you win in life very strong wise woman 👍👍 you are a hero a role model to many Ethiopians wishing you all the best in life 🌷❤
@genisabraham1753
@genisabraham1753 3 ай бұрын
ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ሁሌ ማራኪ ነው❤❤መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችው💐👏👏
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደሰ ትላለችው ሺአመት ኑርልን አይለያችው እመቤቴ በሰላም ትግላግልሸ❤❤❤❤
@danatefera7313
@danatefera7313 3 ай бұрын
❤❤❤የኔ ውድ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው❤
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 3 ай бұрын
ፍቅርዬ እንኳን ጌታ ጉድለትሸን ሁሉ ሞላልሸ እንዲሁ ሳይሸ ውሰጥሸ ጥሩ እንደሆነ ነበር የሚታየው ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሸ ኘሮግራምሸን አይ ነበር አንቺም ጥሩ ሰለሆንሸ ነው ጥሩ ሰው የገጠመሽ ባልሸም በጣም በጣም ጥሩ ሰው ይመሰላል በጣም በአሰተሳሰብም የበሰለ ይመሰላል ፣ጌታ ከጎናችሁ አይለይ ፣
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 3 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ሲጀመር ለማንም ጥሩ ነዉ ፖስቸር ቸሬም ምርጥ ነዉ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
ዶ/ ር ወዳጄነህ በደምብ ያወቅከው ስላልሆነ ምንም አልልህም ወዳጄነህ ለወደፊቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ሲጀመር በጆኖሳይደር በተጨባጭ ከነማስረጃው ከሚጠየቁ ሰዎች አንዱ መሆኑን ልታውቅ ይገባል ይህ ሰው አስመሳይና ልታይ ልታይ የሚል አረመኔ ነው ልልህ እወዳለሁ ይህ ስልህ የግል ጥላቻ የለብንም እንድያውም ባለቤቴን ካዎለዳት ሐኪሞች አንድ ነው በወቅቱ ሙያውን የሚፈቅድለት ጥሩ ነገር ነው የፈፀመው ግን ምን ዎጋ አለው በመጨረሻ እውነተኛ ማንነቱን ያየሁበትና ያወቅኩበት ስለ መሆኑ ለመግለፅ ነው
@negeruyimermer85
@negeruyimermer85 3 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን የሚጠሉት ሁለት አካላት ናቸው። 1. ሰይጣን ወይም ዲያብሎስ. 2.አጋንንት ያለባቸው ሰዎች። እንግዲህ ራስን መፈተሽ ነው።
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
@@negeruyimermer85 እንግዲህ አንተ ተጨባጭ መረጃህ ምንድ ነው ብለህ ከመጠየቅ ሰይጣን ወይም አጋንንት ናቸው ካልክ ሰይጣን በሰው አንደበት ተገልፆ እንደ ሰው ሲናገርና ሲፅፍ በማየቴ ገርሞኛል ወዳጄነህ ግን በተናገረው ተፀፅቶ ይቅርታ በጠየቀበት አንደበት ሰው መሳይ ሰይጣን ይቅርታ አልጠየቀም በህግም አይጠየቅም ያለ ሰው መሳይ ድያብሎስ በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይገስፅህ
@AsterAsnake-u2p
@AsterAsnake-u2p 3 ай бұрын
This right what happened to people to much jelous​@@negeruyimermer85
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 3 ай бұрын
Hiwihat Hager Yatefa Budin New Behageritu Letekenawenut Yezer Chifichfawochim wana Teteyaki New Bewnet Lemin Beywmediaw 30 Sew Endemitiregitu aygebanim.​@@Sam-ws3cy
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН