ዉሳኔ ክፍል 89 | Wesane episode 89

  Рет қаралды 269,228

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 315
@sarasarasara8846
@sarasarasara8846 2 жыл бұрын
እንኳን ለመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቨ5ፀ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቨ5ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martateshome8939
@martateshome8939 2 жыл бұрын
Amen enkwan abro aderesen
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
“ድንግል ሆይ ንጽሕናን የተጎናጸፍሽ ነሽ ፀዋሬ ዜና ገብርኤል በብሥራት ደስ እንዳሰኘሽ ልቡናዬን ደስ የሚያሰኝ ነገር አሰሚኝ።” ~ መልክዐ ማርያም ~
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ጉችሉ እንኳን ደስ ያለህ በስተመጨረሻ ተሳካልህ ❤️❤️❤️🥰🥰
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
ማነው ግን ጉቹሉን እንደ እኔ የሚወደው
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
አቤት የጉችሉ ትግስት በመጨረሻም ተሳካልህ 🤗🤗🤗
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 8 ай бұрын
❤❤❤በጣምዴስይላል
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 6 ай бұрын
❤❤የትግስት ፍሬዉ ይከ ነው 😊
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@tube7534
@tube7534 2 жыл бұрын
ውድ የውሳኔ ተከታታዮች የጉችሉ ደስታ ያስደሰታችሁ ላይክ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
ውግርግር የሆነ ድራማ ከ24ሰአት በፊት እና በኋላ እያሉ የሚያዘባርቁት እና እሚያዝጉን 😒🤗
@omhyat8581
@omhyat8581 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@zadae6433
@zadae6433 2 жыл бұрын
በትክክል አንድ አሳቤን የሚጋራኝ ሰው አገኘሁ
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 6 ай бұрын
😂😂ጉጉ የኔ ብጤ
@tube-wn2rx
@tube-wn2rx 2 жыл бұрын
ነገ'ኮ'እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም ከምንሰማው ከምናየው ነገር ሁሉ ወቶ ከመቅረት ትሰውራችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰♥️💚💛❤️🌺
@genettadese832
@genettadese832 2 жыл бұрын
አሜን🙏😍
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
አሜን
@ገናገናይታያልገነትርታየ
@ገናገናይታያልገነትርታየ Жыл бұрын
ጉችሉ እኮን ደስአለህ ሳቫሽ መሪም የኔውዶች ሁላቹህም ደስ ይበላቹህ🙏
@rozeyene5932
@rozeyene5932 2 жыл бұрын
እናት ማለት ልጃ ጥፋተኝዉ ሁኖ ልጀ ጥፋተኝ አይደለም ትላለች ኑርተን እናት ለዘላለም ትኑር
@medi574
@medi574 2 жыл бұрын
ናዝ እና በርክ በጣም ነው ምወዳቸው
@royalfamilyinethiopia605
@royalfamilyinethiopia605 Жыл бұрын
Enem Gn mn yaregal berak motual😢😢
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 2 жыл бұрын
ቡሪጁና ጉቹሉ ደስ ስሉ 💞💞💞💞💞
@toro730
@toro730 2 жыл бұрын
በጣም❤❤
@ከምፍቃድካይኩንኣምላከይ
@ከምፍቃድካይኩንኣምላከይ Жыл бұрын
Enem♥️
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
ቡርጁና ጉቹሉ ወዳችኋለሁ ግን ዉሳኔ ሊያልቅ ማለት ነዉ😥🥰🥰🥰
@حبشيحبشي-ه1و
@حبشيحبشي-ه1و 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮
@JswuDart
@JswuDart 4 ай бұрын
ቡሪጁና ጉቹሉ ደሰ ስሉ❤❤በስተመጨረሻ ተሳካልህ❤❤❤❤
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
ሳቫሽ እና መሪየም ፍቅር ፍቅር ሲያጫውታቸው ይደብራሉ ሙዝዝ ልጥፍጥፍ ሲሉ ሲጣሉ ይሻላሉ😏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
ክክክ ቅናት ይመስለኛል እኔም ቀንቻለሁ😜😂😂😂
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
በጣም እንደነሱ ያስጠላኝ ሰዉ የለም ሲዘጉ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
እኔ የነሱ ፓርት አሳልፈዋለሁ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
😂🙉🙉🙉🙉😂😂😂
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ አንዴት እንደሚጠሉኝ እያሳለፍኩ የማያው😂😂😂😂😂😂
@Hduccnx
@Hduccnx Ай бұрын
በሊዝ የእውነት ያምሻል አለች እውነቶን ነው በሽተኛ ነች ችራሽ ልጄ ማንንም አልገዳም ትላለች እዲህ የቺ የበሰበሰች አሮየት
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
ጉርችሉ የኔዉድ በስተመጨረሻ💖💖💖😥ቡርቹ የኔጀግና
@yyccggyyccgg
@yyccggyyccgg 6 ай бұрын
ኦክታይ ሚባል ሰውየ ባላይ ብዬ ተመኘሁ😭🤣🤣🤣
@ባባ-ቸ3ጐ
@ባባ-ቸ3ጐ 2 жыл бұрын
የቱርክ ፊልም ግን ከደስታችው ችግራችው ብዙ ነው
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 9 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂
@LubabaMekta
@LubabaMekta 6 ай бұрын
በጣም
@Medina-n1q
@Medina-n1q 4 ай бұрын
ሳህ
@TurigiZenebe
@TurigiZenebe 3 ай бұрын
አዉ በጣም
@NasSolo
@NasSolo 2 жыл бұрын
ኦክታይ አልተሳካልህም🤣🤣 ጉርጁ ጎበዝ ፖሊስ ነሽ👍👍👏👏
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 жыл бұрын
ወይኔ ጎቹሉየ እንኳን ደስ አለህ
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ Ай бұрын
ጉችሉ ሀሀሀ አሣቀኝ ወላሂ😂😂 በሥተ መጨረሻ ተሣካለት ቡሩጁ የኔ ማር ❤❤ኤርታን ሻይ ደፋበትኮ ኦክታይን😂😂ኑርተን ዳሞ ሥጠላሽ😢😢ቡርጁ እረገጠችው ኦክታይን 😂ቢሊዝ አሣዘነችኝ😢😢ናዝ 😢😢
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
ጉችሉ በመጨረሻ እሺ አለቹ ሳባሽ እና ጉችሉ ስወዳቸው መረየም ናዝ የኔ ውዶች ልያልቅ ነው መሰለኝ
@Ffg-c1u
@Ffg-c1u Жыл бұрын
እንደ ሳባሽ አይነት ባል ስጠን ደስ ስል
@kidist4251
@kidist4251 2 жыл бұрын
የጉችሉ ትግእስት 👏👏👏👏
@nesriyahashim9681
@nesriyahashim9681 2 жыл бұрын
የእውነትም ቀውስ ናት የኦክታይ እናት
@lixmony1698
@lixmony1698 2 жыл бұрын
ጎቹሉ እንኳን ደስ ሰለ❤️❤️❤️
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb 2 жыл бұрын
በመሬም ምክንያት ስት ሰው ሞተ
@seada-g9s
@seada-g9s 15 күн бұрын
አሁንምኮ ሀሳቧን የምትቀይር መስሏታል ሚስኪን ምን ዉስጥ እንደገባች አታዉቅም 🤣🤣🤣🤣አይ ጉችሉ ወሬህ ሁሉ ጣፋጭ😘😘
@ተመስገን-ወ2ገ
@ተመስገን-ወ2ገ 2 жыл бұрын
ወይኔ ፖሊሱ ኦክታይን ፈርቶታል መሰለኝ መጨረሻላይ እንዴት ነው በሩን የዘጋው😆😆
@tgtg859
@tgtg859 2 жыл бұрын
liseralet neber tekdeme gobez polisu😂😂😂😂😂
@ብቸኛው-ፈ1ሰ
@ብቸኛው-ፈ1ሰ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@hayatmobammed3221
@hayatmobammed3221 2 жыл бұрын
ጉችሎ እንካን ደሥአለህ🥰🥰
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ጄግና ቡርጁ ይሄን ጄዝባ አጋጨሽልኝ😁😁
@WeledtemariamMola-u9q
@WeledtemariamMola-u9q 7 ай бұрын
ይወርዳን ምርጥአባትነው
@SamraSamra-h6b
@SamraSamra-h6b 3 ай бұрын
ጉቹሉ በደስታ ሞተ😂❤❤❤❤
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
ኦክታይ እንዴት ነው ያቃጥላል አይደል ሽዩ 😁የልቤን ነው ያደርሰልኝ ኤርታን
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 2 жыл бұрын
ወይኔኦክታይአይይይእኔምእዚህአለሁየደስታተካፋይ
@ሃረያሃፍቱ
@ሃረያሃፍቱ Жыл бұрын
ጉቹሉ ♥️ብርቹ♥️መርያም ♥️ ሳቫሽ♥️ 💋💋💋
@زهرهمحمد-م7د
@زهرهمحمد-م7د 8 ай бұрын
ጉርችሉየኔዉድድበስተመጨረሻ❤❤❤😢ቡርቹየኔጀግና
@zadae6433
@zadae6433 2 жыл бұрын
ድራማው ወደማለቂያው ላይ ሲደርስ የህፃን መጫወቻ ሆነ ልበል
@ufufhjkfigihj3693
@ufufhjkfigihj3693 2 жыл бұрын
በርክ ባይሞትስ 😥
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 2 жыл бұрын
ቬሎ ሚሸጠው ሰውዬ ግን በትርፍ ሰአቱ ሴት ነው እንዴ🙄🙄🙆እንዴት እንዴት ነው ሚሰራራው😂😂ቱ
@تالااثيوبيا-غ4ف
@تالااثيوبيا-غ4ف 2 жыл бұрын
ክክክክ
@yeraseneny17
@yeraseneny17 2 жыл бұрын
Ere yemn tirf seat full-time set new inji
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lixmony1698
@lixmony1698 2 жыл бұрын
ጎቹሉ እንኳን ደስ ለሽ ❤️❤️❤️
@ፋፊነኝተስፈኛዋ-ቐ3ፈ
@ፋፊነኝተስፈኛዋ-ቐ3ፈ 2 жыл бұрын
ቡርጂ ጫማሽ ወድቋን አይ ፍቅር በስከመጨረሻ 😂😂
@Hanna-kc4fi
@Hanna-kc4fi 2 жыл бұрын
😂😂
@KareemaDemis
@KareemaDemis Ай бұрын
🤣🤣🤣
@እሙአቡበክር-ደ5ወ
@እሙአቡበክር-ደ5ወ 2 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የጉቺሉ ደስታ ያስደሰተዉ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ዉሳኔዋን ወሰነች ቡሩጁ ጉቹሉ ትለያለህ እኮ
@አልሚየናቷ
@አልሚየናቷ 2 жыл бұрын
ጉቹሉ በስተመጨረሻ ተሳካልህ😍
@JswuDart
@JswuDart 4 ай бұрын
ጉቹሉ ❤ብርቹ ❤መርያም ❤ሳቫሸ❤የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
@WazeMan
@WazeMan 5 ай бұрын
ማነው ግን አደኔ ሳቫችን የሚወደው 😁😂
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
ክክክክክ ለኦክታዎ ምግብ የወሰደው ፖሊሥ ፍራቱ ተቀጠቀጠኮ ወይ ሴጣን ጨረሳቸውኮ በፈጣ መሞቱ ላይቀር ስንቱን ገደለ ሳንባ የሆነ ሠው
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq 2 жыл бұрын
አየ ቡርጁ ጫማው ዱባለ😘😘😘😂😂😂
@Hanna-kc4fi
@Hanna-kc4fi 2 жыл бұрын
😂😂🥰
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
አይ ጉችሉ ያሥቀኛል😂😂😂😂
@toro730
@toro730 2 жыл бұрын
እዴት እደምወደዉ❤❤
@abdumohammed3583
@abdumohammed3583 5 ай бұрын
ደሥታህ ደሥታየ ነው ጉቺሉ ቡርጁ እኩንም ቁርጡን አሣወቅሺው የሡ መሆንሺን
@SaedaS-p2w
@SaedaS-p2w 8 ай бұрын
ጉቹሉእናቡርቹመሬምእናሳባሽንስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
@HawaSaeed-l6l
@HawaSaeed-l6l 7 күн бұрын
ጉቹሉ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samerakhan4610
@samerakhan4610 2 жыл бұрын
ጉቹሉ እንኮን ደስ አለህ
@Saba-w9b
@Saba-w9b 6 ай бұрын
ደስእምለኚዉይ❤❤ብሩጁየኔልዪጉቹሊዋዉ
@melatkora3241
@melatkora3241 2 жыл бұрын
Sewoch ke guchlu fikir yzognal ❤ lela film kalew ngerugn
@57yutfj
@57yutfj 7 ай бұрын
እኳን. አብሮ. አደረሠን. ወደ
@samrawityosan1188
@samrawityosan1188 2 жыл бұрын
Guchulu Enkon dese aleh .Oktay memot alebet sew selam endyagegi
@vidiyomusiktfg1961
@vidiyomusiktfg1961 2 жыл бұрын
ኦክታይ ደሞ ምን አይነት ኦክስጂን ነው የሚስበው😁😁😁😁😁
@najetshifaiammuslimnajetsh5752
@najetshifaiammuslimnajetsh5752 2 жыл бұрын
የልብ ድካም እዞት እኮ ናው ልቡ የመታንፈስ ችግር አለበት ለዛህ ናውየኔ በጥይት የታመታው የልቡን ጫፍ መሰለኝ የሆን ልብ አድር
@aumhelimatube2196
@aumhelimatube2196 2 жыл бұрын
@@najetshifaiammuslimnajetsh5752 ክክክክክክ
@ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ
@ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ 2 жыл бұрын
ዋው ጉችሉ እንካን ደስ ኣለህ😄
@FfrDdf-x8f
@FfrDdf-x8f 2 ай бұрын
የናንተ ደስታ ደስ ታዬ ነው
@meeraalhammadi4506
@meeraalhammadi4506 2 жыл бұрын
ሰው ስረው ቃና ነው እንደ ወደውን 22 ሰው Coment🤣🤣🤣
@ዙፋን-ዸ6ፐ
@ዙፋን-ዸ6ፐ 2 жыл бұрын
አንችስ
@HabtamSisay-w2p
@HabtamSisay-w2p 3 ай бұрын
ጉቹሉዬ. ደሲበልህ. ዬኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤
@KokobeYasin
@KokobeYasin 4 ай бұрын
ጉቹሉና ቡርጁ ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
@shamsiiintalaaoromo6468
@shamsiiintalaaoromo6468 2 жыл бұрын
Guchuluu baxaam tagash nek hunkaan das haleek ❤ guchuluu & burjuu❤❤❤👫
@samaa2137
@samaa2137 Жыл бұрын
❤እንካን ደስ ኣለህ ❤
@sallamsallam4421
@sallamsallam4421 2 жыл бұрын
ኦክታይ ሞትን አይቶት ነው የመጣ ግን ትሞታለህ ሢሉት ይናዴዳል😁😁😁
@najetshifaiammuslimnajetsh5752
@najetshifaiammuslimnajetsh5752 2 жыл бұрын
ወዮ ኤርታን የምር ይመችክ
@KareemaDemis
@KareemaDemis Ай бұрын
ጉቹሉእኳንደስአለህ❤❤❤❤😂
@sente7715
@sente7715 2 жыл бұрын
Oktay betam gobezi new tesfaa ayeqorxm 😂😂😂😂😂
@ethiopia2601
@ethiopia2601 2 жыл бұрын
እኮ😂😂
@aea6248
@aea6248 2 жыл бұрын
ጉችሉ በስከ መጨረሻ ተሳካልህ
@Tadu1234
@Tadu1234 2 жыл бұрын
አይ ጉቹሉ እንኳን ደሰ አላችሁ
@ዙለይካሀሰን
@ዙለይካሀሰን 5 ай бұрын
ጉችሉ 😘😘😘🤣🤣🤣
@tatitatitatitati4984
@tatitatitatitati4984 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ መሪያም እና ሳቫሽ የሰለቸው?
@najetshifaiammuslimnajetsh5752
@najetshifaiammuslimnajetsh5752 2 жыл бұрын
እኔ የምር የናሱን ፓርት እያሰለፍኩ ናው የመያው የቤታሰብ ገበና ለይ የናዛን በጥራቃ ልጆች ከናህ እናት አያት ተብዬዎች ጭምር 🤓🤓
@HawaSaeed-l6l
@HawaSaeed-l6l 7 күн бұрын
እኔ ሠለቹኝ ውነት
@ሂለን-ጐ8ጠ
@ሂለን-ጐ8ጠ 2 ай бұрын
መብሩክ ጉችሉ❤
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ነገረ ስራሽ ሁሉ ግራ ያጋባኛል አለ ጉችሉ 🤗🤗
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
@sebilegetanehsebilegetaneh3304 Жыл бұрын
ጉችሉ እኮን ደስ አለህ
@LeziDerb
@LeziDerb Ай бұрын
ዛሬኮሜንቱስለጉችሉነዉ❤❤❤
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 2 жыл бұрын
ፍቅር ፍልም ላይ ሆኖ በረ😫😂😂
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ 2 жыл бұрын
ውዶች ሰላማቹ ይብዛ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ቤሊዝና ቡርጁ እንወጋለን ብለው ኦክታየን
@smirahussain3227
@smirahussain3227 8 ай бұрын
ኡፉፉፉ ቬሊዝ ሰታሳዘን😢😢😢
@temrefentaweethiopia301
@temrefentaweethiopia301 2 жыл бұрын
ሠላም 88 &87 ወይነው። አላየሁትምኮ ሁለቱ ክፍል አልተለቀቀልኝም ።ልቀቁልኝ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ትክክል
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
እረ ታይቷል😉
@طيبه-ن6ك
@طيبه-ن6ك 7 ай бұрын
ተለቋል
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ እደኔ ባ ማዳም ስራ ቢዚ ካልሆነቹ ልክ እደ ቡሩጁ እስቦርት ስሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
ከሷ ስራ የበለጠ ስፖርት የለም
@workeworke4310
@workeworke4310 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuwan abto aderesen
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Жыл бұрын
Guchluu😭😭😢🤩👌👌
@KemerKemer-o6r
@KemerKemer-o6r 5 ай бұрын
እን እወድዎኣለሁ😂
@ابتتغ
@ابتتغ 8 ай бұрын
አረ ጣፋጭ በቀል ልቀቅሉን😢
@WaT-zp8ui
@WaT-zp8ui 6 ай бұрын
እኔ ኦክታይንን በሺጉጥ ግባሩን እሚለዉ ሠዉ የለም ማለት ነዉ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ትላትና የውሸት ኮሜንት በመጣፌ ይቅርታ እንኳን ልወልድ አላገባሁም
@fatumatadelech905
@fatumatadelech905 2 жыл бұрын
አይዞሺ አንድ ቀን ታገባለሺ ችግር የለም ማማ
@fhcgig789
@fhcgig789 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ🤣🤣🤣
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
ኪኪኪ ምኞትሽ ደስ ይላል እውን ያድርግልሽ ፈጣሪ🙏🏼
@kwkw2317
@kwkw2317 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሚጣፈቃርነቡኣ
@ሚጣፈቃርነቡኣ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልትገሊኝ ነሸ 😭🤣🤣
@kalbak4392
@kalbak4392 2 жыл бұрын
እኳንደናመጣችሁ
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 жыл бұрын
ብራቦ ጉቹሉ በጣም ደስ ትላለህ
@HnanHnan-z6u
@HnanHnan-z6u 7 ай бұрын
Wow Wow ❤❤🎉🎉🎉
@gantebiru9363
@gantebiru9363 2 жыл бұрын
ወይ ጉችሉ አልተለማአመድኩም 😂😂😂
@እሙአቡበክር-ደ5ወ
@እሙአቡበክር-ደ5ወ 2 ай бұрын
ረኔ ኦክታይ አቃጥሎ ሊደፈኚ ነዉ ኡፍ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 8 ай бұрын
የች የኦታየ እናት ሰጠላት በጥፊነበር ማለትነበር ኤጭ ቅሸርረ
@lalisaaoro9286
@lalisaaoro9286 2 жыл бұрын
Guculu batam wadalow 😆😍🥰😍
@TegesteTegest
@TegesteTegest 4 ай бұрын
ኤርታንምርጥሰው ንገርውለዚህ ሰግብግብ ኦክታዊይ
@KonjuUae446
@KonjuUae446 5 ай бұрын
ጉችሉ በስከ ማጨራሻ ታሰከልህ
@fathimabeegam8363
@fathimabeegam8363 2 жыл бұрын
ኦክታይ አይኑን አኩለጨለጨ
@najetshifaiammuslimnajetsh5752
@najetshifaiammuslimnajetsh5752 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@zinaatmohamed4528
@zinaatmohamed4528 2 жыл бұрын
ጀግና ቡርጁ
ዉሳኔ ክፍል 90 | Wesane episode 90
42:25
Kana Television
Рет қаралды 290 М.
የወፍ ጎጆ ክፍል 1 | Yewef Gojo Episode 1
43:04
Kana Television
Рет қаралды 248 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
43:59
Kana Television
Рет қаралды 424 М.
ዉሳኔ ክፍል 88 | Wesane episode 88
44:15
Kana Television
Рет қаралды 273 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 71 | Wesane episode 71
41:28
Kana Television
Рет қаралды 236 М.
ዉሳኔ ክፍል 91 | Wesane episode 91
43:46
Kana Television
Рет қаралды 279 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН