KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተሰብ ገበና ክፍል 5 | Ybeteseb Gebena episode 5
44:23
የቤተሰብ ገበና ክፍል 4 | Ybeteseb Gebena episode 4
45:33
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
የቤተሰብ ገበና ክፍል 3 | Ybeteseb Gebena episode 3
Рет қаралды 186,623
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 311
@mesimesimeseret5139
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወንድም ማለት ከድር ስለ እህቱ ሲል አለምን አቃጥላለሁ አለ ለዚ እኮ ነው ወንድም መከታ ነው ሚባለው ወንድም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅላችሁ ማርያምን እውነቴን ነው አሜን(3) በሉ🤲🤲🤲👏
@shgsuzhhahsh9500
2 жыл бұрын
Ameen
@ዙዚነኝ
2 жыл бұрын
አሚን ውድ
@samiramohammad3057
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fanichfanich5166
2 жыл бұрын
amen 5wadmoch aluny
@mesimesimeseret5139
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ
@leylamohammed4201
2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት እራስን መክዳት ነው ከራስ አስበልጦ ያንን ሰው ማፍቀር ነው ዋው ጥሩ አገላለፅ ነው ጀሚሌ ያሁኗ ኑርጉል
@hawwiisanyioromoo4745
2 жыл бұрын
Yes😢♥️🙏
@habibahassenhassen3198
2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ስሙ ሲጣረ ደስ የሚል የነበረዉ በድሮ ዘማን ነበር አሁንከን ታኝኮ ሚጠለዉ መስቲክ ሆና
@ሀያትየደሴዊ
2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leylamohammed4201
2 жыл бұрын
@@habibahassenhassen3198 ሳህ🥰
@medinamedina1416
2 жыл бұрын
ጀሚሌ አሁንም ምርጥ ቤተሰብ ሁና ነው የምሰራው ደስ ሲል ልጆቿ ፍቅር ናቸው 🥰
@aynyeyemariyamlgi1459
2 жыл бұрын
እዚህ ድራማዉ ዉስጥ ብዙ ተወዳች አሉበት ኬሪሜ ጀሚሊ🥰🥰
@arditube5698
2 жыл бұрын
አዎ ኒካቲ,ጀሚሌ, ኬምሬ ገና ወደፊትም እናያለን
@seadaseada9136
2 жыл бұрын
አወ ጀሚሌ ስላለች እይቱእይቱይላል
@አይኖየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
ወይኔ ወድም ባይኖረኝ ይሔ ሥሜት መቆጣጠር አልችልም ነበር። ወድሞቸ የኔ ኩራቶች ክፏችሁን አያሠማኝ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 መኖሬ ትርጉሞች😍😍😍😍
@misslolicha3686
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@ZEthiopia-ng2oe
2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ንግግር ነው (ፍቅር ማለት ራስሽን መክዳት ነው የሚገርም መረዳት ነው🤔👌)
@እምነቴልቤላይ
2 жыл бұрын
ይህ ድራማ እየወደድኩት ነዉ እዳታቋርጡት ምርጧችየ ቀጥሉበትትት ተመችቱኛል
@emubilal3143
2 жыл бұрын
ከድር መጅኑን ወንድም ለእህቱ መከታ እኮነዉ ደስ ሲል
@habibhabib7319
2 жыл бұрын
ሀሰረት እና ከድር. ደስ የሚሉ. እህት ወድም. ናቸው ደስ ይላል
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
2 жыл бұрын
ጀሚሌ ሁሌም ደግናጠንከረ ሰዉ ነሽ
@zuzuyoutube7131
2 жыл бұрын
ጀሚሌ ሁሌም አንድ አይነትትወና ባል መቀማትና ልጂ ለብቻ ማሣደግ
@afafizeshwa2827
2 жыл бұрын
እድሎነው
@kuki558
2 жыл бұрын
ስመዳት በራስ መተማመኗ😍😍😍
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
የጀሚሌ ቤተሰቦች ልጆችዋ ፍቅር ናቸዉ ልክ እንደተፊቱ
@zainabazainaba6717
2 жыл бұрын
ሀብታም ሰወች የተረጋጋ ህይወት አይኖሩም ሁሉ ነገር እያላቸው ነገር ግን ቤታቸው ውስጥ ሰላምና ፍቅር የለም የምሬን ነው ድህነትን አልተረዳናትምጂ ሰላምና የተረጋጋ ህይወት ያላት ድህነት ላይ ነው
@mimiyohanes1704
Жыл бұрын
የከድር ድምጽ ዉሳኔ ላይ የ ኦክታይ ነው በጣም ያናድና ያስቅ ነበር ደሞ የ ጀምሌ ድምጽዋም እንደዛው ነው ደስ ሲል
@wezam-e9z
Жыл бұрын
ፈሪሃ ላይም የመህመት በጣም ያናደኝ ነበር😂😂
@AsSs-nt4ro
4 ай бұрын
አረ እውነት ነው እደ ኦክተይ ነው የምስለው ድምፁ❤
@seadaakmel9427
2 жыл бұрын
ጀሚሌ ግን የምሠራው ድራማ ምርጥ ነው የምትሉ
@user-Sada-w2l
2 жыл бұрын
ወንድም እኮ ሁለተኛ አባት ነው ወላሂ ታላቅ ወንድም ያላችሁ ሰዎች አላህ ይጠብቅላችሁ ያረብ🥺🥺😥
@mikalnguse330
2 жыл бұрын
ጀሚለ ኬምሬ ስላሉ በዚ ድራማ ደስ ብሎኛል❤️
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
2 жыл бұрын
እህህህህህህ አሜን አሜን አሜን
@hadiyaahmd3077
2 жыл бұрын
Amniiii
@mashoaeln8997
2 жыл бұрын
ኣሜን
@fgfghg1431
2 жыл бұрын
አሚን
@kuki558
2 жыл бұрын
አረ አሚን😍😥😥
@lilitylility4864
2 жыл бұрын
የጀሚሌ ልጆች ጥሩ ናቸው👍👍👍
@رجبعبدو-ه2ر
2 жыл бұрын
ከድር የምመቻቹሁ👍👌
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
ፋአዲን ወላህ በሳቅ ገደለኝ ገዘብሲወድ😁😁😁😁
@zeyinb902
2 жыл бұрын
የመርት እናት የልጇነገር አሳስቧትነዉጂ ቡሀላ መጥፎነገር የምታመጣባቸዉይመስላል
@Selamshitasss
7 ай бұрын
Yes😅
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
2 жыл бұрын
ታላቅ ወድም ያላችሁ ታድላችሁ እኔ ግን ጥሎኝ ላይመለስ ሄደ😭😭😭😭😭😭
@ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
2 жыл бұрын
Ayzosh
@sitraa132
2 жыл бұрын
😭😭😭የኔም ላይመለሰ አሸለበ የግር እሳት
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
2 жыл бұрын
@@sitraa132 😭😭
@uydyjfd6229
2 жыл бұрын
አይይይይይ
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወንድም ሽፋን ብታጭ የወንድምሽ ምትክ ወንድ ልጅ ይስጥሽ በተረፈ ያጎትም ሆነ ያክስት ልጅ ባገራችን ወንድም ነው
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
ከድር ሢያምር እህቱ ጭምር ያሠላም😍
@haymanot1497
2 жыл бұрын
የጀሚሌ ቤተሰቦች ስወዳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️
@ዙዚነኝ
2 жыл бұрын
ወላሂ ይሂ ድራማ በጣም ነው የወደድኩት 🥰😍
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
እኔም ግን የማያው ድራማ ሁሉም እናቴን እና አባቴን ያስተውሳኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zeyinb902
2 жыл бұрын
አስተማሪነዉ ወይዘሮ ሱዛን ባሏሰርፕራይዝአረጋት በልጅ የሚያጋጥምና ሊያጋጥምየሚችል ህይወትነዉ እባክወን እዳያቋርጡት ቃናዎች
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
2 жыл бұрын
ወዲም እኮ ሁለተኛ አባትነው መከታምነው እህት ስትከፋ አይወዲም ወዲሞቼ ሙቼነው የምወዳችሁ
@habibhabib7319
2 жыл бұрын
ጄሚሊ ምርጥ እናት ነች
@helangirma142
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ የእናት ምክር ናፍቆኛል
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ምን ናባራበት ባዚ ጊዜ እናቴ ኖራ ወድሜን እዴት እደዳገ ብታይ ምኞቴ ናበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😓😭😭😓😓😓😓😓💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😓
@SARAሳራyouTube
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም ሁሌ የምመኛው ይሂን ነው 😢
@TtTt-n6r
9 ай бұрын
አይዞሽ ማማ
@sofiasofia-x5b
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@እሙአሜንእሙዳንኤል
Жыл бұрын
ወድም ማለት እደከድር ነው❤❤
@እረባሿነኝየሱበቻ
2 жыл бұрын
ካሚሬና ጀሚሌ የኔ ተወዳጆቸ 💙💙😍😍💙👌
@እፍየገላነኝ
2 жыл бұрын
ሀብታሞች ግን ምስቅልቅል ያለ ሂወት ነው የሚኖሩት በቃ ክክክክክክክ እንኮንም ድሀ ሆንኩኝ
@hanasamueli8528
2 жыл бұрын
😁😁
@hgtube2653
2 жыл бұрын
😂😂😂😂የሀያቲ
@samyiamohammed818
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ😂😂😂
@habtamudaniel3844
2 жыл бұрын
Film lay sihon bicha new bakih bizum des ayibelih!
@sudanisudani142
2 жыл бұрын
ኣይደል ክክክክክ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
ከድር ኦፖ አላለም የኔ ማር ስወደው
@ተዋህዶእዩእምነትይ
Жыл бұрын
ጀሚል ዝምት ውስጥ ነው♥️♥️ወዶች💗💗♥️♠️♣️🥰🥰
@zadzad931
2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ እኜ አቶ ፊክሪን የሚያስታውስ ማነው 🤣
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቨ9ኈ
2 жыл бұрын
እኔማ ወንድሙ ይመስለኛል😂😂😂
@kuki558
2 жыл бұрын
የምር አንድ ናቸው😂😂😂
@netsanetazeze1957
2 жыл бұрын
betam
@awekeshgirmu4565
2 жыл бұрын
እኔ
@Love-fv8gz
2 жыл бұрын
ድምፁ የሱ ነው😩😹
@ugfttiti3848
2 жыл бұрын
ካድር ግን ስያምር
@Helenhelen-l5d
2 жыл бұрын
ኣልተመቸኝም
@Diyana-c5s
Жыл бұрын
ጀሚሌ እናቴ በሆነች የኔ መልካም❤
@sarasnvn9711
2 жыл бұрын
ዋይ የኔ ከሜር አባት ስያናድድ ጥሎ ህዶ አሁን ኩላልት ልምና ሆሆ
@duddhd4685
2 жыл бұрын
ደሞኮ ያንሁሉ ዓመታት ደብቆ ኣሁን ለልጁ ስል ኣጋለጣቸዉ
@uaeuae282
2 жыл бұрын
እኮ
@zahrazaharatadeses6966
2 жыл бұрын
ኬምሬ የድሮው ድምፆ ቢሆን
@jjmm3918
2 жыл бұрын
ከድርን ስወደው 🥰
@mrmohammed1999
2 жыл бұрын
ከድር እንደ መቴ እብድነው ክክክክክ
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
እውነት ነው ምንም ልዩነት የላቸውም ጥቃት አይወዱም
@NardosNardi-wy9fw
Жыл бұрын
😂😂😂 ትክክል
@senaytwerku5422
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ልክ ስራ ስጨረስ ዋው
@hdajgsvhzgrd7024
2 жыл бұрын
ክድር የሌለ ነው የተመቸኝ 😋✊😆😆😆
@ራህመትዩቱብ
2 жыл бұрын
ባንድ እናቱን አባቱን ባንድ ያድርጋቸዋል ያገባቸዋል ጀሚሌ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
2 жыл бұрын
እደከዲርና አስረት መታ ልጆች ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች
@hayattube6129
2 жыл бұрын
አሜን
@hehgisg2990
2 жыл бұрын
አሚን
@redatedabdullah4805
2 жыл бұрын
አሚን
@khgft365
2 жыл бұрын
መታ ልጅ በጣምነው ደስ የሚለኝ
@Tadu1234
2 жыл бұрын
አሜን
@mhaiimhaii9572
2 жыл бұрын
ከድር የኔንም ባል እንደዚህ በቀጠቀጥክልኝ
@سارهساره-س3ظ6ر
2 жыл бұрын
kkkkk
@tigistidagafe3893
2 жыл бұрын
Kkkkk anachiw katakich enji
@daneiltesfahun8799
2 жыл бұрын
ምን አድርጉሽ ነው 😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@mhaiimhaii9572
2 жыл бұрын
@@daneiltesfahun8799 ምንም ባህሪው ሌገባኝ አልቻልም በቃ ባጠቃላዪ ሌላ ሴትጋ ሄደ
@mhaiimhaii9572
2 жыл бұрын
@@tigistidagafe3893 ባገኝውማ አሳየለው ነበር
@lezinayifrashewa5875
2 жыл бұрын
ጀሚሌ በዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@jarihachem1711
2 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ የመዳም ቅመሞች አዲስ ፊልም ተጀመረ ታሁ ታሁ😍😍
@amriadelele1573
2 жыл бұрын
ከከ
@samyiamohammed818
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@fatemafarqad3728
Жыл бұрын
ክክክክክ
@hayathayat4351
2 жыл бұрын
የጀሚሌ ልጆች እብዶች ናቸው
@UrjiiKeyeron
7 ай бұрын
Kamal❤
@hanisasefu9461
2 жыл бұрын
qexiluubet bexam agwgwal film now next part please 🙏 please
@Brhan480
2 жыл бұрын
የልንጉል ወንድም አስቅኝና የጥቅም ሰው ነው🤣😻
@kidisttube5421
2 жыл бұрын
ልክ እንደ ፊክሪ
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
ካሮሊንነዉእሚመሥለኝ😁😁😁
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@gnigni8003
2 жыл бұрын
ዋዉ ደስስ ሲል እንዳታቆሙ😍😍😍
@redatedabdullah4805
2 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ነው እንዳታቆርጡት🥰🥰
@habhandhi8875
2 жыл бұрын
ከድርን ወድጄው መሞቴ ነው የኒ ወንዳወንድ🖤
@ALHAMDULILAH-b4p
Жыл бұрын
ነገረኝነታቸው ነውጅ ይችኛይቱ እህቱ እዚህ እያለች ምን አገር ለቀው አባት ልጅ ዘንድ ሄዱ ሆ
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
አጎት ተብየው ያሥቃል😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
ቀላል አያሥቅም😁
@zeyinb902
2 жыл бұрын
አቶ ከማል ልጆቹእስኪያድጉ አባትአልባ አርጒል አንድአባት በልጆቹ ሲሸማቀቅ በልጆችላይ የስነልቦና ዉድቀትይሰማቸዋል
@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
እሱ ምን እንዳሳለፈ በምን ተገዶ ሊተዋቸው እንደቻለ ሳናይ መፍረድ አንችልም😌
@zeyinb902
2 жыл бұрын
@@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ ሳህ የሆነምክንያትይኖራልብየአስባለሁ የነ ከድርን እናት ያፈቅራልብየአስባለሁ የታመመዉልጅ የማታፈቅራትንሴት በሌሎችሰወች ጫና እዳታገባብሎትነበር ኮመቱንየፃፍኩት ባየሁትመጠንነዉ የወደፊቱንአስቤአይደለም
@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
እንደዛ ከሆነ ተስማምተናል ውዴ😍
@zariinegn4744
2 жыл бұрын
Man nwo ye baba mot wustu ye sebero uuuuuufff li resa alchalkum welahi😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@khgft365
2 жыл бұрын
💔💔😢😢😢
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
2 жыл бұрын
ምርጥነው
@ttrytrrttm6749
2 жыл бұрын
ማነውእደኔጀሚሌና መሬምየሚማሰሉበት
@tigstbaqual5786
2 жыл бұрын
ጀምሌ እኮን ደና መጣሽ ስወድሽ የኔ ልዮ
@wzmb1896
2 жыл бұрын
የመጀሜራ ሊጀ ደሰይኛል❤
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
2 жыл бұрын
ጀሚሌ ድምጽሽም ስራሽም አልተቀየረም
@Kal8454kal
2 жыл бұрын
አባታቸው ግን እዴት ነው የሚያምረው እ 😳🤣🤣🤣🙄
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
ከማል ቤክ😁👈❤
@fastibati3336
6 ай бұрын
ጀሚሌ ግን ባል አይወጣላት ተብላ ነዉ እንዴ😅
@Mixaadiribaa
4 ай бұрын
😂😂😂😂kadir ibdatu dasisil😂😂😂😂
@tigistasfaw3500
2 жыл бұрын
ኬምሬ፣ጀሚሌ፣ኔካቲ የኔ ውዶች
@haymi_Tub2419
2 ай бұрын
ኦኦ ጀሚሌ 😮😮
@Hadya18
2 жыл бұрын
አይ ከድርርርርር ኡነት ተመቸከኝ አመታትክ አረ በአላ
@meditube1065
2 жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው
@የታትዬልጅ-ከ1ቸ
2 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል እዚህ ፊልም ላይ
@danadana-ls9vb
2 жыл бұрын
ገራሚ ድራማ ነው
@frpking3494
2 жыл бұрын
ለልጅዋብላነው ቡሀላ ምንእደምታረግ ፈጣሪ ይወቅ ይንን ቀንትረሳዋለች
@UrjiiKeyeron
7 ай бұрын
Kadir❤😂
@zeyinb902
2 жыл бұрын
እኔ ሳስበዉ ኢጀ እና ከድር ቡሀላበዉነተኛ ፍቅር የሚጠመዱ ይመስለኛል ግምትነዉ ቀጣዩን ለማየት ያብቃን
@ገናገናይታያልገነትርታየ
Жыл бұрын
ከድር የኔበጥባጭ ስወድህ❤❤❤❤❤
@DhgVvxf
2 ай бұрын
አስራት ከድር ሲያምሩ❤❤❤
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
2 жыл бұрын
ጀምሌ🥰
@ፅጌጓልማርያም
2 жыл бұрын
ጀግና ወንድም
@zahrazahra5450
2 жыл бұрын
ከድር ያምራል
@Fatima-ot2vu
2 жыл бұрын
እንደ ከድር እሚቆረቆርልኝ ወንድም በኖረኝ ብየ ተመኝሁ
@ayatham2796
2 жыл бұрын
ኬምሬ የኔ ውድ🥰🥰
@hdhfhdh7185
2 жыл бұрын
Wow
@Amharawit21
Жыл бұрын
ድፍረቱ ደብቆ ኑሮ ኩላሊት ልመና ዱቅ ከቱ
@MohamedUmer-k1p
Жыл бұрын
ከድር ጀግና
@ቲጂየማርያምልጅ-ቀ2ፀ
2 жыл бұрын
በኋላ እንዴት እንደምትበቀላቸው ታያላችሁ አቃጣይ ነው የምትሆን
@ganatgabii889
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ who loves jemalee?
@kadeejadubai9638
2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@gfffggf4194
Жыл бұрын
ከማል አሊን የሚመሥለዉ ነገርስ
@iigg9749
Жыл бұрын
በጣም ነዉ እሚመስለው ማርያምን 😅😅😂😂😂
@ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ
2 жыл бұрын
እሱ ራሱ አሊ ነዉዴ 🙄🙄🙄
@fathimabeegam8363
2 жыл бұрын
ድምጡይመስላል
@dkggjdfmmv7002
2 жыл бұрын
Hi There Aaaaaaw🤔🤔🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️😭😭
@عبودمجرشي-ز3ث
2 жыл бұрын
ከድር ዴስ ስል
@KedAbe-c5t
Жыл бұрын
እረ እንኳንም ድሀ ሆንኩ ተመስገን
@seadahassen1975
2 жыл бұрын
Ibo hasretn yiwedatal
@hanasamueli8528
2 жыл бұрын
ከድር ምርጥ ወንድም
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
ውይ ጀምሌ ምን አይነት ወንድም ነው ያለሽ ስግብ ግብ ነው የገንዘብ ሰው
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
ልጀምረዉ እደ ሠወቸ
44:23
የቤተሰብ ገበና ክፍል 5 | Ybeteseb Gebena episode 5
Kana Television
Рет қаралды 192 М.
45:33
የቤተሰብ ገበና ክፍል 4 | Ybeteseb Gebena episode 4
Kana Television
Рет қаралды 191 М.
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 611 М.
18:36
News Jan 16 የፋሲል ቤተመንግስት ከቅርስነት ሊሰረዝ ይችላል፥ ''ኤርትራ ታሪካዊ ጠላት'' ሌ/ጄ አለምሸት፥ የአዲስ አበባ አፈሳ፥ 10ሺ ቁስለኛ በአላጌ
Anchor Media
Рет қаралды 35 М.
2:56:39
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
9:56
Top 10 turkish series _معرفی ده سریال برتر ترکی
Turkishplan03
Рет қаралды 545
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 117 М.
45:07
ፈሪሀ ክፍል 2
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,7 МЛН
41:23
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 48 | Sinkul Hiwot Episode 48
Kana Television
Рет қаралды 20 М.
44:17
የቤተሰብ ገበና ክፍል 2 | Ybeteseb Gebena episode 2
Kana Television
Рет қаралды 207 М.
46:18
የቤተሰብ ገበና ክፍል 7 | Ybeteseb Gebena episode 7
Kana Television
Рет қаралды 184 М.
1:50:16
ባለ ክራር - new ethiopian full movie 2024 ባለ ክራር | new ethiopian movie bale kirar 2024
Marken Entertainment
Рет қаралды 4,7 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН