KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጣፋጭ በቀል ክፍል 73 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
50:41
የሲናን ለማመን የሚከብድ አስገራሚ እውነተኛ ማንነት| Ye Fazilet Lijoch Episode 149 |Kana Television|Kana Mert |Ethiopia
8:18
Правильный подход к детям
00:18
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
How to treat Acne💉
00:31
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
ጣፋጭ በቀል ክፍል 72 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Рет қаралды 148,301
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 345
@ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ
2 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን👏 ወጥተን ከመቅረት ይሰውረን😥
@zebnatesfaw4414
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesereamdemaryam4609
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@hejesjsiw8888
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bitaniyabekele1597
2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@tzu961
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኔ
@Hኛየደራዋ
2 жыл бұрын
የስሙ ትርጓሜ ስው የሆነ አምላክ ነው እኔን የሚረዳኝ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የምዬ ተዋህዶ ልጆች
@higtug6
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
ነገ እኮ አብሳሪዉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳቹ
@Kashi2023-qr6yi
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Maxii-fe4nq
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🎉🎉
@Ffgfv-bs2nj
3 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@higtug6
2 жыл бұрын
ዋው ኮሜተሮች በጣም ደስ ትላላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ቅዱስ ገብርኤል ስትሉ በጣም ደስ ትላላችሁ የደስታ አብሳሪ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ነገር ያብስራችሁ ❤❤❤💓💓💓
@salamsa9966
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
አሜንንንን
@ddgdvvd19
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meseretifa3267
2 жыл бұрын
አሜን
@gelilaseid7531
2 жыл бұрын
ባሻክ ክክክክክክክኮ
@mesereamdemaryam4609
2 жыл бұрын
ነገ ቅዱስ ገብርኤል ነው ውድ የኦርቶዶክስ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nmak2493
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardinardi2158
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@fatmaali7750
2 жыл бұрын
አሜንን
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hebtambelete
2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@salamsa9966
2 жыл бұрын
ነገኮ ቅድስ ገብሪል ነዉ እኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@lilitylility4864
2 жыл бұрын
እንኳን፣ለሊቀ፣መላእክት፣ቅድስ፣ግብርእል፣እደረስን፣እደረሳቹሁ👏👏👏👏❤
@yamrotiethiopia8091
2 жыл бұрын
የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል በስደት የምትኑሩ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@mdadi127
2 жыл бұрын
Amennn
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
የፔሊን እናትና አባት የት ሄዱ ግን አቶ እሬዛ ምርጥ አባት ነበር ናፍቆኛል😔😔😔😒 😒😒
@WoynuyeGetaliji
4 ай бұрын
Yemire abiteyo sewodw🎉❤
@RahemaGho
3 ай бұрын
ይመጣል ጠብቂው
@kalba4679
2 жыл бұрын
ውዲ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይዮች እንኳን አደረሣችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል
@ሰላምለኪድግል
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@nmak2493
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mdadi127
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስላሜነሽደንግልA
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatmaali7750
2 жыл бұрын
አኳን አብሩ አደረሰን
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
እንዴት አመሻችሁ እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ettoppiyaetto2191
2 жыл бұрын
የሲናንን እናትና ፒሊንን ያፋቀርክ አምላክ እባክህ ኦሮሞ እና አማራን ትግራይን አፍቅርልን 😂😂😂
@hayatsssdd5118
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😔😔😔
@hejesjsiw8888
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokokko8695
2 жыл бұрын
ትክክል ያርብ አላህ ያፋቅርን
@welcomesomsung4702
2 жыл бұрын
ክክክክ አሜን አሜንአሜን🤣🤣🤣🤣🤣
@hawahawa792
2 жыл бұрын
አሚን ክክ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
2 жыл бұрын
ወይኔ ቡለንት የሲማይን የርግዝና ምርመራ የባሻክ መስሎት ምስኪን😂
@Sariy177
2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@AsdAsd-tj5qr
2 жыл бұрын
አሚንን
@sahadauae9589
2 жыл бұрын
አሚን ኤክሩ አንችነሸ ደ መጀመሪያ ኮማች
@ayinalemgirma9748
2 жыл бұрын
Ameen Anchim
@sifansifan3283
2 жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@magdesmagdes3722
2 жыл бұрын
Amen
@Hኛየደራዋ
2 жыл бұрын
ወይኔ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ድስ ትላላችሁ ከሚቱ በናተ አይደል እዴ የሙላው ገብርኤል ይጠብቃችሁ
@mahletwubie3875
2 жыл бұрын
,አሜንአሜንአሜን
@enawlena3172
2 жыл бұрын
ዘረኛ እዛ አልበቃ ብሎሽ እዚህም ደገምሺው ለነገሩ የሙስሊም ሴቶች ለዚህ ጊዛቸው አያጠፉም
@Hኛየደራዋ
2 жыл бұрын
@@enawlena3172 እረ ቃክሽ ምን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተ አልኩኝ እዴ 😏 ስለ እምነቴን ነው ያወራሁ ስለራሴ እምነት ማውራት ዘረኛ ካስባለኝ አወ ዘረኛ ነኝ አንች ደሞ አፍሽን ዝጊ 😏
@ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ
2 жыл бұрын
እስኪ ናዚም ለሀባ ሢባል ልጁ ይመለስ የምትሉ
@tienaaddisu9116
Жыл бұрын
ይመለስ
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
Жыл бұрын
Ene
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
Жыл бұрын
👍👍👍
@Kadeja9
Жыл бұрын
@@tienaaddisu9116 እኔ
@HsabuTekle
Жыл бұрын
Tru ymeles
@መስኪየብታጀራልጅ
2 жыл бұрын
አገኮ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው እንካን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏😍
@higtug6
2 жыл бұрын
የኔም ባል እደ ቡለት ልጅ ይጠብቃል በጉጉት እስኪ በፀሎት አስቡኝ ሚስጥረ ስላሴ ወልደ ሰማዕት እያላችሁ የነገ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል የተባረከውን ልጅ ይሰጠኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔርየሚሳነው ነገር የለም ይሰጥሻል
@rahelyifru608
2 жыл бұрын
መዳህኒያለም የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ውዴ ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ ይርዳሽ
@higtug6
2 жыл бұрын
@@rahelyifru608 አሜን ውዴ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አመሠግናለሁ
@higtug6
2 жыл бұрын
@@tiruyeyilma8482 አሜን ውዴ አመሠግናለሁ እውነት ነው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ።
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
Жыл бұрын
አይ ቡለት እንደት እንዳሣቀኝ የሢማይን የእርግዝና ማረጋገጫ አይቶ የፓሻክ መሥሎት🥺
@MediHussein
3 ай бұрын
እናት ማለት መውለዲ ብቻ አይደለም 😢
@jenabetopian5432
Жыл бұрын
በባሻክ መረጋጋት ተአምር ነው😂😂😂
@zebnatesfaw4414
2 жыл бұрын
እንኳንአደረሳቹህ ነገእኮ አባታቺን ቅድስ ገብሬኤርነዉ
@eigsiv5340
2 жыл бұрын
ወዶቹ ሁሉ ስናረግዝ እደቡለት እሚደሰቱ ቢሆን😍😁
@Habiba-pj5ex
6 ай бұрын
ሢያምርሽይቀራል አይታሠብም😅😅😅😅
@ggfdjgf9105
2 жыл бұрын
እረ የፔሊን አባት እና እናት ናፈቁን
@samiramohammad3057
2 жыл бұрын
እኳን ለአብሳሪ መላእኩ ገብሬል አደርሳችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
የሲናን እህት ስታሳዝን አይ❤❤❤❤😥😥😥
@mihireteliyasdea8645
2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ባሻክን የሚዉዳት
@የመርሳልጂ
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሴማይ ስታሳዝን ሀካንዬ ተርዳት እባክህን
@senaytgirma437
2 жыл бұрын
የዛሬው ቀን ለኔ ከባድ ነው ።የምወዳት፣ የማከብራት አያቴን በይህይውት ያጣሁበት ቀን ነው😓😓😓😓 ፈጣሪ ብቻ የአያቴን ነፍስ በገነት ያኑርልኝ💔💔💔💔😥😥😥
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ነፍሷን ይማረው
@tgray_adey
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሸ የቤተሰብ ሞት በሰደት ከባድ ነዉ🥺🥺🥺🥺🥺
@tgray_adey
2 жыл бұрын
ሰብርብር 💔ኣድርገዉ እደብርጭቆ ከጣሉህ ቡሃላ ኣይዞህ ኣንተ እድታዝንም ሆነ እድትጎዳ ኣልፈልግም የሚሉ ሰወች ብዛታቸዉ እደሲናን😏 በሰርጓ ለት ጥሎከመሄድ በላይ ምን ማሳዘን ይኖራል🥴
@haniyetube6386
2 жыл бұрын
እስት ስናን እኔ ፔልን ይታቃቁ ያምትሉት እጅ ዎደላየ 👍👍
@khairey284
2 жыл бұрын
ዪታረቁ ደስ ዪለኛል
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ደስ ትላለች ሲናኒን ያ ፍቅረቹዋ ክክክክ ፔሊን ጉዱዋን አላውውቀችም 😂😂😂
@fatimas8675
2 жыл бұрын
ማለት
@monavip4469
2 жыл бұрын
ወይኔ ባሻክና ጉለት ሲያስቁ
@ggvv793
2 жыл бұрын
ባሻክ የኔ የዋህ
@LeziDerb
Ай бұрын
እንካንአብሮአደረሠንቅዱስገብረልሁላችንምይጠብቀን
@GdbfCxvdb-dc2oh
5 ай бұрын
እንኮን ለአብሳሪው ለመላኩቅዱስሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@semirahussen9937
2 жыл бұрын
ውሳኔም ጋ ጣፋጭም ጋ ቤታቸው በሀዘን ተሞላ🙄😭😒
@tiglove6861
2 жыл бұрын
አይ ቡለንት ክክክክክ 😂😂😂😂😂
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
ቡለት አሳቀኝ በባዶ ትደሰታለህ
@fatumatube5204
2 жыл бұрын
ቆይ ግን ቡለንትና ባሻክ የተጋቡት ለፊልሙማ ታዳ ቡለት ወፈረ እኮ ሰው ሲያገባ ይወፍራል ይባላል ። ለማንኛውም ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሲማይና ለሀካን
@hiachoolmooiliyam2431
2 жыл бұрын
አገራችንን ቅዱስ ገብረኤል ሰላሙን ያውረድልን
@ggfdjgf9105
2 жыл бұрын
እናት ተብየዋ ልጅ አያያዝ እኳ አታውቅበትም
@yamrotiethiopia8091
2 жыл бұрын
ወልዳ ጥላ አሁን ትፈልጋለች
@ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር
2 жыл бұрын
😂😂 ልሞት ነውዴ አየ ባሻክ 😂🥰
@salisa795
2 жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ መጣ አመት ነው እኮ የሚሆንብኝ 🙄🙄
@yelibemarefiyaye6692
2 жыл бұрын
wudoche zare btm amognal pls hulachum tseliyulign
@bahrain1289
2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናቹ አለው በሉኝ ስወዳቹ
@zebnatesfaw4414
2 жыл бұрын
አለንዉዴ
@bahria1927
2 жыл бұрын
አለን,የት,እንሔዳለን,😳😘😂😂
@Samera-zl2ju
2 жыл бұрын
ኢኔምአለዉ
@Samera-zl2ju
2 жыл бұрын
አለሀምዲልለሀ
@kiyadasalang8686
2 жыл бұрын
አለን
@sifansifan3283
2 жыл бұрын
አይ ቡለነት በባዶ እዬተደሰክ ነው ፡
@MediHussein
3 ай бұрын
ተንከባክቦ ፍቅር እየሰጡ ማሳደግ ነው😢😢
@Zfan_1993
Жыл бұрын
ቡለንት ስያሳዝን ምሲኪን 😥💔
@salisa795
2 жыл бұрын
በውሳኔ ላይ ኦክታይ በዚህ ደሞ ባሪስ በጣም ያናድዱኛል አይመቹኝም 🙄🙄
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
እር ምንም አይገናኝ ከኦክታዬ እኩል
@ዘራይበዚሑኪዓደይ
2 жыл бұрын
አረ ምን አገናኘዉ ከአኩታይ ከባሪሽ ጋ ብትሆን ፐሊን ደስ ይል
@salisa795
2 жыл бұрын
@@ዘራይበዚሑኪዓደይ እረ እዳትሆን
@Farhiwetmamo
7 ай бұрын
ኦክታይ እኮ መንፈስ ነው😂😂😂😂😂
@mekdesmekdes2268
2 жыл бұрын
ቂዳመና እሁድ መጣ 😔ጣፋጭች ስዎዳችሁ ♥️
@agzh6357
2 жыл бұрын
ሰላም ያሀገሪ ልጅቸ እኩምታለሁ ግን ላይክ አትሉም
@እግዚያቤርፍቅርነው
2 жыл бұрын
አካን አበዛህው ከሌላወድ የያዛት አሥመሠለው
@hfhjgfyfhjf1774
2 жыл бұрын
ትክክል ነው ትንሽ ማስጠበቅ አለበት እሱ ሁሌም ጥሩ ሰው ነው
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
Esti ከ ጣፋጭ እና ከ ዉሳኔ እና ከ ፋዚሌት ልጆች mitodut adegna Me ye ፋዚልት ልጆች ነው 1 2 ዉሳኔ ነው 3ጥፋጭ ነው👍
@ensiramidiya6547
2 жыл бұрын
Wesane
@Hebtambelete
2 жыл бұрын
የፋዝሊት ልጆች ስወዳቸው
@tigistidagafe3893
2 жыл бұрын
Ufffff aba asazanachign misakin
@TTT-hy9xj
2 жыл бұрын
😂😂ልመት ነው እንዴ ኣይ ባሻክ
@zenatzenat-y3l
2 ай бұрын
ሀቫ ግን አሳዘነችኚ አሳድጋ ስታበቃ😢😢😢
@munatube-qt3lz
2 жыл бұрын
ፐሉን ኣና ስናና ስወዳችዎ
@salisa795
2 жыл бұрын
አይ ቡለት 😂😂ጉዱን አላወክ
@Sነኝ-t5l
2 жыл бұрын
ውሸት. ነው እንዴ ማርገዟ
@salisa795
2 жыл бұрын
@@Sነኝ-t5l ሲማይ ቸካፕ ያረገችበት ነው
@Ffjjg-og2jm
6 ай бұрын
አየ ባሻክ ሁሉ ነገሯ የሚያስቅ የኔ ውድ 😅😅😅
@ህልመኛዋ
Ай бұрын
ይች የቫሪሥ እህት ቀንቨጥ ናት ግን አታምርም😂
@MmmmMmmm-ss2vj
2 ай бұрын
ቡለንት ስያስቀኝ😂😂❤❤❤❤
@ramadantube
2 жыл бұрын
ቡለንት ማሬ ፍቅሬ የቱርክ ወንዶች ልጅ ሲረገዝላቸው.ይወዳሉ የኛወቹስ ሀካን ውዴ የልጅ አባት ልትሆን ነው
@hawahawa792
2 жыл бұрын
አወ ያበሻ ወዶች አርግዣለሁ ሲሎቸው ትተው ይጠፋሉ ክክክክ
@እስራሚዲያ
2 жыл бұрын
ብዙዎቹ ተምረዋል ከቱርክ ወንዶቹ እየተሻሻሉነው 😁😁😁😁
@ramadantube
2 жыл бұрын
@@hawahawa792 😁😁😁
@ኑኑወሎየዋYOUTube
2 жыл бұрын
ሰላም ሠላም ወድ ጓዴኞቼ ኑ አብረን እነየው ጣፋጭ በቀልን
@aea6248
2 жыл бұрын
ምስኪን ቡለንት😅😅😅
@ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
8 ай бұрын
አየባሻክ😂 ሰከነይኮ😂ምኑይሆንያሠከናት😁😁
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
እናትነት እደዚህ ነው ማለትነው😢😢😢
@ኣቢየጋልቶምስብሕድር
2 жыл бұрын
ተጋሩዋይ ንሰናን ኣፍቕሮዮ 🙄🥺♥️
@thtfhhbvdfghcbb3239
2 жыл бұрын
ክክክ ነምፅአልኪ ኢና ጓል ዓደይ
@thtfhhbvdfghcbb3239
2 жыл бұрын
ክክክ ነምፅአልኪ ኢና ጓል ዓደይ
@alhamredae2472
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@temsagneamleki5806
2 жыл бұрын
ክክክ ፅቡቅ እዩ ፍቅሪ ከድዉለሉ እየ ጓል ዓደይ ንዓኪ በይ ኮነ ንመን🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@genihabesawit
2 жыл бұрын
🙉😁
@sa3daadam170
2 жыл бұрын
ሰላምእደትአመሻችሁ
@haniyetube6386
2 жыл бұрын
ሳላም ፍቅር አንድናት ካዑላቺም ጋር ይዑን ሳላም በታሳብ ያማዳም ቂማሞቺ እደት ናችሁ ናፍቃቹናል 🙏🙏🙏👍
@DersoTamiru-qd5mu
Жыл бұрын
ይመለስ
@ዘራይበዚሑኪዓደይ
2 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣቹ
@Habiba-pj5ex
6 ай бұрын
ይመለሥ
@osamaqatanani4669
2 жыл бұрын
Please, I want the frequency of the Ethiopian channel Kana and on what satellite is it working?
@amnehsid917
2 жыл бұрын
በሥደትለአለቺሁእህቴወዲሞቸሠላምበየአለንበት
@hanan2237
2 жыл бұрын
ይች አሮጊት እደትነዉ ቤሊንን ልትወዳት የቻለችዉ😏
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
ዬኔም ጥያቄ ነበር ክክክክክ
@ujxj856
2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝል
@wellogondergojamshewaamahr570
2 жыл бұрын
እረድታቸው ነው ሲናን ሲሄድ እሷ ከጎናቸው ነበረች ፊሊያ ለነ ሲናን በተሠብ አስፈላጊነው እናም ፔሊን ምግብ ቤቱ እንዳይፈርስ ብዙ ለፍታለች ለዛነው
@wellogondergojamshewaamahr570
2 жыл бұрын
እረድታቸው ነው ሲናን ሲሄድ እሷ ከጎናቸው ነበረች ፊሊያ ለነ ሲናን በተሠብ አስፈላጊነው እናም ፔሊን ምግብ ቤቱ እንዳይፈርስ ብዙ ለፍታለች ለዛነው
@hanan2237
2 жыл бұрын
ይሆናል
@جوري-ق3ز7ع
Ай бұрын
ምስኪን ቡለት
@SaidAmin-r8q
5 ай бұрын
ወይኔ ሙለት😂😂😂😂
@romansurafel9283
2 жыл бұрын
Ye megew Like melaekt Kidus GebereEle Hagera chinene selam yadergelen 🙏 ❤ ♥ 💖
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
2 жыл бұрын
ቡለንት 😂😂😂 የኔ ባል ቢሆን ገፍትሮ ጥሎኝ ነው እንዲወርድ ሚያረገው
@hejesjsiw8888
2 жыл бұрын
ክክክ 😂😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
😃😃😃😃
@hayathayat8684
2 жыл бұрын
Mnew mare lji aywedim balshi ere teyw
@ነኢምዩቲብ
2 жыл бұрын
አይባሻክአችዝምእሱለፍላፉሆነ
@zoherasa5698
2 жыл бұрын
ሀዛ ካርቶኑ ምንያረግላታልየብሥለማፈንነዉደ
@sahadauae9589
2 жыл бұрын
አሥጠሉኝ ፔሊንና ሢናን መጨቃጨቅ ኤጭ
@ናርድyoutube
2 жыл бұрын
የፓሊሱ ድምፃ የኦክታይ ድምፃ ነው
@sikosilo5368
Жыл бұрын
አወ
@hfhjgfyfhjf1774
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ያጭንቅላቱ የበሰለ ሰውየ ወይ ሲናን
@b-tubu
2 жыл бұрын
የአኩታይ ድምፅ የሰማ ማነው🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓
@ሠሚራጌታቸዉወሎየዋ
2 жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@m_a5263
2 жыл бұрын
ቡለንት♥️🤣
@mekedestades
2 жыл бұрын
ሤቶችዬ ባሻክ ሠከነች ባለትዳር መሆን እዲህ ያረጋጋል እንዴ
@tgray_adey
2 жыл бұрын
እረ ከምር ትዳር እደዚህ የሚረጋጋ ከሆነማ እኔም ልሞክረዉ😜🤣🤣🤣🤣
@Girlsbeingunderstood
Жыл бұрын
ፔሊንደም አበዛችው አስጠሊታ።
@seadadesalew6220
2 жыл бұрын
ልጅ ይነኛል እንደ ማን ነው እሚነግረኝ
@natshoa
Жыл бұрын
Dgame.eyaywte.naw❤❤❤😊
@t3yy346
2 жыл бұрын
ባሻክ ዉዲ 🤣🤣🤣
@hshsg3751
Жыл бұрын
ቡለንት በሸክ የረገዘች መሥሎት እክብከቤ አበዘበተ ፊቅር ፊቅር የጨወተዉነዉ አለለችም በሸክ
@ሜሪሜሪ-ሸ3ጘ
2 жыл бұрын
ሲናን ግን ልብሱ ኣይቀይርም ዴ🙄🤣
@ኪያኪያ-ቀ8ሠ
2 жыл бұрын
ሻገተኮ እላዬ ላይ
@tegesgashaw7395
2 жыл бұрын
የእኔም ጥያቂ ነው
@bahria1927
2 жыл бұрын
ደሞ,ጥቁር,በጥቁር,
@እስራሚዲያ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🙈🙈
@bahria1927
2 жыл бұрын
የፔሊን,ፈቅር,አልወጣለትም,ለዛ,ነዉ,የማይቀይረዉ
@Alfiyabintabdla
Жыл бұрын
Ena sinan yastlagale
@ሃረያሃፍቱ
Жыл бұрын
ሃካን♥️💋
@ጂጂብቸኛዋ
6 ай бұрын
እር ፕሊን ድርቅ አትበይ ሆ ሂደሽ ላከጂ😮😮😅
@misraahusen1525
2 жыл бұрын
Well come
@dvghhebdggh7877
2 жыл бұрын
ቡለት እደት እዳሳቀኝ ዛሬ
@janina1807
2 жыл бұрын
ወይኔ ብለት ክክክክክ
@zedishakonjo7985
2 жыл бұрын
ለምንድነው ዛሬ ኖትፊኬሽን ያልደረሰኝ ጉርሻ ሲፖስት ነው ገና የመጣልኝ እኔኮ ምን ሆነው ነው እላለው
50:41
ጣፋጭ በቀል ክፍል 73 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 139 М.
8:18
የሲናን ለማመን የሚከብድ አስገራሚ እውነተኛ ማንነት| Ye Fazilet Lijoch Episode 149 |Kana Television|Kana Mert |Ethiopia
Kana Mert
Рет қаралды 156 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
1:21:54
" የአማራ መሪ ማን ይሁን?" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
RT ETHIOPIA- RT ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
25:23
ዕንቁ (ክፍል 36)
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 62 М.
34:17
📛 "በማያገባህ መግባት ለዚህ ይዳርጋል" አርቲስቱ ከፍተኛ "እሳት" ዘነበበት! እስልምና ተዋረደ!
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 19 М.
27:05
ፅጌ እና ሩታ ሰከሩ.አብርሽ እና ዳኒን አሰቃዩዋቸው😱
Tsge royal
Рет қаралды 210 М.
1:10:29
Get Deep Sleep and Cure Your Insomnia Disease with Beautiful Quran ✦ NOOR
NOOR - Holy Quran
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 317 М.
48:15
ጣፋጭ በቀል ክፍል 75 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 150 М.
53:41
ጣፋጭ በቀል ክፍል 37 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 178 М.
3:25:01
Surah Yasin (Yaseen) سورة يس | Relaxing heart touching voice | Zikrullah TV
Zikrullah TV
Рет қаралды 31 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН