KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዉሳኔ ክፍል 74 | Wesane episode 74
43:36
ዉሳኔ ክፍል 85 | Wesane episode 85
43:35
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
ዉሳኔ ክፍል 73 | Wesane episode 73
Рет қаралды 233,476
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 244
@hadayaadaya8537
2 жыл бұрын
ኧረ ልቀቁት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቃናዎች ትንሺ እኳን ለተመልካች ክብር የላቸውም በኔ ሀሳብ የተስማማ ላይክ 👍
@Rosa-qf8vr
2 жыл бұрын
Ere ye fazilate lejochi temetatabegi
@akjulan7084
2 жыл бұрын
ኧረ ለቀቁት
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
😁👍👍👍👍
@ሃዮየአጋሮዋ
2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አንዳንዴ ያበዙታል
@megdelawitbelete9348
2 жыл бұрын
እነዚ ደደቦች
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
2 жыл бұрын
የዛሬው ቅዱስ አማኑኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውረን በምንወዳቸው ሰዎች አይፈትነን ሠላም ለሀገራችንይብዛ
@rahealkokeb2564
2 жыл бұрын
አሜን
@mahletgebre6613
2 жыл бұрын
አሜን❤
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
Amen
@bilenchanal1638
2 жыл бұрын
አሜን
@abebatube6227
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@friehiwotabebe142
2 жыл бұрын
ለእዚች ስዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን።
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Farhiwetmamo
10 ай бұрын
መሬም ድንዝዝ😮ሳቫሽ አፍቃሪ😊ጉቺሉ ምርጥ ሰው😊ፓሊሷ ጀግና😊ቱሊ ምርጥ እናት😊ዮርዳል ጀግና😊ኦክታይ እርኩስ😂ደሪን የማትረባ😂በቃ ከአንድ አመት በኃላ ገና አሁን ነው ማለቴ ፊልሙን ያየሁት😢😂😂😂😂
@Samera-um8ly
8 ай бұрын
በተክክል ገልፀሻቸዋን😂😂
@zenabAlmare
8 ай бұрын
ሣባሽኮ ፍቅር ነው😊
@ክእሎትክህነት
5 ай бұрын
በትክክል ቱሊ የአመቱ ምርጥ እናት😮
@NejaMobile-k6m
2 ай бұрын
እባክሽን ከየሹ መልሽልኝ ገነ አሁን እያየሁት ነው ፊልሙን 😂😂😂😂😂
@Farhiwetmamo
2 ай бұрын
@@NejaMobile-k6m ቆንጆ ነው ጨርሰሽ እይው🥰🥰
@ሜሪቱዩብ
2 жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ላይ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን😭😭😭😭
@emufaisal796
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@HlmaOsman
Ай бұрын
ወንዶች እቫካችሁ እንደ ጉችሉ ፍቅር ክንፍ አርጓችሁ ከግሬ ሥር ይጣላችሁ😂😂
@banchifakhoury7895
2 жыл бұрын
ፍትህ ለንፀሀን ለወልጋ ህዝብች 😭😭😭
@meleshagazi1966
2 жыл бұрын
አሁን ተሰማቹ የትግራይ ህዝብ ስጨፈጨፍ ግን እሰይ ነበር ያላቹ
@BirhaneGetachew-qq9ht
10 ай бұрын
ሁሉም በየራሳቸዉ መገድ እየሄዱ ነዉ ጉችሉ የራሱን ፍቅር እያዳነ ነዉ ሳባሽም የሚወደዉን ሰዉ እያዳነ ነዉ እየተጦጦፈ ነዉ ድራማዉ
@ابومحمد-ش9ح4و
Жыл бұрын
ቡርጁ እድለኛ ነሺ የመጀመሪያውም ባልሺ ያሁኑም ባልሺ ያምራሉ ቡቹሉም አደኛ❤❤❤❤❤❤
@tigstbaqual5786
2 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ሰው ነው ኦክተይ ኡርኩስ የተረገማነው እሱ
@belayneshzemene7618
2 жыл бұрын
የተመልካች መብት ይጠበቅ
@jghbnbg8718
2 жыл бұрын
እጭ ይች መርየም አስጠላችኝ ማፈሪያ እሷ ስለፍቅረኛዋ ስትደብቀው እንዳልነበር አሁን ሳቫሺ ላይ እንደዚህ መሆን ነበረባት ምስጋና ቢስ 😏😏😏
@meseretifa3267
2 жыл бұрын
ንገሪልኝ
@weloyewa2139
2 жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ ቃናዎች ኧረ👊
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ
2 жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በሰአቱ ልቀቁልን
@taleffyeshitila6696
2 жыл бұрын
አይ ኦክታይ ይመችህ ለማንኛውም የድራማው ቅመም ነህ እኛም ሀገር ካንተ መቶ እጥፋ የሚበልጡ ተንኮለኞች አሉ ።
@ሀዲ-ጠ7ጰ
2 жыл бұрын
ይህን ዉሳኔ ዲራማ ሱሴ ብየዋለሁ በኔበኩል ሱስ ስለሆናችሁብኝ ፍትህ ወለጋላይ ለሚታረዱ ወገኖቻችን😥😥😥😥😥
@NmN-by1ez
9 ай бұрын
ኦክታው ከመሬም እና ከሳቫሽ ጎን የሚርቅበት ቀን ናፈቀኝ😂😂😂😂😂
@erahmatube17
2 жыл бұрын
ውድ የሐገሬ ልጆች በያለችሑበት አላሕ ይጠብቃችሑ ሐገራችንን ሠላም አሏሕ የመልሥልን ፍትሕ ለወላጋ ንፁሐን ዜጎች
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
ጄመርኝ እንግድህ ኦክታይ ጨጓራየን ሊሊጠው መጣ😢🙉🙆😂
@LoveLove-rr3ow
8 ай бұрын
እኔ እረሱ ጨጓረየን ሊሊጠ ነው 😢😢
@HawthHawth
3 ай бұрын
ከዬት መጣ ይህሠውዬ እኔመቸም ተቃጥዬ ሞኩ😢😂😂
@KareemaDemis
Ай бұрын
ኧኔምኦክታይናደሪ😂😂😂
@aea6248
2 жыл бұрын
የቡርጁ ባል እንዴት ነው የሚያምረው😅😅😅
@alhamalhaam905
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
👍👍😀😁😁😁😁🌼
@aea6248
2 жыл бұрын
@@alhamalhaam905 🙈🙈🙈🙈🙈
@musabhakami2643
2 жыл бұрын
ከጉቹሉ አይበልጥም ጉቹሉ ውዴ የኔ የዋህ የፍቅር ሰው🥺❤
@aea6248
2 жыл бұрын
@@musabhakami2643 ኧረ ካን ይበልጣል😅😅😅
@hfhjgfyfhjf7328
2 жыл бұрын
ውይ ኦክታይ እየተዝናና ሰውን የሚያቃጥል
@mrmohammed1999
2 жыл бұрын
ጉችሉ ግን ነገር እንዳሳደደነው በፊት ኦክታይን አሁን ደግሞ የብርጅን ባል በራሱ ችግር ውስጥይገባል
@bsratyohne309
2 жыл бұрын
የቡርጁ ባል ሲያምር😳😳😳😳
@አለህዎክል
2 жыл бұрын
አክስቴ ልጀ ይመስላል
@fhdhfgdh1292
2 жыл бұрын
በጣም🤪
@NmN-by1ez
9 ай бұрын
በጣም😅❤
@DjIr-fd4sw
8 ай бұрын
በጣም😳😳😳😳
@ቲቲነኝየራያዋቀበጥ
2 жыл бұрын
ቱ ዳናይት አንች ኦና ምቀኛ ምናለ ትናት ብለቂልን😀😀😀😀😀😀😀እኝክ አሁን ብቻየን ደበረኝኮ ማየት😜😜😜😜😜😜
@rahelyifru
2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቀውጢ እኔም አሁን እያየው ነው❤❤😂😂😂
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
2 жыл бұрын
ለምንድነው ዛሬ የማትለቁልን በቃ ውሳኔ ሱሴነው
@egegrhrh2458
2 жыл бұрын
እኔም ሱሴ ሆኖብኛል
@muzitudiwdi6098
2 жыл бұрын
@@egegrhrh2458 እኔም
@semhar136
2 жыл бұрын
ሪዛ የኔ ጀግና👊
@JuuuiHahsje
7 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ይህ አቃቢህግ ሞተ ብየ ስመኝ ተመልሦመጣ አየ መቃጠሌ😢😢😢😢😢😢😢😢
@KalkidanWelda
6 ай бұрын
አድስ ቃና ልቀቁልን እባካችሁ
@ጂጂብቸኛዋ
7 ай бұрын
ደሪን የኦክታይ ሞዝጊት ሁና ቀርችኮ😂😂😂
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
አሁ ነዉ ፊልሙ የተጀመረዉ በተለይ የነቡርጁ 😢 ይዉርዳ ቱሊን ሲል እባየ መጣ ወይ ፍቅር
@jarihachem1711
2 жыл бұрын
ኦክታይ ግን በጣም ነው ሚያስፈራኝ 🥺
@HayatQueen12
2 жыл бұрын
🙄ሲደብር ዛሬ አይለቀቅም ለነገ አደረጉት🤨ለኮሜታተሮች ስል እንጂ ቃናንኮ በግድሙም አልመጣ የነበር ለተመልካች ሰአት ማክበር የሚባል ነገርየለም እነሱ ደስ ሲላቸው ብቻ🤗🤨🤨
@saidaalsh5706
2 жыл бұрын
ሀዩየ ውዷ ❤❤❤❤❤❤❤
@emufaisal796
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ሀዩ
@Betu535
2 жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ዩኑራችሁ ቃናዎች 😒
@leulketema8735
2 жыл бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በኔ ሀሳብ የተስማማ ላይክ 👍
@Hadya18
2 жыл бұрын
እኔ መቸም አፌን ከፍቸ ስጠብቅ ቆይቸ እዴ ዛሬ ማነው ቀኑ ያልኩ ነበረ ቀኑንም አዛቡብኝኮ ጉድኮነው
@getanie6591
2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት አማራዎች መርጠው ባልተወለዱበት ተጨፈጨፉ ባረመኔዎች አይዟችሁ ወገኖቻችን😢😢
@amaamm3223
2 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ በሰአቱ ልቀቁልን
@birtukandeneke8880
2 жыл бұрын
Pls ye zare
@elsabetdesalegn
Жыл бұрын
ቦዛ እየጠጣን ነው ያለው ኦክታይ 🤣🤣🤣
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
ኧረ ይኸ ኦክታይ ብሶበት መጣ ሰዉ ከስተቱ አይማርም እንዴ 🙄😤😤😤😤
@wegahtagedey7294
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 Yalu su filmu ayamrm
@MiletMilet-mh9no
8 ай бұрын
እጂግ በጣም ጡሩ ነው
@emanlastqueen8179
2 жыл бұрын
የቡርጁ ፍቅረኛ የነበረው ልጅ እንዴት እንደምያምር
@fhdhfgdh1292
2 жыл бұрын
🥺🤣🤣🤣
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
አሁን ፊልሙ ተጄመረ🙆🙉
@hadrqmol4755
2 жыл бұрын
አፈር ብሉ አቦ እናተ ቃናወች ሥታሥጠሉ በፈጣሬ ሥሜታችሁ ይቋርጥ👊👊👊👊
@talaneshtt9569
2 жыл бұрын
ለዝህሳሀትስላደረስህንተመስገን
@fikirfikir3255
2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@ህልመኛዋ
Ай бұрын
ፕሊዝ የኔዉድ አሣዘነችኝ 😢😢😢😢😢
@haleemah5242
2 жыл бұрын
ያረብ ደጉቹሉ አፍቃሪ ስጠኘ ሁሉም ፈቀረኛውን ለመጠበቅ ሩጫ ዛባሽና ጉቹሉ ወይ
@አባቴኩራቴ-ጀ8ጰ
2 жыл бұрын
Amen
@samyiamohammed818
2 жыл бұрын
አሚን ይኖራል
@الحمدلله-ك3ط5ن
2 жыл бұрын
ለምድነዉ እስካሁን ያልተለቀቀዉ አበዛችሁት ቃናወች
@ZdwolloTube83
2 жыл бұрын
ለምንድነው ዛሬ የማይለቀቀው ለምን ለነገ ተሞላ 🤔😣😣
@hundeguta6526
2 жыл бұрын
ፍትህ ለተመልካች 😂
@Inspire-ir5qp
2 жыл бұрын
Oktay😡😂
@Reemshewa
2 жыл бұрын
መሬም አስጠላችኝ😤😤
@MyMobile-kh4fg
3 ай бұрын
ለምን😤🙌👎✊
@nesriyahashim9681
2 жыл бұрын
ዋው ተለቀቀ ደስ ሲል
@አለምነሽይግለጡ
2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያበደነው
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
አረ ምድነው ሰአት ጣብቄ ስመጣ
@ጋልራያ-ጸ9አ
2 жыл бұрын
ሰላማቹ ብዝት ይበል ውዶች
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
አሁን ኦክተይ ፈታ እየለ ነው እሪጉሙ
@HamanotDer
7 ай бұрын
የሣቫሽ አባት ምንእያረግሽነዉ አላለም😂😂😂😂😂
@SofiyaAhmedin-e4o
10 ай бұрын
Lemndenw bedrma set kas metasyig
@selomaadeunga5220
2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው አናይም ስብስክራይብ እናነሳልን እድሜ ላረብ
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
2 жыл бұрын
ፍትህ በግፍለሚጨፈጨፈው የወለጋህዝብ
@EkramEndris-ld1qu
6 ай бұрын
ወቅታውይ ምናለ ፈጣሪ ቢደፍው
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
ዛሬ የለም ማለት ነዉ በሉ ደና ደሩ
@SamriSamri-uc5kr
2 жыл бұрын
አይለቀቅምደ 3ስአት አልነበርደ የሚለቀቀው
@علىمحمدعليالعماش
2 жыл бұрын
ምን አይናት ነጋር ነዉ ልቃቁ እንጅ
@علىمحمدعليالعماش
2 жыл бұрын
አዎ እንዳዛ
@አለህዎክል
2 жыл бұрын
እዚ ምን እያደራክ ነው ሀለብቹ
@AminaEmam-g9y
3 ай бұрын
Marem denga ersei nat
@ሰሪቲነኝየስልጤዋቀበጥ
2 жыл бұрын
አረ ታዉ ልቃቁልን በቴሌግራም ራሱ አልተለቀቃም የፋዚሌት ልጆች በቃ ዛሬ ነብስ ይመር ሸቃሊቶች🤭😁😁😁
@meseretkassegn5552
2 жыл бұрын
ምን አለ ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁ ጥጋባቹ እኮ ከልክ አለፈ
@BirhaneGetachew-qq9ht
10 ай бұрын
አረ ግልምጫ ኦክታይ ቱርክም አለ እዴ ግልምጫ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
2 жыл бұрын
ለምንድ ነው ግን በስራት የማትለቁት
@الحمدلله-ك4و6ك
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤እፍ ኦክታይ እርኩሥ
@Nengevii-f1s
7 ай бұрын
Meryem afer byi denz anchi enkan leza balege oktay tikelakelilet neber lemn blesh enkan atiteykiwum kerfaf ech 😮😮
@t3yy346
2 жыл бұрын
ፊልሚ ማላት ናይ ትሩኪ 😍😍😍😍😍
@ለምለምጋልትግራይስደተኛ
2 жыл бұрын
ፔሊዝ ታሳዝነኛለች
@ሕቶይመልሰለይግዜ
2 жыл бұрын
አወ ብፍላይ ድምፃ🥺🥺💔
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
ወይኔ የሳቫሺ አባት በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂በርዶኛል አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kahisuhagos4071
10 ай бұрын
😂😂😂
@ሀዩ-ዀ6ረ
2 жыл бұрын
ለሳባሽ ወድሟ ነውደ
@samrisamri6123
Жыл бұрын
ጉቹሉ$ቡርጁ❤😍😊
@brtukangebru4382
2 жыл бұрын
Mskn buculu hulum sow ymotowal yewah mehon metfonow
@እናትዩቱብEnatTube
Жыл бұрын
አየ ጉችሉ ሁሉም ይተክሉታል ሚስኪነ
@ShamsAtheopia
4 ай бұрын
ኢሄግን ኦክተይነው
@ugfttiti3848
2 жыл бұрын
የኔ ደኖዝች ሣምን ለቀቁት የማትረቡ
@ሜሪቱዩብ
2 жыл бұрын
አይ ኦክታይ መቼም አትሞትም
@mehamed4964
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪
@muzitudiwdi6098
2 жыл бұрын
@@mehamed4964 አብሽሪ ቤሌዝ ትገላግለዋለች ግን ይጨርሳችዋል
@kalbak4392
2 жыл бұрын
ፈጣሪአስበነእባክህ አስበን
@ሀዲ-ጠ7ጰ
2 жыл бұрын
ሳቫሽ ኦክታይን አልሞተም አለ ኮሜቴን አብብ እዳትሸወዲ የሞተ መስሎህ😥
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😢
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
2 жыл бұрын
@@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ ሞይተ ኮምኔተይ አንብብ ያ😁😁😁
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
2 жыл бұрын
@@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ ዕንጁሉ በልያ ጋል ዓደይ😂😂😂😂
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
2 жыл бұрын
@@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ ናይ ልባ ድያ ችዲ ቀልዲ እዩ አንታ አምሓሩ እኮ ናይ ሓቃ ዳኣ ከይትኾን😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኑኑወሎየዋYOUTube
2 жыл бұрын
ዛሬ ለምድነው ያልተለቀቀው ከብር ይኑራቺሁጂ ጉድነውኮ
@signals8462
2 жыл бұрын
ስም አይለቀቅም እንዴ ዛሬ😒😒
@ዕባይሃገረሰብ-ሠ3ዠ
2 жыл бұрын
ተለቀዋል
@sente7715
2 жыл бұрын
Ye borju bali yamiral😁😁♥️
@tirifusgdy4776
2 жыл бұрын
የቦርጁ ባል የነበረው እደታባቱ ነው እማምረው😅😘
@meeme7415
2 жыл бұрын
ተጋቡ ክክክክክ
@tirifusgdy4776
Жыл бұрын
@@meeme7415 አስጠይቆልኛል🔥❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saidaalsh5706
2 жыл бұрын
ማታ ሥጠብቅ ማምሸቴ
@bez-nunu
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ተለቀቀ ተመስገን
@fhcgig789
2 жыл бұрын
ተኛ ኣቶ ይወርዳል🤣🤣🤣
@samrisamri6123
Жыл бұрын
ኦክታይ😂😂
@gondrewa
2 жыл бұрын
ጨጓራዬ ተንሳ
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂
@semirameki4673
2 жыл бұрын
Menmehonachunew aree serate yazu ezi Sera fetcha manenen eyetebeku new
@asdqw2351
2 жыл бұрын
ለምን ትላንት አለቀቃቹትም አረ ተው ሳት አክብሩ
@እምነቴልቤላይ
2 жыл бұрын
ምነዉ ቃናዉች በርዶ ይቅላልን አላቹሁ በስአቱ አትለቆትም እዴ ሆ ጥጋብ 😏
@wizmame6393
2 жыл бұрын
ፍትህ ለውለጋ ንፁሃን
@zinbfjh7267
2 жыл бұрын
አፈር ብሉ ልቀቁለን ልንሳደብ የምታርጉን ለምን ነው
@DjhUrr-f5y
Ай бұрын
😮😢❤🤲🤛
@sadatube1991
2 жыл бұрын
Pls ፍቅር ክብቅል lekalulen tg lay
@lulagbermdhin7450
2 жыл бұрын
የፉዝሌት ልጆችን ልቀቁት እባካችው
43:36
ዉሳኔ ክፍል 74 | Wesane episode 74
Kana Television
Рет қаралды 243 М.
43:35
ዉሳኔ ክፍል 85 | Wesane episode 85
Kana Television
Рет қаралды 282 М.
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
42:30
ዉሳኔ ክፍል 65 | Wesane episode 65
Kana Television
Рет қаралды 288 М.
23:36
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 11
EBC Entertainment
Рет қаралды 354 М.
9:51
🔴 የ አምባሳደሩ ሴት ልጅ ክፍል 9 🔴 አጭርፊልም | Achirfilm | film wedaj | አጭር ፊልም NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ | ቱርክ ፊልም |
bk squad 2
Рет қаралды 1 М.
41:09
ዉሳኔ ክፍል 69 | Wesane episode 69
Kana Television
Рет қаралды 247 М.
41:25
ቤተሰቦቸ ስለከለከላችሁኝ ነገር አመሰግናለሁ Abbay TV- ዓባይ - Ethiopia#abbaytv#guramayele#guramayl #ethiopianmusic
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 254 М.
33:50
ሐረግ ( ክፍል 47)
ለዛ
Рет қаралды 308 М.
44:13
ዉሳኔ ክፍል 87 | Wesane episode 87
Kana Television
Рет қаралды 323 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
34:57
/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "ቃጠሎ ሲበላ እጅ ይደነዝዛል ለካ"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 783 М.
45:35
ዉሳኔ ክፍል 72 | Wesane episode 72
Kana Television
Рет қаралды 268 М.
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН